ይሄ እርግጠኛ ነኝ ጀልባ ነው!! የማሩ እንግዶች በሊሞዚን ከተማ ጎበኙ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 06. 2024
  • ማሩ ባላገሩ እናንተን ሊያዝናና ይሄው ጉዞውን ቀጥሏል። ከናንተ ሚጠበቀው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡ እንድትሆኑ ነው።
    ይመቻችሁ
    ▼ ▽ FOLLOW MARU
    📸Instagram: / maru_balageru
    😊📘 Facebook: / marubalageru www.tiktok.com/@sentemaru?_t=...
  • Zábava

Komentáře • 109

  • @Samira22Samira22-ul8fs
    @Samira22Samira22-ul8fs Před měsícem +16

    ወሎ የፍቅር አገር ሙስሊም ክርስታኑ ተስማምቶ ያለባት ወሎ የፍቅር አገር❤❤❤❤❤❤

    • @cbmksa7389
      @cbmksa7389 Před 11 dny

      Ayyyy duro qera Ahun bemegadel 1degn honu

  • @user-us6hm6hu6s
    @user-us6hm6hu6s Před měsícem +3

    ማሩዬ በመቤቴ የምለው ጠፋኝ የገጠረር ሰውን ማስደሰት መባረክ ነው የሚናገሩት ሲያሳዘኑ አንተም ስትናገር እራስህን ጠብቀህ ነው በርታ ጎበዝ እነዚህን ሰወች ላበረታታችሁ በሙሉ እግዚአብሄር ይስጣችሁ፤፤

  • @Seada11
    @Seada11 Před měsícem +12

    የማሩየ አድናቂወች የኔ ምርጦች እኔንም አበረታቱኝኝኝኝኝ

  • @abduseid9503
    @abduseid9503 Před měsícem +8

    ❤ 😂 🎉😅 ወድሜ ማሩ ባላገሩ 5 ዓመት ሙሉ 1 ቁምጣ ይቀየር

    • @Seada11
      @Seada11 Před měsícem

      ክክክክክክክ ገበሬ ሥለሆነነው 😅😅😅 ልታይ ልታይ የማይል

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey Před měsícem

      እኮ ደግሞ አይቀየር😂😂😂

    • @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
      @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy Před měsícem +2

      ለቀረፃ ብቻ ኮ ነው የሚለብሰው ማሩ ፅድት ያለ የከተማ ልጅ ነው ገበሬ አደለም

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 Před měsícem +1

      ምረጥ ጋዜጠኛ ነው ወዳጀ አትጃጃሉ

    • @klovemys7062
      @klovemys7062 Před 15 dny

      ማሩ የገጠር ልጂ ነው ደሴ ዙሪያ ያውም የአረሶ አደረ ልጂ ነው ማሩ ያገሬ ልጂ በርታ ​@@FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 Před 3 dny

    ይሄ የዋህ ምንም የማያውቅ ህዝብ ጦርነት ሳይሆን ፍቅር ብቻ ነው የሚያስፈልገው ክብር ለራሱ እየተቸገረ እኛን ለሚመግበው የዋህ አርሶ አደር አላህ ይስጥልን ማሩ የምር ጀግና ነህ በርታ🎉🎉🎉🎉

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před měsícem +3

    በጣም ደስ ይላል ማሩየ ማር ብላልን ሁሌም

  • @hawaahamed9273
    @hawaahamed9273 Před měsícem +3

    ወይኔ ጀት የኔ የዋሆች

  • @salamsalam5718
    @salamsalam5718 Před měsícem +2

    ማሩየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋረ ይሰጥህ 🙏🙏🙏💗💗💗

  • @melesednna1132
    @melesednna1132 Před 12 dny

    ማሩ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥ አቦ ለገጣር ህዝብ ምተስብ ምርጥ እትዮጵያዊ ነህ

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Před měsícem +1

    ማሩዬ እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም ትልቅ ስራ ነዉ በርታልን

  • @user-os2mf2xd6m
    @user-os2mf2xd6m Před měsícem +4

    አላህ ከፍ ያድርግህ እኔማ በሀገሪ ተስፋ ቆርጨ ነበር

  • @user-kr2ne3gn2p
    @user-kr2ne3gn2p Před měsícem +1

    😮😮😮😮😮😮😮ምርጥ ሕዝብ ምርጥ. ባህል ያለው ወሎ. ማሩየ በርታ. ምርጥ ልጅ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-os2mf2xd6m
    @user-os2mf2xd6m Před měsícem +2

