#እግዚአብሔር_ነን_ይላሉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

Komentáře • 234

  • @EsraelAbrhaley-ci6xt
    @EsraelAbrhaley-ci6xt Před 9 měsíci +39

    የኢትዮጲያ ጋዜጠኞች ከዚች ሴት ተማሩ። የማዳመጥ ትግስትዋ የተለየ ነው።

    • @solomontsegaw9308
      @solomontsegaw9308 Před 8 měsíci +2

      Ya Even if she is Not agreed with people she Host she always let the audience to judge!!

    • @EsraelAbrhaley-ci6xt
      @EsraelAbrhaley-ci6xt Před 8 měsíci

      @@solomontsegaw9308 yes she is so smart and amazing .

    • @dawittsegayesisay45
      @dawittsegayesisay45 Před 8 měsíci

      በጣም ጨዋ ሴት ነች! ከቃለ መጠይቅ በፊት በተቻለ መጠን ስለምትጠይቀው ሰውና ጉዳይ በሚገባ አንብባ ሰው ጠይቃ ተዘጋጅታ ነው የምትመጣው! በዚህ ላይ እንግዶችን አንዴት እንደምታከብር!

    • @melletsega7420
      @melletsega7420 Před 8 měsíci

      በተለይ አስቴር በዳኔ 🙄🙄🙄

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu Před 8 měsíci +7

    ቲጂዬ ሁሉም ጋዜጠኛ ካንቺ ቢማር ትግስትሽ አዳማጭነትሽ ይገርማል ተባረኪ ጌታ ይጨምርልሽ ያብዛልሽ

  • @tewachewahadu
    @tewachewahadu Před 8 měsíci +2

    መልካም ኢንተርበቪው ነው ተባረክልን። ለአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ መድረስ ያለበት ትምህርት ሰጭ ነው።

  • @bettyhussen1723
    @bettyhussen1723 Před 9 měsíci +30

    ቲጂዬ የጌታ ጸጋ ይብዛልሽ የኔ ቆንጆ ዳዊት ፍሲልን አቅርቢልን ከሽቻልሽ

  • @user-eq2tq5ei8d
    @user-eq2tq5ei8d Před 9 měsíci +11

    ቲጂ ሁል ጊዜ የምታቀርቢያቸው እንግዶችሽ በጣም በሳል ሰዎች ናቸው በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @eliaskitila9421
      @eliaskitila9421 Před 8 měsíci

      እርሷስ ጋዜጠኛ ናት እንጂ እውነተኛ ናት? እርሷም እኮ መፅሐፍ ቅዱስ የማይፈቅደውን ድርብ ጋብቻ የፈፀመች ስሁት ሴት ናት።

    • @tigistgirma6941
      @tigistgirma6941 Před 7 měsíci

      ​@@eliaskitila9421😡😡😡😡😡

  • @Zion100
    @Zion100 Před 9 měsíci +11

    ሠላም ላንቺ ይሁን ቲጂዬ በዚህ ሾው ብዙዎቻችን ተጠቅመናል ብዬ አምናለሁ ብሩክ ሁኚልኝ

  • @TaborMediaTube
    @TaborMediaTube Před 9 měsíci +14

    Proud & thankful to see someone who is trying to balance. I have seen many talking about the same subject, but what I have not seen was what I just witnessed with this brother. He did a good job displaying the right meaning of apologetic and its method. Bless you!

  • @nebiyoutekle5100
    @nebiyoutekle5100 Před 9 měsíci +10

    ጆንሰን በእውነት ስለ ፌርነስ የተናገርከው በደንብ ባይገባኝም መቼም አትፈርድብኝም። አንዳንድ ጥያቄ የሚፈጥሩ ሓሳቦች ስለተሰነዘሩ ማለቴ ነው። ዮናታን በትክክል አቋሙን ቀይሮ ከሆነ እግዚአብሔር ይመስገን። የብዙዎችም ደስታ ነው። ነገር ግን ችግሩ አስተምህሮአዊም እና ሥነ ምግባራዊም ጉዳይ በመሆኑ ለኢትይጵያ አብያተ ክርስቲያናት አደገኛ እንቅስቃሴ እንደሆነ ታስቦ በዚህ ጉዳይ ልዩ ወንጌል፣ የዮናታን ወንጌል ፣ የዮናታን የቁልቁለት ጉዞ በአጠቃላይ በሌሎችም ላይ ስለ ልዩ ኢየሱስና ልዩ ወንጌል ለምን የዕቅበተ እምነት ሥራ ተሰራ ? ጉዳዩ አሳሳቢና ከእውነተኛው ክርስቲያናዊ ትምህርት የወጣ ትምህርትና ልምምድ ስላልነበረ ነው ማለት ነው? ከእነ ኬኔት ሃጌ እና ኪነት ኮፕላን አሳንሶ የእነሱንስ አሳንሶ መመልከትስ ምን ማለት ነው? ይብዛም ይነስ ይህ ጉዳይ የእግዚአብሔርን አብያተ ክርስቲያናት ጎድቷል ፣ የዋሃትም ተከትለውት ጭልጥ ብለው ስለነጎዱ እና ውጭም ባሉት ዘንድ ምስክርነትን ስላጎደፈ፣ ዮናታን በዚህ ትምህርት ተሳስቼ ነበር ፣ አሁን አቋሜን ለውጫለሁ ፤ እግዚአብሔርን፣ ቤተ ክርስቲያንን እና የተጎዱትንም ቅዱሳን ይቅርታ እጠይቃለሁ ብሎ በራሱ እንዲቀርብ በዝግ ችሎት የጨረሳችሁትን ወደ አደባባይ እንዲመጣ ልትረዳው ትችላለህ? አለዚያ የውክልናና ባለፈው አገልግሎትህ የተፈጠረውን ብዥታ የማጥራት ሥራና ቃለ መጠይቅ አያስመስልብህም ? የእርሱን ውሳኔ ምንም ባልሰማንበት ይህንን ሁኔታ እንዴት ማመን እንችላለን? መቼም እንደ እነርሱ ንግግሬን በእምነት ውሰዱት እንደማትለን እርግጠኛ ነኝ።

