የቅባቱ ዕቃ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 03. 2021
  • ይህ መልዕክት በመቀባትና በባህሪ መካከል ያለውን መስተጋብር በዳዊትና በሳዖል ሕይወት ውስጥ አንደኛ ሳሙኤል ላይ በመመሥራት የሚተነትን መልዕክት ነው። መልዕክቱ በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ በሚገኘው የሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ውስጥ የተላለፈ ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ቅባት የመንፈስ ቅዱስ ምሳሌ ሆኖ ተገልጿል፤ ቅባት የሚቀመጠው በቅባት ዕቃ ውስጥ እንደ ሆነ ሁሉ እኛም የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ዕቃዎች ነን። ሳዖልና ዳዊት በአንድ ሰው በሳሙኤል የተቀቡ ቢሆንም ሳዖል በብርሌ፣ ዳዊት በቀንድ እንደተቀቡ መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ ይነግረናል። የእኛም ባሕሪና ልባዊ ማንነት በቅባቱ ዕቃ ሊመሰል ይችላል። ዛሬ ልባችን ምን ይመስላል? ብርሌ ወይስ ቀንድ?

Komentáře • 122

  • @bebakalech328
    @bebakalech328 Před 2 lety

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 2 lety

    የእውነት ወንጌል በመንፈሰ ቅዱሰ መገለጥ ቃሉንሰለምታሰተምር ብዙ ተባረክ።

  • @lifetime200
    @lifetime200 Před 2 lety

    አሜን! ተባረክ ውድ ወንጌላዊ ያሬድ ።ዛሬም እንደ ሁልጊዜ ትምህርትህ ህይወትን ያድሳል

  • @bebakalech328
    @bebakalech328 Před 2 lety

    Amen amen amen amen

  • @helenmehari3570
    @helenmehari3570 Před 2 lety

    Amen 🙏 Amen

  • @rb2782
    @rb2782 Před 3 lety +7

    ክብር ሁሉ ለሉኡል እግዚአብሔር ይሁን፡ በጣም እጅግ የሚገርም ትምህርት ነው ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ንጹህ ወንጌል፡ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ ስለ አንተ እግዚአብሔር አመሰግናለው!!

  • @rihanasaed5228
    @rihanasaed5228 Před rokem

    በእውነት እጅግ ብዙ ነገር አተረፍኩበት ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ የቃሉ መገለጥ ይጨምርልህ
    ተባረክ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 3 lety +6

    አሜ አሜን ጌታ ዘመንህን ከነቤተስብህ ይባርክ እግዚአብሔር ይህን ትውልድ እንደ ትጠቅም ስላአደርግህ ይህንንም ጸጋ እዲያበዛልህ ጌታን ሰለ አንተ አመስግናለሁ። የጌታ ስም የተባረከ ይሁን አሜን

  • @fisoneden7750
    @fisoneden7750 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @henokabraha894
    @henokabraha894 Před 3 lety +5

    God bless you

  • @naajiifaaaris7408
    @naajiifaaaris7408 Před 11 měsíci

    ወንድም ያሬድ ጌታ ዘመንህን ይባርክ !!!
    ለበረከት ሆነሀል

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 Před 3 lety +6

    ፈጣሪ ልቤ የሚያስበው የሚቀበለው አይነት ትምህርት አሰጣጥ እንዳገኝ አንተን ስላስነሳልኝ አመሰግነዋለው፡፡ስለአንድ ሰው የሚገደው አምላክ እግዚአብሄር ይመስገን ወንድሜ ያሬድ ላንተም ፀጋውን ምህረቱንና ሰላሙን ያብዛልህ፡፡ ክብርን ባለጠጋነትን እድሜን ጠግበህ ወደ አባትህ እንድትሄድ ያድልህአሜን፡፡

    • @betelhemgirma9736
      @betelhemgirma9736 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před 2 lety

    እሳት ውስጥ መኖር የሚችል እሳት ብቻ ነው! በእግዝያብሄር ባህሪ ነው ከእግግዚያብሄር ጋር መኖር የምንችለው!

