ኢየሱስ ክርስቶስ የኢትዮጵያውያን ንጉሣቸው ነው። (ልዩ የትንሣኤ ዝግጅት - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ኢየሱስ ክርስቶስ፡ "የኢትዮጵያውያን ንጉሣቸው ነው" ማለት፡ ምን ማለት ነው? ማሳያዎቹስ ምንድናቸው?
    ዋቢዎች፦
    • መጽሓፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን ቅዱሳት መጻሕፍት)
    • ተስፋ ሥላሴ ሞገስ (አባ)። የቢ.ቢ.ሲ. (B.B.C.) የጥያቄ ጥበቦችና የአባ ተስፋ ሥላሴ የምሥጢር መልስ። (አዲስ አበባ፥ ንግድ ማተሚያ ድርጅት፥ 1993)
    • አድማሱ ጀንበሬ (መልአከ ብርሃን)። መድሎተ አሚን።(አዲስ አበባ፥ ትንሣኤ ዘጉባዔ ማተሚያ ቤት፥ 1954)
    • አማን በላይ (መሪ ራስ)። መጽሓፈ ሱባዔ ዘበአማን ካልእ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በኢትዮጵያ።
    • ኤርምያስ ከበደ ወልደየሱስ (ንቡረ እድ)። ኢትዮጵያ፥ የዓለሙ መፋረጃ። (አዲስ አበባ፥ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት፥ 1994)።
    • አባ ይትባረክ ወልደሥላሴ (አባ)። ሐመረ ሕይወት፤ በአባ ይትባረክ ወልደ ሥላሴ የተላለፈ የልዑል እግዚአብሔርና የሠራዊቱ መልእክት። (አዲስ አበባ፥ አርቲስቲክ ማተሚያ ድርጅት፥ 2006)
    • ኪዳነ ማርያም ገብረ ሕይወት (መምህር)። የዴር ሡልጣንና ጎልጎታ የኢትዮጵያ ገዳም አስረጂ። (አዲስ አበባ፡ ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት፥ 1950)።
    • Munro-Hay, S. (1991). Aksum an African civilisation of late antiquity. Edinburgh University Press.
    • Russia has Revealed a Biblical Icon of 'BLACK JESUS' From Their Vaults: • Russia🇷🇺Has Revealed a...

Komentáře • 378

  • @Msalemkassa
    @Msalemkassa Před 3 měsíci +72

    ትምህርትሽ ፈውስ ( ታውቂአለሽ መድሀኒትም ምግብም ) ነው ። እሱ መድሐኒአለም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ እኛም እንመገብ ።እግዝአብሄር ይስጥልን ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zimetaTadesse
    @zimetaTadesse Před 3 měsíci +54

    አንቺ መልካም ሴት እስቲ ቃልሽን ሁሉ እግዛብሔር ይፈፅምልን በሀገራችንም ተስፋ እንዳንቆርጥ በቸርነቱ ይርዳን አሜን

  • @iglesiadesta2795
    @iglesiadesta2795 Před 3 měsíci +27

    ሳንታደል ስለሀይማኖታችን ስለታሪካችን ሳናውቅ ያደግነውን ትውልዶች ስለማንነታችን ከነማስረጃ የምታስተምሪን ድንቅ የክርስቶስ ልጅ ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ:: ኢትዮጵያ ሀገራችን ዳር እስከ ዳር ሰላም እና ፍቅር ትሁንልን 💚💛❤️

    • @yete6720
      @yete6720 Před 3 měsíci +4

      እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው ከሞላ ቤተሰቦችሽ ጋር አደረሰሽ ፡ ለምትሰጭን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን ። የኢትዮጵያን ትንሳኤ በቅርብ ግዜ ለማየት ያብቃይን አሜን

