ቅዱስ አብይ ብዬዋለሁ!! ቀይ ባህር እና ፍቅርሲዝም! "አብሳላት ላስብበት ብላኛለች"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 10. 2023
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Komentáře • 628

  • @johnethiomedia9829
    @johnethiomedia9829 Před 9 měsíci +220

    ላበደ ሰው ሁሉ እውቅና የምትሰጡ ሚዲያዎች በናንተ የኢትዮጵያ ህዝብ እጅጉን ያዝናል !

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 Před 9 měsíci +5

      እሱን እኮ ነው የምለው ስራ አጡ ምን ያውሩ ስል ሀገር አውሩ ልብ ካላችሁ

    • @beleteeshetugebreyohannes5284
      @beleteeshetugebreyohannes5284 Před 9 měsíci +6

      ላበደ ሰው አውቅና 🤔🤔🤔🤔

    • @Fano401
      @Fano401 Před 9 měsíci +6

      ብሎክ ማድረግ ነው

    • @MerukaKitchen
      @MerukaKitchen Před 9 měsíci +1

      Thanks a lot for saying it out loud. Gera eko gebtogn new ene

    • @berhanezaid3464
      @berhanezaid3464 Před 9 měsíci +1

      Wedeke tachen masaya nw
      Mn yelutale ? Sew eyaleke
      Errrrrr wedeteeee

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Před 9 měsíci +44

    አቤቱ እግዚአብሔር አምላካችን በልጅ በእየሱስ ስም ከሀሰተኛው ነቢያት ጠብቀን አሜን!😢😢

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Před 9 měsíci +43

    አረ ተው ባለ ሚዲያወች እውቅና አትስጧቸው ደግሞ ፊቱ ማዲያት ብቻ ሆነ ሆ ለእንደዚህ ያሉ ስዎች
    ወይ ዘንድሮ ከአበደው ይልቅ ሊያብድ የተዘጋጄው ይበልጣል😢

  • @user-pi9vi3gy6p
    @user-pi9vi3gy6p Před 9 měsíci +41

    ሥራፈትነሸ

  • @birqigirma3797
    @birqigirma3797 Před 9 měsíci +32

    አረ እፈሩ ሰዎችአሁን የምተቀርቡት ሰው አጠቹ 😭😭😭

  • @alainfef176
    @alainfef176 Před 9 měsíci +26

    😢😢😢ወይ. ሚዲያ. አዘንኩ. ስት. ተሰጦ ያለው ሰው በሞላበት

  • @serkalemabebe6613
    @serkalemabebe6613 Před 9 měsíci +24

    ከጥልቁ ተልኮ ተሰጥቶት የመጣ ሰው ነው የመድረክ እድል አትስጡት በእየሱስ ክርስቶስ ስም እቅዱ ይፍረስ

  • @FekeFeke-mo7lr
    @FekeFeke-mo7lr Před 9 měsíci +21

    ንፁህ ልብስ የለበሰ እብድ በስቶአል

  • @richwolde
    @richwolde Před 9 měsíci +23

    ይሄ ሰውዬማ አብዶ ሊያሳብደን ነው የሚደመስስ ነገር ይደምስስህ አቦ ጣትህን እኮ የሚቆርጥልን ሰው ብናገኝ ያኔ እናርፍ ነበር

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Před 9 měsíci +1

      😅😅😅😅😅
      ማንኪያ አያደርግም ብለሽ ነው ጣቱ ቢቆረጥ

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Před 9 měsíci

      ትክክል ለምን ጣቱን አይቆርጡልንም ቀዳዳ ህንድ ነበሩክ ሴት ነበሩክ እያልክ ደግሞ አዲሳባ ካሳንቺሰ ትላለክ አይ እምዪ ኢትዬጲያ እብዶች ወረሩሽ አማኑኤል ግባና ተመርመር

