There is hope! ተስፋ አለ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በኦክቶበር 12፣ 2019 በማክሌን ባይብል ቸርች ቨርጂኒያ ያቀረበው ትንቢታዊ መልዕክት።

Komentáře • 89

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w Před 4 lety +33

    እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆንክልኝ አሜሪካዊ ወይም የሌላ አገር ዜጋ ብትሆን ይህን ድንቅ ትምህርት በምን ቋንቋ እሰማ ነበር

    • @sarawolde2790
      @sarawolde2790 Před 4 lety +4

      እውነት ነው እኔም እግዚአብሔር ስለ ሰጠን ድንቅ አገልጋዮች አንዳንዴ እንደዚህ እላለሁ ስሙ ይባረክ

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w Před 7 měsíci

    የእግዚአብሔር ቃል አያረጅም ከአራት አመት በኋላ እንደገና ደግሜ ሰማሁት ይሄን ትምህርት

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w Před 4 lety +15

    በአፍህ ብቻ ሳይሆን በኑሮህም ጌታን አክብረኸዋል ያሬዶ ተባረክ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዘመንህ ይለምል ያባቴ ብሩክ ያሬድ 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebro100
    @sebro100 Před 4 lety +1

    ይሄ የከበረዉ ቃል ለእኔ የትቢት ቃል ነዉ አሜን። ብዙ ተለውጩ መገለጥን መረዳትን ባአንተ ትምህርት ተባረክ አንተ የአባቴ ብሩክ።

  • @endalegetachew354
    @endalegetachew354 Před 4 lety +2

    ፖስተር ያሬድ በእውነት ተባረክ ከዚህ በላይ ለምልም ለካፈልከን የህይወት ቃል ተባረክ በእውነት ኢትዮጵያ ተስፋ አላት እነደ ዜጋ እኔም ተስፋ አለኝ በጣም የሚገርም የትንቢት ቃል የግዜው መልዕክት ነው የ ከፍታ ዘመን ለኢትዮጵያውያን አሜን

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 4 lety +2

    በመጀመሪያ ወንድም ያሬደ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እድሜ ጤና ገና ብዙ አግልግሎትንም እግዚአብሔር በፊትህ የተቃና ያደርግልህ ምክንያቱም ጌታ ለዚህ ህዝብ መርጦሀልና እግዚአብሔርም በእውነትም የኢትዮጵያን ምድር እየጎጓበኝ ነው ክብርና ምስጋና ለዘላለም ለሱ ይሁን አሁንም ታላቅን ነገርን ለሀገራችና ለሕዝቡ ያደርጋል ብዙ ከፍተኛ መውጣት አለ ውንድም ያሬድ በድፍረት በሀይልና በመታዘዝ የጌታ ወታደር በመሆንህ የጌታ መንፈስ ጥላና ከለላ ይሁንህ የጌታችን ቃል ለዘላለም ጸንቶ ይኑር ጌታ ሆይ የሚሰማ ጆሮ የሚያስተውል ልብ ለሁላችን ይስጠን ክብርና ምስጋና ለዘላለም ለስምህ ይሁን አሜን

  • @asefashtekeste3386
    @asefashtekeste3386 Před 4 lety

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን።

  • @sarawolde2790
    @sarawolde2790 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃሉ የታመነ ነው እግዚአብሔር ይችላል ዘመንክ ይባርክ ወንጌላዊ ያሬድ ይባርክ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልክ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ምናለበት የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህንን ትምህርት ብንከታተል የሚጠቅመን ነገር ነው

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 3 měsíci

    Amen Amen 🙏 hallelujah

  • @lt7491
    @lt7491 Před 4 lety +1

    ወንድሜ ያሬድ, በዚህ ሁኔታ ደግሞ ስላየሁ ደስብሎኛል. አምላካችንን ሰላንተ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ:: ተምህርትህ, ስብከትህ ቢጨመ ቅ...ቢጨመቅ... ቢጨመቅ የሚወጣው አንድ ነገር ብቻ ነው:: እርሱም የለዑል የአግዚአብሔር ልጅ የሆነው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው :: ይህንን አየሱስን የበለጠ አንዳውቀው, አንዳምነው, አንዳስበው... አንድታዘዘው ስላረከኝ ዘመንህ ይለምልም.

