MK TV || የአብርሃም እንግዳ || ዲ/ን ኢንጂነር አንተነህ ጌትነት || ትዳር ኪዳን እንጂ የውል ስምምነት አይደለም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 05. 2023
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Komentáře • 63

  • @worknehwolde9721
    @worknehwolde9721 Před rokem +22

    ውድ መምህር ዬ በእውነት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ።
    በአንድ ወቅት ከስድስት አመት በፊት ህይወት ከብዳኝ በፈተና ውስጥ ወድቄ
    ቤቴ(ትዳሬ) ተበትኖ ችግር ውስጥ በነበርኩበት ግዜ ወደኔ መተው መክረው ገስፀው ህይወት እንደገና በጥሩ ሁኔታ ዛሬ ላይ እንድትቀጥል ከፈጣሪ በታች አድርገውልኛል።በእውነት እንግዳችሁ አድርጋችሁ በማቅረባየችሁ በጣም ደስ ብሎኛል።ምስጋናዬንም ለዲ/ን አንትዬ አድርሱልኝ።አሁን ላይ ቤቴ ተስተካክሎ የ2 ልጆች አባት ሆኛለሁ።

    • @tigest3176
      @tigest3176 Před rokem +1

      Egezbehre yimesegne

    • @fasilabebe9105
      @fasilabebe9105 Před rokem +2

      Egziabhare yemsegen enkuwan Egziabhare eredahe

    • @user-kr3eb3hx6t
      @user-kr3eb3hx6t Před rokem

      እግዚአብሔር ቤትህን ይባርከው

    • @tiru3413
      @tiru3413 Před rokem

      ዲያቆን አንተነህ እጅግ በጣም ጥሩ ወንድም መሆኑን የ1994፣95፣96፣97 ደቡብ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ግቢ ጉባኤ የነበሩ ይመሰክራሉ። ከምርቃት በኋላ ሁሌም ባገኘኝ ቁጥር ስለ ጋብቻ ያወራኝ የነበረው ነገር፣ የትዳርን መልካምነት እንድረዳና እንዳገባ በጣሙን ረድቶኛል። ጊዜው በጣም ይሮጣል። እግዚአብሄር ቤተሰብህን ይባርክ።

  • @TsehayZerihun
    @TsehayZerihun Před rokem +7

    መምህር የግቢ ጉባኤ ያስተማርከኝን አልረሳውም ለህይወቴ ስንቅ ሆኖኛል። ነጺዬ የኔ እናት ምርጥ ሴት ነሽ ሁልጊዜ ትዝ የሚለኝ ቀናነትሽ እና ደግነትሽ ነው። በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ ሁኔታ ስለአየኋችሁ እግዚአብሄር ቤታችሁ አብዝቶ ይባርክ።❤❤❤

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před rokem +11

    እግዚአብሔር በልጆቻችሁ ይባርካችሁ ደስ የሚያስኝ ቤተስብ ህንደዚህ ያሉ ቤተስቦችን ያብዛልን ልጅች ተባረኩ

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 Před rokem +2

    ዲ/አንተነህ በዚህ ልክ በእንደዚህ ያለ ቤተሰብ ደምቀህ ስለየሁህ ደስ ብሎኛል አንተ ኮስታራ ጠንካራ መንፈሳዊ በተለይ ከዩኒቨርስቲ ክረምት ስትመለስ ሰንበት ትምህርት ቤታችን ስታገለግል መልካም የቤተክርስቲያን ልጅ ነህ ሰርጋችሁ ላይ ዘምሬ ድሬአችኋለሁ ለዚህ ፍሬ ስለበቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አሜን።

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před rokem +7

    ቡርቴ ምርጥ ዝግጅት ነው የዶክተሮች ሳምንትም እንደሚኖርሽ ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @birhanmesele8429
    @birhanmesele8429 Před rokem +2

