ከተደረገብኝ የ‘ባዓድ አምልኮ’ ነፃ አወጣችኝ! ፈልጌ ባላመጣሁት ተፈጥሮ ብዙ ተብያለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 703

  • @abe265
    @abe265 Před rokem +160

    “ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች።”
    - መዝሙር 139፥14

    • @soonata670
      @soonata670 Před rokem +1

      ቃለህይወት ያሰማልን😢

    • @saratsegay6095
      @saratsegay6095 Před rokem

      ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏❤️

    • @addiskassa5165
      @addiskassa5165 Před rokem

      Betam des yemel neger new you share " kale hiwot yasemalen!" Ende Egezybher yale man ale nefese besu hulugeze haset tadregalech, Selemayengerew Setotaw Egezybher Yemesgen!"🙏🙏🙏

    • @user-dp7hj5kh8y
      @user-dp7hj5kh8y Před 11 měsíci

      ​@@saratsegay6095́l

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před rokem +136

    የኛ ህዝብ ንቃተ ህሊና ላይ ብዙ መሥራት አለበት እህታችን አይዞሽ በርቺ።

    • @saramamo5332
      @saramamo5332 Před rokem +1

      እውነት ነው ገና ይቀረናል ማስተዋል ይስጠን

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Před rokem

      ትክክክክል፣ልቦና ፣ይስጠን🙏🙏

    • @addiskassa5165
      @addiskassa5165 Před rokem

      Betam nekate helina lek beleshal! Zem belen eko bedemnefese new yemenorew! Mastewalun yadlen!

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 Před rokem +263

    ውብ ናት ምን ጎደላት የኛ ሰው ችግር ስላለበት ነው እንጂ

    • @muluhilu
      @muluhilu Před rokem +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 Před rokem +2

      ዋናውነገርጤናነውጤናሰላለሸፍጣራሽአመሰግኝ

    • @tsigedeme9744
      @tsigedeme9744 Před rokem +1

      የኔ ማር ምን ጎደለሽ እኔ ምንም አንቺ ላይ የማየው ነገር የለም በጥንካሬሽ በርቺ እኔ ልደልልሽ ሳይሆን ምንም የጎደለ ነገር የለሽም የተሻለ እንጂ ❤❤❤

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Před rokem

      💎💎💎💝💝💐💐💐 ትክክል

    • @weineshety3503
      @weineshety3503 Před rokem

      ,,@@muluhilu

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms Před rokem +7

    ቤቢ ልጅ እያለች ሳውቃት ወንዳወንድ እና ፈጣን ልጅ ነበረች ፊትሺ ላይ ችግር እንዳለ አስቤውም አላውቅም ነበር ቤታቸው ውስጥ ላሞች ነበሩ ወተት ይዛ የምትሮጠው ቤቢ ዛሬ ሚዲያ ላይ ሳይሺ ደሥ ይለኛል ሥደተኛዋ ነኝ ከሀገረ ኩዌት

  • @enataiemwondimunatali9390

    ጠንካራና ጉበዝ ነሸ ውብ ነሸ የጉደልሸ ምንም የለም እግዚአብሔር ሰራው ድንቅ ነው የሰው ምላሰ አጥንት ይሰብራል በተለየ የእኛ ማህበረሰብ❤❤❤

    • @tesfayeworku9767
      @tesfayeworku9767 Před rokem +1

      ጠንካራ ለሌሎች ሴቶችም አርአያ የሆንሽ ጀግና ሴት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾💯💯💯♥♥❤

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před rokem +45

    የእግዚአብሔር ፍጥረት ሁሉም እጹብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ተሳስቶ አያውቅም አይዞሽ በርች እህታችን ሰው የሚበላው እንጂ የሚለውን አያጣም

  • @HA-Habshya
    @HA-Habshya Před rokem +70

    የኔም እናት እንዳንቺ እናት ነበረች እግሬን ኦፕሬሼ ትደረግ ተብላ በማታውቀው ሀገር ተንከራታ ቆሜ እንድሄድ አርጋኛለች 😢 እኔም እንዳንቺ ክፉዋን ከኔ በኃላ እንዲያረግልኝ ለምኜው ነበር ግን አልሆነም ከተለየችኝ ዛሬ 6 ወሯ አላህ በጀነት ያቀማጥልልኝ ኡሚ ጀነቴዋ🥰😢

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi Před rokem

      Aizosh....

    • @wkefabilahiwokilla
      @wkefabilahiwokilla Před rokem +1

      አብሽሪ እህት አላህ ይርሃማት

    • @hannagetaneh2368
      @hannagetaneh2368 Před rokem +2

      እናትን ማጣትን አውቀዋለሁ ምንም አይነት ቃል አያፅናናም ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን

    • @RozyRozy-mf5jx
      @RozyRozy-mf5jx Před rokem

      አብሽሪ ሁቢ አሏህ በጀነት ይቀበልልሽ

    • @sabontuwalloo4444
      @sabontuwalloo4444 Před rokem +1

      አላህ ሰብር ይስጥሽ😢

  • @yomiheamy9901
    @yomiheamy9901 Před rokem +19

    አንቺ ጎበዝና ጠንካራ ነሽ የሰው ምላስ አጥንት ይሰብራል በርቺ ለእናትሽም አድሜና እና ይስጥልሽ

  • @solkuku8272
    @solkuku8272 Před rokem +25

    ዛሬ ያሽሞነሞነዉ ሰዉነት ነገ አፈር ነዉ። ዋናዉ ነፍሳችን ነዉ እህቴ። በርቺልን

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Před rokem +50

    አንቺ እኮ ሙሉ አካል አለሽ በዛ ላይ ጥሩ ማሰተዋል አና ችሎታ !! ሰለዚህ ቆንጆ ሆነሽ ግን ባዱ ጭንቅላት ቢኖርሽ ነበረ ማዘንና ማፈር የነበረብሽ!!

