ትራምፕ እያወዛገቡ ነው | የማር ማሪ ኢማኑኤል ገራሚ ንግግር |ጠላቶችዎ ቢናደዱም ፀልይልዎታለሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • ትራምፕ እያወዛገቡ ነው | የማር ማሪ ኢማኑኤል ገራሚ ንግግር |ጠላቶችዎ ቢናደዱም ፀልይልዎታለሁ

Komentáře • 31

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 Před měsícem +1

    🙏🙏🙏

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Před měsícem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ማራችው 🙏🙏🙏

  • @mastietamru4776
    @mastietamru4776 Před měsícem +2

    የታደለ እጅ ጀሮ ይበጥሳል አለ እጅ የኛ ቦንብን ያህል ይዞ ህዝብ መሀል አቅፎት የተኛ ደሀ ለመጨረስ መናለ ቢወረውረው መንግስት ሊመረጥ የምርጫ ቅስቀሳ ይሁን ግብር አልገባንም ሰው ይሞታል

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Před měsícem +1

    እኳን ደናመጡ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-pe1ie3ls8p
    @user-pe1ie3ls8p Před měsícem +1

    Thank you Sir.

  • @sisaydolla6142
    @sisaydolla6142 Před měsícem +1

    This is a spiritual fight between Good and Bad.

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před měsícem +4

    እኔ ይህ ማርማሪ የተባለዉ ሰዉየ የራሳቸዉ ቅርንጫፍ ነዉ የሚመስለኝ ሲያስመስል ነዉ አላምነዉም ንስጥሮስ የማን ወዳጅ እንደሆነ እናዉቃለን ከ ኦርቶዶክስ ዉጭ የሰይጣን ነዉ ማርመሪ የንስጥሮስ ተከታይ ተኩላ ነዉ የ እሱን ባታቀርብ እወዳለሁ ሰይጣንን ጠልቶ ንስጥሮስን መከተል ማታለል ነዉ ወርቅየ አትመነዉ

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 Před měsícem

      አዎ ብዙ አዳዲስ መረጃዎች እየወጡ ነው የቀድሞ የድራግ ንግድ ውስጥ እንደነበሩ ና የ Commonwealth Bank accountant እንደነበሩ እና እንዴት የቤተክርስቲያን ሃይማኖት ሰባኪ ለመሆን እንደበቁ የተወሳሰበ ነገር ነው ግን የሚያወሩት ነገሮች ኦርቶዶክስ ሃይኖትን አይወክልም በተለይ ትራንፕ ፕሮቴስታንት መሆኑ ይታወቃል ።

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 Před měsícem

      ትክክል:: የትኛው ቤተክርስቲያን እንደሚያገለግሉም አይታወቅም:: ያገለግሉበታል የተባለው ቤተክርስቲያንም አናውቃቸውም ብለዋቸዋል:: የኦርቶዶክስ አስተምህሮም የላቸውም:: ትራምፕም ቢሆን ድራማ ነው የሰራው ይህ አባትም ለድራማው ነው እውቅና የሰጡት:: ሁሉም በጊዜው ይደረስበታል::

  • @mussie1620
    @mussie1620 Před 26 dny

    ይህ ኣባት መሰል ግን አስመሳይ ነው ትምህርቱ ከ ትምህርተ ክርስቶስ የሚቃረን ነው ስለዚህ ጠንቀቅ ማለት ያስፈልጋል ብዬ ነው የማምነው

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock Před měsícem +4

    ወንድሜ ወርቅ አፈራሁ በጣም የማከብርህ ሰው ነህ። ይህ ኘሮግራም ግን ወረደብኝ። 1ኛ ይህ የግድያ ሙከራ ሊባል አይገባም። ምክንያቱም ሲተኮስ የትራምኘ ደጋፊዎች እኮ ፊልም የሚያዩ ነበር የሚመስሉት። መጀመሪያ ስክሪፕቱን ጻፉት ፤ በሀሰተኛ ፓስተር ከ3 ወር በፊት አስነገሩት ፤ ከዚያ ተወኑት። የሆነው ይህ ነው። ።Aesop Ethiopian / አልኝ ካሳዬ/ የሰራውን ብታየው መልካም ነው። ምክንያቱም ትክክለኛው ሴራ ስላጋለጠና በደንብ ስላነቃን።

