ከምኞት ወደ ተስፋ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 04. 2021
  • በ2ኛ ጴጥሮስ ምዕራፍ 1 ላይ በመመሥረት በምኞት ዓለም እና በተስፋ ዓለም መካከል ያለውን ልዩነት ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ በቃሉ አገልጋይ በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን የተሰጠ ትምህርት።

Komentáře • 95

  • @abebalolamo3233
    @abebalolamo3233 Před 3 lety

    አ ሜ ን!! መጋቢያችን ⛪ያሬዳችን ⛪ እንወድሃለን 💕💕

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 Před 3 lety

    Amen Amen Amen 🙏

  • @fikreyesusbashaye3351
    @fikreyesusbashaye3351 Před 3 lety +7

    ስለተስፈው ጌታ ይመስገን ተባረክ ቃሉን
    በቡዙ ጥንቂቄና የዝግጅት ትጋት ለትውልድ ለማቅረብ ስለምታደርገው መሰጠትህ ለረዥም ዓመታት ተከታትዬሀለው በአካልም ዋጋህን ጌታ
    ይክፈልህ ።ተስፋችን ይመጣል

  • @azebmehari355
    @azebmehari355 Před 3 lety +1

    ዘመንህ ይባረክ ወንጌላዊ ያሬድ በጣም አመሰግናልለው ጌታን ስላንተ።መንፈሳዊ ነገር ተስፋ በሚያስቆርጥበት ምድር ምድር ብቻ በሚሸትበት በዚ ዘመን የእውነት ወንጌልና ተስፋ በውስጣችን እንዲታደስ እያረግክ ስላለህ።በርታ እባክህ አትቆጠብ ሂወቴ ታድሳለችበትምርቶችህ።

  • @Jesus_son_of_God_7
    @Jesus_son_of_God_7 Před 4 dny

    Praise the Lord. May God bless you Brother Yaredo. Always and always blessed by your teachings

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před 3 lety

    ያሬዶ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ ።

  • @sebleaklilu284
    @sebleaklilu284 Před 3 lety

    ነፃ የሚያወጣ ቃል ነው ያሬድዬ ጸጋ ይብዛልህ

  • @Jesus_son_of_God_7
    @Jesus_son_of_God_7 Před 4 dny

    Wow. God is changing me with this words❤❤❤❤

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 Před 3 lety +8

    በመጀመሪያ ጌታን እንዳገኘው እንደጉም ከውስጤ የተበተነው ነገር ቢኖር ምኞት ነበር እናም በጣም የገረመኝ የማስበውን ስለተማርኩ ነው ውይ ወንድሜ ያሬድ ምን አይነት ፀጋ ነው የተሰጠህ?በእውነት እግዚአብሄር ይመስገን፡፡

  • @bayeyegetasew
    @bayeyegetasew Před 3 lety +1

    ጌታኢየሱስ ዘመንህን አገልግሎትህን ትዳርህን ልጆችህን ይባርክ በአገልግሎትህ ተጠቅሜያለሁ በጎነትን እየጨመርን መልካምን ስራ ለመስራት የፈጠንን እንድንሆን ፀጋው ይርዳን አሜን።

  • @robelabraha2893
    @robelabraha2893 Před 3 lety

    ስብሃት ለ አግዚአብሔር

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 Před 3 lety

    አሜን ።

  • @mewiitu3304
    @mewiitu3304 Před 3 lety

    Amen amen Tebarek be bezu paster

  • @elfneshkifleyesus9089
    @elfneshkifleyesus9089 Před 3 lety +1

    Geta yebarkh wendme tebark

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ያሬድ❤

  • @serki24fe76
    @serki24fe76 Před 2 lety

    Amen

  • @abebechkesete6928
    @abebechkesete6928 Před 3 lety

    Amen tebark

  • @gedamawitethio6915
    @gedamawitethio6915 Před 3 lety +4

    የተከበረና እጅግ የከበረ ተስፋ ስጠን አሜን አሜን አሜን 😇🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 Před 2 lety

    Qalih ke mari yetafetali !Geta abezito yebarekeh yabzalih migermi melkt new🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌿🌿🌿🌻🌻🌻