    • @mlegeta
      @mlegeta Před 9 měsíci +2

      ለስህተይ አስተምሮ ራሩላቸው የሚል ትምህርት እንዳይወጣው ያስፈራል

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 Před 9 měsíci +5

    ቲጂዬ የምታቀርባቸዉ ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ ናቸው ተባረኪ

  • @hambisagobena2319
    @hambisagobena2319 Před 9 měsíci +3

    የእኛና የእነሱ የሚለው አስተሳሰብ (የእኛ ሲሆን ቅዱስ፣ የሌላ ቤ/ክ ሲሆን ደግሞ ኑፋቄ/ስህተት) ልክ በዓለም ባሉት አክትቪስቶች/ጽንፈኞች ዘንድ ውሎ ያደረ፣ በየቀኑ እየመዘዙ ለክፉ ምኞታቸው የሚጠቀሙበት ትልቅ በሽታ ሆኖ ዛሬ ማህበር ሰባችንን እያወከ ነው። እንደዚህ ያለ ትምህርት በቤ/ክ ውስጥም ገብቶ ነገሩን በውል መረዳት የማይችሉትን አማኞች በማደናቀፉ ላይ መሆኑ ሰንብቶአል፣ በእውነት በጣም ያሳዝናል። ጌታ ታማኝ ነውና በምህረቱ ያስበን፣ ወደ እውነትም ይመልሰን🙏🙏

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 Před 9 měsíci +2

    ተባረኪ ትግሰትዬ እንደዚህ አይነት ነገር በጣም ጠቃሚ ነውና እባክሸን ደግመሸ ደግመሸ አቅርቢልን በርቺ ተባረኪ

  • @almazgeberendrias5557
    @almazgeberendrias5557 Před 8 měsíci +3

    Agelgay yonatan Aklilu
    Yebzuwochi abat new
    His blessed

  • @SelamYeeyesus
    @SelamYeeyesus Před 8 měsíci

    እንደዚህ አይንት አገልግሎት እንዳ አላውቅም ነበር ደስ ብሎኛል በጣም ተጠቃሚ ነኝ ጥሩ ግንዛብቤ አግንችበታለሁ ፡፡ተባረኪ ወንድሜ ታስፈልገናለህ ተባረክ፡፡

  • @bullobedasso7347
    @bullobedasso7347 Před 8 měsíci

    ይህ አይገርምም ደግም ስትወለድ አንተ መነህ የዉ የመጃመርያዉ መንነት ነዉ የለህ እንድህ ከሆንህ ደግም መወለድ የስፋልገሃል ይህ አስተሰሳብ የለዉን ሰዉ ስተቀርብ የንችንም አቐም መወቅ ይጠይቀል ይሁንና የነጠራዉን የእግዝአብሔር ቃል በሐይመኖተኘ ሰዉ ስተስደበድቡ ሁሌም ይተየል ጌታ የብራለችሁ እለላሁ።

  • @lidetugalchu5460
    @lidetugalchu5460 Před 8 měsíci

    የዚድሮ ነበይ ነኝ ባዮች እራሳቸዉን ነበይ የእግዚአብሔር አፍ ናቸው በሚል ግንዛቤ ልክ አራሳቸዉን ትንሽ እግዚአብሔር መቁጠር ተጀመሮል በጥገኝ አጋጣሚ ይሄ ሃሳብ መውገዝ አለበት ተሃድሶ አስፈላጊ ነው ለወንጌል አማኝ የገለስብ ቸርች እና ግልሰብ ምትከተሉ ሰዎች ተምለሱ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 8 měsíci

    በጣም ቆንጆ ቴጄዬ በተረጋገ መንፈሰ ሰለምታደምጭ መንፈሰ ቅዱሰን ኮፔ ማረግ አይቻልም ብዙዋች ያለቦታቸዉ ነዉ የሜገለግሉት።

  • @birukwaktoli4929
    @birukwaktoli4929 Před 8 měsíci +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በሳል ንግግር ነው ተባረክልኝ

  • @alemsegedgirma1165
    @alemsegedgirma1165 Před 9 měsíci +1

    አሁን እኮ ብዙ ነገሮች የሚመሩት በእውነት ሳይሆን በግለሰቦች ነው። ከዚህም የተነሳ ከእውነት በላይ የገዘፉት ግለሰቦች ነው።

  • @noahnoah6012
    @noahnoah6012 Před 8 měsíci +2

    Yoni is amazing teacher

  • @asterasmamaw08
    @asterasmamaw08 Před 8 měsíci +3

    May God bless you brother it's such a wonderful and important topic. Especially nowadays we need matured people in church to redirect us. Tbarekie Tige

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 Před 9 měsíci

    እውነት ነው እነ ጃፒ በጣም ትሁትመስማት የሚችል አገልጋይ ነው በጣም ብዙ ሜዳ የተጣሉ አባት ነው በትምህርቱም ከተሳሳተ ጠጋ ብለው ቢጠይቁት ይመለሳል ይህን ሰው ጋቡዙልን::

  • @munich2017
    @munich2017 Před 9 měsíci +2

    ድሮ ይሰማን የነበረው ይዳስሰን የነበረው አምልኮ መሪ ሳይኖር እያለ ሌላም ሌላም ስንት ናችሁ አሁን አይሰማኝም ማለት ፈልገህ እንደሆነ ገብቶኛል ተረድቼሃለሁ ወደ ቀደመው ለመነካት ሰታደርጉ የነበረው ነገር ጎድሎአል ማለት ነው .... በጉባኤ ብዙ ልምምዶች ነበሩኝ አጠገቤ ሆን ሲነካኝ አሁን ለም ራቀ . ...የዚህ ጥያቂ መልስ አገልጋይ ዮናታን ጋር የለም እና የሚሻለው ወደ እዛ መመለስ ነው ዛሬም የጌታ እጅ አላጠረችም ዛሬም ጌታ ይነካል እንደ ድሮውም. .... ዛሬም ጌታ እንዳይነካ አንዳንድ ሰዎች ምክንያት አይደሉም መሆንም አይችሉም.
    በመጨረሻም TG ተሳስተሽ ነው ይህንን ወንድማችንን ያቀረብሽው ?

