ቆንጆ ነው : ገና ሳየው ልቤ ስንጥቅ አለ : አንተ በሰው እጅ ነው እምትሞተው ማለቴ እስካሁን ይቆጨኛል የአንድ ሰው ህይወት የእመቤት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 04. 2024
  • ማን እንደ ሀገር አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለማየት ይመዝገቡ
    tally.so/r/3XDy0P
    Today's guest in a person's life is called Mrs. She was diagnosed with epilepsy when she was young. After being infected with this disease, it was very difficult for her to live her life. It was even more difficult for her to live. She was embarrassed by the students giving her a different name because of her falling in. But in this situation, her friends would not stay away from her and make her forget her pain. It was on this occasion that a gobbler entered the school where she was studying and another new chapter was passed. Let's see the whole video together.
    የዛሬው የአንድ ሰው ሂወት እንግዳችን እመቤት ትባላለች ገና በልጅነቷ ነበር የ ኢፒለብሴ ህመም (የሚጥል)ያጋጠማት በዚህ በሽታ ከተያዘች ቦኋላ ህይወቷን ለመምራት በጣም ከብዷት ነበር ከሷ ይበልጥ ደግሞ ቤተሰቦቿ መቆቋም ከብዳቸው ትምህርት እድታቆም ቢፈልጉም እሷ እና ትልቅ ወንድሟ ግን መማር እዳለበት አባቷን አሳምነው ትምህርቷን መከታተል ቀጠለች በተደጋጋሚ ትምህርት ቤት ውስጥ በመውደቋ ተማሪዎች ሌላ ስም ሰጥተዋት ትሸማቀቅ ነበር በዚህ ሁኔታ ግን ጎደኞቿ ከአጠገቧ ሳይርቁ ህመሟን እድትረሳ ያደርጓት ነበር በዚህ አጋጣሚ ነበር አንድ ጉብል እሷ ወደምትማርበት ትምህርት ቤት ይገባና ሌላ አዲስ ምዕራፍ ተሸጋገረች ልጁን እዳየቺው ነበር የደነገጠችለት በፍቅሩ ወደቀች በዚህም ደስተኛ ነረች የ እመቤት አዲስ ምዕራፍ የፍቅር ህይወት ምን ገጥሞት ይሆን ሙሉውን ከ ቪዲዮ አብረን እንመልከት
    ቆንጆ ነው : ገና ሳየው ልቤ ስንጥቅ አለ : አንተ በሰው እጅ ነው እምትሞተው ማለቴ እስካሁን ይቆጨኛል #eshetumelese #lovestory
    🌐 Our other profiles:
    ▶ Facebook - / comedianeshe
    ▶Telegram - t.me/donkeytube_official
    ▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
  • Komedie

Komentáře • 3,9K

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  Před 3 měsíci +80

    ድሬዳዋ ለሚዘጋጀው አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ይህን ሊንክ ይጫኑ tally.so/r/wa6bvZ

    • @leulmekonnen4148
      @leulmekonnen4148 Před 3 měsíci +8

      😂😂😂😂

    • @LoleLole-tq6it
      @LoleLole-tq6it Před 3 měsíci +3

      ስልክንቁጥርሃ

    • @vdyfdudd1055
      @vdyfdudd1055 Před 3 měsíci +2

      እሼ በፆለታችሁ ልጅ የ4 አመት ህፃን ናት የሚጥል በሽታ ይዟታል እኔ ስዴት ነኝ

    • @Ashe990
      @Ashe990 Před 3 měsíci +2

      Adama layis mech new mezegajew

    • @aslefeyimer4584
      @aslefeyimer4584 Před 3 měsíci

  • @tsionbahiru9324
    @tsionbahiru9324 Před 3 měsíci +1416

    የኔ ቆንጆ ላንቺ ፍቅረኛሽ ለኔ ደግሞ በጣም የምወደው 1 ወንድሜ ነበር እንደወጣ በዛው አስቀሩብን ፈጣሪ የጃቸውን ይስጣቸው ገና ሳይሽ እኔ ማመን አልቻልኩም ለካ የኔ ወንድም አልሞተም ታሪኩ ሁሌም ይታወሳል በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ እናት እመብርሃን ታስታውስሽ እሼም ፈጣሪ ይስጥህ

    • @DanielEshetu-zq3nl
      @DanielEshetu-zq3nl Před 3 měsíci +43

      ayzoshe ehte hulum yalefl barche ነብሱን ይማረው

    • @feyseljemal54
      @feyseljemal54 Před 3 měsíci +11

      Nefs yimar.

    • @zainasied615
      @zainasied615 Před 3 měsíci +29

      አይዞን ውድ ወላሂ እያለቀስኩ የሰማሆት😢😢

    • @TtTt-wn4jf
      @TtTt-wn4jf Před 3 měsíci +21

      እግዚአብሄር ነብሱን ይማረው ኣይዞሽ ኣንቺ እህቴ😥

    • @Warecaw
      @Warecaw Před 3 měsíci +14

      ነፍሱን ይማረው አዞሽ የናት

  • @sebsbenisrane7133
    @sebsbenisrane7133 Před 3 měsíci +528

    እያለቀስኩ ነው ያየሁት የብርሃን እናት እመቤቴ ክብርሽ ከፍ ይበል ፍቅርሽ ልዩ ነው የፃድቃኔዋ ንግስት ።

    • @user-ox4hy6dc1s
      @user-ox4hy6dc1s Před 3 měsíci +1

      አሜን። አሜን። አሜን

    • @zuzutyoub8177
      @zuzutyoub8177 Před 3 měsíci +1

      የኔም ወንድም እንደዚህ እሚጥል ህመም አለበት

    • @jdcell63
      @jdcell63 Před 3 měsíci +2

      አሜን አሜን አሜን 🤲❤❤❤

    • @lishansesero5169
      @lishansesero5169 Před 3 měsíci +2

      አሜን

    • @BarekelMahi24
      @BarekelMahi24 Před 3 měsíci +2

      Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @hanayene2689
    @hanayene2689 Před 3 měsíci +211

    ይሄ የኔ ታሪክ ነው ማለቴ እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው የሚጥለኝ የነበረው ለ32 አመት ያህል ወስጃለሁ አሁን ግን በፃድቃኔዋ እመቤቴ ማርያምና በጅርዋ ንግስት ሰማእቷ አርሴማ አሁን ላይ በቀን አንዴ ብቻ ነው የምወስደው ለዚህም ክብር ምስጋና ይሁንልኝ

    • @RainSoundMY
      @RainSoundMY Před 3 měsíci +2

      Amen❤

    • @eeisaytadal4011
      @eeisaytadal4011 Před 3 měsíci +3

      ስገጂ ፀልይ የመምህር ግርማ ትምህርት ተማሪ ፈፂሞ ይተውሻል❤

    • @willbe8038
      @willbe8038 Před 3 měsíci

      አሜን አሜን

    • @losetube3044
      @losetube3044 Před 2 měsíci

      ይህን ሁሉ ያደረገልሽ አንድና ብቸኘው ሀያሉ የፈጠረሽ ፈጣሪሽ ብቻው ነው እሱን ብቻ አምልክው በሱም ምንንም ማንንም አታጋሪ
      መዳኛ መንድ ይህ ነው አሁንም ሙሉ ጤና ይስጥሽ

