ተፈጸመ! (ቴቴሌስታይ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ይህ መልዕክት የዛሬ 2000 ዓመት በቀራኒዬ መስቀል ላይ የተፈጸመውን የማዳን ሥራ በተመለከተ በእግዚአብሔር ዘንድ የነበረውንና በክርስቶስ የመስቀል ሞት የተፈታውን ምሥጢር ይተርካል። የኃጢአት ችግር ከሰይጣንና ከሰው ባሻገር በእግዚአብሔር እውነተኛና መሐሪ፣ ጻድቅ ፈራጅና አፍቃሪ ባሕሪያት መካከል የነበረውን ትግል እንዴት በመስቀሉ ሥራ እንደታረቁ ፍንትው አድርጎ ያሳያል። መልዕክቱ በቃሉ መምህር በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በመለኮት ቤተክርስቲስያን ውስጥ የተላለፈ ነው። መልዕክቱን እስከ መጨረሻ ድረስ በመከታተል ይባረኩ።

Komentáře • 121

  • @lalabre382
    @lalabre382 Před 3 lety +20

    ወንድም ያሬድ ጥበብን ሁሉ የሰጠህ መንፈስ ቅዱስ ክብሩን ይውሰድ!!!!ተባረክ

    • @jacksonparker810
      @jacksonparker810 Před 3 lety

      I guess it's pretty off topic but does anyone know a good place to stream new series online?

    • @leehamza2943
      @leehamza2943 Před 3 lety

      @Jackson Parker i use flixzone. You can find it by googling :)

    • @londongannon9588
      @londongannon9588 Před 3 lety

      @Lee Hamza Yea, been watching on flixzone for years myself :D

    • @jacksonparker810
      @jacksonparker810 Před 3 lety

      @Lee Hamza thank you, signed up and it seems like a nice service :) I really appreciate it !!

    • @leehamza2943
      @leehamza2943 Před 3 lety

      @Jackson Parker No problem xD

  • @girmanesibu3044
    @girmanesibu3044 Před 3 lety +6

    ጌታ ሆይ በጣም በምትወደው ልጅህ አጥብቀህ ስለወወደድከኝ እወድሀለው ።
    ያሬድዬ ድንቅ ትምህርት ባረክልኝ ፀጋ ይብዛልህ።

  • @sebleaklilu284
    @sebleaklilu284 Před 3 lety

    ስለ እኔ ምህረትና እውነት ተገናኙ ተሳሳሙ አሜንንን!

  • @getabchalene
    @getabchalene Před 3 lety +3

    ዳኛ እውነቱ ዳኛ ምህረቱ ዋው . ተሰቃየህልን ሆነህ በኛ ቦታ ነብሰ ገዳዮቹን እኛን ልታስፈታ ። ተፈጸመ ።

  • @showakebretkebret4454
    @showakebretkebret4454 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ!

  • @deguyegetalij5199
    @deguyegetalij5199 Před rokem

    ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋዉ ይብዛልህ🙏🙏💞💞💞😭😭በተለይ የክርስቶስ መሰቀል ስቃዩ እንደት እንደነበር አሁን በትክክል ገባኝ

  • @haregmulat1gmail
    @haregmulat1gmail Před rokem

    ጌታ ይባርክህ ፓሽን ኦፍ ክርይስትን የማየት አቅም የለኝም ይህንን ትምህርት በእንባ ሰምቼ ጨረስኩ የጌታ ስቃይ ፍንትው አድርጎ ያሳየኝ እኔን እንዴት እንደወደደኝ የገለፀልኝ 48 አመት ወደሁዋላ ወስዶ ያዳነኝን አዳዳን ከሰይጣን እጅ ፈልቅቆ ያወጣኝ ነፃ ያደረገኝ ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 Před 3 lety +2

    God bless u Evangelical Yared ትምህርቶህ ሁሉ ሕይወቴን ይቀይራሉ

  • @bemenetjenu6205
    @bemenetjenu6205 Před 3 lety +2

    በብዙ በብዙ ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ
    ልብን የሚያሳርፍ የሚሞላም ስብከት

  • @bezawit256
    @bezawit256 Před 3 lety +5

    እልልልልልልልልል ኢየሱስ
    ጌታ ነው አሜን ሞት ሆይ መዉጊያ የት አለ? ሲኦል ሆይ ድል መነስሳትህ የት አለ? ነገር ግን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ድል መንሳትን ለሚሰጠን ለእግዚአብአብሄር ምስጋና ይሁን አሜንንን።

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 3 lety +11

    What a teaching!!! I keep hearing it again and again and i'm being renewed and refilled each time. Wow! This is Gospel. ወንጌል ይህ ነው❤️❤️❤️❤️ You are a blessing E.Yared

  • @elizabethkassa7047
    @elizabethkassa7047 Před 3 lety +1

    ክብር ለታረደው በግ !!!!!!!!!!