    • @ZebibaZabibasaeed08-vl2bj
      @ZebibaZabibasaeed08-vl2bj Před 9 měsíci

      😂😂😂😂

  • @marthatanjelo7120
    @marthatanjelo7120 Před 9 měsíci +22

    ትክክል ያለሆነ እቡደቱን ሳይጨርስ የመጣ እቡድ እዴት ታቀርበታላችሁ እናንተም አቡዳችዃል😌😌😌

    • @bisratgirma6964
      @bisratgirma6964 Před 9 měsíci

      anchim አቡደሻል😂😂😂😂

    • @marthatanjelo7120
      @marthatanjelo7120 Před 9 měsíci

      ለመልስሕ አመሰግናለሁ

    • @johnethiomedia9829
      @johnethiomedia9829 Před 8 měsíci

      @@bisratgirma6964 ምኑ ዥልጥ ነህ አንተው የአእምሮ ዘገምተኛ

  • @mengistutena5164
    @mengistutena5164 Před 9 měsíci +13

    ቀጥታ ወደ ፀበል ኢንተርቪውን እንደጨረሰ ደሞ ምኑን አመጣችሁብን ወይ የመዝናኛ ፕሮግራም ጀመራችሁ

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 Před 9 měsíci +14

    ያዘንኩት በሚድያወቹ ነው😮😮😮

    • @tigiabie5392
      @tigiabie5392 Před 9 měsíci +1

      Betam yegermalu

    • @Kalkidan83
      @Kalkidan83 Před 9 měsíci

      አሁን እኔም ሱብስክራይቤን አነሳሁ@@tigiabie5392

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 Před 9 měsíci +9

    የምከታተለው ሚዲያ ነበር እንዲ ወርዶ የወረደ ከንቱ ትውልድ በማቅረብሽ አዝናለሁ ምነው በሰላም

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 Před 9 měsíci +10

    ይኸን ሰው ብላችሁ ስታቀርቡት ነው የሚገርመኝ

  • @kurymengesha3926
    @kurymengesha3926 Před 9 měsíci +15

    ጣትህ ይቆረጥ ጅምር እብድ

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 9 měsíci +4

    ከዚህ ሰውዬ ምን ቁምነገር ሊገኝ ነው? ለዩቱብ መሸቀያ ካልሆነ በስተቀር? በቁሙ የሚቃዥ ሰው ቁጭ ብሎ ማውራት ይገርማል????በሰው ጭንቅላት ይቀልዳል😀

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 Před 9 měsíci +9

    ማን አቅርቢልን አለሽ ሰው ጠፍቶ ነው

  • @beth_g-jx1or
    @beth_g-jx1or Před 9 měsíci +12

    ቤተሰቦችህ በልጅነትህ ስራ አብዝተውብህ ነዋ የጨለልከው😂እግዚአብሄር ይማርህ

  • @mazidebesay9066
    @mazidebesay9066 Před 9 měsíci +3

    ወይ ዘመን እብድ እንድ ጉድ የሞላባት እማማ ኢትዮጵያዬ ሙቼ ይሆን ይህን የእብድ መንጋ የሚውግድው እብዶች በዙ

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Před 9 měsíci

      ማን በተናቸውና

  • @bisratbisrat7982
    @bisratbisrat7982 Před 9 měsíci +8

    ካበደዉ ጋር አብረሽ እያበድሽ ነዉ እህቴ ለኛም ለተከታታዮችሽ ሰዉ ምረጭልን እንጂ

  • @asuberhne1532
    @asuberhne1532 Před 9 měsíci +13

    ወይ እውነትም የመጨረሻው ዘመን።

  • @mekdirayakobo2532
    @mekdirayakobo2532 Před 9 měsíci +9

    ነፍስ ይማር ጣትህን ይስበረው😂😂😂😂

  • @asuberhne1532
    @asuberhne1532 Před 9 měsíci +4

    እግዚኦ ማረን ይህ ሠው እራሱ አይደለም ፀበል የሚወስደው ሠው ቢኖር በረከት ያገኛል።

  • @etheth9843
    @etheth9843 Před 9 měsíci +9

    ይሄን ስው ብላችኹ 😂😂😂😂😂

  • @tigistbelay1877
    @tigistbelay1877 Před 9 měsíci +5

    ወይ ጌታ ሆይ ስንቱን እንቻል ንሮው ሰላም ማጣቱ ጋር ተጨምሮ አንተ ስትጨምር ምን እደሚሰማን ውይ !!!!

