23- “ኢትዮጵያ፡ የቅድስት ድንግል ማርያም የዐሥራት አገር ናት” ማለት፡ ምን ማለት ነው? (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 03. 2024
  • • ኢትዮጵያ፡ ለቅድስት ድንግል ማርያም ዐሥራት ተደርጋ የተሰጠችው፡ መቼና እንዴት ነው?
    • በምን ምክንያት ዐሥራት ተደርጋ ተሰጠች?
    • ከየት እስከየት ያለው የኢትዮጵያ ክፍል ነው፡ ዐሥራት አድርጎ የተሰጠው?
    • ኢትዮጵያ ዐሥራት አገሯ ስለኾነችና፡ ሕዝቡም ሕዝቧ ስለኾነ፡ የቅድስት ድንግል ማርያም ሥልጣን፡ በአገሪቱና በሕዝቧ ላይ፡ ምንድነው?
    • ኢትዮጵያ የቅድስት ድንግል ማርያም ዐሥራት መኾኗን ብንክድስ፡ ጉዳቱ ምንድነው?
    ዋቢ መጻሕፍት (References):-
    • “ድርሳነ ዑራኤል፤ በግእዝና በአማርኛ።” አዲስ አበባ፡ ተስፋ ገብረ ሥላሴ ማተሚያ ቤት፤ 1985።
    • መስከረም ለቺሣ (ዶ/ር)። (ኢ)ዩቶፕያ። አዲስ አበባ፥ ኢትዮጵያ፤ ፋር ኢስት ትሬዲንግ፥ 2008።
    • ሥርግው ገላው (ተርጓሚ፥ አዘጋጅና አርታዒ)። ክብረ ነገሥት፤ ግእዝና አማርኛ። (አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፥ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር ማእከል፡ 1994)
    • ተስፋ ሥላሴ ሞገስ (አባ)። ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ ነው፤ የተዋሕዶ አንበሣም መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። (አዲስ አበባ፥ 1988)
    • ተስፋ ሥላሴ ሞገስ (አባ)። የቢ.ቢ.ሲ. (B.B.C.) የጥያቄ ጥበቦችና የአባ ተስፋ ሥላሴ የምሥጢር መልስ። (አዲስ አበባ፥ ንግድ ማተሚያ ድርጅት፥ 1993)
    • አርጋኖን (በአባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ)
    • አያሌው ታምሩ (አለቃ)። ወላዲተ አምላክ በኢትዮጵያ። አዲስ አበባ፥ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት፥ 1979።
    • ኤርምያስ ከበደ ወልደየሱስ (ንቡረ እድ)። ኢትዮጵያ የዓለሙ መፋረጃ (አዲስ አበባ፥ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት፥ 1993)።
    • የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት
    • ደሴ ቀለብ (መምህር)። ታሪከ ነገሥት፤ ከምኒልክ ፩ይ እስከ ምኒልክ ፪ይ። አዲስ አበባ፡ በኢት/ኦ/ተ/ ቤተክርስቲያን ማኅበረ ቅዱሳን፥ 2007።
    • Farrar, Tarikhu (1997). "The Queenmother, Matriarchy, and the Question of Female Political Authority in Precolonial West African Monarchy". Journal of Black Studies. 27 (5): 579-597.
    • Preston, Heather (2023). The Kandake: A Missing History. Priscilla Papers, 37(4), 16-18.
    • Steegstra, Marijke (2009). "Krobo Queen Mothers: Gender, Power, and Contemporary Female Traditional Authority in Ghana". Africa Today. 55 (3): 105-123.
    • "Queen mother". Oxford English Dictionary (Online ed.). Oxford University Press.

Komentáře • 656

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 Před 4 měsíci +136

    በጣም ከምፅናናበት አንዱ ነገር የመቤቴ የአስራት ልጁዋ መሆኔ ነው

    • @natenaeltinfu2440
      @natenaeltinfu2440 Před 4 měsíci +3

      በክርስቶስ ኢየሱስ ስላመንሽ የእግዚአብሔር ልጅ ነሽ እህቴ። ወራሽ ነሽ። ባሪያ አደለሽም ልጅ ነሽ እንጂ።

    • @lidiyaseyum9009
      @lidiyaseyum9009 Před 4 měsíci +12

      @@natenaeltinfu2440 እኔ ባርያ ነኝ መች አልኩ ከድንግል ማርያም የተወለደው ጌታችን አምላካችን በደሙ ነፃ እደወጣም ካተ በተሻለ እኔ አምናለው

    • @mesfind9962
      @mesfind9962 Před 4 měsíci

      Really

    • @natenaeltinfu2440
      @natenaeltinfu2440 Před 4 měsíci +1

      @@lidiyaseyum9009 አስራት ማለት እኮ አንድ አስረኛ ማለት ነዉ። አንቺ የማንም ልጅ አደለሽም በክርስትና ውስጥ። የእግዚአብሔር ልጅ ነሽ ። ማርያም የፀጋ እናታችን ናት።

