ባሕሪ - CHARACTER

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • የእምነት ፍሬ መልካም ባሕሪና ከዚያም የሚመነጭ በጎ ምግባር ነው። እግዚአብሔር በእኛ ሊፈጽም የወደደው ዘላለማዊ ሐሳብ የልጁን መልክ እንድንመስል ነው። ልጁን የምንመስለውም ደግሞ በባሕሪ ነው። በዚህ ወሳኝ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ሄልሲንኪ - ፊንላንድ የምትኖረው ከሃና ዶዳ ከወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ጋር ያደረገችው የማይጠገብ ትምህርታዊና ሕይወት ለዋጭ ቃለ-ምልልስ ቀርቦሎታል። እስከ መጨረሻው በመከታተል ለሕይወትዎ ስንቅ፣ ለባሕሪዎ ለውጥ እንዲያገኙ ተጋብዘዋል።
    www.goldenoil.org

Komentáře • 62

  • @mikael3245
    @mikael3245 Před 3 lety +14

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ነገር ይሄ እንግሊዘኛ ቃላት ጨምሮ መናገር ማቆም አለባት፣

  • @abiy-EL
    @abiy-EL Před 3 lety +14

    ከ ወንጌላዊ ያሬድ ንግግር ውስጥ
    . . ፀጋን እና ባህሪን ለይተን ማየት የለብንም፡፡ ፀጋ ከእኛ አይመነጭም ከላይ የሚመጣ፡የሚሰጥ ነው፡፡ ፀጋ ዘይቱ ነው፡፡ባህሪ ደግሞ የዘይቱ መያዣው ነው፡፡መያዣው ሲሰበር ዘይቱም ይፈሳል፡፡ ፀጋ እንደ ወይንጠጁ ነው አቁማዳው ደግሞ ባህሪ ነው፡፡ አቁማዳው ሲቀደድ ዘይቱም ይፈሳል፡፡

  • @senait4726
    @senait4726 Před 3 lety +5

    ያሬድዬ ተባረክልኝ እህቴም ፈጣሪ ይክፈልሽ እንደው በብዙ ድካም ውስጥ ባለሁበት በዚህ ወቅት ይህንን ህይወት የሚሰጥ ትምህርት ስለሰማሁ ፈጣሪዬን አመሰገንኩ ተባረኩ🙏

  • @abinettefera3543
    @abinettefera3543 Před 2 lety

    ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 Před 3 lety +2

    እህቴ ጠያቂ ስለሆንሽ አብዛኛውን ክፍለ ጊዜ ለተጠያቂው ስጪው። በጣም በጣም ብዙ የሚያካፍለን የሚያስተምረን ቁምነገር ስላለው ወንጌላዊ ያሬድ ተባረኪ ተባረክ ተባረኩ።

    • @tigistshawel7793
      @tigistshawel7793 Před 3 lety

      Debora Dawite
      ይህንን የመሠለ የሚገራርም አስደናቂ ነገር መንስኤዋ እኮ ናት
      ያሬድዬ የተናገራቸው ከሷ ሀሳብ አንጻር ነው
      ፀጋ ይብዛልሽ

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 Před 3 lety +3

    ጥሩ ውይይት ነው፣እህታችን ብዛት የምትናገሪው አንች ነሽ ፣ብዛቱ ፍልስፍና ነው፣ወንድማችን ያሬድ ግን በእግዝአብሔር ቃል መስረት ስለመለስው በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው ። ሌላው ውይይቱ ለኢትዩጵያዊ ስለሆነ በአማርኛ ቢሆን ጥሩ ነበር እህታችን እንግሊዘኛውን አበዛሽ ይታረም ፣ወይንም ውይይቱ በእንግሊዘኛ ይሁን።

    • @richgrace9209
      @richgrace9209 Před 3 lety +2

      እህታችን እጅግ ድንቅ ውይይት ከምንወደው ወንድማችን ጋር በአማርኛችን ጥሩ እየተማርን እያዳመጥን በየማህሉ የምትቀላቅልው የእንግሊዘኛ ቃላቶች እኔም ይገርሙኝ ነበርና ኮሜንትሽን ሳነብ እኔም በጻፍሽው እስማማለሁ ቋንቋ ውበታችን ሆኖ የምትጠይቂያቸው ሰዎች እማርኛ የሚናገሩ እና አድማጮችሽም እንዲሁ አማርኛ ሰሚዎች ስለሆኑ እባክሽ ከእክብሮት ጋር በትህትና ለሚቀጥሉት ፕርራሞችሽ ላይ አማርኛ ብቻ ብትጡቀሚ ጥሩ ነው በተረፈ ጌታ ኢየሱሰ ፀጋውን ያብዛልሽ በርቺልን በጌታ እህትሽ