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Před 9 měsíci +6

    የምትሰሩት አጣችሁ

  • @eyerusfentaw9853
    @eyerusfentaw9853 Před 9 měsíci +5

    ፈጣሪ ይገስፅህ ወይ ዘንድሮ እንዲህም አይነት እምነት አለ አንች መና ተብየዋ ተከፍሎሽ ነው እንተርቢ ያደረግሽው

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 Před 9 měsíci +2

    እህታችን :- አማኑሄል ሆስፒታል አድራሻው ከ አውቶቡስ ተራ ወደ መሳለሚያ ሄደሽ ወደ ግራ ግማሽ ኪ ሜ አካባቢ ነው:: እዛ ወስደሽ አስረክቢውወይም አስረክቢያት::

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Před 9 měsíci

      እንደዚ አይነት እብዶ አይቀበሉም ሞልታል ወደ ህንድ ነው መላክ እዚያ ሰንደሉ ላይ ነው መሰካት

  • @emebetbelay3772
    @emebetbelay3772 Před 9 měsíci +6

    ሥራፈትነሸ ይኸን ሰው ብላችሁ ስታቀርቡት ነው የሚገርመኝ

  • @user-cg7oc2wv9w
    @user-cg7oc2wv9w Před 9 měsíci +4

    እኔኮ አንዳንድ ሚዲያዎች አብረዉ ማበዳቸዉ ይገረመኛል😢

  • @talefetali1208
    @talefetali1208 Před 9 měsíci +7

    አሁን የራሴነው አሁን ልክእንደ ቅዱስ ያሬድ ኧረ ባለሚድያዎች እንተርቪው የምታደርጉትን ሰው እወቁቱቱቱ!!!

  • @tsehayneshworku3699
    @tsehayneshworku3699 Před 9 měsíci +5

    በትክክል የመጨረሻው ዘመን መቷል በርግጠኝነት ምልክቶቹ እየታይየ መቷል በተለይ በሀገራችን ውስጥ

  • @kasahunwoldemichael2181
    @kasahunwoldemichael2181 Před 9 měsíci +2

    እንደነዚህ አይነቶችን እብዶችን እውቅና የሚሰጥ ከኢትዮጵያ ኃይማኖት ባህል የሚጻረን አይምሮ ዝግምተኛ የሚያቀርቡ ሚዲያዎች እራሳቸው ወደዛ እየተንደረደሩ ነው ማለት ነው ለዮትብ ገንዘብ ለመሰብሰብ ብዙ እይታ ለማግኘት አስበው ነገር ግን መርዝ እየቀተኑ ነው ሚዲያዎች አስተውሉ።

  • @Bokime-tube
    @Bokime-tube Před 9 měsíci +2

    የአገራችን የሚዲያ ደረጃ እንደወረደ ማሳያ እንደዚ አይነት እና መሰሎቹን እንግዳ አድርገው ማቅረቡ ትልቅ ማሳያ ነው ቆይ ግን ለተመልካቾች ክብር አትሰጡም??

  • @mesert5049
    @mesert5049 Před 9 měsíci +5

    አረ እባካችሁ የምታቀርቡት አጣችሁ

    • @saramia-hn2fj
      @saramia-hn2fj Před 9 měsíci

      ያሰብላል በጣም የወረደ ሚዲያ ነው

  • @Jojo45A
    @Jojo45A Před 9 měsíci +4

    ሁለት እብዶች የሚያረጉት ኢንተርቪው

    • @user-zy2yb2wq4q
      @user-zy2yb2wq4q Před 9 měsíci

      እኔ እብድ አይደለሁም።

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 Před 9 měsíci

      ትክክል ሁለት ቀውስ ተገናኝተዋል እረ በተጋቡ ወደዛ 😂😂😂

  • @bobolala1974
    @bobolala1974 Před 9 měsíci +2

    የአብሳላት መድሀኒት እዘዢለት እስኪ 😊

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 Před 9 měsíci +4

    ከመዘላበዱ በላይ ጣቱን ሲቀስር ጋዜጠኛዋ አለመሳቋ 😂😅😂

  • @user-ke9xg6hj6f
    @user-ke9xg6hj6f Před 9 měsíci +5

    ኤረ እሔን እብድ በዱላ አዉጡት

  • @solomontesema9201
    @solomontesema9201 Před 9 měsíci +3

    በጣም አዝናናችሁን አቦ!

