ፓስተር ቨርጂኒያና አስደናቂ ጉዞዋ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 122

  • @SeniHailu-b3y
    @SeniHailu-b3y Před 6 dny +1

    እየሱስ ይችላል አሜን

  • @yaredk5011
    @yaredk5011 Před 4 měsíci +8

    እታለም የሚያስደንቅ ምስክርነትና ህይወት ያላትን እህታችንን ቨርጂንያን ስላቀረብሽልን ጌታ ይባርክሽ!

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 4 měsíci

      አሜን እኔም ጌታን ስለሰጡኝ እድል በጣም አመሰግኜዋለሁ መጽሐፍ የሆነች እህት ናት

  • @meskiabebe3000
    @meskiabebe3000 Před 4 měsíci +6

    My dearest sister Reverend Virginia is a jewel in God’s kingdom. I’ve known her for about 20+ years. She’s is a true woman of God who lives according to God’s word. I thank God for her! Because of hers and Reverend Rudy’s (her late husband) ministry and prayer my marriage is healed and restored. Now next month, my husband and I will celebrate our 20th anniversary. Glory be to God! HALLELUJAH!!!

  • @selamselam366
    @selamselam366 Před 4 měsíci +5

    ድንቅ ምስክርነት ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁንለት 🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤ተባረኪ እታለምዬ የእግዚአብሔር ኃያላን ስለምታቀርቢልን ።

  • @hannaeskinder8543
    @hannaeskinder8543 Před 4 měsíci +11

    እታለምሻ በጣም የምንወዳትንና የምናከቡራትን Pastor ቨርጂኒያን ስላቀረቡሻት በጣም እናመሰግናለን🙏🙏 Very powerful testimony and preaching!!!❤❤❤

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 4 měsíci +2

      ሃና አመሰግናለሁ በምንም የማንገናኝ ሰዎች ተገናኝተን የቀረበ ሰለሆነ ጌታ ራሱ ነው የጋበዘን እንድናሰተውል ይርዳን፣

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 4 měsíci +2

      is this dr Hana Eskender?

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 4 měsíci +3

      ሃንዬ I like እታለምሻ❤

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 4 měsíci +1

      Hany,her teachings on breaking generational Curse is available on CZcams channel of Medhanealem Church of Siattle

  • @user-oh1ee4uf4f
    @user-oh1ee4uf4f Před 4 měsíci +7

    A very good lesson about praying
    Thank u.

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 4 měsíci +1

    አስደናቂ ምስክርነት እግዚአብሔር ይህን😢ን ለአን ቺና ለቤተስብሽ ይህንን ታላቅ ታአምር ያደረገ ጌታ ለዘላለም የተመስገነ ይሁን። አሜን

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 Před 4 měsíci +7

    ድንቅ ነው ትልቅ ትምህርት ነው ፓስተር ብሩክ ነሽ እታለምዬ ፀጋ ይብዛልሽ

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 4 měsíci

      አሜን ጠርቶ ያቀረበላችሁ ጌታ ይባረክ

  • @selah5232
    @selah5232 Před 4 měsíci +5

    Wow… thank you Etalem! I don’t know this lady; however, I thank for her. Her teachings are very practical. ❤

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 4 měsíci

      My great pleasure, her teachings are life time lesson. She is a special gift from above

  • @negashkebede6036
    @negashkebede6036 Před 2 měsíci +1

    ባይብል አካዳሚ እስከተዘጋ ድረስ በመምህርነትና በዳይሬክተርነት ስሰራ ቆይቻለሁ። ትንሻን ሽርጅንያም አስታውሳለሁ። በጣም ጥሩ ጠባይ ካላቸው ተማሪዎቻችን ጋር የምትመደብ ነበረች። ሆኖም ፓስተር ትሆናለች የሚል ግምት ከመምህራን አንዳችንም አልነበረንም። እግዚአብሔር አገልግሎትሽን አብዝቶ ይባርከው።

  • @almazmelese3596
    @almazmelese3596 Před 4 měsíci +8

    Verginyee you are the woman of God more blessings love you so much ❤️ ❤

  • @mihirethailemichael3171
    @mihirethailemichael3171 Před 3 měsíci

    በጣም ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ጌታ ይባርካችሁ

  • @danielgudeta4474
    @danielgudeta4474 Před 4 měsíci +4

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ድንቅ ምስክርነት ነው።

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 Před 4 měsíci +1

    በጣም እገረማለሁ በእመነት ምን ያህል ሃይል እንዳለና። እግዚአብሄር የእምነት ጸጋ ለልጆቹ ይስጠን።

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před 4 měsíci +5

    ዋው፡ ታላቅ ትምህርት ነው ስለፀሎት፡ተባረኩ እሠይ❤

  • @geta9722
    @geta9722 Před 26 dny

    እህቴ እህታለም ከረጂም ግዜ ቦሃላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ። በአንድ ወቅት ቃሊቲ ባለው የብስኩት( አቡወለድ) ፋብሪካሽ አብረን እንፅልይ ነበር እግዚያብሄር ይመስገን እድሜና ጤና ሰጥቶን በህይወት መኖራችን ጌታ ይመስገን።

  • @BenBaissa
    @BenBaissa Před 4 měsíci +2

    Dear Virginia, Thank you for the amazing testimonies and teaching. You are a gift to the body of Christ.