    • @tigistschelling3584
      @tigistschelling3584 Před 3 lety

      እኔም ይህን ሀሳብ ሳቀርብ ትንሽ እህታችንን የጉዳሁ እንዳልሆን ፈርቼ ነበር እና አሁን ይህን ሀሳብ ሳይ ተረጋጋሁ ትምህርት ስብከት እና ቁም ነገር ያለውን ነገር በአማርኛ ከሆነ በአማርኛ በእንግሊዝኛው ከሆነ በእንግሊዝኛው ቢሆን ጥሩ ነው ሲቀላቀል በጣም ለአድማጭ ይረብሻል እውነት ነው

  • @user-bq5nt9dh7k
    @user-bq5nt9dh7k Před 3 lety +2

    ጌታ እየሱስ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ🙏

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před 3 lety

    ያሬዶ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ እብራውያንን ስልኬ ላይ አድርጌ ስማር ስነበቱ እጅግ ብዙ ተጠቀምኩ በዛውም መጥፋትህ አሳሳበኝ ምን ሆኖ ይሆን እያልኩ ነበር ያሬዶ በስለም ነው ጠፋህብኝ እኮ ያሬዶ እንደ ቤተስብ ነው የማይህ እጅግ ለምጀሃለሁ ሙሉ ቀን አንተን ነው የምስማው ። መጥፋትህ አሳስቦኛል እወድሃለሁ

  • @zmack1830
    @zmack1830 Před 3 lety +4

    በጣም ገምቢ ውይይት ነበር _ እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ !

  • @yonasdejene4812
    @yonasdejene4812 Před 2 lety

    ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ባንተ አገልግሎት ተጠቅሚያለሁ አጠቀማለሁም

  • @yodit587
    @yodit587 Před 2 lety

    Thank you 🙏

  • @elsatades2885
    @elsatades2885 Před 2 lety

    ወይ ጉድ ይገርምሀል በዚህ ተምህርት ውስጥ ታላቅ መልስ ረፍት ሆኖልኛል ፀጋና ባሕሪ ባልከውም ትልቅ ጥያቄ ተመልሶልኛል:: ከወቃሽ ከከሳሽነት መለስከኝ ከልጅነት ወደ ማደግ እየመጣሁ ነው ባለቤትህና ልጆችህም ሁሉ ይባረኩ አሜን የሰማነውን በልባችን ይመዝግብልን

  • @bertukantaddesa5549
    @bertukantaddesa5549 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክ ወንጌዊ ያሬድ 🙏እጅግ ትልቅ ነገር ተማርኩ እራሴን በመስታወት የማየት ያክል እያየሁ ተማርኩ

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 Před 3 lety +2

    You have amazing grace glory to God for you 🙏

  • @ashebirhailegeorgis9564

    God bless you both

  • @azmeraderbew2312
    @azmeraderbew2312 Před 2 lety

    God bless you !!

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Před 3 lety

    ተባረኩ። ወንጌላዊ ያሬድ አንደበተ ርቱዕ ወንድማችን ይብዛልህ

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 Před 2 lety

    አሜን!

  • @almazdesta2108
    @almazdesta2108 Před 3 lety +4

    ምን አለ ጥያቄውን ወይም ሐሣቡን በኢትዮጲያዊ ቋንቋ መጠቀም ብትችይ ሁሉንም ለመድረስ

  • @user-yc4gs1yr2o
    @user-yc4gs1yr2o Před 3 lety +2

    እንኳን ደህና መጣቹ ያሬዱ ጠፍተህብን ነበር እንኳን መጣህልን

  • @debassihailu225
    @debassihailu225 Před 3 lety +1

    very inspirational. May the Lord bless you richly.

