ነፍስሸን የሰጠሽው ቆሪጥ ...

Sdílet
Vložit

Komentáře • 188

  • @mahletoba
    @mahletoba Před měsícem +4

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ደስ ይላል የእውነት ከልብሽ ነው ወደእግዚአብሔር የተመለስሽው ለዚም ነው በጤና ያኖረሽ በተለይ የያዝሽው ሱባኤ ጾም ጸሎት ከጉድ አውጥቶሻል

  • @beliyoukebede5981
    @beliyoukebede5981 Před 2 měsíci +5

    ዘመናችሁ ይባረክ 🙏ነብይ አበባ ጌታ ይባርክሽ 🙏አምላክሽን በጽድቅ የምታገለግይ ጌታን የምታሳይ በእውነት ❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 2 měsíci +4

    ያድናል ኢየሱስ ! አምላካችን ጌታችን መቃብርን ፈንቅሎ ተነስቷል ! ማዘር አለዛሬም አላየሁሽም እታለምዬ እንኳን አቀረብሽልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለበረከት ሁኑ የአባቴ ብሩካን እወዳችኇለሁ

  • @harmonymelody6886
    @harmonymelody6886 Před 2 měsíci +8

    ተባረኩ እናንት ሁለት የጌታ የማዳን ማነነት ምስክሮች። ስታምሩ፣

  • @shewayeergate923
    @shewayeergate923 Před 2 měsíci +20

    እታለም ሰሞኑን ባቀረብሽው የወንጌላዊት ጥሩዬ (የነ ጌታያውቃል እናት) የህይወት ምስክርነት በጣም ነው የተባረኩት የተነካሁት ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 2 měsíci +4

      አሜን ሸዋዬ ተባረኪልኝ

    • @tigistwebeshet2077
      @tigistwebeshet2077 Před měsícem

      @@etalemmesgana7398ታናድጃለሽ ለጠያቄነት አትሆኝም😢😂 የራስሽን ሀሳብ ብቻ ነው መጠየቅ የምትፈልጌው እሶ ጋር ብዙ አስተማሪ ነገር አለ ቤገባሽ አጠያየቅሽን አስተካክይ ከይቅርታ ጋር😂

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398  Před 2 měsíci +8

    አሜን ክብር ለጌታ ይሁን በአብዛኛው በድንገት ተገናኝተን ወይም የሚያውቋቸው አገናኝተውን ነው ሰሙ ለዘላለም ይድመቅ

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před měsícem

      የኔ ቆንጆ ስላቀረብሽው ምስክርነት እናመሰግናለን ነብይ አበባ የት ነው የምታገለግለው በዚህ አይነት እስራት ያለች ዘመድ አለችኝ

    • @lion_9048
      @lion_9048 Před 22 dny

      እባክሽን እህቴ እችን ሴት እና ይፍሩ ሚባለው ጠንቇይ የነበረውን ኣሁን ፖስተር የሆነ አንድላይ ኣቅሪብልን ።ምክንያቱም እሱ ስለ ቆሪጥ መጥራት እንጂ ውስጥ ኣሰራሩን ኣያቅም ፣እቺ ደግሞ ታቃለች ።ሁለቱም ኣንድላይ ቢቀርቡ ብዙ ነገር ግልጥልጥ ይላል።

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před 21 dnem

      @@lion_9048 አጋንትን ሽሹት ከናንተም ይርቃል የአምላክ እውቀት ይናፍቅሽ

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy Před měsícem +1

    ጌታችንማ ከጠየቅኘው በላይ የሚያደርግ ነው።በንጽህት ድንግል ማህጸን ገብቶ በድንግልና የተወለደ የድንግሊቱን ጡት ወተት ያመነጨና ከመቃብር የተነሣ የጌቶች ጌታ የታመነ ምን ይሣነዋል።የሠው ከመናፈቅና ከአስፈፃሚነትም ገና ያወጣንና በሀገራችን ቀጥተኛ እምነትና ባህል፣ወግ እንድንመለስ ወደ ቀልባችን ይመልሠናል አንጠራጠረው የጸና ይድናል ብሎናልና።❤

