35 - ለUtopia ድርሰቶች ግብአት የኾኑት: ኹለተኛው የኢትዮጵያ ፓትርያርክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • 1- ብፁዓዊ አቡነ ሙሴ፡ ማናቸው?
    2- ሌላው ዓለም፡ አሁን ላይ፡ ስለ አቡነ ሙሴ ያለው እውቀት፡ ምን ይመስላል?
    3- አቡነ ሙሴ፡ ለUtopia ድርሰቶች ግብአት የኾኑት፡ እንዴት ነው?

Komentáře • 173

  • @EyuelKemeab
    @EyuelKemeab Před měsícem +44

    የአዳመጥነው ሁሉ ላይክ እናድርግ ለእራሳችን ስንል ሁሌ እንድናገኛት ሞራል እንዲሆናት ።

  • @berhanegetachew9114
    @berhanegetachew9114 Před měsícem +38

    ክብርት እህታችን እቺ ሀገር አትጥፊ ሲላት እንዳንቺ ያለውን አዳኝ ያወጣል። እድሜ ይስጥልን።

    • @firezewdgetahum3233
      @firezewdgetahum3233 Před měsícem +2

      እናመሰግናለን እህታችን:

    • @yade716
      @yade716 Před měsícem

      @@berhanegetachew9114 የተረት እናት!

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia Před měsícem +10

    ሠላም ዶክተር መስከረም እንኳን ደህና መጣሽ፣ በጣም ድንቅ ሥራ ነው። የአቡነ ሙሴን ገዳም ዳውንት አካባቢ ያለውን እኔ ከቦታ ው ሄጄ ከስፍራው በርከት ተካፍያለሁ። ገዳሙ ከሌሎች ቦታ ገዳማት የሚለየ ባለ ፎቅ የዋሻ ፍልፍል ሆኖ በውስጡ ያሉት የቤ መቅደስ አቀማመጥ የሚደንቅ ነው። ገዳማቸው ከአቡን እስትንፋሰ ክርስቶስ ገዳም የአንድ ሰዐት ተኩል የእግር መንግድ ብቻ ይርቃል። ታሪኩን በስፋት ስትተርኪው ከቦታ በገዳማዊያን አባቶች ከተነገረኝ ጋር እንዳገናዝብ ረድቶኛ እግዚአብሄር ይስጥልኝ፣ ሠላም እግዚአብሄር ይብዛልሽ። በርቺ

  • @loza-so4qg
    @loza-so4qg Před měsícem +18

    እስኪ ሁላችን አሁን የምናይ ይሄን የመሠለ ትምህርት ለ10ሰዉ ሼር እናድርግ::

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Před měsícem +6

    መስኪ አንቺን የሰጠንን ኃያሉ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር፤ ይመስገን።

  • @yenga963
    @yenga963 Před měsícem +8

    ሰዎች ዶክተር ስለሆኑ ብቻ እንዳንቺ መሆን አይቻላቸውም ምክንቱም ብዙዎች እውቀታቸውን ለጥፋት ሲጠቀሙበት እያየን ስለሆነ እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልሽ ለምንሰማውም ማስተዋልን ይስጠን::

  • @hamelmaldesalegn4115
    @hamelmaldesalegn4115 Před měsícem +14

    የእኔ ምርጥ ሴት እምታመልኪው ቅዱስ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ። እወድሻለሁ ዶክተርዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @beletechendalamaw2041
      @beletechendalamaw2041 Před měsícem +1

      እውነት እህታችን እግዚአብሔር መርጣት ነው ማስተዋሉን ያድለን

    • @simretchane5532
      @simretchane5532 Před 28 dny

      አድርጌያለሁ

  • @ZewdieGetahune-q9i
    @ZewdieGetahune-q9i Před měsícem +10

    ተባረኪ ኢትዮጵያ እንደ አንቺ አይነት ጀግና ሴት ነው ሜስፈልጋት

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 Před měsícem +3

    መስኪ አንቺ የዘመናችን የቤተክርስቲያናችን ዕንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እስከቤተሰብሽ

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Před měsícem +14

    እህታችን እንኳን አብሮ አደረሰን! በአንቺ ትምህርት የሰፋ እውቀት አጊንቻለሁ
    ድንግል ማርያም በነገርሽ ሁሉ ከፊትሽ ትቅደም! በርቺ