  • @mekidesbekele1787
    @mekidesbekele1787 Před 3 lety

    ተባረክ ወንድም ያሬድ

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen hallelujah thank to Jesus your bless My Brther Yarad

  • @meseretlata253
    @meseretlata253 Před 11 měsíci

    Ameeeen🥰🥰🥰

  • @emudesta3352
    @emudesta3352 Před 3 lety

    Geta zmnehen yebareke

  • @biniamalemayehu4418
    @biniamalemayehu4418 Před 10 měsíci

    ወንጌል

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 Před 3 lety +2

    አማኝ ነን እያልን ነገር ግን ይህንን ተስፋ በመጠበቅ ሂደት ውስጥ በጎነትን ባናደርግ ስራ ፈት እና ፍሪ ቢስ ነው የምንሆነው ነገር ግን በእምነታችን ላይ በጎነትን ከጨመርን ስራ ፈትና ፍሪ ቢስ አንሆንም !!! ጌታ ይባርክህ ወንድም ያሬድ ቤተሰብህ ሁሉ ስለአንተ ጌታ ክብሩን ይውሰድ አሜን ጌታችን ኢየሱስ ይመጣል !!!

  • @semhargulbet3143
    @semhargulbet3143 Před 3 lety

    🙏🙏🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @tigistdesta5945
    @tigistdesta5945 Před 3 lety

    Ephesians 2:10 ... geta Eyesus yibarikih! Wendim Yared.

  • @litahaile6749
    @litahaile6749 Před 3 lety +1

    ጌታ ይርዳን ይሄ የሰማነው የተስፋ ቃል ልለውጠን ። ተባረክልኝ ያሬዶ

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz Před 3 lety

    God bless you.

  • @alexbuta4958
    @alexbuta4958 Před 2 lety

    I started watching your preaching and teaching a couple years ago and I really enjoyed it. You are teaching the word with knowledge. God bless you and God bless your loved ones abundantly. Keep up your Godly work and He will expand your territory.

  • @Tb-cp7lz
    @Tb-cp7lz Před 3 lety

    Geta abezeto yibarekik, yegnanim yelebona ayene yabiralin

  • @masaratphonetastic4360
    @masaratphonetastic4360 Před 3 lety +1

    Woooooooooooooo

  • @luckyemmanuel9856
    @luckyemmanuel9856 Před 3 lety

    🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @alazartamiru9400
    @alazartamiru9400 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @samuelmengistu8813
    @samuelmengistu8813 Před 3 lety

    God Bless you

  • @dinkudagu4959
    @dinkudagu4959 Před 3 lety +4

    oh Amen halejulah, I am very blessed with this message, may God bless you a lot broher

  • @aberashregasa345
    @aberashregasa345 Před 3 lety

    🙏

  • @bayeyegetasew
    @bayeyegetasew Před 3 lety

    የተከበረና እጅግ ታላቅ ተስፋ አሜን

  • @rahwaembaye3889
    @rahwaembaye3889 Před 3 lety

    God bless you

  • @gospeltubeethiopia4313

    Amen !

  • @elfneshkifleyesus9089
    @elfneshkifleyesus9089 Před 3 lety

    Ethopya endant Yalu new yemyasflguat geta endant yalu yabza yemyastmru begat feker ewdhalu blessed your family also

  • @uxjdsmdhkdkejdj9271
    @uxjdsmdhkdkejdj9271 Před 3 lety

    A
    አሜን ቅዱስ እግዚያብሔር ዘላለማዊ ነው።

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርከችሁ ።
    እበካችሁን በጠም ጥብቅ ፀሎት ያሻኛል ተስፋዬ እግዚአብሔር ብቻ ነው በፀሎት አስቡኝ ።

  • @mesertwoldselasie5623
    @mesertwoldselasie5623 Před 3 lety

    ይገርማል! ስለ ተስፋ በስፋት ብታስተምር ይሁን ተባረክ!!

  • @zayidkiros2925
    @zayidkiros2925 Před 3 lety

    አሜን አሜን ጌታ ይባረክ
    ጌታ ይባርክህ ያብዛልህ ፊቱን ያብራልህ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bereketalemayehu
    @bereketalemayehu Před 3 lety

    geta abzeto yibarekeh...

