የመጥረቢያ ወጥ አጭር የአማርኛ ፊልም | Yemetrebiya Wet - Short Amharic Film
Vložit
- čas přidán 16. 05. 2024
- መጥረቢያ ወጥ አጭር የአማርኛ ፊልም | Yemetrebiya Wet - Short Amharic Film
Subscribe and turn the bell on not to miss future uploads
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited Copyright ©CHAMA TUBE
#ethiopianfilm #AmharicMovie #EthiopianMovie #shortfilm - Krátké a kreslené filmy
ኤሊዬ :- ምርጥ እና አስተማሪ ድራማ ነው ። መልሱ ከዘመኑ ጋር ራስን ማዘመን ነው።🎉🎉🎉
በጣም አስተማሪ ነው
በዚህ ዘመን እራስን ተወዳዳሪ አድርጎ ማብቃት ግድ ነው
ኤልያስ ካለ ሁሌም አስተማሪ ነገር አይጠፋም ♥️❤️❤️❤️🙏
አመሰግናለሁ
በጣም አሪፍ ነዉ
እናንተ ካላችሁ እኛም ሁሌም የናንተ ተማሪዎች ነን እናመሱግናለን
መርሻ ካሁን ቡሀላ ማድረግ ያለበት ሌላ ሠፈር ቀይሮ የመፍለጥ አቅሙን አጠናክሮና ያችን የድሮ መፍለጫውንም ቀይሮ ወደማያውቁት ሠፈር ስራውን ይቀጥል. የኔ አሳብ ነው. የተረዳሁት ነገር እኛ በአንድ ግዜ አድስ ነገር ስናየ ግልብጥ ብለን ያንን በፊት ሲያገለግለን የኖረን ነገር በብልጭልጭ ነገር እንደምንቀይር ነው ይሄ ደግሞ. ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል
በጣም ግሩም እይታ ነው እናመሱግናለን
ልክ አስገበቸውን በጠም ነው ምወድህ ኑርልን ወንድሜ
በጣም ምርጥ አሳብ ነው አገርኛ እይታ በርቱ ተበራቱ ።
ሀብቱ እናመሱግናለን ሀሳባችሁን ሳትገደቡ አካፍሉን
❤❤❤
,ስራዎችህ አስቀው ቁምነገር ያስጨብጣሉ ኩምክናውም ቢሆን ያምርብሀል በርታ እንወድሀለን።
አመሰግናለሁ
ልክኣስገባቸው ኣድናቂህ ነኝ
እንጨት ፈላጭ ዋው ልዩ ሀሳብ ነው በርቱ
Wowww
Betam tiru new
Part 2 Part 3 ,-------==-=Yinurewa
Wonderful
I like it 👌
Wow 👏👏👏
Wowww👏
ያለንበትን ጊዜ በደንብ የሚያሳይ ድራማ እንዳታቋርጡት በሀገራችን ያለው ምስኪን ህዝብ እንደዚህ ነው ሱብሀን አላህ ኢትዮጵያን ልክ እንደ አረብ ሀገራት ሀብታም አድርግልን ተፈላጊ እንጂ ፈላጊ አታድርገን
እናመሱግናለን
Betammm lit 🔥
Great 👍
Great
አሪፍ ነው
😢😢😢😢የአብዛኛዉን ኢትዮጵያዊ ኑሮ
ዋውውው አሪፍ ነው
አብረህ ከቴክኖሎጂው ጋር ካልሄድክ አዳጋች ነው
Abel እውነት ነው እናመሰግናለን
Yes
wow
Except
Wow
Nice
አይ አረጋሽዬ ስወድሽ እኮ❤❤❤
❤❤❤❤❤
በጣም አሪፍ ነው ❤
ሳራ እናመሰግናለን
በጣም አሪፍ ነው እደጠበኩት
እናመሱግናለን thank you for comment
በጣም አሪፍ ስራ ነዉ በርቱ 👏👏
Haymanot we thank you for your positive response
Woooww
ገጀራ ወደ ድሮን እንደተቀየረው
💥💥
Asetemari drama new
Amazing
Thank you! Cheers!
