ለመጀመሪያ ጊዜ ዘማሪ ይሳቅ ከእናቱ ጋር በደማስቆ ፕሮግራም |Yishak Sedik| Yishak Sadik with His mother.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
    ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
    this video is Singer Yishak Sedik testimny with his mother for the first time on ENcounter Show.
    For more information
    Ethiopian +251978808055
    Telegram: - +251978808055 / +12067249288
    Whats Up :- +12067249288
    #christiantube #encounter #Ethiopian
    #Semay Tube #ደማስቆ #testimony
    #yttracker #yishak #ምስክርነት
    #EbS #Ethiopia #mamusha fenta #christiantube
    #ኢትዮጵያ
    @christiantube4198 @NikodimosShow ​ @yidnekachewteka9679 ​ @BereketTesfayeOffical

    follow us : -
    FaceBook :- / encounter2015
    Telegram :- t.me/+BCWNGECE...
    whatsup:- +2067249288
    Tiktok :- / encounter_

Komentáře • 433

  • @sunnightfantye8899
    @sunnightfantye8899 Před rokem +23

    አዳንከኝ አዳንከኝ ስንት ጊዜ ከሞት ታደከኝ
    እኔው እራሴ አመሰግንሀለሁ!
    ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ ዘመናችሁ ይለምልም

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 Před rokem +33

    ገና በማህፀን ሳለን የሚያውቀን ጌታ ስሙ ይባረክ የሚገርም ምስክርነት ነው ።

  • @dawittariku8598
    @dawittariku8598 Před rokem +54

    አይ ጌታዬ በምህረትህ እኮ ባለጠጋ ነህ ይስዬ ዝማሬክ ለምን ጠንካራ እንደሆነ በደንብ ገባኝ ፀጋ ይብዛልህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem +2

      እግዚአብሔር ይመስገን ❤

    • @martasila5996
      @martasila5996 Před rokem

      Thank you for sharing your testimony. We thank God for His faithfulness. Keep serving the Lord Jesus.

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Před rokem +34

    ምርጥ እናት ዘማሪ ተፈራ ነጋሽ ጋር ተመሳሰሉብኝ አነጋገር ደማቸው ይሳቃችን ታድለሐል 1ኛ እናት አለህ 🥰🙏

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 Před rokem +20

    ድርብዬ ስንቱን አስታወሽን ወደኇላ ተመልሰን ያንን ዘመን ዐየነው የነበረው የእግዚአብሔር አብሮነት የወገኖች ፍቅር የሀዋርያት ኑሮ !!! የሚገርመው እስካሁን እንደነደደ ዕሳቱ ወደልጅሽም ተላልፎ ወደ ብዙዎችም አስተላልፈሽው ማየታችንና መስማታችን በጣም ደስ ብሎኛል ! አንቺም በጣም ቅን እና በጎ ሰው ነበርሽ ያቺ ፈገግታሽ !! ይህ ምስክርነት ብዙዎችን እንደሚያበረታታ , እንደሚያንፅ, እንደሚፈታ እርግጠኛ ነኝ !!!! ያ ጌትዬ እስካሁን ለወንጌልና ለሰዎች ያለው ልብ እንደዛው ነው!!! ያው አግኝተሽው ታውቂያለሽ ይሳቅዬም ይገናኛሉ , የጅቡቲ ወገኖች ያኔ ያገለገሉን ይባረኩ በጣም በዕንባነበር የምሰማው !! ተባረኪ !! ይሳቅዬ እንወድሀለን !! አንተ የየእግዚአብሔር ልጅ እርሱን አክብረኅ እንድታልፍ አሁንም ፀሎታችን ነው በርታ!!! ብዙ ጊዜ ስፀልይልህ የብዙዎች አስተማሪ እረኛ ሆነህ አያለሁ አስታራቂ በብዙ አልፈታ ያለ ያገልጋዮች ን መለያየት ችግሮች ሲፈቱ ባንተ አያለሁ ያባታችን የእግዚአብሔር ጥበብ ቃልና ሞገስ ባንተ ላይ ነው !!! አሁንም ከርሱ ጋር ጊዜ ውሰድ ቃሉንም በተለየ ዕውቀት ዘመኑ ላይ የመጣውን ችግር ፀጥ በሚያደርግ ሁኔታ እገልጥልሀለሁ !! ይልሀል ኢየሱስ የጌቶቹ ሁሉ ጌታ ነው !!!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Před rokem +1

