አንድ መንፈስ፣ አንድ ተስፋ፣ አንድ አካል ክፍል 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ይህ ትምህርት ከዓመታት በፊት በሞንትሪያል ካናዳ ያስተማርኩት ነው። በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ አማኞች በዓለም ዙሪያ ተመልክተውት ተጠቅመዋል። ስለ ክርስትና ተስፋ እና ስለ መንፈስ ቅዱስ እንዲሁም የክርስቶስ አካል ስለ ሆነችው ቤተክርስቲያን ብዙ ምሥጢራትን ይገልጣል። ይህ አንደኛው ክፍል ሲሆን በዚህ ቻናል ውስጥ ስለማይገኝ ለእናንተ በረከት ስል ጭኜዋለሁ።

Komentáře • 30

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 Před 3 lety

    በሁሉ ነገር ጌታን አመሰግናለው። ስለ አንተ መጋቢነት በብዙ ነገር ጌታን አመሰግናለው በአንድ ነገር ግን አብልጬ ጌታን አመሰገንኩት። ይኸውም ይህ መልዕክት/ትርጓሜክ በመቅረፀ ድምፅ ለብዙ ዘመን ሳይጠፋ ለሚቀጥው ትውልድ መተላለፍ መቻሉን ሳውቅ ደስ እያለኝ ጌታን አከበርኩ።

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 5 měsíci

    ኢየሱስ ይባረክ❤

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w Před 3 lety

    የዛሬ 6አመት አካባቢ ነበር የሰማሁት ዛሬም ቃሉ አዲስ ነው። ያሬዶዬ እድሜህ ይርዘም

  • @tekowameeshtu7914
    @tekowameeshtu7914 Před 3 lety +1

    ዘመንህ ህይወትህ ይባረክ በጣም የሚገርም ትምዕርት ነው የበለጠ ፀጋ ይለቀቅልህ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 3 lety +2

    ያሬዶዬ ያባቴ ብሩክ ዘመንህ ይለምልም 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abbeygetu6100
    @abbeygetu6100 Před 3 lety

    እረ ህይወቴን እየለወጠው ነው ቃልክ እስከዛሬ አለመስማቴ ቆጨኝ ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 Před 3 lety +2

    ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ አብስቶ ይባርክህ ይሄንም ትምህርት 2015 የዛሬ 8 ዓመት CZcams አልጠቀምም ነበርና አንድት እህት ጌታ ይባርካት በwhat’spp ልካሀኝ ስሰማ የተባረኩት ህይውቴን የለወጠኝ መልክት ሀ ብዬ ትምህርትን ማሰማት የጀማርኩት ከዚህ ትምርት ነው አሁንም መልሼ እሰማለሁ !!!!

  • @tigstbiruk3856
    @tigstbiruk3856 Před 3 lety +3

    Geta Eyesus yibarkh wengelawi Yared

  • @eteneshdemessie8334
    @eteneshdemessie8334 Před 3 lety

    ወንድሜ ያሬድ እግዚአብሄር በዘመንህ ሁሉ ይባርክህ ከዚህም በላይ በቃሉ ያሳድግህ

  • @yoditdesalign8091
    @yoditdesalign8091 Před 3 lety

    GOD bless yaredye🙏

  • @ethiopiankidssongsandgames678

    What a day to start my day with your teaching ! Piece of heaven !! Much blessing !!

  • @henokabraha894
    @henokabraha894 Před 3 lety

    God bless you

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 Před 3 lety

    ዋው!!!ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህእጥፍ እጥፍ ይገለጥልህ ስለአንተ እግዚአብሔር ንለዘላለም እባርከዋለሁ

  • @graceayana5731
    @graceayana5731 Před 3 lety

    Yaredo you are real teacher ,

  • @user-vo6fx2gw8q
    @user-vo6fx2gw8q Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 😍💞💐

  • @hananhanan-en7ku
    @hananhanan-en7ku Před 3 lety +2

    God bless you betam telek temert new

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 Před 3 lety

    አጀማመርህ አደንቃለሁ። መጨረሻው ደ/ር ምህረት ጠይቀው።

  • @freweynigetahun955
    @freweynigetahun955 Před 3 lety +1

    God bless you evangelist yaredo
    Be10 kifle temera chereshew neber
    Neger gen ye egzabeher kale zarem adis new🙌🙌

  • @henokdesalegn2004
    @henokdesalegn2004 Před 2 lety

    በጣም ነው ምንወድህ ያሬድ ሠው ማነው በሚለው ላይ ብታስተምረን ደስ ይለናል

  • @abrahammulu502
    @abrahammulu502 Před 3 lety

    Ev. Yaredo, The word revealed in your teaching refreshes my soul, builds, equips, and holds me firmly to the word of life. You're a word of life ambassador!, Be blessed!

  • @gedamawitethio6915
    @gedamawitethio6915 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ የኔ ወንድም🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እግዚአብሔር በቃሉ ባርኳኛል

  • @selomephoto2757
    @selomephoto2757 Před 3 lety

    God bless you and your family,

  • @selomephoto2757
    @selomephoto2757 Před 3 lety

    Yes!! Amen

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 3 lety

    Amen 🙏🏽 Amen God bless you and nice to see you back

  • @cellbiomedeth6708
    @cellbiomedeth6708 Před 3 lety

    ohh what a blessing ,please the next part

  • @sl6109
    @sl6109 Před 3 lety

    Just Wow

  • @meazaafework9562
    @meazaafework9562 Před 3 lety

    Wey wendem yared hulem tasdememgnalh ere antes berek belelegn

  • @rahelmekonnen3983
    @rahelmekonnen3983 Před 3 lety

    I have seen it before repeating it such a Nice teaching can you pls upload the next parts too
    Stay blessed