    • @user-qb8su6gv2r
      @user-qb8su6gv2r Před 4 měsíci

      ​@@natenaeltinfu2440አቤት አላዋቂነት ሲታይ እንዲህ ነው

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Před 4 měsíci +125

    የተባረክሽ ሁኚ እስከ መላ ቤተሰብሽ ዘመዶችሽ አባትሽ እናትሽ የከበሩ ናቸው አባ ተስፋማሪያም በምዽር በሰማይ ይለምልሙ በረከታቸው ይደርቭን ኢትዮጵያዬ በቅዽስና ህዝቦችሽን በሰላም አቕፈሽ ደግፈሽ ኑሪ ዸጓ ሀገሬ የሀገሬ አምሳያ የንጉሡ እናት ቅዽሥት ንጝሥት ዽንግል ሆይ ለምኝልን የኛ ሙሉእመቤት❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @tigistdesta8357
    @tigistdesta8357 Před 4 měsíci +55

    የታደለ እንዲህ ይመሰክራል ተባረኪ በእውነት

  • @endalkmelaku8654
    @endalkmelaku8654 Před 4 měsíci +31

    በተራራ ላይ ያለ መብራት መደበቅ እንደማይቻል ሁሉ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ክብር ይበልጥ እየተገለጠ የሚመጣበት ዘመን በአዲስ መልኩ በእምነት እና በእውቀት በዶ/ር መስከረም እንዲህ ተጀመረ እኔም እጅጉን ኮራሁ🙏 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ከልጇ ጋር ከዚህ በተሻለ ጥበብና ማስተዋሉን ከሞገስ ጋር ትግለጥልሽ 🙏🙏🙏

  • @Siyoum321
    @Siyoum321 Před 4 měsíci +62

    መስኪ የተባረክሽና የተመረጥሽ ነሽ እመብርሀን ዘርሽን ትባርከዉ

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Před 4 měsíci +1

      አሜን ፫ 🤲❤

    • @solomonb1211
      @solomonb1211 Před 4 měsíci

      ዶ/ርን ጨምሩባት! በልፋት እና በትጋት የተገኘ ማዕረግ ነው!

  • @zenebechdemessia7852
    @zenebechdemessia7852 Před 4 měsíci +42

    ልእልት ደሕና ነሽ የኢትዮጵያ ትንሣኤ እብሣሪ ምርጥ ሠው

  • @YonasAklilu-ip6ej
    @YonasAklilu-ip6ej Před 4 měsíci +50

    እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም ከነ ሙሉቤተሰቦችሽ መስኪ አደረሰሽ የበረከት የምህረት ይሁንልን❤❤❤

  • @bdemekbelaichewd
    @bdemekbelaichewd Před 4 měsíci +26

    ታድለሺ ሰዉበጠፋበት ዘመን የተገረመና እንቁ ነሺ አምላክ ይጠብቅሺ ❤

  • @user-mf8re2dk4r
    @user-mf8re2dk4r Před 4 měsíci +33

    እግዚአብሔር ይስጥልን ኢትዮጵያዊ በመሆነ በጣም እኮራለሁ መልካም ፃም።

  • @taklu85
    @taklu85 Před 4 měsíci +30

    እግዚአብሔር አምላካችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዶክተር መስከረም ሌቺሳ። እመቤታችን በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉና ከሰይጣን ሴራ ትከልልሽ🙏

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Před 4 měsíci +26

    እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ክብርት ዶ/ር መስከረም ለቺሳ እድሜ ከጤና ከመላው ቤተሰብሽ ጋር መድሀኒያለም ከናቱ ጋር አሁንም ከማያልቀው ሚስጥራታ ይገለፁልሽ እኛም በረከቱ ይደርሰናልና ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!🤲🤲🤲

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před 4 měsíci +16

    የተማረ ማለት ለእኔ እንዲህ ነው፡ ደክመው አንብበው ተመራምረው ለውጤት የበቁ ይለያሉ፡ርዕሰ ጉዳይ አመራረጥሽ፡ ያስደንቀኛል፡ ተባረኪ፡

  • @user-zz8dx6si9n
    @user-zz8dx6si9n Před 4 měsíci +23

    ዶክተርዬ እንኳን በሰላም መጣሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነ ቤተሰቦችሽ ሰላማችሁ ይብዛ አሜን፣፣፣

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Před 4 měsíci +25

    እንኳን በሰላም መጣሽልን ውድ ዶክተር መስከረም አንችን መስማት ለእኛ መጽናናት ነው❤

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Před 4 měsíci +5

      በእውነት በትክክል እህቴ ወይም ወንድሜ እውነት እግዚአብሔር ምስክሬ ነው በእለተ ሰንበት ዛሬ ቁርስ እየበላሁኝ እያለ ስለ አገራችን እየሆነብን ያለው መከራ ረሀቡ ልቅሶ በተለይ በእኛ ሐይማኖት አባቶች እየተካሄደ ያለው መከፋፈል ገሚሱ ለሆዱ ገሚሱ ለወንበሩ ገሚሱ ለማዕተቡ እየተከራከሩ ሳስታውስ ነበረ እና በቃ ተስፋችን እየተመናመነ መጣ እንዴት ነው የምንሆነው እያልኩ ቁርሴ ስበላ ነበረ እና የእህታችን አሁን በምሰማበት ሰዓት በቅጽበት ተስፋየ ተመለሰ እና ተስፋችን ናት በእውነቱ ዘሯ ይባረክ 🤲❤

