Sola Christo - በክርስቶስ ብቻ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • የወንጌላውያኑን ተሐድሶ 500ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በዲሲ ሜትሮ አካባቢ በተዘጋጀ ኮንፈረንስ ላይ የቀረበ መልዕክት።

Komentáře • 72

  • @habeshawiminlik1770
    @habeshawiminlik1770 Před 4 lety +5

    አቤት መታደል እንዴት ነፍሴ እንደምዘል ይህንን ንፁህ ወንጌል ሳትታክት እያስተማርክ መኖርህ። ወንጌላዊ ያሬድ ላንተና ባንተ ላይ ለሚሰራዉ ጌታ ትልቅ ክብር አለን።

  • @Abeni_Dani
    @Abeni_Dani Před 3 lety

    ግሩም ሰባኪ፤ ወንጌላዊ ያሬድ ተባረክልን❤❤

  • @Abeni_Dani
    @Abeni_Dani Před 3 lety

    ግሩም ሰባኪ ነህ፤ ወንጌላዊ ያሬድ ተባረክልን❤❤

  • @yenebetatube679
    @yenebetatube679 Před 4 lety +4

    Wow በጣም ነው የሚደንቀው በውስጤ ሲመላለስ የነበረ ነገር ነው ዛሬ ያስተማርከው ኦርቶዶክስ ብሆንም እንደሰበከው ሰይጣን ሰው እንዳያውቅ የሚፈልገው ክርስቶስን እንዳያውቁ ብቻ ሳይሆን እንዳይመረምሩ እንኳን እድል አይሰጥም።እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰብህ ወንድም ያሬዶ

  • @natnaelayele4853
    @natnaelayele4853 Před 2 lety

    Always our Brother Yaredo preeched the True Gospel. Always and Every year and in every circumstance

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 Před rokem

    ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ትዳርህን አገልግሎትህን ይባርክ እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል ነው ጸጋያብዛልህ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን!!!

  • @azebmehari355
    @azebmehari355 Před 4 lety

    ኡኡኡኡ እየሱስ ብቻ ያድናል በሁሉም ስፍራ ይሰበክ ይሄ ጌታ።ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ።ደስ ብሎኛል አሁን በሚድያ ላይ እያገለገልክ ስለሆን።ተኩላዎች ሞልተው በጌታና በቤተክርስትያን ስም ህዝቡን እያተራመሱ ባሉበት ተአምርና ራሳቸውን በሚሰብኩበት ዘመን ንጹህ ወንጌል ሳታቓርጥ እንድትናገር በተሰጠህ ጸጋ በርታ እላለው በጸሎት ከጎንህ ነን ተባረክ።

  • @maskarravalalile8217
    @maskarravalalile8217 Před 4 lety +4

    አሜን ጌታ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ መዳን በክርስቶስ ብቻ ብቻ ብቻ አሜን

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 Před 3 lety

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ !!!

  • @sikublessed8147
    @sikublessed8147 Před 4 lety +2

    Amennnnn Amennnn ❤️🙏🙏
    እብራውያን 4 (Hebrews)
    14-15፤ ደጊም ብዘይ ሓጢኣትሲ፡ ብዅሉ ኸምዚ ኸማና እተፈተነ እዩ እምበር፡ ብድኻምና ኺድንግጸልና ዘይኽእል ሊቀ ኻህናት የብልናን እሞ፡ ብሰማያት ዝሐለፈ ዓብዪ ሊቀ ኻህናት፡ የሱስ ወዲ ኣምላኽ ካብ ዚህልወናስ፡ ምእማንና ነጽንዕ።
    16፤ ስለዚ ምሕረት ምእንቲ ኽንቕበል፡ ብጊዜ ጸበባውን ንረዲኤትና ዚኸውን ጸጋ ኽንረክብ፡ ብትብዓት ናብ ዝፋን ጸጋ ንቕረብ።

  • @atmike123
    @atmike123 Před 4 lety

    ሶላ ክርስቶስ ሶላ ክርስቶስ ሶላ ክርስቶስ ሶላ ክርስቶስ ሶላ ክርስቶስ

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg Před 6 měsíci

    አሜንንን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 4 lety

    Amen sola christo , hallelujah !!