  • @maratalosow1741
    @maratalosow1741 Před rokem +30

    የአናት ውልታ ተነግሮ እያልቅም ❤❤❤❤❤❤❤ እናቴ እማየ ወልታሸ ቡዙ ነው ። እናት ወላጀ ያላቹህ ልፍጣሪ እመሰግኑ እደሜ እና ጤና እንዲሰጣላቹ ።

  • @avg4628
    @avg4628 Před rokem +16

    የኔ ቆንጆ ኣይዘሽ ኣሁም ፀልይ የባዕድ ኣምልኮ ከባድ ነው የመምህር ተስፉይ ገጠመኝ ኣዳምጪ ጎቦዝ ነሽ በእውነት ሰማእትዋ ቅድስት ኣርሴማኣሁም በምልጅዋ ትርዳሽ ❤❤❤

  • @eshetuderso1170
    @eshetuderso1170 Před rokem +14

    ሚዲያ ላይ ድምፅሽን ስወደው ጎበሽ ነሽ ማንንም አትስሚ አንቺ ጀግና ነሽ በራስ መተማመንሽኝ ቀጥይበት ❤❤❤

  • @Ethiopi134
    @Ethiopi134 Před rokem +121

    ኢትዮጵያ ሀገራችን 99%አማኝ ያለበት ሀገር ነገር ግን አማኝነት ያልገባቸው ሰውን ፈልጎ ባልሰራው መልኩ የሚወዱና የሚጠሉ ድሃ ሀብታም ብለው ከፋፍለው ውለታ የሚውሉ በከንፈር ብቻ አማኝ የተባ ህዝብ የሞላበት ብቸኛ ሀገር ኢትዮጵያ

    • @TG-44
      @TG-44 Před rokem

      💔💔💔💔😥😥😥😥

    • @ethioruhma2613
      @ethioruhma2613 Před rokem +1

      እውነት የልቤት ተናገርሽ 😢😢😢😢

    • @WoinshetWondem
      @WoinshetWondem Před rokem

      ]

    • @yewubdargyewubdar
      @yewubdargyewubdar Před rokem

      The name Jesus have healing power call him get closer to him he died for you he’s name h’as power the other have no power don’t waste time do it fast call his name

    • @tsigeweinebelay8603
      @tsigeweinebelay8603 Před rokem

      ትክክል

  • @EeEe-rj5zz
    @EeEe-rj5zz Před rokem +35

    አይዞሽ እህቴ ሰዉ ቢጥልሽ እግዚአብሔር ያነሳል ጠንካራ ሁኝ እሽ

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y Před rokem +17

    የኔ ባለ ማህተቧ ውብ ነው እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ❤❤

  • @romanassefa976
    @romanassefa976 Před rokem +11

    ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሪያለሁና አመሠግንሀለው ሥራህ ድንቅ ነው ነፍሴም እጅግ ታውቃለች መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 139 ቁጥር 14

  • @danaethio
    @danaethio Před rokem +3

    ኤዱዬ አንቺ ቆንጆ አንቺ ብርቱ አንቺ አስተዋይ አንቺ ጎበዝ ሴት ነሽ የኔ እህት ታምሪያለሽ እኮ ጌታን የድንግል ማርያም ልጅ የእጅ ስራ ነሽ በርቺልን የኛ ህዝብ የተመታ ማስተዋል የጎደለው ህዝብ እኮ ነው

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 Před rokem +24

    ክብር ለድንግል ማርያም ለእናት እና ልጇ እንኳን ጤናሽ ተመለሽ በተረፈ የእኛ ህዝብ አጥንት ይሰብራል አይዞሽ ጠንክሪ ቆንጆ ውብ አርጎ ፈጣሪ ፈጥሮሻል ማማዬ

    • @SolianaTewahido
      @SolianaTewahido Před rokem +1

      ትክክል እኛ አበሻ ያለሽን መልካም ነገሮችን አጉልቶ ከማሳየት ይልቅ ያለብሽን ቅንጣት ጉድለት ማየትን ለመዶብናል ማስተዋልን ያድለን እሷንስ ምንም የጎደላት የለም ውብ ነች❤

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před rokem +30

    እግዚአብሔር የፈጠረው ሁሉ ውብ ነው ይኽ ያለ ማወቃችንክነው ማፈር ካለብንስ እኛ በእግዚአብሔር ስራ የምንገባ ስራ ፈቶች ነን ከ100/80%

    • @amalyousaf7058
      @amalyousaf7058 Před rokem

      Relly you are verey beuity full ETHIOPIA peoupel close ur maueth she is no't techter she is#### you forgetit hair

  • @tsientertainment5107
    @tsientertainment5107 Před rokem +37

    ፈጣሪ በኣምስሉ የፈጠረን ሁላችንም ውቦች ነን:ፈጣሪ እንካንም ጤንነትሽ መለሰልሽ:💓💓💓

    • @legizewnew1477
      @legizewnew1477 Před rokem

      Fetari sew new yemimslew ende

    • @SolianaTewahido
      @SolianaTewahido Před rokem +1

      ትክክል ነሽ! ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌያችን እንፍጠር ብለው ሥላሴ በአምሳላቸው ፈጠሩን ዘፍ 1፣26

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Před rokem

      ትክክክል፣ዋናው ፣ጤና ፣ነው ፣አፈር ፣ለሚበለዉ፣ገላ፣መጨነቅ ፣ሁሉም እግዚአብሔር ፣ፈጡር፣ነው 🤲🤲🙏🙏

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Před rokem +12

    የኔ ቆንጆ የዝህ አለም ሀፍት ውበት በቀናችው ሀይማኖት ከምግባር ጋር ስንኖር ነው ሌላው ሁላ አፈር የምበላው የምጠፋ ነው እንደዝህ የምሉሽ ያይምሮ ደሀ ናቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው 💒✝️💒🙏🏻