  • @marybahta7448
    @marybahta7448 Před 3 lety +2

    Amen amen yegzabher bareya

  • @bebakalech328
    @bebakalech328 Před 2 lety

    Yes yes yes hallelujah haleluyaa hallelujah

  • @selamawitfentaw3987
    @selamawitfentaw3987 Před 3 lety

    ጌታ ተናገረኝ😭😭😭

  • @abeshasolomon1798
    @abeshasolomon1798 Před 3 lety +1

    ወንጌላዊ ያሬድ፣ ወንጌልን ብቻ ስለምትሰብክ ትምህርቶችህ ሁልጊዜ:-
    1. አይረሱም፣
    2. ያስተምራሉ፣ ራስን እንድንፈትሽ ያደርጋሉ፣
    3. ለለውጥ ያዘጋጃሉ፣
    4. ሁልጊዜ አይሰለቹም፣
    .
    .
    . ።
    ስለዚህ ሁልጊዜ አንጣህ ነው የምለው፣ ተባረክ፣ በረከታችን ነህና!

  • @maheletmulugetaofficialcha1804

    ተባረክልን ወንጌላዊ ያሬድ እውነታውን ስላስተማርከን🙏

  • @semharasevaw4817
    @semharasevaw4817 Před 3 lety +5

    ሁልግዜ እጠብቃለው አስተማሪ ያሬድ ጌታ የረዳህ 🙏

  • @solomontto4191
    @solomontto4191 Před 3 lety

    Amen Amen God Bless you more and more

  • @misganaengda8500
    @misganaengda8500 Před 3 lety +11

    ተባረክ ከብዙ መንፈሳዊ ግርግር ይልቅ መንፈሳዊ ቤት ሆነን በቃሉ አራሳችንን እንድናይ ምክንየት ሆነሀል። አገልጋይ የሁሉ የበታች እንደሆነና ከቅባቱ በፊት ቅባቱ አሚቀመጥበትን አቃ ማሰዋብና ብቁ ማድረግ ይቀድማል ይህን ተምሬለሁ ቴክሰ ተባረክ

    • @showakebretkebret4454
      @showakebretkebret4454 Před 3 lety +1

      እውነት ነው ፣እግዚአብሔር ፣ ይባርክህ።ይህ የሚያስፈራ ነው ፣ እግዚአብሔር ይርዳን ፣ለቅባቱ እቃ ለመያዥያው እንድንጠነቀቅ እግዚአብሔር ፣ይርዳን።

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ያሬድ❤❤❤

  • @temesgenabdisa3033
    @temesgenabdisa3033 Před 3 lety +1

    God bless you!!! ምርጡ መምህራችን የትክክለኛው ወንጌል ተርጓሚያችን ጌታ ይባርክ።

  • @haregnkassaofficial3084
    @haregnkassaofficial3084 Před 3 lety +2

    ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ ;አሜን መያዣው ይቀደስ!!!

  • @raheldaba
    @raheldaba Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ!!!

  • @solomontto4191
    @solomontto4191 Před 3 lety

    Amen

  • @haymidenbel223
    @haymidenbel223 Před 3 lety +1

    የተወደድክ ያሬድ አንተ ስታስተምር ጆሮዬን ብቻ ሳይሆን ልቤንም አፌንም ከፍቼ ነው የማዳምጠው። ከዚህ በላይ ጸጋውን ያብዛልህ ።

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před 2 lety

    ዛሬም ስማሁት ያሬዶ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @thomasgara9153
    @thomasgara9153 Před 3 lety +2

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፓስተር ያሪድ

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 Před 3 lety

    AMEN

  • @biruk8617
    @biruk8617 Před 2 lety

    . . . ፈጽሞ የተማረ ሁሉ ግን እንደ መምህሩ ይሆናል። God bless you!

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 Před 3 lety

    Thank you brother 🙏 💙

  • @chuna1347
    @chuna1347 Před 3 lety +2

    Tebarek Yaredo

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Před 3 lety +3

    እግዚያብሄር በአንተ አልፎ ስለመከረን ስለተናገረን ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን ። ተተክ ፀጋውን ይጨምርልህ

  • @teketelewdegefegn
    @teketelewdegefegn Před rokem

    thank god bless you

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን ብየለሁ ጌታ ሆይ እራሴን እንድፈትሽ እርዳኝ. ወንድሜ ያሬድ ስለ አንተ ጌታን አመሰግናለሁ አንተንና ቤተሰብህን እግዚአበሔር በሁሉ ይባርካችሁ ከዚህ በላይ የቃሉን እውቀትና መገለጥ ይስጥህ

  • @yeabsiraendashaw1167
    @yeabsiraendashaw1167 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

  • @pastordanielmekonnensisay4535

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ያሬድ

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před 2 lety

    Culture is the software of the activity of human being!

