አንድ መንፈስ፣ አንድ ተስፋ፣ አንድ አካል ክፍል 4

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ክፍል 4: አንድ ተስፋ
    አስተማሪ፦ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን፤ Golden Oil Ministries
    ሐምሌ 19 እስክ 22 ፥ 2012 ዓ. ም. እ.አ.አ.
    Part 4: The One And The Only Hope
    Teacher: Evangelist Yared Tilahun, Golden Oil Ministries
    July 19 - 22, 2012
    ይህ ተከታታይ ትምህርት በአማኑኤል ሞንትሪያል ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በተዘጋጀው ኮንፈረንስ ላይ ተጋባዥ አስተማሪ የነበረው ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ያስተማረውን ጠለቅ ያለ መሠረታዊ የክርስትና ትምህርት ያቀርብላችኋል። በዚህ ውስጥ ስለ መንፈስ ቅዱስ፣ ስለ ዘላለማዊ ሕይወት፣ ስለ እውነተኛው ተስፋ፣ ስለ የክርስቶስ አካልና እና ሌሎችም አንኳር ትምህርቶች ሰፋ ያለ ትንታኔ ቀርቧል።
    Ammanuel Montreal Evangelical Church

Komentáře • 24

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 Před 3 lety

    አሜን ጌታ እየሱስ ክርስቶስን በማመን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱሳን ሰጠን ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን::

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 3 lety

    ሀሌሉያ እንደዚህ ሰማይ አስነካን እስኪ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ its such a blessing to be always high in spirit. Thank you Jesus🙏🙏🙏

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @deborahamza5063
    @deborahamza5063 Před 4 lety

    አሜን

  • @tamalakalama7835
    @tamalakalama7835 Před 2 lety

    አሜን ተባረክልን በብዙ

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 Před 3 lety

    አሜን!

  • @deborahamza5063
    @deborahamza5063 Před 4 lety

    አሜን ተበረክ

  • @samsongetachew4369
    @samsongetachew4369 Před 3 lety

    ተባረክ አባቴ

  • @firehiwotyohannes8215
    @firehiwotyohannes8215 Před 3 lety

    Amennnnnnn

  • @efremgirmay7899
    @efremgirmay7899 Před 9 lety

    I love

  • @meazatewolde3470
    @meazatewolde3470 Před 8 lety

    Wow all yecherchun hulu Temhert ewďewaelhu bezu eytemarkugne new hulume yemtegabzuwachew agelgayoche Enantem Bebzu Berkte Tebarekulgne!!!!!!

  • @addisalamayo8139
    @addisalamayo8139 Před 7 lety

    አሜን ተስፋችን መንፈስ ቅዱስ ነው አለም ሳይፈጠር እግዚአብሔር የገባልን ተስፋ አለን ተስፋችን አንድ ነው አሜን ተባረክ ፓስተር

  • @saraashebir2509
    @saraashebir2509 Před 7 lety +1

    አሜን እውነት ነው ተስፋችን መንፈስ ቅዱስ ነው ተባረክ ወንድም ያሬድ

  • @krishnavishk3491
    @krishnavishk3491 Před 9 lety

    pastaroch geta yibarkachiw

  • @mesiganeysuse5201
    @mesiganeysuse5201 Před 8 lety

    Eysuse simeki yibarekih wedimachin kezihm belayi stegawun yabizali kibiru legeta yihun

    • @senayitbulo4025
      @senayitbulo4025 Před 4 lety

      እ/ር አምላክ ይባርክ በእውነት ፖስተርዬ"እ/ር ሆይ አይኖቼን አብራ"ርዕስቴን አጥርቼ የማይበትን

  • @enkuasfaw5805
    @enkuasfaw5805 Před 8 lety

    Unique hope. Holy spirit. God bless you.

  • @luciaasnakec901
    @luciaasnakec901 Před 8 lety +1

    ሃሌሉያ፡የተስፋ፡ሰዎች፡ስለሆንን፡ሮሜ፡8፡24 ሳያዩ፡የሚያምኑ፡ብጹአን፡ናቸው፡፡ስለትምህርቱ፡እግዚአብሄር፡አብዝቶ፡ይባርክህ፡፡

  • @izra76
    @izra76 Před 9 lety

    AMEC, God bless you for sharing this powerful teaching.

  • @lielnatadesse5073
    @lielnatadesse5073 Před 11 lety

    Amen ,,,,, !!! bless u

  • @tsegenetbedaso8180
    @tsegenetbedaso8180 Před 8 lety

    amazing.............

  • @ggaa8879
    @ggaa8879 Před 8 lety

    M
    I LOVE you

  • @samiyonas274
    @samiyonas274 Před 4 lety +1

    Why don't u come in UK

  • @tamalakalama7835
    @tamalakalama7835 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን