#የስህተት_ት
Vložit
- čas přidán 21. 08. 2024
- የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2022
ቲጂ ያሬድን ከረጅም አመት በኃላ ከህዝቡ ጋር በማገናኘትሽ ከልቤ ነው የማከብርሽ፤ ምክንያቱም ያሬድ ማለት ያለ ምንም ማጋነን የእግዚአብሔርን ቃል በሙላት የሚናገርለት እና የሚኖርለት ምርጥ አስተማሪና በባለፈውም ሆነ በአሁኑም ዘመን ለምንኖር ለዳንን ወንድምና እህቶች ምሳሌ ነው፤ ተባረኪ።
ቲጂ ኣገልግሎት ሽን ብዙ ተጠቅመንበታል ጌታ ልብሽን አይቶ መርጦ ኣሰቀመጠሽ ትክከለኛ ነዉ :ትጉ ና ታታሪ ነሽ በርቺ ዋጋሽ ከጌታ ታላቅ ይሆንልሻል።
Yared, I have heard a number of your teachings on CZcams and some in person at a local church. I believe your teachings for the most part, are based on sound doctrine.
One thing that I have some reservations on is this: what you call “Revelations” from God. How sure are you that they are truly from God; and not your sentiments?
The reason that I asked that is, because I remember a time some seven or eight years ago when you went to Hawzen, Tigray region and declared in some prophetic language:
“This place ‘yesterday’ was a site of death and horror. And now, God has declared …”
I thought that was also not from God; but you being carried away with some type of euphoria, perhaps fueled by the help and cooperation that you got from the Woyanne regime then for whatever you were doing up there in the area.
It will be really interesting if you delve into that episode and explain what caused you to say those things. (The gist of your ‘prophetic’ talk/oration was: ‘Yesterday, death and destruction by the Derg on the population; and today, peace and tranquillity brought to you by the Woyannes’).
I wonder if that was what you heard from God!
[Many of us remember the tragic drama that was orchestrated by the woyannes which culminated in the loss of innocent lives. As if that sickening drama wasn’t enough, the woyanne took you there so that you would shower them with praises for bringing peace and well-being to the place. Frankly speaking, that was another distasteful drama.]
Would you care to comment on that?
ቲጂ ትልቁ የቃለ መጠይቅሽ ውበት ተጠያቂዎችሽ ሐሳባቸውን በሙሉ እስኪጨርሱ ድረስ የምታሳይው ትዕግሥት ነው። ስምሽና ተግባርሽ ተጣጣሙ። ብሩክ ነሽ!
በህይወቴ በመንፈሳዊ ህይወቴ በመንፈስ ቅዱስ የእግዚያብሄርን ቃል ፈትፍተዉ ካጐረሱኝ ጥቂት ሰዎች ዉስጥ አንዱና ዋነኛዉ ነህ ፡ያሬዶ ያሰብከዉ ሁሉ በየሱስ ስም ይከናወንልህ።
❤
በየሱስ ስም ሳይሆን
በ"ኢየሱስ" ክርስቶስ ስም በል እንጂ ጃል
ወጌላዊ ያሬድ ጌታ ይባርክህ ለአንተ የተሰጠህ ጥልቅ የሆነ መረዳት ከላይ እንጂ ከምድሩ አስተምሮ አደለም፡፡ምክንያቱም አሁን በዘመናችን የተነሡ ሀዋሪያት ነብያት መጋቢዎች ወንጌላዊያን ማድረግ ቀርቶ ሊሰሙት የማይፈልጉትን "ባልንጀራህን"እንደራስህ ውደድ የሚለው መለኮታዊ ትዕዛዝ ከጥቅስነት በዘለለ እግዚአብሄርን ደስ እንደሚያሰኘው ተደርጎ አልተወሰደም፡፡ድሆችን በማሰብ በኩል በወንጌላዊያን አማኞች ዘንድ በጠያቂዋ እንደ ተንፀባረቀው"የእኔ ቢጤዎች"መጥተው ሲለምኑ የሚለምኑበት ቃላት "ጌታ ይባርካችሁ" በሚል ቃል ስሰማ ገርሞኛል፡፡አያችሁ ለመቀበል እንጂ ለመስጠት ያለብንን ችግር ተመልከቱ፡የት ላይ እንደተላለፍን የሚለምኑ በማንም ስም ይጠይቁ እኛ የቻልነውን ማድረግ ይጠበቅብናል
ዋኖቻችን በተለይ አሁን የተነሡት አገልጋዮች "ኮኔክት"አድርጉ አምጡ አምጡ ስጡ ስጡ በሚያስብለው ትምህርታቸው መቀበልን እንጂ መስጠትን አይፈልጉም፡፡አሁን አሁን በመንግሥት፡በኩል ድሆችን የማሰብና ማዕድ የማካፈል ሥራ ሲሰራ በጣት የሚቆጠሩት እየተወገረገሩ ይገኛሉ፡፡
ስለዚህ ባልንጀራውን እንደ ራሱ አደርጎ የሚወድ ትውልድ ለማስነሳት የተቀበልከው ራዕይ የሚበረታታና የሚደገፍ ስለሆነ አያሌዎች ከጎንህ ነን በርታ ልዩ መገለጥ ነውና የጌታ አብሮነት አይለይህም፡፡በርታ በርታ በርታ!!!!!