  • @rb2782
    @rb2782 Před 3 lety

    ክብር ሁሉ ለሉኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን 🙏🏽 በብዙ ተባረክ ያሬድዬ እንዲሁም እህታችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ
    እኛ ኢትዮጵያውያን በጣም መፍረድ እንወዳለን ራሳችን ማየት ሳይሆን ሌላው ማየት ይቀለናል
    ያሬድዬ ባስተማርከው ትምህርት በጣም ብዙ ነገር ቀርቶልኛል ራሴንም እንዳይም አድርጎኛል

  • @BY-gb7ig
    @BY-gb7ig Před 2 lety

    John 16:8-10

  • @reiyotfekade9477
    @reiyotfekade9477 Před 3 lety

    Tebareku getta zemenachun yebarek .bezu temerebetalehug

  • @lalisabadada9508
    @lalisabadada9508 Před rokem

    የዝህ ፕሮግራም ተካፋይ በመሆኔም የሰማይ አባቴን እጅግ አመሰግናለሁ .... May Our heavenly Father bless you ...

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 Před 3 lety

    Thank God for you 🙏

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 Před 3 lety +1

    ወንድም ያሬድ በጣም ብዙ ግሩም የሆኑ ትምህርቶች ናቸው ብዙ አስተማሪዎች ይብዙልን !! በፀጋ እና ባህሪ መካከል ያለው ልዩነት በጣም ግሩም አገላለጽ ነው የጸጋ ስጦታ ይዞ ባህሪ የሌለው ሰው ወደብ የሌለው ብዙ እቃን የተሸከመ መርከብን ይመስላል !!! የያዘውን ጸጋ ለማስተላለፍ ባህሪ ወሳኝ ነው !!! ሌላው በእትዬፓውያን ባህሪ ላይ የገለጥከው በጣም ግሩም ነው !!! ይህን ፕሮግራም ያዘጋጀሽው እህት ተባረኪ ግን እንግሊዘኛውን አበዛሽው አማርኛው ውስጥ !!!! እባክሽ እንግሊዝኛው የማይገባንም ሰዎች አለን !! ወይ አማርኛውን በቅጡ መናገር ወይ እንግሊዘኛ በአስተርጋሚ መናገር ይሻላል !!!
    ይህም ባህሪ ነው 😁😁 እንግሊዘኛውን ሲያበዙ አዋቂ የሆኑ የሚመስላቸው አሉ 😃😃 ለማንኛውም በርቺ !!!

  • @showakebretkebret4454
    @showakebretkebret4454 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ፣ ይባርካችሁ።

  • @sebeleg7835
    @sebeleg7835 Před 3 lety

    Yaredo, Geta yebarekeh

  • @tiobstagashaw7100
    @tiobstagashaw7100 Před 2 lety

    Wow!very timely for me!God bless!

  • @eyesusfikir9501
    @eyesusfikir9501 Před 3 lety

    ተባረክልኝ

  • @famousalex8999
    @famousalex8999 Před rokem

    ክፍል ሁለት ይቀጥል በጌታ ፍቅር እባክሽ ካተረፈሽ እኒን ቢያንስ አትረፈሻል ባሕሬ ክፍል ሁለት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️👈🏽👈🏽