  • @bizunehnigussie8795
    @bizunehnigussie8795 Před 9 měsíci +14

    ዘይገርም🤔 የአንድ አገልጋይ አቋም ከየት ወዴት ነው ሚቀየረው? አቋሙ መቀየሩስ በእውነተኝ ወይም በአሳቾች ባልተበረዘ ክርስትያናዊ አስተምህሮ አንፃር ያለው እንደምታ ምንድነው?
    በዚህ ቻናል እንደዚህ አይነት ግለሰብ ተኮር አጀንዳ መነሳት መጀመሩ ጠናማ አካሄድ ነው ብዬ አላምንም።

  • @mestewatbekele1499
    @mestewatbekele1499 Před 9 měsíci +1

    ውድ እህታችን የዝግጅትሽ ታዳሚ ነኝ::ያልሽው ትምህርት የተናገሩትን ወጣቶችን አስታውሶ መናጋገረያ መድረግ መልካም አይመ ስለኝም::እህቱ ሆይ ከዛሬ 20 ዓመት ስንት አይነት ትምህርት አዲስ ግኝት ነበር ከቃሉ ውጭ ታግስው አቀኑን:: ተጠንቀቁ ይህ ሰው አዝናለው::

  • @eskindertadesse5085
    @eskindertadesse5085 Před 9 měsíci +2

    Well balanced! Thank you guys. Keep it up!

  • @user-wh1mj9lg1v
    @user-wh1mj9lg1v Před 9 měsíci +9

    preach the gospel, as shining doesn't come from belittling others. Choose your words wisely. Dear Sister Tg, I encourage you to bring someone with the right spirit, attitude, and compassionate heart for the body of Christ.

  • @kidanegeresu3521
    @kidanegeresu3521 Před 9 měsíci +3

    ወይ ኢትዮጵያዊ ሁሉን አዋቂ እኛ ነን ባዮች ነን። እኔ ኬኔት ሀገን እና ኬንዮን አንተ አስመስለህ በምትናገረው መንገድ አይደለም። የትምሀርቱ ጀርባ ያለውን አያስተውሉም ብለህ እነሱን ለመተቸት የመሰለህን መናገሩ አዋቂ ነኝ ባይነቱንና አነሱ የተሳሳቱ ናቸው ማለቱን ያሳብቅበታል። ወንጌል እዝህ ሀገር ተጀምሮ ብሆን ኖሮ አለምን ሁሉም ስህተታም ናቸው ማለታችን አይቀርም ነበር። እኔ ኬኔት ባንተ አንደበት የሚተቹ አይደሉም። የእምነት ጀግኖች ናቸው። እኛ እግዚአብሔር ነን ብሎም አያቁም። በህይወት የሉም ብለህ እንደመሰለህ በእነርሱ ላይ መናገርህ ስህተት ነው።

  • @selamselamawit467
    @selamselamawit467 Před 8 měsíci

    ጀግና ጀግና ጀግና ነህ ስለ እውነት ነው የመሰከርከው ተባረክ ወንድሜ ።

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 Před 9 měsíci +1

    እዉነት ነው ትቢት ፍለጋ ሳይሆን እግዛብሔርን ፍለጋ ወደ ቤተ ክርስትያን እንሂድ::

  • @addiszele4182
    @addiszele4182 Před 9 měsíci +3

    ቲጂዬ ተባረኪልን!!!!
    በረከታችንም ነሽ!!!!!!
    ወንድሜንም እ/ር ይባርከው። እየመጣ ላለው ሪቫይቫል የማንቂያ ደወል ነው መልዕክቱ!!!!!
    በተረፈ መጽሐፍቱን ብትለጥፊልን።
    ከዚህ በፊትም የራህይን መጽሐፍ መጥኛ ያዘጋጀውን ቃለ መጠይቅ ተከትዬ መጽሐፉን ግን እስከ አሁን ማግኘት አልቻልኩም ና ብትረጂኝ!!!!!

  • @MohammedAragaw-hl4bu
    @MohammedAragaw-hl4bu Před 9 měsíci

    በጣም የሚገርም ጥያቄና መልስ ነበር ጥልቅ እውቀትን በልጁ ላይ አይቸበታለሁና አመሰግናለሁ።

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 Před 9 měsíci +2

    for you (who are born again have been reborn from above -spirituality transformed,sanctified and are all children of God #Galatians-3-26

  • @user-xb8vs2bv7p
    @user-xb8vs2bv7p Před 8 měsíci

    ቲጂ የምትጠይቂውጥያቄ ሁሉ ጥሩዎች ናቸው ጌታ ይባርክሽ የኔ እህት

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 Před 9 měsíci +18

    ስለ ሰው አንድ ነገር ከመናገር በፊት እኔ ከእርሱ ምን የተሻለ ጥሩ ነገር ሠርቻለሁኝ ብሎ ማሰቡ ጥሩ ብልሃተኝነት ነውና በማውራት ምንም አናፈራም በመስራትም እንታወቅ ለወሬ የለውም ፍሬ

    • @abrehamtaye1644
      @abrehamtaye1644 Před 9 měsíci +1

      የሰው ጠበቃ ከመሆንህ በፌት በቃሉ ተመራ ተደገፍ ወንድም

    • @mlegeta
      @mlegeta Před 9 měsíci +1

      በመንፈሳዊ ህይወት ውስጥ ትንሽ ስህተት ፣ትልቅ ስህተት አለ ወይ?
      ይልቁንም እውነተኛውን የክርስቶስ እየሱስ ወንጌልን የሚቀይጡትን ጻውሎስ ውሾች ሲላቸው ቅዱሳንን ደግሞ ከእነዚህ አይነቶቹ ሽ ሹ በቤታችሁ አትቀበሏቸው
      አሁን እዚህ ላይ ደግሞ ራሩላቸው አልገባኝም ብዙዎችን በትምህርታቸው እየገደሏቸው?????