  • @tesfayegoche5576
    @tesfayegoche5576 Před 14 dny

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን በሕይወት በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን። ያዳመጥነው ሁሉ ላይክ እናድርግ ለእራሳችን ስንል ሁሌ እንድናገኛት ሞራል እንዲሆናት ።

  • @Msalemkassa
    @Msalemkassa Před měsícem +5

    ትምህርትሽ የመንፈስ ምግብ ነው ። ጣዕም አለው ።ጣዕሙ ግን ምድራዊ የሆነ በምድር ላይ ያለ ምግብ ጣዕም አይገልጸውም ። የምለምነው ፈጣሪን " እህታችን እድሜና ጤና በእውቀት ጋር አብዝተህ ሰጠሀት ትመግበን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁን ።" አሜን

  • @user-hw3sc2qr9p
    @user-hw3sc2qr9p Před měsícem +1

    የእኝህ ቅዱስ አባት ታሪክ በጣም በጣም ወሳኝ ነው ለዘመናችን። ከሚጠበቀው ንጉስ ጋር ስለሚገናኝ። ይባርክልን።

  • @Biniyam-E
    @Biniyam-E Před měsícem +6

    በጣም ግልፅ ነዉ ።ለዚህም ብዙ ሳንደክም የኢትዮጵያዊዉን ቅዱስ ጊዮርጊስ ገድል ማየት በቂ ነዉ ከአረቢ ወደ ግዕዝ ተተረጎመ ብለዉ ለማጭበርበር እነሱ እንደፃፉት ቢያስመስሉም እሳቸዉ እንደፃፉት ምንም ጥርጥር የለዉም።

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe Před měsícem

    ክብርት ዶክተር መስከረም ድንቅ፣ጥልቅ የሆነውን ቅዱስ መጽሐፍ ሃቅ፣ሃቁን በመፈተሽ፣የቅዱሳን ሃዋሪያቶችን እና ቅዱሳንን ታሪካቸው እንዲታወቅ በማድረግ አሉን ከምንላቸው ባለሙያ ሙሁር እንኮራለን።ብርቅዬ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንስት ሳይ እኮራል።መድኃኒያለም ጽናት ያጎናጽፍሽ።አሜን!!!

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 Před měsícem +6

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን በሕይወት በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን❤!

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Před měsícem

    መስኪ ያክብርልን። ንዑድ ክቡር ከሆነው አባታችን ሙሴ በረከታቸው ይደርብን። ሥዕለቸውን አድኜ ቤቴ አስገባለሁ። ይሄ ሁሉ አብያተ ቤክ የማነጻቸው ነገር እጅግ አስደነቀኝ። ዓለምን አዳረሱት። እግዚአብሔር በቅዱሳኑ እጅግ ድንቅ ነው።
    ዓለምን ያበሯት እኚህ አባት የዓለሙ ብርሃን እና ጨው ናቸው። ዩቶፕያኒዝም እንዲህ ለዓለም በወንጌል ማብራት ነው።

  • @Zelalem2376
    @Zelalem2376 Před měsícem +3

    እህታችን ፣ የተደበቀውንና የተሳሳተውን እውነታ እያወጣሽ ስለምትመግቢን እናመሰግናለን ❤ በርቺልን 🎉 La lutte continue !

  • @user-du1nx7yd6c
    @user-du1nx7yd6c Před měsícem +1

    ዶ/ር የኛ የቤተክርስቲያን ሰወችም ሆኑ ሙህር ነን ባዮች ኢትዮጵያዊ ትውልድ ያላቸውን ቅዱሳን እንዲታወቁ የማይፈልጉበት ምክንያት ምንደሆን አይገባኝም ለምሳሌ ስለ ካህኑ መልከጸዴቅ አንችም ይህን ጉዳይ በነካ እጅሽ እንድታይው እጠቁማለሁ የዘር ሐረጉን ከመፅሐፈ ቀለሜንጦስ ይገኛል በተረፈ እግዚአብሔር ካአንችና ከመላ ቤተሰቦችሽ ጋር ይሁን ።

