የከተማ ሰው ጥቅሴው... 😂🤣😂 መገን 3 Megen | Tesfa Arts

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 12. 2022
  • Join this channel to get access to perks:
    / @tesfa
    Birabiro 👇👇👇
    ▶️ Birabiro - / birabiro
    Social Media
    🟢FaceBook: / tesfafb
    🟡TikTok : / tesfa_
    🔴Telegram: t.me/tesfaab
    .
    ↪️Share, Like, Comment, and Subscribe.
    #ቅመም #ጎሽሜ
  • Zábava

Komentáře • 721

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 Před rokem +11

    በትዳርና በልጅ ፍቅር በአወላለድ ደረጃ ቅመምዬ የተናገረችው ትክክል ነው 100%

  • @hanannguse4940
    @hanannguse4940 Před rokem +55

    ልጅቷ እዴት ነዉ የምታምረዉ ደሞ የቅላቷ 😍😍

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Před rokem +2

    እኮ ማማዬ😃😃የከተማ ሴት ሰለጠንኩ ብሎ የሰገጠ ነው እኮ እርቃኑን እየሄደ ሁሉም ከአደባባይ ታይቶ ምኗ ለማየት ያጓጓል😃😃የእኔ አማራ ስልጡን እኮ ነው። ስልጣኔ ማለት ፣ሃይማኖተኛ መሆን፣ ባህልን መጠበቅ፣ ሥርዓቱን ማክበር ነው እንጂ ከንቱ የሆነ የነጫጭባ ምዕራባዊያንን ከንቱ ባህል መከተል አይደለም። እሱ ስይጣኔ ይባላል😃😃Amhara, my beautiful nation, I am always proud of because it is a civilized nation that preserves its culture
    💚💛❤

  • @oumumusab2088
    @oumumusab2088 Před rokem +98

    ብዙ ኮሜቶን ልጅቷን ስታምር እያላችሁ አይን ዳሰጧት ማሻ አሏህ በሉ

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Před rokem +1

      ትክክል

    • @ematube9407
      @ematube9407 Před rokem +1

      ሳህ

    • @mmmmmbjjjd7250
      @mmmmmbjjjd7250 Před rokem +1

      ክክክክኢወላ፣ማሻአላህ

    • @user-uv9pi4tn3f
      @user-uv9pi4tn3f Před rokem +4

      ማሻአላህ ግንኮ. መንገድ ላይ የተዘራ እሸት ለዘራፊ ምቹ ነው እንኳን በሚድያ

    • @oumumusab2088
      @oumumusab2088 Před rokem +4

      @@user-uv9pi4tn3f አወ ልክ ነሽ አሏህ ይጠብቃት እንጅ ግን እኛም ያየንውን ነገር አሏህን እናውሳ አይን ክፍ ነው ለማስታወስ ያህል የተናገርኩት

  • @seadi1488
    @seadi1488 Před rokem +17

    እናንተስ ሽ ሁኑልን ለማዳም ቅመሞች ምርጥ መዝናኛ በተለይ ልጅቷ ወይኔ ትወናዋ

  • @emmumehari1290
    @emmumehari1290 Před rokem +62

    ‹‹ይበል የሚያሰኝ ስራ ነዉ በርቱልን 2ቱ ተስፋዬዎች ደግሞ በጣም ነዉ የምታምሩቱ ፎዚ እና ኤፋ በርቱ !!!