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 Před 2 lety

    ወንድም ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አሜንንንንን🙏🙏❤

  • @juddy908
    @juddy908 Před 3 lety +2

    ያሬዶ ዘመንህ ይባረክ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ከአለህ በላይ አሁንም ያብዛልህ so powerful truth & knowledge Glory be to the Almighty God 🙏

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 Před 3 lety

    ውድ ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ ስለ እውቀትህ ጥልቀዊት ትምህርት እግዚአብሔርን እጅግ በጣም እባርከዋለሁ አመሰግነዋለሁ የአንተ የተለየ ነው ደግሜዋለሁ ገናም እደግመዋለሁ አምላኬና መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hanamohammed4152
    @hanamohammed4152 Před 2 lety +1

    ወንድም ያሬድ ፀጋ ይብዛልክ በልቤ ውስጥ የተሰወረውን ገለጥከው የመስቀሉ ሀሳብ መቼ እንደተጀመረ ስታስተምር!! መቼስ በዚህ ምሀል ግንባር መሰብሰቡ ቅንድብ መሰቀሉ አይቀርም ምክኒያቱም አንተ በቃሉ እያፈረስከ እና እየገነባክ እየነቀልክ እና እየተከልክ ነው በዚህ ምሀል ኮሽታ ደምፅ አይጠፋም አንተ ብቻ ስራክን ቀጥል የጌታ ፀጋ ይጨመርልክ ♥♥

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይታደጋኛል ይህንን አምናለሁ ። ታደያ ወጋኖች ልያጠቀኝ እየተዘገጀ ያለ የጠለት እቅድ አለ ይህ የጠለት ሴራና ዕቅድ ከአምለኬ ኃይልና ስልጣን አይበልጥምና ። በፀሎት እርዱኝ በማለት የወጋኖችን የህብራት ፀሎት እሻለሁ ። የሚያስጫንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጠሉት ይለል እና ቃሉ ቃሉንም አምናለሁ ። የእግዚአብሔር እጅ ይድራስልኝ ።

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Před 3 lety +2

    ጌታዬ እና ንጉሴ ኢየሱስ ክብር እና ምስጋና ለአንተ ይሁንልህ! በአንተ እፎይ አልኩ እፎይ በኢየሱስ! አሜን!!!

  • @abejebelay6988
    @abejebelay6988 Před 3 lety

    ንቁ መንፈስንና ብሩህ አእምሮን የቸረህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።ወንጌል በሰዉ ህይወት ዉስጥ ስለሚፈጥረዉ እዉነተኛ ብርሀን አይነተኛ ማሳያ ሆንህ በሚታይና በሚያስገርም ፍጥነት አንድን መጽሐፍ ቅዱሳዊ እዉነት ከሌላኛው ሳታጣርስ መትመምህ ሁልጊዜ ያስገርመኛል ። አሁንም የልቤ ናፍቆት በእግርህ የሚተኩ ብዙ ሺዎችን ጌታ ለቤተክርስቲያን እንዲያስነሳ ነው። ዘርህ ይባረክ!

  • @aidademoz3304
    @aidademoz3304 Před 3 lety +1

    🙏Amenn Egzabhere yibarekh wendeme Yared.

  • @milshunabute4839
    @milshunabute4839 Před 3 lety +2

    ዋውውው ድንቂ የሆነ ትምህርት ተባረክ

  • @arsemageberemeskel9374
    @arsemageberemeskel9374 Před 3 lety +2

    ዋው ወንድም ያሬድ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በእጥፍ ፀጋ ይባርክህ 💕💕✋✋✋🙏🙏🙏

  • @yodittekie9265
    @yodittekie9265 Před 3 lety +1

    Amen halleluya
    Bless the lord

  • @beja2184
    @beja2184 Před 3 lety +3

    Wow!!!ያሬዶ ኮሜንት አለማድረግ አልችልም ሁሌም ጌታ ባንተ ላይ ባፈሰሰው ጸጋ እባረካለው የዛሬው ደሞ አስገራሚ ነው!! .የአብ እርካታ እየሱስ ሃሌሉያ 🙌💕

  • @rahelassefa2319
    @rahelassefa2319 Před 3 lety +7

    I felt the joy of the Holy Spirit, this teaching was super good!
    God bless you brother ev. Yared!!