  • @bene4809
    @bene4809 Před 9 měsíci +2

    ተዉ የኛ ቲቪዎች። ከኛ ከኤርትራውያን የሚያነካካችሁ ፕሮግራም ኣያስኰዳችሁም ።

    • @22lijaddis11
      @22lijaddis11 Před 9 měsíci

      They didn’t do anything. It’s his craziness. He is not even listening or answering her questions properly. He needs help.

  • @fissehashumet8203
    @fissehashumet8203 Před 9 měsíci

    ይህ ሚዲያ ሊወገዝ ይገባል ብዙ ግዜ ጨለሌ ብቻ ነው የሚያቀርበው

  • @yrshimbetsisay2167
    @yrshimbetsisay2167 Před 9 měsíci +3

    እባካችሁ ለህዝቡ እስቲ እዘኑለት በስንት ነገር የተሰቃየን ሰው ይሄ ምንም ያልተማረ ዱቄት የሆነን ሰው አምጥታችሁ አትጫወቱበት

  • @amanukal506
    @amanukal506 Před 9 měsíci +1

    ይሄን ልጅ ተጠንቀቁት ቆይቶ ግብረ ሰዶም ነኝ ይላል ስለ ፍቅር ያለው አስተሳሰብ መልካም አደለም መንገዱ ሁሉ ክፉ ነው ንቁ ቆይቶ ግብረ ሰዶምነት መልካም ነው ብሎ ይሠብካል

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 Před 9 měsíci +6

    መጀመርያ አንድ አመት በደንብ ያጥና ከዛ የተሻለ ፈጠራ ይወጣዋል ይህ ጂል እኮ ነው የተዛባበት

  • @honomegegnet7306
    @honomegegnet7306 Před 9 měsíci +3

    የእብዶች መጠራቀሚያ ሚድያ ብየዋለሁ እናንተ እራሱ እብዶች ናችሁ

    • @user-kg5bm9oc6l
      @user-kg5bm9oc6l Před 7 měsíci

      ልሳንሽን ይዝጋው ያንቺ ጥፋት ባሰ

  • @solomonmebratu5370
    @solomonmebratu5370 Před 9 měsíci +3

    ልጁን እያባባሳችሁበት ነው ነቢይ እያላችሁ በሚዲያ እያመጣችሁ ለየለት በቃ

  • @woldegirma6375
    @woldegirma6375 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይገስጽ ወንድሜ ጌታ እየሱስ ከዛለለም ሞት የድኒሃል ::

  • @bishawengda5108
    @bishawengda5108 Před 9 měsíci

    እውነት ግን ይህ ስብከት ለህዝባችን ነው?
    ይህን ሚዲያ የማይመጥን ኹኖ አግኝቻለሁ ።

  • @moanbesamedia
    @moanbesamedia Před 9 měsíci +7

    ሥራፈት ነሸ

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 9 měsíci +3

    ይህ፡ ሰው፤ የኛ፡ ሕብረተሰብ፡ አሳዳጅና፡ ሰውን፡ የማጣጣል፡ የማጥፋት፡ ባሕሪ፡ ስላለው፤ እውነትን፡ ፍቅርን፡ ተመርኩዞ፡ ነው! አውቆ፡ አበድ፡ የሚመስለው፡ ስለአሳደዱት፡ ነው! በወንፊት፡ እያጣራ፡ እንስማው።

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před 9 měsíci +2

    ማቴዎስ 24
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ።

    ¹¹ ብዙ ሐሰተኞች ነቢያትም ይነሣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ፤

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 Před 9 měsíci +3

    ወይ ዲሞክራሲ በምድራችን እብዶች እንደ አሸን እየፈሉ ናቸው

  • @user-ks3zd3vk4p
    @user-ks3zd3vk4p Před 7 měsíci

    እኔ የሚገርመኝ ይሄነን የሴጣን ቁራጭ እግዳ ብላችሁ የምጋብዙት😢😢😢

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 Před 9 měsíci +8

    ኡፍ ነው ያልከው።ወይ ዘንድሮ!