    • @hermelakassahun8806
      @hermelakassahun8806 Před 4 měsíci +2

      በትክክል ❤

  • @kirazemikael12
    @kirazemikael12 Před 4 měsíci +16

    በጣም እናመሰግናለ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 4 měsíci +22

    ብጣዕሚ ዘኽብረኪ እና ዘ ዘድንቐኪ ኽብርቲ ሓፍትና እንኳዕ ብሰላም መጻኺ ❤😍

  • @dest567
    @dest567 Před 4 měsíci +11

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ: በጤና በጥበብ ያኑርልን:: እመቤታችን ትጠብቅሽ

  • @shumettezera4746
    @shumettezera4746 Před 4 měsíci +14

    ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር ይስጥሽ ብዙውን ፕሮግራሞችሽን ተከታትያቸዋለሁ ድንቅ ናቸው በርቺ በርቺ በርቺ ይበልጥ አሁን አንቺ እጅግ በጣም ይምታስፈልጊበት ወቅትና ሰዓት ላይ ነው ያለነው እህቴ

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 4 měsíci +12

    አንች ውብ ኢትዮጵያዊ ሴት እግዚአብሔር ከነ ሙሉ ቤተሰብሺ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የእውነት ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ነሺ ንግግርሺ አለባበስሺ ስረአት የተሞላበት ነው❤

  • @zenebecherefera4033
    @zenebecherefera4033 Před 4 měsíci +7

    የኔ አንደበተ ጣፋጭ ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቅሽ

  • @eyosafethebrom4517
    @eyosafethebrom4517 Před 4 měsíci +7

    ሁሌ የተሸፋፈኑ ምስጢሮችን ስለምታካፍይን እናመሰግናለን መስኪዬ(ክብርት ዶ/ር) ❤❤❤

  • @abdisaelanso9640
    @abdisaelanso9640 Před 4 měsíci +9

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ካሰብሽበት ታድርስሽ ታፅናሽ በርቺ እግዚአብሔር ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን መልካም የፆም ጊዜ ይሁንልን

  • @muluneshmetaferia7809

    እመብርሃን ትጠብቅሽ ከነመላው ቤተሰብሽ🙏

  • @user-yr5ex9dq6u
    @user-yr5ex9dq6u Před 4 měsíci +6

    ከቃላት በላይ ነው ምንም ማለት ይከብደኛል እመብርሃን ትጠብቅሽ ከደጉ ዘመን ከነቤተሰቦችሽ ታድርስሽ እንደዚህ የእናታችን የወለላይቱ ክብር የሷ ርስት የሆነችው የቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ክብር እና ምስጢር እውነታ በማስረጃ እና በመረጃ በመስማቴ ደስ ብሎኛል

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Před 6 dny +1

    ከአንዸበትሽ መቼም ማር ይዘንባል ቅዹስ እግዚአብሄር አምላካችን እንዼት ቢባርክሽ ነው እኛንም አዽሎናል ይህንን የተባረከ ቃል እንዽናዳምጥ ፈቀደለን ኃይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉🎉 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ደጉ ልጅዋ በሰጣት ፀጋ የተመሰገነች ትሁን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉

  • @asfaw96
    @asfaw96 Před 4 měsíci +13

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም እናመሰግናለን:::

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Před 4 měsíci +6

    መስኪ የአባታችን መልከ ጸዴቅ የሞተውን ሰው ሥጋ የማያበሰብሱት አባት ገድል ላይ ራሷ ድንግል የአስራት ሀገሯ ኢትዮጵያ እንደሆነች ታወራለች።

  • @elsabetmekuria8775
    @elsabetmekuria8775 Před 4 měsíci +7

    አሁን የእግዚአብሔር ጊዜ ደርሷል ሰዎች በደንብ ተመልከቱ ከመደንዘዛችን እየወጣን ይመስለኛል ብዙዎች አሁንም ተኝተዋል የገባችሁ ግን እንደርሷ ወደፊት ውጡ አንደ እኔ ያልቻላችሁ ግን የነቃችሁ ፀልዩ ስለመጪው ዘመን መስኪ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tayegebreamlak5313
    @tayegebreamlak5313 Před 4 měsíci +6

    እናመሰግናለን እህታችን መስከረም ። የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም በረከት ይደርብሽ። ሁላችንም ለሀገረ ኢትዮጵያ እንጸልይ ።