  • @alemtesfamichael2121
    @alemtesfamichael2121 Před měsícem +1

    ወይ የኢትዮጵያ ህዝብ በክፉ መናፍስት አምልኮ ተይዞ እንዴትስ ይህ አሁን ያለው እልቂት ይቁም ይገርማል ወንጌል መሮጥ ይጠበቅበታል ህዝብ ይዳን

  • @BettyGetachew-de3bz
    @BettyGetachew-de3bz Před měsícem +1

    Geta eyesus zemenachehun yebark zare new yayehut mesekernetun egziabher endegena haylen adeselegne befitu wedeku meheretn teyeku betam desbelogneal tebarekulegne!

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Před měsícem +5

    እግዚአብሔር ሠዉን ሁሉ ዝም ያሠኛል ብቻዉን መቀየር ስለሚፈልግ❤

  • @Jeremy29418
    @Jeremy29418 Před 2 měsíci +4

    ጀግና ሴት ነሽ። ተባረኪ

  • @upright4363
    @upright4363 Před 2 měsíci +3

    እታለም ተባረኪ በብዙ በአንቺ ፕሮግራም ተጠቀመናል ጌታ ዘመንሽን ይባርክ 🙏

  • @user-fw4qv5nl1j
    @user-fw4qv5nl1j Před měsícem +3

    እህት አለም ያንቺን የህይወት ምስክርነት ሰምቼ በጣም ነው የገረምኩት ጌታ ይባርሽ

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 Před 2 měsíci +4

    እንኳን
    ለ፲ኛ
    ዓመት
    የኣገልግሎት
    ዓመት ኣደረሰሽ። የእግዚኣብሄር ጀግና ነሽ። እውነትን ከማውጣጣት በምታደርጊው ውጣውረድንጂ ያጠፋሽው በደል ምንም ስህተት የለሽምና ኣታስቢ ። የእግዚኣብሄር ልጅ ጀግና ነሽ !
    ዘመንሽ

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 2 měsíci

      ከሰው ሰህተት ይጠፋል ብለሸ ብቻ አብሮኝ የተራመደ ሲያቅተኝ ያገዘኝ ጌታ ይባረክ ሰለአሰተያየትሸ ጌታ ይባርክሸ

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 Před 2 měsíci +3

    ዋው አስታወስክዋት ግሩም ድንቅ ምስክርነት ነው የሰማሁት

  • @M_O_P.Limited
    @M_O_P.Limited Před 2 měsíci +3

    I love this prophetess.❤❤❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 2 měsíci +2

    ዋው ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤

  • @betyGebre
    @betyGebre Před 2 měsíci +7

    Congratulations, Sister Etalem. Your channel is amazing, and you serve a kingdom of God bless you more dear ❤️

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398  Před 2 měsíci +3

    Eager to listen❤

  • @BelayRuta
    @BelayRuta Před 2 měsíci +2

    God bless you. You look amaizing❤

  • @meskeremjula8795
    @meskeremjula8795 Před 2 měsíci +2

    Zemenachu yebarek ❤❤❤❤❤

  • @fikruaberra3757
    @fikruaberra3757 Před 2 měsíci +6

    Etalem thank you for bringing such great testimonies that encourages Christian’s. May God bless your ministry.

  • @hanagebeyehu7106
    @hanagebeyehu7106 Před 2 měsíci +3

    እታለምዬ ተባረኪ በጣም ነው የምወድሽ በምታቀርቢልን እንግዶች በጣም የተጠቀምኩት ተፅናንቻለው የጌታን እጅ አይቻለው ተስፋም አድርጊያለው ጌታን አከበረዋለሁ በዘመናት መካከል የማያረጅ እራሱን ያለምልክት የማይተው ጌታ በምታቀርቢያቸው እንግዶች ውስጥ ክንዱን አይቻለው ንስር ስለሆኑ አይኖችሽ ጌታን አመሰግናለው ከየት ከየት እንደምታገኛቸው እደነቃለው ተባረኪ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 2 měsíci +2