      Lyonnaise ስምሽን ስለቀየርሽ ማን መሆንሽን ላውቅ አልቻልኩም Lyonnaise ? ጂቡቲ ነበርሽ ? ጌትዬ የት እንዳለ ታውቂያለሽ ?

  • @eliashaile1597
    @eliashaile1597 Před rokem +27

    ቀሪው ዘመናችሁ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተባረከ ይሁን ተባረኩ

  • @mejenews6609
    @mejenews6609 Před rokem +28

    ወይኔ ኢየሱስ ፍቅርህ !!!❤❤❤❤😍😍 ተመስገን ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem +1

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před měsícem +1

    ክብር ሁሉ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን
    ወንድማችን ይስሐቅ እድለኛ ነህ የታደገህን ጌታን ማገልገልህ ደግሞ ድንቅ ነው የጌታ ውለታው እጅግ ድንቅ ነው

  • @kalbagidu1096
    @kalbagidu1096 Před rokem +11

    የኔ እናት እማ አንቺ የእናትነት ምሳሌ ነሽ እንወድሻለን ❤️❤️

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      ❤️ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @tigiberuk755
    @tigiberuk755 Před rokem +9

    እናንተ የተወደዳችሁ የጌታ ብሩካን
    እኔ ስለ እናንተ ይህን ዘመኩኝ 'አመለጥኩት አመለጥኩት አመለጥኩት መሀላውን ቃልኪዳኑን አፈረስኩት አዲስ ኪዳን አደረኩኝ ከየሱስ ጋራ በጎልጎታ ቀራኒዮ ቀራኒዮ ብዛ ተራራ!!!
    አሜንንንን.... እልልልል!!!
    ደስ የሚል የህይወት ምስክርነት
    ተባሩኩ!!!

  • @agidewzenebe
    @agidewzenebe Před rokem +6

    በዚያን ዘመን እናትህን ያገለገሉ ወገኖችን በእውነት እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @mayaberhanie9226
    @mayaberhanie9226 Před rokem +10

    ይስሀቅየ ጌታ የሰጠን በረከታችን እንዴት ደስ የሚል ምስክርነት ነው ❤ ጌታ በፍቅሩ ገመድ እየጎተተ ከስንቱ ነገር አስመለጠን ❤ ማሚየ ስታምሪ ጌታ ኢየሱስ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኩ❤❤ ደግሞ የሀገሬ ሰወች ናችሁ ራያ ቆቦ😘

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @yoinfo3314
    @yoinfo3314 Před rokem +5

    ደንቅ ምስክርነት ነዉ ምን አይነት ሀያል ሴት እናት ናት እግዚአብሔር በልዩነት ይቀባሽ ለእግዚአብሔር ያለሽ ፍቅር ከንግግርሽ ያስታዉቃል ሁለት ዉድ ስጦታ ወች❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eyerusalemjerry6411
    @eyerusalemjerry6411 Před rokem +5

    ህህ 😢😢😢 የሰዉ ልጅ አበሳዉ ብዛቱ የኔ እናት በእናትነቴ ይበልጥ ደስ አለኝ እናት እንዴትም አትገለፅም ። አበሳን ካንቺ ያራቀ ባንቺ ዘመን እና ህወት የከበረዉ እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ይዉሰድ ትክክለኛ ወርቅ ነሽ ወርቅ የኔ እናት በረከታችን ይስሃቅ ከእናትህ ማህፀን ጀምሮ ጌታ ስላጨህ ታድለሃል በረሃዉ እና ሃሩሩ አሁን የለም ዘመናቹ የደስታ የ አምልኮ ይሁን ምንም ቃል ቢደረደርላችሁ አይበቃም ❤❤❤❤