  • @gedamawitethio6915
    @gedamawitethio6915 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ይህን ተስፋ ላስጠን የእየሱስ ክርስቶስ አባት እግዚአብሔር ይመስገን 😇😇😇🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን እውነት ነው ፀጋውን ሰቶናል 🙏🏽 ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 Před 3 lety

    Geta Zemnhehn Yalemelemew Yarido
    አለኝ አለኝ አለኝታ
    ይህንን ሳስብ ብቻ መፅናናትን አገኛለሁ።
    ማራናታ
    አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @Sami-dn8sz
    @Sami-dn8sz Před 3 lety

    Geta yibarkih wendime!!!

  • @atsadelikesa7857
    @atsadelikesa7857 Před 3 lety

    Teberak wandime

  • @woinshetkumazeleke1600

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ያሬድ 🙏🙏🙏

  • @yohsnesalula5372
    @yohsnesalula5372 Před 3 lety

    Amen Amen 🙏 You are Blessed!

  • @marutilaye
    @marutilaye Před 3 lety

    ግሩም ትምህርት ነው። ጌታ ይርዳን እንኖረው ዘንድ።

  • @mercybisrat7843
    @mercybisrat7843 Před 3 lety

    amen amen God bless you. 🙏

  • @user-xj8es7ls7p
    @user-xj8es7ls7p Před 3 lety

    አሜን እሰይ ጌታ ይባርክህ ምኞትና ተስፋ ተደበላልቆብኝ ነበር

  • @almaztamirat9797
    @almaztamirat9797 Před 3 lety

    Yetwodede ye geta barya e/r yibrkhe! 🙏

  • @mekashaketyebelu9113
    @mekashaketyebelu9113 Před 3 lety

    ድንቅ ትምህርት ነው ተባረክ

  • @michaelmelaku3749
    @michaelmelaku3749 Před 3 lety

    እግዘብሔርን ፀጋውን ይጨምርልህ የማይጠገበውን ባህር ትምርትህ አረስርሶኛል

  • @amanuelyohannes4100
    @amanuelyohannes4100 Před 3 lety

    Thank you God!

  • @tomolise8051
    @tomolise8051 Před 3 lety

    Amennnnnn OMG it's amazing message God bless you and your family thank you so much.

  • @helengossa771
    @helengossa771 Před 3 lety

    Faith, Life and Hope! Divine gifts! For His Kingdom 🙏🏽

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 Před 3 lety

    Thank you dear brother!!! May GOD bless you!!!

  • @mergajira5909
    @mergajira5909 Před 3 lety

    Am really really blessed... my God bless you...

  • @gseyoum1
    @gseyoum1 Před 3 lety

    God bless you. Your teaching has been a blessing to me during this quarantine time.

  • @eyobelbuta9718
    @eyobelbuta9718 Před 3 lety

    God bless u brother yared

  • @jerusalemtermeer5982
    @jerusalemtermeer5982 Před 3 lety

    Amen 🙏🏼

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w Před 3 lety +1

    ሰላም ያሬዶ

  • @allstartube22
    @allstartube22 Před 3 lety

    God Blessed you! Powerful message and an interesting word of God !

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Před 3 lety

    Wendime tebark ahunm ye geta tsega yebezalen!!

  • @AB-nq7uj
    @AB-nq7uj Před 3 lety

    God bless you 🙏 very deep teachi

  • @genetdesta540
    @genetdesta540 Před 3 lety

    ተባረግ እኛንም ጌታ ይርዳን🙏

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 3 lety

    Nice to see you again and God bless you

  • @7777382
    @7777382 Před 2 lety

    ወንድም ያሬድ በጣም ኣመሰግናለሁ መጽሃፍ ቅዱሴን መስመር በመስመር እንዳነብ ያንተ ትምህርቶች ስለረዱኝ ኣመሰግናለሁ።
    Be blessed amazing bibel teacher👍🏽

  • @asterfesshaye6334
    @asterfesshaye6334 Před 3 lety

    Tebarek God bless you

  • @meazaafework9562
    @meazaafework9562 Před 3 lety

    Tebarek wendem yared 😍

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 3 lety

    ጌታ ይባርክህ

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et Před 3 lety

    አግዚአብሔር ይባርክህ

  • @graceayana5731
    @graceayana5731 Před 3 lety

    Stay blessed yaredo!

