ቅመም ፕራንክ ተደረገች 😂😂😂 መገን 15 | @tesfa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • .
    ↪️Share, Like, Comment, and Subscribe.
    #ቅመም #ጎሽሜ

Komentáře • 1K

  • @tesfa
    @tesfa  Před rokem +176

    ላይክና ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ 🙏🙏 እናመሰግናለን።

    • @user-me3tr3lh5t
      @user-me3tr3lh5t Před rokem +2

      እሽእናረጋለን😂😂😂😂ቅመሜ

    • @user-be7pz3tr9u
      @user-be7pz3tr9u Před rokem +2

      😂😂😂😂😂 ምንለፍህ ቀመሜን ስል እያየሁነው

    • @rahmahbashia1592
      @rahmahbashia1592 Před rokem

      አሜን

    • @user-rv7vp9sb1g
      @user-rv7vp9sb1g Před rokem +3

      እሺ ማታማታ ፈታ እያልኩነዉ 😂😂😂

    • @sarasa1576
      @sarasa1576 Před rokem +1

      ልፋታችን አለ አይ ጎሽሜ 😅😅

  • @mesfinfelekech6245
    @mesfinfelekech6245 Před rokem +110

    የመጣብንን ጭንቀት መከራ ትንሽም ቢሆን አስረሳችሁን❤❤❤❤❤❤

  • @tessemanadew2884
    @tessemanadew2884 Před rokem +55

    That’s a great prank 😂😂😂 I
    ቅመም እውነትም ቅመም ❤
    የሴት ጀግና ነሽ!
    አንተም እጅግ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነህ። በርታበት!!
    ተስፉ እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏🏽
    በወጣ

  • @user-dt4wh3qv2h
    @user-dt4wh3qv2h Před rokem +220

    የስደት እህት ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ የርፈት እጀራ ይስጣችሁ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 Před rokem +119

    ውድ የሀገሬ ልጆች ካልታሠበ ከድገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃቹ

  • @aminaendirs9403
    @aminaendirs9403 Před rokem +119

    አይ ሀገሬ ምናለ እንደዚህ ያሉ መልካም ሰዎች በሰላም ቢኖሩብሽ😢😢😢

  • @seniyaphet1530
    @seniyaphet1530 Před rokem +33

    የዛሬው ለየት ያለ ቅመሜ ስወድሽ የሴት ጀግና በርቱ እወዳችኋለን

  • @bemenetbayi9972
    @bemenetbayi9972 Před rokem +32

    ብታምኑም ባታምኑም ደጋገሜ ለአራትኛ ጊዜ ማየት ነዉ የሚገርም ትወና ነዉ ። ቅመምዬ ተባርኪልኝ ❤❤❤

  • @TomasTesama
    @TomasTesama Před měsícem +5

    አላህ ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ ቅመሜ በባህላችን ጎሚ አይፈቀዲም አፉ በይዉ የተዋጣላችሁ ምርጥ የወሎ ልጆች ኑሩልን

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 Před rokem +31

    ቅመሜ የዛሬወስ ለየት ያለ ነው በሳቅ ገደላችሁኝ❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 Před rokem +19

    ወይኔ በሳቅቅቅቅቅ😂😂😂😂😂😂 ቅመምየ የኔ ጀግና ወላሂ በጣም ተመቸሺኝ
    ሀሀሀሀሀሀ ልቀየር ነዉ አላለቺም 👍👍👍👍👍👍

  • @user-yo2qo6uo5i
    @user-yo2qo6uo5i Před rokem +11

    ዛሬ ደግሞ ,ጎደኛ ነው,👏🏾👏🏾👏🏾በርቱ👌🏾👌🏾👌🏾ቅመምዬ አውርተሽ ብትውይ ብታድሪ አትጠገቢም ,ስወድሽ❤

  • @user-iy4be8pu3k
    @user-iy4be8pu3k Před rokem +31

    ቅመምየ የኔ ቱፈሀ ስወድሽ አሏህ ይጠብቅሽ በልልኚ ባልጠቆርክ🤔😂ዋልህ መልክቴን አድርስ

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Před rokem +67

    ልጀቱ ግን ወላሂ ቆንጀ ናት 😘😘😘😘

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A Před rokem +1

      ውፍረት ባይዛት😅😅😅

    • @user-gp6lb4zq8y
      @user-gp6lb4zq8y Před rokem +8

      ​@@Lesewe-hm2fe1sv9Aምርጥ ናት wufretum አምሮባታል ደስ የምትል ልጅ ናት ኖርማል ነዉ ደግሞ ቁንጅናዋ ዱቄት የላትም