    • @matusala8322
      @matusala8322 Před 8 měsíci +1

      That’s sin. You should never afraid to speak out the truth.
      እውነትን ለመናገር መስፈርት አያስፈልግም::

    • @buroukteklemichael5186
      @buroukteklemichael5186 Před 8 měsíci

      ወሬ አሉባልታ ከመከታተል በስራ በተግባር እንገለጠ የእኛ በዚም በዝያም ብለን በቆረጣ ጥቅማ ጥቅምና እውቅናን ለማግኘት እንጂ በተጨበጠ በሚታይ በትውልድ ላይ እንስራ እያወራን እየተፈላሰፍን በባዶ ብቻ ያዙኑ ልቀቁን ከማለት ፍሬማውን ተወቃሹንም ወቃሹንም ጠያቂውም ቁጭ በማለት ይወያዩ ሃሳብለሃሳብ ውይይት ያድርጉ አለያ የግል እይታዬ ለጥቅማጥቅም እና እውቅናን ለማትረፍ ነው

    • @Eyerusalem_wagaye
      @Eyerusalem_wagaye Před 8 měsíci

      ከነቀፌታህ በፊት በወሬው ውስጥ ያለውን ፍሬ ነገር ለማወቅ ሙሉ ቃለ ምልልሱን ብትሰማው ጥሩ ነው።

  • @mekbibatresso217
    @mekbibatresso217 Před 8 měsíci

    ቲጂ ተባረኪ ስለ ትጋትሽ እባክሽን ጃፒንም አምጥተሽ ይህንን የስህተት ትምህርቱን ሰው መንፈስ ነው በስጋ ውስጥ ያድራል ብሎ ያስተማረውና ብዙዎችን ያሳተበትን ትምህርት ጠይቂን የዚያ ቸርች አባል ብትሆኝም መጠየቅ አለብሽ ተባረኪ : :

    • @mekbibatresso217
      @mekbibatresso217 Před 8 měsíci

      በአደባባይ ያስተማሩትን ስህተት ትምህርት በአደባባይ ነው ይቅርታ መጠየቅ ያለበት ምክንያቱም ብዙዎችን በስህተት መንገድ መርቶልና ምንም ማመቻመች አያስፋልግም : :

  • @aynalemambaye8920
    @aynalemambaye8920 Před 9 měsíci +12

    TG why u raise this issue on z abscence of yonatan?? I don't expect this from nikodemos show...

  • @JedahSay
    @JedahSay Před 8 měsíci +1

    ቲጂዬ አወድሻለሁ አኔና ጓደኞቼ ፓስተር ማሙሻን ብታቀርቢልን ደስ ይለናል 🙏

  • @kalebtadesse4239
    @kalebtadesse4239 Před 8 měsíci

    Enime beGata ehitachu fire Ejigu
    Adamachachu tebarku elalhu❤

  • @engidaworkmekuria7813
    @engidaworkmekuria7813 Před 9 měsíci

    የጋዜጠኞች መድረክና የአርዮስፋጎስ መድረኮች አንድ ናቸው። ሰምተን መርጠን እንቀበላለን

  • @user-cd2gk6lq9h
    @user-cd2gk6lq9h Před 8 měsíci

    So, deep interview jonsun really God in the way uses you for his purpose. .tg I expect another interview with this truth, man of God.

  • @endaleberehe2904
    @endaleberehe2904 Před 8 měsíci

    You are so wonderful woman understanding me God give you so much less in your life and your ministry. Thanks.

  • @Etech1616
    @Etech1616 Před 9 měsíci +3

    Yoniyeeee enwdehaln.Ahun m kezhim belay chemr geta benger hulu yebarkh. Bant temihrt tetkmyalhu ❤❤❤

  • @misganateklu3411
    @misganateklu3411 Před 8 měsíci

    Tigist, I truly admire your listening skill. Keep it up!

  • @tarikuakebede5013
    @tarikuakebede5013 Před 8 měsíci +2

    ሰው ታዲያ ማነው? ምንድነው? ሰው ስጋ ነው? ዳግመኛ የተወለደው ማንነታች ስጋችን ነው መንፈሳችን ነው ይሄንን ግልጽ ማድረግ ያስፈልጋል ነገሩን ሸፋፍናችሁ አታስቀሩት ይሄ በጣም ትልቅ ዶክትሪን ነው። ዮሐንስ 3፥1--21 ያለውን ቃል በሚገባ መረዳትና ማስረዳት ይገባል

  • @selamselamawit467
    @selamselamawit467 Před 8 měsíci +1

    እኔ ቲጂ የዮናታን ስህተት ምኑ ላይ ነው እሱ እኮ ትውልድ እንዲን ከክርስቶስ ጋር ተባባሪ ነው ስንቱነው ከጫት ከመጠጥ ከሱስ ያመለጠው።

    • @rahelzeleke958
      @rahelzeleke958 Před 5 měsíci

      አልወጡም! ሚዲያ ላይ ወጥተው ተለወጥኩኝ ብለው ያለቅሳሉ ምኞታቸውን ያወራሉ በልምምዳቸው ግን ያው ናቸው። ዮናታን የሚጠቀመው ሲስተም Tony Robbins የሚጠቀመውን therapy ነው። መንፈስቅዱስ የሚሰራበት ስራ አይደለም።

  • @senaithaile6250
    @senaithaile6250 Před 8 měsíci

    🙏🙏🙏እናመሰግናለን ጌታ ይባርካችሁ ቲጂዬ 🙏🙏

  • @wasyihunalemneh5783
    @wasyihunalemneh5783 Před 9 měsíci +8

    Stop pointing your fingers onto other people and if you can preach the Gospel for those who don’t believe in Jesus Christ.