  • @diboraandsquishes1649
    @diboraandsquishes1649 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ያሬድ አንተ በዚህ ዘመን ንፁሁን ወንጌል ከሚሰብኩት ከጥቂት ቅሬታ አገልጋዬች አንዱ ነህ:: ዛሬእኮ በእግዚአብሔር እና በሰው መካከል ሆነው ወደ አብ እናደርሳችሃለን እያሉ ጌታ በሞቱ የቀደደውን መጋረጃ የሚሰፉ ጌታ ያፈረሰውን የጠብ ግድግዳ እየገነቡ ክርስቶስን ተክተው ወደ እግዚአብሔር እናቀርባችሃለን የሚሉ አገልጋዬች እኛውቤት ውስጥ እየተበራከቱ መጥተዋል:: እንደመጥምቁ ዩሃንስ በሚዜነት ሊያገለግሉና ዞር ሊሉ የሚገባቸው በሙሽሪትና በሙሽራው መካከል ገብተው ሙሽሪትን ከሙሽራው የሚያርቅ ስራ ይሰራሉ::ኧረ እኛው ጋር ካለው ጉድስ እዛኛው ቤት ያለው ሳይሻል አይቀርም ምክንያቱም እነሱ መካከለኛ ያረጉት በመፅሐፍ ቅድስ ውስጥ መአረግ ያላቸውን ነው:: እግዚአብሔር ወደ መስቀሉ ቃል ይመልሰን!

  • @soltesema6213
    @soltesema6213 Před 4 lety

    እንዴት መታደል ነው የተገለጠውን የእውነትን ወንጌል እያሰበኩ መኖር ክብር ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን አሜን

  • @obsey2154
    @obsey2154 Před 4 lety

    Geta simu yiberek amen isu bicha yisebek tetebeki wedime yered🙏

  • @lolmalu1750
    @lolmalu1750 Před 4 lety

    Yesss ጌታ ይባረክ፡ ጌታ ሆይ ወደዚህ እውነት መምጣት እንዲችሉ ያልመጡትን በቅዱሱ መንፈስህ እኛን እንደረዳህ እነዚያንም እርዳ። ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ በእጥፍ ይባርክህ።

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 Před 4 lety

    Eyesus geta new tebareku

  • @lydiahana5616
    @lydiahana5616 Před 4 lety

    Amen amen 💚💐🌹🌺🌷🙏🙏🙏“በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ሁሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና።”
    - ሮሜ 8፥14

  • @bettybelay9574
    @bettybelay9574 Před 4 lety

    Tebark Amen ande new temherto esom kerstose new

  • @hiwotmulugeta6130
    @hiwotmulugeta6130 Před 4 lety

    ይህንን ንፁህ እና ታላቅ ወንጌል ሳትታክት በትጋት እያስተማርከን ስላለህ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ... ጌታ ባንተ አልፎ እያስተማረን ነው ጌታ ይባረክ.... ጌታ ፀጋን ያብዛልህ ወንጌላዊ ያሬድ!!!..." መዳን በክርስቶስ ብቻ"!!!!

  • @fantuwangore9260
    @fantuwangore9260 Před 4 lety

    Pastor get yesusis yebarek

  • @ethiopianvoice
    @ethiopianvoice Před 4 lety +1

    የእግዚያብሄርን የፀጋ ሃይል በትምህርቶችህ እናየዋለን ፣ ጌታ የቀረውን ዘመንህን ብዙ ሚስጥሮችን በመግለጥ ይባርክህ ፤ የተባረክ ሰው ነህ ያሬዶ

  • @habtambill6059
    @habtambill6059 Před 4 lety

    Yaredachen is fired up love it

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel Před 4 lety

    Tebarek wendime yared xegawin yabizalik.

  • @romangebremariam9977
    @romangebremariam9977 Před 4 lety

    ወንጌላዊ ያሬድ መዳኔን ብቻ ሳይሆን ያዳነኝን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የበለጠ እያወኩት አንድሄድ ስላደረገኝ ደንቅ ትምህርተህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow Před 4 lety

    ህይወትን ሃይልን በመንገዳችን ላይ የሚስጥ ትምህርት! ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ!

  • @senabeka5263
    @senabeka5263 Před 4 lety +1

    ሁሌ ሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ። ወንድሜ ያሬዶ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ። በዚህ በመጨረሻ ዘመን ልናውቅ የሚገባው አውነት ቢኖር የእግዚአብሔር ምስጢር የሆነው ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ።

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 Před 4 lety

    Amen Amen Amen

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 Před 4 lety

    ወንጌላዊ ያሬድ ተባረክ ፀጋው ይብዛል

  • @onlylove-og6es
    @onlylove-og6es Před 4 lety

    አሜን

  • @mazamaza1552
    @mazamaza1552 Před 4 lety

    የተባረክ እየሱስ ክርስቶስ የእ/ር ሚሲጢር ነው::

  • @mihretubeletelena8689
    @mihretubeletelena8689 Před 4 lety

    ኦ! ጌታ ሆይ ፍቅርህ ድንቅ ነው ስምህ ይባረክ!!! ውንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ ብሩክነህ!!!!

  • @serkalem55
    @serkalem55 Před 4 lety

    አሜን፤ አሜን፤ የመዳን ቀን ይሁልን።

  • @zembabatesfay6854
    @zembabatesfay6854 Před 4 lety

    Amen

  • @jonaswubetu8853
    @jonaswubetu8853 Před 4 lety

    “እነሆ፥ የሰላምታሽ ድምጽ በጆሮዬ በመጣ ጊዜ ፅንሱ በማኅፀኔ በደስታ ዘሎአልና።”

    • @createchanneladisabeba956
      @createchanneladisabeba956 Před 4 lety

      ልክ እንደዘሁ ዛረም እውነተኛው የክርስቶስን ገለጭ አገልገይ ድምፀ ሰንሰማ ልባችን በደሰታ ይዘላል። እምባም ይተናኔቀናል። ክብረ ለታላቁ ንጉሰ
      ለኢየሱስ

  • @user-vo6fx2gw8q
    @user-vo6fx2gw8q Před 4 lety

    አሜንአሜን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 😍💞🌺❤️♥️♥️♥️

  • @glorytogod3013
    @glorytogod3013 Před 4 lety

    God bless you abundantly my brother

  • @selamberhe2003
    @selamberhe2003 Před 4 lety

    ጌታ. ዘመንህን ይባርክ ።

  • @Naren-ko5iu
    @Naren-ko5iu Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen🙏🙏

  • @genetasefa4625
    @genetasefa4625 Před 4 lety

    Evangelic Yared tilahun you are a blessing from God . Your teaching is so powerful and penetrating. Yes" Sola Kresto" thank you so very much. Your teaching is changing me for good.

  • @user-bd3oo2ej2k
    @user-bd3oo2ej2k Před 4 lety

    ተባረክ ውድ ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ። አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 4 lety +1

    ዘመንህ ይባረክ ያሬዶ ❤❤

  • @abelmichaelaraya6838
    @abelmichaelaraya6838 Před 4 lety

    God bless you Evangelist Yared...I am really reviving upon listening ur sermons..all glory to God.

  • @soloapple3
    @soloapple3 Před 4 lety

    Brother Yared God bless you. As always your teaching is rightly divided and timeless. Thanks again. Many blessings!!!!