    ከክርስቶስ ጋራ ማን ሊወዳደር ይችላል ለዚህ ያበቃሽ እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን። ከገባሽበት ክፍ መንፈስ ተልልቀሽ እንደገና ጀግና የክርስቶስ አገልጋይ መሆን መታደል ነው ።
    ጌታ ይባርክሽ እታለም ትግተሽ በማገልገል ለአስረኝ አመት በመብቃትሽ🙏🙌
    Congratulations 👍

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 Před 2 měsíci

    Be blessed sisters,thank u for this testimony of Jesus, how we are loved

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 Před 2 měsíci +1

    እታለምዬ እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰሽ። የነብይት አበባን ምስክርነት በድጋሚ ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል ጌታ እንኳንም ወረሳት የትዉልድ በረከት አደረጋት ነፃ ያወጣት የፈታት ስሙ ይባረክ። ሁላችሁም ተባረኩ። ❤❤❤

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2m Před 2 měsíci +1

    Kibir IEgzabher yihun. Bereketu Selamu yibzalesh.

  • @eritreasmith2957
    @eritreasmith2957 Před 2 měsíci +1

    To God be the glory!!! Jesus is the king of kings lord of Lord!!!

  • @senaituae628
    @senaituae628 Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @jesusislord5498
    @jesusislord5498 Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እታለምዬ በጣም ነው የምንወድሽ ጌታ ይባርክሽ ትሁት ነሽ ። you are amazing we love you sister!

  • @gracemcan3520
    @gracemcan3520 Před měsícem

    Sis you are doing great! Well done and congratulations for 10 years anniversary.

  • @TesfawongelTariku
    @TesfawongelTariku Před 2 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ ይበርክሽ በጣም ደስ ብሎኛል አበበ ደምሴን ስለቀረብሽ እኔ የት ጠፈች እየልኩኝነበር ሰለገኛውሽ ደስ ብሎኛ አበቴ ቄስ ተሪኩ ሉበጎ ይበላል አሁን በቅርቡ ወደ ጌታው ተሰብስቦል የንችንና ረውድ የምትበለወን ቁጥር 1ምስክርነት ልክ እደወጠ ለኛ ከሰየ ቡሀላ እች በዘ መንገድ ለምሔዱና ጌታን ለልተቀበሉት የነችን ምስክርነት ሁሌም የነሰና ከሷ ተማሩ የሳይጠን መጨረሸ ኢደዘየ ነው ይል ነበር እኔ ረሱ አንደ አንዴ አነሰሸለው ከተነገርሸቸው ነገሮች የመይረሰኝ ነገር በዚ ምድር አጓደኞቼ በተች ከምሆን መንግሰተ ሠማይ ይቅርብኝ ብዬ ነበር የልሹ አይረሰኝም በጣም ዕድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ዕድሉን ሰቶሸል ሰለነች በአባቴም በቤተሳቦቼም ስም እግዚአብሔርን አመሰግነለው አትጥፊ

  • @yrgaawad2113
    @yrgaawad2113 Před 2 měsíci +1

    ክብር ሁሉ ለጌታ ኢየሱስ ይሁን 🙏ተባረኩ እህቶቼ 🙏

  • @fist8569
    @fist8569 Před 2 měsíci

    Etalem God bless you. Not only for your spirituality but also for you'r way of interviewing people. You listen to them with great attention and ask the right questions. Thank God that he gave you such wisdom.

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 2 měsíci +1

      Thank you 4 ur encouraging comment. Bless you in different ways

  • @abebatanga7958
    @abebatanga7958 Před měsícem

    This is good witnessing . God bless you.

  • @Jane-vy3hr
    @Jane-vy3hr Před 2 měsíci +2

    እታለም አንቺንም ቸሩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!አክብረሽን ይቅርታ መጠየቅሽ ደግሞ ትሁት እግዚአብሔርን የምትፈሪ ሴት እንደሆንሽ ያሳያል በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርሽ!በተጨማሪ እንኳን ደስ አለሽ!ራእይሽንም ያስፋልሽ ይባርክሽ!እንኳን አብሮ አደረሰን!!!

