17- ሦስት ነጥቦች - ስለእስራኤልና ኢትዮጵያ ግንኙነት (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 12. 2023
  • • ኢየሩሳሌምን ሊመራት የሚገባው፡ ማነው?
    • “የእስራኤል ሕዝብ” የሚባሉት፡ እነማን ናቸው?
    • በቅርብ ክፍለ ዘመናት፡ የግብፅና የአርመን ክርስቲያኖችን፡ በኢየሩሳሌም ያሉ የኢትዮጵያ ይዞታዎችን እንዲጋፉ የሚገፋፋቸው ሥውር እጅ፡ የማነው?
    ዋቢ መጻሕፍት (References):-
    የብሉይና የሓዲስ ኪዳን መጻሕፍት ንባብና ትርጓሜዎች።
    “ድርሳነ መስቀል።” የደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለሃይማኖት አንድነት ገዳም።
    መስከረም ለቺሳ (ዶ/ር)። (ኢ)ዩቶፕያ። አዲስ አበባ፥ አፍሪካ ማተሚያ ቤት፥ 2008 ዓ.ም።
    መስከረም ለቺሳ (ዶ/ር)። የፀሓይ ከተማ። አዲስ አበባ፥ ወይንሸት ማተሚያ ቤት፥ 2014 ዓ.ም።
    “የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ገድል።” የቀጸባ ማርያምና የእስትንፋሰ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን፤ 2008 ዓ.ም።
    “ገድለ ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ።” አዲስ አበባ፥ ጃጃው አታሚዎችና ዴቬሎፐርስ ኃ/የተ/የግ/ማ፤ 2004 ዓ.ም።
    “ገድለ አቡነ ተክለ ሃይማኖት።” ደብረ ሊባኖስ ገዳም፤ 2004 ዓ.ም።
    “ገድለ አቡነ አረጋዊ፡ ምስለ ገድለ አባ ጰንጠሌዎን፡ ወአኃዊሁ ቅዱሳን።” አዲስ አበባ፥ ተስፋ ገብረ ሥላሴ ማተሚያ ቤት፤ 1978 ዓ.ም።
    “ገድለ ገብረ መንፈስ ቅዱስ።” አዲስ አበባ፥ ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት፤ 1994 ዓ.ም.።
    “ገድለ አቡነ ኤዎስጣጤዎስ ከፋሌ ባሕር።” በምዕራፈ ቅዱሳን ቅድስት ጣራ አንድነት ገዳም፤ ደቡብ ጎንደር፤ 2009 ዓ.ም።
    ተስፋ ሥላሴ ሞገስ (አባ)።የቢ.ቢ.ሲ. (B.B.C.) የጥያቄ ጥበቦችና የአባ ተስፋ ሥላሴ የምሥጢር መልስ። (አዲስ አበባ፥ ንግድ ማተሚያ ድርጅት፥ 1993)
    ኤርምያስ ከበደ ወልደየሱስ (ንቡረ እድ)። ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት፡ የተደበቁ ምሥጢሮች፡ የተገለጡበት እና የሕይወት ጥያቄዎች፡ የተመለሱበት፥ አንደኛ መጽሓፍ (አዲስ አበባ፥ ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት አገልግሎት፥ 1997)።
    ኪዳነ ማርያም ገብረ ሕይወት (መምህር)። የዴር ሡልጣንና ጎልጎታ የኢትዮጵያ ገዳም አስረጂ። አዲስ አበባ፡ ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት፥ 1950።
    ኃይለ ማርያም ላቀው (መምህር) (ተርጓሚ)። መጽሓፈ ምስጢር (በአባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ)። አዲስ አበባ፥ በኢ/ኦ/ተ/ቤ ሰ/ት/ቤ/ማ/መ ማኅበረ ቅዱሳን፤ 2000።
    “Angel Names”. Retrieved August 2, 2023 from www.fancyfonts.top/blog/greek...
    "CHURCH MISSIONARY SOCIETY: Rev. Mr. Connor's Visit to Jerusalem. CANDIA. RHODES. Cyprus." 1820.Christian Watchman (Boston, Mass. : 1819) 2 (1). go.exlibris.link/ymJKvKZ3.
    Phillipson, David W. 2019. "An Armenian Involvement in Mid-Nineteenth-Century Ethiopia." History in Africa 46: 137-145.
    ***
    የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦
    አገር ውስጥ፦ አራት ኪሎ፡ ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቀጥሎ፤ ወይም ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት) ሦስተኛ ፎቅ፡ ሱቅ/ቢሮ ቁጥር 303 ጎራ ይበሉ። 0978212223
    የፀሓይ ከተማ - "City of the Sun"
    (ኢ)ዩቶፕያ - (E)Utopia

Komentáře • 217

  • @nazretkinfu8610
    @nazretkinfu8610 Před 4 měsíci +1

    በጣም የምኮራብሽ ዶክተር መስኪ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን ❤

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6r Před 7 měsíci +44

    የማከብርሽ ውድ እህቴ እንዴት ከረመሽ እኔ ደህና ነኝ ።እማምላክ የምንወዳትን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ታርግልን አሜን ። እኔ በግሌ እጅግ በጣም የምኮራብሽ የኦሮቶዶክስ ዕንቁ ልጅ ነሽ ። ዕድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰቦችሽ ቸር መድሀኒያለም ይስጣችሁ አሜን ።መልካም የፆም ጊዜ እመኝልሻለሁ በርቺ።❤❤❤

    • @utopia3386
      @utopia3386  Před 7 měsíci +6

      አሜን!