    • @hnegnkeqatar3895
      @hnegnkeqatar3895 Před rokem +6

      አለባበሱ እራሱ ስታምር❤❤❤❤❤❤

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z Před rokem +4

      @@Lesewe-hm2fe1sv9A የሷ ውፍረት አያሰጠላባትም እኮ አሪፍ ናት ደብሸ ነገር ናት ደሰ ይላል

    • @sadeyareyes6234
      @sadeyareyes6234 Před rokem +1

      በጣም

  • @besufikadkasaye7879
    @besufikadkasaye7879 Před rokem +21

    ይሄ ትክክለኛ ኢቲዮፕያዊ ባህላችን ነው

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr Před rokem +18

    የቅሜሜ ውበት ያለምንም ሜካብ ገራሚ ነው❤

  • @user-zs9ix2hc5b
    @user-zs9ix2hc5b Před rokem +36

    በስዴት ያላቹህ አላህ ላገራቹህ ያብቃቹህ ያረብ አገራችንን ሰላም አርግልን

  • @rifyt7329
    @rifyt7329 Před rokem +15

    እዛሬው😂ይለያል ቅመምዬ ኑሪልኝ የሳቄ ምጭ አትጥፉ አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 Před rokem +7

    የእውነት ነው እንዴ😂😂😂😂ግን አቤት አማርኛ እንደ እርጎ መሰስ ብሎ ይገባል❤❤❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před rokem +3

    ተስፋየ ተባረክ በቅመም እና በጎሽሜ። በጣም እስቃለሁ።።አሁን ጎሽሜን ሊቀማ የመጣውም ጎበዝ ነው።።ግን የሴትም ጀግና እንዳለ ተመለከተ።።በሳቅ ሞትኩኝ

  • @abichugobana9509
    @abichugobana9509 Před rokem +12

    I can't stop watching this track. What a reactions! Kimem has to comeforth to professional stage. She is just a nature cherish actor. Tesfa art, I hope you will bring Kimem and Goshime to the fore-front.

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Před rokem +6

    😂😂😂ኡኡኡ በሳቅ አይይ ቅመም😅😅😅 ዛሬ ተገኝተሻል😂

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Před rokem +6

    ቅመምየ የኔ ጀግና ወሎየወች እኮ እንለያለን በጣም ነዉ የምወዳችሁ ጎሽምየሥ የኔ ማር በርቱልን የዛሬዉ ይለያል ፍቅር ነዉ የለወሠዉ 😂😂😂😂❤❤❤

  • @alemalem2300
    @alemalem2300 Před rokem +15

    ገደልሽኝ በሳቅ,ዉበታችሁ ሲምር ፈጣሪ ሐገራችንን ሰላም ያርግልን,ሰላም ከሌለ ሁሉም ከቱ ነዉ

  • @yalfalzemenu609
    @yalfalzemenu609 Před rokem +3

    ቅመም ድንቅ ጀግና ሴት! እንደዚህች ጥንቅቅ ነብር ሴት በጣም ወዳለሁ! ኩሩ አማራ ኢትዮጵያዊት ይህቺ ናት!!

