Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
አበጀሽ የቤቱ ድምቀት ስንወድሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
የኔ ወር ደምርኝ በቅንነት❤
አበጀሽ የኔ ስስት የኔ ልዮ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር❤❤❤😘😘😘ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰የቤቱ ድምቀት እኮነሽ
እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስየኢትዮጵያ ገበር አደረሳችሁሁላችን ጎበዞች ናችሁበርቱግን ይበልጥ ሁልጊዜ ይሄ ባለሙያ ስንቆ ያስለቅሰኛበተረፈ በርቱ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
አቤቴ ዉበት አማራዬ ድል ለአማራ ህዝባዊ ፍኖ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 አበጀሽና ታዴ እሡቤ ለድራማ ድምቀትናችሁ በተረፈ ሁላችሁም ታምራላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
የእኔ ማሮች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ አማራዬ እኔ አማራ ባልሆን ንሮ በጣም ይቆጨኝ ነበር ሆሌ ደስተኛ ሁኑልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ዘረኛ አንሁን ዘረኝነትን እግዚአብሔር ይፅጸየፉል
አበጀሽ አያ ታዴ አዱኛ ሲገናኙ አቤት ድምቀት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂
ሰው እንዲያውቀው ከምፈልገው የአገሬ ባህል አንዱ የሆማ ቆረጣ ነበር የምር ደስ ነው ያለኝ ተባረኩ❤❤❤
ምድነዉ
በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤
የኔውቡች እንኳን አደረሳችሁ ለሰማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔምለው አማራ ባልሁን ታምሜ አልድንም ነበር ድል ለፍኖ ድል ለህዝብ አማር ድል ለህዝባችን በተረፈ በርቱልይ የኔ ውዶች ❤❤❤❤💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤💚💚💚💚🎉🎉🎉🎉🎉
ሰብስክራብ ማድረግና ላይክ ማድረግ ነፃ ስለሆነና ስለማይከፈልበት እባካችሁ እንርዳቸው
23 ቅዱስ ጊዮረጊስ እንኳን አደረሳትሁ ውቦች እኔም ባግባት አማርኝ ዳሩኝ
እንጋባለን❤
እኔ እኮ እንዴት እንደምወዳችሁ ቀጥሉበት የኔ ውዶች❤❤❤❤❤
እሱቤ ውረድና አሳያቸው❤❤❤😂😂🎉
ዛሬ ደግሞ የት ተሰቀላችሁ ውረዱ ችግራችሁን ፋኖ ያይላችኋል😂😅❤❤
😂😂😂😂😂😂
የኔ ድምቀቶች እንኳን ደና መጣችዉልን የባህል አባሳደር ብያችዋለው ውዱች አይለያችው❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂 ወይኔ እስቴድየሙ ያምራል የገጠር ድምቀቶች❤❤❤❤😂
እንኳን ደህና መጣቹሁ ውዶቼ ሰላማቹሁ ብዝት ይበልልኝ እሙ እና እሱቤ የድራማው ድምቀት ናቹሁ❤❤❤❤❤
ዉበት ሢለካ አማራ ነዉ ለካ❤❤❤❤❤
ዉድ ያማራልጆች ሙቸ ነዉ የምወዳችሁ
❤❤❤❤
እመቤት እስከዛሬ ታስደምሜኝ ነበር ዛሬ አቻሽን አገኘሽ አዴሷ ትችላለች ውዝዋዜ በስማም❤❤❤❤
አበጀሽ እና አያ ታዴ 👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ደስስስስስ ሰትሉ እስክስታችውን በጣም ነው የምወደው አንደኛ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አማራየሁሉ ያምርባችኋል ❤