  • @Nibelay
    @Nibelay Před 9 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @dawitaraya8210
    @dawitaraya8210 Před 9 měsíci +4

    መለሥ መለሥ ትላለህ የበላኸው ይመለሥ

  • @talefetali1208
    @talefetali1208 Před 9 měsíci +1

    ቆይ አባክ ሃይማኖት ነው ወይስ ቆይ ግደለም ፍቅር ሲዝም አላለም ሚድያው እራሱ ለምን አይነት ሰዎች እውቅና እንደሚሰጥ አላውቅም ጌታቸውንማ ለምን አትወደው እናቴ ስንቱን ወጣት ገበረልህ ደቆሮ ደግሞ ሰው ይሳደባል እንደ እግዚአብሔር ይገስፅህ እግዚኦ ምን ጉድ መጣብን ያሁኑ ሰይጣን ይሉታ የሌለውና በግልፅ ነው የመጣው እመብርሃን በስምሽ ሆይ!!

  • @user-vy6yd3uw6j
    @user-vy6yd3uw6j Před 9 měsíci +3

    ሐይማኖት የረከሰባት ትውልድ

  • @hareg373
    @hareg373 Před 9 měsíci +2

    እሱ ምን አደረገ ሚዲያው ነው ያበደው

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 Před 9 měsíci +1

    ኣባይ ዝናብ የማያቃርጥ መሬት እያላቹ ኢትዬጵያ ከተባለች እስካሁን ድረስ ከእርዳታ ከልመና ያላቃረጣቹ ባህርም በነጻ ስትጠቀሙት በሃይለስላሴ በደርግ ያለ እርዳታ የነቀዘ ስንዴ እንጂ ምን ኣግብታቹ ታውቃላቹ ?

  • @abiyabebe8258
    @abiyabebe8258 Před 8 měsíci

    የማህበረሰባችንን የሐይማኖት ፣ የባህል እና ማህበራዊ ጠንካራ እሴቶች ለማፈራረስ ተልዕኮ ይዘው የመጡ መረን የለቀቁ አሳፋሪ ግለሰቦችን ሳንቲም ለመልቀም ስትሉ የምታቀርቡ ሚዲያዎች ይሄን እኩይ አላማቸውን ለማሳካት እየተባበራችሁ መሆናችሁን እና በስራችሁም እጅግ ልታፍሩ ይገባል ።

  • @yaredazeb
    @yaredazeb Před 7 měsíci

    አፈር ብላ ጤና ቢስ እመቤቴ ማርያም ከነዚህማ መድኃኔዓለም ይሰውረን

  • @robsamson5847
    @robsamson5847 Před 9 měsíci +3

    ከሱ እብድነት የባሰ ሚያናድደው ይህን የሚያቀርቡ ሚዲያዎች ናቸው

    • @shewarega9289
      @shewarega9289 Před 9 měsíci

      የዚህን ሚድያ ምልክትና የጁን ምልክት አስተውል:: ያለምክንያት አይደለምያቀረቡት

  • @aynalemtsegaye8926
    @aynalemtsegaye8926 Před 9 měsíci +1

    ለህብረተሰቡ ጠቃሚ ሀሳብ ከሌለው ወደ ሚዲያ ምን ታመጣላችሁ። ትውልዱን እየገደለ ያለው እንደናተ ሀላፊነት የሌላቸው ሚዲያና ግለሰቦች ናችሁ። ከሱ ያገኛችሁት ቁም ነገር ምንድን ነው። ከቻላችሁ ነህክምና እርዳታ ፈልጉለት ሰውየው በህልም አለም ውስጥ ነው ያለው

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa Před 9 měsíci

      እንዳንተ ያለው subscribeእያረጋቸው ነው እንጂ።

  • @smms6004
    @smms6004 Před 9 měsíci +3

    ጭራሽ በዚህም መጣህ ይሔ ሰውየ ከሞተ ቆየ አልተቀበረም እንጂ😂😂😂 ነብስ ይማር

    • @yeshiyeshi2947
      @yeshiyeshi2947 Před 9 měsíci

      ትክክል ከሞተ ቆየ የድሩ ድክመት ነው😂😂😂😂

  • @YeshiHayilu
    @YeshiHayilu Před 9 měsíci

    ከከብቶች ላይ ያለዉ አጋንንት ነዉ የሰፈረበት ሲጀምር የሚናገረዉን እንኳን አያዳምጥም ፍካሬ እየሱስን ያነበበ ግዜዉ መድረሱን ያሳየናል

  • @UmarAli-iq9bv
    @UmarAli-iq9bv Před 9 měsíci +2

    ጂሚ እና ሻሪካ ሰላም ብለውሀል ሰላም በላቸ ተደምሳሽ

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Před 9 měsíci

      kkkkk እፍ ሀጄዬ ሞተ እኮ እፍ ጣቱን ቁርጡልን ኧር ባካቹ የኮልፍ ልጆች

  • @yaredazeb
    @yaredazeb Před 7 měsíci

    ይሄንን አይቶ የጨረሰ ካለ ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ ሰውየው ወይ ኦቲዝም ነው ወይ ደግሞ ከሰው አለም ወጥቷል እንጂ ሌላ ነገርማ የለውም ይሄ ሰውዬ የሚያወራውን አያውቅም ድንግል ማርያም ትጠብቀን ከዚህ

  • @HemenNatan
    @HemenNatan Před 9 měsíci +3

    ቆይ የምታቀርቢው ሰው አተሽ ነው እናቱ

  • @Gombet25
    @Gombet25 Před 9 měsíci +2

    እግዚሀብሔር ይጎብኝህ

  • @alainfef176
    @alainfef176 Před 9 měsíci +2

    😢😢እረ ምንም. አያገኔኝህም. አገናኙኝ. ብትልም. 😢😢ሆ. ዳቢሎስ

  • @fasildawit4708
    @fasildawit4708 Před 9 měsíci +1

    ግራ የገባችሁ ርካሽ ሚዲያ ናችሁ ምታቀርቡትን እማታዉቁ

  • @mandesta2204
    @mandesta2204 Před 9 měsíci +4

    እረ ቀለዳችሁብን ይሄንን የኮልፌ እብድ ጋብዛችሁ

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se Před 9 měsíci +3

    ሲያስጠላ አጋንት

  • @Leykun2840
    @Leykun2840 Před 7 měsíci

    አቤቱ ይቅር በለን ምን አይነት ጊዜ ደረሰን።አቤቱ ስለእናትህ ብለን አንተ ታረቀን፤ማረን ይቅርም በለን።
    😭😭😭😭😭😭😭😭
    💔💔💔💔💔💔💔💔
    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hanna9502
    @hanna9502 Před 9 měsíci +1

    በመለስ ጊዜ ጠንቃዮች ልካቸውን ነበር ያገኙት. አሁን ይህንን ሰው ምን ይሁን ብላችው ነው ያቀረባጭጅች ግን

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይድረስልህ!

  • @user-fd1ks7iq6s
    @user-fd1ks7iq6s Před 9 měsíci +3

    ተመቸኝ አቦ ይመችህ አባ

    • @haimedeleke2317
      @haimedeleke2317 Před 7 měsíci

      ከተመቸህ አንተም አንድ ኢዝም መሆን ነው:: ስም ካጣህ ፊፊዝም በለህ ከች በል ካበደው ወንድምህ ጏን እናሰልፍሀለን በርታ

  • @yohansebizu9621
    @yohansebizu9621 Před 9 měsíci +2

    ወደ ጥልቁ ከተጣሉት ውላጅ የሆነው በአካል በምድር ላይ የሚንቀሳቀስ የጥልቁ ዳቢሎስ ፍጥረት ነው ።

  • @Elsa-dq5yd
    @Elsa-dq5yd Před 9 měsíci

    የወረዳቹ ናቹ ስንት የሚቀርብ እያለ ከዚ ከአስተሳሰብ ደሀ የደሀ ደሀ የሆነ አቅርባቹ እውቅና ትሰጣላቹ ???
    😢😢😢😢😢
    እጅግ በጣም ነው የምታሳፍሩት
    😢😢😢😢😢።

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 Před 9 měsíci +1

    ንግግሩና እምነቱ አይገናኝም :;