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Před rokem +18

    እረ ምንም አይወጣልሽም ማማ ስት የአላአህ ተፈጥሮ ለማየት ሚያአስፈራ አለ አቺ ምንም አልሆሽም ፈጣሪሽን አመስግኚ የኔ ቆጆ❤❤

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 Před rokem +19

    አቤት የኛ ሰው እኮ ክፉ ነን ምን ጎዶላት ❤❤❤

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 Před rokem +7

    ስኬታማ ለመሆን በፍፁም ውበት መስፈርት አይሆንም።በስኬትሽ ቀጥይ ቆንጆ ነሽ❤ ለእናትሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ 🙏🙏🙏

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 Před rokem +5

    Intelligent young lady.
    ኤዶምዬ ቆንጆ ነሽ ፣ ስብዕናሽ ፅናትሽ አመለካከትሽ አርአያነትሽ ለሙያሽ ያለሽ ብቃት እና passion ከብዙዎቹ የተለየሽ ድንቅ አድርጎሻል።💎💎💎አንደኛ ነሽ🙏🙏🙏

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 Před rokem +19

    እናቶቻችንን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዛብሔር አምላክ ምንም አይጎልሽም እሕቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před rokem +10

    እግዚአብሔር ነው የውስጥ ሰላም ደስታ ሙሉ ሰው ነሽ የተማርሽ ነሽ እግዚአብሔርን በማስቀደም ስራሽን አከናውኚ ጤነኛ ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ✝️❤❤❤

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 Před rokem +6

    እኔግን እንደበተ ርቱ ቀልጣፍ ብልህ መሆኗ ነው የታየኝ ምንም አልጎደለሽም ፈጣሪ ሲፈጥር አይሳሳትም ዋናው ጤናነው አቦ❤

  • @Eyutub-l8w
    @Eyutub-l8w Před rokem +2

    ከመልክ ይልቅ መልካምነት ይበልጣል እኮ ግን ያው አልተሰለጠነ ሀገር ተወልደን እንጂ, እናም እህታችን ጠንካራ Confidence ያለሽ በራስሽ የምትኮሪ ነሽ, ሁሉም የሚለውን እርሺላቸው ወሬ የለመደ ውሃ ያላምጣል ነው

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před rokem +3

    ጀግኒት እኛ ሀገር እንጂ የተማረ የሰው ሀይል ያሉበት የነጮቹ አለም ላይ ብቶኚ የት በደረሽ ነበር ግን ይቺ ሀገር ኢትዮጵያ ነች ሰውነት የማይከበርበት ሰው መሆን የሚረክስበት ከእንስሳ በታች ክብር የሚገኝበት ሀገር ላይ ነን ጠንካራ ሁኚ ጥሩ መንገድ ላይ ነሽ ሚዲያውን ተጠቅመሽ እንዳንቺ ስነልቦናቸዉን ማህበረሰቡ የሚጎዷቸዉን ሰዎች መፅናኛ መሆን አለብሽ ማህበረሰቡን ሰብረዉ እንዲወጡ ምክኒያት መሆን አለብሽ ማርዬ አይዞሽ የኔ ቆንጆ😊❤❤🙏

  • @tjregassa3343
    @tjregassa3343 Před rokem +5

    ይእኔ ብርቱ ምርጥ ሴት የእመቤታችን ጣዕሟን በአንደበትሽ ፍቅሯንም በልብሽ ታሳድርብሽ ሰሪው ስዓሊው መድኃኒዓለም የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈፅምልሽ አሜን ::

  • @selomezegeye3661
    @selomezegeye3661 Před rokem +11

    You are beautiful inside out! I cannot stop listening to you from start to end. People are reflecting their own insecurities. You are a confident young lady! Happy to see you! ❤❤❤

    • @selomezegeye3661
      @selomezegeye3661 Před rokem +2

      If they can not hire you it is there loss not yours! It is only that you did not the right company. Will happen soon! Stay Blessed!🙏

  • @rutasolomon4569
    @rutasolomon4569 Před rokem +13

    You are beautiful just the way you are.
    You are gifted with lots of talent and an amazing journalism.
    Don't mined people, especially Abesha. We are expert at bringing people down rather than lifting them up.
    Stay strong, lift your head up, and keep shining ✨️ 💪 🙏

  • @user-df7bk4rc5q
    @user-df7bk4rc5q Před rokem +2

    ምንም አልገባኝም ምን ሆና ነዉ?she is smart and beautiful የሆነ ሰዉ brain washed አደርጓት ይሆን ይህን የመሰለ መልክ ኖሯት ቁንጅናዋ አልታይ አላት❤አንቺ ቆንጆ ካልተባልሽ እኛ ምን እንባልልሽ?

  • @Hananmybestlive
    @Hananmybestlive Před rokem +2

    ቤብዬ በደንብ አቅሻለሁ ማማ አንድም ሰፈር ነን ድንገት አንቺ ልትረሺኝ ትችያለሽ ጀግናና ጠንካራ ሴት መሆንሽን ነው የማውቀው ለብዙ ሴቶች ምሳሌ የምትሆኚ ጠንካራ ሴት ነሽ ምንም አይሰማሽ የእኛ ህዝብ ያልሰለጠነ ህዝብነው

  • @bintahmed
    @bintahmed Před rokem +1

    ቱ የኛ ህዝብ ብዙ ይላል ሲስጠሉ እነሱ ቆጆ ሁነው ምን አመጡ ነገ የልጅ እና አባት እንሆናለን አይሉም አዳዶቹ እማ ማሰቢያቸው የራቀ ነው ደግሞ ለሰውልጅ ዋናው ትልቁ ነገር በዚች አለም ጤና ነው ጥሩ አስተሳሰብ ያለው ሰው ነው መልክ አረደሆነ የጧት ጤዛነው ነገ ይረግፍል አብሽሪ ሁሉም ለበጎነው ጠካራ ሁኒ ሰምተሽ እዳልሰማሽ እለፊ አቸው የኛህዝብ እደሆነ ታዳመጥሻቸው ሂወት እዳስጠላሽ ያረጋሉ አላህ ልቦና ይስጣቸው በስ