  • @lemlemmekonnen8721
    @lemlemmekonnen8721 Před 9 měsíci +2

    It is Good interview and Tg and dear brother you should not forget Jon 3:6 :Those born from flesh is flesh and that born from spirit is spirit.

    • @god_girl3203
      @god_girl3203 Před 8 měsíci

      መንፈሳዊ ሰዎች እንጂ መንፈስ አደለንም። ቆይ በስጋ ሚመላለስ or demo የአለም ሰውን ስጋ ነው እንላለን አንልም ለምን ታድያ መንፈስ ነን እንላለን it's ridiculous

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 Před 8 měsíci

    I appreciate pastotr's presentation and cl arification of the doctrine.To come to reconcilation;it is better to make another dialogue with pastor Yonatan.

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Před 8 měsíci +2

    ለኮሜት አትቸኩሉ ይደርሳል መጀመሪያ መልእክቱን በጥሞና አድምጡ እባካችሁ።

  • @salamonali9839
    @salamonali9839 Před 9 měsíci

    የጌታ ፀጋ ከመንፈስሽ ጋር ይሁን

  • @dagnachewmekonnen3417
    @dagnachewmekonnen3417 Před 8 měsíci +1

    ትምህርት ወይም አስትምሮም የአንድ ቤተ እምነት ብቻ ችግር አይደለም ግን ብዙዎቹ አዲስ ሰው የሆኑበት ና የተለወጠበትን ነገር አይቻለሁ በዮናታ አገልግሎት ሰው አይሳሳትም አልልም እርሱን ጋብዙትና ጠይቁት ለምን ሰው ይሰናከላል

  • @lee-8500
    @lee-8500 Před 9 měsíci +6

    I would like to hear interview that doesn’t specifically pick a person or mention individual

  • @workinehyami3427
    @workinehyami3427 Před 9 měsíci

    Great discussion! More important is ethics than theological depth. The theology should lead to ethics.

  • @muluayele8381
    @muluayele8381 Před 8 měsíci +1

    ዮኒ እንደእኛ ሰው ነው ሊ ያጠፋ ይችላል እግዚአብሔር ብቻ ፍፁም፣ ልክ እይደለህም ብሎ የሚያስረዳው ሲኖር ይቅርታ አለ አዋቂነት ነው

  • @abellegesse1048
    @abellegesse1048 Před 8 měsíci

    በል በል አቀማምሰዉሀል 😂😂😂
    ቲጂዬ እባክሽን ከ1 አመት በኃላ ጋብዢዉ። ያኔ ሌላ ሲቀባጥር እናየዋለን ።

  • @munich2017
    @munich2017 Před 9 měsíci +8

    ትችት ነቀፋ የማንሰማበት ግዜ ይመጣ ይሆን ኣንዳዶች እራሳቸው ንጹህ ውሃ ጠጥተው ለምን የሌሎችን ውሃ ያደፈርሳሉ መቼ ነው ይህንን ስም የሌለው በሽታ!!!!!!!!!!!!!!!!! የምንገላገለው የሚቀርቡ ሁሉ !!!!!!!!!!!!!! የራሳቸውን ሰንደቅ ኣላም ኣውለውብልበው ሁሉንም ወስደው በኣንድ ድስት ውስጥ መቀቀል መቼ ነው የምንተወው ይህ ትችት ለማረም ነው ወይንስ ለማውደም ነው አኛ ምን አናድርግ ምን ኣድርጉ ነው የምትሉን ለምን ወደ እርሱ ሂድ ንገረው ለእውቀትህ አታሞ አታስመታ አኛ ከበሮ አናነሳም ካንሰንም ለጌታ አና ለጌታ ብቻ ነው።የአንተ ደጋፊም ተቃዋሚም አይደለንም።
    በሰው ድካም እየገባችሁ ማስተራችሁ አትስሩ መጽሃፍ ጽፋችሁ ጨርሳችሁ መጽሃፋችሁን ማስመረቅን እቁማችሁ ወደ ጌታ ተጠጉ. መጽሃፉ ከሚሸጠው ዋጋ 10% ለአዲስ ኪዳን ቤተክርስቲያን ገቢ ይሁን ።
    መጽሃፉ በሰው ድካም ላይ ተመርኩዞ ሰለተጻፈ።
    Germny /Munich/

    • @goldenshadow1968ec
      @goldenshadow1968ec Před 9 měsíci +3

      ነቀፋ የሌለበት ህይወት በአዲሷ እየሩሳሌም ብቻ ነው!!! ኢየሱስ ጌታ ነው።

    • @aynalemambaye8920
      @aynalemambaye8920 Před 9 měsíci +1

      Yes 🙏

    • @munich2017
      @munich2017 Před 9 měsíci

      ​@@goldenshadow1968ec
      በዚህ የሳተ ማንም የለም

    • @munich2017
      @munich2017 Před 9 měsíci +2

      ​@@aynalemambaye8920
      ሰለምናውቀው መንግስት ሳናወራ ሳንረዳ ሰለማናውቀው ማውራት ?

