አንበሳ ሲያረጅ... 😂😂😂 መገን 18 | ቅመም ጎሽሜ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ↪️Share, Like, Comment, and Subscribe.
    #ቅመም #ጎሽሜ

Komentáře • 569

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před rokem +245

    የገጠር ልጆች 👍👍 እስኪ ልያችሁ

  • @hehrhhdhdh1933
    @hehrhhdhdh1933 Před rokem +51

    የወሎ የገጠር ልጂ በመሆኔ አልሀምዱሊላህ ደስ ሲለኝ የገጠር ልጆች የትናችሁ

  • @aminaendirs9403
    @aminaendirs9403 Před rokem +15

    አቦ አንተ ልጅ አላህ ይስጥህ እነዚህን ደስ የሙሉ ሰዎችጋ አዬሄድክ ዘና አደረከን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Před rokem +17

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አቤት ስወዳችሁ❤❤አንበሳ ሲያረጅ የዝብ መጫዎቻ ይሆናን ይል ነበር አባየ❤😂😂❤❤

  • @emc414
    @emc414 Před rokem +10

    ወይ ቅመም..! ስትመችኝ እኮ😂😅😍😎❤

  • @user-yo2qo6uo5i
    @user-yo2qo6uo5i Před rokem +5

    አቤት ቦታው ሲያምር,ቅመምዬ የምወድሽ የሴቶች ቁና👌🏾👌🏾❤️ ...."ወጊድ እደልቅሀለሁ" 😂😂😂😂አይ ቅመም ትለያለሽ::

  • @mohemmedsiyed1580
    @mohemmedsiyed1580 Před rokem +13

    አዘንኩም ሳኩም አይ ቅመም ተይዞል ዛሬ ተጫወተችበት አላህ ያሺረህ ጎሹ😂😂❤

  • @WalYewa9610
    @WalYewa9610 Před rokem +4

    ቅመምዬ የኔ ድቡሽቡሽ እንደው ገደልሽው😂 ሚስኪንጎሽሜ ክክክክክእንደው በሳቅ ሞትኩኝ ቅመምዬ በጣምምአታበሳጭው

  • @SadasSusu
    @SadasSusu Před rokem +3

    ወላሂ እንደነዚ የሚያዝናናኝ የለም❤❤❤😂😂😂

  • @hawamohmed4940
    @hawamohmed4940 Před rokem +11

    ትዝአለኝ። አድሥሙሸራ ነበርን ዉድባሌጋር ከባጃጅ። ተገልብጣ። ሰባበረችን። በወጌሻ ታሸተን ዳን❤አልሀምድልላ። አላህ ያሸርህ

    • @user-ir1ue6wp9f
      @user-ir1ue6wp9f Před rokem +1

      ሙሽራ ሁነሽ መሰበር ከባድ ነው እንኳን ተሻለሽ😍

    • @user-it4go3wp7f
      @user-it4go3wp7f Před rokem

      ሐዋዬ ውደ ደምሪኝ❤

    • @user-it4go3wp7f
      @user-it4go3wp7f Před rokem

      ​@@user-ir1ue6wp9fደምሪኝ ውደዋ❤

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm Před rokem +10

    ማነው እንደኔ ያገራችን አረጓደ ውበቱ የናፈቀው አላህ ሆይ አገራችንን ሠላማን መልስልን ዘረኘነትን አላህያጥፍልን

    • @user-it4go3wp7f
      @user-it4go3wp7f Před rokem

      የምወድሽዋ ደምሪኝ❤❤

    • @Tube-gy8hm
      @Tube-gy8hm Před rokem

      @@user-it4go3wp7f እሺ አንቺምደምሪኘ

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před rokem +7

    😂😂 ቅመምየ ስወድሽ የኔ ድቡሽቡሽ 😂😂 እደልቅህ አለሁ አላለችም 😁😁😜😜 ጎሽሜ ተጫወቱበት😂 በቀሎው ሲምር አገሩ ዋው ❤

  • @user-by9td8ok3i
    @user-by9td8ok3i Před rokem +1

    ዉይ ሀገራችን እኮ የምድር ገነት ናት ሰላሟን መልሶ ፎቅሩን ያትረፍርፍላት ስደተኛ ልጆቿንም በቃ ይበለን በሀገራችን ከቤተሰብ ጋ የኔ የምንለዉን ሕይወት የምንኖር ያድረገን