  • @YnTnGdL
    @YnTnGdL Před 4 lety

    ድንቅ ትምህርት❤️

  • @user-el4gz9ni1u
    @user-el4gz9ni1u Před 4 lety

    Ameenn enkwan dena metah wongelawe Yared

  • @zoenegash8130
    @zoenegash8130 Před 4 lety

    God bless you yaredo we love you

  • @fikechoo
    @fikechoo Před 4 lety

    #Great teaching with #Passion!! may you increase in all spiritual wisdom to nurture the body of #Christ!

  • @rtegegne2780
    @rtegegne2780 Před 4 lety

    Oh so touched by the word of God! God bless brother Yared! Preaching the Gospel changes lives...

  • @asterghebrmiceal254
    @asterghebrmiceal254 Před 4 lety

    hallelujah GOD BLESS you

  • @bekaludile1281
    @bekaludile1281 Před 4 lety

    1 Timothy 2 (KJV) - 1 ጢሞቴዎስ
    4: Who will have all men to be saved, and to come unto the knowledge of the truth.
    5: For there is one God, and one mediator between God and men, the man Christ Jesus;
    6: Who gave himself a ransom for all, to be testified in due time.

  • @praise2157
    @praise2157 Před 4 lety

    God bless you my brother in Christ!

  • @kukuasefaliben388
    @kukuasefaliben388 Před 4 lety

    ወንጌላይ ያሬድ ትምርትክን በጣም ነው ምወደው እና ምከታተለው ነገር ግን አንተን ባይመለከትም የተጋበዝክበት ቤተ ክርስትያን ግን የገና ዛፍ የሰራው ሰው ግን ሊጠየቅ ይገባል ቤተ የክርስቲያን ውስጥ ሊገባ የማይገባ ምልክቶች ናቸው ባለማወቅ ሊሆን ይችላል ግን ምናደርገውን በማስተዋል ቢሆን ጥሩ ነው እባካችሁ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 4 lety

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @webengdaalebachewe2482

    God bless you!

  • @ogbssolomon2803
    @ogbssolomon2803 Před 4 lety +5

    ኣምላክ ይባርክህ አውነት ነው አኛ ታድለናል

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 4 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @eyesusselame2833
    @eyesusselame2833 Před 4 lety

    Tebarek

  • @adinew17
    @adinew17 Před 4 lety

    we need

  • @messya7125
    @messya7125 Před 2 lety

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ኦርቶዶክስ ተከታይ ነኝ የእግዚአብሔር ቃልን ማዳመጥ ጠቃሚ ነዉ አንድ ጥያቄ ያለኝ አምልኮ በምንም ለተሰሩ ነገሮች አታምልኩ ይባላል የጵዱ ቸርች ዉስጥ መቆም እንዴት ታዩታላችሁ ስለምትሰጠዉ ትምህርት አደንቃለሁ ።

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w Před 4 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed9755 Před 4 lety

    You are blessed yaredo;;; i think videow gin 1sec × yimeslal;; yehone mifeten ngr alew;;; yaredo siyastemer kess blo teregagto nw;; bezi fitnet siyastemr ayichew alakm;;; anyways tebarek

  • @bekaludile1281
    @bekaludile1281 Před 4 lety

    Which church is this place

  • @miky9450
    @miky9450 Před 4 lety

    What are the signs on his right side?

  • @abbidani5159
    @abbidani5159 Před 4 lety +1

    Different symbols placed on the Christmas tree are symbol of the cult and different secret worships. Please do not use this symbols at church except the cross. I am shocked and in disbelief to see those symbols in church. Please be full of knowledge for whatever symbol you use. If you don't know it don't use it.
    Bless you

  • @yehunlavolontededieu322

    Echo...ing what the hell

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 Před 4 lety

    Amen

  • @yosefemiru8625
    @yosefemiru8625 Před 4 lety

    God bless you!