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 Před měsícem +2

    የኔ የልቤ እንቁ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉዎች አይን ይጠብቅሽ።

  • @NatikAkiye-ce9fl
    @NatikAkiye-ce9fl Před měsícem

    ማርያምን ብዙ ትምህርት አገኘው ካንቺ። በጣም እኮራብሻለው ውድ ኦርቶዶክሳዊ እህታችን

  • @user-pe1ie3ls8p
    @user-pe1ie3ls8p Před měsícem +5

    በርቺ ውድ እህቴ አመሰግናለሁ ።

  • @dr.woynshetsamuel9029
    @dr.woynshetsamuel9029 Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዶ/ር መስኪ። የሚገርም ነው እኝህን የመሰሉ አባት ታሪካቸውን አለመስማታችን እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት ዝክረ ቅዱሳን ላይ ዲያቆን ዮርዳኖስ ሲያስተምር ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር በርቺልን።

  • @BereketBaley-zf5lr
    @BereketBaley-zf5lr Před měsícem +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @mekushanigus
    @mekushanigus Před měsícem +2

    ዶ/ር መስከረም ለዘመናት ተደብቀው የቆዩ እውነቶችን ታሪኮችን በመተንተን ትምህርታዊ ገለፃ በመስጠት ትውልዱን እያነቃሽ ነው ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před měsícem +4

    እናመሰግናለን ❤ የእውነት አንች ልዩ ሴት ነሺ

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i Před měsícem +4

    አሜን እንከኳን አብሮ አደረሰን ዶክተርዬ❤❤❤❤

  • @orthodoxTube-ob3zi
    @orthodoxTube-ob3zi Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ያስፈፅምሽ ለእኔ የእግዚአብሔር መልስ ነሽ

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz Před měsícem +1

    ዶክተር መስከረም ለቺሳ የእኛ መብራት እዬሆንሽልን ነው ብዙ የማናውቀውን አንድ ገጽ ለማናነበው በሰው ሀገር ደፋ ቀና ስንል ለሚመሽብን ሰዎች ትልቅ እርዳታ እያደረግሽልን እንደሆነ እወቂ ኑሪልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እንወድሻለን ክበሪልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @Nevinhope
    @Nevinhope Před měsícem

    Wow ይገርማል ዶክተርየ የኔንውድ እህት የጥዋት ጥዋት የቀኔ ጅማሬና ተስፍ ነው ያንቺ ትምህርት❤❤❤❤keep shining and sharing the truth

  • @eleniahagre4563
    @eleniahagre4563 Před měsícem +1

    ልበ ብርሀን ነሽ እኮ ስወድሽ❤ ተባረኪ!!!

  • @ፍኖ
    @ፍኖ Před měsícem +2

    Doc ስለ ኔፊልም እና መካከለኛ ዘመን የኢትዬጰያ ታሪክ ብትገልፂልን እናመሰግናለን።

  • @derejegebremariam3420
    @derejegebremariam3420 Před měsícem +1

    ዶር መስከረም እጂግ ገራሚ እውነተኛ ታሪክ ነው ፣ ድንቅ የሆነ ፣ እግዚአብሔር አሁንም ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የዓለም ንጉስ ክርቶስ።

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Před měsícem

    የእግዚአብሔር ፀጋና ሰላም አይለይሽ የኛ እንቁ ❤

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Před měsícem +1

    የኔ ወርቅ ተባረኪ ❤❤❤

  • @abisiniaethiopia7673
    @abisiniaethiopia7673 Před měsícem

    ዶ/ር መስከረም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @zerlegeberenew8135
    @zerlegeberenew8135 Před měsícem

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 Před měsícem +1

    የኔ እናት እንክዋን አብሮ በሰላም አደረሰን!!!አንቺ ማለት የተዋህዶ እንቁ ነሽ። ዘርማንዘርሽ ይባረክ።

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 Před měsícem +1

    አደወትሮዬ አመሠግናለሁ:: ለዚህ ነዉ የኢትዮጵያ ታሪክ ዉቅያኖስ ነዉ የሚሉት አዋቂዎች:: አንችም ባህሩ ሳያሰጥምሽ በጥበብ እየቀዳሽ ስላቀረብሽልን ከልብ አመሠግናለሁ::
    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም በፈጣሪ ፈቃድ መሆኑ:: አሜን::

  • @girmamang3797
    @girmamang3797 Před měsícem +1

    you are a chosen one for this. We still love you meski.

