ከፈተና በድል መውጣት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ይህ መልዕክት በያዕቆብ መልዕክት ምዕራፍ አንድ ከቁጥር ሁለት እስከ አሥራ አምስት ላይ በመመስረት እንደ አማኞች ወደ ሕይወታችን የሚመጡትን ፈተናዎች እንዴት እንደምንለይ በጥልቀትና በስፋት የሚያስተምር መልዕክት ነው። መልዕክቱ በቃሉ አገልጋይ በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በአዲስ ልደት ቤተከርስቲያን ሲልቨር ስፕሪንግ የተሰጠ ነው።

Komentáře • 147

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 Před 3 lety +21

    እኔ ግን ተገርሜያለው በጣም ተደንቄያለው አምላኬ እየተከታተለ እንደወርቅ ሊያነጥረኝ እንደፈለገ አምኛለው እግዚአብሄር ድንቅ ነው ትላንት የማውቀው የሚመስለኝ ቃል እነሆ ዛሬም አዲስ ነው፡፡አቤቱ አምላኬ አከብርሀለው፡፡ማንነትህ በተገለጠ ቁጥር የምትከበር አምላክ ነህ፡፡ክበርልኝ አምላኬ ክበርልኝ በህይወቴ ክበርልኝ ለዘላለም፡፡

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 3 lety +13

    "እግዚአብሄር በዙፋን ላይ የተቀመጠው እኛን ሀብታም ለማድረግ አይደለም። ሀብት ለማድረግ ነው"❤❤❤❤❤❤ሀሌሉያ ተባረክ ወንድም

  • @miherettuke1200
    @miherettuke1200 Před rokem +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ጌታ ይርዳን ይህ ትምህርት ለኔ ነው ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እግዚአብሔር በአንድም በሌላ የስታምረነል እኛ ግን ??😭😭😭😭👈

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 3 lety +1

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣ ለህዝቡ እንድናገር መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ወገኖቼ፣ ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታን በበደልንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልቷልና አልሰማቸውም አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከራ ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኔ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን በመሰብ፣ በንስሐ እንመለስ፣ ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተነ

  • @hirutdaniel8049
    @hirutdaniel8049 Před 3 lety +6

    ወንድሜ ያሬድ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዛሬ በጠዋቱ ዝም ብዬ ይህን ስብከት ከፍቼ ሰማሁት ያለሁበት ሁኔታ ቃል ሊገልፀው በማይችል ፍቅር የምወዳትን እናቴን ድንገት አጥቼአት መጽናናት ባቃተኝ ወቅት ነው ስለናትህ ስትናገር ገረመኝ አንተን ባፅናናበት ማጽናናት ያፅናናኝ

    • @rb2782
      @rb2782 Před 3 lety +3

      አሜን እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው

    • @nardosaemiro1476
      @nardosaemiro1476 Před 3 lety +3

      Ymiatsenana Menfes Kidus Yastenanash Eshete Ayzosh Libesh Begeta Selam Yitebek Beysus Sim. Enenm bhiwote Ayechewalhugn Matsenanatun Bmederebeda .Geta Bneger Hulu Tekekele NeW Ante Tsadek Neh Atesasatem Beyew Ehete Ayzosh .

    • @hirutdaniel8049
      @hirutdaniel8049 Před 3 lety

      @@nardosaemiro1476
      አሜን የኔ እህት ዘመንሽ ይባረክ

    • @retasa7652
      @retasa7652 Před 7 měsíci

      እኔም የምወደውን ወንድሜን በዚህ ሰአት በድንገት ተለይቶኝ በድንጋጤና በሐዘን ፈዝዤ ለምን? የሚለው ጥያቄ ውስጥ ነበርሁ ሞት ያለ ቢሆንም የሄደበት መንገድ ለኔ ከበደኝ

  • @abaytesfaye3391
    @abaytesfaye3391 Před 3 lety +9

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ያሬዶ በጣም ድንቅ ትምርት ነዉ❤️👏

  • @lightoftheword1818
    @lightoftheword1818 Před rokem

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ወንጌላዊ ፀጋ ይብዛልህ ለኛም ማስተዋል ይስጠን ❤❤❤❤

  • @hirutterefe4093
    @hirutterefe4093 Před 3 lety +2

    ጌታ አብዝቶ ይህን ሠማያዊ ጥበብ እና መገለጥ ይጨምርልህ ባንተ ትምህርት ብዙ ተጠቅሚያለው

  • @deborahabraham7283
    @deborahabraham7283 Před 3 lety +7

    አጥቦና አንጽቶ ቀድሶ ለክርስቶስ ቀን የሚያዘጋጅ አስደናቂ የህይወት ቃል ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!