  • @NuruD-fw1zv
    @NuruD-fw1zv Před rokem +18

    አንቺን ለማየት ስል ሁሌ ስራሺ ቦታ እመጣለሁ ግን ሁሌ ስትሰግጂ ነው የምደርሰው ምርጥ ያላህ ባሪያ

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr Před rokem +10

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂ወይኔ የስድብ አይነት ወረደበት አይ፣ቅማም😂😂❤

  • @user-dc2uy4qv7e
    @user-dc2uy4qv7e Před rokem +13

    ወይኔ የሀልጅ አቀው አለሁ የወድሜ ጓደኛ ነው 8 አመት ህፃን ነበርን እኔና እህቴ ማቶ መቶ ብር ሰጠን ማርያሞን እኔ ስደት ነኝ እህቴ ሞተችብኝ💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @amira-ep8mc
    @amira-ep8mc Před rokem +5

    ተስፍሽ ልበል ባይጠቁር እነዚህን ያልተበለዙ ጣፋጮች ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ቅመሜ አልተቻልሽም ማንኪያ እግር አለች፡ው

  • @abeilhedguhedgu8994
    @abeilhedguhedgu8994 Před rokem +12

    I love her 🤣🤣🤣🤣🇪🇷🇪🇷 she is absolutely fantastic wawawaw

  • @ekramabdu2197
    @ekramabdu2197 Před rokem +7

    ኧረ ወይኔ የዛሬው ልዩ ነው ❤😂 ወይኔ ቅመም ይመችሽ ኣቦ የድጋው ነገር እኔም ደግጫለሁ😂
    በርቱ✌

  • @user-ht5cl2es4n
    @user-ht5cl2es4n Před rokem +21

    አየ ቅመም ዛሬ እንኳን ብትሽኮረመሚ ምን አለ የገጠር ልጅ እኮ እናፍራለን😁

    • @user-ye3ck3ff9o
      @user-ye3ck3ff9o Před rokem +1

      ወላሂ ግደኛየ እደዚቺነት ዝንፍአትልም

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z Před rokem +1

      ቅልጥፍጥፍ ያለች ልጂ ናት ደስ ትላለች ግን ያውከተማ የለመደች ስለሆነች ነውጂ የገጠር ሰው ልዩነት አለው

    • @soltanwad7a79
      @soltanwad7a79 Před rokem +2

      ​@@user-xg3tw6uv4zእረ ልጅቱ ለትወና ነውጅ የከተማ ልጅ ናት ታስታውቃለች

    • @raba
      @raba Před rokem +1

      السلام عليكم ورحمة الله
      انتي من اي بلد من فضلك ردي

  • @nesrelahmohammed7860
    @nesrelahmohammed7860 Před rokem +9

    ተስፋዬ ይመችህ አቦ ❤ምርጥ ነህ ጎሽሜም ወንድሜ ከፍ ከፍ በልልኝ ወንድሜ

  • @ibsaoromia4152
    @ibsaoromia4152 Před rokem +6

    ቅመመው በእዉነት ቅመም ናት ማሻ አላህ ቆጅዬ ናት ወላሂ ❤👌👍

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před rokem +9

    አይ ቅመም ስታምራ እውነትም ቅመም ፋልቅልቅ

  • @user-ss4vw7vs7s
    @user-ss4vw7vs7s Před rokem +6

    መሀመድ ይመር የኔ ሸጋ❤❤❤ እወድሃለሁ የሀይቁ ሸበላ❤❤

  • @amenamen3356
    @amenamen3356 Před rokem +8

    ጨዋ ባህል አክባሪ ሴቶችም አሉ አልጠፋም ተመስገን❤❤❤

  • @ZEUSAPOLLO
    @ZEUSAPOLLO Před 10 měsíci +9

    አማራ ዘሩ ይባረክ

  • @user-dd8sk6xs2r
    @user-dd8sk6xs2r Před rokem +5

    ውዴ ፎዚ አላህ በተሻለ እና እሱ በሚወደው ምንገድ ላይ ሁነሽ እንዳይሽ የዘወትር ዱአዬ እና ምኞቴ ነው የህ ሁሉ የዘይዋ ስበብ ነው ዘይዋ ምኛቷ ነበር የገጠሩን ማህበረሰብ ነባራውይ ሁኔታ ማሳየት

    • @remaseid-me6qs
      @remaseid-me6qs Před rokem +2

      ከተመኛ የተማረች ናት ስጠረጥር ልክ ነኝ?