  • @newaysolomon2424
    @newaysolomon2424 Před 4 měsíci +4

    የተፈጠርሽበትን ዓላማ ያወቅሽ መልካም ሴት!!! ባንችላይ ያደረ የቅዱስ መንፈስ ብርታት ለሁላችንም ይትረፍ። አሜን!!!
    የዚህ ዘመን ኢትዮጵያውያን የድንግል ማርያም ምልጃ፣ ምሪትና በረከት እንዳያልፈን ስለጉዳዩ ማወቅና በዕምነቱ ውስጥ ላልሆኑ እህት ውንድሞቻችን ማስረዳት እንድንችል ያንች ልፋት ከፍያለ ዋጋ አለው። በይበልጥ ደግሞ ስርዓተ ትምህርት ተቀርጾለት፣ መልመጃና ፈተና ያለው online ትምህርት ቢጀመር መልካም ይሆናል። ለዚህ ድግሞ በገንዘብም ሆነ በሙያ ለማገዝ በበኩሌ ቃል እገባለሁ፤ ብዙ ወገኖችም እንደሚሳተፉ አምናለሁ።
    የአምላካችን መልካም ፈቃድ ሁሉ ካንቺ ጋር ይሁን!!!

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 4 měsíci +9

    እግዚአብሔር ይባርክ(ሽ) ይጠብቅ(ሽ)። ወላዲተ አምላክ ቅድሥት ድንግል ማርያም ዕና የተወደደው ል(ጇ) እየሡሥ መሢሕ ወደ ቅድስት ኢትዮጵያ በመጡ ጊዜ ደጉ አምላካ(ች)ን መድሐኒአለም ዕናት ሀገራ(ች)ንን ኢትዮጵያን የአሥራት ሐገር(ሽ) ናት ብሎ ለውድ እናቱ ለቅድሥት ድንግል ማርያም ሰጥቷታል። የወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ወላ(ጆች) የመድሐኒአለም አይቶ(ች) ቅዱስ እያቄም ዕና ቅድስት ሐና ኢትዮጵያውያን ና(ቸ)ው። ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያምም ኢትዮጵያዊት ናት።

  • @user-ze7ti3vr7b
    @user-ze7ti3vr7b Před 4 měsíci +10

    እንኳንም የእመቤታችን ሆንኩኝ 😊

  • @user-vi5bl1mp9o
    @user-vi5bl1mp9o Před 4 měsíci +5

    ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር!!!
    ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም!!!
    ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን!!!
    ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ!!!
    ይህን ያልተገነዘበ አለም ይወቅ እናት ድንገል ማርያም የኢትዮጵያ አስራትም ጠበቃም ናት አንተ ትውልድ ንቃ ያለ ድንግል ማርያም አማለጅነትም አለም አይድንም። ባንዴራችንም ቃል ኪዳን የተሰጠበት ነው። እስራኤላዊያን በግብፅ የበኩር ልጅ ሞት ነፃ የወጡበት በበግ መስዋዕት ነበር። እኛም ከዚህ ወቅት ባርነት ነፃ የምንወጣው ለድንግል ማርያም በተሰጣት ቀስተ ደመና በአረንጋዴ ቢጫ ቀይ ባንዴራችን ከመጣው መቅሰፍት ነፃ እንወጣለን።

  • @azt67
    @azt67 Před 4 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይባርክሽ። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትጎብኝሽ። ልቦናሽን የብርሃን አምላክ የበለጠ ያብራልሽ። የምታቀርቢልን ድንቅ እውነተኛ ታሪክ በተዋህዶ እምነታችን እንድንፀና እና በመንፈስ እንድንበረታ ያግዘናል። በርቺልን እህቴ። ❤❤❤

  • @KeabYemariam
    @KeabYemariam Před 4 měsíci +5

    መስኪዬ አንቺን የሚሰድብሽ የዲያብሎስ ልጆች ናቸው።

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před 4 měsíci +6

    ከታሪኩ ጋር የተዛመደ የቅዱስ ዮሐንስ ለእመቤታችን ልጅ ሆኖ መሰጠቱ ከዚያም ቅዱሱ ዮሐንስ ኢትዮጵያዊነት ያለው መሆኑ፡ ከዚያም ኢትዮጵያ ለእመቤታችን የአስራት ሐገር መሆኗ፡ እንዴት ድንቅና የከበረ ታሪክ ነው፡ ንቃ ወገኔ፡

  • @beletechendalamaw2041
    @beletechendalamaw2041 Před 4 měsíci +8

    እኔ ምን ብየ ላመስግንሽ የኔ እህት እናቴ እመቤቴ ከሰይጣን ተንኮል ትጠብቅሽ የአገራችን ተንሳየ ያሳይሽ ያሳየን

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 4 měsíci +7

    እንኳን በደህና መጡ መምህርት ዘርሽን እማ ፍቅር ትባርከው ውይ ደስ እያለኚ ጥፍጥ እያለኚ ነው የሰማሁሽ የማ ፍቅር ስም ሲጠራ አቅም አጣለሁ እማ ፍቅር ልጆችሽን ፍቅርሽ በልቦናችን ይኖር ዘድ ፈቃድሽ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃላት አጣውልሽ አች ድቅ ሰው ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤

  • @boanerges37
    @boanerges37 Před 4 měsíci +8

    የቤተክርስቲያን ሰው በጠፋበት ሰዓት ከምዕመናን እንዲህ ማየታችን ደስ ይላል ።

  • @woldeyohannesbirru1273
    @woldeyohannesbirru1273 Před 26 dny +1

    ዶክተር መስከረም ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!❤❤❤ ጥበብ እና ማስታዋል ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ እግዚአብሔር ፣ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ አብዝት አብዝት ይስጥሽ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 Před 4 měsíci +15

    ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ እመቤቴን ለኔ የአስራት ልጅ እንድሆን ሰለሰጠኽኝ አመሰግንሀለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @betelehembayeh6090
    @betelehembayeh6090 Před 4 měsíci +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ እድሜ ከጤና ያድልሽ፣
    የድካምሽን ውጤት በምትወጃት
    ሀገርሽ እና በቤተሰብሽ
    እጥፍ ዋጋውን ይክፈልሽ
    " መስከረም " የዘመን
    መባቻ ፤ ምሳሌ ነሽና
    የምንሻውን የምናልመውን፣
    ወደቀደመው የኢትዮጽያ የዘመን መባቻ ያሻግረን
    የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ፡፡ ላንቺ ክብሬ ታላቅ ፡ፍቅሬ ጥልቅ ነው ፡፡

  • @yeabsera2613
    @yeabsera2613 Před 9 dny

    ምን አይነት አድለኛ ሴት ነሽ ስለእመቤታችን የሚናገር አንደበት አለሸ❤❤❤

  • @weineshetassefa8998
    @weineshetassefa8998 Před 4 měsíci +4

    ዶ/ር መስከረም እንዴት ነሽ የኔ አፈ ማር እግዚአብሔር አንደበትሽን ይባርክ ልጆችሽ ቤተሰብሽ ሁሉ ለበረከት ሁኑ እመአምላክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዕቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅሽ የኔ ውድ ልጅ ።

  • @demekemeshesha2965
    @demekemeshesha2965 Před 4 měsíci +7

    እህቴ ፈፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ። ትምህርትሽ እንደ ማር የሚጣፍጥ ነነው። በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ ደብረ ዘመን ገዳም ቅዱስ ሉቃስ የሳላት ብለው የየሚጎበኝ የእመቤታችን ስዕል ይታያል። የምታብራሪው ትምህርት ካለሽ ብንማር ደስ ይለኛል።

  • @muluneshmetaferia7809

    አሜን አሜን እገዚአብሄር ይመስገን❤

  • @mentesnotde
    @mentesnotde Před 4 měsíci +4

    ዶክተር መስከረም ለቺሳ እግዚአብሔር ጥበቡን እና ማስተዋሉን ይጨምርልሽ ብዙ ትምህርት ነው ያገኘንበት
    በኢትዮጵያ ላይ የነገሱት ሴቶቹ ነገስታቶች የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምሳሌ ናቸው ስትይ
    ንግስ ሳባ (ማክዳ) በድንግልና እንደነገሰች 500 ደናግል ደንገጡሮች እንደነበሯት በኢትዮጵያ ንግስት ለመሆን ድንግል መሆን እንደነበረባቸው የሚያሳዩ ታሪኮች አሉ በትክክልም ሴቶቹ ነገስታቶች የድንግል ማርያም ምሳሌ እንደሆኑ ያሳያሉ።
    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን
    ስለ አባ ተስፋ ሥላሴ ሰፋ ያለ ቪዲዮ ብትሰሪልን ስል ህይወታቸውና ስለ መጽሐፍቶቻቸው

  • @hundetafa4450
    @hundetafa4450 Před 4 měsíci +6

    ዶክተር ምን የተባረክሽ ኢትዮጵያዊ ምሁር ነሽ ! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ !

  • @user-yd3iw3lr6n
    @user-yd3iw3lr6n Před 4 měsíci +4

    ውይ የድሮ የኢትዮጵያን ህይወት ለአንድ ቀን ኳ ብንኖር ብዬ እንዳስብ አደረግሽኝ ባንኖር እንኳ ለመስማት መብቃታችንም አንድ ነገር ነው እግዛብሔር ይመስገን ማንነትን ማወቅ የመሠለ ነገር የለም

  • @gigibekele6938
    @gigibekele6938 Před 4 měsíci +3

    የእግዚአብሔር ምርጥ ወርቅ እቃዉ ነሽ።በርችልን

  • @user-ie1lm6kb9k
    @user-ie1lm6kb9k Před 4 měsíci +4

    በምን በምን እንመስልሽ ድንግል ማርያም ምሳሌ የላትም ክብሮን የሚመጥን...የአምላክ እናት አንቺን ፈጣሪሽ ልጅሽ መርጦሻል አክብሮሻል ..እኔ ሀጢያተኛዉ እኔ እዴት አድርጌ ስምሽን አሳንሼ እጠራለሁ..አዛኝቱ ከልጅሽ አማልጅን አስታርቂን ሀገራችን ጠብቂልን አባቶችን በኛ በልጆቻቸው ላይ የተነሱብንን ልባቸዉን መልሽልን....🤲🏾🤲🏾🤲🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @TirsitShiferaw
    @TirsitShiferaw Před 4 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ደስየሚል አነጋገር የኔእኸት እመብርሃን በሞገሰ ታኑርሽ!!!!!!!!!!!!!! 1:12:27