    • @tibebemenkir2893
      @tibebemenkir2893 Před 7 měsíci +2

      ዶ/ር ቃለሕይወት ያሰማልን መንገወሥተ ሰማያትን ያውርስልን። እንደቀደምቱ እንደጥንቶቹ አያት ቅድመ አያቶቻችን በጥበብ የተሞሉ የታነጹ: ብርቅዬ የቅድስት የቃልኪዳን ሀገር የኢትዮጵያ ልጅ ነዎት! መድኃኔዓለም አሁንም ጨምሮ ጥበቡን ያፍስብዎት! ከፊት ከኋላ ከግራ ከቀኝ መላእክቱን ያቁምልዊት! የዘሩትን መልካም ፍሬ ለማየት እና አሽቶ ለመቃም ያብቃዎት!
      ልብ ብንል እማ አጥፊዎቻችን ቫቲካን: አረቦች: እነ መሰሪዋ እንግሊዝ: አውሮፓውያን: ምእራባውያን…… ያለነገር አልጠመዱንም በአንጻሩ ሀገራችን ያለ አምላኳ ያለ እግዚአብሔር እነዚህን ሁሉ ተቋቂማ ባልቆየች ነበር። እስቲ ጠላቶቹ ዙሪያውን ከበው እያሰፈሰፉ እየጠበቂት በተደጋጋሚ የተነሳ ሀገር ያለ ያለ አገረ እግዚአብሕር ኢትዮጵያ ማነው? አሁንም በአለቀ ሰዓት የሚደርስ የሰራዊት አምላክ የሰራዊት ጌታ ሀገራችንን ይታደጋት : እኛንም ዓይነ ልቦናችንን ይግለጥልን ማስተዋልን ይስጠን ወደቀደመ ማንነታችን ይመልሰን ዘንድ ፈቃዱ ይሁን።

    • @utopiamedia12
      @utopiamedia12 Před 7 měsíci +1

      አሜን!

  • @eyosafethebrom4517
    @eyosafethebrom4517 Před 7 měsíci +16

    ሁሌም የተሸፋፈኑ ምስጢሮችን፣ ታሪኮችን፣ መንፈሳዊ ደባዎችን ወዘተ ስለምትገልጪልን ከልብ እናመሰግናለን ውዷ እህታችን! እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ!❤❤❤

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Před 4 měsíci +2

    የተከበርሽው ውድ እህታችን መድሐኒያለም መንገድሽን ያብራልሽ እውቀትንም ይጨመርልሽ ❤

  • @mussie1620
    @mussie1620 Před měsícem

    እግዚ አብሄር ጠናና መንፈሳዊ ብርታት ይስጥሽ

  • @user-nx6es6tl9z
    @user-nx6es6tl9z Před 5 měsíci

    እድሜ ጠና ይስጥሽ ጥሩ ትምህርት ሰተሽናል

  • @user-iw2pr8sl4p
    @user-iw2pr8sl4p Před 7 měsíci +15

    የኢትዮጵያ፡ ትንሣኤ፡ ሲባል፡ በመጀመሪያ፡ የተደበቀውን፣ የታፈነውን፡ የኢትዮጵያ፡ ማንነት፡ ማስተዋል፣ መረዳት፡ ሂደት፣ አልፎም፡ ወደሙሉ፡ መረዳት፡ መድረስ፡ ማለት፡ ነው። ይህንንም፡ በዝግጅቶችሽ፡ መመልከት፡ ስለቻልን፡ እግዚአብሔርን፡ እናመሠግነዋለን። ይህም፡ የእግዚአብሔር፡ መንፈስ፡ ቅዱስ፡ ስራ፡ ነው። ያለንበት፡ የንጉስ፡ ሣዖል፡ የአሕዛብ፡ ዘመን፡ አብቅቶ፡ የእግዚአብሔር፡ ኢትዮጵያ፣ የንጉሥ፡ ዳዊትን፡ ዘመን፡ ለማየት፡ እንድንበቃ፡ ያብቃን። እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፡ ዶ/ር፡ መስከረም🙏🙏🙏

    • @yemariamyeshitilaFetle
      @yemariamyeshitilaFetle Před 7 měsíci

      እባካችሁ መጠበቅ ሰልችቶኛል የኢትዮጵያን ትንሳኤ

    • @user-iw2pr8sl4p
      @user-iw2pr8sl4p Před 7 měsíci +1

      @@yemariamyeshitilaFetle ያለን፡ ብቸኛው፡ ምርጫ፡ እግዚአብሔርን፡ መጠበቅ፡ ብቻ፡ ነው፥ በትዕግስት።

  • @mesfindererie6602
    @mesfindererie6602 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዶክተር መስከረም። እያሱና ካሌብ እንዲሁም ቤተሰቦቻቸው ብቻ ናቸው እንግዲ ከነ an የወረሱት።

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ayechluhemmaru4023
    @ayechluhemmaru4023 Před 3 měsíci

    ክብረት ይስጥሽ ዶክተር::

  • @aidaayehualem1761
    @aidaayehualem1761 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Před 6 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን!!

  • @BirhanuDemissie-lk2kt
    @BirhanuDemissie-lk2kt Před 7 měsíci +2

    ውድ እህታችን ያንቺንትምህርት ስሰማ ስለ ኢትዮጵያ ተስፋ አልቆርጥም ዘርሽ ይባረክ

  • @AscheKibew
    @AscheKibew Před 14 dny

    ጎበዝ ጀግና በርቺ

  • @benawagash244
    @benawagash244 Před 3 měsíci

    መስኪ!!!❤!!!

  • @marmaria787
    @marmaria787 Před 6 měsíci

    Mind Blown! Thanku!

  • @soloman8910
    @soloman8910 Před 7 měsíci +7

    እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ እውቀቱን ይስጥሽ እህታችን ❤

  • @user-tz7nv1of8o
    @user-tz7nv1of8o Před 6 měsíci

    የኔ❤ ውድ ምነው ጊዜዬን አባከንኩ እስከዛሬ ሳላዳምጥሽ እግዚአብሔር ዕድሜሽን ያብዛልሽ

  • @melessesenait1234
    @melessesenait1234 Před 3 měsíci

    Egziabher abzeto abzeto brehanun ygltselesh💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @zeewegd905
    @zeewegd905 Před 2 měsíci

    ይህ ሁሉ ትምህርት ያለፈኝ የት ሄጄ ነው 😢 እናመሰግናለን ብርታቱን ይስጥሽ አምላክ!

  • @user-tz7nv1of8o
    @user-tz7nv1of8o Před 6 měsíci

    አሜን

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv Před 3 měsíci

    My hero

  • @user-bn7lu2xv3z
    @user-bn7lu2xv3z Před 7 měsíci +10

    እናመሰግናለን የእውቀት ማህደራችን ዶክተር መስኪ ጣዕም ያለው ትምህርት ነው

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 Před 6 měsíci +2

    እምላከ ቅዱሳን በብርሃኑ ይምራሽ::
    እመአምላክ ወላዲተ አምላክ ብርታት ትሁንሽ::
    እህታችን እንዳንች ያሉትን አሁንም ያብዛልን::

  • @elsabethlakew2676
    @elsabethlakew2676 Před 7 měsíci +6

    ውድ እህቴ ትምህርትሽን እንዴት በጉጉት እንደምጠብቀው ደግሞ ስሰማው ልቤ ሀሴትን ታደርጋለች እግዚ አብሔር ይባርክሽ ይህንን ድንቅ ስራ በርትተሽ ቀጥይበት ለዚህም ባለቤቱ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @solomonseifu8633
    @solomonseifu8633 Před 7 měsíci

    Thanks

  • @adanewoldemariam3630
    @adanewoldemariam3630 Před 7 měsíci +3

    ድንቅ ምርምር በእግዚአብሔር መንፈስ የቀረበና አውነቱ ከነማጣቀሻ ጽሁፎች ተብራርቶ የቀረበ ነው በአኔ በኩል:: Thanks, Dr. Medkerem

  • @libebeegezebeheretsena8643
    @libebeegezebeheretsena8643 Před 6 měsíci

    Betaaaaaaam yemekorebeshe ehete ya orthodox Enequ Erjaaaam edma yedereshe kiduse Egezebehere aman 🙏tsegew Yebzaleshe Betaaaaaaam new yemewdesha ❤

  • @user-id8mx8eq3b
    @user-id8mx8eq3b Před 7 měsíci +5

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ልጄ ተባረኪ

  • @dawitwold9177
    @dawitwold9177 Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን የቅድስ ሚካኤል ጥበቃ አይለይሽ።

  • @adoreaddis6528
    @adoreaddis6528 Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስሰገን ወድ ዶክተር መሰከረም ብዬ ልጀምርና የአንድ የሀገር ሀብት ሰወም ነውና የሀገራችን እውነታ ተደብቆና ተዳፍኖ የነበረ መንፈሳዊና ታሪካዊ እወቀትና ማንነት አነድንረዳና እነድናውቅ ስላካፉልሽን ቅድስ ሚአካኤል በክንፈ ረድኤቱ የጠብቅሽ። በዚሁ ቀጥይ።ሁሌም በጉጉት እጠበቅሻለሁ።

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 Před 7 měsíci +2

    በእውነት በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር ብዙ አውቀናል ተምረናል እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን ።በጣም እንወድሻለን❤ በርችልን እግዚአብሔር እስከ ነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ

  • @tewadroseyas9698
    @tewadroseyas9698 Před 6 měsíci

    Egziabehier yetebekeshe betame yesabegn ena yemesetegn tariek new ehetie bezu tewelede tanestaleshe ena Egziabehier keanche yekedemelesh. Wow!!!