  • @luckyemmanuel9856
    @luckyemmanuel9856 Před 3 lety +1

    Ameen! Thank you!.

  • @elsaabudhabi9468
    @elsaabudhabi9468 Před 3 lety +2

    Amen God bless you and your family

  • @berhanehajer1218
    @berhanehajer1218 Před 3 lety +2

    God bless you evangelist yaredi

  • @aidb1275
    @aidb1275 Před rokem

    Wow, thank your for sharing your real time experience, this so real, anointing is wonderful and having the character to maintain it as important has having it. Blessings!

  • @abigaelmehari9118
    @abigaelmehari9118 Před 3 lety

    Geta yibarkh wongelawi yared hul gize adis new yemimarew

  • @rahelsolomon4607
    @rahelsolomon4607 Před 2 lety

    Than you God bless you more

  • @biniyamworku3635
    @biniyamworku3635 Před 3 lety

    አሜን፫
    🇨🇬🇨🇬

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ghfytdgfty7344
    @ghfytdgfty7344 Před 2 lety

    ትላንት ሲያደርገው ያኮራውና ያስደስተው የነበረው ነገር ዛሬ ካስጨነቀው በዚኽ ሰው ውስጥ አንድ ነገር ለመልካም ተስርቶአል። አሜን? It means a lot wow 🤔

  • @senaytembaye1658
    @senaytembaye1658 Před 3 lety +1

    Wendm Yared, geta zemenh ybark, anten yeseten geta smu ykber🙏

  • @fetenugelawseyoum1007
    @fetenugelawseyoum1007 Před 3 lety

    ወንጌላዊ ያሬድ እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋዉን ያብዛልህ። ከዚህ ቀደም ያስተማርካቸዉ ወርቃማ ዘይት ለመንፈሳዊ ሕይወቴ በጣም የረዳኝ አሁንም በሚያስፈልገን ጊዜ እግዚያብሔር እየተናገረ ነዉ ተባረክ።

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Před 3 lety

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ፣ ያብዛልህ! እንዳንተ ያሉትን አገልጋዮች ያብዛልን!!!

  • @zematube8985
    @zematube8985 Před 3 lety +1

    Thanks bro!

  • @elroielianabff
    @elroielianabff Před 3 lety

    ክብር ለ ባለ ጸጋው ጌታ ይሁን።
    ላንተም ጸጋው ይብዛልህ። ካንተ ብዙ ነገር እማር ኣለው።

  • @ethiopiankidssongsandgames678

    My treasure ! Can't wait to listen to it !!!

  • @beyobeyo5733
    @beyobeyo5733 Před 3 lety +1

    ገታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ዘመንህ ይባርክ

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před 3 lety +1

    እግዚኣብሄርን የመፈለግ ትርፉ ትልቅ ነው! እግዚያብሄር ኣብዝቶ ብርሃኑን ያብዛልህ...ድንቅ ተምሬያለሁኝ ጌታን በትምህርቱ ኣክብሬያለሁኝ።
    ቅባቱ ኣንድ ነገር ነው የቅባቱ መቅመጫ ደግሞ ኣንድ ነገር ነው።...እግዚያንሄርን የተለማመዱ ሰዎች እነሱ ናቸው እንደ እግዚያንሄርን ልብ መኖር የሚችሉና ለመኖር የሚቆርጡ
    ቅባት መቀባት ማለት ለስራ ሃይል ታጠቅ ማለት ነው! Energy is the ability to do work. The anointment is given to make you able to do God's work! Nothing more nothing less!