    • @sadaalkaabi144
      @sadaalkaabi144 Před rokem +3

      እኔኮ የውነት ገጠሬ መስለውኝ በተለይሧ ወላሂ ችላበታለይ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem +1

      በቅንነት ደምሩኝ እስኪ ወገኖቸ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem

      እሕትአለምየደምሪኝኝማማሚየ

    • @amotube7780
      @amotube7780 Před rokem

      እሙየ ቤተሰብ እንሁን ደምሪኝ ሃያቲ

    • @user-ty5zc4fd3u
      @user-ty5zc4fd3u Před rokem

      @@user-xf5ps8th1x 😂😂😂😘

  • @---2661
    @---2661 Před rokem +21

    ወይኔ ዛሬ ነው ማያቸው በጣም ነው ደስ የሚሉት በናታችሁ ሁሌ አቅርቧቸው❤❤❤❤

  • @ohbg8196
    @ohbg8196 Před rokem +11

    በጣም ነው የምትችሉት ልጅቷ በፊት የሰራችው ፊልም አላት ጎበዝ ተዋናይ ናት ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Před rokem +1

      እኔ እራሱ ከስንት አመት ብኋላ አየኋት😍

    • @zedtube2837
      @zedtube2837 Před rokem +3

      ሰርታለይደ ምድነው ርዕሱ

    • @zewdumamo
      @zewdumamo Před rokem

      እውነተኛ አይደለም ግን

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Před rokem

      @@zedtube2837 ውይ ቆይቷል ርእሱንኳ አላስታውስም

    • @amotube7780
      @amotube7780 Před rokem

      ደምሪኝ ሀያቲ

  • @user-wl8kx1bv6y
    @user-wl8kx1bv6y Před rokem +14

    ወይኔ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ አቤት የገጠር ልጅ
    መሆን መታደል እኮ ነው የኔ ውቦች በርቱ

  • @abdukedir8198
    @abdukedir8198 Před rokem +11

    በጣም ነው የተመቸኝ ደስ ይላል። አሁን እያስኬዳችሁ ያለበት መንገድ አሪፍ ነው። እንደዚ ፈር ያለቀቀ ስራ ይለምልም፣ ይፋፋም ! በርቱ !

  • @muluteferi7346
    @muluteferi7346 Před rokem +3

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፎዚ(ቅመም) ኤፍ በርቱ ብዙ እንተብቃለን

  • @ousman-solomon
    @ousman-solomon Před rokem

    ይበል የሚያሰኝ ስራ ነዉ በርቱልን 2ቱ ተስፋዬዎች ደግሞ በጣም ነዉ የምታምሩቱ
    በርtu

  • @user-kw6rr8xc4r
    @user-kw6rr8xc4r Před rokem +47

    ሰማእቷን በጣም ነው የምትመቹኝ በጉጉት የምጠብቃቹ 😂❤

  • @Tube-ib9go
    @Tube-ib9go Před rokem +39

    ምርጥ ናቺሁ ከምር ንግግራቺሁ ለራሱ ልክ የገጠር ሰው ናቺሁ ገጠር ውስጤ ነው

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem +1

      እንደማመር በቅንነት

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem +1

      እሕትአለምየደምሪኝኝማማሚየ

    • @amotube7780
      @amotube7780 Před rokem

      ፋፊዬ ቤተሰብ እንሁን ነይ

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Před rokem +25

    ሸብቶ አላለችም የኔ ዉዶች ደስ ትላላችሁ በርቱለሰን በጣም ነዉ የምወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem +1

      እሕትአለምየደምሪኝኝማማሚየ

    • @amotube7780
      @amotube7780 Před rokem +1

      ፋፊየ ደምሪኝ

    • @user-sd1wb3bk8k
      @user-sd1wb3bk8k Před rokem

      @@kamilawollo7528 ማር እስቲ እንደማመር ሰብስክራይብ ግጭኘ እኔምምም

    • @user-sd1wb3bk8k
      @user-sd1wb3bk8k Před rokem

      @@amotube7780 ኑ እንድርምስመር

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 Před rokem +11

    ወይኔ ልጅቱ ስታምር ቆንጅየ ናት የኔ ድቡሽቡሽ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      ሀሊማ እህቴ ደምሪኝ

  • @selamawitworiku7022
    @selamawitworiku7022 Před rokem +15

    ትወና ትችላላችሁ አይገልፀውም ጎበዝ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      ሰላምዬ ደምሪኝ በቅንነት