  • @tigesthebabo1746
    @tigesthebabo1746 Před 4 lety +1

    ኢየሱስ የኔ ጌታ ስለዚህ እውነት ቃል ስለዚህ ቅዱሳን ህብረት እግዚአብሔር ስምህን እባርከዋለሁ ከፍ ከፍ አደርጋለሁ ከፍ በል አሜን አሜን
    ወንጌላዊ ያሬዶ ተባረክ።

  • @firealemtessema6607
    @firealemtessema6607 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን የደረቁ አጥንቶቼ የእግዚአብሔርን ቃል ይስሙ የነፍስ መድህኒት ነውና!!!

  • @biniamalemayehu4418
    @biniamalemayehu4418 Před 11 měsíci

    Hot preaching Jesus is Lord!

  • @naajiifaaaris7408
    @naajiifaaaris7408 Před 2 lety

    ሻሎም ወንድም ያሬድ
    ፀጋ በነገር ሁሉ ይብዛልህ !
    ለትውልድ በረከት ነህ!!!

  • @user-xz3sp2bk4q
    @user-xz3sp2bk4q Před 4 lety +1

    This Man is true Christian wow God bless you!!!!

  • @biniamalemayehu4418
    @biniamalemayehu4418 Před 11 měsíci

    ሁሁሁ ጌታ ይባረክ

  • @nino8287
    @nino8287 Před 4 lety

    ትንቢተ ህዝቅኤልን እያጠናሁ ወንገላዊ ያሬድ ሲያስተምር ለእኔ የእ/ር ቃል ማፅኛ ስለሆነልኝ ጌታ ይባረክ ::ወንጌላዊ ጌታ ይባርክህ

  • @user-vo6fx2gw8q
    @user-vo6fx2gw8q Před 4 lety +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 😍😍💐💐💐💐💐💝🌺❤️❣️♥️❤️❣️❣️💞🌺❤️♥️

  • @mengistuayele2707
    @mengistuayele2707 Před 4 lety

    አሜን ወ/ዊ ያሬድ የሰማይ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።ትምህርቶችህ በጣም ነው የሚገበኝ።

  • @theblessedsarahchaka1233

    I really don’t have a word to explain how I feel right now. God bless you brother

  • @lydiajohannes693
    @lydiajohannes693 Před 4 lety +1

    Halleluja Halleluja Halleluja Amen Amen Amen Amen Halleluja Halleluja Halleluja Amen 🙏🙏🙏👏👏 tebarkilig

  • @King-tm9yu
    @King-tm9yu Před 4 lety

    የምወዳቸው የእግዚአብሔር ሰዎች ሁሉ ኢትዮጵያን እየሸሹ ወደ አሜሪካ ይኮበልላሉ
    ጌታ ይቅር ይበላቸው
    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ግን አስብ

  • @dawitandeso1529
    @dawitandeso1529 Před 4 lety

    Wow this is right time right place the word of God.......Jesus is coming today and forever

  • @edenhailemariam7857
    @edenhailemariam7857 Před 4 lety

    Praise to almighty God!!! For his Holy God's word 🙏🏿👏🏾❤️
    Bless you Brother evangelist Yared Tilahun 🙏🏿

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w Před 4 lety +2

    እልልልል ክብር ለኢየሱስ ይሁን

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 Před 2 lety

    Hallelujah

  • @bettyshow9202
    @bettyshow9202 Před 4 lety

    Amen

  • @rahelalem4740
    @rahelalem4740 Před 4 lety

    Almighty God ...May Your name alone be praised.