  • @masershazemenfes1288
    @masershazemenfes1288 Před měsícem +1

    They create a problem then they come us they are the saver

  • @ethiopiancomandospecialfor1426

    አስቀድሞ ከ 3 ወር በፊት ትንቢት ስለተናገረው ፈረንጅ ንገረን...brandon biggs

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem

      @@ethiopiancomandospecialfor1426 እረ እንደዉ ባካችሁ ትንቢት እያላችሁ ለነዚህ ህመምተኞች የልብልብ አትስጡብን የትንቢትንም ቃል አታርክሱብን ክብር ለሚገባዉ ክብር እንስጥ እነሱ ክብራቸዉ ስለተገፈፈ እንዳለቃቸዉ ነጠላ ናቸዉ ክብራቸዉ በነዉራቸዉ ነዉ ከመቼ ወዲህ ነዉ ሟርት ትንቢት የሆነዉ? በለአም ይራገማልና እርግማኑ ቢሰራ ትንቢት ሊባልለት ነዉ?😆😆😆 ድራማ እኮ ነዉ በዛዉ አሰላለፋቸዉ ከማን ጋር እንደሆነ እያሳዮህ ነዉ መንገድ እየጠረጉ ነዉ

  • @MrteaJamaal
    @MrteaJamaal Před měsícem +3

    My brother i really admire you program but one thing for sure you have to emphasize that how tramp is devils advocate to the world..

  • @masershazemenfes1288
    @masershazemenfes1288 Před měsícem +2

    This was set up on purpose and they know what they were doing. Fake as always.

  • @Mt-lz1lt
    @Mt-lz1lt Před měsícem +2

    Gna zare rubbish news yezeh metah feyel wedih kezmzm wediya that's not true news

  • @yonasparker5344
    @yonasparker5344 Před měsícem +1

    I actually like Donald Trump.

    • @sisaydolla6142
      @sisaydolla6142 Před měsícem

      Best president EVER!!!!!

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem +1

      ደናቁርት ድሮም ባሪያ ቀጥቅጦ የሚገዛዉን ነዉ የሚወደዉ አሁን ጠራርጎ ሲያስወጣህ በደንብ ትወደዋለህ ኢ/ያን የሚጠላ የሰይጣን በኸር ልጅ ነዉ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem

      @@sisaydolla6142 አይ ሲሳይ አሁን ወደ አገርቤት ሲመልስህ ቤስት ትለዋለህ ስንት ባሪያ አለ ግን ብሬን ወሽ ተደርገሀል።

  • @TilahunBedada-p5q
    @TilahunBedada-p5q Před měsícem +1

    Ehenm 666 ltl new.
    Lnegeru mn taderg.
    Enjerak new

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem

      አይደለም ጅሎ 667 ነዉ😅

  • @user-bv3je5gl9m
    @user-bv3je5gl9m Před měsícem +2

    ወርቅአፈራሁ አንተን የሚመጥን ስራ ይህ ነው በዚሁ ቀጥል

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem +2

      ምን ማለት ነዉ ጅል አንፎ የሚመጥነዉንም የምትመርጥለት አንተ ነህ ስራችሁ መተታችሁ ሲነቃባችሁ ካልሆነ ምን አስጨነቀህ አንተ ይልቅ ይህ ሚድያ አይመጥንህም ሂድ ወደ ግልፈጣ ወደ በዛበት ኢንተርቴመንትህ ይህ ለመረዳት ገና ህፃን ነህ። እስከመቼ ሰይጣንን እንደምትፈሩት አናዉቅም ለነገሩ አምላካችሁ ነዉ ከሱ ጋ ንክኪ ስላላችሁ ትፈራላችሁ ሴራዉ ሲገለጥ

    • @user-bv3je5gl9m
      @user-bv3je5gl9m Před měsícem

      @@Kidist-rn2xc ጅልስ አንቺ ከክርስቶስ ክብር ይልቅ በአጋንንት ትረካ የምትረኪ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem

      @@user-bv3je5gl9m አጋንንት የአጎቴ ልጅ ነዉ አትንኩብኝ አልክ ምነዉ አዝለኸዉ ዙር ለነገሩ ዘርህ ነዉ ሲነካብህ ያንገበግብሀል?

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem

      @@user-bv3je5gl9m ከአንተ ሙታን የነቁ ናቸዉ። የሚመጥንህ ሰራህ አልከዉ ለመሆኑ ትራንፕ ማን ነዉ የምን አባል ነዉ? ዞሮዞሮ አልሸሹም ዘወር አሉ አጋንንት ስትሸሽ ሉሲፈር ጋር ወሰደህ ኪኪኪ