እሪሪሪሪ እንዳልል የሰው ሃገር ነው ያለሁ በቅናት ፍርጥ ልል ነው አጨራረሱ ሲያምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጦችዬ ❤❤አበጀሽ ወልዳ መስሎኝ ነበር የጠፉት❤❤❤❤❤
ዉዶችዬ እንኳን ደና መጣችሁ ሁሉም ድንቅ ስራ ነበር ኑሩልኝ ግን ያየሽና ገረመዉ እህተ የሉም ልቤ ደነገጠ በቀጣይ እንደሚኖሩም እጠብቃለሁ 😍 💚💛❤️ እወዳችኋለሁ😘
ገረመውና ያየሽ የታሉ
እንኳን ደና መጣቺሁ የኔ ውቦች ደግሞ የዛሪው ይለያል በርቱልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ ድል ለተገፋው ወገኔ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ሠላማቺሁ ይብዛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አማራየ❤❤❤ ድል❤❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉🎉🎉
ገሬ የት ሄዶ ነው ዛሬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤
ጀግኖች በርቱልን ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አድነት ያድልልን ከመአት ሁሉ ይሰውረን አሜንንን🤲🙏🥰🥰🥰🥰
ገረመዉ የታለ😢
አሪፍ ድምፅ ያላቸው እና ውዝዋዜም ልዩ ነው 🎉🎉🎉❤❤
ህፃናቶችን ባህላችንን ፡አሳትፏቸው ፡
አበጀሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤ ዛሬ ደግሞ መድረኩ ዲኮሩ በጣም ነው ደስ የሚል ሁላችሁንም ውድድድድድ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
አቤቱ የገጠሩ ደስ ሲል የባህላችን ድምቀቶች ናቹህ❤❤❤❤ መንደሬን ቤተሰቤን ጎረቤት ሁሉ ነው የምታስታውስኙ ስወዳቹህ❤❤❤❤❤❤የኔ ውድ ባላገሮች❤❤❤❤
ዝማም የኔ ድምፀ መረዋ❤❤❤😂😂🎉🎉
እኳንደና መጣችው ትለያላችው እግዚአብሔርይጠብቃችው 💚💛❤
ስማቸውን ፡ እጅግ ፡ ወደድሁት። መደነቂያ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይጠብቅሽ። ይታይ ፡ ደግሞ ፡ ሌላ ፡ ዉበት ፡ ይዛ ፡ መጣች። አቤት ፡ ዉበት። ሁላችንም ፡ እወዳችዋለሁ። ስማቸው ፡ ግን ፡ He is talented
ስማችው በጣዋት አስለቀስከኝ አምላክ ኢትዮጵያን አና ሕዝብቿን ይጠብቅ❤❤❤❤
ፍቅራችሁ ደስ ይላል
ገረመዉሰ አላየሁትም😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምቀቶች ወይ ዉበት❤❤❤❤ አማራየ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አበጀሽ የኔ ኩንስንስ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የኔ የዎህ ድምቀታቸዉ ነሽ ❤️❤️❤️❤️❤️
እኳን ደህና መጣሽልን የድራማው ድምቀት አበጀሽዋ የመነፀሩ ነገር
በርቱ እልን ብዙ ግዜ ግዜየን የማሣልፈው ፋኖ ሸኔ መከላከያ ተደመሠሠ ደመሠሥነ እያሉ የሜያወሩትን ነበር
ዋው ዋው ምርጥ ነው በርቱ ❤❤❤❤
ያየሽ የት ሄደች ባለፈውም አላየናትም ዋናው ድምቀት የምትሰጥ ነች ።እሷ ከሌለች ቅር ይለናል።
በእውነት ዛሬ የነገራችሁን የሰርግ ስነስርዓት በጣም ገርሞኛል ። እንደዚህ አይነት ባህል እንድታሳዩን ነው የምፈልገው ።እስኪደግሞ ምሪ መፍታት ምንድን ነው? እስኪ እንደዛሬው ብቅድም ተከተል አሳዩን። በተረፈ በርቱ በጣም ታምራላችሁ !!።
wooooooow ታምራላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስታምሩ እኮ ምንም ቃል የለኝም❤❤❤ ከአለባበስ ከቦታ መረጣ ጀምሮ በሁሉም ነገር አንደኛ እወዳችሁዋለሁ❤❤❤❤❤በርቱ
ባለ ማሲቆው አስለቀሰኝ 😭😭