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 Před rokem +2

    የኔ ቆንጆ በድምፅም በመልክም ውብ ነሽ የውስጥ ውበት ነው ዋናው አንች ጋር ደግሞ እግዚአብሔር ውስጥሽ አስቀምጦል በእምነት በፅሎት ሁሌም አሽናፊ ነሽ እግዚአብሔር ተደግፈሽ ይዘሽ በርቺ።

  • @aazz2412
    @aazz2412 Před rokem +5

    አይዞሽ እህቴ ሀሉ ለበጎ ነዉ ጠካራ መሆን አለብሽ ሁሉ ያልፋል እናትሽን ረጅም እድሜ ይስጣቸዉ

  • @betybety8490
    @betybety8490 Před rokem +33

    ❤❤❤❤ኢትዮ ኢንፎ ድምጸ መረዋ ጋዜጠኛ

  • @sofisofi4510
    @sofisofi4510 Před rokem +1

    ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ እግዚአብሔር እያንዳንዳችንን ግሩምናና ድንቅ አድርጓ ፈጥሮናል

  • @emebetwoldekidan3810
    @emebetwoldekidan3810 Před rokem +9

    You are lucky to have such kind of mother . You are gorgeous just the way you are . Relay on God and ignore the immature people's opinions

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 Před rokem +1

    የኔ ውድ ምን ጎደለሽ አንቺ እኮ ሰው ነሽ ሰው ስለሽ ስያሜውን የያዘውን አይነት ሰው አይደለም በቃ ሰው የሆነ ሰው ነሽ ደግ ልብ ጠንካራ ብልህ አእምሮን የታደልሽ ከሁሉም በላይ እምነትሽ የእውነት እንቁ ውብ ሴት ነሽ❤

  • @frelucy9820
    @frelucy9820 Před rokem +1

    ስገርም ይህን ይህል ተሰቃይተሽል ኤዶሜ ቆውንጆ እኮ ነሽ እኮ ነሽ ሰው የሚያዋራው እኮ የለም ደሞ ጎበዝ ነሽ የስፈራችን ጎበዝ በርቺ ከዚ የበለጠ

  • @meriedtsegaye731
    @meriedtsegaye731 Před rokem

    ሀይ ሀየ ኤዶም እንደዚህ የሚሉሽ ሁሉ ደካም የሆኑ ናቸው በዚህ አጋጣሚ ዮሐ ሚዲያ ምስጋናዬን አመሠግናለሁ እንደዚህ እንድትናገርና የኤዶምንም ጥንካሬዋን ማድነቅ እፈልጋለሁ ይህን ሁሉ ለማለት የፈለኩት አብረን elementary ምስራቅ ድል high school ቦሌ አብረን ተምረናል እና ጥንካሬዋን መናገር እፈልጋለሁ ምክንያቱም እንዳለችው ወንዳወንድነቷንና ከወንዶች ጋም የምታደርጋቸው ጨዋታዎች ፅሁፍ የምታቀርበው ደስ የሚል ነው እንዲሁም በተለያዩ ሚዲያዎች ላይ ግጥምና ስነፅሑፍ ስታቀርብ አየኋት በጣም ደስ ብሎኛል እና መጀመሪያ ሊያውቁሽ ይገባልና በርቺ የክላሴ ልጅ እንዲሁም የሠፈሬ ልጅ ከመናገራቸሁ በፊት ቆም ብላችሁ አስተውሉ እባካችሁ እባካችሁ

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Před rokem +1

    እህቴ ሰው መሆንሽ እራሱ በቂ ነው በእሱ ስራ መግባት አንችልም በዚህ ሰአት ስንወጣ ስንገባ የሚገጥመንን አደጋ አናውቅም እግዚአብሔር ካልጠበቀን አልጋ ላይ መቅረትም አለና በራስ መተማመንሽን አደንቃለሁ

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Před rokem +4

    በርች አንች ጀግና ለብዙዎች ተስፍ ነሺ በኛ ሃገር ውስጥ ከምትይው በላይ ብዙ ፈተና እንዳሳለፍሺ መገመት አይከብፍም ❤❤❤

  • @semira5875
    @semira5875 Před rokem +4

    ቆንጅዬ ልጅ ነሽ ምንም አይወጣልሽ እህቴ❤ ለእናትሽም ለአንቺም ረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🥰 እኔም እናቴ ለኔ ብዙ መስዋዕት ከፍላ ነው ያሳደገችኝ ግንኙነት እኔ በደረስኩላት ጊዜ ሞተችብኝ 😭💔 በቃ ሁልጊዜ ማልቀስ ብቻ ነው ስራዬ በኖረችልኝ ብዬ እመኛለሁ ግን የአላህ ውሳኔ ሆነና 😭💔

  • @user-tb5qp5fr5w
    @user-tb5qp5fr5w Před rokem +4

    የእግዚአብሔር ሥራው ሁሉም ድንቅ ነው።
    ሲጀመር ምንም የጎደለሽ ነገር የለም ውብ ነሽ ።

  • @Tube-zu5ff
    @Tube-zu5ff Před rokem +6

    አይዞሽ ምንም ሰው አትሥሚ. ሙሉ ጤና ላይነሽ የጎደለሽ የለም. ነገ ሞች እና ፈራሽነን ውዴ ለኔ ምንሽም አያሥጠላም ውዴ

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Před rokem

    ሀበሻ ባለማውቅም ሆነ በማወቅ ሰውን ማንቋሸሽ ተክኖል . ሴት ልጅ በመልክ ብቻ የምትለካበት ብቸኛ አገር .ከልጅነት ጅምሮ የሰውን አይምሮ የሚጎዱ አስተያየት መስጠት. በውነት በጣም ብዙ ነገር መታረም አለብን . አ ንቺ ግን ይሄን ሁሉ ተዖህኖ አልፈሽ እዚህ በመድረስሽ ጅግና ነሽ. አሁንም ብዙመስራት ትችያለሽ . ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም . ሀበሻ ሁሌም ጉድለትሽን እየነገረ የሚኖር ህዝብ ነው .መስሜያዬ ጥጥ ነው በያቸው. ድምፅሽ በጣም ያምራል . ተጠቀሚበት .