  • @berhangayele2636
    @berhangayele2636 Před měsícem

    እግዚአብሔር ብርታቱና ጤናውን ይስጥሽ።ቆንጆ ትምህርት ነው ያካፈልሽን ። ይኽ ትውልድ ብዙ መማርና ማዎቅ ስልሚያስፈልገው ፣ ሊዚህ ሚዲያውም ምቹ ስለሆነ እንዳቺ ሌሎቹም ወገናቸው ወደ ብርሃን ማውጣት የሚችሉ ስላሉ ፈጣሪ አችን እንዲከተሉ ያድርጋቸው ።

  • @dawithabtemariam2971
    @dawithabtemariam2971 Před měsícem

    እድሜ ይስጥሽ እዝጋኣቢሄር ይጠብቅሽ

  • @romanbeyene3558
    @romanbeyene3558 Před měsícem +1

    Selehulum Fethari Amlak yetemesegene yehun. Dr Meskerem Egziabheir yebarkesh. Betham des yemil ewnet new endnawek yaderegshen. Berchilen.

  • @ethio0402
    @ethio0402 Před měsícem

    በረከታቸዉ ይደርብን። ግሩም ታሪክ

  • @ለጠቢብሰ_አሐቲ_ቃልትበቅኦ

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዕድሜ ይስጥልን የቅዱስ መሴ ሊቀ ጳጳስ በረከታቸው ይደርብን ።
    ዛሬ ታነሻቸዋለሽ ብየ የጠበቋቸው የኢትዮጵያ 2ኛ ፓትርያርክ ሰማዕቱ አቡነ ቴዎፍሎስን ነበር ግብጽ ራሷ እንድሁ ገጻቸውን ብቻ በማየት የሚንቀጠቀጡላቸው ዛሬ ሐምሌ 7 ቀን 19-71 ዓ.ም ደርግን ጨምሮ ወሮ በላዎች በግፍ የገደሉበት ነው ። በዛው ልክ የኢትዮጵያ ህዝብ ይህንን ሰማዕትነታቸውን አለማወቃችን......
    እስሲ መስኪዬ ስለ ደርግና ብዙ ስላጣናቸው ነገሮች አካፍሊን ... ደርግ ማነው ? ምንስ ፈጸመብን ?

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 Před měsícem +1

      የአባታችን የአቡነ ቴዎፍሎስ በረከት ይደርብን! የንጉስ ቀዳማዊ ሀይለስላሴ ነፍስ አባት ነበሩ። ንጉሳችንን አፈንን ጳጳሳችንን አነቅን ያ ግፍ ይኸው እስከ አሁን አገራችንን የደም ምድር አድርጓታል😢

  • @YosefeBekele
    @YosefeBekele Před měsícem

    እውቀትን በሚገባው የምታስተላልፊ በውቀትነሽ ሊቺሳ እድሜሽ ብዝት ይበልልሽ

  • @elisi21
    @elisi21 Před měsícem +4

    ዶክ አገሬን የበለጠ እንድወድ ስለምታደርጊኝ በጣም አመሰግናለሁ

  • @user-yv8um5sv8g
    @user-yv8um5sv8g Před měsícem

    ውብ ምልከታ ፤ ውብ ማብራሪያ ፤ እ/ር ጨምሮ ይባርክሽ።

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před měsícem

    Dink timihirt new Dr. Betam ameseginalehu edmena Tena yistish Tebarekee Tarikachin ende tedebeke yimesekiral honor be mikniat Geta yigeltal! Berchee Egziabher yirdash!!!

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal Před měsícem

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🌹🌹🌹🇪🇹

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před měsícem

    እውነት አናቅም እኔ እራሱ በቅርቡ ገድላቸዉን ያነበብኩት በጣም ብዙ አብያተ ቤተክርስትያን ፈልፍለዋል 🌺🌺🌺ቃል ኪዳናቸው እጅግ ግሩም ድንቅ ነው

  • @user-yc1je7gb6k
    @user-yc1je7gb6k Před měsícem +1

    ዶክተር አንቺ እኮ ለኛ ውድ ቅርሳችን ነሽ

  • @Atede9383
    @Atede9383 Před měsícem +2

    ሰላም ዶክተርዬ እንኳን አብሮ አደረሰን🤲 ለምትሰጭን ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክሽ እንወድሻለን❤❤❤