  • @user-mh9hx3nv4f
    @user-mh9hx3nv4f Před rokem +11

    ቅመምዬን፤ስወዳት፡ሁላቹም፡ታምራላቹ❤❤❤❤😂😂

    • @user-it4go3wp7f
      @user-it4go3wp7f Před rokem

      የምወድሽ ደምሪኝ ዳታልፊኝ ውደዌ❤

    • @user-lu5ht9ii1m
      @user-lu5ht9ii1m Před rokem

      ስወዳችሁ🐓🐓🐓🐓በይ ዶሮ ሰርተሽ አብይው በች ሲነድ ሲባሸቅ ተሠበረ ጎሽሜ ወለላው 😀😀😀😀

    • @user-it4go3wp7f
      @user-it4go3wp7f Před rokem

      @@user-lu5ht9ii1m ደምሪኝ ውደ

  • @gggytyt9820
    @gggytyt9820 Před rokem +3

    አረ በሳቅ ሞኩ አውነትም ቅመም❤

  • @WalYewa9610
    @WalYewa9610 Před rokem +5

    በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @makyaomar
    @makyaomar Před rokem +5

    እደዛሬ ሥቄ አላወቅም😂😂😂❤❤❤

  • @ZeynebaSeid-on7wc
    @ZeynebaSeid-on7wc Před rokem +4

    ባልጠቆርክየ ካሜራ ማኑ ድምጽህ በጣም ያምራል

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 Před rokem +3

    እፍፍፍፍ ቅመሜ😂😂😂 እግዚአብሔር ቀላሉን ያድርግልክ ጎሽሜ አይዞን

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 Před rokem +2

    ጎሺሜዋ የኔ አንገት አይዞህ ቅመሜ አበዛሺዉ ልገለዉ እኮ ነዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-wt2us3rk2m
    @user-wt2us3rk2m Před rokem +9

    እንኳን ዳህና መጣቹ ቅማሜ እና ጎሽሜ

  • @user-eh8eo7se5f
    @user-eh8eo7se5f Před rokem +3

    ጎሽሜ ከምርህ ነውደ😢😂😂😂😂😂

  • @desalegngetahun3930
    @desalegngetahun3930 Před rokem +5

    ከምር ጎሽሜ ቢያንጎራጉር ድምጹ ያምራል።

  • @user-Zi5lU9Ti8S
    @user-Zi5lU9Ti8S Před rokem +2

    አብሽር አላህ ያሽርህ ጎሽሜ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Před rokem +3

    ወይኔ ቅመሜ በሳቅ ገደልሽኝ አቦ😀😀😀😀

  • @user-jx9ep8nx2o
    @user-jx9ep8nx2o Před rokem +2

    አየቅመምበሣቅገዴልሺኝ😂😂😂😂😂ጎሹአላህያሺርህ

  • @user-be7pz3tr9u
    @user-be7pz3tr9u Před rokem +2

    ባልጥቆርክን ፕራክ እያረጉትነው 😂😂😂😂😂

  • @tarikugichamo8500
    @tarikugichamo8500 Před rokem +1

    የኔ እግሬ ዎለም ያለኝ ትዝ አለኝ😂😂😂ኦጌሸው ግን 👍ቅማሜ ግን ተዘብኩሽ😂😂😂😂

  • @mamaajmanmamaajman4999
    @mamaajmanmamaajman4999 Před rokem +1

    የእውነት አሞታል መስል

  • @SadasSusu
    @SadasSusu Před rokem +1

    አየ ቅመሜ😂😂❤❤

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Před rokem +2

    ጉሹ ፍጣሪ ይማርህ ቅመማየ ግን ጠብቀ😂 ቀንሸን😂❤❤

  • @user-dl6gr1pb2d
    @user-dl6gr1pb2d Před rokem +5

    ካሜራአማኑዲምፀህብቻነዉየምታሳየን😢ፊትህንአሣየን
    ካሚራአማኑንማወቅማየትየሚፈልግ

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 Před rokem +5

    ሙስሊም ከሆነ ሰውየው ከጉልበት በላይ ያለን የሰውነት ክፍል ማሳየትን እረሱላችን ሱለዊቱልሂ አለይሂ ወሰላም ከልክለዊል አውርት ነው ሰለዚህ መሸፈን አለበት ።