    ዲ,አንተነህ የሐዋሳ የአራቱ ጉባኤ ትርጓሜመፃህፍት ደቀመዛሙርት እንኳን አደረሰህ ብለናል

  • @user-mn7zl1hr3z
    @user-mn7zl1hr3z Před rokem +4

    እግዚአብሔር የአብርሃምን ቤተሰብዕ ባርኮ እንዳበዛ
    ይኸንንም ቤተሰብዕ ባርኮ ያብዛልን
    የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
    አሜን

  • @aklesya-family6769
    @aklesya-family6769 Před rokem +1

    ዲያቆን አንተነህ ንግግርህ ስራህ ሁሉ ነገርህ አስተማሪነው
    ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድሜ ሰጥቶ ይጠብቅህ ::

  • @tube-xj4pd
    @tube-xj4pd Před rokem +3

    ዲያቆን አርክቴክት አንትዬ የህይወት መምህሬ እኔ ያገኘሁትን የህይወት ትምህርት ሌሎችም ስላገኙ ደስ ብሎኛል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @masremite
    @masremite Před rokem +1

    ኪዳን:-በባል በሚስት እና በእግዚአብሔር መሃል የሚደረግ የተለየ (ቅዱስ)ስምምነትነው፡፡ቃለህይወት ያሰማልን ፡፡የተግባር ሰውም ያድርገን ፈጣሪ

  • @sosinahaddis9232
    @sosinahaddis9232 Před rokem +1

    አንትዬና ነፂ ለብዙ ባለትዳሮች ምሳሌ የምትሆኑ ናችሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-kr3eb3hx6t
    @user-kr3eb3hx6t Před rokem +1

    ወ/ሮ ብርቴ እጅግ በጣም እወድሻለው ሁላቹም የማሕበረ ቅዱሳን አባላት❤❤❤🙏🙏🙏
    እደሁል ጊዜው አትርፌበታለው ትዳር ኪዳን እንጂ ውል ስምምነት አይደለም ቃል ህይወት ያሰማልን ለሁላቹም❤❤❤

  • @user-gn2qh8pt6y
    @user-gn2qh8pt6y Před 6 dny

    ማህበረ ቅዱሳን የቤተክርቲያን አይኖች ነው

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 Před rokem +2

    ኢንጂነር አንተነህ በጣም ምርጥ ሰው ነው በጣም ነው ምወደው❤❤❤❤

  • @zabishworkyitayewtakele9924

    አንትዬ የግቢ ተማሪ ሆኜ ስለትዳር ልምድህን ስንጠይቅህ "ተሜ አርፈህ ቆሎ ቆርጥም" ትለን ነበር። ሆኖም ግን እኔና ጓደኞቼ አጥብቀን መጠየቅ እንወድ ነበርና ቁጭ አድርገን እናሣድርህ ነበር። አንትዬ መጣ ሲባል እንዴት እንደምንጓጓ። የግቢ ጉባኤ ተማሪ ሆኜ መንፈሣዊዉን ት/ት እንዳሥተማርህኝ ሁሉ አሁን በኑሮ ልክ እንደ ተማሪነቴ እያስተማርከኝ ትገኛለህ በተለይ ስለትዳር ብዙዎችም በት/ትህ ተለውጠውበታል። ድፍረትህን በራስ መተማመንህን ቆራጥነትህን ስለእውነት መኖርን ለውሣኔ ያለህን አቋም በጣም እወድልህአለሁ።አንትዬ በጣም የምወድህ የምሣሣልህና የምደሠትብህ መምህሬም ወንድሜም ነህና እረጅም የአገልግልት ዘመን ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ። ነፅዬ የኔ አስተዋይ አረያችን እናታችን በሁሉም ሙሉዕ አድርጎ የፈጠረሽ እረጅም ዓመት ኑሪልን። በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ። ልጆቻችሁ ለቁምነገር ይብቁላችሁ።

  • @ZewdShegnu-jq1jq
    @ZewdShegnu-jq1jq Před rokem +1

    የቅዱሳን አመላክ እስከ መጨረሻው ይጠብቃችሁ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ያሳድጋቸው

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 Před rokem +1

    ለዲያቆን ኢ/ር አንተነህ ጌትነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን።
    ብዙ ተምረንበታል
    በጣም ደስ የሚሉና የሚያምሩ ቤተሰቦች ናቸው☦️❤️🥰

  • @DessalewDefersha-qj2dr
    @DessalewDefersha-qj2dr Před rokem +4

    ትዳር ኪዳን እንጂ የውል ስምምነት አይደለም !!!