ወይይ አበጀሽ የኔ ውድ የሴት ወይዘሮ ማለት እንዳንቺ ጠላው ተአቀዳድሽ ከመልኩ እንዴት እንደሚያምር 😍😍 ሁላችሁም ታምራላችሁ። አበጀሽ እመቤቴ ትቅረብሽ።❤❤ ያለምወርቅ ቡና አቀራረብሽ በጣም ያምራል። እወዳችሁአለሁ የኔ ምርጦች።❤❤❤
የእሱባለው እስክስታ አንደኛ ነው 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 ለሁላችሁም❤❤❤❤❤❤
ዙማም ጎበዝ
አበጀሽ እና ታዴ አብረው ከሌሉ ታዴ ከሳ ተለቶ የሰራውን አያምረኝም አንድ ስትሆኑ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የታዴ አስተያየት በጣም አዝናኝ ነው ።
ጎበዝ ስማቸው ምርጥ ትጫወታለክ
ጥሩ ነው
በጣምእወድሻለሁ
ይህ " አቶ ታደሰ በጣም ጥሩ ደግ ሰው ነበሩ" ታዴ " እረ ናቸው በል ነበሩ ይላል እንዴ እኔ አልሞትኩም" ያለው ሁልግዜ ያስቀኛል 🤗😂😂ይህ በትልልቅ ቲቪ ጣቢያ የሚነገር ስሕተት❗ዛሬ የባሰችው መጣች " መታሰቢያነቱ ለእናቴ አበጀሽ" አላለችም እናቷ በሕይወት ከፊቷ ተቀምጣ❗ "ለእኔቴ እጋብዛታለሁ: በአንቺ ሥም የተዘጋጀ ነው" የሚባለው አለ ።ታዴ አንበሳው ✌👍🙏
አቤት ደስ ሲል::
የምር ቃልም የለኝ በውነት ትለያላችሁ❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁልን የእኛ ምርጦች። አበጀሽዬ አንቺ ያለሽበት ሁሌም እንደሞቀ ነው ።በርቱልን ተወዳጆች።
የሆም ማለት ምን ማለት ነው የምታውቁ አብራሩልኝ ከይቅርታ ጋር እኔ በጎንደር ሰምቸው አላውቅም❤❤❤❤
ሰማቸዉ ዝማሜ በጣም ምርጥ ብቃት አላቸዉ❤❤❤❤❤❤❤
የዛሬው,ደግም,የሌለነው,ኑሩልን
ዝማምዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤
Aya Tade ena Abejesh ❤❤❤❤❤
ይህዉዲዲር ባይቆረጥ በጣምኮነዉ ዘናምታረጉን😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስታምሩ እምዋ ስላየሁሽ ደስ አለኝ ገሬ አበጀሽ የሉም የት ሄድፈጣሪ አይለያቹ ❤
ያየሽ ማለቴነው
ይህ የመጨረሻው ትዕይንት (ሆማ ቆረጣ) ወ/ሮ አልማዝ እንደገለፁት ብራ( ፀሃይ) ቀን መርጣችሁ ከዛፍ ቅርጫፍ ሲቆረጥ፣ ተሻምቶ ሲበላ ከአጥር ውጭ ወደቤት ሲገባ ያለውን በተግባር ቢቻል ከመንደረተኛው አዛውንቶች ጋር ብትሠሩት በጣም ድንቅ ነው!። እናመሠግናለን!💚💛❤
በጣም ሕገ ወጥ አደረጋችሁት ፡ ፡ ብታስተካክሉ ጥሩ ነው፡፡ንግግራችሁ ወጣ ያለ ድፍረት አለው፡፡ዳኛ እኮ የመሳደብ መብት የለውም
Emebet ...YeNeway ...Great !!!
አይ ታደሰ አንተኮ አትሳቅ የመኝታ ቢት ነገር ስትነሳ ደሮ ብታልም ጥሪዋን 😂😂😂😂😂😂 ታምራላችሁ በርቱ🎉🎉🎉🎉
አበጀሺ ታደሰ ❤❤❤❤❤❤ የቤቱ ድምቀት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደው ስወዳችሁ እኮ ምርጦቻችን
ኧረ ታደ ከብቶች እየተጣሉ ስላቃቱ ተከፋፈሉ አልክ👌🏽👌🏽👌🏽👌🏽😂😂😂ለገባዉ ይገባዋል😂😂😂❤❤❤
አበጀሽ የድራማው ድምቀት ❤️❤️❤️ስወዳችሑ በርቱልኝ
አቤት ማማራቸው ስወዳቸው እፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤
አበጀሽና አያ ታዴ የቤቱ ድምቀት ናቸው❤❤❤❤
እር ጉድ እመቤትና አዲሲቱ ልጅ እህታማቾች ይመስላሉ መልካቸው
አበጀሽ ናፍቀሸን ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቀጣይ❤ቀጣይ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልል ቤተ አማር የደሰታ ምጪችን
ስወዳችሁ የሀገሬን ባህል በናተላይ ሳየው ❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔውድአበጀሽአላህይጠብቅሽ❤❤❤
በስማም ውበታችሁ የቆንጆዋች ስብስብ