  • @bzunshbekele949
    @bzunshbekele949 Před 3 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🏻

  • @user-bq5nt9dh7k
    @user-bq5nt9dh7k Před 3 lety

    አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @fikreyesusbashaye3351
    @fikreyesusbashaye3351 Před 3 lety +1

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ እውነትን ታስተምረን ዘንድ እሱን ብቻ ያለምንም
    መፈለግ መቀባት ለሸስራ በመታዘዝ
    በህወት ንኪኪ ቅባቱን የሚገልጥ የቅባት ዕቃ ሆኖ ለተልኮው ለህዝብ አገልጋይመሆን በእውነትህ ኖራለሁ

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před 2 lety

    ሳኦል አገግን አምላክ የጠላውን ግደለው ያለውም፡ምህረት አድርጎ ለዳዊት ለእግዚኣብሄር የቀባው ሰው ሊገድለው ገደል ለገደል ያሳደው ነበር።

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před 3 lety

    ያሬዶ የምወድህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ አንተን የስጠን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ
    ያሬዶ ዮሃንስ ወንጌልን የተርጎምክባቸውን ክፍሎች ፖስትልን በተልይ ዮሃንስ 14 ፖስትልን ወይም ሊንክ አስቀምጥልኝ ፈልጌ ፈልጌ አጣሁት

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 Před 3 lety

    ስለሁሉ እግዚአብሔር አምላክ በኢየሱስ ስም ይባረክ።
    ወንድሜ ያሬድ ሆይ ተባረክልኝ እንዴት እንደምናፍቅ ትምህርቶችህን ተባረኩ እነ ቅዱስ ያሬድ ፣ ፍቅር ፣ እህቴ ምኞቴ ከጀርባ ሁናችሁ ስላገለገላችሁን ዘመናችሁ ይባረክ ። ሰምተን መኖር ይሁንልን ቅዱሳን።

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 3 lety +1

    Egziabhern yemifelig yemitazez lib!!!Amen

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 Před 3 lety +2

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ዘርህ ይለምልም ወንድም ወንጌላዊ ያሬዶ

  • @hannagigli1764
    @hannagigli1764 Před 3 lety +1

    Egziabher yebarkhe tebarke

  • @gospel2359
    @gospel2359 Před 3 lety +2

    ወንጌዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነተኛ የጌታ ባሪያ ነህ አንተ ከትምህቶችህ በጣም ተጠቅሜያለሁ

  • @E.T68
    @E.T68 Před 3 lety +1

    good

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 Před 3 lety +1

    God bless you Yaredo 🙏 U are one of the best teacher that we have ,more grace be up on you 🙏 I pray that Lord to give me a heart to want you moreeee in my life and give me a heart of repentance!!!in Jesus name Amennn 🙏 wonderful teaching as always 🙏

  • @rozanegeri8866
    @rozanegeri8866 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @woubishetbezuayehu4644

    አምላካችን እግዚአብሔር እንዴት የሚያስፈራ ነው!ለእኔው ወየው!አድነኝ! ብያለሁ፡፡ ውድ የአባቴ ብሩክ ወ/ዊ ያሬድ በመልዕክትህ በጣም ተነክቻለሁ/ተጠቅሜአለሁ…..አሁንም አምላኬ በነገር ሁሉ እረዴቱን ያብዛልህ!!!

  • @kidistendres8542
    @kidistendres8542 Před 3 lety +1

    blesse you pastor is amazing message

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 Před 3 lety +11

    ቅድሳን እንዴት አደራችሁ በዚች ደቂቃ ወደ 233 ሰወች ገብተናል በጣም ደስ ይላል ግን ዝም ብላችሁ አትውጡ ለሌሎች አጋሩ ላይክ አርጉ ይህ ለኛ በጣም ቀላል ነው ነገር ግን ሌሎች በጣም ይጠቀማሉ ተባረኩ ወንጌላዊ ያሬድ የት እንደምኖርም አያውቅም ግን በትምህርቱ በጣም ተጠቃሚነኝ

  • @endalegetachew354
    @endalegetachew354 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ስለአንተ አገልግሎት ሁልጊዜ አምላኬን አመሰግናለሁ በብዙ ተባረክ i recepect you may God Bless You Abuodatily

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ መሠረታዊ ትምህርት ላይ የተመሠረተ መንፈሳዊ ትምህርት ነው ሁሌም የምታስተምረው ቅለቢው ያሽው እያለፈ ነው ያንተ ያንቺ አድሪጊው አድርገው ከሚሉትም በቅዱሱ ቃሉ ላይ የተደገፈ።