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před 4 měsíci +3

    የሚገርም ነው በእውነት እንኳንም የማርያም ልጅ ሆንኩ እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤

  • @mulutereftv3202
    @mulutereftv3202 Před 4 měsíci +4

    ዘመንሽ ይባረክ ነዋይ ሳያታልልሽ ኦርቶዶክስን አና ኦርቶዶሳውያንን እየተበቀሉ ያሉትን ሳትፈሪ እያስተማርሽ ያለሽ ጀግና ሴት በመሆንሽ ኮርቸብሻለሁ የድንግል ልጅ ጌታችን መድሀኒታችን አንችን እና ቤተሰቦችሽን ይጠብቅልን 💚💛❤️ አሜን

  • @hdjid988
    @hdjid988 Před 4 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ የተባረክሽ ነሽ ❤❤❤❤❤ ንግግርሽ እራሡ ይጣፍጣን ድግል ማርያም የአሥራት ሀገርሽን ጠብቃ የኔ እናቴ

  • @Aratkilo08
    @Aratkilo08 Před 4 měsíci +3

    ስላሴ ይባርክሽ ዶክተራችን።

  • @sarahabtamu
    @sarahabtamu Před 4 měsíci +15

    እንኳን በሰላም መጣሽልን እህታችን እድሜ ጤናውን ከነ ቤተሰብሽ ይስጥልን የማናውቀውን ብዙ ነገር እያሳወቅሽን ነው ኑሪልን እመቤቴ ትርዳሽ

  • @solomonb1211
    @solomonb1211 Před 4 měsíci +2

    ቤተሰብሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን ዶ/ር! የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው/ ያርዝመው::

  • @sebalyoschenke1393
    @sebalyoschenke1393 Před 4 měsíci +3

    መስኪ እነዚህ ንግሥታትና ነገሥታት ገዳም ሲገድሙ ቤተ ክርስቲያን ሲያንጹ እንድም የሕዝብ መናፈሻና መዝናኛ ሳይሠሩ ለዚህ ረሀብና ችጋር የዳረጉን፥ ከብልጽግና ያራቁን፥ ይህንን ሁሉ ቤተክርስቲያን በመገንባት የግብረ🎉ገብነት ባሮች ከሚያደርጉን መናፈሻ ከልለውልን እንደልባችን እየተዳራን ጽድቅና ኩነኔን ሳናስብ ያለምንም ጭንቀት እንደእንስሳት እንዳንኖር አጅምክንያት ሆነዋልና ወላላዋ የድካማቸውን ለእኛም ይፍሰስልን፥ ቢሆንም እግዚአብሔር🎉ለጥረትሽ ጉልበት ለዕውቀትሽ በረከት ይጨምርበት፤ አሜን።

  • @solomonseme333
    @solomonseme333 Před 4 měsíci +6

    ዶ/ር መሥከረም
    ሠላምሽ ይብዛ እልፍ መሥከረሞችን እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @HanaAyele-jk9sn
    @HanaAyele-jk9sn Před 4 měsíci +4

    የወይን ጠጂ የላቸውም አና አልቆባቸዋል ትርጎሜ ልዩነት አለው ብየ አስባለሁ ።የላቸውም የሚለውን ስረዳው የእግዚአብሔርን ልጂነት የምናገኝበትን ጥምቀተ ክርስትና አና ቁርባን ማለቶአ ነዉ አመቤታችን የሰርጉ ቤት ምሳሌ ስትሆን ሙሺራው ክርስቶስ ነው በቤተ ክርስትያን ውስት ክርስቶስ አለ ቤተ ክርስትያን ተብላ ምትጠራው ቅድስት ማርያም ስትሆን ለመጀመርያ ግዜ ነበር ታምር ያደረገው አናወይንጠጁ ቁርባኑ ነው።

  • @meleseliyehe6953
    @meleseliyehe6953 Před 4 měsíci +2

    መምህርት ዶ/ር መስከረም ለቺሳ እግዚአብሔር አምላክ፣ እመቤቴ ድንግል ማርያም የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝሙልሽ!!!!!

  • @samuelshirka7796
    @samuelshirka7796 Před 4 měsíci +9

    I m glad to hear your voice our sister Dr Meskerem Lechisa ❤

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 Před 4 měsíci +4

    ዶክተር እንኳን ለአብይ ፆም አደረሰሽ

    • @utopia3386
      @utopia3386  Před 4 měsíci +1

      አሜን። እንኳን አብሮ አደረሰን!