  • @user-rh1cm7ss9q
    @user-rh1cm7ss9q Před 3 lety

    አንተ ሰው እኔ ምን እንደምልህ በእውነት አላውቅም ። በዉስጥህ እ/ር ያስቀመጠዉ ተ
    ተንጠፍጥፎ እስኪያልቅ ድረስ እረጅምን እድሜ ከብዙ ጤንነት ጋር ጌታ እንዲሰጥህ እማፀንልሀለሁ ተባረክ

  • @mahiabrsh8369
    @mahiabrsh8369 Před 3 lety +4

    እወድሃለሁ እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ ።

  • @bezawit256
    @bezawit256 Před 3 lety +2

    አሜንንንን በኢየሱስ ስም ይሁንልን🙏🙏🙏

  • @habetamutsegaybiru9869
    @habetamutsegaybiru9869 Před 3 lety +2

    ጌታ ይባርክህ። ወ/ዊ ያሬድ

  • @woinshetkumazeleke1600
    @woinshetkumazeleke1600 Před 3 lety +1

    መንድም ያሬድ እግዚአብሔር አምላክ እንደ ባለጠግነቱ መጠን ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏

  • @afgjjhtxtjvfghhh9253
    @afgjjhtxtjvfghhh9253 Před 3 lety +1

    AMEEEEEEE!!!!!! illllllllllllllllllll kiber lesu becha yihun tebarek

  • @Samrawit.K
    @Samrawit.K Před 3 lety +1

    Amen! Hallelujah!

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 3 lety

    ለምልም ያባቴ ብሩክ 👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @diribebeyene1562
    @diribebeyene1562 Před 3 lety +4

    Hallelujah, glory to God for his grace and mercy
    God bless you dear brother Yared!

  • @judbeky
    @judbeky Před 3 lety +1

    Berk bel edw ahunm ybzaleh edt midenk new Eysus leny ykfelw silmsmaru edi trdchye alkm nbr Eysusye ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ mnm kale yelgnm

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-cb9sc6wz1s
    @user-cb9sc6wz1s Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @firehiywothandamo224
    @firehiywothandamo224 Před 3 lety +3

    ተባረክ ወ/ዊ ያሬድ

  • @alemtshayfsh
    @alemtshayfsh Před 3 lety +1

    ተባረክ

  • @tgjesustg2611
    @tgjesustg2611 Před 3 lety +2

    Ameeeen tefatsema

  • @michaelmelaku3749
    @michaelmelaku3749 Před 3 lety +3

    እንኩዋን አደረሰን ❤❤❤✋✋✋

  • @danielhailemelekotambaye4030

    God Blessed You.
    Praise the Lord. Sing to the Lord a new song,
    his praise in the assembly of
    th saints.Psalm 149-1.

  • @semharasevaw4817
    @semharasevaw4817 Před 3 lety +2

    አሜንንን 🙏

  • @farahcell4526
    @farahcell4526 Před 3 lety +3

    Wawuuuuu migermi new tebarkilhng

  • @efikadu
    @efikadu Před 3 lety +1

    Geta ybarkh tebarek

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር የተባረከ ይሁን ትልቅ ምህረትን በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ በኩል መግባትን ስለአደረገልን የፍትህ እና የእውነትሞ የጽድቅም አምላክ ስለሆነ የሚፈርድም አምላክ ነው መሀሪ አምላክ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ እውነት ነው የመስቀሉን ስራ አቅለን እንዳናየው መዳናችን እረቂቅ ከሆነ ነገር ነው የተፈወስነው የነጻነው !!!!!!!!!!!!

  • @genetbirhanu2571
    @genetbirhanu2571 Před 3 lety

    እግዚአብሄር አምርሮ የሚጠላውን ሀጢዓት: አጥብቆ በሚወደው ልጁ ላይ አድርጎ በሀይል መታው ሀጢዓትንም: ተበቀለው አሜን!!!

  • @semharasevaw4817
    @semharasevaw4817 Před 3 lety +2

    ሃሌሉያ 🙏🙏

  • @alemtsehayyallew6074
    @alemtsehayyallew6074 Před 3 lety +1

    Thank you JESUS for your sacrifice wash my sins with your precious blood and give me eternal life !
    JESUS! Because of you I am free !!!
    ❤🙏👋

  • @getachewgemetchu167
    @getachewgemetchu167 Před 3 lety +1

    ጌታ አሁንም እጅግ ይባርክህ አስፈላጊ መልዕክት

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Před 3 lety +1

    Tebark bezu temerebetalehu

  • @woinshetkumazeleke1600
    @woinshetkumazeleke1600 Před 3 lety +2

    አሜን 🙏

  • @liyaroba3441
    @liyaroba3441 Před 3 lety +1

    Geta ybarkih tsegawu yabzalih!!!