  • @michaelmelaku3749
    @michaelmelaku3749 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ የጌታ በረከት እየደረሰኝ ህይወቴ በረፋት ውሀ በለምለም መስክ አርፋለች እድሜና ጤና ያድልልን👏👏👏

  • @frayg6560
    @frayg6560 Před 3 lety +15

    This is just on the right time for me I was feeling down and hopeless Thank you Holy Spirit for your word of knowledge and understanding 🙏🏾🙏🏾😍😢😢

    • @handeabo-berhanuhunsore7945
      @handeabo-berhanuhunsore7945 Před 11 měsíci

      Hello pastor God belles you & your minister thanks. Again today some ministers money lover,s and gay his wife by ta.

  • @ttsug9216
    @ttsug9216 Před 3 lety +6

    ያሬድዬ ስለመልዕክቱ እግዚኣብሄር ይባርክህ! ነገር ግን ልእኔከትምህርቱ በተጨማሪ ስለምትወዳቸው እናትህ ወደ ጌታ መሄድና አሁን ያልህን መፅናናት ያስረዳህበት መንገድ እጅግ ውስጤ ግብቶአል....
    1ኛ ጌታ ጋር ስላሉ አሁን በቅርበት እንዳሉ የሚሰማህ ስሜት
    2ኛ የዚኛውን ዓለም ያህል ያኛውንም ዓለም መረዳትህ
    3ኛው ድሮ የምታዝነው ሀዘን መጥፋቱ፥ የሚሻል ቦታ እንዳሉ መረዳቱ
    ይሄ መረዳት ሁላችን ጋ ቢኖር እንዴት መልካም ነበር .. ይጋባብኝ እላለው
    የላይኛውን እንድናፍቅ!!!!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @henokhabtamuofficial8359

    You are the best teacher evangelist Yared tilahun relly this is my message May Almighty God abundantly bless you and your family 🙏🙏 much respect For you 🙏

  • @Bereket-mi5sg
    @Bereket-mi5sg Před 2 lety

    በዚ ታድጋለህ፡ ትሰፋለህ፡ ትባረካለህ ትትረፈረፋለህ የሚሉ ስጋዊና መድራዊ የሆኑ ትምርቶች በበዙበት ዘመን ጌታ እንደነ ወንጌላዊ ያሬድ የመሳሰሉ የግዛብሄር ቃልን ሳይሸራርፉ በእውንተኛ መገለጥ የሚያስተምሩ ባርያዎች ስላሉት፡ እግዛቢሄር ይመስገን።

  • @kidestnegatu2536
    @kidestnegatu2536 Před 2 lety

    Ohh my Lord it's an amazing teaching!!!!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Amen Amen Amen ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን❤

  • @girmaanbasieordolo5238

    እንዴት ደስ የሚል መረዳት ነው። እግዚአብሔር በምህረት ከዚህ በላይ ይባረክህ ወንድም ያሬ። እግዚአብሔር በትክክል በማወቅ በሕልውና የተመካ ወንድም ። ኤርምያስ 9:-23-24

  • @astergebresilassie1374
    @astergebresilassie1374 Před 3 lety +1

    እኔ ገብቶኛል ደግሞም አልገባኝም እያደር ይገባኛል ብዬ አምናለሁ ደጋግሜ ስሰማው :ጌታ ሆይ እርዳኝ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ወንጌላዊው ያሬድ በጣም አስፈላጊ ርእስ ነዉ ምክንያቱም በዚህ ምድር ላይ ያለ መከር እኖራለሁ ማለት አይቻልምና ጌታ ሆይ የልባችንን አይን አብራልን እምነታችንንም ጨምርልን በመከራችን እዳንውድቅ እርዳን
    እግዚአብሔር ስለ እናትህ የስጠህ ታላቅ መጸናናት እኔም በዚህ መከር ውስጥ አልፌ አሁን ያለሁበትን ሁኔታ ስትናገር ስለ እኔ ህይወት ያውራህ ነው የመስለኝ ጌታ የማጸናናት አምላክ ነውና ፈተናችንም ከምንችለው በላይ አይደለም እና ጌታ የተመስገነ ይሁን