    ትክክል ወገናችን የተማረ ማለት የገበሬ ስራ ማቃለል ለገበሬ የሚያስፈልገው መሳሪያ ማቅረብ ነበር ግን ምን መላ አለ ስለዚህ እናያለን ምን እንደሜበሉ እውነት ነው

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Před měsícem +3

    ማሩዬዬዬዬዬ በርታታታ

  • @trr1069
    @trr1069 Před měsícem +3

    ወላሂ ይገባቸዋል የኔ ሚስኪኖች ማሩ አንተ ትለያለህ

  • @mekdesmulatu4801
    @mekdesmulatu4801 Před 18 dny +1

    ዋው ማሩ ጀግና❤❤❤❤❤❤በርታልን

  • @milliongebretsion1646

    ማሩ ባላገሩ በጣም ምርጥ ስራ ነው ገና ከዚህ በላይ እንደስይፉ ሾው እንደሚኖሩን እርግጠኛ ነን

  • @ekramyoutube3878
    @ekramyoutube3878 Před měsícem +3

    ማርዬየየ😂😂😂😂❤❤❤

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok Před měsícem +2

    አይ ይሄ የዋህ ሕዝብ ይሄንን ሕዝብ ነው አማራ እያሉ የሚገሉት 😢

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 28 dny +2

    የዋህ ህዝብ ይሄንን ህዝብ ነው የሚጨፈጭፉት

  • @Abawtes
    @Abawtes Před 13 dny +1

    Maru can be a great event leader also.. so special and wonderful skill!

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 Před měsícem

    Nice respect the country side people

  • @user-qz6ww6qr9i
    @user-qz6ww6qr9i Před měsícem +5

    አደኛ ነኝ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ

  • @lubabamuhammed425
    @lubabamuhammed425 Před 22 dny

    አይ የአገሬ ሚስኪን ህዝብ አላህ የተሻለ ነገር ይምረጥላችሁ የሚጠላችሁ አይኑ ይጥፋ ወሎ የፍቅር የመከባበር የቸር ሀገር ናት አላህ ያሳድጋት ሰላሟን ይመልስላት ትለምልምልን ትደግልን

  • @TinaTina-sj9xc
    @TinaTina-sj9xc Před měsícem +1

    ይባርኩኝ ቀሲስ ❤❤❤❤

  • @sebleyoutube2825
    @sebleyoutube2825 Před 9 dny

    የኔ ኣባት ጀት ነው አላሉም😂😂😂😂😂እኔም አንድ ቀን ብሄድበት በዚህ ሊሙዚን ደስይለኛል

  • @user-pf5kn8sr7m
    @user-pf5kn8sr7m Před 16 dny

    Egziabher Hagerachinn Selam Yadrgln❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Před měsícem

    😂😂😂😂😂😂😂 ጀልባ ወይ ማሩ ባላገሩ እንኳን ደህና መጣክልን

  • @EeEe-hg7cx
    @EeEe-hg7cx Před měsícem

    በርታማሩየየ🎉🎉❤❤

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Před 16 dny

    ማሩየየ በረታልን የኛ አበሳ🎉🎉🎉

  • @asdds8124
    @asdds8124 Před měsícem

    ጥሩ ስራ በርታ

  • @alimhyvb5269
    @alimhyvb5269 Před 21 dnem

    በጣምነው ደስይላል❤❤❤❤❤

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Před měsícem

    Thank you, Haile Grand ❤❤❤Hotel

  • @user-kh3xk1ue3x
    @user-kh3xk1ue3x Před 16 dny

    Gobez Maru tleyaleh wow❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Life_of_tame
    @Life_of_tame Před měsícem

    The grate man HAILE

  • @hiamhuot843
    @hiamhuot843 Před 12 dny

    በጣምደስይላል❤❤❤

  • @user-qq1rg7ne1m
    @user-qq1rg7ne1m Před měsícem +1

    ማሩዩ ❤❤❤❤❤ደስ ስትሉ😅❤

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 Před měsícem

    ማሩ ምርጥ ሰው

  • @rahmaasayyif
    @rahmaasayyif Před měsícem

    ማሻአላህ

  • @user-xz2hw7ul8d
    @user-xz2hw7ul8d Před 24 dny

    😊😊😊🎉

  • @agumasebirhanu3614
    @agumasebirhanu3614 Před měsícem

    yeshemane mewormoriya

  • @user-pf5kn8sr7m
    @user-pf5kn8sr7m Před 16 dny

    Aznag Swedh Eko❤❤❤❤❤❤

  • @user-cw9hp5qx6h
    @user-cw9hp5qx6h Před 15 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asenakufesha7133
    @asenakufesha7133 Před měsícem