    • @user-kb4qt2kg2l
      @user-kb4qt2kg2l Před 2 měsíci

      Huletum yeterashachewuko yeterfuwa negest nat Egziabher serawan yafersewu be Mariam sim teshefina yemitmelekewu wegawu

  • @YohanesFix
    @YohanesFix Před 3 měsíci +155

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ለ እህታችን የደረሰች እማምላክ ለኛም ትድረስ

  • @user-si9lf4pg6t
    @user-si9lf4pg6t Před 3 měsíci +497

    አንቺ ሴት እምነትሽ አድኖሻል ክብር ለመድሀኒያለም ከናቱ ጋር❤❤❤

    • @sabatedla1733
      @sabatedla1733 Před 3 měsíci +4

      አሜንንንን

    • @Biraradessie
      @Biraradessie Před 3 měsíci +2

      ፅኑ እምነት ሁሌም አሸናፊ ነው።አንቺ ደግሞ እምነትሽ ሀያል ነውና ድልን አገኘሽ።

  • @aberaabebe8038
    @aberaabebe8038 Před 3 měsíci +284

    እመን እንጅ አትፊራ እሙዬ እምነትሽ አድኖሻል ፈጣር ይመስገን ።እሼ ፈጣር ህዎትን ሙሉ ይባርክል።

  • @hiwotmegersa1171
    @hiwotmegersa1171 Před 3 měsíci +123

    እመቤቴ ምን ያህል ብትወድሽ ነው ለአንቺ የደረሰች ድንግል ማርያም ለታመሙት ሁሉ ትድረስላቸው፡፡

    • @user-kb4qt2kg2l
      @user-kb4qt2kg2l Před 2 měsíci +1

      Kemot ke beshita yemitadeg Egziabher Amlake bicha new

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo Před 2 měsíci +1

      Emabeti atidersimi kiristoos injji

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před 2 měsíci

      Imabetene manow yefatarwu

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před 2 měsíci

      Iyesus now ayedel yefatara tada manow fawash yetafatarchuwa woyens yefatarw now fawash lamin irasachun teshawedalachu iyesus be mariyam hod wist hono isu amilak eko now hitsan honome isu kemariyam yemibalt now iyesus hitsan honone eunkan mariyamn yefatarat isu isuwa satiwolad nabara isu erasachun atajajelu

    • @kasahunteklu421
      @kasahunteklu421 Před 26 dny

      Amen

  • @mhriamene193
    @mhriamene193 Před 3 měsíci +47

    ደስ ስትል ስነ ስርዓቷ አነጋገሯ ፈገግታዋ❤❤ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያምና ለልጇ 👏

    • @Tughh-bs1vt
      @Tughh-bs1vt Před měsícem

      እህቴን መስላኚ ደንግጨ ነበር 😂😂😂😂😂

    • @mhriamene193
      @mhriamene193 Před měsícem

      @@Tughh-bs1vt 😅😂😂😍

  • @etheht605
    @etheht605 Před 3 měsíci +934

    ወንድሜ 13 አመቱ ነዉ እና የዚህ በሺታ ታማሚ ነዉ እና በፆለታቹሁ አስቡት ሀብተ ኢየሱስ የክርስትና ስሙ በጣም እየተሰቃየብኝ ነዉ ቸሩ መድኃኒዓለም ይድረስለት😢🙏🙏

    • @tsedallove
      @tsedallove Před 3 měsíci +19

      ፀበል ውሰጂው እማ❤

    • @AmerschTesfye
      @AmerschTesfye Před 3 měsíci +11

      Ahte tsabl yikatatal yane wandma b 3-4 amtu ya azi basht tamamai naber eg yimasgan b tsabal danola❤❤

    • @user-jt4ud3ho5p
      @user-jt4ud3ho5p Před 3 měsíci +14

      እግዚአብሔር ይማረው

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu Před 3 měsíci +8

      አላህያሽረው

    • @user-qc5mn1cf2f
      @user-qc5mn1cf2f Před 3 měsíci +28

      ፀበል ውሶዱት እህቴ እኔም እስከ 13ኣመቴ
      እንደዚ ታማሚ ነበርኩ ግን እግዚአብሔር ይመስገን በፀበልም በህክምናም ዳንኩ
      ኣሁን 19ኣመቴ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ድኘለሁ❤

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před 3 měsíci +1951

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @sol1921
    @sol1921 Před 3 měsíci +24

    እመብርሃንን ጠይቆ ማን ያፈረ አለ ስራዋ ድንቅ ነው እኮ ተዋህዶ እምነቴ ድንቅ ነው የፈጣሪ ትአምር ❤❤❤

  • @EngyeTech
    @EngyeTech Před 3 měsíci +43

    የፃድቃኔዋ እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ከወዳጇ፣ ከቅዱሳን መላዕክቱ እና ሠማዕታቱ ጋር የተመሰገነች ትሁን።

  • @SelamGoshiye
    @SelamGoshiye Před 3 měsíci +1436

    እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም አመታዊ ክበረ በዓል ዋዜማ አደረሳቸው የተዋህዶ ልጆች ❤

    • @fikerasfaw2668
      @fikerasfaw2668 Před 3 měsíci +19

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን❤

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Před 3 měsíci +12

      አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች❤❤

    • @user-vx3ot6lo1z
      @user-vx3ot6lo1z Před 3 měsíci +8

      እንኳን አብሮ አደረሰን❤

    • @Mareyamenat-ot2qo
      @Mareyamenat-ot2qo Před 3 měsíci +3

      Amen.Amen.enkuan.Abero.Adersen

    • @MEd595
      @MEd595 Před 3 měsíci +2

      ደምሪኝ እህቴ

  • @beletuwoledesemayat419
    @beletuwoledesemayat419 Před 3 měsíci +303

    እመአምላክ ፃድቃኔ ማርያም የሁሉ እናት
    እኔም የዛሬ 15 አመት ክፍኛ የደም መርጋት ታምሜ ዶክተሩ በጣም ግራ ተጋብቶ መዳኒቱን መጠኑን ሲጨምር ደሜ በጣም ይቀጥናል ሲቀንሰዉ ደግሞ በጣም ይወፍራል በመሀል የ 9 ወር ልጀን ትቸ ወደ ፃድቃኔ ማርያም አመራሁ እዚያም ለ10 ቀን ያህል ቆይቼ ተመለሰኩ ወደ ሀኪም ቤት ሄጄ ምርመራም አደረግሁ በጣም ደህና እንደሆንኩ እና መዳኒቱንም ማቆም እንደምችል ነገረኘ አሁን ምንም አይነት መድሀኒት አልጠቀምም
    የጌታየ እናት ማርያም አከብርሻለሁ 🙏እወድሻለሁም❤️

