ጎሽሜ ብዙየን ካደ መገን 17 😂😂😂 | ቅመም ጎሽሜ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ↪️Share, Like, Comment, and Subscribe.
    #ቅመም #ጎሽሜ

Komentáře • 370

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před rokem +46

    ኢድ ሙባረክ ለመላው እስልምና እመነት ተከታይ ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ በመላው አለም የምትገኙ እህት ወንድሞቸ ❤❤❤❤ ቅመምየ ና ጎሽሜ ስወዳችሁ ❤❤

  • @saraa3434
    @saraa3434 Před rokem +30

    😂😂😂😂ግን ባልጠቆርክ😂 መች ነዉ የምናይህ ድምፅህ ደስ ሲል የሆነ የትሁት ድምፅ ይመስላል 😂ቅመም ግን ጀግና ነሽ አይ ጎሽሜ😁😁❤❤💪

    • @firdwos
      @firdwos Před rokem

      አዎ ቆንጂዬ ወለዬ ነው

  • @MeremMohammed-ov3dc
    @MeremMohammed-ov3dc Před rokem +7

    ባልጠቆርክ ድምፅ በጣም ነው ደስ የሚለው መቸ ነው የምናይህ ቅመሜ ጀግና 😍😍

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Před rokem +15

    ኢድ ሙባረክ ሙስሊም እህት ወድሞቼ አልሃምዱሊላህ ለዚች ቀን ያደረሰን

  • @user-oq5xs7rr5u
    @user-oq5xs7rr5u Před rokem +68

    ቅመሜ ኢድሙባረክ ሙስሊም እህትቶወድሞችኢድሙባረክ

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 Před rokem +6

    ቅመም አንድ ነገር ብትሆን ፈጥኖ የሚደርስ ጎሽሜ ነው። ለጎሽሜም ቅመም ናት ፈጥና ደራሿ። የሚጣሉ ይምላሉ እንጂ በጣም ነው የሚዋደዱት። 💐💐💐

  • @kamelabasher2751
    @kamelabasher2751 Před rokem +23

    ውድ የኢስላም ልጆች ኢድ ሙባረክ❤❤❤❤

  • @mohammedhussen7447
    @mohammedhussen7447 Před rokem +4

    ኧረ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት በሳቅ ገደላችሁን❤❤❤

  • @user-ty4mg3zx1z
    @user-ty4mg3zx1z Před rokem +3

    ካሚራችሁ ጥራቱ በጣም አሳምርህ ነው እምቀረጠዉ ደሰ ሰትሉ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t Před rokem +18

