Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ሁለት በረሮ ወይኔ ሲችሉ 😅😅😅😅እስኪ የገጠር ልጆች ትዝታ ያለባችሁ እደኔ 👍
ትዝታየ ገጠሬ ❤❤❤❤
ነይእንእግድህ አትንከርፈፉ😂😂😂
እኒህ ሁለቱ ብቃታችው አርቲስት ነኝ እያሉ እራቁታቸውን ከሚገላበጡት 3እጥፍ ይበልጣሉ ይች ናት ኢቶቢያ
ሚሊየን ጊዜ ነው እኒህ የሚበልጡት ክፉቸውን አያሰማን ❤❤❤
የኔ ውዶች የትወና ብቃታችሁኮ ሁሌም እንዳስደመመን ነው 😂😂😂😂❤❤❤❤ውድድ
ይችን ኮሚት እምታነቡ እደኔ በስደት ያለችሁ😢ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ😢❤ አሜን በሉ❤😢ደምሩኝ
አሜን ፫ በእውነት
አሚን ያረቢ
አሜን አረ ደከመኝ😢😢😢😢😢😢
አሚንን ያረብ
አሜን አሜን አሜን ❤❤
ወይ እምዋ😂😂😂😂😂አቤት ትወና መሥላቹህ ሳይሆን ሆናቹህ ነዉ ከልባቹህ የምሰሩት❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ አበጀሽየ ምነበር የተቋረጠውን ብጨርሱልን የታደሰን ውርደት ብናየው 😂😂😂 ፕሊስ ጨርሱልን 😂 ያሁሉ እሩጫ ሳይጨረስማ ይደብራል 🥰🥰🥰
👌👌👌
አማራ ክልል ጦርነት ነው እንደት ይቀረፃሉ 😢
😂😂❤
ትክክል እኔ ራሱ ሀሙስ ሀሙስ በጉጉት ለምን አይለቁልንም ግን
@@marizatube5186 😪በኔት እየለቀቁ ነው ይሄን
ደሞቼ ባትሆኑ ይቆጨኝ ነበረ😘🇨🇬❤ ጥበብ ቦታዋን አግኝታለች እኮ አቤት ብቃት ዝምምም ብዬ እደመማለሁ 😘😘😘😘😘
አቤት ችሎታ 💝አበጀሽ 💝ያየሽ 💝ስታምሩ አንድ ላይ 💝የናንተ ችሎታ እኮ 100%👌 140 🤣🤣🍹
ጀግና ናችሁ ተክልዬን የማላቀውን ገጠር ነው የምታስናፍቁኝ ስወዳቹ😂😂😂😂
ዋው የዛሬው ይለያል እመዋ እናንተ ከተገናኛችሁ ድራማው ያምራል ክክክክክክክክእናንተ ሰዎች ደብሮኝ ነበር በናንተ ዘና አልኩኝ ክክክክክ
ስታምሩ ይህን የመስለ እንቁ ባህል ቋንቋ ሆኖ መኖር ስልጣኔ ነው የረስን ባህል ማስፈፈት ትተን በተውሶ በነጭ መጥፎ ባህል ትውልዳችን እናበላሻለን እናመስግናለን
በትክክል ወላሒ እሔን የመሠለ ባሕል ❤❤❤❤❤
እነ አበጀሽ እኳን ደና መጣችሁ አላህ ሃገራችነን ሰላም ያድርግልን ያረብብብብ
አይእምዋ ስንት ሳኧኔ እሚገዛው አላለይም እውነተኛ የእናቶች ወግ በርቱ ደስ ትላላችሁ❤❤❤
የገጠር ሰው ውስጤ ነው❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ስትመቹኝ ❤❤❤❤
አበጀሽ እናቴን የምትመስይኝ ነገር ሁለ መናሽ እሷን ታስታውሽኛለሽ 👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰
❤❤😢
በጣም ታምራላችሁ አትሰለቹም በሳምንት 2 ጊዜ ብትሰሩ ደስ ይለናል
አደራ ድራማዉን ከተማ እንዳታስገቡት ገጠር ገራገሩ ነው ደስ የሚል
ወይኔ አበጀሽየ ባህርዳር እሪበርላድን ስላየሁት ደስ ብሎኛል ወየው ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤
ደብረ ማርቆስ ሰፈሬን አሳያችሁኝ ምርጦች❤❤❤
ልርዳሽ ብልሽ እምቢ አልሽ ስትላት አራጅ ይረድሽ 😂😂😂 አላለችም አብይ አህመድ እድሜህን ያሳጥረው ይህን የዋህ ህዝብ እንዴት ሰላም እንደነሳህ እግዚአብሔርን ይዘን ሰላማችን በክንዳችን እናስመልሳለን
ውውው ትወና ትችላላቹሁ ዋው ❤❤
ወይ አኩርፍዬ ነበር ስትጠፉ 😢 ተመሰገን መጣቹ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
😂😂😂ወላሂ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂❤❤❤❤
እኔም በሳቅ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂
😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍
ስዎዳችሁ ፍቅር ናችሁ💚💛❤️!!