  • @Mirfa-jk9ui
    @Mirfa-jk9ui Před rokem +8

    የቅመሜ ዉበቷ ልዩ ነዉ❤❤❤❤😂

  • @EKRAM357
    @EKRAM357 Před rokem +6

    የኔ ማር ቅመም እውነትም ቅመም ሁሌም አምጧት እንያት ኑሮ ያጭበረበረውን ሂወታችንን ለደቂቃወችም ቢሆን እንርሳው

  • @weyhenmele5040
    @weyhenmele5040 Před rokem +3

    ቅመሜ ቆንጅዬ ጀግኒት ... ባልጠቆርክ በእናትህ ቶሎ ቶሎ አቅርብልን እንዴት እንደምወዳቸው እኮ በተለይ ቅመሜን የሴት ጀግና

  • @busyline5298
    @busyline5298 Před rokem +4

    የኔ ቅመም የምር ጀግና ነሽ
    ከጎሽሜጋ ደግሞ ታረቁ
    በእግዚአብሔር ቅመምዬ ስወድሽ

  • @ameenahuzefa8412
    @ameenahuzefa8412 Před rokem +10

    ዋዉዉዉዉ ሥወጣ ሥገባ መጣቺሑ እየጠበኩ ነበር 😂😂😂😂😂 ሥወዳቺሑ ቅመምየ መኩየ ጎሺሜ የእዉነት ወለየወቺ ናቺሑ

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 Před rokem +5

    ቅመምዬ የኔ ምርጥ እንኳን ደህና መጣሽ!!! ታርመጠምጥህ ነበር ትንሽ ብትቆይ!!!

  • @hayath9544
    @hayath9544 Před rokem +9

    እኔም ቀልል ያለ ወንድ አልወድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sebledire4899
    @sebledire4899 Před rokem +8

    She’s a Ethiopia girl. Love you. God bless you.❤

    • @hanabirhan9334
      @hanabirhan9334 Před rokem

      ትቂት ጢጥ😂😂😂 አይ ቅመምየ

  • @user-ty5zc4fd3u
    @user-ty5zc4fd3u Před rokem +8

    ኧረ በሳቅ ድክም ነዉ ያደረጉኝ የኔ ምርጦች😘😘😘❤❤❤❤❤

  • @emanl0ve89
    @emanl0ve89 Před rokem +7

    የቅመም ሀገር የት ነው ግን ሰፈሩ ማገኘት እፈልጋለሁ❤❤❤

  • @rekikmoges
    @rekikmoges Před rokem +4

    OMG LOOK HOW FURIOUS SHE IS I LOVE HER SO MUCH, KORAT SEWEDAT

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +6

    ቅመምዬ ወግድ ማንኬያ እግር😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 Před rokem +2

    ዛሬ ምርጥ ድራማ ነው ያየነው😂😂😂... ልጁም ጎበዝ ተዋናይ ነው👍

  • @Sifan-ov2nc
    @Sifan-ov2nc Před rokem +15

    waww የዛሬው ይለያል በሳቅ ፍርስ የሚያደርግ ፕራንክ ነው😍😍

  • @rozinawoldemariam793
    @rozinawoldemariam793 Před rokem +14

    I can’t stop laughing you made my day 🤣😂😂😂🤣🤣🤣🤣thank you to all off you keep up the good jobs!! Love you a lot Kemem ❤

  • @efremkiflu5763
    @efremkiflu5763 Před 6 měsíci +1

    All three of you are the best comedian and Journalist . I really like you. Is it really real?
    How can I help you?? I want to promote you.