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 Před 3 lety

    Welcome 🙏 be blessed

  • @ruthyohannes4007
    @ruthyohannes4007 Před 3 lety

    Well come wendim yared

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 Před 3 lety

    መልካሙን እንስራ በመንፈስ ብንስራ የዘላለማዊ ህይወት እነገኘለን

  • @haymidenbel223
    @haymidenbel223 Před 3 lety

    ያሬዶ Notification ቢሉን ብታስተካክለው መልካም ነው VDS. ስትለቅ በወቅቱ እንዲደርሱን።

  • @heldanaafework597
    @heldanaafework597 Před 3 lety

    ተባረክ ውድ ያሬድ! የዩሀንስ ራዕይን መቼ ነው የምንማረው?? በጉጉት እየጠበቅኩ ነው

  • @user-yb5el4ip8y
    @user-yb5el4ip8y Před 3 lety

    እምቢ ለምኞት ፤
    እኖራለሁ በተስፋ ፤

  • @girmaanbasieordolo5238

    እውነትን ማወቅ ያልደረሱ ግን የወንጌል አገልገይ የምል ሁሉ እውነት ከያሬድ መማር አለበት

  • @habetamutsegaybiru9869

    ሰላም

  • @semereyohannes9374
    @semereyohannes9374 Před 3 lety

    It's a lot for me. Thank you! Can you tell me the address of the church you serves please?

  • @ethiopiankidssongsandgames678

    Timeless teaching !!I will scarify my sleep yea !!

  • @elishamasreshatesema1963
    @elishamasreshatesema1963 Před 3 lety +1

    መምህር ያሬድ በዮሐንስ 1:1---5 ላይ ስለተፃፈ ይህ ስለ እየሱስ ማንነት እና ብቃት ስለሆነ የሚናገርው አላወቀውም ሳይሆን (አላሸነፈውም )ነው::እዚህ ጋር ዮሃንስ ቀድሞ እየሱስን በማብራራት ነው የጀመረው ሌላው ዮሐንስ ወንጌል ምንም እንኳን ታሪክን ቢያወራም ከታሪክ በላይ ነው ::
    ለምሳሌ1,በመጀመሪያ ቃል ነበረ::
    2,ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ::
    3,ቃልም እግዚአብሔር ነበረ::
    4,ይህ በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ::
    5,ሁሉ በርሱ ሆነ::
    6,ከሆነውም አንዳች እንኳን ያለ እርሱ አልሆነም::
    7,በእርሱ ሕይወት ነበረች
    8,ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች::
    9,ብርሃንም በጨለማ ይበራል
    10,ጨለማም አላሸነፈውም :: ብሎ ያለቀን የተፈፀመን ነገር ነው ተናግሮ የጀመረው ከዚህ በኃላ ነው ታሪኩን ማስተማር የፈለገው መፃፍ የፈለገው ትርጉሞችን ለኛ በሚመቸን ከምንተርጉም ይልቅ ቃል በቃል ቢተረጎም ጥሩ ነበር :: በዚህ ዘመን የሚያስፈራ ዘመን እየሆነ ነው ወይም በብሉይ እና በአዲስ ኪዳን መካከል በነበረው ዘመን ህዝቡን ለማፅናናት እንደተፃፉት መፅሀፍት በዚህ ዘመን ደሞ ሁሉም ለራሱ የእምነት ግሩፕ እንዲመች እየተረጎመው ነው የድሮ የቁም ፅሁፍ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የነበረ አግንቼ አንብቤ ነበር በጣም የሚገርመው 1በዮሐንስ መልዕክት 2:1 በዚህ ትርጉም ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን የሚለውን ከአብ ዘንድ አማላጅ አለን ነው የሚለው

  • @BrukGetaneh
    @BrukGetaneh Před 3 lety

    God Bless You. A timely message from the Bible.

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 Před 3 lety

    God bless you

  • @henokabraha894
    @henokabraha894 Před 3 lety

    God bless you