አለባበሣችሁን ሣላደቅአላልፍም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አበጀስ ሳያት በጣም ደስይለኛል❤❤ያጎቴ ምስት ትዝ ተለኛለች ወገን ዘመኑ አለቀ ኢየሱስ ን አምናቹ ዳኑ ❤❤❤
እኔ ሲከፋኝ እናንተን እያየሁ መንፈሰ ይረጋጋል ስወዳቹሁ
እኔ የገጠር ልጅ ነኝ የማረሰው ነገር የመጀመሪያ ፍቅረኛዬ የትልቅ ከተማ ልጅ ነው ለትምርት ሂጄ ተዋወቅን እና ሁሉ ካፍቴሪያ ይዞኝ ይሄዳል እና የመጀመሪያዉ ቀን ቲፕ ብሎ ወንበሩ ላይ ያስቀመጠዉን ሳንቲም አንስቼ ከወጣን ቦሀላ እረስተሄዉ ብዬ ሰጠሁት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😅😅😅አሁን ከሱ የባሽ ከቲ ሁነሽ ይሆናል አይደለ
@@om_Ryane 🤣🤣🤣
አበጀሽ ደሞ ዛሬ አምሮባችዋል ያየሽ የኔ ማር❤
የብርቁ እናት ስወዳት እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
So real, so funny and shows the innocence life in country side. 😍
በጣም ሁለቱም በረሮ❤❤❤እወዳቸዋለሑ
አይ ትዝታ እኔ እና ጎደኛዬ እድህ ነበርን እሷ እዳበጀሺ ናት 😂😂😂😂😂😂😂
አበጀሽ ተመልሳ ስጠጣ በሳቅ ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ስወዳችው በስደት ይላችው ይሰባችውትን ይሙላላችው❤❤❤
አይ የሳቂ ምጮች ሥወዳችሁ እኮ ብና አዛችሁ ሳናከትም አንወጣም ሳትሉ ላግዝሽ አረ እሚጋዝ ያግዝሽ 😂😂😂😂❤❤❤❤👈
አይ የኔናቶቺ ጠፉታቹሁ ነበረ 😂😂😂😂 ዴሰሰትሉ❤
ገራሚ አማራዉይ ጀግኛ ተዋናዮቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይ አብጅየ የሀገሬን ትዝታ ነው የማይ መቶአርባብር አይይ
አክስቶቼ ከ ገጠር ሲመጡ እኛ ቤት ትዝ አሉኝ ። ማሮች ❤😂😂😂
ሁለቱ ጎባኖች አረ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ይመቻቹህ አቦ ሁሌም ታዝናናላችሁ
Nice job love it ❤️❤️
Always after reading my courses, I watch your best movies keep it up.