የእግዚአብሔር ሰው ያሬድ ... ብቻ ይለያል!!! እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርከው!!
ሁልጊዜ የማይቀየር የጠለቀ የመፅሀፍ ቅዱስ እዉቀት ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ትጉ የቃሉ ሳራታኛ ያሬድ አሁንም ይጫምርልህ
Yared, I have heard a number of your teachings on CZcams and some in person at a local church. I believe your teachings for the most part, are based on sound doctrine.
One thing that I have some reservations on is this: what you call “Revelations” from God. How sure are you that they are truly from God; and not your sentiments?
The reason that I asked that is, because I remember a time some seven or eight years ago when you went to Hawzen, Tigray region and declared in some prophetic language:
“This place ‘yesterday’ was a site of death and horror. And now, God has declared …”
I thought that was also not from God; but you being carried away with some type of euphoria, perhaps fueled by the help and cooperation that you got from the Woyanne regime then for whatever you were doing up there in the area.
It will be really interesting if you delve into that episode and explain what caused you to say those things. (The gist of your ‘prophetic’ talk/oration was: ‘Yesterday, death and destruction by the Derg on the population; and today, peace and tranquillity brought to you by the Woyannes’).
I wonder if that was what you heard from God!
[Many of us remember the tragic drama that was orchestrated by the woyannes which culminated in the loss of innocent lives. As if that sickening drama wasn’t enough, the woyanne took you there so that you would shower them with praises for bringing peace and well-being to the place. Frankly speaking, that was another distasteful drama.]
Would you care to comment on that?
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ትግስት በጣም በጣም አመስግንሻለሁ ይህ ስው የግሌ አስተማሪዬ ብለው ያንስበታል እንጂ አይበዛበትም ወንጌላዊው ያሬድ እንኳን እግዚአብሔር በስላም ለሀገርህ ምድር አደረስህ በዚህ መልኩ ስላየሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል የመከናውን አመት ይሁንልህ እግዚአብሔር ሁሌም ካጠገብህ ስለሆን ያስብከውን ትልቅ ሕልም እንድ ምትፈጽም አልጠራጠርም መልካም ቄይታ በኢትዮጵያ ምድር !!!
This man officiated my parents marriage back in 1986 Ethiopian year. I obviously wasn’t born but my parents always talk about him and pray for him a lot. It was a hard time for Christians at that time but the northern part of Ethiopia was super hard but I heard he used to preach and encourage the believers that lived in a remote villages of Ethiopia.❤
Thank you for sharing❤️❤️
ubj b
jnjjjnnjb8
bbb bnjnj n8n
ወንጌልን ያልሸቃቀጠ የዘመናችን ቅሬታ ወንድም ያሬድ ነው ጌታዬ በብዙዎች ዘንድ መወደድን የሰጠው ታላቅ ሰው ተባረክ ብዛልን ትጂም ስላቀረብሺው የጌታ ባርኮት ያጨናንቅሽ ።
በጣም የምንወደውን ወንድማችንን ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁንን ስለጋበዝሽው በጣም ደስ ብሎኛል። በእርሱ ትምህርቶች ብዙ ተጠቅመናል፣ አሁንም ይዞት በመጣው ራእይ ለጌታ ሥራ ተካፋይ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን።
ቲጂዬ የማይጠገበውንና እውነተኛ የክርስቶስ ኣገልጋይ ው/ዊ ያሬድን ስላቀረብሽልን ጌታ እየሱስ ኣብዝቶ ይባርክሽ ! ጥያቄዎችሽ እንደውትሮው በጣም ወሳኝ የሆኑ ናቸው ተባረኪልን! ጌታ ድሆችን የምናስብበትና እውነትን በክፊል ሳይሆን ሙሉ በሙሉ በመናገርና በመኖር ፈቃዱን የምናረግበት ጉልበት ይስጠን! ወ/ዊ ያሬድ እንወድሃለን!
YOU ARE THE REASON WHY MY FAITH GOT STRONGER. THANK YOU YARED 😊
Yared, I have heard a number of your teachings on CZcams and some in person at a local church. I believe your teachings for the most part, are based on sound doctrine.