  • @ephremkassa2871
    @ephremkassa2871 Před 4 lety +1

    Very touching God-bless you You made my night

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 Před 4 lety +4

    "የእግዚአብሔር ቃል ስሙ " አሜንንንን ጌታ ይባርክህ ወንድም ያሬዶ እንዴት እኮ እንደምወድህ 😍ለምን እንደሆነ ታውቃለህ? ጥርት ያለዉን ቃሉን ስለምትነግረን ወደ ህያው ቃሉ ዘወር እንድንል ስለምታረገን ፣ቃሉን ፍትፍት አድርገህ ስለምታበላን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ዘመንህ ይባረክ።ምነው ፓሰተሬ ቢሆንልኝ እያልኩኝ ሁሌ እመኛለሁ ለነገሩ እድሜ የቴክኖሎጂ ይኸው ይህንን መስመር ዘርግቶልናል ጌታ ስሙ ይመስገን በጣም እየተጠቀምኩኝ ነዉ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነዉ ተባረክ የቃሉን መገለጥ ያብዛልህ።

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 Před 4 lety

    WOW what a sermon praise the Lord. Am convinced and blessed by this message. Be blessed pastor.

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 4 lety

    አሜን ክብር ለጌታ ይሁን እልልልልልልልልልልል አሜን ክብር ይሁንለት

  • @EliasAsfaw-qw9xn
    @EliasAsfaw-qw9xn Před 25 dny

    Geta hoy indezih yalutin abzalin

  • @lookinguntoJesus3.16
    @lookinguntoJesus3.16 Před 4 lety +10

    እናንተ በዚህ በመጣላችሁ መልዕክት መሠረት የእግዚአብሔርን የአምላካችሁን ቃል ለመስማት የተነሳሳችሁና የቆረጣችሁም የኢትዮጵያና የኤርትራ መንጋዎች በሙሉ፥ "... መንግሥትን ሊሰጣችሁ የአባታችሁ (የእግዚአብሔር) በጎ ፈቃድ ነውና አትፍሩ። ያላችሁን ሽጡ ምጽዋትም ስጡ፤ ሌባ በማይቀርብበት ብልም በማያጠፋበት በሰማያት የማያልቅ መዝገብ የሚሆኑትን የማያረጁትንም ኮረጆዎች ለራሳችሁ አድርጉ፤ መዝገባችሁ ባለበት ልባችሁ ደግሞ በዚያ ይሆናልና። ወገባችሁ የታጠቀ መብራታችሁም የበራ ይሁን፤
    እናንተም ጌታቸው መጥቶ ደጁን ሲያንኳኳ ወዲያው እንዲከፍቱለት ከሰርግ እስኪመለስ ድረስ የሚጠብቁ ሰዎችን ምሰሉ፡፡
    በራእይ 19 ፡ 9 "ወደ በጉ ሰርግ እራት የተጠሩ ብፁዓን ናቸው ብለህ ጻፍ አለኝ። ደግሞም፦ ይህ የእግዚአብሔር እውነተኛ ቃል ነው አለኝ።" ተብሎ እንደተጻፈው በወንድማችን ያሬድ በኩል የመጣልን መልዕት ወደ ጌታ ራት ግብዣ የሚጣራ ነው ብዬ አምናለሁ ያውም የእግዚአብሔርን ቃል ወደመስማት (በመረዳት ወደማንበብ)፡፡ ያለንበት ጊዜውና የትውልዱም አዝማሚያ እደሚያመልክተን ይህ እድል ለረጅም አመታት የሚቆይ መስሎን እዳንታለል የዘመኑ ክፋት በደጅ ነው፡፡ ስለሆነም በማቴዎስ 22፡1-8 እደተጻፈው ምሳሌ እዳይሆንብን ተጠንቅቀን ስንቃችንን ብንሰንቅ በዚሁ በማቴዎስ ወንጌል እልፍ ብሎ በምዕራፍ 25 ከቁጥር1 እስከ 13 በምናነበው ሌላው በምሳሌ መልክ በተነገርው የራሱ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መልዕክት ጌታቸውን ተግተው የሚጠብቁ ልባሞች ሙሽሮች ተብለው እንደተመሰገኑትና የጌታቸውን ደስታ ለመካፈል እድል እንደተሰጣቸው ያደርገናል፡፡
    ይሁን እንጂ ከዚህ ቅዱስ ጥሪ ጋር ሌላው አንድ ልብ ብለን ልንረዳው የሚያስፈልገው እውነት ጥሪው ቲዮሎጂያን ለመሆን ወይም ቃሉን ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ አውቀን በቃል ለመዋጋት ወይም ፑልፒት ለመያዝ ለመሽቀዳደምና ለምፎካከር እዳልሆነ አስቀድመን ማወቅና መረዳትም ያስፈልጋል፡፡ ለእንደዚያ ዓይነቱ የቃል ውጊያ የይሖዋ ምስክሮችን የመሳሰሉት አሉ፡፡ እዳውም ከነርሱም አልፎ እስላሞችም ጭምር ከክርስቲያኖች ጋር ለመክራከርና የማይለወጠውን ቃሉን ለማስተባበል ብዙ ሰዓትን በመስጠት እንደ ማንኛውም የአካዳሚ ትምህርት እያጠኑት መሆናቸውን መዘንጋት የለብንም፡፡
    እኛ ወደበጉ ሰርግ ግብዣ (ያውም ቃሉን ወደመስማትና በመረዳት ወድማንበብ) እየተጠራን ያለነው
    በትንቢት ቃሉ መሠረት በመጨረሻው ዘመን ይነሳል ከተባለው ከማናቸውም የስህተት አሰራር ራሳችንን ጠብቀን በእውነተኛ እምነት በቅድስናና በጌታ ፍቅር በመኖር ሙሽራው ሲመጣ የምናፍርበትና የምንሸማቀቅበት ምንም ነገር ስይኖር ቢያስፈልግ ስለወንጌልና ስለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መከራ ቢመጣ በነገር ሁሉ በትዕግሥት ጠብቀን እንድንገኝና ከእርሱ ጋር ለመንገሥ እንድንበቃ ነው ፡፡ የደህንነታችን ዋናው ዓላማ ይህ ስለሆነ የእኛም ቃሉን የመስማትና የማጥናት ዓላማ ቀዳሚና መሥረታዊ ግብ ይህ መሆን እዳለበት አስቀድመን መረዳት አስብን፡፡
    በአንድያ ልጁ በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ለዚህ ታላቅና ክቡር ግብዣ የመረጠንና የጠራን እግዚአብሔር ልባችሁን ያዘጋጀው መንፈሳችሁንም ያነሳሳው፡፡ ለእርሱም ከዘለለም እስከዘላለም ክብርና ምሥጋናም ይሁን፡፡ አሜን፡፡