    • @quickistgirl922
      @quickistgirl922 Před rokem

      😂😂😂😂

    • @yyyyynvjv4657
      @yyyyynvjv4657 Před rokem

      ያስቃልዲ ገገማ መጀመሪያ ከጂህልና ውጣ ዛኒ ታቀዊለህ ሁሉንም

    • @quickistgirl922
      @quickistgirl922 Před rokem

      @@yyyyynvjv4657 እረወይኔ አትግማሙ

  • @tessemanadew2884
    @tessemanadew2884 Před rokem

    😂😂😂😂😂😂 ወየው ዛሬ ጎሽሜን ተጫወታችሁበት። እንዳይጮህም እንዳይናገርም እንጨት አፋ ውስጥ ከታችሁ ይህን ምስኪን አሰቃያችሁት 😂😂😂😂እግዚአብሔር ይማርህ ጎሽሜ!

  • @user-fq5mm7xv9r
    @user-fq5mm7xv9r Před rokem +1

    እረኔ አችነሸ ቅመሜ ያሳቀችኘ😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይዛህ እያለች ገደለችው

  • @sirajjeberti9434
    @sirajjeberti9434 Před rokem +9

    እስኪ የገጠር ልጆች ላይክ ሰብ አርጉኝ

  • @meditube4525
    @meditube4525 Před rokem +1

    ቅመሜ ቆይ አንዶን ባስቀማሺና ጉድ ባየሁ ባልጠቆርክ ስታቃጠል አሳየኝ አቦ 😂😂😂😂የኔ ቅመም ወድሻለሁ

  • @shjdxb6907
    @shjdxb6907 Před rokem +1

    የምር ስወዳቸዉ አይ ቅመሜ

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 Před rokem +1

    100k አስገቧቸዉ🎉❤😅

  • @NesredinJemal-mz7pk
    @NesredinJemal-mz7pk Před rokem +1

    ይማሪ ጨሪሶ አይዞ በሪታ በል ወንድሜ አይዞ

  • @user-ji3zp9qd4r
    @user-ji3zp9qd4r Před 11 měsíci +1

    ደስ ሲሉ

  • @user-gr3mu3tw6p
    @user-gr3mu3tw6p Před rokem

    ቅመሜ በጣም ቆንጆ ነው ቀጥይበት!! እኔ እንኳን አለሽበትም መጥቸ አድናቆቴን ለመግለጽ ሞክሪያለሁ!!!

  • @samerasamera-wj9ho
    @samerasamera-wj9ho Před rokem +19

    አለህ አፍያ ያረግህ በርቱልኝ ዉዲያገሬልጆች

  • @EimanEiman-ho4lh
    @EimanEiman-ho4lh Před rokem +1

    ጎሸሜዩአላህ.ያሸረህ.እኔምቀምሻታለሁ.እጄን.ተሠብሬ.የተዴበቀሚሥጥሬንሁላነው.የዘረዘረኩት..ሥታሸ.እማልድንመሥሎኝ.ሥድንአፈረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አብሸረ

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 Před rokem +1

    ፦ደልቅካለሁ😂😂😂😂

  • @ekramabdu2197
    @ekramabdu2197 Před rokem +2

    ስታምሩ ፎዚ ቅመም የኔ ድንቡሽ ❤
    ጌሽሜ አላህ ያሽርህ 😢

    • @Hayyatendale
      @Hayyatendale Před rokem

      ታቂያትአለህ እህት ስወዳት

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Před rokem +2

    አይ፡ጎሺሜ፡እሷ፡ጠላቴ፡ናት፡ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @user-gn2hz2kp6h
    @user-gn2hz2kp6h Před rokem +1

    ወይኔቅመምየተጫወተቸበት😂😂😂

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Před rokem +2

    የሳቄ ምጮች ስወዳቹ አላህ ይጠብቃቹ

  • @tube896
    @tube896 Před rokem +1

    ክክክክክክክክክክክክክክክ ወዮ ቅመሜ ዛሬ አግኘሺው ምስኪን እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማለም

  • @user-og1me1hb7u
    @user-og1me1hb7u Před 9 měsíci

    የወለምታ ወለም ያለው ያቀዋል ላላብነበር የሚለኝ ስታሽ😅😅😅

  • @awolhassen53
    @awolhassen53 Před rokem +1

    ቅመሜና ጎሽሜ ዋው ምርጦች ናችሁ ትችላላችሁ እወዳችኋለሁ

  • @user-uo7cj8fn2e
    @user-uo7cj8fn2e Před rokem +1

    ዛሬ ገና አሳቃችሁኝ ወላሂ😅😅😅😅😅😅 ቅመሜ ዛሬ ባለግዜ ሁነሻል

  • @ema1409
    @ema1409 Před rokem +1

    ቅመም ግን አለባበሷ👌🥰🥰

  • @user-vt3ry6zi1f
    @user-vt3ry6zi1f Před rokem +2

    እኔ ደስ የሚለኝ ሂጃባ

  • @elhamomer3285
    @elhamomer3285 Před rokem +1

    ውብ ሀገሬ ቦሩ ሜዳ❤❤

  • @mohammedtub5226
    @mohammedtub5226 Před rokem

    ወይኔ ቅመምየ ተጫወትሽበት😂😂😂😂

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 Před rokem +5

    እኳኝ ደህና መጣችሁ ተናፍቃችሁ ነበር እነ ቅመሜ😂😂😂😍😍😍

  • @tigikidan5825
    @tigikidan5825 Před rokem +3

    ደግሜ ነው የማያችሁ ኑሩልኝ

  • @H............
    @H............ Před rokem +1

    ጥሎብኝ ቅልብልብ ሴት አሎድም እሷ እያናደደችኝ እሱ በሳቅ ሆዴን አነፈረው 😂😂😂😂😂😂

  • @user-wz1kt9vt7k
    @user-wz1kt9vt7k Před rokem

    ወይኔ ጎሽሜ እኔ ተሳቀኩኝ ስላተ ወላሂ አላህ ያሽርህ ተይ ግን ቅመሜ ክፍ ነሽ እሽ ዶሮ ጠባቂ አላለችም ክክክክክክ

  • @user-nl3te7rd1q
    @user-nl3te7rd1q Před 9 měsíci

    ክክክክክክክክክክ. አየቅመመም

  • @tube3009
    @tube3009 Před rokem +1

    አይ ቂመም 😁😁♥️😘

  • @sameraha772
    @sameraha772 Před rokem

    ወይኔ አይ ቅመሜ በህመሙ ለይ ሂመም ጨመረችበት😢😢 😂😂😂❤❤❤

  • @ZUZUHAYIK
    @ZUZUHAYIK Před rokem +1

    ሰላመ ሰላም ደስስስ የሚልቤት የሳ ቅምጮ ጀ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @har5156
    @har5156 Před rokem +1

    😂😂እር ቅመሚ በሳቅ ገደልችኝ

  • @zeynebaliyu2064
    @zeynebaliyu2064 Před rokem +1

    አይቅመም የሣቄሚጭ😍😍😍😍😀😀❤❤💚💛❤

    • @moao3796
      @moao3796 Před rokem

      ቅመም ግን የስራሽን ይስጥሽ
      ጉሽሜ አላህያሽርህ

  • @ahmedumerumer3155
    @ahmedumerumer3155 Před rokem +3

    ያረቢ ታድለሽ ገጠር እኮ ፍቅርነው ገጠር መኖር ነው እምፈልገው

  • @user-cs9px6nn4f
    @user-cs9px6nn4f Před rokem +1

    ወይ በሳቅ😂😂😂😂😂

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 Před rokem +1

    ወይ ኤፍሬም 😂😂😂😂

  • @firdwos
    @firdwos Před rokem +1

    ድራማ ይመስማላል ግን ደስ ይላሉ 😁

  • @user-fg4si1oc1p
    @user-fg4si1oc1p Před 6 měsíci

    ጎሺሜ ከታችእዳያሥነጥሥህ ማቃሠትአታብዛ ክክክክ

  • @user-fg4si1oc1p
    @user-fg4si1oc1p Před 6 měsíci

    አይጎሺሜ አጥንትየነከሠውሻይመሥል😂😂

  • @user-fg4si1oc1p
    @user-fg4si1oc1p Před 6 měsíci

    አይይይትዝታ 😂😂

  • @anicientethiopianreview3862

    አይያ የሚለው የክብር ስም ወሎ ላይም አለ ወፌ ቆመች😂

    • @meditube4525
      @meditube4525 Před rokem

      አይየ ጋሺየ ወንድም ጋሸ አይወይ 😂😂😂😂 ለወንዶች ለሴቶች እህት አበባ እህት አለም አበባየ እመየት 😂😂😂

  • @user-ci3dk7cw3j
    @user-ci3dk7cw3j Před rokem +1

    ቅመሜ ኧረ ተይ ግፍ ነው ተጫወትሽበት እኮ 😢 በዙ በሽታ ይያዝሽ አላለም አይ ጎሽሜ 😅 የኔ ሚስኪን አሳዘነኝ ወላሂ
    ግን እውነት ተሰብሮ ነው ወላ ድራማ ነው