  • @selamfikir8454
    @selamfikir8454 Před 2 lety +2

    It’s an amazing teaching!!oh Lord thank you 🙏

  • @abejebelay6988
    @abejebelay6988 Před 3 lety +14

    What amazes me the most is your sincere dedication to study the word of God and the earnest desire to share it to the body of Christ. I always feel free and relieved when I hear most of your teachings. May God bless you and keep you safe! Most of all, it is my prayer for our Lord to bless the Church with many thousands like you. We have plenty of food to nourish our emotions but there is few that is useful to our spiritual growth. The current status among the body of christ shows exactly that. You are a blessing to millions of us!

  • @mariamhamze5220
    @mariamhamze5220 Před 2 lety +1

    AAmen Amen Amen Tberka Amen Tberka Amen Tberka Amen Tberka Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @woynshetgetahun2360
    @woynshetgetahun2360 Před rokem

    ወንድሜ ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!

  • @kidestnegatu2536
    @kidestnegatu2536 Před 2 lety +1

    My dear brother your teachings is just powerful and life game changer my life stays my thoughts change, and I got knowledge and wisdom on how to read the word of God. Thank you!

  • @liyahailemariam7038
    @liyahailemariam7038 Před 3 lety

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ፣ ጌታ ይክበር ይመስገን። እንዲህ አይነት ትምህርት እንድሰማ የረዳኝ ጌታ ይክበር። በትምህርቶችህ ራሴን ያለሁበትን ሁኔታ አየዋለሁ። በቅርብ በጌታዬ ጸጋ ያለፍኩባቸውን የምኞት ፈተናዎች አየሁበት። ፓ የሚገርመው አመጣጡ ፈተናው መልካም ነው የሚፈተነው ግን ስጋችን ነው። ወይ ጉድ ገለጽከው እኮ ውስጣችን ተነካ። ተባረክ።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 3 lety +1

    ብዙ የተጠቀምኩብህ ወንድሜ ተባረክ

  • @amsalegizaw8829
    @amsalegizaw8829 Před 3 lety +2

    A strong and very powerful message for our spiritual life. THANK YOU FOR YOUR TEACH ME GOD BLESS YOU.

  • @samsonsinkiekeno4267
    @samsonsinkiekeno4267 Před 3 lety +1

    What a great teaching.

  • @Savedbygrace952
    @Savedbygrace952 Před 7 měsíci

    እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድማለም!!

  • @gospel2359
    @gospel2359 Před 3 lety

    ወንድሜ ያሬድ ስለ አንተ ጌታን እጅግ አመሰግናለሁ የገለጠልህ ይባረክ
    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው

  • @mubashiruaq8415
    @mubashiruaq8415 Před 2 lety

    ኢየሱስ ክርሰቶሰ ለዘላለም ጌታ ነዉ
    አሜን አሜንንን

  • @sebleaklilu284
    @sebleaklilu284 Před 3 lety +1

    ውድ አስተማሪዬ ያሬድ እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ አሁንም እየባረከ ይባርክህ 😇

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 Před 3 lety +3

    ያሬዶ ትምህርቱ ገብቶኛል ግን በደንብ አልገባኝም ሌላ ግዜ በስፋት ብታስተምረው ደስ ይለኛል 😍😍😍😍

    • @emebetyohannes3744
      @emebetyohannes3744 Před 3 lety +2

      I understand you. If I were you I will listen to him again and again with no distraction. May the holy spirit open your inner heart.

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před 2 lety

    ደግሜ ስማሁት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ያሬዶ ለስወች ሁሌ ትምህርትህን ሽር አደርጋለሁ እኔም እጠቀማለሁ ያሬዶ እድሜ እና ጤና ፀጋንም የምናመልከው እግዚአብሔር አባታችን ይጨምርልህ ።

  • @astergebresilassie1374

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ ይህንን መገለጥ የሰጠህ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @rb2782
    @rb2782 Před 3 lety +1

    Wow what a wonderful sermon, may the God almighty continue to bless you Pastor Yared!!