  • @hanatizazeu6422
    @hanatizazeu6422 Před rokem +5

    የሚገርም የህይወት ምስክር ነው ይሴ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ
    እናታችን እድሜዎት ይለምልም
    ግሩም እናት

  • @liyaturfiseha1154
    @liyaturfiseha1154 Před rokem +7

    I can’t wait part 2

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem +1

      Coming Soon. ግን Please share Part one with your friends and Family. Thank you .

  • @luwamjudu1747
    @luwamjudu1747 Před rokem +7

    Do you know how much I love 💕 Isaac ❤🇪🇷❤️💜💙🇨🇦🇪🇷

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      Glory to God

    • @smret.6783
      @smret.6783 Před 10 měsíci +1

      Even me Luwam haftey. Ever since i heard this interview, i even fell in love with his mezmurs.

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 Před rokem +7

    ነፍስ የሚያረሰርስ ምስክርነት ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @tsionalefe8443
    @tsionalefe8443 Před rokem +6

    ተባረኩ እንዲህ አይነት ምስክርነት በጣም ይባርካል ቀጥሉበት

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እግዚአብሔር ይባርክሽ። እናመሰግናለን።

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Před rokem +20

    ውይ ደስ ስትሉ እድለኞች ስጦታዎቻችን ናቹ ኑሩልን ያብዛቹ የእግዚአብሔር ቅሬታ እንቁዎች ናቹ ጌታ ስሙ ይክበር አሜን.............♥

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem +1

      Amen ክብር ሁሉ ለጌታችን ይሁን።

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 Před rokem +6

    የጌታ መሆን መታደል ነዉ ጌታ ይመስገን ልጆቹ ያደረገን ተባረበኩልን በደሙ ተሸፈኑ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን። የጌታ መሆን መታደል ነው። ❤

  • @dagmawitdag5420
    @dagmawitdag5420 Před rokem +4

    እየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤...

  • @manegerewbeshah-km1ww
    @manegerewbeshah-km1ww Před rokem +1

    እግዚአብሔር ከ እርሱ በላይ ትልቅ እንደሌለ በአንተ አሳይቷል ስሙ ይባረክ!!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @TheAbbe127
    @TheAbbe127 Před rokem +3

    እህቴ ጌታ ደረስልሽ አንቺንም ልጅሽንም አተረፈልሽ እየሱሰ ጌታዬ ወንድሜ ይስሀቅዬ ጌታ ለእርሱ ገና ከእናትህ ማህፀን ጀምሮ የመረጠህ በገዳዩ ቤት ነፍስህን ጠብቆ ያሳደገህ ይሄንንን ቀን ያየልህ ዛሬ ለእርሱ ክብር እየሱሱሰን አዳኙነቱን ህይወትነቱን ፍቅርነቱን ልትዘምርለት ለዚህ ላበቃህ ጌታ ብዙ ብዙ ክብር ምስጋና ለእየሱሰ ይሁንለት እየሱስ ፍቅር ነውስላምምምም እረፍት ነው የእኔም ታሪክ ልክ እንዳንተ ነው ወንድሜ ነህ❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን በሁላችን ታሪክ ውስጥ መልካም ያደረገ።

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Před rokem +2

    ደግሜ ሁሉ ነው ያዳመጥኩት በፈተና ውስጥ ያለፈ ሰው በጣም እድለኛ ሰው ነው ከህይወቱ ውስጥ የሚወጣው ነገር ሌሎችን ይማርካል ያንፃል መፅናናት ይሆናል ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን ለዛ ነው መዝሙሮችህ የሚያንፁን ኦ ኢየሱስ ድንቅ ነህ