  • @AbeniMedia1
    @AbeniMedia1 Před 4 lety +1

    አሜን የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ

  • @seblegoshu6145
    @seblegoshu6145 Před 4 lety +1

    አሜን ዘመንህ ይባረክ ከዚህ የበላይ ማስተዋል ጥበብ ይብዛልህ

  • @alemaboye4918
    @alemaboye4918 Před 4 lety +1

    Ameeeeeeeeeeene Be Belssed 🙏🙏🙏

  • @miriam7682
    @miriam7682 Před 4 lety

    Amen amen! God bless you yareda wow! Kbr hulu legeta leyeusus kratos yhun.

  • @bergnashn7908
    @bergnashn7908 Před 4 lety +1

    Amen haleluya kibr lageta yihun teberkuuu

  • @nino8287
    @nino8287 Před 4 lety

    True preaching and it's always in my mind all those questions and yes all of us realized that.hmmmm

  • @henokabraha6918
    @henokabraha6918 Před 3 lety

    God bless you

  • @meskermataly6180
    @meskermataly6180 Před 4 lety +1

    ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግናለው
    ስላንተ ፡ዘመንህ ይባረክ በትምርቶችህ
    በጣም ተጠቅሚይለው ተምሬበታለው።
    ትምርቶችህን ከሚከታተሉት ነኝ፡ስላንተ ለማውራት ቃላት የለኝም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @yohannesabebe5164
    @yohannesabebe5164 Před 4 lety