  • @lemiylulutube
    @lemiylulutube Před rokem

    አይይይ የኛ ህዝብ የኔ እናት ከውጭ ውበት የውስጥ ውበት ይበልጣል ቆንጆ ነሽ ምንም አይወጣልሽም አንቺ አይደለም የፈጠርሽው የፈጣሪ ስራ ነውና ለሰው አትጨነቂ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tigistjenbere2800
    @tigistjenbere2800 Před rokem +4

    You are strong and beautiful young woman you mom did a amazing job she raised you strong and confident young women be proud of your self keep doing what you doing 💙

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ብዬ የኔ እህት ለሰውልጅ ዋናው ጤና ነው ከጤና የባሰ የለም ደግሞ ምንም አልጎደለሽ እህት የሰዎችን ወሬ አትስሚ😢😢❤🎉

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k Před rokem

    የኔ እናት አይዞሽ አንች ጀግና ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ድንቅ ዉብ አድርጎ ነዉ የፈጠርሽ እና የሀበሻን ወረ አትስም የሱ ፍጥረትነሽ እባክሽ አታልቅሽ💔🙏

  • @Marakitube
    @Marakitube Před rokem +1

    ኤዱዬ የኔ መልካም እንደሰው ዘለፋማ ማንም ቁሞ አይሄድም ነበር🙄 ሁኑም ግን አንች አይቆጭሽም አሳይተሻቸዋል በጣም አስተማሪና ጠንከራ ሰው መሆንሺን የሚያሰይ መላክት ነው በርቺልኝ ውዴ❤❤❤

  • @user-jb4vj4jr9x
    @user-jb4vj4jr9x Před rokem +1

    የእኛ ስው ቅስም ስባሪ ነው እህቴ ፈጣሪሺን አመስግኝ ምንም የጎደለሺ የለም
    የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ አድምጭ የህይወትሽን ውጣ ውረድ ከነ መፍትሄው ታገኝዋለሺ

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 Před rokem +2

    አይዞሽ እህቴ ምን አይጎልሽመቨ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před rokem +3

    አይ የሰው አስተሳሰብ እኮ ዜሮ ድፍን ጭንቅላት ነው ያለው አንቺ ቆንጆ ልእልት ነሽ ደም የልብ ቁንጅና ይበልጣል ከምንም ውዴ በርቺ ኤዶምዬ🙏❤️

  • @user-zh9el1nd9l
    @user-zh9el1nd9l Před rokem +1

    የኔ ውድ አንቺ እኮ እጅግ ውብና ብርቱ እጅግ ቆንጆ ሴት ነሽ ለሰው ወሬ ጆሮ አትስጭ ለእናትሽም ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥልሽ

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před rokem +3

    እኔ ቤተሰቦቼ ሲያሳድጉን እጅግ በጣም የማመሰግናቸው ነገር ቢኖር ለምናየው ነገሮች ፈጥነ ን ሀሳቦችን አንሰነዝርም የተረጋጋ ሀሳቦችን እናስቀምጣለን በህወት ጎዳና ላይ ብዙ መሰናክል አለ አይዞሽ እህታችን በርቺልን በፀሎት በስግደት

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q Před rokem +1

    መነሻም ላይ ጨረሹ እኮ አሁንም ዘብ ነሽ ምንም እንከን የሌለሽ የኔ ቆንጆ ለሰዉ ቦታ አትስጪ ጠንካራ ነሽ በርቺ ነገን እይ ስትበልጫቸዉ ነው ወደኃላ ሊያስቀሩሽ ብለዉ ❤❤❤❤ እንወድሽለን

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 Před rokem +1

    የእኔ ማር ውብ ነሽ አንቺ እድለኛ ነሽ የእናት ፍቅር በሚገባ አግኝተሽ ያደግሽ ልጅ ነሽ ቆንጆ ሆነው የወላጅ ፍቅር አተው በራስ መተማመናቸው ጎሏቸው ያደጉ እራሳቸውን መግለፅ የማይችሉ ብዙ አሉ።

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected Před rokem +3

    እህቴ በድምፅሽ ስርተሽ መኖር ትችያለሽ እግዚአብሔር አይሳሳትም አይዞሽ የባስም አለ አንቺ እኮ ሙሉ ነሽ

  • @frehiwotkefle6519
    @frehiwotkefle6519 Před rokem +1

    ምንነካሽ ሰለምን ውበት እንደምታወሪ አልገባኝም ለኔ ምንም ያጎደለብሽ ነገር የለም እረ በፈጣሪ እግዚአብሔርን ይቅር በለኝ በይው ምን ፈልገሽ ይሆን ይልቁንስ የድንግል ማሪያምን ልጅ እያደነቅሽ አያመሰገንሽ እኦርቶዶክስን አስተዋውቂ የዘፉኞች አድናቆት ተይው ዘፈኝ በመፀሀፍ ቅዱስ ምን እንደሚል ጠይቂ አንብቢ

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh Před rokem +1

    እባካችሁ ኢትዮጵያዊያን ሰውን ከከመተቸት እንቆጠብ መጥፎ ልምድ ነው !! አላገባሽም ፣አልወለድሽም፣ እድሜሽ ሄደ እኮ የመሳሰሉ ነገሮች በቃ አይመለከተንም ። በራሳችን ብቻ ላይ እንስራ የተቸገረን እንርዳ ከቻልን በቃ !! እንጂ በጣም መጥፎ ልምድ ነው ሰዎችን መተቸት በፈጣሪ ስራ ። እህት እግዚአብሔርን አመስግኚ በጣም ቆንጆ ነሽ ።