  • @yosefdemissie6714
    @yosefdemissie6714 Před 3 měsíci +24

    እንደ ቃልሽ እና እንደ እምነትሽ ይሁንልን የሀገራችንን ትንሳኤ ያሳየን።

  • @ለጠቢብሰ_አሐቲ_ቃልትበቅኦ

    የኢትዮጵያ ዕንቁ ክብርት ዶክተር መስከረም ለቺሣ እንኳን አደረሰሽ ለብርሃነ ትንሣኤው 💗

  • @pomgeremew9190
    @pomgeremew9190 Před 3 měsíci +25

    ተስፋችን ሊያልቅ ትንሽ ሲቀር እግዚአብሔር በአንቺ አይነት መምህራን እያደረ ያጽናናናል።

  • @user-yt6ru8jo7s
    @user-yt6ru8jo7s Před 3 měsíci +32

    እንኳን አብሮ አደረሰን ክብርት እህታችን ለአንቺም ከነቤተሰቦችሽ መልካም በአል ይሁንልሽ

  • @hwoldearegay
    @hwoldearegay Před 3 měsíci +16

    እውነት ነው ንጉሳችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ተባረኪ እህት አለም

  • @mussieb.h5600
    @mussieb.h5600 Před 3 měsíci +8

    በእውነት የዚህ ልዩ ፀጋ ተካፋይ ያድርገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉

  • @user-cs5te7rg3j
    @user-cs5te7rg3j Před 3 měsíci +16

    አንቺ የተባረክሽ መልአክ… እንኳን ለብርሃነ ስቅለቱና ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሰሽ…! እግዚአብሔር ይጠብቅሽ… ከዓይን ያውጣሽ…! መልካም በዓል ይሁንልሽ!

  • @tirsiteguale7628
    @tirsiteguale7628 Před 3 měsíci +5

    የኔ፡እናት፡አንዳንቺ፡ዓይነቱን፡ያብዛልን፡እድሜ

  • @samuelaklilu7326
    @samuelaklilu7326 Před 3 měsíci +6

    ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሠላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሠላም።

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 Před 3 měsíci +5

    እግዚአበሔር የሰጠን መፅናኛችን ደስታችን አይናችን እንቁዋ የተዋህዶ ልጅ

  • @ashenafialemu7859
    @ashenafialemu7859 Před 3 měsíci +6

    ከኢትዮጵያዊነት ጋር ለተጣላ/ኢትዮጵያዊነት/ ላልገባው እጅግ ትልቅ ትምህርት ነው። እድሜ ዘመንሽ ሁሉ ከነቤተሰብሽ ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 Před 3 měsíci +5

    መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁንልሽ ከነቤተሰቦችሽ
    ኢትዮጵያ ጠቢባን ነገሥታት(ጥበብን ፍለጋ ወደ ሰሎሞን ወደነገሠበት ሀገር የሄደች) ፣ነቢያት፣ ሊቃውንት ሴቶች ነበሯት አሁንም አሉ። የምታቀርቢው ዋናው መልእክት ብቻ ሳይሆን ለማብራራት የምታነሻቸው ሀሳቦች ከብዙ ንባብ የተገኘ በመሆኑ ጠቃሚ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @SakiraSkira-rv8sr
    @SakiraSkira-rv8sr Před 3 měsíci

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @yegebreallej9690
    @yegebreallej9690 Před 3 měsíci

    በእውነት ቅል ህይወቱን ያሰማልን 🙏🏼 እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እህት አለም 💚💛❤️

  • @alexgebru2425
    @alexgebru2425 Před 3 měsíci

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።

  • @rahelmoges9403
    @rahelmoges9403 Před 3 měsíci +5

    የተዋህዶ እንቁ ዶክተር መስከረም ለቺሳ እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው አደረሰሽ

  • @maneaylegne3354
    @maneaylegne3354 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን የኢትዮጵያ ትስሳኤ ሁንልን ይደረግልን፡፡

  • @sofiamelesse2832
    @sofiamelesse2832 Před 3 měsíci

    ዶ/ር ቃለ ህይወት ያስማልን :የሀገራችንን ትንሳኤዋን ያሳየን

  • @BetelehemLegesse-kw1bl
    @BetelehemLegesse-kw1bl Před 3 měsíci +6

    ርዕሱ በራሱ ልብን ይሞላል ሳልሰማው ገና መንፈሴ ታደሰች እግዚአብሄር ይባርክሽ።

  • @user-vs6ef4vd4k
    @user-vs6ef4vd4k Před 3 měsíci +5

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን ውድ የኦርቶዶክስ ልዕልት እንወድሻለን እውነት ነው

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 3 měsíci

    ፅድሜና ጤና ፀጋሽን ያብዛልን በቸርነቱ ልዑል እግዚአብሔር የቅዱሳኑ ተራዳኢነት አይለይሽ እህታችን።

  • @HerMela-rw7ly
    @HerMela-rw7ly Před 3 měsíci +5

    መስኪዬ እንኳን አደረሰሽ የኢትዮጵያን ትንሳዬ ያሳይሽ እምትፈልጊያትን ኢትዮጵያ ያሳይሽ የድንግል ልጅ እድሜ ከ ጤና ይስጥሽ

  • @user-pe1ie3ls8p
    @user-pe1ie3ls8p Před 3 měsíci

    አሜን፣ እናመሰግናለን ፣ እግዚአብሔር ይባርክሽ ።

  • @astermelaku8795
    @astermelaku8795 Před 3 měsíci

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @MekdesTeshome-jo9re
    @MekdesTeshome-jo9re Před 2 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @eskedartesema6635
    @eskedartesema6635 Před 3 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @dest567
    @dest567 Před 3 měsíci