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 Před rokem +11

    የኔ ቆፍጣና ቅመም በጣም ነው ያሳቅሽኝ" አንዱም ወደዶኛል አንዱም አብዶልኛል" ወይ ቅመም አንበሳ ነሽ ❤

  • @user-xj5et7sd7r
    @user-xj5et7sd7r Před rokem +4

    አላህ አገራቺንንና ቤተሰቦቻቺንን ሰላም ያርግልንንን ያረብብብ👍

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 Před rokem +4

    የመጀመሪያዬ ነው ሳያችሁ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ😅😅😅😅😅😅❤

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 Před rokem +6

    የኔ ድቡሽቡሽ❤😂😂

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 Před rokem +2

    የዛሬው በጣም ነው እሚለየው ቅመሜ ጀግናንሺ በጣም እሱም በጣም ተወናኚ ነው በረቱ ደስ የመል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ባልጠቆረክን ብታሳዪን ጡሮ ነው

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před rokem +4

    እረ ጎሹሜን ጥሩ ቅመሜን ሊቀማ ነው።

  • @user-zw7fq9rb7y
    @user-zw7fq9rb7y Před rokem +5

    ቅመሜ ስታምሪ ማሻአላህ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Před rokem +5

    ወይኔ 😃😃😃😃😃😃
    አረ ይሄ ልውሥሥሥሥ
    በሳቅ ሞኩ ሌላ ደቆሮ መጣ😃😃😃😃😃😃

  • @user-wh7nm2zn8k
    @user-wh7nm2zn8k Před rokem +4

    አይይይ ቅመም ውነትም ቅመም 😂😂😂😂ወላ በሣቅ ልሞት ነው 😂😂😂

    • @raba
      @raba Před rokem +1

      هلا فيك اختي
      من اي بلد انتي ردي

  • @fmtube12
    @fmtube12 Před rokem +3

    ሰላምና ፍቅር ለውዷ ሀገራችን ይሁን ሁላችሁም በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @meserettegegn2699
    @meserettegegn2699 Před rokem +3

    እረበሣቅሞትኮ😂😂😂😂😂እረበሣቅሞትኮ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-sf3iv9cz9s
    @user-sf3iv9cz9s Před rokem +1

    ቅመሜኮ እደፋዋለሆ አለይ አጎፋሊውማ ክክክ 😂😂😁😁😁

  • @mamLove8589
    @mamLove8589 Před rokem +4

    ቀራጩን እጁን ስላሳየሺን እናመሰግናለንቅመሜ😂😂❤❤

  • @ekiramtube442
    @ekiramtube442 Před rokem +3

    ወይኔ ደስ ስትል ቅመም ማሻ አላህ ወሬዋ 😂

  • @user-me3tr3lh5t
    @user-me3tr3lh5t Před rokem +4

    የገጠርልጆችኮ እድነን እዚህእየመጡ ብዞወችተጃጃሉእጅ ወደድንአፈቀርንእያሉ😂😂😂 ወይኔቅመም

  • @nuhamin
    @nuhamin Před rokem +2

    ይቺ ልጅ ግን የእውነት ናት ወይስ ተዋናይ?

  • @kookeeti8061
    @kookeeti8061 Před 7 měsíci +1

    ዋዎ ልጁ በጣም ይችላል ተመቸኝ 😮😮😮😮😮😮

  • @sdhsddh8427
    @sdhsddh8427 Před rokem +4

    ወዉ የዘሬዉ ዪለየል ቅመም ትችላላችሁ በርቱ በጠም ጎበዝነችሁ

  • @Nesru23
    @Nesru23 Před rokem +5

    የዛሬውማ ይለያል 😂😂
    ሁሴን ግን ተመቸኝ

  • @user-rq2iu1gx7t
    @user-rq2iu1gx7t Před rokem +2

    ወይ ቅመም ብርቱካን የሆነች ልጅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-gv8ps8oq1j
    @user-gv8ps8oq1j Před rokem +2

    ቀጥሉበት ያዝናናል ማሩንም ጨምሩት

  • @user-ci3dk7cw3j
    @user-ci3dk7cw3j Před rokem +3

    ሁሴኔ አትበል ሁሴን በል አይ ቅመሜ በሳቅ ሞትኩ 😅😅😅😅

  • @zumaaq3eqgasa816
    @zumaaq3eqgasa816 Před rokem +6

    ሀይሉነኝከደቡብአፍሪካበሳቅሞትኩላችሁ

    • @njadnjad3902
      @njadnjad3902 Před rokem

      ሁሌም ሳቅልኝወንድማችንበዘመንህ ሀዘንንያርቅልህ ከመላው ቤተሠብህ ደስታ በደስታ ይግባልህ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @howaibrahim-lk3hf
      @howaibrahim-lk3hf Před rokem