  • @eristiabekele7293
    @eristiabekele7293 Před 4 měsíci +2

    አስደናቂ ምስክርነት ብዙ ተምረንበታል ተባረኩልን❤❤❤

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 Před 4 měsíci

    አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ድንቅ ምስክርነት

  • @netsanetteketel4544
    @netsanetteketel4544 Před 2 měsíci

    What a wonderful life in Christ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏Stay blessed all of you!

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 Před 3 měsíci

    Glory to God to the most High! What a testimony! Eleeee Eyesus Geta Neeew! Setan Weshetam neeew!

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 3 měsíci

      አሜን ጌታ ታላቅ ነው ሰይጣን የውሸት አባት ሰለሆነ አልሰማውም!!

  • @AbigiyaW
    @AbigiyaW Před 4 měsíci

    እታለምዬ ተባረኪ በጣም ነዉ የተባረኩት ደስ ብሎኛል እግዚያብሔር በወደደዉ መንገድ ይናገራል ይፈዉሳል ያጽናናል ይመክራል እታለምዬ ያንቺንም ምስክርነት ሰምቼዋለው ለብዞዋቻችን ጠቅሞናል ተባረኪ ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን አሜን

  • @eskedarworkneh5084
    @eskedarworkneh5084 Před 4 měsíci +1

    Wow what a testimony god bless

  • @aidadefere4065
    @aidadefere4065 Před 4 měsíci +1

    Thank you,you have a good heart,specially for youngsters you have a very carrying heart.Praise God that he made ablessing for many.
    God bless you so much

  • @Gelane1
    @Gelane1 Před 4 měsíci

    ፓስተር ቨርጅንያዬ! እንኳን አየሁሽ እንዲህ
    ተፅናንተሽ ዘመንሽ ይባረክ🙏ሰላምሽ ይብዛ አሁንም ❤❤

  • @hirutmessele8855
    @hirutmessele8855 Před 4 měsíci +1

    Tebareki Paster ghirum kal misikirinet new GETA yibarkish ye ement sew nesh

  • @tizitaabate6850
    @tizitaabate6850 Před 4 měsíci +2

    I love my sister ❤ Virginiaye you are such a blessing to me and for so many others 💗 💖 💓 ❤️ 💕

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 Před 3 měsíci

    Wow I learned a lot about prayer and faith from your testimoney! And I also want to thank the interviewer for interviewing such an amazing woman of God!

  • @hirutpetros2586
    @hirutpetros2586 Před 4 měsíci +3

    Hallelujah

  • @mahleteyassu7911
    @mahleteyassu7911 Před 4 měsíci

    Etalemye Geta Eyesus berk yargesh
    Yezemenat teyqe new ytemeleselegn Paster tebareki
    Berek belu❤❤❤❤❤❤

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 4 měsíci +1

      ማህሌት ጌታ ይባርክሸ ቃለመጠይቁ ጥያቄሸን ሰለመለሰ በጣም ደሰ ብሎኛል ጌታ ይዳስስሸ

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 Před 3 měsíci

    Waw blessed sisters

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398  Před 4 měsíci

    የተወደዳችሁ የእግዚአብሄር አንድቀን ቤተሰቦች ከቪክትሪ ኮሌጅ አዲስአበባ ቢሮ እንዳገኘሁት የፓሰተር ቨርጂኒያን ትምህርቶች
    kingdomcome internationalchurch CZcams adress ማግኘት ትችላላችሁ ብለውናል

  • @asterasnake6777
    @asterasnake6777 Před 4 měsíci

    Bless her amazing testimony

  • @martagebremariam3297
    @martagebremariam3297 Před 4 měsíci

    God bless you Waht a great Testimony

  • @aidam6784
    @aidam6784 Před 4 měsíci

    You both are blessed women of God, I am so blessed to hear this

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 Před 4 měsíci

    Thank you for sharing this lesson sister Etalem and sister Virginia God bless you ❤❤