    • @user-ss4cg1fx6s
      @user-ss4cg1fx6s Před 3 měsíci +4

      AMEN AMEN AMEN KBRESH YSFA DNGL

    • @etsubab9525
      @etsubab9525 Před 3 měsíci +4

      des sil bemariyam lanchi yederesech emebrhan legnam tidresiln❤❤

    • @yenemartube1
      @yenemartube1 Před 3 měsíci +3

      እልልልልልልልልልልል 🙏

    • @yenemartube1
      @yenemartube1 Před 3 měsíci +7

      ላንቺ የደረሰችልሽ ለኛም ትድረስልን🙏🥰

    • @DastySorry
      @DastySorry Před 3 měsíci +6

      አሜን❤❤❤

  • @tighist331
    @tighist331 Před 3 měsíci +22

    እኔም እንዲሕ እይነት ሕመም አለብኝ ። ስሜም እንዳንቺ እመቤት ነው ። እንኳን ድንግል ማርያም ማረችሽ 🙏🏼 በፀሎትሽ እስቢኝ ።

  • @ritabaqala3511
    @ritabaqala3511 Před 3 měsíci +18

    እንባየን አመጣችው የአላህ 😥😥😥😥ጨርሶ ጤነኛ ያድርግሽ ፈጣሪ የኔ ቆንጆ 😥😥😥

  • @bezab4949
    @bezab4949 Před 3 měsíci +270

    የኔም እህት ገና የ20 ቀን አራስ እያለች ነበር የታመመችው አሁን ደህና ናት በአቡነ ሀብተማርያም እምነት እና ፀበል ነው የዳነችው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

    • @fikirybeltal4583
      @fikirybeltal4583 Před 3 měsíci +1

      አሜን

    • @BirukAsratFeleke
      @BirukAsratFeleke Před 3 měsíci +6

      እኔም የዚህ በሽታ ታማሚ ነኝ እግዚአብሔር በምህረቱ ይፈውሰኝ ዘንድ ፀልዪልኝ

    • @user-qb8su6gv2r
      @user-qb8su6gv2r Před 3 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይመስገን እምነት ያለው ይድናል

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 3 měsíci

      Temesgen

  • @user-vm7ei1ye4n
    @user-vm7ei1ye4n Před 3 měsíci +215

    የፃድቃኔዋ ንግሰት የግሽኖ እመቤቴ ሰምሽ ድንቅ ነው የኔ እናት አማላጅቶ እማምላክ ወላዲቶ ቅድሰት ማርያም እናቴ ምልጃሽ አይለየን🙏

  • @tadelemulatu1258
    @tadelemulatu1258 Před 3 měsíci +12

    አንቺ ውብ የሆንሽ ልጅ ሰለዳንሽ በጣም ደስስ ብሎኛል አግዚአብሔር ይመስገን

  • @yaredokbe4377
    @yaredokbe4377 Před 3 měsíci +6

    በጣም ሰራት ያላት አህታችን አንደዚ አድርጎ አንድ ባለ ሞያ አንኮን መግለጥ አይችልም በጣም አስተማሪ የሆነ መልክት : ደግሞ ፈገግታሽ ደስ ይላል yared from 🇪🇷

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 Před 3 měsíci +316

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምታምሪው በለቅሶ ነው የሰማሁሽ ላንቺ የተለመነች እመብርሃን የአምላክ እናት ለሁላችንም ትለመነን አሁንም ጥላ ከለላ ትሁንሽ አሜን

    • @MEd595
      @MEd595 Před 3 měsíci +2

      ደምሩኝ ወንድሞቼ

    • @sindudechasa7686
      @sindudechasa7686 Před 3 měsíci +6

      እመ ብርሃን ላመነሽ ደራሽ ፈዎሽ ነሽ እኮ እናቴ እኔም ምስክር ነኝ ወላዲተ አምላክ

    • @sindudechasa7686
      @sindudechasa7686 Před 3 měsíci +1

      እሰይ❤❤❤❤

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 Před 3 měsíci +1

      አሜን

    • @user-rr1ld8dy1f
      @user-rr1ld8dy1f Před 3 měsíci +1

      አሜን

  • @Fitsum-Mengesha
    @Fitsum-Mengesha Před 3 měsíci +237

    ባህታ ማርያም ፣ ኪዳነምህረት ፣ የፃድቃኔዋ ማርያም ታሪክ ቀያሪ ነች እመሰክርአለሁ።

    • @asterbrhanu8512
      @asterbrhanu8512 Před 3 měsíci +1

      እውነት ነው ።

    • @aberumellese3848
      @aberumellese3848 Před 3 měsíci +1

      እውነት ነው እኔም እመሰክራለው🙏🙏🙏❤️

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před 2 měsíci

      Min iyesus bicha now tarek qayare tarek maqayar yemanim seltan ayedelam yeiyesus bicha now manow fawash yetafatarachuwa woyinse yefatrat

  • @mursellanesro1862
    @mursellanesro1862 Před 3 měsíci +5

    እጅግ በጣም ጠንካራ ሴት ና በጣም አስተማሪ ተሪክ ነው። ከፈጣሪ ጋር በቅርብ ጊዜ ሙሉ በሙሉ መድሀኒት አቁምሽ እንደምነይሽ ባለሙሉ ተስፋ ነን። የቤተሰብ የጓደኛ ና የሀኪሞች ድጋፍ ከፈጠሪ ጋ ትልቅ ለውጥ እንደምየመጠ ለብዙዎች ትምህርት ና ተስፈ የሚሰጥ ነው። ሀኪሞች በምን ሰዓት ምን መምከር እንደለበቸው መወቅ አለበቸው በተረፈ ስየመክሩን መስማት ምንፈለግውን ሰይሆን አጠቀላይ መረዳት አለብን አንድ ነገር ከመሀል አንስቶ መውሰድ ና መውረት ትክክል ለይሆን የችለል። ለምሰሌ አንዲት ሴት እነደሷ sodium valporate እየወሰደች ማርገዝ አትችልም ሰይሆን የምረገዘው ልጅ ጤነኛ ሆኖ ሙሉ አከል ኖሮት አይወለድም ነው። የፈጠሪ ተዕምር ዬለም ብሎ የሚያስብ ሀኪም ዬለም። Epilepsy ለተከሚም ለሀኪምም አሰቸጋሪ በሽታ ነው ሆኖም በጥሩ ክትትል ለውጥ የመጣል። አንደንዴ ሙሉ በሙሉ በህክምና ይድናል ለምሳሌ እንደሷ አይነት ጠባሳ የለው በኛ ሆኔታ ከበድ ብሆንም በ surgery ይድናል።

    • @tighist331
      @tighist331 Před měsícem

      እግዚአብሔር ያድርግልን መነሻዉም ሙድረሻውም የማይታወቅ በሽታ ነው ከየት መጣ ሳይባል የሚከሰት ነው መድሐኀኒት እዉስዳለሑ አይጥለኝም ግን ሑለት ግዜ እየነዳሑ ለሰከንድ እራሴን እየሳትኩኝ እንዴ መንገድ ስቼ ወጣሑ ሌላ ግዜ ሌላ መኪና መታሑ እና በጣም እስቸጋሪ ነው እመቤቴ የጌታዬ እናት እኔንም ከመድሐኒት ይገላግለኝ

  • @Selam_21_19
    @Selam_21_19 Před 3 měsíci +5

    ወይኔ በእግዚአብሔር እምነቷ ፅናቷ 😢😢😢እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-it2ge3so1i
    @user-it2ge3so1i Před 3 měsíci +360

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለጥንተ ስቅለቱ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ❤

    • @user-zv7vi5kq5j
      @user-zv7vi5kq5j Před 3 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን❤❤❤

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Před 3 měsíci +1

      አሜን እንካን አብሮ አደረሰን ከይቅርታ ጋር ምን ማለት ነው ለጥንተ ስቅለቱ ማለት ለእውቀቴ ያክል ነው🙏

    • @alemnigusse6279
      @alemnigusse6279 Před 3 měsíci

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @MEd595
      @MEd595 Před 3 měsíci

      ደምሪኝ ወንድሞቼ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Před 3 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 Před 3 měsíci +483

    ማነው እንዴኔ ለምመጣው አመት ሪመዳ ከቤተሰብ ጋር ለመፆም የተመኘው እኔ ስደት ምርር ነው ያለኝ😢😢😢

    • @FatimaSaeed-ec1fo
      @FatimaSaeed-ec1fo Před 3 měsíci +6

      ኢንሻ አላህ እኔም እያሰብኩኝ ነው

    • @MEd595
      @MEd595 Před 3 měsíci +1

      ደምሩኝ እህቶቼ

    • @senyamuhammed6094
      @senyamuhammed6094 Před 3 měsíci +4

      እኔ ወረቢ ከልጄ ጋር ኡፍፍፍ አላህ በሰላም ያድርሰን

    • @rukiya7187
      @rukiya7187 Před 3 měsíci +1

      እኔ

    • @Ramadan-ab
      @Ramadan-ab Před 3 měsíci

      ወላሂ እኔ😢

  • @fk3365
    @fk3365 Před 3 měsíci +2

    እጅግ የሚያሣዝንና ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው የሰማነው የእህታችንም ፅናት ይገርማል ። እምነቷም አድኗታል የኔ ቆንጆ እንኳን የአምላክ እናት ደረሰችልሽ አማለደችሽ የቅዱሣኑም አምላክ ክብር ምሥጋና ይግባው ። መልካም ጓደኞችሽን ፈጣሪ ይባርካቸው መጨረሻሽን አምላክ ያሣምርልሽ በርቺ እህቴ ጸሎት በርትተሽ ጸልዪ የማይመችሽ ነገር ካንቺ እየራቀ መንፈሥ ቅዱሥ ካንቺ ጋራ እየሆነ በፅናትሽ ሁሉም ተሸንፎ የፈጣሪ ልጅነትሽ ጸንቶ ይኖራልና በርቺ ። ሁሉም በጊዜው ይሆናል
    ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ

  • @user-ms9xu4vt1f
    @user-ms9xu4vt1f Před 3 měsíci +10

    ታላቅ እህቴ የዝህ በሽታ ታማሚ ነች እናም
    ምልኪቶቸቹም ልክ የዝችን ልጅ ታርክ ይመስላል,
    በእርግጥ አግብታ 3 ልጆች አሏት. ግን ሁሌ የማይረሳኝ 2ተኛ ልጇን እርጉዝ ሆና 1 ቀን ልጠይቃት ሄጄ ልትሸኘኝ በወጠችበት ፅንሱ 8 ወር ይሆናል አይኔ እያያት ወደቀች😢 ግን እግዚአብሔር ይመስገን ምንም አልሆነችም አሁንም እግዚአብሔር አለ🥺🙏😥

    • @tighist331
      @tighist331 Před 3 měsíci

      ክብር ምስጋና ለመድሐኒአለም ይሑን 🙏🏼 ለእርሶ እንደደረሰችላት በዚሕ ሕመም እንደኔ መድሐኒት መዉሰድ ለሰለቸን ትድረስልን እግዚአብሔር ብቻ በቤቷ ይመላለስ 🙏🏼 እሕተማርያም ነኝ በፀሎትሽ አስቢኝ በይልኝ።

  • @EloheeBirhanuu
    @EloheeBirhanuu Před 3 měsíci +588

    ቸሩ መድኃኔዓለም 27 ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቃቹ👍👍👍🙏🙏🙏

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Před 3 měsíci +95

    እልልልልልልልልል ክብር ለእናትና ልጅ ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በሥላሴ ድንቅ ነው በእውነት

  • @yabsiramitiku8611
    @yabsiramitiku8611 Před 3 měsíci +5

    ክብር ለልጅሽ እና ላንቺ እመቤቴ ማርያም እህቴ ዘመንሽ ሁሉ ያማረ ይሁን ፈፅሞ ይማርሽ

  • @user-pj3vh1vx3i
    @user-pj3vh1vx3i Před 2 měsíci +4

    ስለፃድቃኔ ስታወራ ገና እንባዬ መጣ እማ ፍቅር ምን ተጠይቃ ይቀርና ስለሷ እንደመሠከርሽላት እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤❤

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 Před 3 měsíci +70

    ዋው መልካም ጎረቤቶቻችን ናቸው። በተለይ እናትና አባቷ ደጋግና የሰው ልዮ ናቸው። ትሁትና ሰው አክባሪ ሽቁጥቁጥ። ሰው የማይጠግቡ ቸር። እነሱን ሁሉም ከሰው ልጅ መልካም በሀሪያት ሁሉ በላይ ናቸው። ጥሩ ቃላቶች ብቻ ሊገልፃቸው አይችልም። ከነሱ የተዛመደ የታደለ ነው። አቢ

    • @Rahelname
      @Rahelname Před 3 měsíci +2

      ደስ ይላል❤❤❤❤❤

  • @EyerusMaryam
    @EyerusMaryam Před 3 měsíci +174

    እመቤቴ ማርያም ከአገር ዉጪ ያለንዉን እግዚአብሔር በሰላም ለአገራች ያብቃን ወቶ አመቅረት እማምላክ ትሰዉረን 🙏🙏🙏እሼ ትለያለክ ፈጣሪ ከነ ቤተሰብክ ይጠብቅክ❤❤❤🙏🙏

  • @maryethiopia8142
    @maryethiopia8142 Před 3 měsíci +4

    የሰው ልጅ ህይወት በዚ ልክ ሊመሳሰል አይችልም ከስማችን ውጪ ብዙ ነገራችን አንድ ነው የገረመኝ ደሞ ሰፈራችንም መመሳሰሉ ነው

  • @user-mz3zp4kh9p
    @user-mz3zp4kh9p Před 3 měsíci +5

    የኔ ፍልቅል እመቤቴ እንደጀመረች ባማላጅነቷ አሁንም ጨርሳ ትማርሽ እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ በርች ደጇ መሂድ አታቁሚ❤❤❤❤❤

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- Před 3 měsíci +54

    *_የምታፈቅሪው ሰው በመጎዳቱ በጣም አዘንኩም አለቀስኩም 🥲 በስተ መጨረሻ ደሞ የእመብርሃንን የቅድስት አርሴማን ቅዱስ ጊዎርጊስን ድንቅ ተአምር በጣም አስደስቶኛል ክብርን ምስጋናን ይድረስልን እህታችን ደሞ እንካን ማረሽ የኔ ዉድ እምነትሽ ይለያል ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ ቁጭ ብዬ ነው ያዳመጥኩት እውነት ሌላ ቀንኮ ትዕግስት የለብኝም ነበር ተመስገን ❤️_*

  • @AddisInsight21
    @AddisInsight21 Před 3 měsíci +134

    ፅኑ ፍቅር የክርስቶስ ምሳሌ ነው!
    ሁላችሁም የምታመልኩት አምላክ ከአለት የጠነከረ ዘላለማዊ ፍቅር ይስጣችሁ🙏

  • @TsegiShferaw
    @TsegiShferaw Před 3 měsíci +2

    አሜን ተባረኪ እግዚአብሔር የሚፈልጋቸውን እንደዚህ ያስተምራልና ዘመንሽን በሙሉ ከእሩሱ ጋራ ወስኚ በርቺ የምትወደጂ ነሽ ቆንጆ መልክ አለሽ መልካም ነገር ይግጠምሽ❤❤❤❤

  • @tsiondagnchew178
    @tsiondagnchew178 Před 3 měsíci +4

    ዘመንሽን ሙሉ ደስተኛ ሁኚ አንቺ የመብርሀን ልጅ ሁሌ ሳቂ

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 3 měsíci +87

    ኡፉፉፉፉ እህታችን እልልልልልልልልልልልልልልል ላንች የደረሰች ጻዲያኔ ማርያም ለእኛም ትድረስልን ጨጓራ ህመም እያሰቃየኝ ነው ደካማይቱ እህታችሁ አመተ ስላሴ እያላችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ😭😭😭

    • @zahraalbadri6225
      @zahraalbadri6225 Před 3 měsíci +1

      እራ እኔም ጨጓራ ደግሞ እንኳ ከመዳም ቤት ነኝ በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢😢

    • @user-wf9ij5nt5o
      @user-wf9ij5nt5o Před 3 měsíci +1

      @@zahraalbadri6225አግዚአብሔር ይማርሽ እህቴዋ የጨጓራን ህመም ለውሻም አይስጠው ድነሽ ለምስክርነት ያብቃሽ እኔም ከማዳም ቤት ነኝ በብርታት ላይ ጥንካሬውን ይስጠን ለእነሱም ልቦና ይስጣቸው😭😭

    • @user-dy3sk8hv4b
      @user-dy3sk8hv4b Před 3 měsíci +2

      እግዚአብሔርይማራችሁእህቶቸ ፀሎትአድርጉ የኔወድም በፀበልድኖል

    • @user-wf9ij5nt5o
      @user-wf9ij5nt5o Před 3 měsíci +1

      @@user-dy3sk8hv4b እሺ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @getayeayenew
    @getayeayenew Před 3 měsíci +37

    በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የሚሰቃዩበት በሽታ ነው።ላንች የደረሰች እመብርሃን ለሁሉም የምህረት የፈውስ እጇን ትዘርጋለቼው።ከሰው ህይወት ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው። እምነት ትግስት ፍቅር እና ተስፋ ብዙዎች የጠቀሙ ነገሮች እንደሆኑ ከተማረኩት በግርድፋ ለመጥቀስ ነው። አቦ እሼ ይመችህ 👏👏👏👏

  • @yeabatugere7481
    @yeabatugere7481 Před 3 měsíci +3

    የአምላክ እናት እመ አምላክ የበላዬሰብ እመቤት ምልጃዋን ለምናመን ለእኛ የተወደደው ልጇ ፍቅሯን ያብዛልን ውድ እህታችን የእምነትሽ ጽናት ልዩ ነው በርች፡፡

  • @gelanbedilu9533
    @gelanbedilu9533 Před 3 měsíci +3

    እንኳን አዛኝቱ ማርያም እና ያየሽ ሰዉ ሁሉ የሚያዝንልሽ ምስኪን ነገር ነሽ። እንኳንም የእግዚአብሔርን ሥራ ለመመስከር አበቃሽ

  • @assefatefera1399
    @assefatefera1399 Před 3 měsíci +80

    ይሄን ታሪክ ለ2ኛ ጊዜም ስሰማው እያነባሁ ነው ።ላንቺ የደረሰች ወላዲተ አምላክ ለኔም ለሃጢኣተኛው ገ/ ጻድቅ ትድረስልኝ። ያካል ጉዳተኛ ነኝ ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስቡኝ ። ደግሞ ለእሸቱ በጣም ነው እማደንቀው ላጋራው እምፈለገው ታሪክ አለኝ አድርሱልኝ ።

    • @madina3828
      @madina3828 Před 3 měsíci +1

      አብሽሪ አይዞህ

  • @Teshaleteshale-qy5xm
    @Teshaleteshale-qy5xm Před 3 měsíci +168

    ምሬሀለው በለኝ ስለድንግል ማረያም
    ምሬሀለው በለኝ ስለ ድንግል ማረያም
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    እያላቹ ዘምሩላት የቻላቹ ክብር ለድንግል ልጅ🎉🎉🎉

    • @user-dt8eh2zb8p
      @user-dt8eh2zb8p Před 3 měsíci +1

      አሜን ምርሀለዉ በለን ጌታ

    • @user-lm8sm7pm3k
      @user-lm8sm7pm3k Před 3 měsíci +1

      Amen kibir leweladite amlak yihun❤❤❤

    • @-fw2lp
      @-fw2lp Před 3 měsíci +1

      ምሬሻለሁ በለኝ ስለ ድንግል ማርያም
      መሀሪው መድሀኒአለም ይቅር ባይ እንዳንተ የለም።

  • @tighist331
    @tighist331 Před 3 měsíci +10

    እንደእኔ በእዚሕ ግራ አጋቢ መነሻዉ በማይታወቅ ሕመም መድሐኒት መውሰድ የሰለቻችሑ ወገኖቼ ጠንክራችሑ ፀልዩ ፊቴን ወደ ቸሩ እግዚአብሔር በመመለሴ በጣም ብዙ ለውጥ አይቼአለሑ 🙏🏼 አይዞችሑ ።

    • @-fw2lp
      @-fw2lp Před 3 měsíci

      𝙴𝚜𝚎𝚢 𝚍𝚎𝚜 𝚢𝚒𝚕𝚊𝚕 𝚌𝚑𝚛𝚜𝚘 𝚢𝚒𝚖𝚊𝚛𝚜𝚑

    • @tighist331
      @tighist331 Před 3 měsíci

      @@-fw2lp አሜን አሜን አሜን እመስግናለሑ

    • @tighist331
      @tighist331 Před měsícem

      @@-fw2lp Amen Amen

  • @tefferikassa6031
    @tefferikassa6031 Před 3 měsíci +1

    በእውነት ሳላደንቃት ማለፍ ይከብዳል ለአንዳንድ ሰው የተሰጠ የተሰጠ መልካምነት ያስደንቃል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከማለት ውጪ ሌላ የምጠቀመው ቃላት አጣው አምላክ ይጠብቅሽ

  • @hallemedia4469
    @hallemedia4469 Před 3 měsíci +116

    እኔም አንድያ ልጄን ቅዱስ ገብርኤል ከሚጥል በሽታ አድኖልኛል ይኸው ሰድስት አመት ሆነን መድሀኒት የለ ምን የለ ክብር ለመድሀኒያለም እኔን ያማለደ ቅዱስ ገብርኤል በዚህ ችግር ውስጥ ያሉትን ሁሉ ያማልዳችሁ🙏

  • @ismaelhabib7035
    @ismaelhabib7035 Před 3 měsíci +49

    አላህ እስከመጨረሻው ሙሉበሙሉ ጤና ያድርግሽ

  • @siyabongakhabeni4985
    @siyabongakhabeni4985 Před 3 měsíci +5

    የማርያም ልጅ ገታችን እየሱስ ክርስቶስ ያድናል ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ እባካችሁ እሄንን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ላልሰማ አሰሙ እየሱስ ክርስቶስ በኃይልና በስልጣን እየሰራበት ያለበትን ክራይት አርም ቸርች ህዱ ወይንም የእዮ ጩፋ ቸርች ብላችሁ ህዱ እየሱስ ያድናል

  • @menelikt9139
    @menelikt9139 Před 3 měsíci +2

    Its really miracle. Thank u for sharing. And the best thing about u is that ur not trying to preach people to stop meds. May the holy mother be always be with u.

  • @Royalfamily1902
    @Royalfamily1902 Před 3 měsíci +159

    ለመጀመሪያጊዜ ሴት ልጅ ትክክለኛ እድሜዋን ስትናገር ሰማው

    • @MEd595
      @MEd595 Před 3 měsíci

      ደምሩኝ ወንድሞቴ

    • @tewodros4795
      @tewodros4795 Před 3 měsíci +4

      ሃያ ውስጥ ስለሆነች ነው :: አሁን 27 ብላለች ከ 4 ዓመት በህዋላ ብጠይቃት 29 new የምትልክ 😂😂😂😂

    • @user-hs1sv5yk2x
      @user-hs1sv5yk2x Před 3 měsíci +1

      Bemn awek tkkl yihun ayihun

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Před 3 měsíci

      ​@@tewodros4795ትክክል አንድ ጓዳኛዬ 4 አማት በፊት እድሜሽ ስንት ነው ስላት 26 አላቺኝ ዘንድሮ ስላእድሜ ስነወራ የኔ እድሜ 24 ነው አለላችም 😂😂😂😂😂 30 ከላፉ ይወሻሉ

    • @kassahundaddy5159
      @kassahundaddy5159 Před 3 měsíci

      እግዝአብሆር የተመሰገነ ይሁን

  • @user-hu8vk8zp7n
    @user-hu8vk8zp7n Před 3 měsíci +307

    የመዳም ቅመሞ አሞኛል በዱአ በፆሎት አሥቡኝ ኩላሊቴን ልሞትነው 😭😭

    • @maramawitwudneh5744
      @maramawitwudneh5744 Před 3 měsíci +5

      እግዚያብሔረ ይማርሽ ውዴ❤🙏

    • @user-ue8ux2eh5v
      @user-ue8ux2eh5v Před 3 měsíci +2

      አይዞሽ ውዴ አላህ አፍያ ያርግሽ

    • @user-zd6qd3tp5y
      @user-zd6qd3tp5y Před 3 měsíci

      የዝንጅብልውሐጠጭሥትተኛእግረሸትራሥለይአርጊው

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq Před 3 měsíci +1

      አይዞሽእህቴውሀበብዛትጠጭ

    • @user-eg3mt1lb1j
      @user-eg3mt1lb1j Před 3 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ እመብርሀን ካንች ጋ ትሁን ❤

  • @user-mg4eh6cy1n
    @user-mg4eh6cy1n Před 3 měsíci +1

    እኔ የዚህን ታሪክ የሠማሁት እያለቀስኩ ነው ምን እንደምል አላውቅም ዝም ብዬ ከማልፍ ብዬ ነው የጻፍኩት እግዛብሔር ድንቅ ነው እመብርሐን መጨረሻሽን ታሣምርልሽ ከምንም ነገር መድሐኒት መውሰድ ጨርሳ ታስወግድልሽ እግዛብሔር ቤተሠብሽን ጓደኞችሽን አንቺንም ይጠብቃችሁ የሞተውን ጓደኛሽን ነፍሱን ይማረው ቤተሠቦችንም ያጽናቸው

  • @HabtiesheHabtom
    @HabtiesheHabtom Před 3 měsíci +3

    ኡፍፍፍፍፍ ሁላችንም አለሁላቹ ትበለን ክብርና ምስጋና አምልኮና ዉዳሴ ከምድር እስከ አርያም ለአንቺ ይሁን 🙏ድንግል ሆይ ከማርሽን ልጅሽ አይፈርድብንም... 🙏🙏🙏

  • @user-qz8ee5sn5v
    @user-qz8ee5sn5v Před 3 měsíci +285

    ራጉኤል አባቴ እባክህን የአማራ ህዝብ ጠብቅልን ይህ ሰይጣን መንግሥት ንፁሃን የአማራ ህዝብን እየገደላቸው ነው ያለው😢😢

    • @memberekidane9096
      @memberekidane9096 Před 3 měsíci +1

      Gadau anta nahewayeme nashe laba

    • @user-qz8ee5sn5v
      @user-qz8ee5sn5v Před 3 měsíci +2

      @@memberekidane9096
      ያውም ሙልጭ ያልኩኝ 😂😂😂😂

    • @MEd595
      @MEd595 Před 3 měsíci +1

      ደምሪኝ

    • @zetunakader4692
      @zetunakader4692 Před 3 měsíci +3

      _እንዴ ራጉኢልም የሚባል አምላክ አላቹ እንዴ ማለቴ ጥያቄ ነው በጨዋ ደንብ መልሽልኝ_

    • @AbebaMucheye
      @AbebaMucheye Před 3 měsíci

      አሜን😢😢😢😢😢

  • @angawtegabu761
    @angawtegabu761 Před 3 měsíci +33

    እግዚ አብሔር ይመስገን እንኳን ተፈውሰሽ ለመመስከር አበቃሽ ክብር ለእመቤታችን እና ለሰማዕቱ ጊወርጊስ ።
    ያንችንም ጥንካሬ ሳላደንቅ አላልፍም ፈገግታሽ ያን ሁሉ ስቃይ ያሳለፍሽ አትመስይም ጓደኞችሽም ጥሩ ልጆች ናቸው

  • @I-AM-WHO-I-AM286
    @I-AM-WHO-I-AM286 Před měsícem

    This girl is a shining star. I lover her confidence. She is so ful of Gratitude for this life and her best friends. God bless you honey.

  • @KeredinHusen
    @KeredinHusen Před 3 měsíci +1

    እሙ ታርክሽ በጣም ያስጨንቃል ያሳዝናል አሁንም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ከጎንሽ የነበሩትን ጓደኞችሽን ሁሉ አመሠግናቿለው ረጅም እድሜ

  • @Adwa_Africa
    @Adwa_Africa Před 3 měsíci +53

    እናትና ልጅ ክብር ምስጋና ይግባቸው:: ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከትህ ቃል ኪዳንህ ለሁላችንም ይድረሰን አይለየን::

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Před 3 měsíci +44

    ልክ እንደ ቤዚ በሚያምር ሳቅ እና ቀልድ ነው እዬንን ከባድ ታሪካን ያወራችው አይን አይናን እያየዋት ነው የሠማዋት ደሞ እኮ ስታምር እንካን ፈጣሪ ከበሽታ ነፃ አወጣሽ በተለያየ ጊዜ በወደቅሽ ሰአት እንካንም ክፉ ነገር ወይም ጠባሳ አልደረሰብሽ ጠንካራ ሰው ነሽ እንዲው ቀጥይ የእኔ ቆንጆ

  • @aregash16
    @aregash16 Před 3 měsíci +1

    እንኳን እናትና ልጁ ማሩሽ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @girmayohannes2136
    @girmayohannes2136 Před 3 měsíci +1

    የጭንቋ አማላጅ ክብርና ምስጋና ከልጅሽ ጋር ለአንቺ ይሁን

  • @Lebekena
    @Lebekena Před 3 měsíci +37

    😢እያለቀስኩ ነበር ያየሁሽ እምነትሽ አድኖሻል ...እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ🙏 እሼ አንተንም ፈጣሪ ይባርክህ🙏

  • @asrse539
    @asrse539 Před 3 měsíci +75

    እመ አምላክ የሁሉ መፅናኛ ላንች የደረሰች ለሁላችንም ትድረስልን ❤😢

    • @atsede3733
      @atsede3733 Před 3 měsíci

      አሜን

    • @meronbelete
      @meronbelete Před 3 měsíci

      Amen

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před 2 měsíci

      Yefatarat amelakuwa now yedarasalat injy yetafatarachuwa ayidelachim yedarasachlat isu qijat now

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 Před 3 měsíci +1

    እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንኳን ፈወሰችሽ እየውልሽ እህቴ ሳይንሱ የሚጥል በሽታን ሲወለዱ ከሚፈጠር ችግር ጋር ያያይዘዋል በቤተ ክርስቲያን ግን የሚጥል በሽታ በተደፋ አተላ በየአመዱ በየነፋሱ የተዘራውና የተበተነው ጥንተ ጠላታችን ሰይጣን ነው የሳይንሱ መድኃኒት እንኳን ሊአድን ነርቦችን እያደቀቀ እያፈዘዘ ነው የሚአጃጅለውና የቁም እስረኛ አድርጎ የሚገለው ትልቁ ነገር በዓለም ፈጣሪ እናት የድኀነታችን ተምሳሌት በሆነችው በእመቤታችን ጋር ተገናኝተሽ ተፈውሰሻል በፍርሃትና ባለማወቅሽ ምክንያት ከዳንሽ በኋላ 200 gt እወስዳለሁ አልሽ በፀበል ከዳኑ በኋላ ያላዳነሽ መድኃኒት ይወሰዳል ወይ ? ባለማወቅሽ ነው ድህነሻል ድነሻል እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን እንከ፣ን ዳበሰችሽ

  • @meseretbekele4232
    @meseretbekele4232 Před 3 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልል ተመስገን እንኳን ደሰ አለሽ የኔ ቆንጆ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ይሄንን ስቃያሽን የምታዉቅ እናት ደረሰችልሽ ተመስገን

  • @kalkidanwondmagnge2443
    @kalkidanwondmagnge2443 Před 3 měsíci +112

    ክቤሩን ሁሉ መድኃኔዓለም ይውሰድ
    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን
    እመቤቴ ስምሽን ጠርቶ ያፈረ የለም
    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

    • @MEd595
      @MEd595 Před 3 měsíci +1

      ደምሪኝ እህቴ

    • @Abgraphicsart
      @Abgraphicsart Před 3 měsíci

      yalafere yelem aybalem enda yeker yebelsh say this " yafere yelem"

    • @kalkidanwondmagnge2443
      @kalkidanwondmagnge2443 Před 3 měsíci

      @@Abgraphicsart የጹፍ ስህተት ነው አርሚያለው

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 Před 3 měsíci

      Amen amen amen 🥰🙏💕🥰🙏🙏💕

  • @TsediGuade
    @TsediGuade Před 3 měsíci +20

    የኔ እናት ታሪክሽን በጣም እያዘንኩ ነው የሰመሁሽ በእውነቱ ጠንካራ ነሽ በጣም ደስ የሚለው ነገር ግን ፈጣሪ ልመናሽን ሰምቶ በ ድንግል ማርያም ፊት ለምስክርነት መቆምሽ ብቻ እህት አንች ተፈትነሽ አልፈሻል ምስክርነትሽ ግን ለ ብዙ ሰው ትምህርት የሚሆን ነው አሁንም ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ❤

  • @BiniamTedla-jt5vg
    @BiniamTedla-jt5vg Před 3 měsíci +3

    Ayzosh yene enat hulum ngr lebego nw.....egziabher ale

  • @AbebeTadesse-gu4fz
    @AbebeTadesse-gu4fz Před 3 měsíci +1

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ በጣም ብርቱ ሴት ነሽ አይዞሽ እሺ ማያልፍ የለም ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሚሆነው

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Před 3 měsíci +64

    እዉነት ስታሳዝን አጀቴን በላሽዉ እሙ ፃድቃኔ ማርያም ለኛም ድረሽልን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ድረስልን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር🤲🥺🥺እኳንም ተረፍሽ❤❤

    • @MEd595
      @MEd595 Před 3 měsíci

      ደምሩኝ ወንድሞቼ

  • @MartaHailemariam-zl4fu
    @MartaHailemariam-zl4fu Před 3 měsíci +70

    የኔ ታሪክ ነው በሽታው አየነት ይለያል አንጂ ብናገር ብዙዎቺን ያስተምራል አንዴት ልተንፍሰው የማርያም እና የ አርሴማ ነገር ❤️❤️❤️❤️

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před 3 měsíci +7

      ለወጣቱ ተስፋ እንድናደርግ በዚህም መቅረብ ትችያለሽ

    • @MartaHailemariam-zl4fu
      @MartaHailemariam-zl4fu Před 3 měsíci

      @@user-fz9ie5ih8m ደስ አያለኝ

    • @BsG-np9kq
      @BsG-np9kq Před 3 měsíci

      ዳንሽ ወይ

    • @MartaHailemariam-zl4fu
      @MartaHailemariam-zl4fu Před 3 měsíci +1

      @@BsG-np9kq አዎ አግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ

    • @seadamekonnenasfaw5706
      @seadamekonnenasfaw5706 Před 3 měsíci

      እደት ዳንሽ ወንድሜም ያመዋል 😢​@@MartaHailemariam-zl4fu

  • @user-pp5ic4tr4e
    @user-pp5ic4tr4e Před 3 měsíci +1

    በጣም ታአምር ነው የስሙ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና የተከበረ ይሁን አሜን፫
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kifluwatakele6450
    @kifluwatakele6450 Před 3 měsíci

    የኔ ቆንጆ ልጅ እያለቀስኩ ነዉ ያዳመጥኩሽ ለጓኛሽም ነብስሱን ይማረዉ እመቤቴም ምስጋና ይድረሳት እንኳን ፈጣሪ ማረሽ ❤❤❤

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Před 3 měsíci +24

    እሼ ሁሌየም እንደዚህ አይነት ታሪኮችን አቅርብልን ተስፋ እንዳንቆርጥ ይረዳናል ከሀዘንም ከለቅሶም ቡሀላ ደስታ አለ አልሀምዱሊላ እንኳን ደስ አለሽ ❤ የምትወጅው ልጅ ሞተ ሰትይ እንዴት እንዳዘንኩ 😢

  • @user-qu1se8br4k
    @user-qu1se8br4k Před 3 měsíci +33

    እመብርሀን እናቴ ,የጭንቀት ደራሽ ርህርሂት አዛኝ እናትነትሽ ከእናት በላይ የሆነ, አረ ስላንቺ ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል,ፍቅርሽን እናትነትሽን የቀመሰ ሰው ብቻ ነው የሚያውቀው ከአንድያ ልጅሽ ጋር ምስጋና ይግባሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Dave-kc1jb
    @Dave-kc1jb Před 3 měsíci

    Dear Emebet, you are a real fighter with a strong faith and determination. Your story is heart touching and inspiring. Keep walking.❤❤❤

  • @tumsidoletebo5249
    @tumsidoletebo5249 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ፈወሽ ው❤❤❤ ጌታ መልከሙን ሁሉ ያረግልሽ🎉

  • @salamgedawn4047
    @salamgedawn4047 Před 3 měsíci +34

    የኔንም እህት እንዳቺ ያማታል አንቺን የሰማች እናቴ እመቤቴ ማርያም ትዳብስልኝ አሜን

  • @tewodrostesfaye3411
    @tewodrostesfaye3411 Před 3 měsíci +35

    ጠባሳው ጠፋ ስቲ እንባዬ ሳላስበው ወረደ! የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይግባው! እሙዬ ታድለሽ

  • @Ermi-gk8pt
    @Ermi-gk8pt Před 3 měsíci +2

    እልልልልልልል የኔ እናት የጻድቃኔዋ እመቤት ፍጹም ጤናሽን ትስጥሽ የሞተውንም ነብሱን ታስምር

  • @tesfuman4492
    @tesfuman4492 Před 3 měsíci +1

    ተፈትኖ አልፎ ፈጣሪን ማመስገን ደስ የሚል ነው ቀሪውዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ ድንግል ማርያም ከነልጇ ያንቺ ስለሆኑ ደስ ይበልሽ

  • @ethopinkwt167
    @ethopinkwt167 Před 3 měsíci +43

    እመብርሐንን የያዘ ማንም አይወድቅም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ ድንሽ ለምስክርነት እንኳን አቆመሽ

  • @user-ts2sf8nc4d
    @user-ts2sf8nc4d Před 3 měsíci +42

    ከ እሸቱ ጋር ትመሳሰላለች
    በተረፈ በጣም ደስ ይለል ክብር ለእናት እና ልጁ

  • @SleepyDreamCatcher-cm1rt
    @SleepyDreamCatcher-cm1rt Před 3 měsíci +2

    አቤት መታደል እመቤቴ ማርያምላመናት ብቻ ሳይሆ ያላመኗትም መህርቱን ታድሏቸው🙏🙏🙏

  • @KetemaKassa-zk4yw
    @KetemaKassa-zk4yw Před 3 měsíci

    ፈጣሪ በእጅጉ ይባርክሽ።ትዕግስቷ፣አመለካከቷ፣ዕምነቷ፣ስብዕናዋ እና ለሌሎች የማስተማር ልዕልናዋ በጣም መሳጭ ነው።እሸቱ አንተ እኮ የዘመናችን እጅግ አስተዋይ ለዜጋ ተጨናቂ ምርጥ የሀገራችን ምሁር ነህ።የምታመጣቸው ታሪኮች ድንቅ ናቸው።ተባረክ፣ ክፉ አይንካህ።በርታልን ወንድሜ።በተረፈ ይችን ልጅ አለማድነቅ አይቻልም።እኔንም ፍቅር አስያዘችኝ።

  • @alemejiju143
    @alemejiju143 Před 3 měsíci +47

    እመቤቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ቅር ዘመንሽን ትባርክ ወላዲተ አምላክ ከጎንሽ ትቁም

  • @Tsigegmariyam
    @Tsigegmariyam Před 3 měsíci +24

    ማርዬ ምርጥ ነሽ፡አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ ፀልዬ ሁሉ ነገር ሀኪም እንዳለው አይሆንም፡ፈጣሪ ያውቃል እስኪ በመንፈሳዊ ህይወትሽ በርቺ፡እህቴ፡

  • @elizabethkasu3335
    @elizabethkasu3335 Před 3 měsíci +2

    የኔንም ታሪክ የተናገርሽልኝ ነው የመሠለኝ እኔም በቀን400gm ነበር የምወስደው አሁን ግን እመብርሃን ክብር ምስጋና ይግባት 2 ዓመት አለፈኝ መዳኒት ካቆምኩኝ ድንግል ማርያም ምን ይሳንሻል🙏

  • @user-ld5ze3ig3c
    @user-ld5ze3ig3c Před 2 měsíci +2

    የኔሚሥኪን አይዞሽ እኔም ወድሜን ያመዋል
    በጣም እሚያሣዝን ታሪክነው አይዞሽ😢😢😢😢

  • @dagmawittadesse664
    @dagmawittadesse664 Před 3 měsíci +44

    ራሴን አሞኛል ግን አያልቅስኩ አየው ት!አግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ድንግል አናታችን ጥላችን ክብርሽ ከፍ ይበል ❤️❤️❤️

  • @user-eg3mt1lb1j
    @user-eg3mt1lb1j Před 3 měsíci +47

    ቸሪቱ አማላጂቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት 🙏❤❤
    እናቴ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ 🙏❤❤

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před 2 měsíci

      Lamidnow erasachun metshawidut iyesus bicha now misigana yemegabawu mariyam migabat kibr bicha now

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před 2 měsíci

      Manow fawash yetafatrachuwa woyins yefatarat

  • @dagmengidayeethiopialijji519
    @dagmengidayeethiopialijji519 Před 3 měsíci +1

    ፈጣሪ ካንቺ ይሁን ሠላምሽ ይብዛ የፈጣሪ ጥበብ የማይመረመር ነውና አሁን ጨርሶ ይማርሽ እለው መልካሙን ነገር ይግጠምሽ ደስታሽን ያሰማኝ

  • @AsKl-lh7vv
    @AsKl-lh7vv Před 3 měsíci +2

    አቤት የመብረሀን ተአምረ የአንቼ ጽናት የእሞነትሽ እመብረሀን እስከመጨረሻዉ ይከን ህመም ታጥፍልሽ 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox Před 3 měsíci +82

    ነገ እኮ ቸሩ መድሃኒአለም ነወ እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን ቸሩ መድሃኒአለም በያላችሁበት ይጠብቃችሁ አሜን❤

  • @kassahunkoru6716
    @kassahunkoru6716 Před 3 měsíci +39

    እግዚአብሔር ይመስገን!
    አንቺን የረዳጅ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለታመሙት በሙሉ ትድረስላቸው።

    • @kelemualemayehu8154
      @kelemualemayehu8154 Před 3 měsíci

      እያለቀስኩ ነው ያየሁት የብርሃን እናት እመቤቴ ክብርሽ ከፍ ይበል ፍቅርሽ ልዩ ነው የፃድቃኔዋ ንግስት ።

  • @adugnaayu9213
    @adugnaayu9213 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ እናትዬ እመብርሃን ቀርውን ዘመንሽንም ትምራሽ! መውለድም ትችያለሽ ❤❤❤