አበጀሽ የትናት❤ ናፈቃኛለች❤
ካሁን ፡ በሁዋላ ፡ የሱቤን ፡ የእመቤትን ፡ የሙሉን ፡ እስክስታ ፡ በጉጉት ፡ እጠብቃለሁ። ሁሌ ፡ እስክስታ ፡ ይምቱ። ❤❤❤❤❤
ኧረ እደትነው የዛሬው ይለያል የኛ ምርጦች ተራርቃችኋላ 😅😅😅😂😂
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦች ❤❤❤አበጀሽ ያለችበት በጣም ይደምቃል 🎉🎉🎉🎉❤❤❤በርቱልን ❤❤❤
በላችሁበት ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቃችሁ❤❤❤🎉🎉
አበጀሸ ሰጠፋ ወልዳመሰሎኝ ነበር የኔዉዶች ❤❤❤❤❤❤❤
ሀገሬ። ኢትዪዽያ። ኩራቴ። ክቡሬ። ስርቅ። ትናፍቅኛለሽ። ሰላምሽ። ይቡዛ
እላይ የተጠለጠሉት እንዴት እዳሳቀቁኝ ከአሁን አሁን ታች አሉትላይ ወደቁባቸው እያልኩ😂😂😂😂ጭራሺ እዛው ሆኖ ጭፈራ ኢትዮጵያ ሰላምሺ ይብዛ ሰላሟን ይመልስልን🇪🇹🙏መደነቂያ የአበጀሺና የታዴ ልጅ አናደሺ ልደፊቸውነው😂😂😂ኬሻ መስላ መጣች😂ልደፋኝነው😂😂የታሰብልክ ለአንተ😂
በጣም ደስ ይላል በርቱ
ውይይይይ የኔ ምርጦሽ ስታምሩ ከዲኮሮ ጀምሮ😘😘😘❤❤❤❤
አወይ ደስስስስስስ ሲሉ ውይይይይይ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Fantastic show
I love your show. I like to say Yes no computation gifts please add flowers it will be lovely. Thank you😊
አበጀሽ የቤቱ ድምቀት ስንወድሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
የኔ ወር ደምርኝ በቅንነት❤
አበጀሽ የኔ ስስት የኔ ልዮ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር❤❤❤😘😘😘ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰የቤቱ ድምቀት እኮነሽ
እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስየኢትዮጵያ ገበር አደረሳችሁሁላችን ጎበዞች ናችሁበርቱግን ይበልጥ ሁልጊዜ ይሄ ባለሙያ ስንቆ ያስለቅሰኛበተረፈ በርቱ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
አቤቴ ዉበት አማራዬ ድል ለአማራ ህዝባዊ ፍኖ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 አበጀሽና ታዴ እሡቤ ለድራማ ድምቀትናችሁ በተረፈ ሁላችሁም ታምራላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
የእኔ ማሮች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ አማራዬ እኔ አማራ ባልሆን ንሮ በጣም ይቆጨኝ ነበር ሆሌ ደስተኛ ሁኑልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ዘረኛ አንሁን ዘረኝነትን እግዚአብሔር ይፅጸየፉል
አበጀሽ አያ ታዴ አዱኛ ሲገናኙ አቤት ድምቀት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂
ሰው እንዲያውቀው ከምፈልገው የአገሬ ባህል አንዱ የሆማ ቆረጣ ነበር የምር ደስ ነው ያለኝ ተባረኩ❤❤❤
ምድነዉ
በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤
የኔውቡች እንኳን አደረሳችሁ ለሰማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔምለው አማራ ባልሁን ታምሜ አልድንም ነበር ድል ለፍኖ ድል ለህዝብ አማር ድል ለህዝባችን በተረፈ በርቱልይ የኔ ውዶች ❤❤❤❤💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤💚💚💚💚🎉🎉🎉🎉🎉