    I gain my life & spirit back together with my family

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 Před 4 lety +1

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንድሜ ያሬድ

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 Před 4 lety +3

    ዛሬ በእውነት የመድረክ ሰው ነው የመሰልከኝ: በዛ በአስተማሪነት ወግ ስለማውቅህ ለማዳመጥ አቅም ስላጣሁ አቁሜዋለሁ::

  • @user-xt1ls9tg1s
    @user-xt1ls9tg1s Před 4 lety +2

    God bless you 👏👏👏👏👏👏

  • @user-zq4jl1gb1e
    @user-zq4jl1gb1e Před 4 lety

    አሜን አሜን ድምፅ ሆንዋል ሁሉ መልክ ይይዛል

  • @mesimesi3735
    @mesimesi3735 Před 4 lety

    አሜን ጌታ እየሱስ ይባርክ ወንድም ያሬዶ ዘርህ ይባረክ

  • @mihretubeletelena8689
    @mihretubeletelena8689 Před 4 lety

    Amen!!! God bless you more & more!!!

  • @ethiopiankidssongsandgames678

    Oh lord !!!!!

  • @mekashaketyebelu9113
    @mekashaketyebelu9113 Před 4 lety

    ወንድም ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ያብዛህም ፡፡
    አዎ ተስፋ አለ
    ::

  • @zewedubelay3257
    @zewedubelay3257 Před 4 lety

    Bless you berathr yared

  • @medehanitbelay4860
    @medehanitbelay4860 Před 4 lety

    Amen Amen Ameeeeeen

  • @user-el4gz9ni1u
    @user-el4gz9ni1u Před 4 lety

    Wongelawe yared geta abzto yebarikih getan kawoku gena 2amete new gen menale kazih bafit bawkuh alku tebarek betam new mewodih

  • @maskarravalalile8217
    @maskarravalalile8217 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ev3il7hy1h
    @user-ev3il7hy1h Před 4 lety

    amen amen amen amennnnnnn

  • @felekechhailemariam9118

    አሜን!

  • @adinew17
    @adinew17 Před 4 lety +2

    amazing evangelist with amazing gifts from Almighty God!what if you were always beside me?I wish all the best to you and all the saints whoever follows your amazing teachings on social media.

    • @lookinguntoJesus3.16
      @lookinguntoJesus3.16 Před 4 lety +2

      Hi Adinew,
      Don't forget that, as you just mentioned it through the social media he is always beside you. Moreover, it is not his personal present which up lifts and encourage us, it is the true message of the gospel of God given through His one and only Son (the Lord Jesus Christ) to everyone who is willing to accept and believe in it. Because of that, our brother's Yared message is to draw us near to Christ, not to himself. If you noticed, in his message when he quoted 1 John 1:1-6 , that is exactly what he ment. Notice what the verse says "our fellowship is with Him (the Word of Life"), and what we saw, heard from, and we touched, we declare to you so that, you too may have fellowship with Him and as the result your joy may be full.
      God bless you. Although I do not know you, in spirit as my dear brother, I look forward to meet you at the table of the Lord supper which we are invited to participate.

    • @adinew17
      @adinew17 Před 4 lety

      Kbet Getaneh
      what I wrote hear is my feeling that I always feel when I hear and watch the GOSPEL OF GOD being preached by this gifted person. I am new here, I mean I am recently subscribed to his channel , in a short time i see a grace of God on him functioning amazingly,so i can not hesitate to exhort him because that is what i have been learning from the word of God. Also i wished if he were beside me is because I am university STUDENT an a student i no more time to attend him live neither on facebook nor you tube as far as you do. I only attend him by downloading the videos from you tube ,and by sacrifying my time. praise God through these all, all things are going well, once again I LOVE Evangelist Yared Tilahun. No earth law that ban me loving him. without forgetting my salivation!