    ያልተወነ እግዚአብሔር ይመስገን: እንደቸርነቱ ለትንሣኤው ያድርሰን:: እመቤቴ ትጠብቅሽ እህታችን 💐

  • @BabilaA-yk2zj
    @BabilaA-yk2zj Před 3 měsíci

    ክርስቶስ ዕድሜ ጤና ሠላም ፍቅሩን የብዛልሽ

  • @ethio0402
    @ethio0402 Před 3 měsíci

    ድንቅ መልእክት። ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @user-pj4gc8fo8i
    @user-pj4gc8fo8i Před 3 měsíci

    መምህርት እንኳን ለብርሐነ ትንሣኤው አደረሠሽ።

  • @eliaskifle8859
    @eliaskifle8859 Před 3 měsíci +3

    እጅግ በጣም ገራሚና በእውነት ልብን በሐሴት ፥በፍቅርና በፍጹም ተስፋ የሚሞላ አስገራሚ ዶክመንተሪ ነው። እንግዲህ ምን እንላለን እግዚአብሔር በላሽ ላይ ጨምሮ አብዝቶ ጥበብን።፥ ዕውቀትንና በረከትን ይስጥልን ።
    መልካም የትንሣኤ በዓል ከነመላ ቤተሰብሽ ይሁንልሽ !!!

  • @Hamarich_arts
    @Hamarich_arts Před 3 měsíci +5

    ዛሬ አልጠበኩም ነበር እንደምትመጭ በጣም ደስ ብሎኛል እና ደግሞ እንኳን አደረሰሽ መምህራችን❤❤

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 Před 3 měsíci +6

    የኔ ቆንጆ ዋዋዋዋው እንዴት ደስስስ ይሚል ትምህርት ተባረኪ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏🙏🙏

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 Před 3 měsíci +7

    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ እንክዋን ከነቤተሰብሽ በሰላም አደረሰሽ።የእግዚአብሄር ጥበቃው አይለሽ!!!

  • @getachewasamenew1741
    @getachewasamenew1741 Před 2 měsíci +1

    🌲🌲🌲🌻🌻🌻🌹🌹🌹GOD BLESS YOU !!! 🌳🌳🌳🍁🍁🍁🌷🌷🌷

  • @user-nh1lw3gw8t
    @user-nh1lw3gw8t Před 3 měsíci +2

    ተባረኪ ኢትዮጵያዊነቴን የበለጠ እንደወደው ሳይገባኝ የበደልኩትንና ያስቀየምኩትን አምላኬን ይቅር በለኝ እንድለው አርገሽኛል ገና ዛሬ ነው ያየሁሽም ያደመጥኩሽም የሚጣፍጥ አንደበት ነው ያለሽ 🥰🙏🙏

  • @beshadutolera8469
    @beshadutolera8469 Před 3 měsíci

    እጅግ በጣም መልካም ትምህርት ነው እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @gebregebru4407
    @gebregebru4407 Před 3 měsíci +4

    ልጄ በረካ ሁኚ ደስ የሚል አስተምኘሮ ነዉ፡ እንዳልሽዉ ኢትዮጵያ በኀጥፎ ዐይን የሚመለኩዋትና የሚተናኮልዋት ብዙ ናቸዉ ሆኖም ሁሉም በደጋጎች ጸሎትና በእግዚአብሄር ኃይል እየተንኰታኮቱ ናቸዉ አናርፍም ያሉም ይንኮታኮታሉ።
    መልካም በዐለ ትንሳኤ።

  • @HannaZeEthiopia
    @HannaZeEthiopia Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ስለአንቺ የተመሰገነ ይሁን 🤍☦️ ለሁላችን አርአያ ነሽ። አምላከ ኢትዮጲያ እስከ ቤተሰብሽ ይጠብቅል።

  • @AncientEthiopia1279
    @AncientEthiopia1279 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mathiaswoldeamanuel6758
    @mathiaswoldeamanuel6758 Před 3 měsíci +1

    ምን አይነት መመረጥ ምን አይነት መታደል ነው ይህን የእግዚአብሔር ረቂቅ ስራ መመስከር መቻል...! እግዚአብሔር እድሜ ዘመንሽን ይባርክልሽ!