    ❤❤❤

  • @user-sw8rp3vp2z
    @user-sw8rp3vp2z Před 3 dny

    ማርዬ❤❤

  • @dereseatrsaw6818
    @dereseatrsaw6818 Před 12 dny

    maru selam new teyakew yesetekakele akemametu ende neguse yeteseraw kesare gebesebese

  • @user-wi9yv9zy5h
    @user-wi9yv9zy5h Před měsícem

    አደኛነህ ማሩ😂😂😂😂

  • @husenibrahim6283
    @husenibrahim6283 Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 Před měsícem

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-tm8iw1to2l
    @user-tm8iw1to2l Před měsícem

    🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zebibaemam6615
    @zebibaemam6615 Před 28 dny

    🥰🥰🥰🥰

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 Před 21 dnem

    ማሩ ባላገሩ ወሎ የፍቅር አገር❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-pe9mh9pb5b
    @user-pe9mh9pb5b Před 19 dny

    አይደጉወገኔ😘😍😍😍😍

  • @hgg6334
    @hgg6334 Před 17 dny

    ኪኪኪኪ

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před měsícem +1

    ጀት😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Před 20 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GizachewMelaku-ki3jy
    @GizachewMelaku-ki3jy Před 20 dny

    kesu gin lemin gabiwun alilebesem girma mogesu neber

  • @user-sx8uo4xn2j
    @user-sx8uo4xn2j Před 18 dny

    እኔ እራሡ የመኪና ሥም አላቅም አባዱላ ቅጥቅጥ ሀይሩፍ ኧረ ሥንቱን ይጠሩታል ከሚኒባሥ ዉጪ አላቅም

  • @LolaLola-hf1nu
    @LolaLola-hf1nu Před 20 dny

    😍😍😍😍😍😍😃😃😃

  • @ilafilafza
    @ilafilafza Před 20 dny

    ❤❤❤😂😂😂❤

  • @hgg6334
    @hgg6334 Před 17 dny

    ጀት፣መሰለኝ፣አላላለምሚስኪን

  • @donkeytub3504
    @donkeytub3504 Před 29 dny

    😢😢😢yanini miskin ezibi new mcerisuti

  • @user-gl5vl9ow2l
    @user-gl5vl9ow2l Před 17 dny

    አህለንማሩየ

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 Před 21 dnem

    ወሎ የፍቅር አገር

  • @rsrs8270
    @rsrs8270 Před 15 dny

    🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mohammedalii-de4vf
    @mohammedalii-de4vf Před měsícem

    ወሎ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @eys9496
    @eys9496 Před měsícem

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melesednna1132
    @melesednna1132 Před 12 dny

    ክክክክ

  • @hawaahmad5926
    @hawaahmad5926 Před 16 dny

    😂😂😂😂😂

  • @Dee-rw6lk
    @Dee-rw6lk Před měsícem +1

    ምሰብ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před měsícem

    እውነተኛ ፍቅር ነው ያላቸው

  • @user-95674
    @user-95674 Před měsícem +1

    ማሩማርዋመጣህ

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Před 22 dny

    ማሩ ባላገሩ ሰው አነሰው አትሞላውም ነበር

  • @mekonnenselam3601
    @mekonnenselam3601 Před 21 dnem

    Yekesum netela lemin tasitilalek???

  • @jemalmammo6241
    @jemalmammo6241 Před měsícem +2

    ማሩ አረያ ነህ፡ግን ፈተናዉ ለሁሉም ተወዳዳሪወች እኩል ጥያቄ አልጠየክም ?ቀጥታ መምሬን ለመሸለም የሮጥክ ትመስላለህ፡ሸህ ሠይድን በእንቆቅልሹ ሰድበሀል፡መምሬን አልሰደብክም፡ሲቀጥል ለመምሬ ብዙ የጥያቄ እድል ተሰቷቸዋል።እነዚህ በኔ እይታ አስተያየት ሰጥቸሀለሁ፡ፕሮግራሙ ጥሩ ነዉ ቀጥልበት።

    • @hawi5630
      @hawi5630 Před 13 dny

      ትክክል እኔ ብቻ ያየሁት መስሎኝ እንዴ ብዬ ኮሜንት እያየሁ ነበር

  • @agumasebirhanu3614
    @agumasebirhanu3614 Před měsícem +1

    wota atym woy

  • @BetiBetisha-kb4zd
    @BetiBetisha-kb4zd Před 13 dny

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 Před měsícem

    ማሩ መኪና ይኑርህ

  • @yadelewabebaw
    @yadelewabebaw Před měsícem +1

    hhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh besak fendew!!!!!!