One thing that I have some reservations on is this: what you call “Revelations” from God. How sure are you that they are truly from God; and not your sentiments?
The reason that I asked that is, because I remember a time some seven or eight years ago when you went to Hawzen, Tigray region and declared in some prophetic language:
“This place ‘yesterday’ was a site of death and horror. And now, God has declared …”
I thought that was also not from God; but you being carried away with some type of euphoria, perhaps fueled by the help and cooperation that you got from the Woyanne regime then for whatever you were doing up there in the area.
It will be really interesting if you delve into that episode and explain what caused you to say those things. (The gist of your ‘prophetic’ talk/oration was: ‘Yesterday, death and destruction by the Derg on the population; and today, peace and tranquillity brought to you by the Woyannes’).
I wonder if that was what you heard from God!
[Many of us remember the tragic drama that was orchestrated by the woyannes which culminated in the loss of innocent lives. As if that sickening drama wasn’t enough, the woyanne took you there so that you would shower them with praises for bringing peace and well-being to the place. Frankly speaking, that was another distasteful drama.]
Would you care to comment on that?
Im not a protestant, but this is a real Christian👍
Please follow his teaching. You will love his teaching of the gospel
ጌታ ቃሉን ያብራል!
Antem geta yibarkih yegeta Kal silemitadamit. Tebarek wendim.
ጌታ ይባርካቹህ!!!ሌላኛው እኔ ደስ በሚል መረዳት እንዲገባኝ ሆነልኝ ተባረኩ ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ ለሁላችን ፀጋው ይብዛልን።
ወንጌላዊ ጥላሁን ጌታ ይባርክህ ሁሌም በትምህርቶችህ እንደተጠቀምኩ ነወ። እንኳን ደህና መጣህ ወደ ትውልድ ሀገርህ። ትጉ አንችንም ጌታ ይባርክሽ ሁሌም በቁም ጉዳይ ስለማይሽ አሱም ይብዛልሽ።
ትግስት እናንተ ደጅ ስለማትሰጡ አይመጡም
የሰማይ ቅዱስ እግዝአብሔር ይባሪክህ ያሬዶ እባክህ አሁንም ጨምረህ አስተምረን ይህ ነዉ እዉነተኛ ወንጌል
በአንተ ውስጥ ያለው ትልቅ የአማኞች ሁሉ ፕሮግራም ነው ። ጌታ በዚህ ሊባርከን ወዷል እኔደ በበኩሌ ደስ ብሎኛል
ቲጂ ወንጌላዊ ያሬድ በማቅረብሽ ደስ ብሎኛል በዚሕ ብዙ የስሕተት ትምሕርት ትውልድን እያወዘገበ ባለበት ሰአት ትክክለኛ ጥያቄ ነው አሁን ገና አልሰማሆችሂም ገና አርስቱን ሳይ ነው ልቤ ሀሴት ያደረገው በጎጎት አሁን ማዳመጥ እጀምራለሁ ተባረኩልኝ🙌🙌🙌
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ስለ አንተ እጅግ ደጋግሞ የሚነግረኝ ዮናስ የሚባል አማኝ ያልሆነ ወንድም ነበር።አማኝ ባልሆኑ ሰዎች ላይ እንኳን ተፅኖ ያለው ህይወት ነው ያለህ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ስላንተ እኖድኃለን
ግሩም ማብራሬያ ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ተባረኩ
እጂግ የማከብርህና የምወድህ ወንጌላዊ ያሬድ ወንድሜ በዚህም በመገለጥህ ደስ ብሎኛል ዘመንህ የተባረከ ይሁን ።
ትልቅ አስተማሪ ሰው!!! ከዚህ በፊት በአንድ መጽሐፍ ነበር የማውቀው። በጣም ወሳኝና ወቅታዊ ጉዳይ ነው እያነሳ ያለው። ለዚህ ዘመን ትውልድ እግዚአብሄር አስነስቶታል። ተባረኪ።
ዋው በጣም የምወደውና የማከብረው ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ቲጂዬ አንቺም ተባረኪ ትጉ እህታችን🥰🥰🥰
Yared, I have heard a number of your teachings on CZcams and some in person at a local church. I believe your teachings for the most part, are based on sound doctrine.
One thing that I have some reservations on is this: what you call “Revelations” from God. How sure are you that they are truly from God; and not your sentiments?
The reason that I asked that is, because I remember a time some seven or eight years ago when you went to Hawzen, Tigray region and declared in some prophetic language:
“This place ‘yesterday’ was a site of death and horror. And now, God has declared …”
I thought that was also not from God; but you being carried away with some type of euphoria, perhaps fueled by the help and cooperation that you got from the Woyanne regime then for whatever you were doing up there in the area.