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302 Před 9 měsíci +1

    ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ የለየለት እብድ እያቀረባችሁ ለምን ሰውን ላወናባጅ እንዲጋለጥ ታደርጉታላችሁ ጊዜአችሁንም ታጠፋላችሁ ይህን የጦርቄዎች ነቢይ ወደ ፀበል ለ ሁለት ሰባት ብትልኩት ወደ ልቡ ይመለስ ነበር አለዚያ ተሸርክቶ ተሸርክቶ ጦዞ ይቀራል ።
    ይሄንን ጦርቄ እቤታቾሁ አታስደርሱ ተጠንቀቁ ።

  • @user-dr6hy7nt7d
    @user-dr6hy7nt7d Před 8 měsíci

    የጋዜጣኛዋ ፉገረ ተመችቶኛል

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 Před 9 měsíci +4

    እግዚዎ ይቅር ይበልህ 666

  • @serkserk8422
    @serkserk8422 Před 8 měsíci +1

    እኔ ኢንተርቪ አድራጊዎቹ ናቸው እሚገርሙኝ ፡ የዘቀጠ ማሕበረሰብ

  • @user-dl4oq4wd5w
    @user-dl4oq4wd5w Před 9 měsíci +1

    ወይ ጉድ በህልሙ የኤርትራ ኢምባሲን አየ ይገርማል እብደት።

  • @user-bf9sm9ll4w
    @user-bf9sm9ll4w Před měsícem

    ምልክቱን ማሳየት አቆምክ እኮ😅
    ለማንኛውም ልቦና ይስጥህ:: ማስተዋልንም ይጨምርልህ::

  • @teramajbelete6790
    @teramajbelete6790 Před 9 měsíci

    እብደቱ በጣም ጣራ የነካነው ፈጣሪ ምህረቱን ያምጣልህ ወደ ፀበል የሚወስደው ቤተሰብ ቢኖረው መልካም ነበር ሰይጣኒዝም አብይን ቅዱስ ስትለው ነው እብደትህ ጣራ መንካቱን የለየለህ

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l Před 21 dnem

    ይችላል ልክ ነዉ

  • @nunufekede1272
    @nunufekede1272 Před 9 měsíci +2

    ይህ ሰዉ ጊዬ ሳይሁን አቅርም ሰዉ እዳያባላቭ

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho Před 9 měsíci +1

    የወደቀች አገር ማሳያ ይሉት እንዲህ ነው። ጭራሽ የሌለ ነገር በመፈብረክ ከቅርቃር መውጣት አይቻልም። ትውልድን ጭራሽ ለመደናገር ተያይዛቹኃል።

  • @hannahdavid4547
    @hannahdavid4547 Před 8 měsíci

    8000 ሺ ዘመን ፈጥረት
    እግዚአብሔር ከዚህ ትውልድ ታደገን
    ንቃ ጎበዝ በመፀሐፍ ቅድሰ ተነግሮል
    በአይናችን አያየናቸው ነው ቅድሰ ሚካኤል ይዎጋቹ .. ......

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 9 měsíci +3

    ወይ ጎድ የማይስማ የለም ዘንድሮ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před 9 měsíci +2

    ወይ ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም

  • @ayak2273
    @ayak2273 Před 8 měsíci +1

    ይሄ እኮ በመንግስት ተልኮ ይተሰጠው ድንዙዝ ነው የኛ ቲዩብ እራሳቹህ ስራ ፈት ናቹህ እንደዚህ አይነቱን ግዜ ሰታቹህ ሚድያ ላይ ማቅረባቹህ

  • @abentekelly9387
    @abentekelly9387 Před 6 měsíci

    I like this guy let him believe whatever he thinks right to him as long as he’s not being dangerous to others

  • @DddZdes
    @DddZdes Před 9 měsíci +1

    ልጁ የቀለደ ነበርኮ እውነት አዲርጎ እርፍ😅😅😅😅

  • @kiddyd3646
    @kiddyd3646 Před 7 měsíci

    እኔ ምንም አይነት comedie አያስቀኝም ይሄ ግን ሽንቴን ነው ያስጨረሰኝ

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 Před 9 měsíci

    አኔ ይሄን ሚዲያ የማከብረው ሚዲያ የማከብረው ሚዲያ ነበረ ነገር ግን እንዲህ አይነትዝባዝኬ ሰው በማቅረባችሁ በጣም ወረዳችሁብኝ በጣም አዝናለሁየጠንቋይ ልጅ ነው ወይም በግድ ልታወቅ ብሎ ነው