ሰብስክራብ ማድረግና ላይክ ማድረግ ነፃ ስለሆነና ስለማይከፈልበት እባካችሁ እንርዳቸው
23 ቅዱስ ጊዮረጊስ እንኳን አደረሳትሁ ውቦች እኔም ባግባት አማርኝ ዳሩኝ
እንጋባለን❤
እኔ እኮ እንዴት እንደምወዳችሁ ቀጥሉበት የኔ ውዶች❤❤❤❤❤
እሱቤ ውረድና አሳያቸው❤❤❤😂😂🎉
ዛሬ ደግሞ የት ተሰቀላችሁ
ውረዱ ችግራችሁን ፋኖ ያይላችኋል😂😅❤❤
😂😂😂😂😂😂
የኔ ድምቀቶች እንኳን ደና መጣችዉልን የባህል አባሳደር ብያችዋለው ውዱች አይለያችው❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂 ወይኔ እስቴድየሙ ያምራል የገጠር ድምቀቶች❤❤❤❤😂
እንኳን ደህና መጣቹሁ ውዶቼ ሰላማቹሁ ብዝት ይበልልኝ እሙ እና እሱቤ የድራማው ድምቀት ናቹሁ❤❤❤❤❤
ዉበት ሢለካ አማራ ነዉ ለካ❤❤❤❤❤
ዉድ ያማራልጆች ሙቸ ነዉ የምወዳችሁ
❤❤❤❤
❤❤❤❤
እመቤት እስከዛሬ ታስደምሜኝ ነበር ዛሬ አቻሽን አገኘሽ አዴሷ ትችላለች ውዝዋዜ በስማም❤❤❤❤
አበጀሽ እና አያ ታዴ 👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ደስስስስስ ሰትሉ እስክስታችውን በጣም ነው የምወደው አንደኛ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አማራየሁሉ ያምርባችኋል ❤
እሪሪሪሪ እንዳልል የሰው ሃገር ነው ያለሁ በቅናት ፍርጥ ልል ነው አጨራረሱ ሲያምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጦችዬ ❤❤አበጀሽ ወልዳ መስሎኝ ነበር የጠፉት❤❤❤❤❤
ዉዶችዬ እንኳን ደና መጣችሁ ሁሉም ድንቅ ስራ ነበር ኑሩልኝ ግን ያየሽና ገረመዉ እህተ የሉም ልቤ ደነገጠ በቀጣይ እንደሚኖሩም እጠብቃለሁ 😍 💚💛❤️ እወዳችኋለሁ😘
ገረመውና ያየሽ የታሉ
እንኳን ደና መጣቺሁ የኔ ውቦች ደግሞ የዛሪው ይለያል በርቱልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ ድል ለተገፋው ወገኔ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ሠላማቺሁ ይብዛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አማራየ❤❤❤ ድል❤❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉🎉🎉
ገሬ የት ሄዶ ነው ዛሬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤
ጀግኖች በርቱልን ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አድነት ያድልልን ከመአት ሁሉ ይሰውረን አሜንንን🤲🙏🥰🥰🥰🥰
ገረመዉ የታለ😢
አሪፍ ድምፅ ያላቸው እና ውዝዋዜም ልዩ ነው 🎉🎉🎉❤❤
ህፃናቶችን ባህላችንን ፡አሳትፏቸው ፡
አበጀሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤ ዛሬ ደግሞ መድረኩ ዲኮሩ በጣም ነው ደስ የሚል ሁላችሁንም ውድድድድድ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
አቤቱ የገጠሩ ደስ ሲል የባህላችን ድምቀቶች ናቹህ❤❤❤❤ መንደሬን ቤተሰቤን ጎረቤት ሁሉ ነው የምታስታውስኙ ስወዳቹህ❤❤❤❤❤❤የኔ ውድ ባላገሮች❤❤❤❤
ዝማም የኔ ድምፀ መረዋ❤❤❤😂😂🎉🎉
እኳንደና መጣችው ትለያላችው እግዚአብሔርይጠብቃችው 💚💛❤
ስማቸውን ፡ እጅግ ፡ ወደድሁት። መደነቂያ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይጠብቅሽ። ይታይ ፡ ደግሞ ፡ ሌላ ፡ ዉበት ፡ ይዛ ፡ መጣች። አቤት ፡ ዉበት። ሁላችንም ፡ እወዳችዋለሁ። ስማቸው ፡ ግን ፡ He is talented
ስማችው በጣዋት አስለቀስከኝ አምላክ ኢትዮጵያን አና ሕዝብቿን ይጠብቅ❤❤❤❤
ፍቅራችሁ ደስ ይላል