It will be really interesting if you delve into that episode and explain what caused you to say those things. (The gist of your ‘prophetic’ talk/oration was: ‘Yesterday, death and destruction by the Derg on the population; and today, peace and tranquillity brought to you by the Woyannes’).
I wonder if that was what you heard from God!
[Many of us remember the tragic drama that was orchestrated by the woyannes which culminated in the loss of innocent lives. As if that sickening drama wasn’t enough, the woyanne took you there so that you would shower them with praises for bringing peace and well-being to the place. Frankly speaking, that was another distasteful drama.]
Would you care to comment on that?
"ድሆች እዳዎች ሣይሆኑ እድሎች ናቸው " ያሬድዬ እንደ ስምህ ወንጌላዊ የልቤን አወራህልኝ !! አጋንንቶች የዶክትሪን ችግር የለባቸውም ዋው!!! ጆሮ ያለው ይሥማ!!!!!!!!!
I never get tired of listening evangelist Yared Tilahun, God bless you 🙏 and I always learn alot from ur teaching, We love you !!!
What a great interviewed! She is a great woman who listen and ask solid questions. Thank you. Elegant.
እውነት ነው ኢየሱስስ በመጨረሻ በሚመጣ ጊዜ የሚጠይቀው ስራብ አብልታቹኛል ፣ታርዤ አልብሳቹኛል ፣ታምሜ ጠይቃቹኛል?እግዚአብሔር ይርዳህ ፡ን፡ እኛም ከጎንህ ነን።በብዙ ተባረክ ወንድማችን ያሬድ።ሁለተኛ ክፍል አለው?
👏👏👏👏👏👏
ጌታ ሆይ ምን አይነት ድንቅ መገለጥ ነው ተባረክ በብዙ!!ቲጂ ተባረኪ
እምነት ያለ ስራ ዋጋ የለዉም እየተባለ ሲሰበክ ብሰማም እንደዛሬ ግን ተረድቼዉ አላዉቅም ዛሬ መዳኔ ምን ደረጃ ላይ እንዳለ እየፈራዉ ነዉ የሰማሁት አንተን ለምድራችን የሰጠን ጌታ ይባረክ።
ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ እውነተኛ የወንጌል አገልግሎት ድሆችን መድረስ ነው። አመሰግናለሁ ወንጌላዊ።
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚ አይነት ሰውም አለ ምን አይነት መረዳት ነው በጣም ተደንቄአለው ተባረክልኝ❤❤❤❤❤
This guy is not only a religious figure, but a wise philosopher and human right advocator. Impressive!!!
God bless you evangelist Yared. This is the timely mission . Ethiopia 🇪🇹 needs you at this critical and challenging time. God will for Ethiopua is not to live the worst, devaststed, poorest life style in every aspect . God be with you in every aspect to serve poors.
ያሬድዬ የያዕቆብን ትምህርት ስታስተምር በዚህ ጉዳይ ላይ በሰፊው አስተምረሃል ጌታ ይባርክህ አሁን ደግሞ በተለየ መልኩ እንድታቀርብ ጌታ ይርዳህ።
ያዕቆብን ስታስጠናን ያዕቆብና ጳውሎስ በሁለት ግንባር ለአንድ ሀገር በሚዋጉ ጀነራሎችን እንመስላቸዋለን ያልከው ምሳሌ የሚገርም የጳውሎስንና የያዕቆብን ትምርት ያስታረቀልኝ ግሩም ምሳሌ ነው።
ማለትም ጳውሎስ መዳን በእምነት ብቻ የሚለውን አስተምህሮና ያዕቆብ ደግሞ እምነት ያለ ስራ ሙት ነው የሚለውን ማለቴ ነው።
ወገኖች የያዕቆብን ትምህር በያሬድ ዩቱብ ቻናል ገብታችሁ ስሙት።
እሺ 👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤
በትክክል!
እጅግ በጣም የሚወደው የእግዚአብሔር ሰው ያሬድ እወዳለሁ አክብሮት ብዙ በትምህርትህ ተጠቅሜያለሁ ጌታ ይባረክ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
👏👏👏👏👏👏👏👏
Evangelist yared, I thank God who Gave us yared tilahun to teach us the true gospel of Jesus Christ
ይሄን ሰው በጣም ነው እምወደው አሁንም ቢዙ ተምረበታለሁ ጌታ ይባርካችሁ።
ወንጌላዊ ያሬድ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ ....የሚደንቅ መገለጥ ነው ።
ያሪድዬ በዘመንህ ሁሉ ያከበርከው የኖርክለት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልኝ!!!! እስከነቤተሰቦችህ።
Evangelist yard this is full gospel deep knowledge I am blessed that you
👏👏👏👏👏👏👏👏
ወንጌላዊ ያሬድ ከመተሐራ ሙሉ ወንጌል ጀምሮ ሲያገለግል አውቃለሁ። ትክክለኛ የእግዚአብሔር ቃል አገልጋይ ነው።ጠቅሞናል የሀገራችን በረከት ነው። አሁን ደግሞ በአዲስ ምዕራፍ አገልግሎቱን ኢትዮጵያ ይዞ መጥቷል እንኳን ደና መጣ እንወድሃለን።
ግማሽ እውነትን ብቻ ይዘው ትውልድን ወደ ስህተት ትምህርት ከሚወስድ አስተማሪዎች እራሳችንን መጠበቅ እንዳለብን ግልፁ አድርገው አስረድተውናል ። ሁለታችሁም ተባረኩልኝ!