  • @user-yu1cq7cn5v
    @user-yu1cq7cn5v Před rokem +8

    የገጠር ሰዎችን አይደለም ቁሜ ሙቸም ዉድድድ ነዉ የማደርገቸዉ ሞቴንም ኖሮየንም ገጠር ያርግልኝ ይሁን ይደረግልሽ በሉኝ

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před rokem +4

    ወይ ቅመምየ በሳቅ የኔ ድቡሽቡሽ 😁😁😁😁😁

  • @user-vh3qn9qj8y
    @user-vh3qn9qj8y Před rokem

    የወሎ ሴት. ባሎን አትሳደብም ይህን የምሰድቡበትን አስተካክሉ. የወሎ ሴት ለባሎ ያላት ክብር ለየት ያለ ነዉ. ለራሰ አቱ ብላ ነዉ የምትጣራዉ.

  • @user-wb7dn1yb5q
    @user-wb7dn1yb5q Před rokem +2

    ቁንጫ ያስቸግራችኋል 🤣🤣🤣የኔ ቅመም ይመችሽ❤❤

  • @user-iy4be8pu3k
    @user-iy4be8pu3k Před rokem +5

    ውይ ቅመም ስታምር የኔ ድቡሸ ስወድሽ ወሎ ገራገሩ የፍቅር አገር💋💋💋💋

  • @user-wb7dn1yb5q
    @user-wb7dn1yb5q Před rokem +9

    🤣🤣❤❤❤ ስጠብቃችሁ ነበር እንኳን ደና መጣችሁ ገጠር ውስጤ ነው

    • @amotube7780
      @amotube7780 Před rokem +1

      ዙዙየ ደምሪኝ በቅንነት

  • @abateguangul7893
    @abateguangul7893 Před 10 měsíci

    አለባበሷ የአካባቢውን ቢመስል የበለጠ የሚያምር ይመስለኛል።አዬ የቋንቋ አጠቃቀም!!ድምጸቱ ቁጭ ወሎ።በርቱ አቦ።

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Před rokem +4

    የገጠር ልጂ መሆን መታደል ነው በሳቅ ሆዴ ነፈረ😂😂😂

  • @seidtubee
    @seidtubee Před rokem

    ዋውበጣም አዝናኝ አስተማሪ ቪድወነው እስከመጨረሻውነውየዳመኩት በገጠረኛ ዘይቤመሆኑለሰወች እዳይሠለች ያደርገዋል

  • @maskiapp5405
    @maskiapp5405 Před rokem +4

    ደጉ የዋሁ ያገሬ ሰው !!!እግዚብሄር ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @Nunusha3985
    @Nunusha3985 Před rokem

    አቦ My ወሎ ኡፍፍፍፍ በጣም ነው የምታምሩት እንኳንም ወሎዬ ሆንኩኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @shashezinabe8220
    @shashezinabe8220 Před rokem +1

    እደው እኮ በስቅ ነው እምገሉኝ. ከምር😂😂 ቅመምዬ የኔ ዱብሽ. ስወድሽ 😘

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +8

    የኔ ፍልቅልቅ በርቱ 🤗😘😘😘😘😘🇪🇹🕊🇪🇹💕🇪🇹🙏

  • @qazwsx7497
    @qazwsx7497 Před rokem +7

    ማሻ አላሀ ደሰ ሰትሎ እውነትም ቅመም እሰከዘሬ የትነበራቹው የማዳም ቅመሞች በተሰፈ ይጠብቃቹዋል ካሚራ ማን ቀጥልበት ደስ ይላሎ በጣም