አበጄሽና ያዬሽዬ ጎባንና ጎባን ሲያምርባችሁ❤❤❤❤
እናበጀሺ ኧረ በሳቅ😂😂😂😂❤❤❤
አበጀሽ በጣም ጎበዝ ነሽ እወድሻለሁ አድናቂሸ ነኝ
በሳቅ ሞትሁ አበጀሽ ተመልሳ ስትጠጣው አቦ ትችይበታለሽ ትወና በጣም እወዳችሁለሁ
እኳን ዴህና መጣችሁ ምርጦችዬ የታዴን ውርዴት ታናይ ቀረን❤❤❤❤😂😂😂😂😂
እንኳን ሰላም መጣችሁስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
😅😅😅 እንዴት ደስ ስትሉ 😊
የኔ ምርጦች እካንደህናመጣችሁ😂😂መደብላለቅ ትወጃለሽ
ሀሀሀሀሀ አይ እምዋ የታዴ ባቶኝ ይቆጨን ነበር ትችላላችው ተጋቡ ሀሀሀሀሀሀ ዋው
ትችላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ
❤❤❤ ስወዳችሁ እኮ በተለይ ያየሽንማ በስመ አብ ዘመድ አለችን ልክ እደሷ እሷ ነው ምትመስለኝ ውድድድድድድ❤❤❤😂😂
Abejesh , O my gosh ,you two ladies are amazing actresses. I joyed watching Abejesh , because she makes me Laugh so hard.She’s so funny.❤❤
እረተይ እበጅሽ ሽበጉልበትሽ አምላክ😂😂 ተጋብዘሽም ተሳድበሽም ይቻላል😂😂ለነገሩ እሷም የዋዛ አይደለችም።i really appreciate yo all for sharing this real culture real people.
ስታምሩ❤❤❤❤❤
😂😂😂እድሜ ዘመናችሁን ተበሻሽቃችሁ😂😂😂😂😂
ደስ ስትሉ😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😘😘😘👍👍👍👍👍👌👌👌
ውዶች ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤
ደስ ሲሉ😂😂😂😂😂ደሞ ሰዎቹ አኝጠው ያይዋቸዋል😂😂😂😂😂ደምሩኝ እስኪ ውዶቸ የአሃገሪ ልጆች❤❤❤❤❤
በርቱበጣምአስተማርነውየምሰሩትሁሉ
እንኳን ሰላም መጣቹ 💝አትጥፉብን እረ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እየ እነ መዋ ተደቁሶ አላለችም እመዋ 😂😂😂😂😂ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አድርግልን❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስየሚል ነው
መገን ትወና በጣም ታምራላቸሁ የገጠር ተምሳሌት
Those two always amazed me, great talent 👏 👌
የኔዉቦች🥰🥰🥰እዉኮ ልዩናችሁ ስወዳችሁ
ሰላም ውዶቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ወይ አበጅዬ ወርቅነው 😂😂😂የብር ነገር ምንም ብሆን ይጣፍጣል 😂😂
ምናይነት ብቃት ነው
አበጀሽ እኔም እናቴን ነው የምመስሊኝ አበጀሽ የኔ ወድ እወዳችኸለሁ ሁለታችሁንም
አማሮቺ የኔ ዉዶቺ❤😂
Abejesh, yene ye wah❤❤❤Sewodesh❤❤❤
የኔ እናት እመዋ. 140 ብርከፍየ በጣም ቆጪቶታል አይእናቶች
ሁለታቸውም አንደኛ😅😅😍😍😍
😂😂😂እንኳን ደናመጣቹውዶች❤❤❤
የኔ ውዶች በርቱልኝ
የኔማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔማሮችበጣምነውየምውዳቹሁ
ኧረ በሳቅ አለቅን እህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ስወዳችሁ !❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እመዋና አበጀሽ አንድ ለይ ሴሆኑ ድራመው ይደምቃል
አበጀሽ በናትሽ ቶሎ ቶሎ ስሪልን አንቺ ያለሽበት ያምራል ግን ከተማው የት ነው?