  • @edenmoges4968
    @edenmoges4968 Před 4 lety +2

    እንዴት እኮ እንደምወድህ ብርክ ብርክርክ በልልኝ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @weyneshetweyeso2945
    @weyneshetweyeso2945 Před 4 lety

    wedme.yared.geta.eyesuse.yebarkeee..

  • @user-ev3il7hy1h
    @user-ev3il7hy1h Před 4 lety

    amen amen amen

  • @firealemtessema6607
    @firealemtessema6607 Před 4 lety

    አሜን እጁ ትምጣ ሀሌሉያ

  • @user-vm5lv6ky2h
    @user-vm5lv6ky2h Před 4 lety

    Ameen Ameen Ameeeeeeeen

  • @amanuelyohannes4100
    @amanuelyohannes4100 Před 4 lety

    ጌታ ይባርክህ ወንድም ያሬድ።

  • @alemabebe4216
    @alemabebe4216 Před 4 lety

    Ameeeeeeeeeeeen

  • @millii1
    @millii1 Před 4 lety

    AMEN!!!

  • @medehanitbelay4860
    @medehanitbelay4860 Před 4 lety

    ታድላችሃል ምናለ ከናንተጋ ብናመልክ ጌታን

  • @edenmoges4968
    @edenmoges4968 Před 4 lety

    Halelujaaaaa

  • @user-ev3il7hy1h
    @user-ev3il7hy1h Před 4 lety

    EGZIABHR yebarkh

  • @user-vm5lv6ky2h
    @user-vm5lv6ky2h Před 4 lety

    You're blessed man

  • @bekaludile1281
    @bekaludile1281 Před 4 lety

    There is hope

  • @user-ev3il7hy1h
    @user-ev3il7hy1h Před 4 lety

    ellelelelelelelelelelelelelelelelleleleelleleleellelelelamennnnnn

  • @almaztamirat9797
    @almaztamirat9797 Před 4 lety

    Kalate atawu egzhabher simu biruke yihone sila atem sila metawu ye ejee zemanu ye beta Christian ✝️ musiracheen be kirbu yimetal liwosdane!!!!

  • @selilu5463
    @selilu5463 Před 4 lety

    There is hope!!

  • @semhargulbet3143
    @semhargulbet3143 Před 4 lety

    🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🙏🙏🙏🙏

  • @SEP2922
    @SEP2922 Před 4 lety

    አንተ የሚያምርብህ ወንጌልን ድትሰብክ ነው: ከፖለቲካ ውጣ ይአብይ ጎደኛ እና ደጋፊ መሆንህን በተለያዩ ቦታዎች ተናገር ሰምቸ አዘንኩ: እንደ ሙሴ በህዝቡ እና በ እግዚአብሔር መካከል ልንማልድ ነው የተጠራነው:keep your personal opinion about politics to yourself please!

    • @saratizazu9297
      @saratizazu9297 Před 4 lety

      In this case all the prophets of the bible, specially the old testament prophets who told the Kings of Israel what God is saying to them and their people including when to go to battle and when not to go were all politicians. Remember, Elisha and the king of Israel. Read 2 Kings 6 8-20. I rarely read comments and almost never write a comment back but I just want you to be aware.

    • @saratizazu9297
      @saratizazu9297 Před 4 lety

      In this case all the prophets of the bible, specially the old testament prophets who told the Kings of Israel what God is saying to them and their people including when to go to battle and when not to go were all politicians. Remember, Elisha and the king of Israel. Read 2 Kings 6 8-20. I rarely read comments and almost never write a comment back but I just want you to be aware.

    • @SEP2922
      @SEP2922 Před 4 lety

      Sara Tizazu dear sara, I read my bible and know exactly what you are talking about. In the Old Testament the prophets used challenge the kings and leaders..Yared showed his support to the administration blindly while ppl are getting killed everywhere on Abiy leadership. As a teacher or a servant of God he should not take sides. I told him to keep his personal opinion and support to himself bc ppl are divided on what is taking place in our country.

  • @bokretesfayshow6490
    @bokretesfayshow6490 Před 4 lety

    Amen

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @atiiananaatiianana4919

    Amen