    ጎሽሜ ሸበለው እኔ ላግባክ ሁለት በሬ እና አንድ ላም አንድ በግ ከነ ግልገሏ አለኝ😂😂😂😂😂

  • @selamselamasefa4294
    @selamselamasefa4294 Před rokem +6

    ሚስኪን ጎሽሜ ሁሉም ነገር እረሳዉ የጨነቀለት ሁኖበት ናዉ😂😂😂

  • @yitu8355
    @yitu8355 Před rokem +15

    ቀጣይ ቅመሜን እንደጎሽሜ ለብቻዋ የሆነ ፕራንክ አድርጓት ከዛ ጀግንነቷን እንረዳለን😂😂❤

    • @user-qm8dp3vk8p
      @user-qm8dp3vk8p Před rokem +5

      ከሱ በፊት ተደርጋለች እኮ

    • @yesorno7631
      @yesorno7631 Před rokem

      Temelsesh eyiw

    • @user-yc9ur6dd7d
      @user-yc9ur6dd7d Před rokem +2

      ተደርጋለች እወድሻለው ሲላት አተ ከተማ አደለም ሳታቀኝ እውድሻለው አይባልም ብላ ደገይዋን ብድግ አደርገች ❤😂😂😂😂😂😂

    • @rahama5324
      @rahama5324 Před rokem +2

      @@user-qm8dp3vk8p የሷ እሰው ጋር ሁና ነዋ ለብቻዋ ትፈራ ይሆናል

    • @Aragawyimam
      @Aragawyimam Před rokem

      ያላያችሁት ተመልሳችሁ እዩት ቅመሜ በጣም ጀግና ናት❤❤

  • @zainbzaina7408
    @zainbzaina7408 Před rokem +5

    ግን መቸነው የምናይህ ባልጠቆርክ ❤❤❤❤❤❤

  • @fatumamohammed9256
    @fatumamohammed9256 Před rokem +2

    በጣም ደስ ይላል አለህ ይጠብቃችሁ በየጠቐረ ዕድሜህ የረዘም ጥሩ ሰው በረታ አለህ የጠበቀህ ልጅ

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js Před 2 měsíci

    በእውነት ከስራችሁ በላይ ያላችሁበት ቦታ ሰላም ደስታ ፍቅር ንፁህ አየር ንፁህ የተፈጥሮ ምግብ እረ ስንቱን የያዘ ውብ ቦታ ስወደው

  • @user-yc9ur6dd7d
    @user-yc9ur6dd7d Před rokem +6

    3ሁነው ነው የመቱኝ የሜለው😂😂😂አይልም የኛጉሽሜ ይወቀዋል ለመኖር ብሉ ነው❤❤

  • @HelenDemisse-ze9ss
    @HelenDemisse-ze9ss Před rokem +3

    ደሰ ሲሉ እንኳን አብሮ ሆኑ ደሰ አለኝ

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 Před rokem +3

    ጎሸሜን ለእኔ ጀባበልኝ ባለ ጦቆርክ😂😂😂

  • @sameeramohamed2580
    @sameeramohamed2580 Před rokem +2

    አይጎሽሜና ቅመም የኔማሮይ ሰላማችሁይብዛልኝ❤

  • @neimak2207
    @neimak2207 Před rokem +2

    ባልጠቆርክ ግን እኛ ማየት ነው የቀረንጂኮ ከነመልክህ ከነቁመናህ እያወሩልን ነው😂😂😂

  • @user-oq5xs7rr5u
    @user-oq5xs7rr5u Před rokem +4

    ዛሬጎሾሜ አምሮብቷል🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo Před rokem +2

    ጎሽሜ ተናፍቀህ ነበር ክክክክ ቅመሜ የባህል ቀሚስ ለብሰሽ አገልግል አዝለሽ እርሻ ህጅ እስቲ ጎሽሜ እያረሰ አንች ስንቅ ስትወስጅለት አሳዪን እስቲ ገጠር ናፍቆኛል እናንተም ተንቀሳቀሱ

  • @user-zw8yh1jp2b
    @user-zw8yh1jp2b Před rokem +2

    እረ ተውት አታፋጡት ጎሽሜን ምስኪን😂❤

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e Před rokem +3

    ያሳተር አላህ ሶብሩን ይስጠው ቅመሜ ተገተግሽውኮ kkkk

  • @tajtajtaajzab4809
    @tajtajtaajzab4809 Před rokem +2

    በጣም ነው የምወዳችሁ ቅመሜ ጎሽሜባልጠቆርህ ትመቹኛላችሁ ግን ባልጠቆርህበቢድዬ እንይህ

  • @kedirtizazu4906
    @kedirtizazu4906 Před rokem +1

    የክህደት ቀን የ ጎሽሜ ክክክክ

  • @ehetseid4377
    @ehetseid4377 Před rokem +1

    ጎሺሜ የምችመደሀኒትነው እንደ አፍንጫህያለው ዳማከሴነው አረግእሬሳ😂😂😂😂😂ክክክክ ስታሥቁ

  • @ameenahuzefa8412
    @ameenahuzefa8412 Před rokem +1

    ቅመሜና መኩየ ኢዲ ሙባረክ የወሎ ኮኮቦቺ

  • @rahmarahmatemam6252
    @rahmarahmatemam6252 Před rokem +2

    እውነት ነው ጎሽሜን አፍ አፉን አትበሉት ቅመሜ ቆጣ ስለምትል ትፈሯታላችሁ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před rokem +1

    ጎሽሜ ቅመሜ በጣም እወዳችሗለሁ አትለያዩ።ጎበዞች ናችሁ ።።❤❤❤❤ ።።ባልጠቆርክ አትበሎት የኮራ ስም አለው።።ብርሀኑ።።ንጉስ ነህ በሉት።።ወይም ብርሀን በሉት።።እናንተን ለእኛ ያስተዋወቀ።።ብርሀን ነውና።።ባልጠቆርክ እንዳትሉት