  • @kiflugultineh9254
    @kiflugultineh9254 Před 4 měsíci +3

    ሰዓሊተ ምህረት በተሰጣት ቃል ኪዳን መሠረት አንችንና ቤተ ሰብሸን ይጠብቅ ፣ አ ሜ ን ።

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Před 4 měsíci +2

    እንደተለመደው ድንቅ ትምህርት ነው!!!
    ጸጋውን ያብዛልሽ::

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne Před 4 měsíci +2

    ድንግል ማርያም የክርስትና እና የህወት መሠረት ናት.

  • @getachewseyoum
    @getachewseyoum Před 4 měsíci +5

    እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክና ትምህርት ነዉ።
    ምክንያቱም በተለምዶ ወይም እንደ አባባል ብቻ የምንሰማውን ነገር ነዉ በሎጂክ ያስረዳሽን። እኔ በግሌ እጅግ በጣም አመሰግንሻለሁ።

  • @ethiopiaTinsaesh
    @ethiopiaTinsaesh Před měsícem

    ኀያሉ ልዑል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ከእናቱ ጋር ይመስገን።ወላዲተ አምላክ ከክፉ ትሰውርሽ ።!!!የኢትዮጵያ የቅድስት ተዋሕዶ ቀንዲል ከበጎው ዘመን ያድርስልን ።!!!ኢትዮጵያ የድንግል ማርያም የዐስራት ሀገር ።

  • @mkwad2016ec
    @mkwad2016ec Před 4 měsíci +3

    ቃላት ያጥሩኛል እመብርሃን ትጠብቅልንንንንንንን ዶ/ር። በዚህ እርርርርርርርርር ድብንንንንንንንን በሚያደርግ ዘመን ላይ እንደነዚህ ያሉ እውንቶችን የእግዚአብሔር ምርጥ እቃዎች በሆኑ ሰዎች በኩል እያስደመጠ ስለሚያፅናናን ክብርና ምስጋና ለቅድስት ሥላሴ ይሁን አሜንንን።

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 Před 4 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
    እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @kassayeabaydres2431
    @kassayeabaydres2431 Před 3 měsíci +1

    የእመቤታችን ወላዲተ አምላክ ልጅ፣ ወዳጅ ቃለህይወት ያሠማልን አገልግሎትሽን ይባርክልን " ያለ ወላዲት አምላክ አለም አይድንም" እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ርስቷን፣ የአስራት አገሯን ኢትዮጵያን ነፃ ታውጣልን፣ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን አሜን።

  • @user-gg1pg6pg3i
    @user-gg1pg6pg3i Před 12 dny

    እግዚአብሔር ሰላምና ጤና ለመላው ቤተሰብሽ ይስጥልኝ

  • @alemteklu5303
    @alemteklu5303 Před 4 měsíci +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በሰላም በጤና ይጠብቅሽ ተባረኪ።

  • @KeabYemariam
    @KeabYemariam Před 4 měsíci +3

    አምላኬ ሆይ እባክህ የእናትህን አስራት ሀገር ጠብቅልን።የትም ሄደን የምንሸሸግበት ሀገር የለንም።ኢትዮጵያችንን መልስልን።በክፉ የሚያዩትን አንተ አጥፋልን።

  • @Lemlemteare-wp8su
    @Lemlemteare-wp8su Před 4 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር መስኪ❤🙏

    • @Slow.axxe.
      @Slow.axxe. Před 4 měsíci +1

      በጣም የመከብረሽ አህቴነሽ የዘመኑ ወሐተ ጴጥሮስ ነሽ እላለሁ።ሌላዉ የአባገብረ ስላሴ ልፋተቸዉ ማን ያነሣዋል እል ነበር ፈጣረ ለካ ሁሉን ያዘጋጃል ስለ ሁሉ ምሰጋና ለአምላኬ አቀርባለሁ።

  • @FekadezgiTilaye-ko1vd
    @FekadezgiTilaye-ko1vd Před 4 měsíci +2

    ክብር ለወላዲተ አምላክ! እህታችን እውነትን ስላካፍልሽን አናመሰግናለን ::

  • @fekerte
    @fekerte Před 4 měsíci +1

    ዶ/ር መስከረም ሰለእመቤታችን ድንግል ማሮያም በአነበ ብሽው መሰረት ለእኛ እውቀት ሰለአስጨበጥሽን በጣም አመሰግንሻለሁ። Keep up the good work. እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው።

  • @Gabriel-Bez
    @Gabriel-Bez Před 4 měsíci +8

    የኢትዮጵያ መንግሥት የማሪያም መንግሥት ነው ❤❤❤ የሚለው ቃልሽ አስደማሚ ነው
    መስኪ እህቴ የእውነት የፍለጋው ሰንደቅ ነሽ ሰላምና ጤና ለአንችና ለቤተሰብሽ ይሁን🙏🙏🙏

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 Před 4 měsíci +3

    ❤❤❤..... እውነተኛ ታሪክን ከአንቺ እያወቅን ነው፡፡ እናመሰግናለን፡ አሁንም ቅዱስ እግዚአብሔር ጥበብን ይግለጥልሽ!!