  • @firesenbetabebe
    @firesenbetabebe Před 7 měsíci +3

    የኛ እህት አግዚአብሔር ጉልበት ይሁንሽ መንገዱን ይዘሼዋል በርቺ

  • @tilahunerduno8740
    @tilahunerduno8740 Před 6 měsíci +1

    ዶ/ር መስከረም በመጨረሻው ሰዓት የተገኘሽ የዚህች ድንቅ ጥንታዊ ያልተበረዘችና ያልተከለሰች ነባር ቤተክርስቲያን ታሪክ ከሥረ-መሠረቷ አውጥተሽ ግልጽ ለማድረግ የበቃሽ የመጀመሪያዋ እንቁ ኢትዮጵያዊት እንስት በመሆንሽ እንኳን ደስአለሽ። ለዚህ እውነት መረጋገጥ አንቺን መርጦ የሾመሽ ሀያሉ እግዚአብሔር ይመስገን። ፈጣሪ የበለጠ ጽናቱንና እውቀቱን አድሎሽ የበለጠ ታሰሚን ዘንድ ይርዳሽ።

  • @kalu8560
    @kalu8560 Před 7 měsíci +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @natnelshenkut5446
    @natnelshenkut5446 Před 7 měsíci +3

    መስኪያችን አሁን ላይ ብዙ አጋንቶች በአካል አፍጥጠው ዙሪያሽን ከበው እያንጃበቡ ከአላማሽ እንድትስቺ ፈተና ሊሆኑብሽ ስለሚችሉ የእግዚአብሔር ጥበቃ ከአንቺ ጋር ይሁን የእውቀት ማህደራችን።👌🏿

  • @deressadinka7063
    @deressadinka7063 Před 7 měsíci +1

    አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @Daniellommm
    @Daniellommm Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህታች

  • @atsedefikremariam1890
    @atsedefikremariam1890 Před 7 měsíci +1

    Egziabher ybarkesh ewketun ychemrlesh

  • @aymerefeleke6279
    @aymerefeleke6279 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ትውልሽን ይባርክልሽ ቃለ ህይወትም ያሰማሽ።

  • @tesfayekokeb2313
    @tesfayekokeb2313 Před 7 měsíci +1

    ተባረኪ ሌላ ምን እላለው

  • @wr11799
    @wr11799 Před 7 měsíci +3

    እንዴት እንደምወድሽ አስተምሪልኝ በደንብ አርገሽ።
    ይሄ ነበር ሲከነክነኝ የኖረው። በኛ ታሪክ አለሙ ሁሉ የኔ ነው እያለ የኛ ህዝብ ደግሞ የሚያስረዳው ስለሌለ እርስ በርሱ እየተሰዳ ደበና እየተገዳደለ ሁሉን አሳልፎ እየሰጠ ነው።
    የአሁኖቹ ነጭ ይሁዲወች ትክክል ይሁዲወች አይደሉም ይሄን አለም ያወቀው ነው።
    በስምንተኛው ዘመን ወደአይሁድነት ተቀይረው ነው። ነገር ግን ለልጆቻቸው የነሱ እንደሆነና ትምህርቱንም ከኛ መፅሀፍ በደንብ አቀነባብረው ፅፈው አስተማሩዋቸው። ለምን ይመስሎችሆል ያ ሁሉ ነጭ የኛን አይነት ጋቢ ነጠላ ዘርፍ ያለው ነገር እየለበሰ እግድግዳው ላይ ፍቱን አዙሮ የሚፀልይ የሩሳሌም???
    ከኛ ጋር ለማመሳሰል ነው።
    አሁን አለሙ ሁሉ አውቆባቸዋል ግን አሁን ምን ያርጉ። ያው መግደል ነው አገሩን ለመያዝ። አሁን ፍልስጤም የሚባሉትና ነጭ እስራዕኤሎች አገራቸው ጀርመን ራሻ ምናምን
    ነው። እስራኤል አይደለም።
    እስራኤል የቤተ እስራኤላውያንና የኢትዮ ጽያውያን ታሪክና አገር ነው። እኛ ወደሆላ የቀረነው ታሬካችንን ስለማናውቅ ነው።

    • @wr11799
      @wr11799 Před 7 měsíci

      ዶ/ር መስከረም Isaiah 20:4 ምን ማለቱ ነው?