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ለታመኑት በድንቅ ያኖራል አሜን

  • @destakeremela5137
    @destakeremela5137 Před rokem +3

    እህት ድርብ ወንድሜ ይስሐቅ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ የዚህ ዓለም ኑሮ እንደምንም ያልፋል የዘለዓለም ሕይወት ማግኘት የእግዘብሔርን መንግሥት መውረስ ግን እንዴት መታደል ነው 🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @azebendewagaw2163
    @azebendewagaw2163 Před rokem +5

    ከብር ሁሉ ለወደደን ላከበረን ለ ንጉሡ ይሁን

  • @samilaasenet
    @samilaasenet Před rokem +4

    የኔ እናት 🥺❤❤❤ኣቤት ይስየ እንዴት እድለኛ ነክ ጌታ ስሙ ይባረክ 😍😍ኣሁንም እባካችሁ ራያ ኣከባቢ በጣም ወንጌል ያስፈልጋል ከዛ ማህበረሰብ የመጣን ሰዎች ያለው ተጽዕኖ እናውቃለንና

  • @ephremeshetu7833
    @ephremeshetu7833 Před 7 měsíci +1

    በጣም የምወድክ ዘማሪ ነህ ደግሞ እንኳን ጌታ ረዳችሁ የሚገርም ምስክርነት ነው ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenkibrom4031
    @helenkibrom4031 Před rokem +3

    ጌታ ስሙ ይባረክ ምሕረቱ ፍቅሩ ብዙ ነው

  • @gabiteferi8685
    @gabiteferi8685 Před rokem +3

    ደስ የምትል እናት ነች አምላክ ይባርካችሁ ረጅም እድሜ ከመልካም ጤና ጋር ለናትህ ይስጥልህ አንተንም አምላክ በአገልግሎትህም በበጎነቱ ይባርክ።

  • @asnakechyemane192
    @asnakechyemane192 Před rokem +3

    አውሬውና ጭፍሮቹ ጨካኝ ናቸው ጌታ ድንቅ ነው እህቴ ዛር ጨካኝ ነውጌታ ግን ለዘለዓለም ታሪካችን ነው ።ሁላችንንም ጌታ ፈልቅቆ አወጣን ይሴ ጌታ ይባርካችሁ።

  • @ismemyfather2425
    @ismemyfather2425 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ሲገርም ...እግዚአብሔር እንደዚህም ያድናል❤❤❤❤👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      Yes Indeed. እግዚአብሔር እንዲህም ያድናል።

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 Před rokem +3

    በእውነት የሚገርም ምስክርነት በአንድ በኩል እያዘንኩ ነው የሰማሁት እናትና ልጅ ያሳለፉት መከራ ልጅ ከባድ ነው ይሴ ጌታ እሔን ቀን አይቶልህ ነው ከአውሬው መንጋጋ ያስመለጠህ የኛ አባት ትልቅ ነው ዘመናችሁ ይባረክ ዝማሬዎችህን በጣም እወዳቸዋለው ብርክ በል

  • @saramikael3280
    @saramikael3280 Před rokem +4

    ተባረኩ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ። ስለ እናንተ ጌታ ይክበር።

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 Před měsícem

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንደ እግዚአብሔር ይሁን የሚታደግ የማድን የማስመልጥ ክብር ለታላቅነቱ ይሁን ኢየሡሥ ለዘላለም ጌታ ነው ተባረኩ እንኮን ጌታ እረዳችሁ ክብር ለጌታ ሽፈት ውርደት ለሠይጣን ይሁን አሜን❤❤❤❤❤

  • @meronyakob4108
    @meronyakob4108 Před rokem +3

    ማን አንደ እየሱስ !!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      ማንም እንደ ኢየሱስ የለም።

  • @tinatinu8009
    @tinatinu8009 Před 10 měsíci +2

    የኔ ጀግና እናት ተባረኪ ኢሲዬ ለምልምልኝ

  • @denobinchamodename9252
    @denobinchamodename9252 Před rokem +5

    ደስ የሚል ምስክርነት ተባርኩ❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +5

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SINGER YISHAK SEDIK AND SISTER DRIB ZENABU::