😂😂😂😂ወይኔ ዛሬ ደሞ ወደ ከተማ 🍹🍹
አራጂ ይረድሽ አላለችም ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ የኔ ናቶች ስወዳችሁ ውድድድድድድ❤ ማርያምን ትለያላችሁ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ውድድድድ❤
❤❤❤❤❤እረ እውሊ ፈራሁ ውይ እመዋ ስወዳት❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅
አይ ስወዳችሁ ውድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዛሬ ደሞ ባህር ዳር ላይ💙💙💙💙💙💙💙
እሷም ነዳነዉ እኔም ነዲጀነዉ😂😂😂
የኛ አጫዋቾይ ትችላላችሁ❤❤❤❤❤
እኒህ ስውች በፈቅር ሊዴፉኝ ነው😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
ትክክለኛውን ያገራችንን ባህልና ወግ በትክክል አቅርባችሁታል
ትወና አደኛ ናችሁ ስትችሉ
ውይ እናንተ ገደላችሁን በሳቅ😂😂😂
አሜን ለሁላችን ይስጥልን ❤❤
ምርጦቼ. ሰላም. ላ. አገራቺን.
ሠላም ሠላም ውዶች እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ አይ አበጀሽ ከሄድሽ በሆላ ነደመሽና ጠጣሽው😅አይ ሠባ ብር እውነትም ያሥመልሳል😅ችሎታችሁኮ ጎበዝናችሁ በርቱ👍👈🌹
የኔዉድች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤😂 ወይኔ ሲችሉ
ሁለት በረሮ ወይኔ ሲችሉ 😅😅😅😅እስኪ የገጠር ልጆች ትዝታ ያለባችሁ እደኔ 👍
ትዝታየ ገጠሬ ❤❤❤❤
ነይእንእግድህ አትንከርፈፉ😂😂😂
እኒህ ሁለቱ ብቃታችው አርቲስት ነኝ እያሉ እራቁታቸውን ከሚገላበጡት 3እጥፍ ይበልጣሉ ይች ናት ኢቶቢያ
ሚሊየን ጊዜ ነው እኒህ የሚበልጡት ክፉቸውን አያሰማን ❤❤❤
የኔ ውዶች የትወና ብቃታችሁኮ ሁሌም እንዳስደመመን ነው 😂😂😂😂❤❤❤❤ውድድ
ይችን ኮሚት እምታነቡ እደኔ በስደት ያለችሁ😢ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ😢❤ አሜን በሉ❤😢ደምሩኝ
አሜን ፫ በእውነት
አሚን ያረቢ
አሜን አረ ደከመኝ😢😢😢😢😢😢
አሚንን ያረብ
አሜን አሜን አሜን ❤❤
ወይ እምዋ😂😂😂😂😂አቤት ትወና መሥላቹህ ሳይሆን ሆናቹህ ነዉ ከልባቹህ የምሰሩት❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ አበጀሽየ ምነበር የተቋረጠውን ብጨርሱልን የታደሰን ውርደት ብናየው 😂😂😂 ፕሊስ ጨርሱልን 😂 ያሁሉ እሩጫ ሳይጨረስማ ይደብራል 🥰🥰🥰
👌👌👌
አማራ ክልል ጦርነት ነው እንደት ይቀረፃሉ 😢
😂😂❤
ትክክል እኔ ራሱ ሀሙስ ሀሙስ በጉጉት ለምን አይለቁልንም ግን
@@marizatube5186 😪በኔት እየለቀቁ ነው ይሄን
ደሞቼ ባትሆኑ ይቆጨኝ ነበረ😘🇨🇬❤ ጥበብ ቦታዋን አግኝታለች እኮ አቤት ብቃት ዝምምም ብዬ እደመማለሁ 😘😘😘😘😘
አቤት ችሎታ 💝አበጀሽ 💝ያየሽ 💝ስታምሩ አንድ ላይ 💝የናንተ ችሎታ እኮ 100%👌 140 🤣🤣🍹
ጀግና ናችሁ ተክልዬን የማላቀውን ገጠር ነው የምታስናፍቁኝ ስወዳቹ😂😂😂😂
ዋው የዛሬው ይለያል እመዋ እናንተ ከተገናኛችሁ ድራማው ያምራል ክክክክክክክክእናንተ ሰዎች ደብሮኝ ነበር በናንተ ዘና አልኩኝ ክክክክክ
ስታምሩ ይህን የመስለ እንቁ ባህል ቋንቋ ሆኖ መኖር ስልጣኔ ነው የረስን ባህል ማስፈፈት ትተን በተውሶ በነጭ መጥፎ ባህል ትውልዳችን እናበላሻለን እናመስግናለን
በትክክል ወላሒ እሔን የመሠለ ባሕል ❤❤❤❤❤
እነ አበጀሽ እኳን ደና መጣችሁ አላህ ሃገራችነን ሰላም ያድርግልን ያረብብብብ
አይእምዋ ስንት ሳኧኔ እሚገዛው አላለይም እውነተኛ የእናቶች ወግ በርቱ ደስ ትላላችሁ❤❤❤