  • @BanchiyrgaAlemu
    @BanchiyrgaAlemu Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ኢትዮጵያዊ በመሆነ በጣም እኮራለሁ ::

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Před 4 měsíci +5

    እንካን ደህና መጣሽ ዶክተር መስከረም❤

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6r Před 4 měsíci +4

    የምንወድሽ ውድ እህታችን መስኪ እምማላክ ትባርክሽ ❤❤❤ እንኳን አደረሰሽ ለታላቁ የአብይ ፆም ከነመላው ቤተሰቦችሽ ። ኢትዮጵያ ሀገራችንን እማምላክ ሰላም ታርግልን አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቺ እህታችን❤❤❤❤❤❤

  • @achameleshseyoum1074
    @achameleshseyoum1074 Před 4 měsíci +5

    ዳክተር እንዴት እንደምወድሽ እህቴ ተባረኪ መዳኒአለም የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እህቴ

  • @user-le5tx2gc4z
    @user-le5tx2gc4z Před 4 měsíci +5

    ‏‪ሰላምታየ ይድረስሽ ዶክተር ኢትዮጵያን እንዴት አድርገሽ እንደምትገልጫት በጥሩ አማረኛ ነዉ. , አትጠገቢም. , አደቅሽአለሁ በርች.

  • @mikyasdemere6585
    @mikyasdemere6585 Před 4 měsíci +2

    ተ መ ስ ገ ን ። ይህንን እውቀት ስላጋራሽን አመሰግናለሁ። እመብርሀን ዘርሽን ትባርከዉ።

  • @muluneshmetaferia7809

    ቃለሕይወት ያሰማልን🙏

  • @birhanusimegn2220
    @birhanusimegn2220 Před 4 měsíci +2

    በጣም ግሩም ትንታኔ። እግዚአብሔር ይስጥልን።
    'ቅድስት አገር ኢትዮጵያ' የሚባለውም ጉዳይ ብትሄጂበት መልካም ነው።

  • @alememiru4721
    @alememiru4721 Před 4 měsíci +2

    ስላም ዶክተር ጠፍተሽብኝ ነበር እንኳን በደህና መጣሽልን
    እክባሪሽ ነኝ ስለምትስጭኝ መንፍሳዊ ትምህርት ክብር ይስጥልን

  • @muluyeasegahegn487
    @muluyeasegahegn487 Před 4 měsíci +2

    I want to listen to you daily

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před 4 měsíci +5

    ተባረኪልን❤❤❤❤

  • @tigistfantahuntegegn3467
    @tigistfantahuntegegn3467 Před 3 měsíci +1

    እድሜን ከጤና ይስጥሽ

  • @user-yz5zm6mm4k
    @user-yz5zm6mm4k Před 4 měsíci +5

    ወሎ: አማራ: ሳይንት: ርእሰ- አድባራት: ተድባበ: ማርያም: በኦሪት: ከተመሰረቱት: ዋናዎቹ: አንዷ: ናት::
    ቃለ: ህይዎት: ያሰማልን!

  • @genetmilano4086
    @genetmilano4086 Před 4 měsíci +5

    እግዚአብሔር አምላክ ብርክ ይሪግሽ ።

  • @Mahder368
    @Mahder368 Před 4 měsíci +3

    ኡፍ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemlemkifle9792
    @lemlemkifle9792 Před 3 měsíci

    የኔ ጀግና ኑሪልን በኩራት የምታነሻት ከአፍሽ የማትጠፋው ወለላይቱ እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ ታርግሽ። እውነትን ለማጥፋት የለፉትን ያህል መቼም አይሳካላቸውም። እግዚአብሔር ልጆቹን የሚያስተምርበት ብዙ መንገድ አለው። በአንቺ ላይ አድሮ ያስተማረን አምላክ ይመስገን።

  • @waffiki
    @waffiki Před 24 dny

    እንደሁሌም እጌዚአብሔር ፍቅሩን እድሜዉን ዉነታዉን ክብሩን አብዝቶ ይስጥሽ።

  • @melodyscootish4097
    @melodyscootish4097 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር አንችንናቤተሰቦችሺን ይባርክ!!
    ተባረኪ!! 🌺❤️🌺❤️🌺❤️🌺

  • @yodaheyoo-18
    @yodaheyoo-18 Před 4 měsíci +4

    እግዚአብሔር ያክብርሽ ዶክተር🙏

  • @KenaFikreMariam-kh2et
    @KenaFikreMariam-kh2et Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትጎብኝሽ። ልቦናሽን የብርሃን አምላክ የበለጠ ያብራልሽ። የምታቀርቢልን ድንቅ እውነተኛ ታሪክ በተዋህዶ እምነታችን እንድንፀና እና በመንፈስ እንድንበረታ ያግዘናል።