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 2 měsíci

      አመሰግናለሁ ሼር ሲያደርጉት አብረን እያገለገልን ሰለሆነ ደሰ ይበልዎት

  • @misrakottemer4173
    @misrakottemer4173 Před 2 měsíci +1

    Geta Eysus ybarkeshe Etalemeye melkame Ehete yetkebershe yegeta Eysuse lege neshe ❤

  • @tsegakesete155
    @tsegakesete155 Před 2 měsíci

    Geta yesus ybarkchu ❤❤

  • @selah5232
    @selah5232 Před 2 měsíci +2

    Happy anniversary Etalem!
    I thank God for you. I followed your channel for years. I would love to meet you one of these days 🙏🏽

  • @adhanettesfa7449
    @adhanettesfa7449 Před 2 měsíci +2

    Etalemye tebareki keangdash gar happy ester❤❤

  • @Edentesfaye-ii1nc
    @Edentesfaye-ii1nc Před měsícem

    አሜንንንንን ጌታ ይባረክሸ

  • @heleneshetu2545
    @heleneshetu2545 Před měsícem

    እንኳን ደህና መጣሽ ተባረኪልን በብዙ

  • @rahelghezai4571
    @rahelghezai4571 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @yegiletesfaye9343
    @yegiletesfaye9343 Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @rozawadecha671
    @rozawadecha671 Před 2 měsíci

    እታለም ዘመንሽ ይባረክ ዋጋሽ ከ እርሱ ዘንድ ነው እህቴ አበባ ተባረክ ለብዙዎች ትልቅ እምነት ነው ጌታ ኢየሱስ የመታው ለዝህ ነው ዳዊት ያለው ይህንን ነውተባረኩ

  • @seblekebedealigaz3269
    @seblekebedealigaz3269 Před 2 měsíci

    Betam egzabher yesteshi betam yetemarekubat ye egzabher set geta yeredat

  • @davidvsgoliath01
    @davidvsgoliath01 Před 2 měsíci

    God bless you! 10 years of Gods work! God bless you!

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 Před měsícem +3

    አንች ሴት አሁንም ገና ብዙ ይቀርሻል ከሰላቢነት ወደ ጴንጤነት መቀየር ቢያንስ ስመ እግዚአብሔር መጥራትሽ እንደው ይሻላል እንጅ ንስሐ ግቢ እመብርሐን ወላዲት አምላክ አማኑኤል ልጇ በንስሐ ጎዳና ይምራሽ !!!

  • @user-rm1mh5je3n
    @user-rm1mh5je3n Před měsícem +3

    የክርሰቶሰ ፈቅር ጥግ የለውም እጅግ በጣም ነው እሚወደን። ግን እመኝኚ እውነተኛ የእግዚአብሔር የመዳን ጥሪ በኦርቶዶክሰ ውሰጥ ብቻ ነው። እመቤቴ ምሰክሬ ናት። ከሰጋሸ ነብሰሸ ይበልጣል አልሸሹም ዞር አሉ። ጠቋር ነው ነብይ ያረገሸ ፈወሰኩ አምትይውም አሪሱ ድራማ እየሰራ ነው። በሸታ ሁሉ የሴጣን ነው።አለው ሄድኩ ማለት በጣም ቀላል ነው ለሱ አንቺ ደሞ ዋና ዋናዎቹን ይዘሻል። እራሰሸን መረምሪ።

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před měsícem

    Uffff. Akuwaretshat ‼️

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 Před měsícem

    Wow Etalem is so beautiful and full of grace ❤

  • @user-ud9kz6ln2u
    @user-ud9kz6ln2u Před měsícem +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ገጊወርጊስ ነው ያጠመቀሽ

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙌እታለምዬ ብሩክ ነሽ

  • @rb2782
    @rb2782 Před 2 měsíci

    What a testimony, May God continue to bless this woman and the host 🙏🏼 ❤❤❤

  • @getachewmihretab4162
    @getachewmihretab4162 Před 2 měsíci

    የኔ /በኔ ቤተክርስቲያን ባይ ባል ጥሩ ነው በቤተክርስቲያን የክርስቶስ ኢየሱስ ሰለሆነች።እኔ የማገለግልባት ቤተክርስቲያን ብንል ይሻላል።እታችን አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ።በጌታና በፀጋው ችሎት በርቺ።