  • @jaredsimegn491
    @jaredsimegn491 Před rokem

    ኸረ በጣም ውብ ናት ኤዶም ምንም ችግር የለብሽም ትልቁ ነገር ለሌላው አትጨነቂ በርግጥ የናትሽ ድካም በጣም ጎበዝ ናቸው ያሳለፍሽው የህይወት ችግር በርግጥ ከባድ ነው ሰዎች ምን ያህል ያሳዝናል እንደዛ ያሉሽ በሙሉ በጣም ራሳቸውን የናቁ ናቸው የተጣሉት ከእግዚአብሔር ነው።

  • @addisayen8086
    @addisayen8086 Před rokem

    በጣም የሚገርመው ጉዋደኛዬ ነች ስለ መልኳ አስቢው ትዝ ብሎኝ አያውቅም እግዚአብሔር ምስክሬ ጨዋታዋ ሠው ወዳድነቷ ቅንነቷ ሌላ ነገር በእውነት ትዝ ብሎኝ አያውቅም ይህንን ያክል በመከራ ማለፏን ዛሬ መስማቴ ለእኔ ግን ሁሌ ውቤ ቆንጆዬ የማልጠግባት ነች

  • @user-ng2bq2xc5f
    @user-ng2bq2xc5f Před rokem

    እናት ሁሉን ቻይ ለልጅ መስዋዕት የምትከፍል ናት:: ያንች እናት ግን እግዚአብሔር ቀሪው ዘመናቸውን ይባርክ: አንችም በጥንካሬ እንዲህ ቁመሽ ለማውራትሽ ለሳቸው ጥንካሬ እና ደስታን ሰለሚፈጥርላቸው ልትደሰች ይገባሻል::በእግዚአብሔር ፊት ሁልንችንም ውብና ድንቅ ነን!!! በጣም ጠንካራ ነሽ ለሌሎች አርያ ትሆኛለሽ በርች::👍🏾👍🏾👍🏾‼️‼️‼️💚💛❤️

  • @lensa3719
    @lensa3719 Před rokem

    ከ10ዓመት፣በፍት፣ሁልግዜ፣መንገድ፣ላይ፣አገኝሻለሁ፣አንች፣በራስሽ፣የምትተማመኝ፣ሴት፣ነሽ፣ጎበዝ፣ነሽ፣በጣም፣ቆንጆ፣ነሽ❤️❤️❤️❤️የእውነት፣ቆንጆ፣የእውነት፣ቆንጆ፣ነሽ፣

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 Před rokem

    ቆንጆ ነሽ ምን ጎደለሽ? ቆንጆ ማለት ምን ማለት ነው ማነው መስፈርት ያወጣለት አፍንጫ ሰልካካ ቆንጆ ነው ያለ ማነው የኔ ወርቅ እግዚአብሔር ትክክል ነው።

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před rokem

    ግሩም እና ድንቅ ሆነሽ በአምሳሉ ነው የፈጠረሽ አረ እንደኛ አይነት ህዝብ የትም አለም የለም .. አንቺ ግን ያንን ሁሉ አልፈሽ እዚ በመድረስሽ ድንቅ ነሽ ❤❤❤ much respect my sister keep it up

  • @ethiopiawet
    @ethiopiawet Před rokem

    ባይሽ ባይሽ ባይሽ ምንም አዲስ ወይም ለየት የተባለውን ነገር ማየት አልቻልኩም በእውነት ቆንጆ እኮ ነሽ እግዚያብሄር ይመስገን ጤነኛ ነሽ ጠንካራ ነሽ አንቺ ችግሬ ያልሽውን ነገር ቢሰሙ የሚገርማቸው ሰዎች እንዳሉ እንድታውቂ እፈልጋለሁ ማየት መስማት መተንፈስ መብላት መጠጣት መንቀሳቀስ የመሳሰሉትን የሚመኙ የሚማፀኑ የሚለምኑ አሉ ኤዶምዬ ሁላችንም አምላክን አማረን አይሆንም ፈጣሪሽን የምታመሰግኚ በጣም ጠንካራ ሴት መሆንሽ ፈጣሪ ባንቺ እየሰራ መሆኑ ግልፅ ነው አይዞሽ በርቺ ሰው ሚለው አያጣም አንቺ ቆንጆ ብቻ አደለሽም ውብ እና መልካምም ነሽ ❤😘👍🏽😘

  • @tishuaman2867
    @tishuaman2867 Před rokem +1

    ኤዱ እጅግ ጠንካራ ደግ ቅን ሳቂታ ገራሚ እኮ ነሽ ካንቺ ጋ መሆን አንዴት ደስ አንደሚል ስው በጣም አንዲወ ድሽ የሚያሰገድድ ባህሪ ኮ ነው ያለሽ በዉነት ዙሪያሽ ያሉ ቢጠየቁ ጥሩ ነበር የኔ ቆንጆ ጌታን በጣም አወድሻልዉ አደንቅሻለው

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 Před rokem +2

    የጌታዬ እናት እመቤቴ ማርያም እንኮአን በእለተቀኖአፈወሰችሽ አይዞሽ የኔ እህት ❤❤❤

  • @user-bc3qr9vy5d
    @user-bc3qr9vy5d Před rokem +1

    ፈጣሪሽን አመስግኚ እህቴ አካል ጉዳተኛ የሆኑ ስንት አሉ አንቺ ምን ሆነሻን ሰዎች ስንባል በጣም አስቸጋሪ ነን ለእኛ ምንም እማይመስሉ ቃላቶች የሰውን ልብ ይሰብራል ለቀልድም ስንናገር ልክ ይኑረን ምክኒያቱም ከልብህ ያለውን ነው በአፍህ እምትናገረው ስለዚህ እንጠንቀቅ እሚገርመው ያልሽውን ሁሉ አላስተዋልኩ ነበር በስራ ላይ ሳለሽ ስትጠፊ የት ሂድ ነው እያልኩ ነበር

  • @tadessemegersa7931
    @tadessemegersa7931 Před rokem

    Babyን በጣም ነው የምወዳት ።እኔ በቢን የምወድበት ምክናት የእሱዋ ድምፅ ና ወንዳወንድነት ነው። አሁን እሱዋ የምትለው መልክ ጥፉነት ወይም ያለማማር አንድም ቀን አስቤ አላውቅም ።
    እንደ አካል ጉዳትም ተሰምቶኝ አላውቀውም ።በቅርቡ እንኳን አንች
    እኮ እንጀራ አትበይም አልካት ።
    በሕመም መሆኑን አላውቅም ።Bby እንኳን ለዚህ አበቃሽ !!!!
    ድሮም ጋዜጥኝነት ስትማር ምኞታን በዝግ ሥራ ትልቅ መሆን ነው የምት መኘው ምኞታንም አሳክታለች she is my hero ።❤❤❤❤❤❤❤Baby thanks my best friend. i like you.