  • @bethlhamyimam139
    @bethlhamyimam139 Před 4 měsíci +3

    እታለምዬ አምሮብሻል እችን የምትገርም እህት ስላቀረብሽልን ጌታ ይባርክሽ ፓስተርዬ አንቺ ለኢትዮጵያ ሴቶች ትልቅ ሞዴላችን ነሽ እኔ ብዙ ፀሎት ላይ ይለኝን ጥይቄን
    መለሽልኝ አዳዲስ ልምምድ እየተለማመደኩ ስለሆነ ለመናገርም ይከብደኝል ሲሆን ደሞ አይለው ግራ ገብቶኝም ይውቃል ስለፀሎት ልምምድሽ ስትናገሪ በጣም እረዳሽ ነበር እየስማሁሽ መንፈሳዊ አለም ውስጥ ገብቶ ሰለሚፀለይ ፀሎት እይወራሽ እነዛ ምንድን ነው ይልኩባቸውን ቀኖቼ መተው ተደረደሩብኝ እና እነዛ ቀኖች ማለት ይሄ ነው የሚል ድምፅ ስማሁ መልስ ሆንሽኝ ተባረኪልኝ በእታለም በኩል ላናግርሽ እሞክራለው ብዙ የፀሎት ልምምዴላይ ይለኝን መልሶች እንደማገኝ አምናለው ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌

  • @bemnetb.m
    @bemnetb.m Před 4 měsíci

    Paster Verginia you're blessed Enamesegnalen sle Miyasdenkew teaching ybzalsh Ehte ❤❤

  • @zed8788
    @zed8788 Před 4 měsíci +1

    የዝምታዋ መልስ 🙏🙏🙏ተባረኪ አቦ እየሱስ ጌታ ነው:: የተነገረው ሁሉ በእየሱስ ስም ይደምሰስ ::

  • @alemtsehaymezgebe9909
    @alemtsehaymezgebe9909 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሄር ይባርክሽ፡፡

  • @bemnetb.m
    @bemnetb.m Před 4 měsíci

    Shalom ehte etalem Selam Lanchi yhun betam Astemari testimony New Geta ybarhsh Zemensh ylemlm

  • @hirutpetros2586
    @hirutpetros2586 Před 4 měsíci +3

    ድንቅ ምክር ❤❤❤

  • @eseyasfshaye9007
    @eseyasfshaye9007 Před 4 měsíci

    God bless you blessed 🙏

  • @retasa7652
    @retasa7652 Před 4 měsíci +1

    ፣በጣም ጥኡም አስፈላጊ አስፈላጊ የሆነ የየቤቱን ጉድ ሁሉ የሚፈውስ ነው

  • @menberehaile3425
    @menberehaile3425 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እታለምዬ የሚደንቅ ምስክርነት ክብሩ ለጌታ ይሁን!!!!

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @CapitalTower517
    @CapitalTower517 Před 2 měsíci

    Be blessed you my sister in Christ!

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 Před 4 měsíci

    ተባረኩ ለበረከትም ሁኑ ድንቅ እህቶች

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 4 měsíci

      አሜን ይህችን የዕውቀት ዴፖ የሆነች እህት ጌታ 120ዓመት እንዲያደርሳት አሜሪካ ያላችሁት በሳምንት አንድቀን ላይቭ እንድታሰተምራችሁ ቆርጣችሁ ተነሱ ።

  • @martagebremariam3297
    @martagebremariam3297 Před 4 měsíci

    God bless you

  • @hirutdoyo3736
    @hirutdoyo3736 Před 4 měsíci

    Wow! Exciting! ❤❤❤

  • @CapitalTower517
    @CapitalTower517 Před 2 měsíci

    Etalem tebrekilighin

  • @marthabisrat7847
    @marthabisrat7847 Před 4 měsíci

    ❤❤❤

  • @kidilove1715
    @kidilove1715 Před 4 měsíci

    ❤❤ ዋው so amazing እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @asterasnake6777
    @asterasnake6777 Před 4 měsíci +1

    Wow

  • @YeshiharegTgeu-gf7ol
    @YeshiharegTgeu-gf7ol Před 4 měsíci +1

    እታለምዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም እወድሻለሁ የምወድሽ ዛሬ አይደለም ድሮም ነው የት ብትይኝ እኔ ሰፈሬ ግንፍሌ ነበር እና ልጅ ነበርኩ አንቺ ደሞ በጣም የምታምሪ በጊዜው ጥሩ የምትለብሺና የለበስሺው የሚያምርብሽ አረማመድሽ ሁሉ ደስ የሚል ነበርና በሰፈሬ ስታልፊ ጠብቄ ነበር የማይሽ ላሳጥረውና እኔም በጣም ልጅ ሆኜ ነው ወደጌታ የመጣሁት እና ከረጅም ከረጅም ጊዜ በኋላ ቤ/ክ ሳይሽ በጣም ደስ አለኝ ።አሁን ደግሞ የአንቺን አገልግሎት እከታተላለሁ በጣም የሚባርክና የእግዚአብሔርን ታላቅነት የምናይበትና የምናመሰግንበት ነው ተባረኪ ። እግዚአብሔር በየዘመናቱ ክብሩን የሚገልጥባቸው ታማኝ አገልጋዮች አሉት ።

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 4 měsíci

      ሰላም የሺሃረግ የግንፍሌ ልጅ አዎ ዝንጥብዬ በግንፍሌ የማልፈው አቧሬ ከሚገኘው ቤታችን ወደ ሰድሰትኪሎ ዩኒቨርሲቲ በምሄድበት ዘመን ነበር የወጣትነቴን ዘመን ሰላሰታወሰሸኝ በጣም አመሰግናለሁ አሁን የት ነሸ?