ገረመዉሰ አላየሁትም😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምቀቶች ወይ ዉበት❤❤❤❤ አማራየ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አበጀሽ የኔ ኩንስንስ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የኔ የዎህ ድምቀታቸዉ ነሽ ❤️❤️❤️❤️❤️
እኳን ደህና መጣሽልን የድራማው ድምቀት አበጀሽዋ የመነፀሩ ነገር
በርቱ እልን ብዙ ግዜ ግዜየን የማሣልፈው ፋኖ ሸኔ መከላከያ
ተደመሠሠ ደመሠሥነ እያሉ የሜያወሩትን ነበር
ዋው ዋው ምርጥ ነው በርቱ ❤❤❤❤
ያየሽ የት ሄደች ባለፈውም አላየናትም ዋናው ድምቀት የምትሰጥ ነች ።እሷ ከሌለች ቅር ይለናል።
በእውነት ዛሬ የነገራችሁን የሰርግ ስነስርዓት በጣም ገርሞኛል ። እንደዚህ አይነት ባህል እንድታሳዩን ነው የምፈልገው ።
እስኪደግሞ ምሪ መፍታት ምንድን ነው? እስኪ እንደዛሬው ብቅድም ተከተል አሳዩን።
በተረፈ በርቱ በጣም ታምራላችሁ !!።
wooooooow ታምራላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስታምሩ እኮ ምንም ቃል የለኝም❤❤❤ ከአለባበስ ከቦታ መረጣ ጀምሮ በሁሉም ነገር አንደኛ እወዳችሁዋለሁ❤❤❤❤❤በርቱ
ባለ ማሲቆው አስለቀሰኝ 😭😭
ወይይ አበጀሽ የኔ ውድ የሴት ወይዘሮ ማለት እንዳንቺ ጠላው ተአቀዳድሽ ከመልኩ እንዴት እንደሚያምር 😍😍 ሁላችሁም ታምራላችሁ። አበጀሽ እመቤቴ ትቅረብሽ።❤❤ ያለምወርቅ ቡና አቀራረብሽ በጣም ያምራል። እወዳችሁአለሁ የኔ ምርጦች።❤❤❤
የእሱባለው እስክስታ አንደኛ ነው 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 ለሁላችሁም❤❤❤❤❤❤
ዙማም ጎበዝ
አበጀሽ እና ታዴ አብረው ከሌሉ ታዴ ከሳ ተለቶ የሰራውን አያምረኝም አንድ ስትሆኑ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የታዴ አስተያየት በጣም አዝናኝ ነው ።
ጎበዝ ስማቸው ምርጥ ትጫወታለክ
ጥሩ ነው
በጣምእወድሻለሁ
ይህ " አቶ ታደሰ በጣም ጥሩ ደግ ሰው ነበሩ"
ታዴ " እረ ናቸው በል ነበሩ ይላል እንዴ እኔ አልሞትኩም"
ያለው ሁልግዜ ያስቀኛል 🤗😂😂ይህ በትልልቅ ቲቪ ጣቢያ የሚነገር ስሕተት❗
ዛሬ የባሰችው መጣች " መታሰቢያነቱ ለእናቴ አበጀሽ" አላለችም እናቷ በሕይወት ከፊቷ ተቀምጣ❗ "ለእኔቴ እጋብዛታለሁ: በአንቺ ሥም የተዘጋጀ ነው" የሚባለው አለ ።
ታዴ አንበሳው ✌👍🙏
አቤት ደስ ሲል::
የምር ቃልም የለኝ በውነት ትለያላችሁ❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁልን የእኛ ምርጦች። አበጀሽዬ አንቺ ያለሽበት ሁሌም እንደሞቀ ነው ።በርቱልን ተወዳጆች።
የሆም ማለት ምን ማለት ነው የምታውቁ አብራሩልኝ ከይቅርታ ጋር እኔ በጎንደር ሰምቸው አላውቅም❤❤❤❤
ሰማቸዉ ዝማሜ በጣም ምርጥ ብቃት አላቸዉ❤❤❤❤❤❤❤
የዛሬው,ደግም,የሌለነው,ኑሩልን
ዝማምዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤
Aya Tade ena Abejesh ❤❤❤❤❤
ይህዉዲዲር ባይቆረጥ በጣምኮነዉ ዘናምታረጉን😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስታምሩ እምዋ ስላየሁሽ ደስ አለኝ ገሬ አበጀሽ የሉም የት ሄድፈጣሪ አይለያቹ ❤
ያየሽ ማለቴነው
ይህ የመጨረሻው ትዕይንት (ሆማ ቆረጣ) ወ/ሮ አልማዝ እንደገለፁት ብራ( ፀሃይ) ቀን መርጣችሁ ከዛፍ ቅርጫፍ ሲቆረጥ፣ ተሻምቶ ሲበላ ከአጥር ውጭ ወደቤት ሲገባ ያለውን በተግባር ቢቻል ከመንደረተኛው አዛውንቶች ጋር ብትሠሩት በጣም ድንቅ ነው!። እናመሠግናለን!
💚
💛
❤