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 4 měsíci +1

    የሚገርም ምስክርነት ዘመናችሁ ይባረክ እናትና ልጅ የጌታ ስራ ግሩም ነው ምስክርነቱን ስሰማ ብዙ ተስፋ ሆነኝ በብዙ ነገር ተስፋ የሚያስቆርጥ መንገድ አልፌአለሁ ለካ እዲህም አለ ይሱ በጣም ነው የምንወድህ ፀጋው ለአፍታ አይለይህ

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 Před rokem +4

    ጌታ ይባርክልህ እናትህን አንተም በረከታችን ነህ ትባረክልን

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 Před rokem +6

    Ohhhh sadik, I am ortodox I would have listened Your song very much!
    I am surprised about yr history. My god bless you!
    Tebarkulen

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem +2

      Thank you for watching. God bless you .

  • @samrawitbereke6896
    @samrawitbereke6896 Před rokem +1

    You have a beautiful mom ❤️

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      Thank you for watching. Stay blessed

  • @fraolmengistu6964
    @fraolmengistu6964 Před rokem +10

    A good son a great mother and a greatest God

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @samrawitbereke6896
    @samrawitbereke6896 Před rokem +1

    Esey e/r enquwanm asemeleth seytan keser praise God 🙌

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 Před rokem +2

    ውይ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ጣላት ሳይገልህ ጌታ ነጠቀህ ለክብሩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን። ክብር ለሱ ይሁን።

  • @mimimamo4635
    @mimimamo4635 Před rokem +1

    ዉይ ይሱ ድንቅ ነው የተባረካችሁ
    ጌታ ድንቅ ነው ዛሬ ባንተ ተገለጠ እየሱስ

  • @wesenwesen9554
    @wesenwesen9554 Před 7 měsíci +1

    እንደዚህ ከያለንበት ፈልጎ ያገኝን ጌታ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @kalkidanmarayele8258
    @kalkidanmarayele8258 Před rokem +4

    ጌታ ለራሱ ሲፈጥርህ ፈተና ምንም ነው

  • @fenetmelaku2562
    @fenetmelaku2562 Před rokem +2

    Teabarecu

  • @mehritlove5066
    @mehritlove5066 Před rokem +1

    End iyesus yemihon ayigagm iyesus selamachn dastachn irfitachn new hallelujah isyyyyyyyyy kibru lasu bicha yihun tabarak inatena liji

  • @MereraGirma
    @MereraGirma Před 3 měsíci +1

    What a testimony praise God

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 Před měsícem

    የኔ እናት ደሥታሽ የተትረፈረፈ ይሁን ክፍ አይካሽ ይሴ ዘሩ እንደይሠሀቅ ይብዛ ❤❤❤

  • @genettekele6992
    @genettekele6992 Před rokem +2

    ጌታ ታማኝ ነው በጣም ንው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @smret.6783
    @smret.6783 Před 10 měsíci +3

    Wow! What an amazing testimony!
    Brother Isaak, thank GOD he rescued you. He did this so that you'll sing for His glory. Praise the LORD 🙌🏼. Even this your song (ኣዳንከኝ፣ ኣዳንከኝ ጌታ ኣዳንከኝ... ስንት ግዜ ከሞት ታደግከኝ), testifies this.
    Keep up and continue with your service, be strong, and may the LORD be with you always. We love you 💓
    And your mom, she's amazing. May the LORD bless her with long life 💞

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 Před 5 měsíci +3

    Wow menayenet thut enat nat.we all love u

  • @user-pj3jq3zv5h
    @user-pj3jq3zv5h Před rokem +1

    ኢየሱስ ክርሰቶስ ለዘላለም ጌታ ነው::❤❤❤❤

  • @selam-lehulum
    @selam-lehulum Před rokem +1

    ጌታ ስሙ ይባረክ። ይስሀቅ you are my favorite gosple singer. Now I understand the why you worship in spirit & truth. God faught for your life to serve Him so beautifully.