  • @ethiopianorthodoxtewahdoki5308

    ውዷ እህታችን እናመሰግናለን ። እግዚአብሔር አገልግሎትሽን ይባርክልሽ

  • @yemafeyo
    @yemafeyo Před 7 měsíci +1

    በጣም አመሰግናለሁ፣ በየጊዜው ከሰማሁት ሁሉ የዛሬው ልዩና በጣም ጠቃሚ ነው።

  • @user-jm6nb6wd9t
    @user-jm6nb6wd9t Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ፍፃሜሽ በፊቱ ያማአረ ይሁን

  • @mulualemtibeb1748
    @mulualemtibeb1748 Před 6 měsíci

    እግዚኣብሄር ፈቅዶ የሄን የመሰለ የሚያስኮጭ ታሪክ ዛሬ ኣዎቅን፤ እግዚኣብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፤ በሁሉ ነገር በስራሽ እግዚኣብሄር ይርዳሽ

  • @user-tf6wm1pv9l
    @user-tf6wm1pv9l Před 7 měsíci +2

    ተባረኪልን 🙏

  • @kiflugultineh9254
    @kiflugultineh9254 Před 7 měsíci

    ዕውነትን ተናገረች እንጅ እሥራኤልን በመጥላት አይምሰልህ፣ ምናልባት የነደቀ እስጢፋ ዕውነት ስለተገለጸ ይሆን ።

  • @FasikaChifarw
    @FasikaChifarw Před 6 měsíci

    ሁል ጊዜ ይህን ዩቲዩብ ስክፍት የሚገርም ላይብርሪ ያልው ይመስለኛል፡፡ ስለ ኢትዮጵያ ስለ ኦርቶዶክስ የሚገባ እውቀት ኣገኛልሁ በእውነት ተባረኪ አመሰግንሻለሁ፡፡

  • @teras6691
    @teras6691 Před 7 měsíci +2

    የኢትዮጵያዊነት፡ የተደበቁ ምሥጢሮች፡ የተገለጡበት ደስ የሚል ገፃ ነው እንደ አስተያየት ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሣ ጋር በጣም የሚቀራረብ ሐሳብ ነው ያላችሁ ሁለታችሁ ተጣምራችሁ አንድ ፕሮግራም ብትሰሩልን ታሪክ ትሰሩ ነበር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህታች

    • @natnelshenkut5446
      @natnelshenkut5446 Před 7 měsíci

      በፍፁም ይለያያሉ የምን ጠጋ ጠጋ ነው።

  • @yemanebereket8764
    @yemanebereket8764 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባረክ

  • @solomonkebede9825
    @solomonkebede9825 Před 7 měsíci

    አመሰግናለሁ ዶክተር የሚገርም እውቀት ነው ያስጨበጥሽኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-zz8dx6si9n
    @user-zz8dx6si9n Před 7 měsíci +1

    እግዚያብሔር ይመስገን እንደምን ሰነበትሽ ውድ እሕታችን ፣፣፣

  • @alemzewdtaye6830
    @alemzewdtaye6830 Před 7 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @adugnakassa6971
    @adugnakassa6971 Před 7 měsíci

    ዶ/ር ቸር ሰንብቺ።

  • @adonayemesekelu1739
    @adonayemesekelu1739 Před 7 měsíci

    🌻እናመሰግናለን🌻

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před 7 měsíci

    ዶክተር በጣም አከብርሻለሁ፡ ረጅም ዕድሜና ጤና እመኝልሻለሁ፡ ተባረኪ፡፡

  • @user-bf7rp9qj4o
    @user-bf7rp9qj4o Před 7 měsíci +3

    ትክክል ዶ/ር. የኛ ሀገር ኦርቶዶክሶች በስሜት እንጂ በእውቀት አይመሩም ሰይጣን አይሁዶችን ሲደግፉ ሲታይ መጪው ግዜ ይከፉል ከአይሁድ በላይ ለኦርቶዶክስ ጠላት የለም።

    • @Hornland
      @Hornland Před 7 měsíci

      ካለማወቅ ነው፣ አኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን እስራኤል ስትጠቅስ ከ80 ዓመት ወዲህ የቆመውን የጽዮናዊት እስራኤል ንቅናቄን እና መንግስትን ማለት አይደለም። እንደዝያም ሆኖ ግን የአረቦች ህብረት ወያኔን እና መሰል አመፀኛ ድረጅቶችን በመደገፍ በኢትዮጵያ ላይ ያስከተሉትን ጠቅላላ ጥፋት ረስተን አይደለም። እስራኤልም አረቦችም ምዕራባውያንም በኢትዮጵያ ለደረሰው እልቂትና ጠቅላላ ውድቀት በአንድ መንፈስ እየተመሩ እርኩስ ተግባር ፈፅመዋል። አራት ነጥብ