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 2 měsíci

      አሜን። አሰተዬየትዎት ትክክል ሰለሆነ የኔን አርማለሁ ነቢይትንም እነግራታለሁ
      ጌታ ይባርክዎት

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 Před 2 měsíci

    God ❤❤❤

  • @mekame2023
    @mekame2023 Před měsícem

    What a beautiful interview

  • @mimimegersa3765
    @mimimegersa3765 Před měsícem

    ኧረ እናቴ መንፈሱ እኮ ነው ጴጤ ያደረጎት የአዳልሞቴ መንፈስ ደሞ ሀይማኖትን የሚቀይር ነው እናም ጥምቀት ጾም ፀሎት ስግደት ያስፈልጋል እናቴ የእድሜ ኪሳራ ውስጥ ኖት 10 አመት ሙሉ መንፈሱ አዘመኖት ወደ ዘመነኛው አዳራሽ ወሰዶት እግዚያብሔር ያስቦት ።

  • @martagebremariam3297
    @martagebremariam3297 Před 2 měsíci

    Tebarki

  • @hiwotkidus1163
    @hiwotkidus1163 Před 2 měsíci

    We love you Etalemye እንወድሻለን! sorry for your moms ትዝታ! ተባረኩ !

  • @hudamultimedia1980
    @hudamultimedia1980 Před měsícem

    Very good fiction. Teret teret

  • @AbigiyaW
    @AbigiyaW Před 2 měsíci +1

    እታለምዬ አንኳን ለአስረኛ አመትሽ አደረሰሽ እታለምዬ ከልቤ እወድሻለዉ በምታቀርቢያዉ ምስክርነቶች ተባርኬለዉ ተጽናንቻለዉ የቀረዉ ዘመንሽ የልምላሜ የፍሬ የደስታ ይሁንልሽ

  • @hanaabera9228
    @hanaabera9228 Před 2 měsíci +1

    አበባዬ የኔ ቆንጆ ናፍቀሽኞል

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 Před měsícem

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @user-tb3bs4kt1f
    @user-tb3bs4kt1f Před měsícem

    Abet Ewshet Zarem Menfesu Alekekeshim Nebiy Malet Keld New Ye Were Bizat

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 Před 2 měsíci

    እግዚእብሔር ክብሩን ይውሰድ ስለሁሉም ድንቅ ስራው እታለም አድራሻዋን እባክሽ አስቀምጪልን ተባረኩ

  • @silassibhatu8113
    @silassibhatu8113 Před 2 měsíci

    etalem tebareki dinq YEGZABHIER sewoc mtaqerbiyacew

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 Před měsícem

    Enen ke menfekena yemelese Medhanyalem ke enatu Gara yegobegnuache, sew bemekurebyaw edeme pente hono megegnet, ehetalem asebebet 😢😢😢

  • @tigisthaile7565
    @tigisthaile7565 Před 2 měsíci

    🎈💐🎂🎉❤❤❤❤👏👏👏እታለምዬ እህቴ ተባረኪልኝ

  • @ejigayehuadnew1075
    @ejigayehuadnew1075 Před 2 měsíci +2

    ለምንድ ነው ባላችሁበት ቸርች የማታገለግሉት

  • @jemalshiferaw8179
    @jemalshiferaw8179 Před 2 měsíci

    እህቴ እታለም እንኳን ለ10ኛ ዓመት አደረሰሽ። እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንና አገልግሎትሽን ይባርክ።
    መጋቢ ጀማል

  • @sabaaman8259
    @sabaaman8259 Před 2 měsíci

    እታለምዬ እንኳን አደረሰሽ! እስካሁንም ለበረከት ነሽ፣ ገናም ለበረከት ትሆኛለሽ! አሜን፣ አሜን! 🤗

  • @getachewmihretab4162
    @getachewmihretab4162 Před 2 měsíci

    እህት እታለም ሰለ መልካም አገልግሎትሽ እግዚአብሔር ይባርክሸ።በህይወት ካለች ረውዳ የምትባል አገልጋይ ሙሉ ወንጌል ተፈውሳ በነ ብይ ነት ታገለግል ነበር ጥሩ ምስክርነት አላት ብትችይ ብታቀርቢያት።