  • @tesfayegizwe3141
    @tesfayegizwe3141 Před měsícem +2

    ዶክተር አንኳን በሰለም መጣሽ እግዚአብሔር ከንቾ ከቤተሰብሸ ጋር ይሁን

  • @mussie1620
    @mussie1620 Před měsícem

    ጀግና ነሽ አይዞ በርቺ እግዚ አብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @tafesseephrem427
    @tafesseephrem427 Před měsícem +1

    እድሜ ይስጥሽ ከነቤተሰቦችሽ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před měsícem +1

    አሜን ፫ 🤲❤
    እንኳን አብሮ አደረሰን ውዷ እህታችን ❤

  • @bramagna7618
    @bramagna7618 Před měsícem +2

    እህታችን እንዳአንቺ አይነት ሴቶችን እግዚያሐቤር ያአብዛልን እንወድሻለን

    • @EyuelKemeab
      @EyuelKemeab Před měsícem

      እንደሷ አይነት ሴት ማግኘት የሚሆን አይመስለኝም ባይሆን እሷን እድሜ እንዲሰጥልን እንፀልይላት ።

    • @AklilMelese
      @AklilMelese Před měsícem +1

      @@EyuelKemeab ofcoarse she is brilliant woman , but if we work hard we can get more meskerem lechisas. even we can too. ክብረት ይሥጥልን መምህርት God bless you

  • @solomonseme333
    @solomonseme333 Před měsícem +2

    ክብረት ይሥጥልን !!!

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 Před měsícem

    Thank you for sharing D/R Meskerem!

  • @rahelberhane1733
    @rahelberhane1733 Před měsícem +1

    አሜን እህቴ እግዚአብሔር በጤና ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ

  • @mimiimekuria7722
    @mimiimekuria7722 Před měsícem

    እንኳን ደህና መጣሽ ጀግናዬ ነሽ ከአክባሪሽ❤❤❤

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu Před měsícem +1

    ዶክተር እንኳን ደህና መጣሽ ድንቅ እህት እኮ ነሽ

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li Před měsícem

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ብዙ ነገር እያሳወቅሽን ነዉ

  • @user-cz7jx7zu9c
    @user-cz7jx7zu9c Před měsícem +1

    ተባረኪልኝ እወድሻለሁኝ

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Před měsícem +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን።

  • @kassa4882
    @kassa4882 Před měsícem

    Well come back Dr meskerem 🙏🙏🙏🙏.

  • @fitsumbereket7392
    @fitsumbereket7392 Před měsícem +2

    Welcome dr!

  • @bezualemfisseha2119
    @bezualemfisseha2119 Před měsícem +1

    Thank you. God bless you

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 Před měsícem +1

    ተባረኪ!

  • @woldeyohannesbirru1273
    @woldeyohannesbirru1273 Před měsícem

    መሲ የቅዱሳን ጸጋ መንፈሳቸው ይደርብሽ ለሠለሞን የሰጠ ጥበብ ማስተዋል ሐብት እድሜን ከእንጀራ ጨምሮ ጨምሮ ደርቦ ደርቦ ያጎናጽፍሽ ይስጥሽ ዘርሽ ይባረክ።❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @getugetuhilsanbt7754
    @getugetuhilsanbt7754 Před měsícem +1

    Journey with eleni support her Ethiopians

  • @rahelassefa1766
    @rahelassefa1766 Před měsícem +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህርት

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Před měsícem +1

    አሜን በርከታቸው ይደርብን 🤲

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Před měsícem +1

    እንኳዕ በሠናይ መጻዕኪ እህትነ።

  • @ElsaKetema
    @ElsaKetema Před měsícem +1

    ዶ፦ መስኪዬ እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልሽ እንዳንቺ አይነት ለትውልድ የሚሰሩትን ያብዛልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን ረጅም እድሜ ከጤና ያድልሽ ከነቤተሰብሽ እናመሰግናለን

  • @zenebechdemessia7852
    @zenebechdemessia7852 Před měsícem

    እንኳን አብሮ አደረሠን ልእልት

  • @haymanoutabayeyoutub565

    እጂግ ጠቃሚ ነገር ነው እናመሰግናለን❤

  • @user-ow6vw7ov7e
    @user-ow6vw7ov7e Před měsícem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን::

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před měsícem

    እግዚአብሔር ካን(ቺ) ጋር ይሁን በር(ቺ) እህት።

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 Před měsícem

    የኔ ብርቅዬ እህት እድሜና ጤና ረጅም የአገልግሎት ዘመን ያድልልን❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @yemafeyo
    @yemafeyo Před měsícem

    በጣም ደስ የሚል፣ በርቺልን!!!!