    • @wr11799
      @wr11799 Před 6 měsíci

      አይሁድ ስትል የኛን ቤተ እዝራኤሎች ህግን ጠብቀው የኖሩትንም እየተሳደባችሁ ነውና
      ይሄ ትክክል አይደለም ኢትዬጵያ ትንሳኤዋ እንዳይደርስ ማድረግ ነውና

  • @kassa6220
    @kassa6220 Před 7 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጣሽልኝ; ስወድሽ; አዳር ሙሉ ስጠብቅሽ::

  • @user-th4xr1cx8g
    @user-th4xr1cx8g Před 7 měsíci

    ጥሩ ነዉ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @kiflugultineh9254
    @kiflugultineh9254 Před 7 měsíci

    ጸጋ እግዚአብሔር አይለይሽ ፣በርቺ

  • @yared09
    @yared09 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እኛ ኢትዮጵያውያን ውነተኛው እሥራኤላዊያን ነን:: ታሪካችንን ምን ያህል እንደቀየሩብን እዩ ተመልከቱ:: እግዚአብሔር ይባርክሽ ቅድሥት ድንግል ውድስት ማርያም ብርሃን ትሁንሽ::

    • @johnf906
      @johnf906 Před 7 měsíci

      አይሁዶች እውነተኛ እስራኤላውያን ናቸው። የአብርሃም፣የይስሐቅ፣የያዕቆብ ልጆች ናቸው።።።።።
      ኢትዮዽያውያን ከእነርሱ የመጣውን የክርስትና እምነት ተቀብለን ወደ ክርስትና ተመለስን።።።እስራኤልን ማንም አይተካም።። እኛም ኢትዮዽያውያን እንጂ እስራኤላውያን አይደለንም።። እብደቱን አቁሙ።።።

  • @ephremtamiru6315
    @ephremtamiru6315 Před 7 měsíci

    ገና ብዙ የምንማረው እንዳለ ነው የምረዳው!

  • @mintewabbeyene2864
    @mintewabbeyene2864 Před 7 měsíci

    አይ ዶ ዘመን ያበራዋል

  • @konjitbuta9661
    @konjitbuta9661 Před 7 měsíci

    Qale Hiwot Yasemalen 🙏
    Ehetaleme Ye Ethiopia Amekak abzeto yebarekeshe 🙏

  • @yohanneshaileselassie7284
    @yohanneshaileselassie7284 Před 7 měsíci

    እንኳን ደህና መጣሽልን !!!

  • @mulugetayihun4939
    @mulugetayihun4939 Před 7 měsíci

    ዘይገርም!!!ኑሪልን አቦ!!!

  • @r-hgman3651
    @r-hgman3651 Před 7 měsíci +1

    Thank you sister, we are learning exciting stories. God bless you. Hope you will continue to teach us the facts about our ancient ancestors and their deeds.

  • @kigotstuff5094
    @kigotstuff5094 Před 7 měsíci

    Thank you so much. God bless you more and more.

  • @user-cs5wn3hw3y
    @user-cs5wn3hw3y Před 7 měsíci

    በርች እህታችን

  • @eliasmanaye7872
    @eliasmanaye7872 Před 7 měsíci +2

    ዉድ እህቴ እነዚህን መልእክቶችሽን ለመሆኑ ለተቀረዉ የአፍሪካህዝቦች እንዲደርስ ምን እያደረግሽ ነዉ??? እግዚአብሄር ያበርታሽ አንቺን መሠሎችን ያብዛልን!

  • @wr11799
    @wr11799 Před 7 měsíci

    ትክክል ይሄን እንዲማሩ ነበር የምፈልገው ።
    ጥሩ ነው በደንብ አስተምርያቸው።
    ቤተ እስራኤሌችን ባለማወቃቸው መጥፎ ጥላቻ አለባቸው ። አንድ ህዝብ መሆናቸውን ማወቅ አለባቸው።

  • @etagualemu4501
    @etagualemu4501 Před 7 měsíci

    Kale hiwot yasemalin.

  • @hzbawitdamte
    @hzbawitdamte Před 7 měsíci

    ብሩክ ሁኚ

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv Před 3 měsíci

    I am here abroad when i see the a kind of real Ethiopian i shamed me my self cause of the all my life i spent those western life style even i got back to looking my blessed country history causeof i got bad diseases so the only way to fight this sitain Ethiopian orthodox way so i satrt fasting praying and siGiditi after that i put it that davil down to eatrh by angel helping so only Ethiopian know how to fight this davil thanks GOD that you made me Ethiopian 😢😢😢😢😢😢

  • @samsonaddis229
    @samsonaddis229 Před 7 měsíci

    💚💛❤️🙏🏽Dr.Meskerem lechesa betam yemadenekesh meret ethiopiawi ye tarek temeramare nesh. Egzabehair edemena tena yesetelen .betam enamesegenalen ewenetaw yeh new 💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-jb8nm5si5f
    @user-jb8nm5si5f Před 7 měsíci