  • @user-dl6gr1pb2d
    @user-dl6gr1pb2d Před rokem +5

    ቅመምየምለብሳቸዉ❤ልብሶች❤ሢያምሩ❤

  • @mekdisemazger1404
    @mekdisemazger1404 Před rokem

    😂😂😂😂😂😂እደልቀሀለሁ እረ ቅመም ❤❤❤❤❤

  • @user-ex4qy4df9r
    @user-ex4qy4df9r Před rokem +1

    አላህ ያሽርህ ጎሽሜ

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 Před rokem +2

    ጎሹሜ እግዚአብሔር ይማር 😥😥💔💔 ቅመሜ ግን ታዘብነሽ ዛሬ 😊😂😂😂😂😂

  • @user-fh3zy3dp9f
    @user-fh3zy3dp9f Před rokem

    ክክክክክ😂😂😂😂 መገን ቅመም ታስቂያለሽ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @fetlewerkgebre943
    @fetlewerkgebre943 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይማርህ ጎሽሜ አይዞህ ወንድማችን

  • @rsrs8270
    @rsrs8270 Před rokem +1

    😂😂😂😂

  • @user-pp8pg6rt3c
    @user-pp8pg6rt3c Před rokem

    አይ ቅመም ተጫወሽበት😂😂😂😂 ሀራም አለይኪ❤❤❤

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 Před rokem

    ወለምታ ማሸቱ ከላይ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ በምረቃት የተገኘ እውቀት ነው የምን ራጅና ኤክስሬ አመጣህብን ? ክክክክክክ ሎል

  • @halimaandris-sq3ii
    @halimaandris-sq3ii Před rokem

    ጎሽሜ የተሰበረው የእውነት ነው ከሆነ አላህ ያሽረው

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 Před rokem +1

    አላህ የሸረከ ጎሰሜ

    • @meditube4525
      @meditube4525 Před rokem

      ቱ 😂😂😂😂😂 ጎሺሜ ነው ሞዛዚት

  • @shemistube
    @shemistube Před rokem

    አይጎሽሜ ወዲቀህው አረፍክ ክክክክክ ወይበለጡ ጉዲ ስራችህ

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂አይ ቅመምዬዬዬዬዬ

  • @user-ku8fo2xb3y
    @user-ku8fo2xb3y Před 2 měsíci

    ክክክክክ አይ ቅመም

  • @zenabahasan3298
    @zenabahasan3298 Před 6 měsíci

    Kkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅

  • @user-xv1mj5xc4x
    @user-xv1mj5xc4x Před rokem

    ቅመሜ ምነው መሣኖ ሆነችበት እኮ ክክክክ ጎሽሜ አላህ ያሽር ሚስኪን ነፈር

  • @weyhenmele5040
    @weyhenmele5040 Před rokem

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ቅመምዬ ፍቅርርርርርር

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo Před rokem

    እንኳን ደህና መጣችሁ ነብጮ ነው ጎሹ ክክክክ አሽታውም ጎበዝ ነው በሉ በሚቀጥለው በግ እረዱለት የምን አጥሚት ነው

  • @user-pd7we1qy7e
    @user-pd7we1qy7e Před rokem

    አር በሳቅ ሞትኩይ ጎበዘ

  • @salemss3836
    @salemss3836 Před rokem

    አቃጥላ ገዴለችው እኮ ጎሽሜ ሲያሳዝን ሰሚ የለውም

  • @user-rv7vp9sb1g
    @user-rv7vp9sb1g Před rokem

    ጎሽሜ የዉነት ተሠብሮነዉዴ ነዉ ፍራክ እያረጋችሁነዉ😂😂😂😂

  • @user-jo5co2dy6q
    @user-jo5co2dy6q Před rokem

    😂😂ወለቅ ቅምሜ

  • @hawahawa8959
    @hawahawa8959 Před rokem

    😂😂😂😂😂እውይ ባልጠቆይክ ድምፅህ

  • @user-gi1hf2df5k
    @user-gi1hf2df5k Před rokem

    🤣🤣🤣🤣🤣😂 keep it up it is funny