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Před rokem

    እደው ስወደቹ አቃጥለሽ ልደፊው ነው🤣🤣🤣 በርቱ ደሞ ስታምሪ ማሻ አላህ

  • @ekramabdu2197
    @ekramabdu2197 Před rokem +1

    ደስ ሲሉ በተለይ ቅመሜ 😁😍የኔማር😘😘

  • @user-xv1mj5xc4x
    @user-xv1mj5xc4x Před rokem +2

    መልካ አለባበሣ ያረብ ልጂ ነው እምትመስለው የኔ ውብ ስወድሽ።

  • @gatnetabay4498
    @gatnetabay4498 Před rokem +1

    ከማሩ ባላገሩ ጋር ሲሰራ የነበረው ቃለ መጠየቅ የሚያደርግላቸው ድምጹ ደስ ይላል

  • @yodittube11
    @yodittube11 Před rokem +2

    አንቺ ዴንቆሮ ጠጋ በይ ነው የሚለው አላለችም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @azet5205
    @azet5205 Před rokem

    በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቱ

  • @user-xv1mj5xc4x
    @user-xv1mj5xc4x Před rokem

    ክክክክክ እሣም የከተማ እሡም የከተማ የከተማ ስትል ጎሽሜ ተቃጠለ ክክክክክ

  • @fafihabeshawit9322
    @fafihabeshawit9322 Před rokem +16

    ስጠብቃችሁ ነበር የኔ ውዶች ስታምሩ
    ውይ ቅመምዬ ስወድሽ🥰🥰🥰

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      ፋፊ በቅንነት ደምረኝ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem

      እሕትአለምየደምሪኝኝማማሚየ

  • @kidushworku1595
    @kidushworku1595 Před rokem

    Betam konjo des yemil emiyazinana program.. Ketay net binorew des yilal

  • @tigisttdasse9790
    @tigisttdasse9790 Před rokem +4

    ሱስታችሁም በጣም የምታምሩት ንግራችሁ ይመቸኛል የምትጠይቀውም ደስ ትለኛለክ በፌት ከማርዬ ጋር ነበር አሁን ማርዬ ጠፋ

  • @fofibentbaba7483
    @fofibentbaba7483 Před rokem +2

    ወንድነትም ሴትነትም በገጠር በቃ እናትነትም አባትነትም ከገጠሩጋ የሚወዳደር በፍፁም ሊኖር አይቺልም።

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 Před rokem +4

    ወይኔ በሳቅ ገደለችኝ😹😹😹😹😹

  • @rahmaayalew1619
    @rahmaayalew1619 Před rokem +1

    ማሻአላህ ስታምር ቅመምዬ በጣም ትመቹኝ አላችሁ በርቱ

  • @user-qp4sq5ti7g
    @user-qp4sq5ti7g Před rokem +1

    ወይኔ ደሥ ሢሉ😍😍 በርቱ

  • @solomonteshom1744
    @solomonteshom1744 Před rokem +1

    በጣም ትለያላችሁ ምን እደምል አላውቅም በርቱልን

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Před rokem +4

    ውይ ♥️😁😁😁😁😃😃😃🤣🤣🤣🤣የኔወለየወች ስታምሩ የትነበራችሁ እስከዛሬ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z Před rokem +4

    በሣቅ ጨረሣችሁኝ ብቻ መዳም ሠምታ ጆሮየን ብላ ልሣኔን እንዳትዘጋው

  • @birtkanhussen6525
    @birtkanhussen6525 Před rokem

    ማሻአላ ካይን ይጠብቅሽ ቅመምየ

  • @utube2121
    @utube2121 Před rokem +3

    ደስ የሚል ጨዋታ ነው ይመቻችው

  • @sarawow453
    @sarawow453 Před rokem

    Hahaha betam new Dse yemelute❤❤❤

  • @fuadabdela8754
    @fuadabdela8754 Před rokem +1

    Wow በጣም በጣም ደስ ይላሉ
    ቀጣይ አለው አሳውቄኝ subscribe እያረጋቹ ደስ ይላል ቀጣዩን በናትህ

  • @strong1220
    @strong1220 Před rokem +1

    ጎበዝ የበላና የሰራ ወድቆ አይወድቅም😂😂😂😂

  • @zainashefiaw9651
    @zainashefiaw9651 Před rokem

    በርቱ ደስ የሚል ስራ ነው

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t Před rokem +2

    ትክክል ነሽ ማን እንደ ገጠር ልጅ ኑሩልኝ

  • @user-xv1mj5xc4x
    @user-xv1mj5xc4x Před rokem

    ወየው ከሁሉ ሁላ የበቱ ፓርት ውይ በአላህ በሣቅ ሞትኩ ክክክክክክክ ውይ የኔማር።

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 Před rokem +6

    የሳቄ ምንጮች ስወዳቹ😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘ካሜራ አማኑ በርታ ናፍቀኸኝ ነበረ የምር በርታ እሽ