  • @kalubelete255
    @kalubelete255 Před 3 měsíci

    እግዚያብሔር ሰላሙን ያብዛልሽ አህታችን ዶክተር መስከረም ለቺሳ

  • @nathan_mamo
    @nathan_mamo Před 3 měsíci

    መስኪ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ ሌላ የምለው የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samuelshirka7796
    @samuelshirka7796 Před 3 měsíci +1

    Dr Lechisa our beloved sitter ! as always Happy FASICA !!!!!!

  • @bekalugizaw9938
    @bekalugizaw9938 Před 3 měsíci +1

    ዶ/ር ቃለ ህይወት ያስማልን ::በእዉነት ኢትዮጵያውያን ከእግዚአብር ጋር ያለንን ቃል ኪዳን እና ተስፋ በድንብ ነው ያስተማርሽን ::ይህቺን ትልቅ ሀገር በደንብ ሳያውቋት በትንሽ እውቀታቸው ያልሆነ ነገር ሲፆፍ እና ሲናገሩ መስማት ያሳዝናል
    ኢትዬዽያ እጆቿን ወደ እግዚእብሔር ትዝረጋለች ::የሀገራችንን ትንሳኤዋን ያሳየን

  • @saregebre3906
    @saregebre3906 Před 3 měsíci

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዉዷ እህታችን❤

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 Před 3 měsíci +3

    እንኳን አደረሰን ❤❤❤ ፀጋውን ያብዛልሽ ውድ እህታችን

  • @addiszemariam7240
    @addiszemariam7240 Před 3 měsíci +1

     ዶ/ር እግዚአብሔር ያክብርልን! በእውነቱ ተስፋ እንድንቆርጥ የተለያዩ ተንኮሎች ባሉበት ጊዜ ተስፋ እንድትሰጪን አንቺን ያስነሳ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ረጅም እድሜ ከጤናና መንፋሳዊ ጥበብ ጋር ጨምሮ ይስጥልን ተባረኪ

  • @sis-be1xz
    @sis-be1xz Před 3 měsíci +2

    ቃላት የለንም ቃለህይወት ያሰማልን ትሳኤዋን ያሳየን ንጉሳችን፡፡

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Před 3 měsíci +2

    አሜን 🙏🙏🙏 አሜን 🙏🙏🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤የተዋህዶ እንቁ 💚💛❤️🙏 እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 Před 3 měsíci +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን !
    ቃለሕይወት ያሰማልን !
    ቃለሕይወት ያሰማልን!
    አሜን! አሜን! አሜን!
    መድኃኔዓለም ምስጢሩን ይግለጽልዎት የምስጢር ብርሃኑን ያብራልዎት በርቱእ አንደበትዎ ይናገረን በልቦናችን ጽላት ይቅረፅልን። እናት እና ልጁ በረድኤት በበረከት በጥበቃ በከለላ አይለዩዎት ። ብርታት ጽናት ኃይል ይሁኑዎት።

  • @betreworkbekele4772
    @betreworkbekele4772 Před 2 měsíci

    እጅግ የሚደንቅ !!! እናመሰግናለን !

  • @MeronGirma-sd4er
    @MeronGirma-sd4er Před 3 měsíci

    እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ ተባረኪልኝ❤

  • @fetareyawekal5569
    @fetareyawekal5569 Před 3 měsíci +5

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም የትንሣኤ በዐል ይሁንልሽ
    ስታምሬ እንቁ ኢትዮጲያዊት መምህርት እንወድሻለን እናከብርሻለን 🙏💚💛❤

  • @shifahamid3822
    @shifahamid3822 Před 3 měsíci

    አቦ ተባረኪ፣እህታለም።

  • @user-jl8kl6bv1u
    @user-jl8kl6bv1u Před 3 měsíci +1

    ዶ/ር የኔ እናት እንዳንቺ አይነት ሴት መድሐኒአለም ያብዛልን

  • @tiruworkteferi4276
    @tiruworkteferi4276 Před měsícem

    አግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-fl6fg5qg5w
    @user-fl6fg5qg5w Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ። ትምህርትሽ ሁሌም እጅግ ደስ ይላል ።