  • @meccam2106
    @meccam2106 Před rokem +1

    ባልጠቆርክ ዲምፂህ ያምራል አዲ ቀን እንይህ❤❤❤❤❤❤ በተረፈ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ

  • @samuelkekebo1830
    @samuelkekebo1830 Před rokem +2

    በእውነት በጣም ተመቻችሁኝ።😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq Před rokem +1

    ማርያምን ጀግናማ ጀግና ነው አይካድም

  • @Mozain12
    @Mozain12 Před rokem +3

    ኢድ❤❤ ሙባረክ እህት❤❤ ወድሞቸ

  • @abichugobana9509
    @abichugobana9509 Před rokem +8

    I am glad to see that Goshu and Kimem are back together.

  • @anicientethiopianreview3862

    ቅመሜ አራዳዋ❤😂

  • @soltanwad7a79
    @soltanwad7a79 Před rokem +2

    ቅመሜ ተው ቀስ ተውቀስ አላለችም😂😂😂😂😂

  • @fatum164
    @fatum164 Před rokem +2

    ስወዳችሁ❤ ቅመሜ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Před 3 měsíci

    ቅመሜ የለበሰቻት ለብሰው የኔን ቁርጥ😂ቀሚሤን አምጭ ቅመሜ😂😂

  • @alshamsi2272
    @alshamsi2272 Před rokem

    ቶሎቶሎ ልቀቁ የቅመሜንና የጎሹን ቪዲወ በጣም ነው የሚያጎጎኝ❤🎉100/

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Před rokem +8

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ እኮ 😂😂😂

  • @user-oi8hs4oj1w
    @user-oi8hs4oj1w Před rokem +2

    😂😂😂😂 ቅመምዬ ስወድሽኮ

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Před 7 měsíci

    ድምጿ እኮ የአሮጊት ነው የዚች ልጅ 😂 የኔቆንጆ ስወዳት😂😂

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Před rokem +6

    ቅመሞች❤ ላይክ አምሮኘ ነው ግጩነ

  • @addisalemkebede6917
    @addisalemkebede6917 Před 9 měsíci

    ቅመሜ እና ጎሽሜ በል ጠቆርክ ደሰ ሰትሉ

  • @user-np4hg6lf8x
    @user-np4hg6lf8x Před rokem +9

    ኧረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን በጣም ሚናፈቁ ናቸው

  • @saadas9954
    @saadas9954 Před rokem +1

    ባልጠቆርክ መች ነው እምናይህ😂

  • @user-st4cj4pe3x
    @user-st4cj4pe3x Před rokem +3

    97 ሺይ ገብቶ ግን ጣት የላቹውም አይከፈልበት ሀበሻ ምቀኛ

  • @moao3796
    @moao3796 Před rokem +1

    ጎሽሜ እና ቅመም ደስ ትላላችሁ ጎሽሜዋሽተሀል

  • @busyline5298
    @busyline5298 Před rokem +5

    ውቦችዬ ❤❤❤❤

  • @tessemanadew2884
    @tessemanadew2884 Před rokem +1

    አሪፍ ነው በጣም ተመችተውኛል ከጎሹ ክህደት በስተቀር።
    ግን አረ ለጎሹ መቀየሪያ ሱሪ እና ካኔተራ ወይም ሹራብ ግዛለት ባልጠኮርክ።አደራ 🙏🏽

  • @user-ol3pn3mz4i
    @user-ol3pn3mz4i Před rokem

    ያደግሁበት ሳር ቤቱን ሳየው ትዝ አለኝ ውይይይይይ ልጅነቴ በሞቀ የሳር አዳራሽ ቤት ነው ያደግሁት ዛሬም ሳር ቤትን የሚያስረክስ የለም ሳር ቤት ፍቅር አለው ሰላም አለው በረከት አለው ዛሬ ቆርቆሮ መጣና ይኸው ፍቅር እና ሰላም ጠፋ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሠላም ያርግልን❤❤❤