የገጠር ሰው ውስጤ ነው❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ስትመቹኝ ❤❤❤❤
አበጀሽ እናቴን የምትመስይኝ ነገር ሁለ መናሽ እሷን ታስታውሽኛለሽ 👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰
❤❤😢
በጣም ታምራላችሁ አትሰለቹም
በሳምንት 2 ጊዜ ብትሰሩ ደስ ይለናል
አደራ ድራማዉን ከተማ እንዳታስገቡት ገጠር ገራገሩ ነው ደስ የሚል
ወይኔ አበጀሽየ ባህርዳር እሪበርላድን ስላየሁት ደስ ብሎኛል ወየው ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤
ደብረ ማርቆስ ሰፈሬን አሳያችሁኝ ምርጦች❤❤❤
ልርዳሽ ብልሽ እምቢ አልሽ ስትላት አራጅ ይረድሽ 😂😂😂 አላለችም አብይ አህመድ እድሜህን ያሳጥረው
ይህን የዋህ ህዝብ እንዴት ሰላም እንደነሳህ
እግዚአብሔርን ይዘን ሰላማችን በክንዳችን እናስመልሳለን
ውውው ትወና ትችላላቹሁ ዋው ❤❤
ወይ አኩርፍዬ ነበር ስትጠፉ 😢 ተመሰገን መጣቹ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
😂😂😂ወላሂ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂❤❤❤❤
እኔም በሳቅ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂
😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍
ስዎዳችሁ ፍቅር ናችሁ💚💛❤️!!
አለባበሣችሁን ሣላደቅአላልፍም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አበጀስ ሳያት በጣም ደስይለኛል❤❤ያጎቴ ምስት ትዝ ተለኛለች ወገን ዘመኑ አለቀ ኢየሱስ ን አምናቹ ዳኑ ❤❤❤
እኔ ሲከፋኝ እናንተን እያየሁ መንፈሰ ይረጋጋል ስወዳቹሁ
እኔ የገጠር ልጅ ነኝ የማረሰው ነገር የመጀመሪያ ፍቅረኛዬ የትልቅ ከተማ ልጅ ነው ለትምርት ሂጄ ተዋወቅን እና ሁሉ ካፍቴሪያ ይዞኝ ይሄዳል እና የመጀመሪያዉ ቀን ቲፕ ብሎ ወንበሩ ላይ ያስቀመጠዉን ሳንቲም አንስቼ ከወጣን ቦሀላ እረስተሄዉ ብዬ ሰጠሁት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😅😅😅አሁን ከሱ የባሽ ከቲ ሁነሽ ይሆናል አይደለ
@@om_Ryane 🤣🤣🤣
አበጀሽ ደሞ ዛሬ አምሮባችዋል ያየሽ የኔ ማር❤
የብርቁ እናት ስወዳት እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
So real, so funny and shows the innocence life in country side. 😍
በጣም ሁለቱም በረሮ❤❤❤እወዳቸዋለሑ
አይ ትዝታ እኔ እና ጎደኛዬ እድህ ነበርን እሷ እዳበጀሺ ናት 😂😂😂😂😂😂😂
አበጀሽ ተመልሳ ስጠጣ በሳቅ ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ስወዳችው በስደት ይላችው ይሰባችውትን ይሙላላችው❤❤❤
አይ የሳቂ ምጮች ሥወዳችሁ እኮ ብና አዛችሁ ሳናከትም አንወጣም ሳትሉ ላግዝሽ አረ እሚጋዝ ያግዝሽ 😂😂😂😂❤❤❤❤👈
አይ የኔናቶቺ ጠፉታቹሁ ነበረ 😂😂😂😂 ዴሰሰትሉ❤
ገራሚ አማራዉይ ጀግኛ ተዋናዮቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይ አብጅየ የሀገሬን ትዝታ ነው የማይ መቶአርባብር አይይ
አክስቶቼ ከ ገጠር ሲመጡ እኛ ቤት ትዝ አሉኝ ። ማሮች ❤😂😂😂
ሁለቱ ጎባኖች አረ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ይመቻቹህ አቦ ሁሌም ታዝናናላችሁ
Nice job love it ❤️❤️
Always after reading my courses, I watch your best movies keep it up.