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      Thank You for watching. God bless you .

  • @haimanottemesgen139
    @haimanottemesgen139 Před rokem +1

    Yante mezmur liyu yehonew meknyat alew yene wondim geta ketelat mengaga yawetah
    Kibrun lemeglet
    New. Geta yibarek. Berta berta

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Před rokem +4

    ድንቅ ምስክርነት ! ትሁትና ፍቅር የሆናችሁ ባለ ፀጎች የጌታ ምስክሮች ልብን የምታሞቁ እናትና ልጅ . ይስሐቅ አገልግሎትህ ይስፋ ድንቅ ለጌታ የምቀኙ ወንዶችና ሴት ልጆችን አፍራ በትዳር በልጆህ ተባረክ .

  • @frehiwotwondemagagnhu1645

    ዘመናችሁ ይባረክ✋

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን እግዚአብሔር ይባረክ

  • @yeshimekoya6979
    @yeshimekoya6979 Před rokem +1

    Wey metadel geta zemenachhun abzeto yebarkachhu.

  • @AsnakeTafasa
    @AsnakeTafasa Před 3 měsíci +1

    በጣም የሚገርም የህይወት ምስክር ነት ነው

  • @Lidiyakiru
    @Lidiyakiru Před rokem +3

    wow what a mom. Yisak you have amazing mom. God bless her .

  • @natinaelbekiofficial
    @natinaelbekiofficial Před rokem +2

    She is so sweet & precious Mom and really woman of God....Yise U are so lucky to be her only son!😍 I wish long live for your dear Moma😍 Thanks Encounter Semay Tube families Getish & his (crew)partners stay blessing 😘😍

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      ናቲዬ God bless you Brother. You are blessed 😇. Thank you for your encouragement. The whole Crew appreciate.

  • @enasshahen4103
    @enasshahen4103 Před rokem +2

    ይሶ በረከታችን ነህ

  • @freshimelis2496
    @freshimelis2496 Před 6 měsíci +1

    Ygermal geta kemerete seytan menged ayaskerm!!!! Haleluyaa

  • @sihinealemu
    @sihinealemu Před 3 měsíci

    አቤት የእግዚሐብሔር መልካምነት ! ደስ ይላል

  • @btseetbekele9835
    @btseetbekele9835 Před rokem +1

    Wawww gita yesus smh bruk yhun kemahxen jemro yemiyawqen gita mitenekekln yesus ysie ante ymdrachn bereket. Stota neh bante miseraw gena jmari new enathnm antem brukan nachu❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Před rokem +1

    ድንቅ ጊዜ

  • @yewobdardemissie5236
    @yewobdardemissie5236 Před rokem +3

    የታላቁ ምህረት ማሳያ የሆነ ቤተሰብ

  • @ayalneshtilahun617
    @ayalneshtilahun617 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ተባረኩ ።

  • @salemfesshaye8519
    @salemfesshaye8519 Před rokem +2

    Isaacya you can't imagine how your song blessed us...we love you brother

  • @youlianaseyoum7534
    @youlianaseyoum7534 Před rokem +3

    abet yene geta mawetat sichlbet

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 Před rokem +1

    ምርጥ እናት እና ልጅ ኢየሱስ የባረካችሁ

  • @senaithagos8089
    @senaithagos8089 Před rokem +3

    እግዚአብሔር እኳን ነፃ ያውጣችሁ እልልልልልል

  • @bezaassegu7384
    @bezaassegu7384 Před rokem +1

    ዋው! የእግዚአብሔር ክብር መገለጫ! እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fafiamen4118
    @fafiamen4118 Před rokem +1

    ኢሱዬ የኔልጅ እንኳን ተወለድክ እንኳን አደክ ጌታ ፈልጎህ ነው ስሙ ይባረክ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před rokem +2