  • @lulsegedtiruneh963
    @lulsegedtiruneh963 Před 3 měsíci +2

    የሚገርም ትምህርት ነው የእግዚአብሔር ስጦታው የማይገለፅበት መንገድ የለም የአለም ንጉስም ብርሃንም ነውና። ትምህርትሽ የተነተነ የተዋቀረ የተሰንደ ብሎም የተስማማ ጣእም ብዙ ነው። እግዚአብሔር አንቺን ስለሰጠን ምስጋና ይግባው። የኢትዮጵያን ትንሳኤዋን ይሳየን። መልካም ትንሳኤ ።

  • @Abay.getayawkal
    @Abay.getayawkal Před 3 měsíci +11

    D/ር መስከርም አንኩዋን አደርሽ 😍😍😍😍

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal Před 3 měsíci

    ቃላት ያጥረኛል ቃለሕይወትን ያሰማልኝ በደስታ እምባዬ ነዉ የመጣዉ

  • @adugnakassa6971
    @adugnakassa6971 Před 3 měsíci +2

    ሀገረ እግዚአብሔር ሀገረ ፍቅር ወ ሰላም ኢትዮጵያ።

  • @makedestefera4771
    @makedestefera4771 Před 3 měsíci

    በእውነት አብዝቶ ይባርካሽ ።

  • @adugnakassa6971
    @adugnakassa6971 Před 3 měsíci

    ዶ/ር እንኳን አብሮ አደረሰን ውድና ድንቅ እህት አስተማሪያችን ከነ መላዉ ቤተሰቦችሽ እንኳን አብሮ አደረሰን። ለዳግማዊ ትንሳኤም እንዲሁ። ❤

  • @hezronlemma8117
    @hezronlemma8117 Před 3 měsíci

    💫እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤዉ በሰላም እና በጤና ከነመላዉ ቤተሰብሽ ጋር አደረሰሽ ✝️ ክብርት ዶ/ር መስከረም ለቺሳ💫😇

  • @Sammysevle2000
    @Sammysevle2000 Před 3 měsíci

    እንኳን አደረሰሽ

  • @lidiyat
    @lidiyat Před 3 měsíci

    ዶ/ር እንኳን አደረሳችሁ ከነ ቤተሰቦችሽ
    እግዚአብሔር ይባርክሽ እናመሰግናለን
    አሜን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለማየት ያብቃን እግዚአብሔር በቃ ይበለን

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 Před 3 měsíci

    እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የኢትዮጵያ ትንሳኤ ይሆናል እውነት ነው ይህንን አምናለሁ ይሁን ይደረግልን ንጉሳችን ኃይላችንን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው አሜንአሜን አሜ

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 Před 3 měsíci

    AMEN ❤❤❤ kalehiwot yasemalen

  • @anaremelka3287
    @anaremelka3287 Před 3 měsíci +2

    አሜን ! አሜን ! አሜን !
    የልፋትሽን ዋጋ እሱ ፈጣሪ አምላካችን ይክፈልሽ።
    ተባረኪ !!!!!!!!!

  • @endeshawberja1889
    @endeshawberja1889 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ።

  • @geletawaka
    @geletawaka Před 3 měsíci +7

    ዶ/ር እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ እህታችን ሁላችሁንም እንኳን አደረሳቹህ