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Před 9 měsíci

    Tebarekuligni,,, Tegeye bless you more ❤❤❤

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Před 8 měsíci

    ተባረክፀጋያብዛልህ

  • @jesusisking3565
    @jesusisking3565 Před 9 měsíci +2

    ሁሌ መወደስ እንጂ መነቀፍ የማትፈልጉ እኛ ፃድቅ እኛ ትክከለኛ ሰዎች እና አማኞች ነን አትበሉ ይልቅ እራሳችሁን መርምሩ አስተውሉ ጌታ ልብ ይስጣችሁ

  • @tsigietabour3830
    @tsigietabour3830 Před 9 měsíci +2

    ወንድሜ የስዎች የተሳሳት ምረዳት ካለ በቅንነት ሌሎች እንዳይሳሳቱ በትክክል ዋጋ መክፈልና እስከሞት እንካን መሄድ ግድ ነው ።ወንጌል በማባብል አይስበክም። ግልጽ ሆኖ ይስበካል።አንተም ገና ውንጌልን ብዙ አልተረዳህውም ይመስለኛል። እግዚአብሔር ይመረዳትን ባለጸግነት ይስጠን ።መጽሐግን እንድናስተውል አይምሮአችንን ይክፈትልን ።ይልቅስ ቁጭ ብለን የርሳችንን መረዳት ላይ ጊዜ ከምናባክን የምስራቹን ቃል ላልዳኑት እን ምስክር ለነብሳት እንጸልይ።

  • @mogesmengistu6339
    @mogesmengistu6339 Před 9 měsíci

    በተለይ የኛ ብድን ሲሖን ትክክል ይሖናል የሌላ ቡድን ሢሖን ትክክል አይሖንም ያልሺው ጥያቄ መመለስ ያለበት ጉዳይ አሥፈላጊ ነዉ በዚሕ ጉዳይ ሣይሖን በሌሎች ምክንያቱም ሠው ያለው ጉዳይ ሣይሖን እግዚ ያለው ነው የሚሖነውና

  • @saktatek5343
    @saktatek5343 Před 9 měsíci +9

    After carefully considering the entire podcast, I have come to the following conclusion: ጆንሰን እጅጉ ኮብልሏል ያሉ ሰዎች ትክክል ብለዋል እላለሁ።

    • @eliaskitila9421
      @eliaskitila9421 Před 8 měsíci +1

      እኔ ደግሞ አንተ የቆምክበትን የተቃውሞ መንገድ ይህንን ያህል እንኳን ተዘጋጅተው፣ ደክመው ሰዎችን ወደ እውነት ለመመለስ የሚጥሩ ሰዎችን እንዳንተ ያለ ተቀማጭ አቅም ሊያሳጣቸው ይችላልና ተው! እልሃለሁ።

  • @gracehasnolimit3703
    @gracehasnolimit3703 Před 8 měsíci

    more grace and peace!!

  • @feysalwoyafeysalwoya7689
    @feysalwoyafeysalwoya7689 Před 8 měsíci

    Tebareki

  • @kasahundinkesa2796
    @kasahundinkesa2796 Před 9 měsíci

    Thank you a lot!

  • @amsaleworktefera5270
    @amsaleworktefera5270 Před 8 měsíci +1

    በራዕይ መጸሐፍ ስለ 7 ቱ አብያተቤተክርስቲያን ጌተ ሲናገር እወነቱን በመደገፍ ስህቱንም በመቃወም ሚዛናዊ በመሆን ነው እንጂ ጽንፈኝነትን አላሳየም። ""ጌታ"" ይባርክህ ወንድሜ ፦ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተማሪ የሆነ ምክር ነው። እንደዚህ ዘመን ቤተ/ ከርስቲያን ግራ አጋቢ ሆና የታየችበት ጊዜ አላውቅም። እንጃ ግን ያስፈራል። በተለይም በኢት/ እየሆነ ያለው ድፍረትና መሳፍንታዊ አካሄድ ሁሉም በራሱ መድረክ እንደፈለገ የሚናገር ወንድሙን በትንሹም በትልቁም ለጌታ የቀኑ እየመሰሉ ወንድሞቻቸውን የሚያብጠለጥሉ የበዛበት ዘመን ላይ ነን።

  • @Eyerusalem_wagaye
    @Eyerusalem_wagaye Před 8 měsíci

    ቲጂ ተባረኪ። ሁሌም በምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች ተጠቃሚ ከሆኑት ውስጥ አንዷ ነኝ።ነገር ግን አንድ ጥያቄ በዚህ ጉዳይ ልጠይቅሽ እፈልጋለሁ።በሀገራችን የእምነት ቃል አራማጅ ናቸው ከሚባሉት አገልጋዮች ውስጥ አንጁ በሆነው በፓስተር ጃፒ(new creation church) ውስጥ ስትካፈይ እና ስታገለግይ አያለሁ ።በዚህ አስተምህሮ ዙሪያ ያለሽን አቅዋም ብታሳውቂን ደስ ይለኛል።ተባረኪ❤

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  Před 8 měsíci +3

      Shalom to you sister
      I am not going to that church anymore
      Blessings 🙏

    • @Eyerusalem_wagaye
      @Eyerusalem_wagaye Před 8 měsíci

      Eshi tg konjo.Thanks for your replay. Stay blessed❤

  • @shalomshalom9775
    @shalomshalom9775 Před 8 měsíci

    Jonsenin kelijinete jemro yemawkew sew new Tebareku.