እጅግ እጅግ አድርገው የሚወድህ ብዙ እግዚአብሔር ባንተ ያስተማረኝ የተባረክ በረከታችን ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን እግዚአብሔር ፀጋን እድሜን ሰላምን በብዙ እጥፍ ያብዛልህ ራእውን የሰጠህ ጌታ እስከ ፍፃሜ ይርዳህ ብዙዎቹንም ለበጎ ሥራ ያነሳሳልህ ተባረክ
የሚገርም መምህር!!! ፈጣሪ አብዝቶ ይባርከው። የዚህ ሠው ራዕይ ከሰው የመረዳት አቅም በላይ ሆኖ አግኝቸዋለሁ። ደጋግሞ ይቅረብ፣ያስተምር።
ቃል የለኝም ስለተገለጠው የእውነት ቃል።
ፀጋ ይብዛላችሁ ።
ስለበጎ ፈቃዱ መፈለግንም ማድረግንም በእናንተ የሚሠራ እግዚያብሔር ነው ተብሎ እንደተፃፈ ባንተ ይህን ሃሳብ ያመጣ ጌታ ስለሚያስጀምርህና ስለሚያስፈፅምክ ጌታን እባርካለሁ።
ይህ ራዕይ የሁላችንም ነው።
እግዚአብሔር ከነህምያ ጋር እንደነበረ እንደመራው ለድሆች መቆምን ከእዳ ነፃ ማውጣትን አንዱ ስራው አድርጎ እንደተከናወነለት ይህንን ክፍተት ያሳየህ ጌታ ላንተም መከናወንን ይስጥህ በፊት ይቅደም የምትናገረውን ሁሉ እግዚአብሔር ያክብድልህ ድምፅህ ይሰማልህ ወንድሜ አስተማሪየ ያሬዶ
ስለማይገበዝ ደፍሬ እላለሁ ። እግዚአብሔር ለምድራችን ከሰጠው ታላላቅ አሰተማሪዎች አንዱ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ነው ። በሥራ ልምድ ሳይሆን በመንፈስ ያደገ ። ከምንጩ የሚቀዳ ። እግዚአብሔር ይባርክህ !!!
ኦ ተባረኩ እንግዳው እና አቅራቢዋ !መፅሀፉን እንድንኖር ሞግቶናል።አሜን
ቲጂዬ የጋበዝሻቸው እንግዶችን የምታከብሪበትና ዝም ብለሽ በመስማት ሀሳባቸውን እኝዲገልጡ የምትፈቅጂው ትህትናሽ ድንቅ ነው!! አቋማቸውንም አክብረሽ መስማትሽ ድንቅ ነው ፀጋ ይብዛልሽ
የጥሞና መፃህፍቶችን አንብቤ ተጠቅሜያለው። ጌታ ይባርክህ
God bless y’all .it’s great explanation evangelism in humanity .that is kingdom mission to the church of Christ every believer should preach on .Tg and man of God are so blessed in the generation 🙏🏾
ትንፋሽ ስለምሰጪ ለእንግዶችሽ ጎበዝ ነሽ ተባረኪልኝ ቲጂ ወንጌላዊ ያሬድ ጠንካራ ትምህርቶችን ታስተምረናለህ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁላችንም በከበረዉ እግዚአብሔር ቃል በጸጋዉ ለመኖር እግዚአብሔር ይርዳን።
ዉድ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ ፣እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰቦችህንና አገልግሎትህን ይባርክ። ጌታ ኢየሱስ ካንተ ጋር ይሁን💖
I have known him for over 28 years preaching the original truth. May God bless him!
Thank you Tg for hosting this great man of God. I really like the deep knowledge he has on God's word. May God continue to bless and use him to spread the gospel of Jesus christ 🙏
Tg.. If possible it would be great if you change the flowers in the background to the natural ones.
Yared, I have heard a number of your teachings on CZcams and some in person at a local church. I believe your teachings for the most part, are based on sound doctrine.