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et Před 3 lety +2

    አሜንንን አሜንንን ተፈፀመ

  • @danielmulugeta9442
    @danielmulugeta9442 Před 3 lety

    Abet wengelawe yared min aynet teseto new yaleh ene kalat yelegnem min endemilih wow wow God bless you 🙏 my dear evangelist yared

  • @edenhabtu2097
    @edenhabtu2097 Před 3 lety +3

    WOW

  • @surraMD
    @surraMD Před 3 lety +1

    "Weep not behold, the Lion of the tribe of Juda, the Root of David, hath prevailed to open the book, and to loose the seven seals thereof!" Hallelujah Be blessed Evan. Yared!

  • @judbeky
    @judbeky Před 3 lety +1

    አሜን ክብር ይገባዋል 🙏🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️አየሱስ

  • @elizabethkassa7047
    @elizabethkassa7047 Před 3 lety

    እውነት እና ምህረት !!!!! የሚገርም የእውነት እና የመንፈስ ቅዱስ ጥበብ መገለጥ። ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ !!!!

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye8442 Před 3 lety +4

    More grace to you brother Yared.

  • @misganawfaye8067
    @misganawfaye8067 Před 3 lety +1

    God bless you!

  • @jerusalemtermeer5982
    @jerusalemtermeer5982 Před 3 lety +2

    Amen hallelujah 🙏🏼

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 Před 3 lety +2

    God bless you

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 3 lety +1

    'እውነት እና ምህረት' liberating❤️❤️ ወንጌላቱ ውስጥ የተፃፈውን የመስቀል ስቃይ ክብደት እንደተለመደ ተረት ቶሎ ቶሎ አንብቤ የማለፍ ልምድ ነበረኝ😥 ግን አብ ሀጢያትን ሁሉ በመስቀል ላይ በልጁ ላይ አድርጎበት ፍፁም ቅዱስ ከሆነ ባህሪው የተነሳ ፊቱን ዞር ባደረገ(በተወው ሰዓት) ወልድ የተሰማው ብቸኝነት በይበልጥ "ኤሎሂ" እያለ እየፈለገው የተጣራበት መንገድ ከተራ ንባብ ባለፈ ወልድ ከአብ ጋር ያለውን ዘለዓለማዊ አንድነትና ህብረት እያሰብኩ ምን አይነት ሰቀቀን ውስጥ ጭምር እንዳለፈ ዛሬ ሳስብ ነበር😥😥 And all this for me wow🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤forever and ever
    ዕብራውያን 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁷ እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት፤
    ⁸ ምንም ልጅ ቢሆን፥ ከተቀበለው መከራ መታዘዝን ተማረ፤
    ⁹-¹⁰ ከተፈጸመም በኋላ በእግዚአብሔር እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ሊቀ ካህናት ተብሎ ስለ ተጠራ፥ ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው።

  • @tewodrosshewangzaw5285

    ፀጋውን ያብዛልህ!

  • @abebakebede3830
    @abebakebede3830 Před 3 lety +2

    Amen!!! Geta yibarkeh!!!

  • @bettyargaw6120
    @bettyargaw6120 Před 3 lety +2

    Blessed. Glory to God

  • @jesusgoyta4075
    @jesusgoyta4075 Před 3 lety +3

    May God bless you Ev.