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 Před 3 lety

    ተባረኩልኝ።

  • @sophiahassen9123
    @sophiahassen9123 Před 2 lety

    😘😘😘😘😘😘

  • @henokabraha6918
    @henokabraha6918 Před 3 lety

    God bless you

  • @tigistshawel7793
    @tigistshawel7793 Před 3 lety

    Amazing
    Wow wow

  • @nathanfasil9137
    @nathanfasil9137 Před 2 lety

    Teyake steteiki ater lemadreg mokry ebakesh

  • @sophiahassen9123
    @sophiahassen9123 Před 2 lety

    ለካ አስተማሪ አለን።

  • @nathandesalegn9149
    @nathandesalegn9149 Před 3 lety

    Good bless you

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 Před 3 lety

    Tebarkilgn 💜💜💜💜💜

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 3 lety

    Wel come Yaredye❤❤❤❤❤❤

  • @buzukonjo622
    @buzukonjo622 Před 3 lety

    Are.Geta.yibark.yegna.wedachin.Nurlin.Tabark.Hanim.tabareki

  • @samuelabate5974
    @samuelabate5974 Před 3 lety

    ወንድማችን ያሬዶ እግዚአብሔር ይባረክህ። Uናም ላደረግሽኝ ግጅት ጌታ ይባርክሽ። ጥሩ ጊዜ ነበር , መሠረታዊ ጉዳይም ነው ::
    ያሬዶ , ከዚህ particular Video ባለፈ ሌላ መስጠት ምፈልገው ሐሳብ አለኝ (ሌላ Comment ማድረጊያ Platform ስላላገኙሁ ) ።
    እንደሚታወቀው አንተ በሌሎች ቤተክርስትያናትም በመሄድ ታገለግላለህና , እነዚያ ቤተ ክርስትያናትም ያገለገልካቸውን video - ኦችም በራስህ Channel Upload ብታደርግልን እላለሁ (ከቻልክን የ youtube algorithm ሚፈቅድልህ ከሆነ) :: ምክንያቱም ለኛ ለማግኘት እንዳንተ ቀላል አይሆኑም። ከነዚያም video - ኦች ጸጋ መካፍ ፈልጋለሁ :: ከዚህ በፊት የተባረኩባቸው ግሩም ትምህርቶች ነበሩ ። ተባረክ !

  • @meazagirma9424
    @meazagirma9424 Před 3 lety

    Betam yemiants wuyiyit new! Geta abzto yibarkachu! Betam tekami melikt alew.

  • @tigabuwubetuadane4919
    @tigabuwubetuadane4919 Před 3 lety

    ወንደሜ ያሬድ ጌታ ይባርክህ ሰለ ባህሪ የሰጠኸው ማብራሪያ
    ሆኖም ግን አንድ ጥያቄ አልተመለሰልኝም ይህም ከቁጣ ጋር ተያይዞ እኔ ብዙ ጊዜ ይህንን ባህሪየነ አልወደውም ግን ሳልፈልገው አደረገዋለሁ እንዲት መላቀቅ እችላለሁ?

  • @etsehiwotkebede3725
    @etsehiwotkebede3725 Před 3 lety

    ግልፍትኛ፡ማለት ፡ይመስለኛል።

  • @user-vk1sh7ob5k
    @user-vk1sh7ob5k Před 2 lety

    አቅራቢዋ በእንግሊዘኛ አድርጊው ኢንተርቪውን አማርኛው ከጠፋብሽ

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 Před 3 lety

    Pastor zemnehe yelemelem eyechmer ke he'd zerhe yetlatochen dej yewerse belejoche desta yehunlhe

  • @helengdefewu2282
    @helengdefewu2282 Před 3 lety

    ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ
    ጥያቄ አለን የመኃልይ መጽሐፍ ለማንው የተፃፈው ወይ ጉድ ቆይ ለሴትና ለወንድ ነው ወይስ ለእግዚአብሔር አብና ለወድ መንፈስ ቅዱስ ነው? እባካችሁ መልሱልኝ???

    • @Meme-vk8et
      @Meme-vk8et Před 3 lety +4

      ለቤተክርስቲያንና ለክርስቶስ ነው

    • @helengdefewu2282
      @helengdefewu2282 Před 3 lety +1

      @@Meme-vk8et እሺ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኩልኝ

    • @deborahabraham7283
      @deborahabraham7283 Před 3 lety

      ይህን መፅሐፍ ብዙ ተርግዋሚዎች የተለያየ ሐሳብ ይሰጡታል
      1. በእግዚአብሔርና በእስራኤል መሀከል
      2. በክርስቶስና በቤተክርስቲያን መሀከል
      3. በባልና በሚስት መሀከል

    • @helengdefewu2282
      @helengdefewu2282 Před 3 lety

      @@deborahabraham7283 እሺ እኛ በየትኛው እንመነው ለምሳሌ እኔን ብዙ ሙስሊሞች እንዴት እግዚአብሔር ቃል ላይ ስለ መሳም ይናገራል ይሉኛል እና የምመልሰው አጣለሁ?

  • @bayanova
    @bayanova Před 3 lety

    So 66% is outside and only 33% is inside Or 66% is innate and 33% is social

  • @atsedebullo2451
    @atsedebullo2451 Před 3 lety

    You audience are ethiopian and you use a lot of English. Which is not nice.....

  • @almaztezera9823
    @almaztezera9823 Před 2 lety

    God bless you both