  • @bayetekile3066
    @bayetekile3066 Před rokem +1

    ቅመምየን 🌶️🌶️🌶️🌶️🌶️🧄🌶️🌶️

  • @zelalemgetachew6199
    @zelalemgetachew6199 Před rokem +1

    መገን ወሎ !! አሁንስ በሳቅ መሞቴ ነው፡፡

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 Před rokem +1

    ታያስ አቤት ደስ ስትል ውነትም ቅመም 😍😍

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 Před rokem +2

    ውይይይይ ፎዚ ፍርስ ነው የምታደርጊ😂😂😂😂😂😂😂የቁራዎቹ ጩሃት ደግሞ አይ ትዝዝዝታ😥😥😥😥

  • @medinegnyeresulwedag8509

    ደስ ስትሉ በአላህ በርቱልን ቶሎ ቶሎ ኑልን🥰

  • @salam3870
    @salam3870 Před rokem

    Betam des telalachu ❤❤❤❤

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Před rokem +2

    Omg! Betam tichilalachihu. Kkkkkkk😂😂😂😂

  • @nunat6047
    @nunat6047 Před rokem

    ወንዱም ሴቷም ሲያምሩ የገጠር ውበት ዋው። አማረኛቸው በሳቅ ነው የሚገድለው ቢያንስ 20 ጊዜ አይቸዋለሁ።

  • @tube-ob9cn
    @tube-ob9cn Před rokem

    ጠያቂው የማሩ ጠያቂነው የኔድቡሼ ይመችሽ

  • @user-en8og9ue5w
    @user-en8og9ue5w Před rokem +31

    የትነበሩ በእግዚአብሄር እሥከዛሬ ደሥሢሉ ዘናኮነው የሚያደርጉኚ ይመቻቺሁ የኔ ገራገር

  • @habibaamohamedd9176
    @habibaamohamedd9176 Před rokem +1

    ውነት ነው ግን ባልና ሚስት ነቸው ተሆኑ ማሽአላህ ቅመም ጣፋጭ ነችች

  • @FAFIWEYBATIS
    @FAFIWEYBATIS Před rokem +5

    ኮፊደንሷ የኔ ማርርርር ❤❤❤😊😊

  • @fofofofo2405
    @fofofofo2405 Před rokem +2

    በርቱለን የኛ ጀግኑቺ💖💖💖💖💖💖💖

  • @ShewaFano544
    @ShewaFano544 Před rokem

    ጎበዞች
    በእውነት በጣም ነው ያሳቃችሁኝ

  • @zewidekebede8710
    @zewidekebede8710 Před rokem

    ተስፍየ የት ነበራችሁ በርቱ ብዙ መስራት ትችላላችሁ ባህላችንን ቁልጭ አድርገዉ እያሳዪን ነዉ

  • @amenabiy4794
    @amenabiy4794 Před rokem

    Tichilalachu yemir 😍

  • @lubabato4231
    @lubabato4231 Před rokem

    በጉጉት ሰጠብቃችሁ ነበር እንኳን መጣችው

  • @mekdesmesele1457
    @mekdesmesele1457 Před rokem +2

    ውይ ስወዳቸው😍😁

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 Před rokem

    ዴቆሮነሕ ወጊድ አላለችም😂😂የኔ ቆጆ

  • @user-ty5zc4fd3u
    @user-ty5zc4fd3u Před rokem +6

    እኳን ደና መጣችሁ 😘😘😘😘😘

  • @romatosweihan7307
    @romatosweihan7307 Před rokem

    ማሻ አለህ በጣም ዳስ ያሚል ፕሮግራም ነው

  • @aminatyoutube1976
    @aminatyoutube1976 Před rokem +2

    😂😂😂😂😂😂አይ ደጌ❤❤❤❤❤

  • @user-lq5wn5ev9z
    @user-lq5wn5ev9z Před rokem +3

    ዉይይይይይይይ ደስስስስስ ሲሉ😍😍😍😍

  • @minty1188
    @minty1188 Před rokem

    በደንቆሮ ጀምራ በደንቆሮ ጨረሰችው😂😂😂😂 ሞትኩኝ እኮ