አበጄሽና ያዬሽዬ ጎባንና ጎባን ሲያምርባችሁ❤❤❤❤
እናበጀሺ ኧረ በሳቅ😂😂😂😂❤❤❤
አበጀሽ በጣም ጎበዝ ነሽ እወድሻለሁ አድናቂሸ ነኝ
በሳቅ ሞትሁ አበጀሽ ተመልሳ ስትጠጣው አቦ ትችይበታለሽ ትወና በጣም እወዳችሁለሁ
እኳን ዴህና መጣችሁ ምርጦችዬ የታዴን ውርዴት ታናይ ቀረን❤❤❤❤😂😂😂😂😂
እንኳን ሰላም መጣችሁስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
😅😅😅 እንዴት ደስ ስትሉ 😊
የኔ ምርጦች እካንደህናመጣችሁ😂😂መደብላለቅ ትወጃለሽ
ሀሀሀሀሀ አይ እምዋ የታዴ ባቶኝ ይቆጨን ነበር ትችላላችው ተጋቡ ሀሀሀሀሀሀ ዋው
ትችላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ
❤❤❤ ስወዳችሁ እኮ በተለይ ያየሽንማ በስመ አብ ዘመድ አለችን ልክ እደሷ እሷ ነው ምትመስለኝ ውድድድድድድ❤❤❤😂😂
Abejesh , O my gosh ,you two ladies are amazing actresses.
I joyed watching Abejesh , because she makes me Laugh so hard.
She’s so funny.❤❤
እረተይ እበጅሽ ሽበጉልበትሽ አምላክ😂😂 ተጋብዘሽም ተሳድበሽም ይቻላል😂😂ለነገሩ እሷም የዋዛ አይደለችም።i really appreciate yo all for sharing this real culture real people.
ስታምሩ❤❤❤❤❤
😂😂😂እድሜ ዘመናችሁን ተበሻሽቃችሁ😂😂😂😂😂
ደስ ስትሉ😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😘😘😘👍👍👍👍👍👌👌👌
ውዶች ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤
ደስ ሲሉ😂😂😂😂😂ደሞ ሰዎቹ አኝጠው ያይዋቸዋል😂😂😂😂😂
ደምሩኝ እስኪ ውዶቸ የአሃገሪ ልጆች❤❤❤❤❤
በርቱበጣምአስተማርነውየምሰሩትሁሉ
እንኳን ሰላም መጣቹ 💝አትጥፉብን እረ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እየ እነ መዋ ተደቁሶ አላለችም እመዋ 😂😂😂😂😂ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አድርግልን❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስየሚል ነው
መገን ትወና በጣም ታምራላቸሁ የገጠር ተምሳሌት
Those two always amazed me, great talent 👏 👌
የኔዉቦች🥰🥰🥰እዉኮ ልዩናችሁ ስወዳችሁ
ሰላም ውዶቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ወይ አበጅዬ ወርቅነው 😂😂😂የብር ነገር ምንም ብሆን ይጣፍጣል 😂😂
ምናይነት ብቃት ነው
አበጀሽ እኔም እናቴን ነው የምመስሊኝ አበጀሽ የኔ ወድ እወዳችኸለሁ ሁለታችሁንም
አማሮቺ የኔ ዉዶቺ❤😂
Abejesh, yene ye wah❤❤❤
Sewodesh❤❤❤