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Před rokem +1

    በእውነት ዕድሜና ጤና ከነ ልጆዎቻችሁ ያድልልን ጥሩ ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Před rokem +1

    ፍፃሚያችሁን ያሳምርልን ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን

  • @semereykalo6720
    @semereykalo6720 Před rokem

    ብጣዕሚ ጽቡቅ ኣቃራርባ ደስ ዘብል

  • @bezuayehusimein4882
    @bezuayehusimein4882 Před rokem +2

    በጣም አስተማሪ የሆነ መልዕት ነው። እናመሰግናለን!

  • @samsonambayelyft597
    @samsonambayelyft597 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ለበለጠ አገልግሎት ያበርታችሁ። እህታችን ብርቱካን እውነተኛ የቅዱሳት አንስት ልጅ ነሽ ቅድስት ድንግል ማርያም ባርካሽ ነው ይህን ባህርይ የተላበስሽው።

  • @aberadesta286
    @aberadesta286 Před rokem +1

    "ትዳር ኪዳን እንጂ ውል አይደለም"

  • @emawayishwelde5532
    @emawayishwelde5532 Před rokem +1

    የሀዋሳ አባታችን ድ/ን አንተነህ ተባረክልን።

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před rokem +1

    መምህር እረጂም እድሜ ይስጥዎት እንቁ መምህር ናቸው

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 Před rokem +1

    ግን እኮ በጣም ልጅ ነህ እንደ ትልቅ አክት ታደርግ ነበር አስታውሳለሁ አሁንም በፍጥነት ሸበትክ አረጀህ ይገርማል ለማያውቅህ ሰው ትልቅ ሰው ነው የምትመስለው

  • @eyaderaddis3060
    @eyaderaddis3060 Před rokem +5

    መምህራችን በርቱልን!

  • @user-dh5ky2ir1i
    @user-dh5ky2ir1i Před rokem +1

    ለሁላችሁም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ይበልጥ እንዲታገለግል ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳህ ልጆችዬ እደጉ ተመንደጉ ፍጻሜአችሁን ያሳምርልን❤❤❤

  • @wede1905
    @wede1905 Před rokem +1

    ወይኩን ፈቃድከ ስለሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ደስስ ትላላችሑ ፍፃሜአችሑን ያሳምርልን

  • @user-eh7jh4wk3m
    @user-eh7jh4wk3m Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን፣ ጥበብን ያገኛት ማን ነው? አዋቂ በወርቅ ይገዛታል ነው የተባለው? ጥበበኞች ይጠቀሙባታል፣ እነርሱም ጥቂቶች ናቸው።
    ከእነርሱ የቆጠረ አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን።
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣
    እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @heransirak8356
    @heransirak8356 Před 5 měsíci

    Diacon Anteneh and Netsanet, God bless you!

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 Před rokem +1

    እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መላ ቤተሰብ

  • @mekonenpawi
    @mekonenpawi Před rokem +2

    የትዳር ትት ግን አንድ ቀን ይጋበዝልን እና እስኪ ❤❤❤❤❤

  • @kirubeln7427
    @kirubeln7427 Před rokem +1

    በእዉነት የተባረኩ ቤተሰቦች የወሬ ሳይሆን የተግባር ክርስትያኖች ።መድሀኒአለም በመንገዳችሁ ሁሉ ይጠብቃችሁ።

  • @shiferawwakjira5706
    @shiferawwakjira5706 Před rokem +1

    እጅግ በጣም የምወደውና የምከታተለው ዘግጅት ነው ፣በርቱ!