  • @redeatabebe7247
    @redeatabebe7247 Před 3 lety

    ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁን ያለኝን ዉድ ነገር እንዳይ ዓይኔን ቨቃሉ እዉቀት ሰላበራህልኝ

  • @tinayatinaya4485
    @tinayatinaya4485 Před 3 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ፈጺሞ ይባርካችሁ በጣም ጉርምና ድንቅ መልእክት ነው እግዚአብሔር አምላክ ሞጎስ ይሁንልን

  • @getachewgemetchu167
    @getachewgemetchu167 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ አስደናቂ ትምህርት

  • @addisdesta6811
    @addisdesta6811 Před 3 lety

    ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @netsanetteketel4544
    @netsanetteketel4544 Před rokem

    How can I express my gratitude to almighty Lord. Brother in Christ ,may God bless you !

  • @MrMr-hg6rn
    @MrMr-hg6rn Před 2 lety

    Amen geta huye

  • @lelihabtamu4823
    @lelihabtamu4823 Před 8 měsíci

    God bless you again and again.

  • @haymanottesfaye9400
    @haymanottesfaye9400 Před 3 lety

    Tebarek wendeme yared.

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Před 6 měsíci

    en Amen en❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetmidekssa683
    @genetmidekssa683 Před 2 lety

    God bless you pastor abundantly in the name of Jesus christ. It was an amazing preaching.

  • @ethiopiankidssongsandgames678

    You are the best teacher any christian could ever hope for! Thank you for all your hard work and dedication! For the rest of my life, I'll be extremely thankful for having a brilliant teacher like you. The lessons you have taught will be remembered forever while your inspiration will always give me the strength to succeed !!!

    • @MehariTube
      @MehariTube Před 3 lety

      czcams.com/video/iZxv5uTIzYY/video.html

  • @user-up1sn1lb8h
    @user-up1sn1lb8h Před 2 dny

    Aklto be esat fetno nw geta anten yemigzaw esum faith

  • @hanagess4730
    @hanagess4730 Před 3 lety

    አሜንተባርክ

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Před rokem

    Geta abizeto yibarkihe ❤🙏

  • @alexgatess
    @alexgatess Před rokem

    Thank you Great presentation 👍

  • @elizabethgmedhin5378
    @elizabethgmedhin5378 Před 3 lety

    ጌታ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ.

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Před 3 lety

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ። ጌታ ይነ

    • @zewditugesesse385
      @zewditugesesse385 Před 3 lety

      ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ። ጌታ ን አመሰግናለሁ ስለአንተ እግዚአብሔር ያሳወቀኝን ከሰው አፍ ከአንተ መስማቴ አስደንቆኛልም በደንብ አረጋግጨበታለሁም ጌታየም ይቅር ባይና አስተማሪ አምላክ ነው። አንተም እንደኔ ትንሿ እምነቴ መጠቀሚያው ነህ ይሄ ሶስት ነገር በአንተ መልእክት አግኝቸ አለሁ ። ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ ቤተሰቦች ህ ይባረኩ ።

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    Me too ✋ 😪 😢 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻 Paseter

  • @bet-elgelan9735
    @bet-elgelan9735 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ስለናትህ የተናገርከዉ በጣም ያፅናናል

  • @abgirum5858
    @abgirum5858 Před 3 lety

    ተባረክ ሌላ ስለሌለ ነው በተጣም ነው ምወድህ

  • @mercybisrat7843
    @mercybisrat7843 Před 3 lety

    this what I really want to hear today 😢😢😢. May God's bless you more and more. 🙏

  • @hiwottesfaye8358
    @hiwottesfaye8358 Před 3 lety

    Dink megelet tebarek!

  • @abebabulo7891
    @abebabulo7891 Před 2 lety

    Wow tebarek

  • @ch.m6280
    @ch.m6280 Před 3 lety

    በእውነት ዘመንህ ይባረክ

  • @manwonduwolde1842
    @manwonduwolde1842 Před 3 lety

    I pass through many problems, but now I understand that it is for good to me. My beloved brother Yared God bless you.

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 Před 3 lety

    ጌታይባረክስለ አንተ

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 Před 3 lety

    Hulegize Post Bemetadergew Tmhereth Menfes Kidus ersen Yekerebet qen Yelm
    Geta tenagerognale Bzih Tmheret Geta Abzeto Yibarekh Wendem Yaredo Tsegaw Yibzaleh Wedehalhugn Thank You.

  • @vyetnawuyaleshuphonetastic9098

    Abate wadahalawu tabaraki Kazi babalaxa magalaxi Ina nuro birikirki

  • @abebewoldmariam4845
    @abebewoldmariam4845 Před rokem

    Thank you for your explanation bro. !