  • @TinaTina-sj9xc
    @TinaTina-sj9xc Před měsícem

    መሶብ😂😂😂

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před měsícem

    ባላገር:ደጉገራገሩ:ፍቅርብቻ:የሞላበት:ብሉልኝ:አፈርሰሆንየሚን:ባላገርበመሆኔ:እኮራለሁ:ትዛለኝአገሬ:አይ ስደት:ማሩየስወድህ:የሳቄምጭ

  • @user-cg4mr3xe1d
    @user-cg4mr3xe1d Před 14 dny

    ምነው ኮቻን ሰጠህብን😂😂😂😂ደጉ የወሎሰው አላህ ሰላምን ይስጥልን

    • @wollokocha
      @wollokocha Před 14 dny

      እኮ ሀገሬን ሰጥቶ ያስደንግጠኝ😅

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 Před měsícem

    What happened Maru you loose weight

  • @agumasebirhanu3614
    @agumasebirhanu3614 Před měsícem +1

    Moseb

  • @SaidaSaeed-tb6si
    @SaidaSaeed-tb6si Před 22 dny

    ጋቢያቸውን አልብሸሕ ቢሖነ❤አተግን😢

  • @user-ee1fb2mx1i
    @user-ee1fb2mx1i Před měsícem

    አይወሎደጉሠው ምንምየማያቁትንነውኮ የሚጨፈጭፉዋቸው ሙሥሊምክርሥቲያኑየሚዋደዲበት ወሎሎሎሎ

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Před 12 dny

    📣🔊📣🔊📣🔊📣🔊📣🔊📣🔊📣🔊📣🔊የፕሮግራሙ ጭብጥ አላማ እጅግ የሚደነቅ ነው።💐ነገር ግን የገጠሩን ጀግናውን አርሶ አደር አማራዬን ለማጃጃልና ለማዘናጋት ባልሆነ ብቻ ምክንያቱም የአማራ ክልል ነዋሪ ልጆቹ በዱር በገደል ገብተውበት ሠላሙ ደፍርሶ ነው ያለው ሥለእዚህ ሠላሙ ይቅደም መብቱ ይጠበቅ ባልነበሰበት ታሪክ ውስጥ መበቀያ አታድርጉት ዛሬም የገጠሩ አማራ በችግር እየማቀቀ ነው ያለው።ባልበላው አትነቁት አትነካኩት ተውቱ በእየደረሰበት እንደእባብ አናት አናቱን አትቀጥቅጡት።ሠላም ይቅደም።

  • @user-nx1cp8km7p
    @user-nx1cp8km7p Před měsícem +2

    ቆሻሻ ነህ ታዳላለህ አፈር ብላ

  • @hayu684
    @hayu684 Před měsícem +1

    ማሩ አንቀልባ የአማራ ህዝብ በአለባበስም በአነጋገርም በመሰልጠንም አንተን አይወክልም በጣም አበዛሀው ንፍጥ ፈታይ ነጭ ለባሽ ህዝብ ነው አትላገግ ቱ አህያ

  • @sofiyaseid181
    @sofiyaseid181 Před 22 dny

    አንተ ከገበሬው ህብረተሰብ አልወጣህም እኛ የገበሬ ልጆች ከእነ ቤተሰባችን እንደዚህ አይነት አማረኛ አናወራም ያንተስ በጣም በዛ ጋዜጠኛ ስንታየሁ

    • @mekonnenselam3601
      @mekonnenselam3601 Před 21 dnem

      ኦ የሚለው ምንድን ነው

    • @klovemys7062
      @klovemys7062 Před 15 dny

      ማሩ እኮ ምርጥ ልጂ ነው ለቀረፃ ነው እንጂ

  • @user-iu4ml5tx1r
    @user-iu4ml5tx1r Před měsícem

    ማሻአላህ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @user-dk6bq7px2i
    @user-dk6bq7px2i Před 29 dny

    😂😂😂😂😂

  • @afomeaassefa6921
    @afomeaassefa6921 Před 19 dny

    ❤❤❤❤

  • @user-im1rn8xu4u
    @user-im1rn8xu4u Před 7 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