  • @michaelalemuma
    @michaelalemuma Před 9 měsíci +2

    ሰማሁት
    1 ጅንሶን "አንድ የስህተት አስተማሪ ሰው በጎዳ ንስሃ ከገባ በአደባባይ ንስሃ መግባት የለበትም" ብሎአል ይህ ልክ ነው ብዬ አላምንም:: ያንን ስህተት ያስተማረ ሰው ስህተቱን ሲረዳ ለስተማረው ህዝብ በአደባባይ ተሳስቸ ነበር ይቅርታ ሊል ይግባዋል:: ትምህርትን ትክክል አድርገው የሚወስዱ ሰዎች በዚህ ስህተት አይወጡም:: በሶሻል ሚዲያ አስተምሮ ከሆነበዛው ንስሃ ሊገባና ስህተቱን ግልጽ አድርጎ ሊናገር ይገባዋል:: ከዚህ አንጻር ዬናታን ተመልሶአል የሚለው ቀልድ ነው:: እርሱ ሲጀመር እንደ ሳተም እራሱን አያይም:: ትልቁ ችግር ዐቃበ እምነት አስተማሪዎች መጽሃፍ ሲያሳትሙ ስማርት የሆኑት የስተት አስተማሪዎች በጉባኤው ይገኞሉ:: ብዙዎን መጽሃፍ በመግዛት እንዲያገለግሉ በማድረግና በገንዘብ አንዳንዴም በጎዳ በማነጋገር እንደዚህ ተመልሶአል ብለው እንዲመሰክሩ በማድረግ ተቀባይነታቸው እንዲቀጥል ያደርጋሉ:: ዮናታን ቢጠየቅ አወ ተሳስቸ ነበር አይልም::
    2 ሌላው በጠያቂዋ ላይ ጥያቄ እለኝ እርሶ ምታመልከው ጃፒ የተባለ የስህተት አስተማሪ በሚያገለግልበት New creation Church ነበር :: ምንአልባት ካልቀየረች በቀር:: 2 የሙሉ ወንጌልን ቤ/ክ እነርሱ ሲያደርጉት ትክክል ሌላው ሲያደርገው ስህተት ያለችውን ስም የማጥፋት ዘመቻ ወይ ግልፅ ታድርገው አለዚያ ልትጠየቅ ይገባታል እላለሁ::

  • @tigisthaile7565
    @tigisthaile7565 Před 9 měsíci +2

    ቲጂዬ እባክሽ ዳዊት ፋሲልን አቅርቢልን

  • @dangatube2516
    @dangatube2516 Před 8 měsíci +1

    This one is z matured guy

  • @tigi886
    @tigi886 Před 9 měsíci +32

    በመጀመሪያ እኔም አገልጋዩ ሲናገር የገረመኝ ነገር ቢኖር አልተሳሳትኩም ደግሞም አልሳሳትም ሲል ስሰማዉ ነበር ያሳፍራል ምክንያቱም መቼም ቢሆን የማይስት ኢየሱስ ብቻ ነዉ::የበግ መስሎ ተኩላዊ ከሆነ አስተምሮ ጌታ ይጠብቀን ግን ደግሞ እነሱ እየበዙ እኛ እየተኛን ስለሆነም ጭምር እንጂ በጓዳችን ከንፁህ የጌታ መንፈስ ጋር በፀሎትም ደግሞም ቅዱሱን ቃል የምናነብ ብንሆን እኮ እኛም ተርፈን ሌሎችንም ለማትረፍ እንበቃ ነበር ግን ትዉልዱ ያዉ በየፈለቀበት እስካሁን እየዞረ እና ለሌሎቹንም እያዞሩባቸዉ ነዉ:: መመለስ ይሁንልን::

    • @elenimasresha695
      @elenimasresha695 Před 9 měsíci +3

      Esti mejemeria rasachinin eniy Habeshoch sinibal yerasachinin chiger askemiten yesewn gudeg enayalen

    • @mulubirhanurga9249
      @mulubirhanurga9249 Před 9 měsíci +1

      አንዳንድ ሰው ይገርመኛል! ተገቢውን ነገር ሰምቶ የሚገባውን ጥያቄ ሲያነሳ ሀበሻ ገለመሌ ገለመሌ ይላል። አድምጦ መጠየቅ ችግር ያለው አይመስለኝም። አጉል በነገር ለመሾንቆጥ መሞከር ተገቢ አይደለም።

    • @tegistwolde6223
      @tegistwolde6223 Před 9 měsíci +5

      በመጀመሪያ እንደገና interviewን ብታዳምጭ መልካም ነው እንደዚህ እውነትን በፍቅር የሚገልፁ ይብዙልን

    • @tegistwolde6223
      @tegistwolde6223 Před 9 měsíci +2

      ጌታ ይባርክህ ይሄንን እውነት ያብዛልህ ተባረክ

    • @kidanegeresu3521
      @kidanegeresu3521 Před 9 měsíci +5

      ለግለሰቡ ጥላቻ ስላለሽ በሌላ ሰው interview የተደረገትን እዝው አልተሳሳትኩም አለ አልሽ። በአስተምህሮ አልተሳሳትኩም ነው ያለው እንጂ በኑሮ አልተሳሳትኩም አላለም።

  • @MetasebiaAtnafu
    @MetasebiaAtnafu Před 8 měsíci

    በሰው ስህተት ሳይሆን ትምህርት የሚሰራው በመፅሀፍ ቅዱስ ተመስርቶ ነው እና በሰው ስህተት ሚሰራ ትምህርት የመልስ ምት እንጂ ትምህርት ብዬ አልቀበለውም መነሻው ቃሉ ስላልሆነ

  • @yon7
    @yon7 Před 9 měsíci +2

    I don't understand Tigist. This guy is evangelical but we are pentacostal. We believe in charismatics. I think there is problem in Ethiopia that no distinction between evangelical and Pentecostal. Most theology in Ethiopia is liberal evangelical not pentacostal.

  • @zinashmekbib1240
    @zinashmekbib1240 Před 9 měsíci +3

    ትጅዬ ለምን ዮናታን ለምን አታቀርቢዉም❤

    • @selam733
      @selam733 Před 8 měsíci +1

      Yoni sera laye new le youtube turetogochi gize yelewem

  • @davidaddis2525
    @davidaddis2525 Před 8 měsíci

    Hi Tigiye, geta abzito yibarkish. Gn sound quality bistekakel;anesebign.