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 2 měsíci

      ሰላም እኔም ሰምቻለሁ የት እንዳለች የሚያውቅ ሰው አላገኘሁም

  • @alemheaven
    @alemheaven Před měsícem

    አብዬዬዬዬዬ አንቺ ማለት ለኛ ውድ እናታችን ነሽ ❤❤❤❤

  • @woizertesfaye61
    @woizertesfaye61 Před 2 měsíci

    I really like you Etalme

  • @user-mi9pg7jg8v
    @user-mi9pg7jg8v Před 2 měsíci

    እታለምዬ እንኳን አደረሠሽ ተባረኪልኝ❤❤❤

  • @jak9831
    @jak9831 Před 2 měsíci

    Geta yebatkesh ehete

  • @kidumes7941
    @kidumes7941 Před měsícem

    Wishetam rasish kenatenga nesh .

  • @Halima-ob7te
    @Halima-ob7te Před měsícem +1

    ባለቤቷ የት ደረሰ ጠያቀዎች ግን ለምን አትጠይቋትም

  • @bona2318
    @bona2318 Před 2 měsíci

    Etalemiye kechalsh yebalefewun interview Link comment sir askemichi geta yibarkish

  • @mulukenzeleke6525
    @mulukenzeleke6525 Před měsícem +3

    ግንኮ እመቤቴ ማሪያም ነች ያጠመቀችሽ ኦርቶዶክስ መሆን ነበረብሽ እመቤቴ አሁንም ወደ ቀጥተኛይቱ እርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲን ትመልስሽ ❤

    • @abri5409
      @abri5409 Před měsícem

      Mulukenzeleke ጌታ ያብራለህ ማርያም እኮ ሰው ናት የሚያድን የሚፍውሰ። እየሱሰ ብቻ ነው

    • @denkiesile4827
      @denkiesile4827 Před měsícem

      ፅ​@@abri5409ፅዲቅና ቅዱሳን ዘላለማዊነቸው ህይዋንነቸው ድንግል ማሪያምን ስው ነት ብለሽ ቀለል ስታደረጊው ትንሽ አያከብድሽም እሱኩ ከስውም በላይ ሆና የጌታ እናት የብርሃን እናት የፈጣሪዋ እናት ለዛውም በድንግልና ደግሞም ብፁህት ነት
      ይህን ሁሉ ፀጋ ካላት
      ሀፅተኛን ለማንፀት ወደ ልጆ ለማቅርብ ምን ይጉላታል
      እህት የምትመለከችበን መርምሪው ማሪያም ስውነት ላልሽው ልጅ ካንችጋ ልትቆጥሪያትነው ደፉር

  • @diboraethiopia.793
    @diboraethiopia.793 Před 2 měsíci +10

    ራሱ የድሮው መንፈስ ነው መልሶ ወደ ጴንጤ ያስገባሽ፣ፀበል ግቢ እህቴ ፣ያለድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም፣አክስትሽ ተመስላ ስታጥብሽ ያየሻት እመቤቴ ናት ፣ሌትከቀን ስለኛ ሀጢያት፣አልቅሳ፣ልጇን ለምና የምታስታርቀን።ፀበል፣ፀበል፣ፀበል

    • @LemmaOfola
      @LemmaOfola Před měsícem +1

      ወሬኛ አዳኝ ኢየሱስ ብቻ ነው::

    • @tetetete7436
      @tetetete7436 Před měsícem +4

      መዳን በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው

    • @sophihev5241
      @sophihev5241 Před měsícem +2

      Sebelu erasu eko ayadenem medan beyesus bichan nw

    • @sophihev5241
      @sophihev5241 Před měsícem

      Zim bilesh sebel sebel eyalsh gizeshm ategidey fetegni wede tekiklegnaw gebash gar temelesh kotetu teyna