  • @Tabor810
    @Tabor810 Před rokem

    Which accent Amharic was this ? I like it but it’s different from the one I know

  • @fafidessieweloyewa922

    ክክክክክክክክክወይዬ የሳቄ ምንጮች ናችሁ በርቱ

  • @abyiraya
    @abyiraya Před rokem +2

    Good job I hope you will do for us more video

  • @selambelet6837
    @selambelet6837 Před rokem +5

    መገን ወሎ ውበት

  • @fetyaside9118
    @fetyaside9118 Před rokem

    ማሻ አላህ ብያለሁኝ በርቱ

  • @ysha3343
    @ysha3343 Před rokem

    ቅመምዬ የኔዋ 😘😘😘😘

  • @user-tj3ss9ol1c
    @user-tj3ss9ol1c Před rokem +1

    ቁንጨዉማ አይወራም የኔ ፍልቅልቅ

  • @habhandhi8875
    @habhandhi8875 Před rokem

    እውይ የኒቆጆ ቅመምዬ ስታምር❤👸

  • @tesfayemeless4516
    @tesfayemeless4516 Před rokem +4

    አርሂቡ ወገኖቸ አቤት ቅመሜ ውድድ ነው ማደርግሽ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem +1

      ተስፋዬ በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርገኝ

    • @tesfayemeless4516
      @tesfayemeless4516 Před rokem

      በፍቅር ነው subscribe ያደረኩሽ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem +1

      Thank you @Tesfaye Meless

  • @user-ik1cd1vl6o
    @user-ik1cd1vl6o Před rokem +1

    ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ

  • @smiranasa6987
    @smiranasa6987 Před rokem +1

    ማሻአላህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @8mohammedyas436
    @8mohammedyas436 Před rokem +1

    ተመችቶኛል በርቱ።🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Mesiso4188
    @Mesiso4188 Před rokem

    Egzabher ka ayin yitebkish lijituha sitamir🥰😘dasi silu😀😂🤣

  • @jemaneshsaid7254
    @jemaneshsaid7254 Před rokem

    🤣🤣🤣🤣🤣😂ወንዱም በጣም ያስቃል 👍

  • @user-xv1mj5xc4x
    @user-xv1mj5xc4x Před rokem +9

    የኔማር አለባበስሽ ውነሽነው ሤት ልጂ ልክ እደምዝ ናት ከተላላጠች እርካሽ ናት ለኔ።

    • @Amina-tu1bv
      @Amina-tu1bv Před rokem

      እኔእራሱአለባበሷእንዴትደስእንዳለኝካልሲአይቀራትም

  • @rabiahhasan8890
    @rabiahhasan8890 Před rokem +2

    😍😍😍😍😍😍😍😍በሳቅሞክኝ ቀመም

  • @zebibaabdulkadir5995
    @zebibaabdulkadir5995 Před rokem +2

    እንዴት ነዉ ምታምረዉ😍😍

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 Před rokem

    Kimem betam nkaw aleshe

  • @user-zu6up4dp2z
    @user-zu6up4dp2z Před rokem

    ስታምሩ የኔ ማሮች ቅመምዬ ስወድሽ🥰🥰🥰💋💋❤❤