  • @MetasebiaAtnafu
    @MetasebiaAtnafu Před 8 měsíci

    ደግሞ ኬኔት ሀገን እንደ ሙሴ የእግዚአብሔር ክብር በሀይል የሚገለጥባቸው ትልቅ ሰው ነበሩ ይሄም አይረሳ

  • @nebiyuyitna6254
    @nebiyuyitna6254 Před 6 měsíci

    Aquamshn mekeyersh kestet tmhrt tru wsane new gobez😊😊😊😊😊❤

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc Před 8 měsíci

    ዮናታንን አቅርበሽ ለሞን አትጠይቂም እሆቴ ቲጂ❤❤❤❤

  • @tesfayeshemrga5861
    @tesfayeshemrga5861 Před 9 měsíci +7

    ይህ ምን ማለት ነው? ግዴታ የዚያ ትምህርት ተከታይ ና አስተማሪ ነው ለመባል እዛ ደረጃ ወይም በመስራቾቹ standard መገኘት አለባቸው ማለት ነው? የተዛነፈ ነገር ሲኖር ስር ሳይሰድና ሳይሰራጭ ይሄ ሃሳብና አመለካከት ከቃሉ አንፃር ትክክል አይደለም ብሎ ከስርከስር ማስካከል አይሻልም ወይ?
    ሳይቃጠል በቅጠል ነው…

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec Před 9 měsíci +2

    የኢትዮጵያ ቤተከርስቲያን ሎዶቅያ ሆናለች። 2ጢሞ3:1-9 መገለጫዎ ሆኖዎልና!!!

  • @tadelemengistu3735
    @tadelemengistu3735 Před 9 měsíci

    Good outlook

  • @yemisrachs.7
    @yemisrachs.7 Před 8 měsíci

    መቼ ይሆን ስለሰው ትርክት ትተን ስለኢየሱስ ብቻ የሚወራው😢

    • @burteburte-bm5tt
      @burteburte-bm5tt Před 8 měsíci

      Eyesus yemetaw leman naw?

    • @yemisrachs.7
      @yemisrachs.7 Před 8 měsíci

      @@burteburte-bm5tt for all of us we must focus oh our Lord Jesus

  • @solomonbahretibeb775
    @solomonbahretibeb775 Před 9 měsíci +1

    Hulu endanchi bihon min allebet? Yedro pentewochin new yemtimesyiw. Tebareki.

  • @alemsegedgirma1165
    @alemsegedgirma1165 Před 9 měsíci

    ትምህርቱ በአኗኗራቸው ይታያል።

  • @lidettekle4714
    @lidettekle4714 Před 8 měsíci +1

    betam dess yemil koyeta neber bless!! tgye kechalshe degmo dawit fasilen teyekilen

  • @ElnathanBehailu
    @ElnathanBehailu Před 8 měsíci

    🙏

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 Před 9 měsíci

    If the gospel JESUS CHRIST is been preached all the strange doctrines are not a rocket science at all! Just my view. Your question is way relevant.

  • @saranorton5958
    @saranorton5958 Před 8 měsíci

    but paul and peter they dont see each other like us may be paul did it he see how he is behaving that is the only oppotunity he got ,let us our brother keeper dont open the door for the devel that is divide and rule ,unity we need anen

  • @solomonbahretibeb775
    @solomonbahretibeb775 Před 9 měsíci +7

    Anten man new STANDARD yaregeh? Kenneth Hagin betam tilik agelgai nachew egziabher negnm aylum. Ethiopia wust chigru kelele yezih aynet engidas min yasfelgal?

  • @sahleselassieamarekassa3921
    @sahleselassieamarekassa3921 Před 9 měsíci

    ቢመለሱ ሊቀበላቸው የሚችል ኣለ ወይ? እንዴ? ተሳስተዋል እየተባለ እንኳን ህዝቡ እነሱ ጋ መሄድ ነው የሚፈልገው - ሰዉ እነሱ ጋ እየጎረፈ ኣይደለም እንዴ?! ጧት እዚህ ማታ ኣይደለምን? ? ?
    ስለዚህ ተመልሰዋል ቢባል ሰዉ እልል እያለ ነው የሚቀበላቸው። ምክንያቱም እነሱን ህጋዊ ኣድርጎ መቀበል ይፈልጋልና። ሰዎች ይቅርታ ማድረግ የሚከብዳቸው እኮ ለሌላ ስህተት (ሃጢኣት) እንጂ ለዚህ ለስህተት ትምህርትማ በጣም ስስ ልብ ነው ያለው - በኣብዛኛው ይመቸዋል!!!

  • @user-jo7pj8nj1z
    @user-jo7pj8nj1z Před 5 měsíci

    Dr tesfaye robelen akrbiln plssss

  • @saranorton5958
    @saranorton5958 Před 8 měsíci

    other scripture john 10 ,34-38 ,God said ye are gods,

  • @lemlemmekonnen8721
    @lemlemmekonnen8721 Před 9 měsíci

    Better to teach the right Gospel (speek according to the word of God) .
    Man is spirit has sole & lives in the flesh. Man is created by likeness & image of God how do you explain this?

  • @DanielTekle-pq3ce
    @DanielTekle-pq3ce Před 9 měsíci +3

    ምነው ጃፒ መንካት ፈራችሁ ትግስት ራሷ ያለችበት የጃፒ ይሄው ነው

  • @azebwoldearegay3223
    @azebwoldearegay3223 Před 9 měsíci

    ሰላም ትጂዬ እህቴ ግን እኮ የአቁአም ለውጥ ማድረጉንም አስተምህሮዬ ስህተት ነበር ብሎ መናገሩ የትዘራባቸውን ዘር የመንቀል አካሄዱም ነው የሚያሳየው::

  • @user-xw1sl5yx3b
    @user-xw1sl5yx3b Před 8 měsíci +2

    ወንድሜ ኬኔት ሃገን አንተ በምታይበት እይታ አይደለም እውቀቱ ደግሞ የአምሮ ውጤት አይደለም

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Před 8 měsíci

    ወደ መጽሐፍ ቅዱስ ሐሳብ እንመለስ

  • @saranorton5958
    @saranorton5958 Před 8 měsíci

    what is our 1st priority to win sol let us focus on that dont open the door for devel please prople