  • @mehabubmm5527
    @mehabubmm5527 Před rokem +1

    እረ ጎሽሜ ጀግና ነው

  • @user-hd5rr5wi3f
    @user-hd5rr5wi3f Před rokem +1

    ዛሬ የጎሽሜ የክህደት ቀን ነው 😂😂😂

  • @user-wn8ve2hs3q
    @user-wn8ve2hs3q Před 8 měsíci

    ፍራክ አደረገው ሰውየውን አይ ቅመሜ የኔ ቆንጆ❤

  • @kedirtizazu4906
    @kedirtizazu4906 Před rokem +1

    ወግ ለደፈረው ምግብ ነው አላለም

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e Před rokem +1

    ኢድ ሙባረክ ቅመሜ

  • @user-zu3dp9tm5q
    @user-zu3dp9tm5q Před 9 měsíci

    ቅመም ነነነነወ።❤❤❤😂😂😂😂

  • @mimosebily
    @mimosebily Před rokem +1

    😂😂😂😂 ግን ባልጠቆር ስም ተመቸኝ ደስ ስሉ

  • @user-sd8kg3zj5l
    @user-sd8kg3zj5l Před rokem +2

    የሳቄ ምንጮች 😂😂😂😂😂😂

  • @user-xb9bv4mn9e
    @user-xb9bv4mn9e Před rokem

    ጎሽሜን ስትማለስ ማነው እደኔ የሚያሳዝነው ወላሒ ጎሽሜ ያሳዝናል አትከራከሩት ወድልጅ ያሳዝነኛል ወላሒ😢😢😅😅

  • @user-xg8wz7ge2v
    @user-xg8wz7ge2v Před rokem +7

    አረ እነ ዜናዬን ክንዴን ጥላዬን በአዲስ ድራማ አምጡልኝ ናፍቀውኛል ❤❤❤😢😢

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 Před rokem

    ቅመሜ እንኳን አደረሳቹሁ ኢድ ሞባረክ ሙስሌም እህት ወድሞች ኢድ ሞባረክ በስደት ያላቹሁ እህት ወድሞች አላህ በሰላም ላገራችን አብቅቱ የረፍት ኑሮ ይወፍቅን አሚን ያረብላለሜን

  • @Ahmedmoussa-ik3xy
    @Ahmedmoussa-ik3xy Před 5 měsíci

    ቅመመም እውነትም ቅመም ናት ጨዋታው ሲመች አትጠገብም ።

  • @user-fp4ey4iz6n
    @user-fp4ey4iz6n Před rokem +3

    ቅመምዬ አወ መብትሽ ነው አሳብሽን የመቀየር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mkuwaitmkuwait7955
    @mkuwaitmkuwait7955 Před rokem +2

    እሚናፈቁናችው ቶሎቶሎ አምጥልን

  • @HABIBAHOUSEMAID
    @HABIBAHOUSEMAID Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😅ቅመሜ🎉🎉🎉🎉

