ማስጠንቀቂያ ለአረብ ሀገር ሴቶች! | የባህል መድሀኒተኛው ቅሌት | ስልሳ ሺህ ብር ካልላክሽ መንፈስ እልክብሻለሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • ማስጠንቀቂያ ለአረብ ሀገር ሴቶች! | የባህል መድሀኒተኛው ቅሌት | ስልሳ ሺህ ብር ካልላክሽ መንፈስ እልክብሻለሁ

Komentáře • 70

  • @Kidyeema16
    @Kidyeema16 Před 2 měsíci +29

    መምህራችን አረብ ሀገር የሚጨንቀዉ መንፈሳቸዉ ነዉ ።ጤነኛ የለም ሁሉም መተተኛ ነዉ አረ እንዲያዉም ሰይጣን ናቸዉ ።ፀለዩ ,ስገዱ ወገኖቼ መዳኛችን ይሄ ነዉ።ሁሉም በገንዘብ ነዉ ይሄግን በነፃ መዳን ነዉ እና በርቱ❤❤

    • @NigstWelde
      @NigstWelde Před 2 měsíci +3

      ኧረ እውነት ነው ማርያምን 🙏🙏🙏

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před 2 měsíci +2

      እውነትሽ ነው እኔ ቲክቶክ ላይ በዘፈን ሲጨፈሩ እና ግዚያቸው ሲያባክኑ 🥹እናደዳለው አዝናለሁ የሚጠቅመው ቪዲዮ ማየት ትተው የማይረባ ያያሉ

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před 2 měsíci +13

    ለኔም አንድ ደብተራ በመስንጀር ልኮልኝ በቅዱስ ሚካኤል ስም ምንድነው ስለው ጥበብ ነው የፈለግሽውን ልስራልሽ ሲል እድሜ ለመምህር ተስፋዬ አልፈልግም ብየ በለኩት እና አረብ አገር ያለነው እንተጠንቀቅ እናመስግናለን ፀጋውን ያብዛልህ 🥰🥰

  • @MamaCita-vu4ri
    @MamaCita-vu4ri Před 2 měsíci +7

    ወርቅ አፈራው የምታደርገው ነገር ቀላል አይምሰልህ አንድ ቀን ፈጣሪ ለክብር ካበቃኝ በፕሮግራምህ ላይ ቀይቤ ህይወቴን አጋራለው ፈጣሪ ይርዳን ሀብተ ገብርኤል በፀሎታቹ አስቡኝ🙏🙏🙏

  • @user-vs8dp4rg7u
    @user-vs8dp4rg7u Před 2 měsíci +8

    እኔም የሆነ ቀን ድካሜ ህመሜ ሲብስብኝ ላወራ መሪጌታ የሚል ሰዉ አጊቼ ላወራ ተበር ግን ደግሞ ፈራዉ እና ተዉኩት ስትታመሙ የሰራችሁት እጃችሁ ላይ ስታጡ ሊዉም በሰዉ ሀገር የማታረጎት ነገር የለም ፈጣሪ ይርዳን ብቻ ሁላችንንም 😢😢

  • @TutuEshetu
    @TutuEshetu Před 2 měsíci +9

    መምህር ተስፋዬ እንዳስተማረን ሱባኢ መያዝ ይጠቅማል

  • @user-ci9tw7bx2d
    @user-ci9tw7bx2d Před 2 měsíci +7

    በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ለምንድነው ግን ከእግዚአብሔር ውጭ የሆነ መዳኛም ገንዘብም ለማግኘት የሚሄዱት😢😢😢በጣም ያሳፍራል አጣንም አገኘንም ከእግዚአብሔር ብንሆን ይሻለናል❤❤❤ አንተ ግን ተባረክ እወድህ አለሁ

  • @user-dr3cm2iy6l
    @user-dr3cm2iy6l Před 2 měsíci +3

    ሰላም ወገኔ በጣም ነው የምከታተልህ በርግጥ ሙስሊም ነኝ ነገር ግን በእስልምናው በጣም ሀራም ሽርክ ወይም በፈጣሪ ማጋራት ትልቅ ሀጥያት ነው ሰዎች ግን ፈጣሪን ባለመፍራት ወደ ጥንቁልና መሄዳቸው ትልቅ ድፍረት ነው አላህ ይጠብቅህ ጀግና ነህ ልበሙሉነትህ ይቀጥል ❤❤❤

  • @ZdKebede
    @ZdKebede Před 2 měsíci +6

    በትክክል ህይወታችን በአምላካችን እግዚአብሔር እጅ ነው ❤❤❤የሀረብ አገር ሴቶች በብዛት ይሸወዳሉ ለፍተው ለበላተኛእንደነሱ የሚለፋ የለም በጣም ያሳዝናል

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před 2 měsíci +13

    በመጀመሪያ እሷ ገንዘብ ሲጠይቅ እዛ ላይ መቆም ነበረባት ።

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 2 měsíci +2

    እኔ የምለው ብዙ አስተምሪውች እያስተማሩ በዚህ መልክ የምትሽውድ ት ፈዋሽም ገዳይ ም እግዚአብሔር ብቻ ነው ምን የማያስከፍል እግዚአብሔር ብቻ ነው እግዚአብሔር ያስበን

  • @NigstWelde
    @NigstWelde Před 2 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወርቅአፈራው ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-cv9ee4kk9f
    @user-cv9ee4kk9f Před 2 měsíci +3

    ቃጥላ ማርያም የሚያጠምቀው ሰው ከውጭ እንደመጣው ሲያውቅ የኣስራት ያመጣሃውን ገንዘብ ለኔ ስጠኝ ብሎ ነው የጠየቀኝ እኔ ግን አልሰጠውትም

  • @fikerneghe660
    @fikerneghe660 Před 2 měsíci

    በእውነት እናመሰግናለን በጣም ትክክል ነው ያደርጋሉ ሌቦች ናቸው ማንነታቸውን መንገር።አደባባይ ላይ ማውጣት ነበር

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h Před měsícem

    🙏🙏🙏መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ይታደገን🙏🙏🙏በክፎቹ ደብቆ ያኑረን ይጠብቀን👏👏👏

  • @halyluya4023
    @halyluya4023 Před 2 měsíci +3

    ልፈድባት አልፈልግም ግን ተናድጄባታለሁ ዱባይ ላይ በይፋ የሚቀደስባቸው ከአስር በላይ ቤተክርስትያን አለ አባቶችም አሉ አትጠይቅም ወይ ቢያን ፌስቡክ ላይ ዱባይ ቤተክርስቲያን ብላ ፅፋ አትፈልግም ወይ ብቻ የሆነ ሆነ ከፈለገች ዱባይ ደብረመዊ ቅዱስ ሚካኤል ወአርሴማ ትምጣ

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc Před 2 měsíci +1

    የመምህር ተስፋየን ትምርት ታዳምጥ እኔም የምወደውን ፍቅረኛየ ሲክደኝ እመልስልሻለሁ ብሎ ከ70ሺ ብር በላይ በልቶኛል እርኩስ ደብተራዎች

    • @TamesgenDagen
      @TamesgenDagen Před 2 měsíci

      ወይ ጉድ ለወንድ ብለሽ ሰባ ሽብር ለደብተራ ቢመልሰውም ላንቺ አይጠቅምሽም እረ ወዴት እየሔድን ነው

  • @ledetadera328
    @ledetadera328 Před 2 měsíci +1

    አገሬ እንደዚህ ያሉ ጠንቋዬች እንደሀሽን ነው የፈሉት ሕፃናትን እየሰተቁ ገንዘብ ቤተሰብን ገንዘብ ሚበዘብዙትን እግዚአብሔር ይፍረድባቹ