    U are incredable i have no words ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @henokworku1258
    @henokworku1258 Před 7 měsíci

    መስኪዬ(ዶክተር) እግዚአብሔር እውቀትሽን ያስፋልሽ !እጅግ ጥልቅ የሆኑና ሳናውቃቸው ተሰውረውን የኖሩ ሚስጥራትን እጅግ በበሰለ ጥናታዊ መረጃ በማራኪ አቀራረብ ስለምታካፍይን እውነታዎች ከልቤ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏ለአንቺም ትልቅ አክብሮት አለኝ!!መስኪዬ እወድሻለሁ 🙏🙏🙏💖💖💖🙏🙏🙏

  • @yara8212
    @yara8212 Před 7 měsíci

    Thank you dr makerem

  • @Be-crystsotom
    @Be-crystsotom Před 7 měsíci

    ጥበብን ገልጦልሽ ለኛም ስላበራሽልን እግዚአብሔር ያክብርሽ።
    የአንቺ መፅሀፍትና podcast,የ fr Seraphim Rose መፅሀፍት የአለም እውነታውን ፍንትው አርገው ያሳያለሉ

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Před 7 měsíci

    እመቤቴ እምዬ ቅድስት ንጽህት እናታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅልኝ እንዳንቺ አይነቱን እውነት የምታስተምሪ ድንቅ እህቴ ክበሪልኝ በእውነት ከልብ አከብርሻለሁ ዶ /ር ዘርሽን ያብዛልኝ ኑሪልኝ እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን ስለሰጠን ።

    • @melkamumitkue2990
      @melkamumitkue2990 Před 7 měsíci

      እግዚአብሔር ያስብልኝ ያስታውስልኝ አሜን አሜን አሜን ስለ አንቺ ቃል የለኝም ስመጣ መጀመሪያ ቢሮሽ እሄዳለሁ ሁሉንም መጽሐፌች እገዛለሁ ለታሪክ ይቀመጣል እነሱን ብቻ አነባለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደ ።

  • @getachewgirma7311
    @getachewgirma7311 Před 7 měsíci

    Great doc

  • @user-nh4tx4xb2n
    @user-nh4tx4xb2n Před 7 měsíci

    ምን ላርግሽ የእኛ ውድና እንቁ መስከረም ??ኑሪልን እንኮራብሻለን!!

  • @mikaelsiyum4030
    @mikaelsiyum4030 Před 7 měsíci

    በጥቂቱ የታመነ በብዙ ይሾማል እንደሚለው ቅዱስ ቃሉ የታመነና እውነተኛ የሆነውን አጭር እና ረጅም የቤተክርስቲያናችን ታሪክ በተገቢው ሁኔታ መረዳት እንድንችል በጥሩ አቀራረብ አድርሰሽልናል፣ ክብረት ይስጥልን። የእግዚአብሄር መገልገያ ምርጥ ዕቃ ነሽ ማለት ይቻለኛል። አምላካችንም ከዚህ ከፍ ባለ ድርሻ እንዲሾምሽ ፍቃዱ ይሁን። አሜን!!!

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 Před 7 měsíci

    Kalehiwot yasemalen❤❤❤

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Před 7 měsíci

    Egzisbhare yemsgen kibert dr medkrem lechisa erzim edme ketena yedtlen

  • @wr11799
    @wr11799 Před 7 měsíci +1

    እዚህ ውስጥ አንዳንድ ስወች ቤተ እስራኤላዊ መስለው መጥፎ የሚፅፍ አሉ ቤተ እስራኤሎችን እንድትጠሉ ተጠንቀቁ ውነት እንዳይመስላችሁ ደርሽበታለሁ።
    ቤተ እስራኤሎች እኛን ሰለሚረዱ እንድንጣላ ነው።

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 Před 7 měsíci

    እህታችን በሰላም ነው የጠፋሽው?

  • @singletube5173
    @singletube5173 Před 7 měsíci +1

    I was reading Bible today terefe baroke and I was thinking who is esrae and here you're..., thank you meski my sister for the explanation!!! Egzihabher yibarekesh.

  • @fanotheamhara6031
    @fanotheamhara6031 Před 7 měsíci

    ምነው አነስ dr እናመሰግናለን በርች የኛ እንቆፓ ::

  • @Tewahido567
    @Tewahido567 Před 7 měsíci

    Thank you.

  • @Embete-
    @Embete- Před 7 měsíci

    Greetings Doctor welcome ❤🙏

  • @bizunehhaile1455
    @bizunehhaile1455 Před 7 měsíci

    አባታቸው ያዕቆብ ወደ ግብፅ ከመምጣቱ በፊት መስዋዕት አቅርቧል

  • @mesayassefa3808
    @mesayassefa3808 Před 7 měsíci

    Preach doc!!