    • @user-hp9ux9fp3u
      @user-hp9ux9fp3u Před měsícem +1

      አሁንም ያለሽው በክደት ህይወት ውስጥ ነሸ
      እውነቱን እግዚያብሔር ይግለፅልሽ

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Před měsícem

    😂😂😂

  • @adanechhaile6511
    @adanechhaile6511 Před 2 měsíci

    እንኳን አብሮ አደረሰን ተባረኪልን

  • @JESUSONTOP2024
    @JESUSONTOP2024 Před měsícem

    እንዴት እናግኝሽ ስልክሽን ላኪልን እታለም።

  • @thepoweroftheresurrection_7
    @thepoweroftheresurrection_7 Před 2 měsíci

    Enkuan adresen 🙏🏽🙏🏽

  • @dagmewkifledemissie2868
    @dagmewkifledemissie2868 Před měsícem +1

    ነብይ አበባ አሁንም መርምሪ ....ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሁላችንን ይወዳል። አሁንም ንስሐ!!

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před měsícem +1

      ንሰሀ ገብታ ሀጢያቶን ተናዘዘች

  • @kidumes7941
    @kidumes7941 Před měsícem

    Le negeru menafik hulu yiselbu,yigebruna bmecheresha menafik yihonalu.menafik hula yehola tarikachew yihew nw.

  • @abrehamtesfaye1171
    @abrehamtesfaye1171 Před měsícem

    Leba kandu wede lela

  • @bekumakabbada9327
    @bekumakabbada9327 Před 2 měsíci

    Ateyayekish tikikil aydelem wedajish sayhon bemin teleyayachw blesh bititeyiky yishalal mikinyatum nebyitwa kechelema alem teleyaytalecha.

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy Před měsícem

    ከዋናው ሰይጣን ወደ ዘመናዊው ሰይጣን ሽግግር ይገርማል አይ ጉድ?የማይሰማ የለ ልብ ይስጥሽ።

  • @HiyabTekest
    @HiyabTekest Před měsícem

    Tebarkue please 🙏 be weste lawerashe efelegalew ena orthodox neji aschgari hunata weste eyeteskayew new selote yemaderglji sewe efelgalew

  • @LuliaEritreawit-kf9of
    @LuliaEritreawit-kf9of Před 2 měsíci

    Etalem betam betam new metanajew atryayekesh tenesh tehetena yegolewal betam taleka tegebiyalesh

  • @azebdesta7375
    @azebdesta7375 Před 2 měsíci

    ሰላም እታለም ያ የምትወጅው ሐኪም ዘውዲቱ የነበረው ማረፉን ሰማሽ

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 2 měsíci

      አዎ ሰምቼ ቤቱ ሄጄ ባለቅሰም የነፍስ አዳኙን ኢየሱስን እንዲቀበለው ሳልነግረው ሰላመለጠኝ በጣም በጣም በጣም አዝኛለሁ😭😭😭

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 2 měsíci

      ከእንዲህ አይነት አሟሟት ያልዳኑትን ሁሉ ይሰውር😭

  • @kidumes7941
    @kidumes7941 Před měsícem

    Wey Nebiy???🤣🤣

  • @RachelZ-rj2pd
    @RachelZ-rj2pd Před 2 měsíci

    መልካም የትሣየኤ በአል. ነብይ አበባ. አታለምዬ ትባርኩ 😊❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 2 měsíci

      አሜን ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ሰለሆነ በድል እንቀጥላለን

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 Před 2 měsíci +1

    ድንቅ ምስክርነት ተባረኩ እታለም ዘመንሽ ይባረክ

  • @zaharaali2599
    @zaharaali2599 Před měsícem

    ገንዘብ እርዳታ ትፈልጋለች እንዴ?

  • @yohanajesus-jo4qj
    @yohanajesus-jo4qj Před 2 měsíci

    ተባረኩ እህቶቻችን

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Před měsícem

    እንዳትቀርቧት ያው ናት አልሸሸም ዞር አለ ነው ነገሩ ባልሽሳ