      ሳቅ ደሰ ይላል ወድም ሁሌም ሳቅልኝ❤❤❤

  • @baconmanarmy2476
    @baconmanarmy2476 Před 11 měsíci +2

    😂😂😂😂😂😂I love it how she talks sweet person people 💗 💖 💕 💓

  • @niema8807
    @niema8807 Před 10 měsíci +2

    ፈገግታዋ እንዴት እንደሚያምር❤❤❤❤

  • @Mama-nu7it
    @Mama-nu7it Před rokem +3

    Thank you All for your service
    Beautiful keep up the good 👍 work 😊

  • @user-yo2qo6uo5i
    @user-yo2qo6uo5i Před rokem +3

    የተወላከፈ እንደ ጡንጂት😂😂😂😂😂

  • @user-oo5ey5ej1l
    @user-oo5ey5ej1l Před rokem +2

    ቲክቶክ ላይ አይቻት አልጠግብ ብያት መጣሁ😂😂😂

  • @aneshaenders6601
    @aneshaenders6601 Před rokem +2

    በጣም አናመስግናለን አገራችንን አስታውሽን😂❤

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 Před rokem +5

    eid ,, mubarake ,, eid ,, mubarake for you qmamae and for all muslim all over the world ,, eid ,, araffa , eid ,, aladaha ,,

  • @MahiMahi-pf7lw
    @MahiMahi-pf7lw Před rokem +12

    ወይኔ ይች ልጅ ወድጃት ልሞት ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před rokem +2

    😂😂😂 ልወስ አላለችም ቅመምየ ስወድሽ 😂😂😂🤣🤣

  • @Hiraatube299
    @Hiraatube299 Před 7 měsíci +1

    Mankiyaa egirrr😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ Wayne ene rasu besua fkr balen rasichewalw 😂❤❤

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 Před rokem +4

    ጎሽሜ የት ነህ😂😂😂😂😂ና ጉድህን ሥማ

  • @susutube8643
    @susutube8643 Před rokem +4

    የመፋቂው እውነቷነው ወላሂ ይህ ቡርሽ የሚባል ያበላሻል

  • @Enkuzema1
    @Enkuzema1 Před rokem +1

    ቅመሜ በጣም ገራሚ ሰው ነሽ እውነት በርቺልኝ አቦ ሰላምና ፍቅር ለውዷ ሀገራችን ይሁን ሁላችሁም በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @user-ci3dk7cw3j
    @user-ci3dk7cw3j Před rokem +2

    አኳላሻሀለው 😂😂 እውነት ጀግናነሽ ቅመሜ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +3

    የእውነት እንዴት ደስ እንደሚሉኝ ቅመምዬ የሳቄ ምንጭ 😂በርቱ ሑሌ ኑ

  • @fqrmulugeta-yd1bv
    @fqrmulugeta-yd1bv Před rokem +6

    ስወዳችሁእኮ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwihabeshawit2348
    @hiwihabeshawit2348 Před 11 měsíci +1

    መኩ አደም የኔ መለሎ የሀገር ልጅ ናፍቆቴ🥰

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před rokem +2

    😂😂😂😂😂😂😂 አይ ቅመሜ በስድብ አጥበሽ አሰጣሽው እኮ

  • @semerbintbabasusu8220
    @semerbintbabasusu8220 Před rokem +3

    ቅመሜ የእኔውኑ አጣልፊኝ እኔ አቅም የለኝም 😍ፍቅሩ ሊደፋኝ ነው😅

  • @mekkyajo588
    @mekkyajo588 Před rokem +3

    ወላሂ የዛሬው ይለያል በሳቅ ገደልሺንኮ ቅመም😂😂😂😂

  • @makamaka3019
    @makamaka3019 Před rokem +2

    ክክክክክክ ቅመሜ እንዴ የምር እኔም ተሸወድኩኝ ከተሜ ነህዴ

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Před 2 měsíci

    አማርኛን አማራ ብቻ ያውራው። ሲጣፍጥ❤