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 Před 2 měsíci

    ሰላም መምህር በጣም ነው ልቤ ውስጥ. የገባው እመስህናለሁ ክበርልን

  • @user-jo7qy9rg9r
    @user-jo7qy9rg9r Před 2 měsíci +1

    በስመ ስላሤ ምን አይነት ሰወች ነው የሆነው እንዴት ብለን እንለያቸው መልካም አባቶችን😢😢😢😢 ሰው ይኸን ያክል ጭካኔ በሰው ላይ ያውም 24 ሰአት ተለፍቶ የደም እንባ እየተነባ የተገኘ ገንዘብ ለመብላት

  • @EnatMamo-sz7yb
    @EnatMamo-sz7yb Před 2 měsíci +1

    እውነት ነው

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 2 měsíci +1

    በርታ ወንድሜ አረብ ሀገር ያሉ እህቶቼ ለምን አንነቃም ሁሌ እየተነገረን

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt Před 2 měsíci

    እውነት ነው የሰው ልጅ ሰይጣንን እንደ ሚፈራ እግዚአብሔር አይፈራም ለህጉም ተገዝቶ አይኖርም
    ሰይጣንን ግን ይፈራዋልም ያመልከዋልም

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr Před 2 měsíci +1

    ኧረ እኔም ተታልዬ 50,000 ብር ተበልቻለሁኝ ከልጅትዋ ጋር ተመሣሣይ ነገር ነው ምንም አይነት ልዩነት የለውም

  • @ተመስገንአምላክ
    @ተመስገንአምላክ Před 2 měsíci

    ሰላም.አባቴ.ሆሄ.ታሪክ.የኔ.እናጋደኛ.ነው .ቡዙ.ብርተበልተናል.ከዛደማ.እየደወለ.ባንቺ.እና.ቤተሰብህ.ከቢድ.አደጋ.ትመታላቹ.ንያለ.እየደወለ.ስልክ.እየቀየረ.ገንዘብ.ላኩ.ንየለ.ያስፈራኛል

  • @user-nu8jm1pd2f
    @user-nu8jm1pd2f Před 2 měsíci

    ❤ሠላም ላተ ይሁን ወርቅዬ እግዚየብሄር ያክብርልኝ ሁሉችንም ማስተዋል ይስጠን የጭቅ ዘመንላይነንያለነው

  • @eleni41
    @eleni41 Před 2 měsíci

    ወላዲት አምላክ ትርዳህ 🙏🙏🙏

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 2 měsíci +1

    ሲጀመር ሰው እንዴት ጉግል አድርጎ የሚያድናትን ትፈልጋለች? ሲቀጥል አልበረክት ብር እያላት ጭራሽ ወደ 50 ሺ ስትጠየቅና ስትከፍል ማሰቢያዋ ወዴት ሄደ? ያልበረከተላትስ ብር ከየት መቶ ነው ልትከፍለው የቻለችው? ግን እዛ አረብ ሀገር ዬሉ ሴቶች ምን ነካቸው? ሁሌ እንደተሸወዱ:: ሌላ 60ሺ ጥየቃ የምን ህግ ነው ያለው ትሻልን ትቼ ትብስን አሉ::

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Před 2 měsíci

    አለማወቅ ያጠፋል ወንጌል ህይወት ቢሆንም ግን የመናፍስታዊ ሴራ አለማወቃችን እየጠፋን ነው እባካችሁ አባቶች ከወንጌሉ ጎን ለጎን ህዝቡን አንቁት

  • @rukiyaemu577
    @rukiyaemu577 Před 2 měsíci

    እውነት እውንት ይህ የኔ ህይወት ነው

  • @genetgezaitewolde5530
    @genetgezaitewolde5530 Před 2 měsíci

    Egzabher yhagzka brukay.