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 Před měsícem +2

    Amen mesk enquna abero adersen😊

  • @user-iy3tc4xl4w
    @user-iy3tc4xl4w Před měsícem

    ዶክተር እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ ፕሮግራምሽን ሁሌ ነው የምከታተለው

  • @kaleabberhe6731
    @kaleabberhe6731 Před měsícem +2

    ❤❤❤

  • @abaw5598
    @abaw5598 Před měsícem

    እድሜና ጤና ሐብትና በረከት፣የሚተኩሽን የተባረኩ ልጆች እግዚአበሔ ይስጥሽ።

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z Před měsícem

    enkuan abro aderesen❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Joshua-f7e
    @Joshua-f7e Před měsícem +2

    Jeginit betam eniwedishalen berichilign

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Před měsícem +2

    💚💛❤️

  • @hadasabraha1132
    @hadasabraha1132 Před měsícem +1

    Egzabhere tegawenee yabzalshe

  • @akliluandebrhan6984
    @akliluandebrhan6984 Před měsícem

    Betam destegna negn tebareki yenafekenn tmhrt yemaytegeb tmhrt eyagegnen new bemsl yetedegefe mehonu bekelalu mastawesha endyz eredtognal
    Kbulunetu bebetekrstiyan edet new bzu tekawmo eyeseman trtare endiyadrbgn honal yhenn matfat bichal keykrtagar

  • @TesfayeYohannes-y7b
    @TesfayeYohannes-y7b Před měsícem +1

    Dr.yemenodeshi Ehetachin Berchi Egziabher Serashin Betesebshin Hioteshin Abzeto Yebarek Amen !

  • @user-yq5tu1uf5r
    @user-yq5tu1uf5r Před měsícem

    ጀግኒት ❤️

  • @AbbaHenokMamo
    @AbbaHenokMamo Před měsícem

    እንኳን አብሮ አደረሰን።በረከታቸው በአንቺም በሁላችንም ላይ በረከታቸዉ ይደርብን።

  • @ለጠቢብሰ_አሐቲ_ቃልትበቅኦ

    እንኳን ደኅና መጣሽ እኅታችን ደኩተር መስከረም
    እንኳን አብሮ አደረሰነ

  • @sis-be1xz
    @sis-be1xz Před měsícem

    በውነት ግን እኛ የትላይ ነው ያለነው ኢትዮጵያ ሰው አታለች ማለት ነው እረ ባካችሁ ታሪክ እናውቃለን የምትሉ እስኪ ታሪካችንን ፈልፍሉልን አንድነታችንና የኢትዮጵያን ትንሳኤ የሚያመጣውን የሚያለያየን ታሪክ ይብቃ፡፡ ቃላት የለኝም የሚያጠግብ ህይወት ይስጥሽ ጥልቅ የሆነች ኢትዮጲያዬ ውስጥ ከትሽኝ ክበሪልኝ በእውነት አክባሪሽ ነኝ፡፡

  • @user-oi1gh5yq6o
    @user-oi1gh5yq6o Před měsícem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔም ገድላቹው አንቤለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ና 500 መኖረቻውን ነው የማውቀው. ያውግስጢኖስን ታሪክ ክልጅነቱ ጀምሮ እስከ እድገት እስከ ንስሃ ህይወቱ አንስቶ እስከረፈበት ቀን ድረስ ታሪኩን ብታቀርቢልን ??? ስል በእግዚአብሔርም ስም ልጠይቅሽ በንስሃ ለመምለስ ህይወታቸው ይረዳናል ብየ አምናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤

  • @KalabGebiru
    @KalabGebiru Před měsícem

    እጅግ የማከብርሽ የአዕምሮዬ ምግብና ሀኪም ውዷ ኢትዮጵያዊ ሊቅ መስኪ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @yodaheyoo-18
    @yodaheyoo-18 Před měsícem

    እንኳን ደና መጣሽ ዶክተር🙏