  • @GirmaSemie-pr4gc
    @GirmaSemie-pr4gc Před 3 měsíci

    እህቴ ጸጋሽን ያብዛልሽ🙏

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Před 3 měsíci

    እንካን አብሮ አደረሰን ዶክተር መስከረም❤

  • @mershaabebayehu3095
    @mershaabebayehu3095 Před 3 měsíci

    የኔ ልጅ ተባረኪ ብቻ ነው የምልሽ ፣ሌላ ቃላት የለኝም።

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 Před 3 měsíci

    ግሩም ድንቅ የእውቀት ማህድ በተለይ ለኛ የእጃችን ወርቅ መዳብ ለሆነብን ።

  • @tewoderoshunegnawu9247
    @tewoderoshunegnawu9247 Před 3 měsíci

    ሁሌም ንጉሴ ንው ለዘለአለም

  • @Orthodoxmezmur-ql8ng
    @Orthodoxmezmur-ql8ng Před 3 měsíci

    እንኳን አደረሽ ዉድ መምህርት

  • @achameleshseyoum1074
    @achameleshseyoum1074 Před 3 měsíci

    ተባረኪ

  • @beletechendalamaw2041
    @beletechendalamaw2041 Před 3 měsíci

    እንኳን አደረሰሽ የኔ ወርቅ

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před 3 měsíci +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ልዩ የሆነ መልካም መልእክት ነው የነገርሽን ከነቤተሰቦችሽ ተባረኪ ብሩክ ሁኚ ዶክተር የዘመናችን ድንቅ ሴት ነሽ እንወድሻለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ የሚገርም ነው እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን አሜን ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች በሙሉ መልካም በአል ይሁንላችሁ አሜን።
    ለስንት አመት አደንዝዘውን ታሪካችንን ቀይረው ዘመናችንን አባከኑብን ብቻ እግዚአብሔር ይበቀላቸው አሁንም ነቅተን አይነ ልቦናችን ተከፍቶ ኢትዮጵያን ከመከራ እንድትወጣ በጸሎት እንበርታ።

  • @user-ou7ov8js1s
    @user-ou7ov8js1s Před 3 měsíci

    እህት ዓለም እንወድሻለን። ❤❤❤

  • @Waneal-ug9ml4wb6u
    @Waneal-ug9ml4wb6u Před 3 měsíci +2

    እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ለእኛ ብቻ ሳይሆን በእውነት ለእሱ ለተገዙ ሁሉ በርከት ቸርነቱ ሰላሙን ይስጠን አሜን፡፡

  • @hundetafa4450
    @hundetafa4450 Před 3 měsíci

    የኛ ፍቅር ዶክተር መስከረም እንኳን አደረሰሽ ከነመላ ቤተሰብሽ !!! ፍቅር እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ !!!" ቃል የለኝም !!!"

  • @nigatemelakumelise-fj1er
    @nigatemelakumelise-fj1er Před 3 měsíci

    Enkuan abro aderesen kalehiwet yasemalen yeagelegelot zemeneshen yebarekelen💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏

  • @bamatube7
    @bamatube7 Před 3 měsíci

    እከካችሁ ይህችን የምሁራን ሙሁር like like like share share አድርጉ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዶ/ር በርች በርች

  • @girmamang3797
    @girmamang3797 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ። ይህን የሚናገርልን ስጠብቅ ነበር።

  • @sigmatronX
    @sigmatronX Před 3 měsíci +2

    You teach a lot and very valuable teachings. May God bless you. Ethiopians we love you.

  • @yohannesdegu6006
    @yohannesdegu6006 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥሽ! በጸጋ ላይ ጸጋ፣ በጽናት ላይ ጽናት፣ በትጋት ላይ ትጋት፣ በመገለጥ ላይ መገለጥ፣ በእውነት ላይ እውነት፣... ይጨምርልሽ! ከነተወዳጁ ቤተሰብሽ፡ እግዚአብሔር ይባርክሽ!

  • @tesematsega6843
    @tesematsega6843 Před 3 měsíci

    ውይ ይሔ ቀን ያቅርብልን ።መልካም ባህል ይሁንልሽ ❤🙏

  • @tube7299
    @tube7299 Před 3 měsíci

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዶክተር🙏🙏🙏

  • @derejegebremariam3420
    @derejegebremariam3420 Před 3 měsíci +4

    በዘመኔ እህቴ ዶክተር መስከረም ያንቺና የዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ድንቅ እና ጠቃሚ የተዋህዶን የኢትዮጵያዊነትን እውነት ከቅድሱ መፅሀፍት ጋር ያለውን ድንቅ ግንኙነት with evidence በማስተማር በስደት ላይ ከ20 ዓመት በላይ አጽናኝ አጋዤቼ ናቹ ብዬ እናገራለሁ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋን ያድላቹ አሜን...

  • @tamratbushramuhammed4463
    @tamratbushramuhammed4463 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ ዶክተር መስከረም ገና ብዙ ነገር ይገለጣል ።

  • @Yohannes_86
    @Yohannes_86 Před 3 měsíci

    ዶ/ር እንኳን አደረሰሽ !

  • @ethiopiawongele3976
    @ethiopiawongele3976 Před 3 měsíci

    ኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክሳውያን ቀኑን በሙሉ እግዚአብሔር ይመስገን ሲሉ ነው የሚውል ከቅዳሴው ከውዳሴው ሌላ።

  • @zenebech-yk5hj
    @zenebech-yk5hj Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስሙን እንድንጠራ ለፈቀደልን

  • @adugnakassa6971
    @adugnakassa6971 Před 3 měsíci +1

    ኢትዮጵያ በካህናት እንድትመራ ሁልጊዜም የሚፈለገዉ ለዚህ ነዉ።