    ዋው ድንቅ ምስክርነት ነው ክብር ለጌታ ይሁን ተባረኩ❤

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před rokem +1

    Egzaber melkam new hallelujah Amen Jesus is Lord hallelujah bless your family

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 Před rokem +1

    እየሱስ ጌታ ነው.እየስይስ ጌታ ነው እየሱስ ጌታ ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @miheratmarkos2303
    @miheratmarkos2303 Před rokem +2

    Wow Gataa yimasgni 💞❤️❤️🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selamekubay5264
    @selamekubay5264 Před rokem +3

    wow amazing testimony my friend you are blessed yene mogesam 💕

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Před rokem +7

    ስታምሩ እስቲ ልስማቹ 🥰

  • @fantucherna
    @fantucherna Před rokem +2

    ድንቅ ነው እግዚአብሔር አኮ አሰራሩ ግሩም ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      የእግዚአብሔር አሰራር ድንቅ

  • @liusilas4308
    @liusilas4308 Před rokem +4

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    POWERFUL.

  • @ruthm1310
    @ruthm1310 Před rokem +1

    Egziabher yebarkish enate edme Tena yabzalish .misganan tirgum mawek ejig yetadel sew nw dehininitun hulem yemyaseb seb yetadel yetbark nw .tebarku

  • @meklitabebe7164
    @meklitabebe7164 Před rokem +1

    Tebareku

  • @tigesthebabo4241
    @tigesthebabo4241 Před rokem +3

    እኔ ማመልክህ ምከተልህ ያመንኩህ ኢየሱስ ልዩ እኮ ነክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እውነት ነው። ኢየሱስ ልዩ ነው።

  • @Merameron
    @Merameron Před 21 dnem

    ይሰሀቅዬ የዛሬን ያየለህ ጌታ ይባረክ ።

  • @tesfaneshyohannis4871
    @tesfaneshyohannis4871 Před rokem +1

    ጌታ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርከው

  • @ethiopianstudents
    @ethiopianstudents Před rokem +1

    mulu programun eyalekesku new yeteketatelkut. Geta yibarerk . bemeskrnetu tebarkebetalehu.

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን። Thank you for watching.

  • @MiserakAgena
    @MiserakAgena Před měsícem

    በጣም ደስ ስትሉ
    ዘመናቹ ይባረክ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    AMAZING.

  • @andizelalem6383
    @andizelalem6383 Před rokem +3

    What a beautiful story ይስሐቅዬ!! I fell in love even more with your ministry knowing your background! Thank you so much for sharing your story, I’m sure it has & will touch many lives. God bless your mom, what a beautiful soul she is! Love her! What a God we serve!!☝🏽🙌🏽 God bless you, your mom, your family even more for all you do for His glory!

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem +2

      Amen, Glory to God. Thank You for watching.

    • @andizelalem6383
      @andizelalem6383 Před rokem +2

      @@Encounter_ God bless you for providing such a platform to testify about our Lord🙏🏽

  • @user-tb5mq8kb4j
    @user-tb5mq8kb4j Před rokem +2

    ዎው ደስ የሚል ምስክርነት ተባረኩ በጣም እወዳቹሀለው

  • @agidewzenebe
    @agidewzenebe Před rokem

    Wow ወንድሜ ዘማሪ ይስሀቅ እድለኛ ነህ ጌታ ደርሶ ታድጎሃል በጣም የሚደንቀው ነገር ደግሞ ያዳነህን ጌታ እያገለገልክ በመሆኑ እጅግ ያስደንቃል ጌታን ማገልገል ትልቅ እድል ነው::
    ዝማሬህን እጅግ በጣም ነው የምወደው አሁን ደግሞ የሕይወት ምስክርነትህን ከሰማሁ ቡኇላ እጅግ በጣም ወደድኩት እናትህም በሕይወት መኖሯ እጅግ ያስደንቃል አሁንም እድለኛ ነህ ስለዚህ ለጌታ ምን ይከፈላል አቤት እግዚአብሔር እጅግ ድንቅ አምላክ ነህ ስምህ ብሩክ ይሁን አሜን

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን