መውለድ አትችይም ተብዬ ነበር...አገልጋይ ባንሆን ኖሮ...በአገልግሎትም በትዳርም የተጣመሩ ጥንዶች

Sdílet
Vložit

Komentáře • 246

  • @jamujamuu8676
    @jamujamuu8676 Před rokem +59

    እንደዚህ አይነት ህይወት ነበር የምመኘዉ የሰማይ ዝማሬ ያሰማችሁ ህይወትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው

  • @user-ur2gb6wo8d
    @user-ur2gb6wo8d Před rokem +144

    ዘማርት ምርትነሽ ጥላሁን የምትሉ 👍

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Před rokem +3

      በማሪያም ሠብስክራይብ አርጉኝ እህታለም

    • @tigist3240
      @tigist3240 Před rokem +1

      አላይሻትም ቀርባነበር ከዛህ በፋት

    • @alsagebremedhin3020
      @alsagebremedhin3020 Před rokem +2

      @@tigist3240 ሊንኩ የት ኣገኛወለዉ ???

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před rokem +58

    አፈር ልብላ ልጆቹ እሰይ እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድግላችሁ 😢❤

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu580 Před rokem +41

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ የአብርሃም ቤት የባረከ አምላክ የእናተም ቤት ይባርክ

  • @chri893
    @chri893 Před rokem +18

    በጣም የምኮራባችዉ ድንቅ የተዋህዶ ዕንቁዎች ዘመናችሁ ይባረክ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Před rokem

      በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu Před rokem +5

    ዘማሪት ሲስተር ሕይወት እጅግ የምወዳት ፤ ባለቤቷም ዘማሪ ዲያቆን ይትባረክ ድንቅ ዘማሪ ነው። ዲያቆን ይትባረክ በጣም ጎበዝ የመዝሙር ደራሲም ጭምር ነው። "በውስጥ ሰውነቴ ፣ መድኃኔዓለም ፣ መንፈስ ቅዱስ ፣ እኔ እሆንን ፣ እንደምወድህ ፣ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፣ ያሳለፍኩት" ሁሌም የማዳምጣቸው የሲስተር ሕይወት መዝሙሮች ናቸው። "በውስጥ ሰውነቴ" የሚለውን የንስሀ መዝሙር ማዳመጥ ከጀመርኩ ግን ማቆም አልችልም ፤ አነባለሁ ፤ እረፍትም ይሰጠኛል። እግዚአብሔር በአገልግሎት ያቆያችሁ።

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 Před rokem +30

    ዘማሪት ሲስተር ህወት ተፈራና ዘማሪ ይትባርክ ተገኘ ስወዳቹሁ ዘመናቹሁ የተባርከ ይሁን ዝማሬመላይክትን ያሰማልን 💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Před rokem +1

      በማሪያም ደምሪኝ እህታለሜ

    • @wardawarda4153
      @wardawarda4153 Před rokem

      ደምሬሺ አለሁ

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před rokem

      አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማን እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድጋቹ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      አሜን🙏 ውዶቼ ቤተሰብ አርጉኝ

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před rokem +9

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ❤️😘✝️🙏

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +5

    በጣም የምወዳቸው ዘማርያን እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችሁን ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሑ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🙏ዘማሪት ሲስተር በቅርቡ 5ኛየዝማሬ 💽ትለቃለች በጉጉት እንጠብቃለን

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před rokem +5

    በእውነት ለዘማሪዎቻችን ለእህት ወንድማችን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን መልካም ባህል አሜን አሜን አሜን

  • @yimenashujiffar6280
    @yimenashujiffar6280 Před rokem +6

    ይበልጥ የምታገለግሉበት ፀጋና ማስተዋል ይስጣቹህ ልዑል እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 Před rokem +2

    በጣም የሚወዳቸው የእግዚአብሔር አገልጋዮች በዛላይ ጥንዶች ስሲያስቀና መንፈሳዊ ህይወታቸው

  • @mekdmw3918
    @mekdmw3918 Před rokem +7

    ድምጿን እንዴት እንደምወደው❣️ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @besemselasysemeselamawlnea471

    በስመ ስላሴ ስም እንካን አደረሳቹ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ልጆቻቸውንም የስላሴ ባርያ ታድርግላቹ ድንግል ማርያምምልጃዋ አይለያቹ አሜን

  • @user-lm1bc7tz3p
    @user-lm1bc7tz3p Před rokem +9

    ወይ እነዚህን ጥንዶች ስወዳቸው ከልቤ ነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ከሙሉ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ይስጥልንልን❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @bezaneshwebetu8200
    @bezaneshwebetu8200 Před rokem +6

    ወይ መታደል መድሀኒአለም እድሜና ጤና ይስጣቹ እደዚህ ነው መታደል 🙏

    • @rajmal3634
      @rajmal3634 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Před rokem +11

    እግዝያብሔር ያሳድጋችው እመብርሀን የእናትና የአባታችውን ፈለግ የሚትከተሉ ሁኑ በብዙ ተባረኩ

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Před rokem +2

    በእውነት ለኹላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከት ጸጋውን ያድልልን ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 Před rokem +8

    በጣም የምወዳቹ የቤተክርስቲያን እንቁዋች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጆቻቸውን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ

  • @seyfedinku7037
    @seyfedinku7037 Před rokem +11

    ይሄን ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርከው

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Před rokem +8

    በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ልጆቻችሁ በጥበቡ ያሳድግላችሁ እመብዙሀን በቤታችሁ ትግባ ፍሬዎቻችሁ የናንተን ፈለግ ይከተሉ ዝማሬ መላዕክትን ቃለ ኀይወትን ያሰማልን🙏

  • @munaworku4455
    @munaworku4455 Před rokem +2

    ሲሰተር:ዘማሪ:ዲያቆን:ይትባረክ:አቤት:መታደል:እንዲ:ነው:ልጅ:የእናትና:አባት:አሰረ:ፍኖት:ተከትለው:ማየት:መታደል:ነው:አቤት:ልጆቹ:ሲዘምሩ:አሰለቀሱኝ:ከአይን:ያውጣቸው:ለቁም:ነገር:ያብቃቸው:ወላጆቹ:ኮራንባቹ:እረጅም:እድሜ:ከጤና:ጋር:ያድላቹ:ኢቲ:አርት:ክበሩልን 😊 🙏 😊 🙏 😊 🙏

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před rokem +26

    እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይጠብቅልን እንወዳችጏለን እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏 ደስ ሚል ሚያስቀና ቤተሰብ

  • @user-kk8mz4kg4h
    @user-kk8mz4kg4h Před rokem +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ የአገልግሎት ዘመናቹን ያብዛላቹ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @sabageletu5765
    @sabageletu5765 Před rokem +2

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ፀጋው ያበዛላችው ክርስቲያኖች በቤቱ ያፅናችው። ደግሞ የሁለታችውም ድምፅ በጣም የሚጣፍጥ ድምፅ ነው።🙏🙏🙏

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 Před rokem +2

    እመብርሃን እኔንም እንቆቅልሸን ፍችና ምስክርሽ አድርጊኝ የቤቴ የጎዳየን አንች ታውቂያለሽና አምላኬ መድሃኒት እየሱስ ክርስቶስ እባክህ አግዘኝ ዛሬስ ደከመኝ በሰው ሃገር እንዳልቀር ፈራሁ 😭😭😭😭😭

    • @kokitube2172
      @kokitube2172 Před rokem

      አይዞሺ እማ እግዚአብሄር አምላክ የልብሻን መሻት ይፈፅምልሺ ከሀጥያት በስተቀር

    • @sarahsaoron2393
      @sarahsaoron2393 Před rokem

      @@kokitube2172 አሜን አሜን አሜን እህትዋ

    • @user-lc1cz9hs5i
      @user-lc1cz9hs5i Před rokem

      እግዚአብሔር አምላክ ልመናሽን ይሙላልሽ እህቴ

    • @sarahsaoron2393
      @sarahsaoron2393 Před rokem

      @@user-lc1cz9hs5i አሜን አሜን አሜን የኔ እህትዋ ❤🙏

  • @user-tk7zk5jf2q
    @user-tk7zk5jf2q Před rokem +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከነ ቤተሰብህ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @agizasurakoyomedia
    @agizasurakoyomedia Před rokem

    ዝማረ መላእክ ያሰማልን መጨረሻቹን ያሳምርላቹ ጥሩ መለእክት ነዉ ንቁ ተዋህዶ ልጆች

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 Před rokem +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ቀሪው ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን እመቤቴ ታሳድጋችሁ የኔ ጣፋጮች ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 Před rokem +5

    ውድ እህቴ እና ውዱ ወንድሜ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል:: ብሩካን እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ::

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Před rokem +2

    እልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲 እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ በሞገስ በጥበብ መታደል ነው እንዲህ አይነት ህይወት ደስ ይላል ብአሉ ብአል ይሆናል በእናንተ ቤት ፀጋውን ያብዛላችሁ በእድሜ በጤና ኑሩልን ውድ የተዋህዶ እንቁዋች!

  • @millonphoto811
    @millonphoto811 Před rokem +1

    እንኩዋን ለጌታችን ለመድኅኒታችን ለእየሱሰ ክርስቶስ የልደት በአል በስላም አደረሳችሁባጋጣሚ ነው ይህንን ፕሮግራም ያየሁት ብዙ ተምሬብታለሁኝ በእግዚአብሔር ተማምኖ የሚደረግ ምንም ነገር ድንቅ መልስ አለው ዲያቆን ጽኑ እምነትህን አድንቄያለሁኝ እመብርሀን መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ ኢትእርት ሚዲያንም ሳላደንቅ አላልፍም

  • @saabcell8668
    @saabcell8668 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ ማልክት ያስማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏⛪️💚💛❤️❤❤❤️❤️❤️🥰🥰⛪️🥰🥰🥰⛪️⛪️⛪️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @birqigirma3797
    @birqigirma3797 Před rokem +11

    ስዋዳችሁ እግዚአብሔር አጋልግሎታቹን ይባርክላችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለእግዚአብሔር የምሰነው ነገር ይለም ሰው ለይ ሆና የቃጣጣለ ሰይጣን ይዳንግጥ እንኳን ለዝህ አባቃችሁ ዘማሪ ዲን ይትባረክ እና እህታችን ስስተር ሕይወት በጣም የምወለቹ አገልጋዮች ነች እስካ መጫራሸ የፅናች አሜን

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q Před rokem +4

    ደስ ስትሉ በማርያም ልጇቻችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @bezuasefa1648
    @bezuasefa1648 Před rokem +3

    በጣም ነው ደስ የምትሉት በቤቱ ያጽናችሁ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @hiwotabebe76
    @hiwotabebe76 Před rokem +2

    ለሁሉም ተዋህዶ አማኞች ምሳሌ ናችሁ።
    ፍፃሜያችሁ ያማረ ይሁን🙏🥰

  • @dirbuasisay2263
    @dirbuasisay2263 Před rokem +8

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🤲🙏

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 Před rokem +2

    እግዚአብኤር ይመስገን 🤲🤲 በእውነት ተባረኩ እመብርአን ከነልጇ እስከመጨረሻው አትለያችሁ ❤❤ ልጆቹንም በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን እውነት ደስ የምትሉ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤ አዛጋጁ የድንግል ልጅ ይባርክክ አሜን እንወዳችዋለን ድምፃችሁ ልዩ ነው ምስጋናችሁን መድአኒአለም ይቀበላችሁ 🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 Před rokem +2

    እንደዚህ ነው መባረክ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመናችውን አብዝቶ ይባርክላችው ልጆቻችውም ልዩ ናቸው ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችው ከናንተ ህይወት ብዙ ተምረናል

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před rokem +3

    እልልልልልል👏👏👏👏👏እልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን🙏🏽

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před rokem +9

    ሂዉዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ሰላማችሁ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልኝ ❤

  • @hometube8205
    @hometube8205 Před rokem +4

    👉👉ጥር ሁለት የሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊሰ ልደቱ ነው ይላልና መጽሐፈ ገድሉ
    በረከቱ ና አማላጅነቱ ለሁላችን ሕዝበ ክርስቲያን ያድለን አሜን🙏🙏🙏

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Před rokem +2

    💛)enkuan adersachu Bexam destlachu May God bless your union

  • @MKM2716
    @MKM2716 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን። ስራው ድንቅ ነው

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለእክትን የሰማልን

  • @bettykidane6788
    @bettykidane6788 Před rokem +4

    የተባረከ ቤተሰብ መጨረሻችውን ያሳምርላችው።

  • @ggtt5112
    @ggtt5112 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ዘማሪት ሲስተር ሒዊዬ እንድሁም ዘማሪ ዲ/ን ይትቤ እንኳን ሰላም መጣችሁ ፍቅር እንደዚህ ነው እግዚአብሔር በፀጋላይ ፀጋ ይጨምርላችሁ በእውነት የኔ ማሮች በጥበብ እደጉ ትዳር የሑሉ ነገር መሰረት ነው

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 Před rokem +3

    ሂዊዬ ከበፊት ቡታጅራ እያለሽ ጀምሮ ባገልግሎት አውቅሻለው በርቺ በተረፈ እንኳን አደረሳችሁ ፈጣሪ የበለጠ በበረከት በጠብቆቱ ቤታችሁን ህይወታችሁን ይጠብቅላቹ

  • @user-oh8je6iq5w
    @user-oh8je6iq5w Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አኩን አብሮ አድርስን 🌷🌹🌷🌹🌷
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ ምልክት ይስማልን

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Před rokem +1

    እግዚሐብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክላቹ ምወዳቹ ልጆቻቹም እግዚሐብሔር የጥሩ ደረጃ ይድርስላቹ እናተም በቤቱ ያፅናቸዉ 🥰🥰🥰🥰

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před rokem +3

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን🙏🏽👏👏👏እልልልልልል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ ልዑል እግዚአብሔር አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽✝️💒❤️

  • @aliahh8526
    @aliahh8526 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጺናችሁ

  • @messijed1889
    @messijed1889 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ወንድማችን በ ቤቱ ያፅናችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ልጆቻችሁ ን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ እግዚአብሔር አምላክ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Před rokem +6

    ET አርቶች እወዳችዋለሁ የኔ ልዩዎች 💞

  • @bezasisey2583
    @bezasisey2583 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በድሜ በጤና ያቆያችሁ ደስ የምትሉ ጥንዶች

  • @tsionabebe1693
    @tsionabebe1693 Před rokem +1

    ቃለ_ህይወት ያሰማልን እንዲህ ያለ ቤተሰብ ማግኘት መታደል ነው።

  • @dokimaseshetie3838
    @dokimaseshetie3838 Před rokem +2

    "ትንቅ ሰው" አለች በወንጌል እውነት ነው!!!!

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ቤታችሁን ልጆቻችሁን በበረከት ይሙላላችሁ ።

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 Před rokem +11

    Great family and blessed marriage!!! I happy for you. I really like this couple and I love their Mezure so much
    Keep up!

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 Před rokem +1

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

  • @sebeleyameme8336
    @sebeleyameme8336 Před rokem +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን እድግ በሉልን ሁልጊዜ በቤታችሁ ሰላም ፍቅር ይሁን

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Před rokem +2

    አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን ስለማይነገር ስጦተው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Před rokem +21

    ሲስተር ሒወትና ቤተሰቦችሽን ስወዳቹ ተባረኩልን እማኮ 🙏🙏🙏

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Před rokem

      በናታቹህ ሞት ደምሩኝ እህቶቸ

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar Před rokem +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ከዚህ በላይ የምታገለግሉበት ዘመን ይሁንለችሁ ❤️

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Před rokem +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናቹዉ ከነ ልጆቻቸው

  • @ayelechayelech2304
    @ayelechayelech2304 Před rokem +1

    ያገልግሎት ዘመናቹ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem +9

    እግዚአብሔር ያሳድግላቹሁ ልጆችን በምትሄድበት ምራ አይደል ይቢባለው መታደል ነው በረከታችሁ ይድረስን

  • @yayayaya5229
    @yayayaya5229 Před rokem +1

    Amen Amen Amen zemari melekiti yesemalen bexego bemogesi yasadegni💒💒💒🙏🙏🙏💕💕💕

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem +1

    የትዳር ዘመናችሁን እና የአገልጋይ ዘመናችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před rokem +2

    Zemari melaek yasemalen Egziabher yasadgachu tebarku ye ne maroch 💖💖

  • @madudemssie1891
    @madudemssie1891 Před rokem +3

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @kokobeworku
    @kokobeworku Před rokem

    ወንጌልን የሚሰብክ ህይወት ነው ያላቹ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን❤❤❤

  • @mekditube8905
    @mekditube8905 Před rokem +3

    እልልልልል 👏👏 ደስ ምል በተሰብ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችው

  • @user-qb1rc9lm3r
    @user-qb1rc9lm3r Před rokem +6

    አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před rokem +2

    የኔማሮችፈጣሪያሳድጋቹዉ
    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 Před rokem +4

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏⛪️🙏🥰❤

  • @abebaleta1886
    @abebaleta1886 Před rokem +2

    ሲስተ ህይወት ስወድሽ እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይባርክሽ❤

  • @welelafenta3263
    @welelafenta3263 Před rokem +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf Před rokem +2

    ደስ የሚሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ያሳድግላቹህ

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 Před rokem +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @liya7235
    @liya7235 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል

  • @hirutkebede8802
    @hirutkebede8802 Před rokem +3

    ሒዊዬ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ

  • @mintesinotdubale8085
    @mintesinotdubale8085 Před rokem +1

    ጸጋውን ክብሩን አብዝቶ ያብዛልን።

  • @mollayehuale4949
    @mollayehuale4949 Před rokem

    ምንኛ መታደል መባረክ ነው እናንተ።ቃል የለኝም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ በእውነት ታስቀናላችሁ።ምኞቴ ነው እግዚአብሔር እንድህ አይነቱን እንድያደርግልኝ።

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 Před rokem +4

    እሰይ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይባርካችሁም❤💕🙏

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @sendudegu5518
    @sendudegu5518 Před rokem +4

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ ምን አይነት አስተዳደግ ነው😍 ደስ ሲሉ ልጆቹም ቤተሰብም ከዚህ በላይም ይባርክላችሁ😘😘🥰🥰🥰

  • @tsegayegebremedihnaraya9001

    ቃለ ህዮት ያሰማልን

  • @welelafenta3263
    @welelafenta3263 Před rokem +9

    የኔ ማሮች እግዚአብሔር በጥበቡ እና በሞገስ ያሳድግላችሁ

  • @workaworkaketema591
    @workaworkaketema591 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ ማልክት ያስማልን እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před rokem +1

    Elllllll zemari melak yasemalin yasemalin betam tadikenalachihu egiziyabhir ligocachihun yasadigilachihu

  • @user-mo4yq3fj5n
    @user-mo4yq3fj5n Před rokem +3

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማል❤

  • @mblfj7608
    @mblfj7608 Před rokem +1

    ዉይ ደስ ሰትሉ ደሰ ሚል ቤተሰብ ልጆቹንም ፈጣሪ በጥበብ ያሳድጋቸዉ ምንመሆን ትፈልጋለክ ሲለዉ ዘማሪ አለ የእናትና ያባቱ ልጅ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kananelofxlempe6914
    @kananelofxlempe6914 Před rokem +1

    Amen Amen Amen

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Před rokem +2

    የዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልል መልካም ቤተሰቦች ናቸው

  • @eugfdgdgdhfffhdh4643
    @eugfdgdgdhfffhdh4643 Před rokem +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @wede1905
    @wede1905 Před rokem +2

    ውይይይመታደል ስለሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወይኩን ፍቃድከ🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ደስስስ ትላላችሑ የተዋሕዶ እንቁዎች ዝማሬ መላእክትን ያሠማል ትዳራችሑን እግዚአብሔር ይክበርበት ቤተሠቦቻችሑን እግዚአብሔር ይባርክላችሑ💜💜💜💛💛💛💖💖💖💖💖💜💜🌺🌺🌺🌺

  • @hiwottube8058
    @hiwottube8058 Před rokem +2

    Amen Amen Amen enkuwan abero adrsen. Tbraku 👏👏👏