  • @yealmayele6709
    @yealmayele6709 Před rokem

    የሰው መሆን ይቀድማል ክብርት አንባሳደር ጋዜጠኛ ኤዲዬ የኔ መልካም በጣም የማክብርሽ ❤❤❤❤❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +2

    ቆንጆ ነሽ, confidenc ይኑርሽ ❤ ይብላኝ ለሚሳለቁ !!

  • @user-eb6nh3yj8g
    @user-eb6nh3yj8g Před rokem +6

    ምነ ይሻለናን ከአንደበታችን የሚወጣው መርዝ ሰውን ምናክል እደሚጎዳ ሰለራሳችን ብናስብ ክፉ ብንሆን እንካን ሰውን ባንናገርስ

  • @eyueyu6789
    @eyueyu6789 Před rokem +1

    የኔ እህት አች ጠካራ ሴት ነሽ የኛ ሰው አፉ ከባድ ነው በርግጥ ግን ጠካራ መሆን አለብሽ ድምፅሽን ስወድልሽ ሙሉ ሴት ነሽ ❤❤❤🎉🎉

  • @emebetsetegn7580
    @emebetsetegn7580 Před rokem

    የኔ ቆንጆ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ፕሮግራምሽን ሁልጊዜ እከታተላለው እኮ ♥️♥️♥️♥️የኛ ሰው እኮ አቃቂር ማውጣት ይወዳል እግዚአብሔር ሞገስ ነው ጠንካራ መሆን ነው ♥️♥️😍😍💒💒💒💒

  • @JesusChrist-xc9jd
    @JesusChrist-xc9jd Před rokem +1

    ሙሉ አካል ቆንጆ ድምጽ ከእውቀትና ማስተዋል ጋር ሰጥቶሻል እግዚአብሔር ይመስገን። ፈቃዱ ባይሆን ኖሮኮ በማህጸን እያለሽ ከተወለድሽ በኃላም ለ cosmetic surgery በምታደርጊው ታልፊ ነበር። እንኳን ተወለድሽ ኖርሽ ጠንካራ ነሽ። አሁንም እራስሽን ችለሽ ትረካና በተሰጠሽ ስር ብዙ ተከታይ እንሆንሻለን።

  • @nathanmommytube
    @nathanmommytube Před rokem

    የሰው ምላስ ክፉ ነው እህቴ። አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ። የምወዳት እህቴ በምላሳቸው አሳጡኝ። የኛ ሰው ሁሉም ሳይሆን አብዛኛው ክፉ ነው ከሰውእራስ የማይወርዱ። በርቺ እህቴ

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet Před rokem +1

    የኔ እናት ቄንጆ እኮነሽ ምንም የጎደለሽ የለም ሁሉን በፀጋ መቀበል. እና ሁሉም አላፊ ጠፊ በስባሽ ገላ ነው ሰው አስተሳሰቡ ብልሹ ሰለሆነ ነው እና ለሰዌች አትጨነቂ . የኔእናት ጤናሽን ይስጥሽ

  • @genetmulugeta3288
    @genetmulugeta3288 Před rokem

    አንቺኮ የኛ ኢትዮጵያን ኩራት ነሽ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ ገናም ከዚ በላይ የመስራት ብቃት አለሽ አንቺን ምጠብቅሽ ትልቅ ቦታ ላይ ነው አንቺ ብቻ ያለሽ ብዙ ሰው ግን የሌለው ምርጥ ተሰጥኦ አለሸሰ you are younik❤❤❤ በርቺ እንዳትደክሚ ሰውን አትይ እራሱም ዞሮበታል

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před rokem +3

    ምንም ነገር የጎደለሽ ነገር የለምእኮ የኔ ቆንጆ
    ምንም ነገር አትጨናቅ የኛሰው ምላሱ መርዝነው 😥😥

  • @fkrtewondmneh831
    @fkrtewondmneh831 Před rokem

    በጣም ጠንካራ ነሽ እናትሽ ጀግና የጀግና ልጅ ነሽ ወደድኩሽ የእምነት ጽናትሽ ታድለሽ ያስብላል ማርያምን በሰው የግንዛቤ እጥረት አንጨነቂ ሰው ከሰውላይ አይወርድም የራሱን ድክመት ላለማሰብ በሰው ደካማ ጎን ይጽናናል

  • @atitegebtesema2878
    @atitegebtesema2878 Před rokem

    አንቺ ጀግና ለሌሎች ምሳሌ ሖነሸ መገኘት ብቻ የሚጠበቅብሸ ዉበት ሐሠት ነዉ ደምግባትም ከንቱ ነዉ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን ውብ ናት ስንት ቆንጆ በአደጋ ምክንያት ያለዉ ነገር ከመ ቅጽበት ይቀየራል ምን ጎሎሸ መተንፈሰ ማየት መናገር መሔድ መብላት ብዙ ነገር የጎደለው አለ አንቺ ዉብ አምላክ በራሱ አሰራር የፈጠረሸ አንቺ ነሸ ቆንጆ ከእህት ወንድሞችሸ እናትሸ ከሁሉም ልጆቿ ሰማእቷ አሁንም የበለጠ ደረጃ እናትሸንም የምታሰደሰቺበት ለሁላችንም ምሳሌ ሆነሸ ትኖሪ ዘንድ ትርዳሸ