  • @user-zk7xu5qr3g
    @user-zk7xu5qr3g Před rokem +1

    ባልጠቆርክ በድምፅህ ፍቅር ታስይዛለህ❤

  • @user-jx9ep8nx2o
    @user-jx9ep8nx2o Před rokem +1

    ጃበቶ😂😂😂😂😂

  • @user-cs7jc8jw4z
    @user-cs7jc8jw4z Před rokem +1

    ኢድሙባርክ

  • @user-hi9ne8ox8k
    @user-hi9ne8ox8k Před 9 měsíci

    ቅመምዩ ስውድሽ ትችያለሽ አሪፍ ናችሁ ታዝናናላችሁ

  • @user-nl3te7rd1q
    @user-nl3te7rd1q Před 9 měsíci

    ማነውገዳቢ ያረገህ ባልጠቆር. ክክክክክክክክክክክ

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 Před rokem +1

    edaw shiling new😂😂😂😂

  • @user-dr5dv2gq8h
    @user-dr5dv2gq8h Před rokem +1

    ቅመሜ ምንም ብትል ጎሽሜ ትግስተኛ ነዉ

  • @meye1988
    @meye1988 Před rokem +1

    ኢድ ሙባረክ ቅመሟ

  • @user-nb4qi4tg7u
    @user-nb4qi4tg7u Před rokem +1

    ለጎሽሜ ሱሪ ልግዛለት ቁጣ አታልብሱ አንተ ባልጠቆርክ😂

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 Před rokem +1

    በመከባበር ቢሰሩት ደስ ይላል

  • @hawah8058
    @hawah8058 Před rokem

    የጎሽሜና የቅመም ፕሮፋይል ያምራል

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Před rokem

    አይወሎ፣የዋሁ፣ደጉ፣የጨዋታውለዛ፣ያምርባችሁል፣ገጠረኛውን፣ችላቸሁበታል፣በጣም፣ያምርባቸሀል፣ቀጥልበትት🎉ቅመሜ፣ጎሽሜ፣የምርትችላላችሁ🎉

  • @user-rl3kp8kt3z
    @user-rl3kp8kt3z Před rokem +1

    ውይይይይይይ ቅመምዬ ጎሹ በጣም ፈሪ ነው ተው ቀስ የሚለውን 100 ጊዜ ይሆናል ያለው

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před rokem

    እሩይይ እሩይ ልትል ነበር አሉ ጎሽሜ😂😂

  • @sunnyhirpo852
    @sunnyhirpo852 Před rokem

    ቅመሜ አንደኛ ነች

  • @Aragawyimam
    @Aragawyimam Před rokem +1

    ቅመሜ መኮነን ወዳዋለች

    • @ameenahuzefa8412
      @ameenahuzefa8412 Před rokem

      እደዛ ነገር ነዉ ክክክክወዳዋለቺ❤❤❤❤

    • @Aragawyimam
      @Aragawyimam Před rokem

      አወ እኔ በጣም ነው የምወዳት

  • @uaedubai5529
    @uaedubai5529 Před rokem

    ማነውእደኔ የቅመሜንአለባበሥየሚወዲ

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Před rokem

    Ayi kimeme Esat honshibet eko anchi mitimita 🔥Goshime misgin❤😂😂

  • @FanomektYe
    @FanomektYe Před 4 měsíci

    ቅመምዬ ቆንጆ❤❤❤❤❤

  • @abebeamha9519
    @abebeamha9519 Před rokem +1

    ቅላፄው ውብ ሸጋ በርቱ።

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 Před rokem +1

    ቶሎ ቶሎ ልቀቅሉን

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate4026 Před rokem

    ጎሽሜ እመን ቅመሜን አትችላትም ዛሬ አልተረፍክም😀😀😀😀

  • @samisha7399
    @samisha7399 Před rokem

    Tew kes, tew kes ale goshu eyalin walin 🥰

  • @user-js1ue5qc9d
    @user-js1ue5qc9d Před rokem +1

    ብርሥብስብባቸዉ ሌቦች ቤታቸዉን ቀይርላቸዉ የራሥህቤት አታሳም አላህነ ብፈሩ

  • @mdet3801
    @mdet3801 Před rokem

    የዛሬዉ ለየት ያለ ነዉ እደት እዳሣቁኚ😂😂

  • @rifyt7329
    @rifyt7329 Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ያኔ አስቂኞች ኑሩልን

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Před 7 měsíci

    እውውውይይይይ አማረኛቸው ሲጣፍጥ ። ❤❤❤

  • @samerasamera-wj9ho
    @samerasamera-wj9ho Před rokem

    ማሺአላህ በጣም ስወዳቺሁ ዉዲያገሬልጆቺ ❤ዝበሏቸዉሠዉ ቢወራ እነተትክክለኛዉንነዉ የምሰሩትሠላም ለሀገራችንያረብ ቅመምየመብሩክዒዲሙባረክ

  • @user-zu8ig7xr6e
    @user-zu8ig7xr6e Před rokem

    😅😅😅😅😂😂😂😂አይቅመም ታውቀሥ

  • @markosbezabih-wx9dq
    @markosbezabih-wx9dq Před 3 měsíci

    የ እውነት እወዳችኋለሁ

  • @hawah8058
    @hawah8058 Před rokem +1

    ጃበቶ😂😂😂

  • @user-fg4ek6hs3w
    @user-fg4ek6hs3w Před rokem +1

    እሷን ለብቻዋ ስኳን ልንጠልፍሽ ነው ብለው ፕራክ ትደረግ የምቱሉበላይክ አሳዩኝ እስኪ ጀግንነቶን ይታይ 😂😂😂

  • @FeyeslAwal-ng7kp
    @FeyeslAwal-ng7kp Před rokem

    ጎሸሜ እንዲሁ ትለፋለህ እንጂ ቅመሜን አትችላትም