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 Před 3 lety +2

    AMEN.it is finished

  • @jerusalemtermeer5982
    @jerusalemtermeer5982 Před 3 lety

    Hallelujah amen 🙏🏼

  • @girmanesibu3044
    @girmanesibu3044 Před 3 lety +2

    በአዲሱ መንገድ በስጋው በኩል ወደ አብ የመግባት ድፍረት አለን።ቴቴሌስታይ ተፈፀመ።

  • @ayantudebela7412
    @ayantudebela7412 Před 3 lety +2

    Ohhhh my God !!!
    Hw we are blessed 🤔🤔!!!
    blessings

  • @freweiniteclemariam8788
    @freweiniteclemariam8788 Před 3 lety +2

    Wow Tetelestai it's completed. May God bless

  • @bebakalech328
    @bebakalech328 Před 2 lety

    Zemenih yibarek yaerediye

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w Před 3 lety +3

    ሰላም ያሬዶ

  • @eyarusnuguse1601
    @eyarusnuguse1601 Před 3 lety +1

    Amen

  • @yenebetatube679
    @yenebetatube679 Před 3 lety +1

    💚💛❤️God bless you brother yared thank you for sharing us these perfect gospel

  • @alemtsehayyallew6074
    @alemtsehayyallew6074 Před 3 lety +1

    IT IS FINISHED!!!❤👋🙏
    Blessings !!!Pastor Yared

  • @masaratphonetastic4360
    @masaratphonetastic4360 Před 3 lety +2

    Haleluyaaaaa Ameeeen

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 Před 3 lety +2

    ቴቴሌስታይ
    It Is Finished.
    Haleluja

  • @helengossa771
    @helengossa771 Před 3 lety

    Thank you Jesus for the reconciliation with our Abba Father God🙏🏽🙏🏽🙏🏽!
    Many more blessings Yaredachen 🙌🏽

  • @mihiretaberdedo1958
    @mihiretaberdedo1958 Před 3 lety +1

    More grace brother

  • @edenhailemariam2240
    @edenhailemariam2240 Před 3 lety

    Stay blessed Evangelist Yared . Thank you 🙏🏽

  • @lemlembekele3476
    @lemlembekele3476 Před 3 lety +2

    God bless you my big brother...!!!🙏🙏🙏

  • @abejebelay8537
    @abejebelay8537 Před 3 lety

    I am a living witness for the ever increasing spiritual understanding you have grown in to. Thank God for giving us servants of the Word like you! You are a blessing to all of us.

  • @heldanaafework597
    @heldanaafework597 Před 3 lety +1

    አሜንንን ተፈፅሟል!!

  • @freedom-uo9xh
    @freedom-uo9xh Před 3 lety

    Thank you so much!! Lovely words, It is indeed FINISHED. It felt very personal and i will watch it again and again so that i never forget the price paid for me by JESUS!

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 3 lety

    Thanks to God it's finished. God bless🙏🏽 you and your family.

  • @maranata893
    @maranata893 Před 3 lety

    ዳዊት 85 (Psalms)
    10፤ ለውሃትን ሓቅን ተራኸባ፣ ጽድቅን ሰላምን ተሳዓዐማ። In tigrgna also say kiss each other ፡ተሰዐማ

  • @abrahamwoldegiorgisgodbles4504

    በተፈፀመ ነገር ውስጥ እንደመኖር ቀላል ነገር የለም። እንደተፈፀመ እንደማመን ከባድ ነገር ደግሞ የለም።

  • @dawithawaria3489
    @dawithawaria3489 Před 3 lety +2

    More grace brother!

  • @luckyemmanuel9856
    @luckyemmanuel9856 Před 3 lety +1

    AMEEN!!!🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 Před 3 lety +3

    ቴቴሌስታይ!!!

  • @tesfahiwethagos3239
    @tesfahiwethagos3239 Před 3 lety +1

    ENDH YALEW MEGELETN LE BARYAW YEGELETE LEGNAM YASTEMARENNA YEGELETELNN EGZIABIHER MENFEDKUDS SMU KEZELALEM ESKE ZLALEM ALEM YETEBAREKE YHUN. YE EGZIABIHERN AMLAK LIJ KRSTOS EYESUS KBRU YWSED. PASTOR TEBAREK TSEGAWUN MELSO MLASO YBZALH.

  • @Biqilaa
    @Biqilaa Před 3 lety +1

    Yaareedoo🥰🥰

  • @fozyagebremeskel6344
    @fozyagebremeskel6344 Před 3 lety +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @semhargulbet3143
    @semhargulbet3143 Před 3 lety +2

    🙏🙏🙏🙏

  • @edenhailemariam2240
    @edenhailemariam2240 Před 3 lety

    ኤፌሶን 1
    4፤ ከምቲ ብፍቕሪ ኣብ ቅድሚኡ ቅዱሳንን መንቕብ ዜብሎምን ምእንቲ ኽንከውን፡ ቅድሚ ምስራት ዓለም ብእኡ ዝሐረየና፡

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent Před 2 lety

    በጣም ይቅርታ ወንድም ያሬድ ለእኔ ግን በጣም complicate አደረግህብኝ፤ ብዙ ጥያቄዎች ፈጠርክብኝ።
    I hope to hear you explain this
    further! Hope God will give me the opportunity to learn this again and in detail from you.
    Many thanks!!
    Grace and peace be upon you.