  • @whitney5003
    @whitney5003 Před 3 lety

    Oh Haleluya

  • @wowwow3098
    @wowwow3098 Před 3 lety

    ሁሌም እወድሀለው ወንድሜ!!!🙏

  • @matiwoskassaye5629
    @matiwoskassaye5629 Před 3 lety

    amen amen amen amen God bless you

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz Před 3 lety

    Wowww wonderful teaching. May the Lord bless you 🙏🙏😍

  • @dinkudagu4959
    @dinkudagu4959 Před 3 lety

    Amen🙏, egezabher amelke babizu tesegna ba kalu ewukate yebarke wondme yared

  • @rahelmuluneh6111
    @rahelmuluneh6111 Před 3 lety +1

    May God bless you more and it is really amazing that you said i feel more closer to my mom now than before oh my God

  • @sofiya7676
    @sofiya7676 Před 3 lety

    አሜን👏👏

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 Před 3 lety

    Tebarekelen Egziabher Tsegawen YABZALEH🙏 Yemigerm merdatnew ❤

  • @abdusmedahmed2322
    @abdusmedahmed2322 Před 3 lety

    በጣም ተባርኬበታለው ተባረክ

  • @alem8640
    @alem8640 Před 3 lety

    TEBAREK WONGELAWI TILAHUN

  • @mazimazi4134
    @mazimazi4134 Před 2 lety

    ፀጋ ይብዛልህ 🙌❤❤

  • @mesretalmo7420
    @mesretalmo7420 Před 3 lety

    Amen lessed artist and your whole family❤

  • @newjourney5096
    @newjourney5096 Před 3 lety

    Your teaching never changes ,God bless you. I see that there are many conflicts with the word of God in traditional Christian thinking 🤔 please Q&A session binor melkam new.

  • @tadewosbeyene3248
    @tadewosbeyene3248 Před 3 lety

    Waw God bless you in abundance. I have gained a lot from your teaching.

  • @newjourney5096
    @newjourney5096 Před 3 lety

    Amazing message , Faith is our currency .

  • @tgjesustg2611
    @tgjesustg2611 Před 3 lety

    Geta yiberkh Ye Igziabiher Sewu

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye8442 Před 3 lety

    Much Blessing to you. More grace and peace to you brother Yared.

  • @dawitbade3423
    @dawitbade3423 Před 3 lety

    tebarek kezih belay qalu yibralih

  • @meazaafework9562
    @meazaafework9562 Před 3 lety

    Selam wendem yared selewelaj enat helfete mot yetsemagnen hazen ligeltselh ewdalhu. Metsenanathenem sesema egzabheren amsgenkut. Enkanem beretah

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow Před 3 lety

    May God continue to bless you and use you , what an amazing teaching to practice daily! I am in!

  • @jenberasma801
    @jenberasma801 Před 3 lety

    Geta abezto.. ybarkh

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Před 3 lety

    Grta yebarkh bezu temerealehu fre endafer etseleyalehu.

  • @woinshetkumazeleke1600

    God bless u more & more Brother Yard 🙏🙏🙏

  • @danielboaz9573
    @danielboaz9573 Před 3 lety

    BLESS YOU DERO AWEKEHEW AT DD YOU REMER THE TRACT ABOUT TONGE IGAVE YOU

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 Před 3 lety

    Thank you.God bless you more 🙏

  • @ruthyohannes4007
    @ruthyohannes4007 Před 3 lety

    ጌታ ይባርክሕ

  • @user-fk9hm8ff4q
    @user-fk9hm8ff4q Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sidisetessema4732
    @sidisetessema4732 Před 3 lety

    God bless you paster 🙏

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 Před 3 lety

    ወይኔ ዬመጣብኝን ፈተና ሳስብ እንቅልፍ እንቢ ብሎኝ በትግል ውስጥ እያለሁ ነው ይህንን ዬጌታ ቃል ዬመጣልኝ I want every body to pray for me በገንዘብም ወይንም በጤናን አይደለም ጠላቶች ተነስቶብኛል ከቅናት ዬተነሳ

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 Před 3 lety

    AMEN!!!!

  • @mihretayele1404
    @mihretayele1404 Před 3 lety

    Amen! May the lord bless you yaredsha. It was a great teaching.

  • @Sami-dn8sz
    @Sami-dn8sz Před 3 lety

    Geta birik yargih!!!🖐️

  • @eyerusalemmitiku1235
    @eyerusalemmitiku1235 Před 3 lety

    God bless you!!