❤❤
ግሩም ነው 👏👏👏👏
Thank you for your positive response
@@Chama_Tube አስተማሪ እና አዲስ አቀራረብ ነው በርታልን
🔥🔥🔥🔥🔥
Thank you
7/10
5/10
ወይ ደስ ስትሉ
እናመሰግናለን
የሚገርም ነው
እናቴ እናመሰግናለን
👍
Betam arif new qetlubet
እናመሱግናለን
እሺ እናመሱግናለን
Chama
nice drama
እሺ በሀይሉ እናመሱግናለን
Haweni
Bertu
Yabede idea new
😊
Fantasy
😭😭😭😭
ቢቀጥል ደስ ይላል
እናንተ ሐሳባችሁን ብቻ ንገሩን ዘውትር አርብ ምሽት አዳዲስ ስራዎች እንለቃለን ማንም ሳይቀድዎት በማየት ሀሳብዎን በኮመንት መስጫው ያስቀምጡ
መርሻ..ስታሳዝን
እናመሰግናለን በኢትዮጽያ አቆጣጠር ዘወትር አርብ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት የሚለቀቁትን አጭሬ ይመልከቱ ኖትፊኬሽን እንዲደርስዎት የደውል ምልክቷን ይጫኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የጫማ ቲዩብ አባል ይሁኑ
ሀሳቡ በጣም ይገርማል ኤልሻ !
እናመሱግናለን ክፍል ሁለት ይቀጥል ወይንስ አይቀጥል
😀😀😀😀😀
Marta ahenafi my high school class mate
ተከታታይ ይሁን ሰው ሳይቀየር
የተመልካች ድምፅ እናከብራለን ግን ከሌሎች ተመህካቾችም ተመሳሳይ ሃሳቦች በኮመንት መስጫው ሊደርሰን ይገባል
5
ልጆች ሆነን በአባባ ተስፋዪ የመጥረቢ ገንፎ በሚል በተረት ተረት መልክ የቀረበ ነው ። ይህ የሚያጠነጥነው አንድ በመንገድ እና በርሀብ የደከመ ሰው ሴትየዋን ምግብ ሲጠይቃት የለም ስትለው እቤት ውስጥ ምግብ እዳለ አውቆ ስለነበር የመጥረቢያ ገንፎ ታውቂያለሸ ይላትና አላቅም ስትለው መጥረቢያውን አጥባ ድስት ውስጥ እድትከት ይነግራታል ..,,,,,, ከዛም ቆንጆ የመጥረቢያ ገንፎ በሰበቡ ይበላሉ
🥰🥰🥰🥰🥰
Thank you
3
7/12
8
7
4/12
9
ልክ አስገባቸው ስወድህ 😂😂😂😂😂
😅❤
Yemeterbya wet yeketel
የማርያም ቢቀጥል ደስ ይለናል እናንተ ተመልካቾቻችን ይቀጥል ትላላችሁ?
😄😄😄😄😄😄😁😁😁ምሳይን 😄
ቃል እናመሱግናለን ለኮመንቱ
C
3/12
S
ቁጥር 2
Coming soon
😅😅😅😅😅
Gym
እራብ ጊዜ አይሰጥም የመጥረቢያ ወጥ ሴቲቱ የወደደቹ ይመስላል ወይ አቶ መርሻ😂😂😂😂😂
እናመሱግናለን ስለወደዳችሁት
ኢቀጥላል ወይስ???
ሱለይማን የሚቀጥል ነው ክፍል ሁለት በቅርብ ቀን
Money
Yigermal
እናመሰግናለን ሃኒ
Ehe ahun film yebalal aydel 😂
ብዙም ሴንስ አይሰጥም
እናስተካክላለን ለሀሳብህ ትልቅ ክብር አለን
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ይሄ መንደር በመልሶ ማልማት በአስቸኳይ መፍረስ አለበት::
😅😅😅😅
የመንደሩ መፍረስ ከድራማው መልእክት ጋር ምንም ተያያዥነት የለውም ድራማውን ስለተመለከቱ እናመሰግናለን
የቆመ የመሰለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ😮😮😅የራስህን መቼ አውቀኸው😊😊
አንተ/ቺ ቀድመሽ እንዳትፈርሺ/ስ ኮተታም
አንጀትሽ(ህ) ይፍረስ
Senti wosagn sew
እናመሱግናለን
ሂዲ ! ምን ይፈላሰፋል !! እረ ወድያ !! እኔ ለመሳቅ እንጅ ___ ይህ ቦታው አይደለም !! አሁን ባንተ ቤት ለየት ማረግህ ነው !! 👎👎👎
እከካም አለማየት ትችያለሽ😤😤😤😤😤
😂😂😂 ስንታየው የውነት ያንተ
ታሪክ ይመስላል 😂😂😂😂😂
Wowww
Wow
Nice
❤❤
7/10
Chama
Bertu
3
5