One thing that I have some reservations on is this: what you call “Revelations” from God. How sure are you that they are truly from God; and not your sentiments?
The reason that I asked that is, because I remember a time some seven or eight years ago when you went to Hawzen, Tigray region and declared in some prophetic language:
“This place ‘yesterday’ was a site of death and horror. And now, God has declared …”
I thought that was also not from God; but you being carried away with some type of euphoria, perhaps fueled by the help and cooperation that you got from the Woyanne regime then for whatever you were doing up there in the area.
It will be really interesting if you delve into that episode and explain what caused you to say those things. (The gist of your ‘prophetic’ talk/oration was: ‘Yesterday, death and destruction by the Derg on the population; and today, peace and tranquillity brought to you by the Woyannes’).
I wonder if that was what you heard from God!
[Many of us remember the tragic drama that was orchestrated by the woyannes which culminated in the loss of innocent lives. As if that sickening drama wasn’t enough, the woyanne took you there so that you would shower them with praises for bringing peace and well-being to the place. Frankly speaking, that was another distasteful drama.]
Would you care to comment on that?
ጌታ ይባረክ ድሆችን የሚያስብ ሰው መጣ ። ክርስትና ይህ ነውና።
ወንድማችን መፃሕፍትህን አንቤአለሁ በጣም አስተማሪ ናቸው።
ሁለታችሁም ተባረኩ።
ኢየሱስጌታ ነው ትግዬ በጣም እናመሰግንሻለን ወንገላዊ ያሬድን የምንወደውን በጌታ ወንድማችንን ስለጋበሽው ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ወንድሜ ያሬድ የእግዚአብሔር መንፈስ ገልጦልህ ይህንን እራይ እድትሰራ ሲይደርግ እያንዳዳችንን የሚመለከት ስለሆነ እኔም ሁልግዜ የማለቅስበት ጉዳይ ነው አምናለው ይህም ጌታ ከሁላችንም ጋር እንደሚሆን ስለዚህ እጆቼን በመዘርጋት በመፀለይ አብሪ እሆናለው ይህም ጌታ የሚወደው ነው ስለ ጌታ መመስክርና ድሆችን መርዳት እንዴት ደስ ይላል እምነታችንን ሙሉ ይሆን ዘንድ በጥቂቱ ይታመነ በብዙ ይሾማልና በዛም ይነስም ለመርዳት ዝግጁ ነኝ የእኔም ናፍቆቴ ስለሆነ በርታ ዘመንህ ይባረክ ድሆች ያአተ ሽልማቶችህ ይሁኑ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ይህንን ራዕይ ባርክ
Gbu for bringing Yared. He teaches for me the true gospel that is different from most in Ethiopia including your church in Ethiopia. Tebareki
ሰላም ሰላም ቲጂ በጣም የምወደውና የማከብረው ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድን ስላቀረብሽልን እጅግ ደስ ብሎኛል
ተባረኩ
👏👏👏👏👏👏👏
መልካሙን ስራችሁን አይተው የሰማዩን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሀናችሁ እንዲሁ በሰው ሁሉ ፊት ይብራ ። አሜን አሜን
አሜን❤
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ በአንተ ብዙ ተጠቅመናል ዛሬም የብዙ ግዜ ጥያቂዬን ስለመለስክልኘ ስለባልንጀራ የተናገርከው ተባረክ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ
Yarediye Yeane Wud Astemari betam new yemiwedhi! Tebarekilign
👏👏👏👏👏👏👏👏
Evangelist Yared, I always thank God for your teachings and the impact you brought to my life. You are a blessing to many!! I'm grateful to God for giving us true gospel teachers like you and Dr. Mamusha. Many blessings!!