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 Před 2 měsíci

    ውርቅዬ ጠንቋዩ እዛው አረብ አገር ናቸው ወይንስ ኢትዮጵያ ሆነው ነው ? ይሄንን ግልፅ አላደረክልንም ይህ ግን ትልቅ ትምህርት ነው አረብአገር ብቻ ሳይሆን በመላው አለም ላለነው::

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 Před 2 měsíci

    Egziabhar ytebeken btam kebsde nw

  • @AyelechGugsa
    @AyelechGugsa Před měsícem

    Enem dersobengal 5shi kewesede bewala 35 shi xeyekungi enem akomkungi

  • @muluembatmuluembat4567
    @muluembatmuluembat4567 Před 2 měsíci

    ሰላም በክርስቶስ ይብዛልህ ወድማችን በምታስተምርን በጣም ተቀይርናል እኔ የማኖርው ድባይ ነኝ በህመም በጣም እሰቃ ነበርና የብሀል መዳሀኒት ጥበበ ሰለሞን የብሀል መዳኒት የሚባለው ሰውየ አድንሽ አለሁ ብሎ 65ሽ ብር ክፈይ አለኝ ከፈልሁ ከላኩለት ብሀላ ግማሹን ላክልኝ ልሞክር መቸም ከኔ ከበሽተኛይቱ አትበላም ብየ አልሁት የላከልኝ መዳኒት አባሰብኝ እደውም አይኔንም ጋርደኝ ወድሜ ቁጥርህን ላክልን ለሊላው ትምህርት ይሆናል

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k Před 2 měsíci

    መቼነው ቅድስት ቤተክርስትያን እደ አርዮስ እነዚህን ሰዎች ምታወግዝልን አሁንማ እያደር ብዛታቸው መጨመሩ ቴሌግራም ፌስቡክ እየዞሩ ሚቸከችኩትየውስጣችን ዛር መተትን ይጎትታል በርታ ወንድማችን

  • @MisawiGebireMisawiGebire
    @MisawiGebireMisawiGebire Před 2 měsíci +1

    እርዱኝ ከባድ ሁኔታ ውስጥ ነኝ

  • @DameBeyene
    @DameBeyene Před 2 měsíci

    😢😢😢 enem egzabehair amlk new yeterfegni
    Tidare chigir ley neber siyamekirut minim yemifeta neger yelem 60 shi asebi kelelesh 30 shi asegebina tichamiralesh alegni😢eshi biye simen lakulet eshi ke sost ken bohala asegebigni ke nagew tsalot injemiralen alegni😢ene wedarase ketamelesku bohale halkishe tsalot siyaregegni sawuyehun block aregu be lekso le igzabehair yemigab kibir isunew tenayen yesetegni lemin lesu yilikalew biye block aderegu ahun egzabehair yimesgen 😢😢 andi amis sentim selik le izabehair chigiren negeri hulum jeger qalobignal egzabehair yimesgen

  • @genitube1438
    @genitube1438 Před 2 měsíci

    እኔ ጎደኛዬ ለሠው መዌደድ እንድታገኝ ብላ ባሠራችው 80ሺ ተበልታለች ይበላት ለኔን ደብቃኝ ነበር አልሣካ ሢላት ነው የነገረችኝ ተለያይተናል አሁን

  • @amarokhan618
    @amarokhan618 Před 2 měsíci

    Mato asera ade she bere tabalaw leke edazaw nabare yalegne saw yemarebat kutereken kagagnew awarakalew

  • @wubalem6806
    @wubalem6806 Před 2 měsíci

    Egzaberh yimezgen❤❤❤

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 Před 2 měsíci

    Wushetamoch nachewu yemenfsun sera ayawuqum

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Před 2 měsíci

    ይህ የጤና አይደለም ደብተራ ጋር የሚሄድ ለማንም አይመልስም የሰው ህይወት በቁም ያሰቃያል ሰይጣን ሰው ላይ ማስላክ ቀላል አይደለም

  • @NigstWelde
    @NigstWelde Před 2 měsíci

    ኧረ የስላሴ ሰይፍ ይብላው ምን አይነት ሰው ነው እንደዚህ በአረብ ተቃጥላ ያመጣችውን ብር መብላት እሳት መብላት ነው እሳት ያርግበት