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 6 měsíci +1

    @12:30 አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ኢትዮጵያዊ ና(ቸ)ው ግብፃዊ ዓይደሉም:: ታሪካዊ ጠላት ግብፃውያን ሀገራ(ች)ን ኢትዮጵያ ውስጥ ዓንድ (ሺ) ስድስት መቶ ዓመት ሲቀመጡ ከዘመን ዓቆጣጠራ(ች)ን (ጀ)ምሮ በጣም ብዙ ዕንዳበላ(ሹ)ብን ልብ ዕንበል::

    • @IsaacFilmon
      @IsaacFilmon Před 6 měsíci

      ኡነት ነው ከወላጂች ስም ተያዞ ሁሉ መናነታቸው ኡትዮጵያው ነው ለራእሱ እዚ እዩርሳሌም የሚባል እኮ ምስራቅ ኢትዮጵያ (ኤርትራ) ነው ለራእሱ እየሱስ ክርስቶስ መድሃኔ ኢትዮጵያው ነው ኡነት ኣይሁድ የሚባሉ ዘር እኛ ነን ግን ሁሉ ነጨች እና ግብጾች ብዙ የሰሩ ሴረ እና ስህተት ሰላለ ሰብ ዝም ብሉ ሳይመራመር ብደፉን የተቀበለዋ ታሪክ ሰለ ሁነ እጂ

  • @ethiopiafirst6885
    @ethiopiafirst6885 Před 7 měsíci

    የተወደድሽ ዶክተር መስከረም ስለአእምሮሽ ብስለትና ሰፊ እውቀትሽ አድናቂሽ ነኝ ።
    በማናቸውም ማብራሪያሽ ላይ ስለኢትዮጵያ ያለሽ ቅናት ይገርመኛል ። መታደል ነው ።
    ግን ከክርስቶስ ልደት ወዲህ ስለዘለአለም ህይወት ወይም ከዘለአለም ሞት ስለመዳን ምንም ስትናገሪ አልሰማሁም ። ምናልባት ዋናው ለትውልዱ ጠቃሚ ጉዳይ ይህ ይመስለኛልና ከዚህ አንፃር ቢያስተምሩን ብየ ነው ።
    የለም ከብሉይ ኪዳን ውጭ አላወራም ካሉኝም ሀሳብዎን አከብራለው ።

    • @utopiamedia12
      @utopiamedia12 Před 7 měsíci +1

      ተኩላዎች፡ በክርስቶስ ስም ሕዝቡን ከክርስቶስ እየነጠሉት ያሉት፡ ታሪክን በማዛባት ነው ። ውሸትን ይዞ የዘለዓለም ሕይወት የማይታሰብ ነው። ክርስቶስ እውነት ነው። የየትኛውንም ዘመን እውነታ በሐሰት ታሪክ በርዘው ከሚተርኩና ሕዝብን ግራ ከሚያጋቡ፥ በዚህም፡ በአገሩ፣ በሃይማኖቱና በአምላኩ ተስፋ እንዲቆርጥ ከሚያደርጉ ከይሲዎች ጋር፡ ክርስቶስ የለም፤ አይኖርም።

  • @kiddy7786
    @kiddy7786 Před 7 měsíci

    Thank you Dr. Meskerem. I wish my God mother would see this story told by a woman. Keep going! Tebareki.

  • @nathan_mamo
    @nathan_mamo Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 Před 7 měsíci +1

    በጣም ይገርማል:: ይህ ሁሉ ስራ የቤተ ክነቱ ሆኖ ሳለ እነሱ ያለቦታቸዉ ስለገቡ እንኳን የዉጭ ችግራችንን የዉስጡን መሠረት ሲነቅሉ እና ሲያስነቅሉ እድሜያቸውን እያባከኑ ይገኛሉ:: በእውነት ገለፃዉ እጅግ ቢያስደስተኝም መቼነዉ ችግራችን የሚያበቃው የሚለዉን ሳስብ ብስጭት እና ሀዘን ልቤን ያደሙታል:: ሁሉም ለበጎ ነዉ እንዳልል እየተገደልን ነዉ በስጋም በነፍስ:: በቃ ይበለን::
    እንደወትሮዉ ሁሉ ፈጣሪ የኢትዮጵያ አምላክ ለኢትዮጵያ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትንሳኤ አብሮ ያድርሰን::
    በቤተክርስቲያኗ የበለፀጉ ሰዎች ምናለ ያንችን ጥቂቷን ያህል እንኳን ቢሞግቱላት? ::
    ስለሁሉም የድንግል ማርያም ልጅየተመሰገነ ይሁን አሜን::

    • @wr11799
      @wr11799 Před 7 měsíci +1

      አትፍረዱባቸው የቤተክርስትያን አባቶችም እኮ እያወቁት ነው ግን. በላይኛው በካቶሊክ እና በግብፅ ባሉት ታጥራ ስለተያዘች። ምንም ሀይል የላቸውም ለኛ ውንቱን ለመናገር።