ወንድም ያሬድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በመንፈሳዊ በረከት በሙሉ ይባርክህ ።
Tigst ሁሉም የምታቀርቢ ወይም የምታዲማቸው በጣም እኔ ኘርሰናሊ እየተባረኩ ነኝ እና ተባረኪ ለበረከት ሁኒ ወንጌላዊን ያሬድ በጣም ነው የምወዲህ ተባረክልኝ ኑርልኝ
ወንጌላዊ ያርድ እግዚአብሔር ይባርክህ
እህት ትእግስት እግዚአብሔር ይባርክሽ የምታቀርቢያቸው አገልጋዮች የተወደዱ ስለነ ጸጋ ይብዛልሽ
የምንወድህ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ በጣም ባንተ ተጠቅሜያለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። ቲጂዬም ተባረኪ። በጣም ጎበዝ አዳማጭ ነሽ።
Right Time Right Messages stay blessed my family
ትምህርቶቹ ሁሉ ንጥር ቅምም ያሉ ህይወትን የሚቀይሩ የተባረከ የተወደደ ወንድማችንን ስላቀረብሽልን እህቴ ትግስት በብዙ ተባረኪ
ቲጂ አምላኬ እግዚአብሔር ይባርክሽ፡፡ በአንቺ መንፈስ ቅዱስ ተጠቅሞ ወደሞላት እንድንመጣ እውቀትን ይሞላና፡፡ ተባረኪ ተባረኪ፡፡ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን አንተም አምላኬ ይባርክህ በስንቱ ነገር ትንሽ እውቀት ብቻ ይዘን ራሳችንን ኮፊሰን ተቀምጠናል መዳናችንን ለማጽናት ከትናትና ይልቅ ዛሬ እምነትን በሥራ በመግለጥ ልንኖር ልተገብር እንደሚገባ አስተማርከን፡፡ ብቻ በብዙ ትምህርት ትክክለኛውን እውነት ይዘን እድንገለጥ በአንተ እግዚአብሔር አስተምሩናል ዘመንህ ይባረክ ፡፡
እንኳን ደህና መጣህ ያሬድዬ.በጣም ነው ምንወድህ።ጌታ ከዚህም በላይ ይጨምርልህ።
👏👏👏👏👏👏
የተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ባንተ ላይ በጣም ይጠቀምብሀል እኔም በትምህርት እባርክበታለህ ለምልም ተባረክ
"ድሆች እዳዎች ሳይሆኑ እድሎች ናቸው"
ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ይባርክህ
ደስ የሚል ውይይት እየጓጓው አለቀ ያሬዶ ጌታ ኢየሱስ ዕቅድህን ያሳካልህ
ቲጂዬ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ፣ ያሬድዬ ትምህርትህ በጣም እወደዋለሁ ተጠቅሜበታለሁ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባረክህ ከዚህ በበለጠ የእግ/ር ቤት ስራ ለመስራት ጌታ እግ/ር አቅምና ጉልበት ይሁንህ ።❤❤❤🎉🎉
ወንጌላዊ ያሬድ ምርጥ መምህራችን ነህ እንወድሀለን
👏👏👏👏👏👏👏
ወንድም ያሬድ ጥላሁን ተመልሰህ ስለመጣህ በጣም ደ…ስ ብሎኛል ! በእርግጥ በነበርክበትም ምድር በአንተ እግዚአብሔር እየጠቀመኝ ነበር፡፡ ነገር ግን እግዚአብሔር አምላክ ከአዲስ ራዕይና ከተጨበጠ ደግሞም ሊደረስበት በሚችል ወቅታዊ የምድራችን ሃሳብ ለመንፈሴ ተስማሚ የሆነን ነገር አሸክሞህ ስላመጣህ የእኔም ጉዳይ እስኪሆን ስለተሰማኝ በጸሎት ከአንተ ጋር እሆናለሁ፡፡ ትዕግስት አመሰግንሻለሁ ጌታ ኢየሱስ አገልግሎትሽን ይባርክ፡፡
የሚገርም ማብራርያ ነው። ስለርሱ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ። እስከ መጨረሻ በርታልን !! አመሰግናለሁ ።
ዋው ብዙ ትምህርት ወሰድኩ ጌታ ይባረክ....
ወገኖች ሁለቴ ስሙት!
ያሬዶ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ በጣም ነው የምወድህ ዘመንህ አገልግሎትህ የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ በአንተ ብዙ ተጠቅሜያለሁ አሁንም መቶ እጥፍ ይጨመርልህ. ቲጂዬ ቆንጆ ለምልሚልኝ ።
ዋው የሚገርም አገላለጽ ነው ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርህ ቲጂዬ የኔ አስተዋይ ተባረኪልኝ
ሠላም ላንተ ይሁን ያሬድ ወንድማችን፣ ጌታ ዘመንህን ይባርክ፣ በትምህርቶችህ፣በፅሁፎችህ፣በስብከቶችህ በጣም ተጠቅሜአለሁ፡ወደፊትም እጠቀማለሁ፡ጌታ ይባርክህ፣እንኳን ወደ ሀገርህ በሠላም መጣህ፣ እዚህ መድረክ ላይ ስላየሁህ እጅግ ተደስቻለሁ፡ሁሉም የሚያቀና ትምህርት ስላለህ ብሰማህ አልጠግብም ፀጋ ይብዛልህ፣ ዘመንህ ይባረክ፣ቲጂ ጌታ ይባርክሽ በጣም አመሰግናለሁ፡አጠያየቅሽ ልዮነው፣ፀጥ ብለሽ እያዳመጥሽ ውስጣቸው ያለውን እስኪያሟጥጡ እንዲያወሩ ስለምትሰጫቸው፡ጊዜ፣እጅግ ይገርመኛል፡ይሄም ፀጋነው፡ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ።
ቲጂ ተባርከሻል!!!!እውነትን እንዲእ ግልጥ አድርገው የሚናገሩ የሚያስተምሩ የእ/ግር ሠዎች ዛሬ ዛሬ በጣም ያስፈልጉናል!!!!!!ወንጌላዊ ያሬድ እኔ በጣም ተጠቅሜያለው!!!!ስጦታዎቻችን!!!!ተከታታይ የኦነ ትም/ርት እንፈልጋለን!!!!እንኳን ወደዚች አገር በሠላም መጣኸ!!!!!!ላገሬ ታስፈልጋታለኸ!!!!!!!!