  • @user-lq4mh3cv8w
    @user-lq4mh3cv8w Před 2 měsíci

    አደጋለዉ ይህም አለ።

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 Před 2 měsíci +2

    ጴንጤ በመሆኔ እጅግ ኩራት ይሰማኛል ምክንያቱም የማመልከው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከእንደዚህ አይነት የሰይጣን ፣ የደብተራ አሰራር ይጠብቀኛልና። በጴንጤ ላይ አስማት፣ ድግምትና ጥንቆላ አይሰራም አሜን አይሰራም።
    ሁላችሁም ወደዚህ ጌታ ኑ ለዘላለም ድናችሁ ትቀራላችሁ። ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል ይታደጋል።
    ወንድማችን ወርቃፈራሁ ህዝቡን ለማንቃት በምትሰራው ስራ ሁሉ ደስተኛ ነኝ፣ ጌታ ይባርክህ። ከዚህም በላይ ይጨምርልህ። እግዚአብሔር እናት ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስንና ምእመኗን ይጠብቅ ይፈውስ ። ይህ የዘወትር ምኞቴና ፀሎቴ ነው።

    • @chriszemekaele7535
      @chriszemekaele7535 Před 2 měsíci +1

      Eshi Tru eyesus Awo bechawen yadenal orthodox ayadenm atelm awo yadenal lik enante gar endalut zemen amtashi wergat or zemnawei tenkuay pastor orthodox garem endezi aynet sehetet meseru alu selezi be saw mknyat haimanotn atwekeshi endeza bhon be penta yebsal ehta

  • @EE-em8gg
    @EE-em8gg Před 2 měsíci

    ere Werqe mequteria tilaleh ende?that's a wrong teaching.

  • @user-tx1xv1sk7l
    @user-tx1xv1sk7l Před 2 měsíci

    ❤❤

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Před 2 měsíci

    ይቅርታ ገንዘብ ስጠይቃት ማቆም ነበረባት ማን እንዳስራብኝ ብፁም ብፅሎት እንጂ በባህል እንዘህ ድብተራ ናቸው

  • @firstlast-nr2mj
    @firstlast-nr2mj Před 2 měsíci

    እር እኔ ም ደርስበኛል አይዘንደሮ

  • @user-eq2qn2fd7s
    @user-eq2qn2fd7s Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabasave6244
    @sabasave6244 Před 2 měsíci

    ኤረ ሰው ቤት የምንሰራው እንዴት እናርግ

  • @amarokhan618
    @amarokhan618 Před 2 měsíci

    Are enem legark guden saw yemarebat edet lagegnek

  • @bethelhemmetiku1352
    @bethelhemmetiku1352 Před 2 měsíci

    ተለይተህ ውጣ የሚለውን የአባ ግርማን ትምህርት ስሚ እህታችን ከሰዎች ጋር ብትኖሪም ጠዋትና ማታ ከመፀለይ አይከለክልሽም ሙስሊም ብትሆኚ ሰዎች አሉ ብለሽ ከመፀለይ ትከለከያለሽ?

  • @amarokhan618
    @amarokhan618 Před 2 měsíci

    Are yenenm gud legarek mato 11 she bere baletognale ka 1 ware bafet

  • @MatiMan-ty4qt
    @MatiMan-ty4qt Před 2 měsíci

    በ መ ጀ መ ሪ ያ ያ ደ ረ ገ ብ ሽ ን ሰው ማወ ቅ ም ን ይ ሰራ ል ት ር ፊ ቂ ም መ ያ ዝ ነው ይ ህ ደሞ ከ አግዚአብሔር ጋር መ ታ ላ ት ነው

  • @fatoumahoussein5348
    @fatoumahoussein5348 Před 2 měsíci

    እኔ ብሆን 30000ብር ነበር የምላት የሔደችበት አሷ በግድ

  • @Mesh798
    @Mesh798 Před 2 měsíci

    አንተ እራሱ ጌታን ተቀበልና ከዚህ ውጣ

    • @user-se8to4qe5q
      @user-se8to4qe5q Před 2 měsíci +5

      Eree Ewnetihin new 🤔 Ye Orthodocs Geta Eyesus kerestos Eyale Lela Geta Ayasfeligenim ok ,Erasachuhun chalu 😏🤨