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete Před rokem +1

    እረ አንቺም ቆንጆ ነሽ እግዚአብሔር እኮ አይሳሳትም ሰንት አለ ተመሰገን በይ

  • @aster3798
    @aster3798 Před rokem +1

    እህቴ እግዚአብሔር ግሩምና ድንቅ አድርጎነው የፈጠረሽ አንዳድ የታወራ አይን እያለቻ ልብ ያጡትን ሰዎች አትስሚ አንቺ ውብ ድቅ ነሽ ምንም ነገር የጎደለሽ ነገር የለም ውበታችን እንደሰው ማሰብ ስንችል ነው ያነው ውበታችን ❤❤❤❤❤

  • @mahletbelayneh7960
    @mahletbelayneh7960 Před rokem

    ምን ትልጊያለሽ ከዚህ በላይ ትልቅ አቅም አለሽ የሰው ልጅ እውቀቱ በሳልነቱ ታታሪነቱ ነው የሚያስከብረው ነገሮች ደግሞ የሚሆኑት በምክንያት ነው። አሁንም በርቺ ጠንክሪ አንድ ማመን ያለበሽ ነገር እኔ ቆንጆ ነኝ ብለሽ ማሰብ አለብሽ ።ቆንጆ ሆነሽም ፈተናው ተመሳሳይ ነው እኛ ሰዎች ሁሌም እንከን አውጪዎች ነን። እንዳልሽው እራስሽን ሁኝ እግዚአብሔር ደግሞ ነገ ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሰሽ የምናይበት ጊዜ ቅርብ ነው

  • @yeaddisabebelij7832
    @yeaddisabebelij7832 Před rokem +1

    የኔ ጀግና እህት በርቺ ውብ ቆንጆ ነሽ እግዚአብሔር ሙሉ አካል ብሩህ አይምሮ ሰቶሻል ስንቱ ያለ እግር እና እጅ የተፈጠሩ አሉ ለእናትሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ❤️

  • @konjitaddis7986
    @konjitaddis7986 Před rokem +1

    ጀግና ነሽ ፡ ለሁሉም ብርታት ነሽ ፡፡ ለእምነትሽ ለሀይማኖትሽ ያለሽ ፅናት በጣም ያስደስታል :: አይዞሽ ሁሉም ሰው አንዳንዴ በህይወት ጭንቀት ሊያጋጥመው ይችላል:: አንዳንዴ የማያስፈልጉ ተራ ወሬዎችን Ethioinfo ላይ ታቀርቢያለሽ በድምፅሽ አወቅኩሽ

  • @bahliawabezahbe6004
    @bahliawabezahbe6004 Před rokem +1

    ምን ጎደለሽ ኢትዮጵያውያን ከእውቀት ነፃ ን አቃቂር እያወጣን ሰዎችን መጉዳት ነው የምናውቀው እግዝያብሔር በግዜው ውብና ቆንጆ አድርጎ ፈጥሮሻል እንደው ያሁኑ ትውልድ እንኳን ቢሰለጥን ምን ጎደለሽ ?እኔ ሁሌ ነው የምከከታተልሽ እንወድሻለን አይዞሽ የኔ ቆንጆ

  • @tadessemegersa7931
    @tadessemegersa7931 Před rokem

    እኔ ያሰብኩት ኢንጄራን የምትበላ ምክናት ብዬ ሳስብ የነበረው ስፖርት ከልጅነት የለመደባት መስሎኝ ነው። ደግሞ ወንድሞቻ የወንድ ውበት ሳይሆን ይሴት ውበት ነው ያላቸው ነገር በቢም ቆንጆ መሆና እንጂ ምንም ቆንጆ አደለችም ብዬ በጭንቅላቴም አስበም አላውቅም ።እኔ ፊታ ቅርጽ
    የእግዚአብሔር ተፈጥሮ ብዬ ስለ ይሁን አላውቅም ።እኔ እሱዋን ስገኛት እራሱ ውስጤ ደስነው የምለኝ ።የእሱዋ ያለ ማማር አሁንም አይምሮዬ አቀበልም እኔ ንግግሮቻ ና ቃላቶቻ ይናፊቁኛል።

  • @haileselassieayele4699

    በጣም የምወዳት ልጅ እግዚአብሄር ይርዳሸ ሁል ጊዜ ይህንን አስታዉሽ የአንድ ጊዜ ህመም የዘለዓለም ሸልማት ያስገኛል

  • @zufangetahun9464
    @zufangetahun9464 Před rokem

    ከላይ ውበት የውስጥ ውበት ይበልጣል አንች ደግሞ ቆንጆ ነሽ ምን አነሠ ጤነኛ ከሆንሽ ማርያምን በተለይ እኛ ሴቶች ቶሎ የሚበላሽ ውበት ሠውን መተቸት እንወዳለን

  • @susuali-jz9dn
    @susuali-jz9dn Před rokem

    እህቴ. ምን ጓደለሽና. ቆንጆ ነሽ. ሁሉም ሰው በተፈጥሮ የራሱ የሆነ ውበት አለን ፈጣሪ የሰጠን ሰወች ነን አንዱን ካንዱ የምናወዳድር ይህ ደግሞ የሀበሻ ትልቁ ድካማችን የሚያስጠላ ማንነታችን ይሄ ነው. ፈጣሪ በፈጠረን ሰወች ይተቹናል አትስሚ ሙሉ ነሽ ፈጣሪን አለማመስገን እንጅ ስንት በተፈጥሮ አካል የሌላቸው ጤና አጠው የወደቁ ስንት አሉ አይዞች

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před rokem +1

    የኔ ቆንጆ ወላሒ ከውጭ ውበት ይልቅ የውስጥ ውበትና ማንነት ይበልጣል ደግሞ አንች ፈጣሪ በምክንያት ውብ አድርጎ የፈጠረሽ ውብ ነሽ ማማዬ አይዞሽ አይ የኛ ሠው ምናለ ለሠው ስሜትና ስነ ልቦና ብናስብ😢