  • @metitizazu9446
    @metitizazu9446 Před 2 měsíci

    Ehete tebareke! Yanchen mesekerenet yet new yemensgegnew?

  • @hannaeskinder8543
    @hannaeskinder8543 Před 4 měsíci +1

    Yes Etalemesha!!

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 4 měsíci

      Sorry Hanye, I didn't send my condolence direct to you butvia Addisu. Hope you have overcome it
      Talked to Vergenia now& she told me that you new each other in Bible Acadamy. Lucky both of you, because you're serving the Everlasting King

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 4 měsíci

      Bless you Hanye

  • @mikedone3
    @mikedone3 Před 4 měsíci

    የሚገርም ምስክርነት!!! እታለም ጌታ ይባርክሽ! ስልኳን እንዴት ማግኘት ይቻላል?

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 4 měsíci

      አሜን ሰልኳ ቪዲዮውላይ አለ የቴክሳስ ነዋሪና እድሜዋም ገፋ ሰላለ የሚደውሉበትን ሰዓት ቢመርጡ ጥሩነው

    • @mikedone3
      @mikedone3 Před 4 měsíci

      @@etalemmesgana7398 እሺ እመርጣለሁ. በጣም አመሰግናለሁ

  • @merryjon2586
    @merryjon2586 Před 4 měsíci +2

    እታለም እባክሽን የፓስተርን ተከታታይ ትምህርት ማግኘት የምንችልበትን መንገድ ካለ ብታሳዩን እባክሽ

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 4 měsíci +1

      እሺ ጠይቅ እነግራችኋለሁ

    • @sabahaile7250
      @sabahaile7250 Před 4 měsíci

      Can you please post her youtube videos so we can learn. God bless you!

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 4 měsíci

      @@sabahaile7250
      Selam, i think the church where she teachs post it. The easy way would be to call or txt her.

  • @tigestwoldetsadik4316
    @tigestwoldetsadik4316 Před 4 měsíci

    God bless you all!!!

  • @user-mi9pg7jg8v
    @user-mi9pg7jg8v Před 4 měsíci

    እታለምዬ ዛሬ እንዴት እንደምታምሪ ተባረኪልኝ❤❤❤

  • @zufanatlabachew6116
    @zufanatlabachew6116 Před 4 měsíci +1

    selam lanch

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 Před 4 měsíci +1

    እስኪ ስለ ልጄ ፀልይልኝ አንድ ልጄ ነው እግዚአብሔር ረድቶሻል

    • @bizuneshmengiste130
      @bizuneshmengiste130 Před 4 měsíci

      ስልክ ደዉለሽ አነጋግሪያት

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 Před 4 měsíci

      @@bizuneshmengiste130 ስልኳ ስንት ነው እባክሽ?

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 4 měsíci +1

      @@Emanu2018
      ቪዲዮው ላይ አለ ካላገኙት ነቢይ አድነው በስልክ ይጸልያል 0913603593

  • @martakidane2893
    @martakidane2893 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-gx5yg1ws6q
    @user-gx5yg1ws6q Před 4 měsíci

    etu part two alew beyigneee❤❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ እታለም የተወድሽ ልብሰሽ ሲምር።

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 4 měsíci

      አመሰግናለሁ ከሽሮሜዳ የተገዛ ነው ተባረኪልኝ

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 4 měsíci

      አመሰግናለሁ ተባረኩልኝ

  • @aida0918
    @aida0918 Před 4 měsíci

    What a decent lady! Thank you very powerful testimony!
    What’s her last name? Whats the church’s name so we can search her teaching videos

  • @nishantesfaye9637
    @nishantesfaye9637 Před 4 měsíci

    Thank you for the 1:01:40 wonderful interview. How can i get pastor Virginia's books?

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 4 měsíci

      Better to call her on what's up

    • @nishantesfaye9637
      @nishantesfaye9637 Před 4 měsíci

      እሺ የኔ እህት ዘመንሽን ጌታ ይባርከው 🙏 i will give her a call

  • @zufanatlabachew6116
    @zufanatlabachew6116 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @hirutpetros2586
    @hirutpetros2586 Před 4 měsíci

    ❤❤❤