  • @tezeramekonnen5393
    @tezeramekonnen5393 Před rokem +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያቆያቹ እጅግ በጣም የምወደው መምህሬ በህይወቴ ውስጥ ትልቅ ለውጥ ያየሁበት መምህር አርባምንጭ በመጣ ጊዜ ባደረገው ንግግር ጠቅሞኛል እና ከልብ አመሰግንሃለሁ።

  • @elianameron1418
    @elianameron1418 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ሰለ ትዳር መንፈሳዊ ውን ከ ዓለማዊዉ ጋር አቀየናጅቶ ትምህርት ቢሰጥ ብዙ ትዳር ይገነባል፣ ይሰራል ብዬ አምናለሁ።

  • @AlemayehuAbera-we1sy
    @AlemayehuAbera-we1sy Před měsícem

    Egziabher yibarkachihu

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před rokem +2

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤

  • @yechalewelelteweld411
    @yechalewelelteweld411 Před rokem +1

    በእውነት ደሥሥሥሥሥሥሥሥ ትላላችሁ

  • @user-qx7tl3cg7t
    @user-qx7tl3cg7t Před rokem +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን♥♥♥

  • @mahiderawoke3613
    @mahiderawoke3613 Před rokem +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @selamtesfaye5962
    @selamtesfaye5962 Před rokem +1

    Amen

  • @birtukantolera4448
    @birtukantolera4448 Před rokem +1

    Gibi gubaye betam hiwotin yelewat new ,Egziaber yemsegen!❤

  • @tezeramekonnen5393
    @tezeramekonnen5393 Před rokem

    ቀሲስ ኢንጅነር አሰፋ ይጠየቁልን!

  • @tadekebe2270
    @tadekebe2270 Před rokem +1

    Egziyabher yimesigen.

  • @user-rt3hp3ih3m
    @user-rt3hp3ih3m Před rokem

    🙏❤

  • @user-qi3vd9mm5l
    @user-qi3vd9mm5l Před 5 měsíci

  • @tihtina3839
    @tihtina3839 Před rokem +1

    ❤❤❤

  • @user-qx7tl3cg7t
    @user-qx7tl3cg7t Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @misraqawi
    @misraqawi Před rokem +7

    የሆነ ነገር'ማ ሆነናል:: የሆነ ተራ ወሬ ሲሆን 10 ሺህ: 100 ሺህ ባንዴ ይታያል:: እንደዚህ አይነት ግሩም ተሞክሮ ደግሞ ባዶ....

    • @user-rz2pe7bb4k
      @user-rz2pe7bb4k Před rokem

      የኛ ነገር መቸ ጡሩ ነገር ይወድልናል😢😢

    • @user-eh7jh4wk3m
      @user-eh7jh4wk3m Před 5 měsíci +3

      እግዚአብሔር ይመስገን፣ ጥበብን ያገኛት ማን ነው? አዋቂ በወርቅ ይገዛታል ነው የተባለው? ጥበበኞች ይጠቀሙባታል፣ እነርሱም ጥቂቶች ናቸው።
      ከእነርሱ የቆጠረ አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን።
      ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣
      እግዚአብሔር ይስጥልን ።

    • @user-eh7jh4wk3m
      @user-eh7jh4wk3m Před 5 měsíci

      እግዚአብሔር ይመስገን፣ ጥበብን ያገኛት ማን ነው? አዋቂ በወርቅ ይገዛታል ነው የተባለው? ጥበበኞች ይጠቀሙባታል፣ እነርሱም ጥቂቶች ናቸው።
      ከእነርሱ የቆጠረ አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን።
      ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣
      እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Před rokem

    ❤❤❤🙏

  • @etsegenetberhanu4295
    @etsegenetberhanu4295 Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 Před rokem +1

    መምህርቃለሂወትንያሰማልንእግዚአብሔርይጠብቅልንበእዉነትድቅትምህርትያገኝነትፕሮግራምነዉማህበረቅዱሳንንያስፋልንይጠብቅልን

  • @user-mn7zl1hr3z
    @user-mn7zl1hr3z Před rokem +1

    እግዚአብሔር የአብርሃምን ቤተሰብዕ ባርኮ እንዳበዛ
    ይኸንንም ቤተሰብዕ ባርኮ ያብዛልን
    የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
    አሜን