ያሬዶ ድንቅ ወንድሜ ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ በቆይታህም ዘመናትን ተሻጋሪና እውነተኛ ትምህርቶችን በትክክል ስለምታስተምረን ከልብ አመሰግናለሁ !!!!
ስለምታበረክትልንም መፀሀፎች አመሰግናለሁ
ወንድሜ ንጹህ አምልኮ እና ትጋትን ይዘህ መተሃል እና ተባረክ::
“ንጹሕ የሆነ ነውርም የሌለበት አምልኮ በእግዚአብሔር አብ ዘንድ ይህ ነው፤ ወላጆች የሌላቸውን ልጆች ባልቴቶችንም በመከራቸው መጠየቅ፥ በዓለምም ከሚገኝ እድፍ ሰውነቱን መጠበቅ ነው።”
- ያዕቆብ 1፥27
እህቴም ተባረኪ ብዝት ይበልልሽ
wow zare neber bezih guday sinwoyay yekoyenew kelela sew gar..... mulu mels agignchyalehu
huletachum geta eyesus yibarkachu
👏👏👏👏👏👏👏👏
Thank you and God bless you, Tgi and Evangelical Yared. Always amazing message!
ዋው ወ/ዊ ያሬድ የተወደደ በወንጌል ት/ት ላይ ትልቅ አስተዋፅኦ ያደረገ ሰው ነው bless you
👏👏👏👏👏👏👏👏👏
በመገለጥ ባለጠጋ ወንጌላዊ ❤ ያሬዳችን ከፍ ባለ መገለጥ መጥቷል
ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን እጅግ ቃላት የማይገልፀው ታላቅ የእግዚአብሔር
አገልጋይ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ ጥርት ያለውን የእግዚአብሔርን ቃል ሁልጊዜ ስለምታስተምር ተባረክልን ቲጂዬ ተባረኪልኝ
Thank you sister God bless you that you bring this mature spiritual brother pls this kind of teaching can be relly helpful to be borne again Cristian that means Devenity in humanity.
ወንጌላዊ ያሬዶ! ውስጥ ነፍሴ ይወደሃል። አንተ እኮ ልዩ የጌታ መልዕክተኛ ነህ። ከልጅነትህ ጀምረህ ክርስቶስ ኢየሱስን በፍፁም መታመን እና ቅንነት አገልግለሃል። የዛሬ ቤተክርስቲያን ካንተ ብትማር ብዙ ታተርፍ ነበር። ምን ዋጋ አለሁ ዛሬ ወንጌላዊነት ዝቅታ ነው። ብቻ ጌታ ኢየሱስ የበለጠ ያበርተህ ራዕይህም ተፈፅሞ ለማየት ያብቃህ።
ወንጌላዊ ያሬድ በመጀመሪያ አንኳን በሰላም ወደሀገርህ መጣህ የሰጠኸው ቃለምልልስ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
Simply Wow! I felt like someone was reading what is in my heart. This is my passion. Thank you Evangelist Yared for sharing the TRUTH.
No word 😮Glory to our almighty God! What an amazing vision Yaredo you are blessed😍😍😍🙏
Yared, I learn a lot from you, for the last 2 hrs.
May God bless you, and fulfill your vision.
From California
ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ እግዚአብሔር እደተናገረህ ያድርግልን እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ እግዚአብሔር ይረዳኸል ምክንያቱም እሱ እደተናገረ የደርጋል እሚቀበልህ ሰው ይስጥህ አገራችን ትንቢት እዲነገርለት የሚወድ ህዝብ ሆኖል መቼም እግዚአብሔር ካለ ስለሚሆን ይረዳኸል አሜን
እምነትና ስራን ማጣመር ወሳኝ ነው!!❤😍❤😍❤ ተባረክ ወንድማችን!!!
መዳን በእምነት ብቻ ነው!!
ያ ያመነው እምነት በራሱ የሚያስከትለው መልካም የሆነ ስራ አለ!!
የሚገርም መረዳት ነው ያገኘሁበት🙏 የተባረክህ ነህ
The one and only God’s servant Yared Tilahun…good to see you again!