  • @woinshetkumazeleke1600

    ተባረክ በብዙ 🙏🙏🙏

  • @kidistezarfu2082
    @kidistezarfu2082 Před 3 lety +3

    Bless you more ande more Yaredo

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 Před 3 lety +1

    ክብር ሁሉለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይህን ድንቅ የሆነ መልእክት እኖርበት ዘንድ ጌታ ይርዳን ወንድሜ የክብሩ ዕቃ እና ታማኝ ባርያ ጌታ እየሱስ ዘመንሕን አገልግሎትህን ቤተሰብህን ሁሉ አብዝቶ ይባርክልህ እኔ እና ቤቴ በጌታ ፍቅር እንወድሃለን ሁሌም እንባረካለን🙏🏼❤️

  • @createchanneladisabeba956

    Thank you so much

  • @timnitesak5301
    @timnitesak5301 Před 3 lety

    Amen God Bless you

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 Před 3 lety +2

    God bless you more and your family.
    Thank you

  • @banchialebachew7000
    @banchialebachew7000 Před 3 lety

    Tebarek 🙏🏽

  • @tigstbiruk3856
    @tigstbiruk3856 Před 3 lety

    Geta Eyesus yibarkh wengelawi Yaredo ❤️

  • @samuelmengistu8813
    @samuelmengistu8813 Před 3 lety

    God Bless you brother

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před 3 lety +3

    ሳዖል የተቀባው ቅባት በሸክላ ብርሌ ነበር የሚሰበር ...ዳዊትን ሳሙኤል ሲቀባው የቀንድ መያዣ ነበር የተጠቀመው።ይገርማል! ገና ሳይቀቡ ምን እንደሚሆኑ ልብና ኩላሊትን የሚመረምር ኣምላኽ ተንብዮ ተናግሮ ነበር! ይደንቃል!

  • @mekedsalemu940
    @mekedsalemu940 Před 3 lety

    እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክህ

  • @mamieshetu2993
    @mamieshetu2993 Před 3 lety

    u are doing big job , your teaching changes the vision from viewing this decorated world to thinking and dreaming the one which is net seen which is the heaven and our flesh that will be glorified .
    God bless U

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz Před 3 lety

    Wowww very amazing teaching. God bless you. Yared !

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 Před 3 lety

    እግዝሐብሄር ይመስገን! ኢየሱስ ጌታ ነው። ሃ))))ሌ))))) ሉ))))ያ))))

  • @selamawitblessed7081
    @selamawitblessed7081 Před 3 lety

    Thank you very much you are blessed

  • @user-vo6fx2gw8q
    @user-vo6fx2gw8q Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 😍💞💞

  • @elizabethkassa7047
    @elizabethkassa7047 Před 3 lety

    ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ በዚህ ዘመን ትውልድን መትከል የሚችል እውነተኛ ደቀ መዝሙር የሚያደር ትምህርት ከሰጪው ከራሱ ደግሞም ለእርሱ እንድታዘጋጅ ተግተህ በንቃት ስለምታገለግል አንተና ቤተሰብህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ !!

  • @bebakalech328
    @bebakalech328 Před 2 lety

    Wendime beqerw zemnih Geta kezih yebelxe yeqalun yemegelxi ewiqeti yabizaleh birkirek belelign

  • @messizela2111
    @messizela2111 Před 3 lety +1

    ትምህርት ሁል ግዚ በተለየ መልክ (ባልተደጋገመ ) መልኩ ስለምትገልፅልን በጣም እናመስግናለን፡፡ ጊታ ይባርክህ፡፡

  • @bebakalech328
    @bebakalech328 Před 2 lety

    Yimarih! betlemido kkkk

  • @alemsthayewenetu9179
    @alemsthayewenetu9179 Před 2 lety

    K!!!

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et Před 3 lety

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ያሬድሻ መቼ ነው ራዕይ የምታስተምረን ?

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před 2 lety

    ለቅባት መቀጥል ምክንያት የሚሆኑ ምክንያቶች- 1 እግዚኣብሄርን የሚፈልግ የሚጠማ ልብ። እግዚኣብሄር የሚወዱትን የሚፈልጉትን የሚጠሙትን ይወዳል ያፈቅራል ራሱንም ይገልጣል!!!
    2-መታዘዝ - መቀባት ለአምላክ ስራ ለአምላክ ያቀደው ዕቅድ ማስፈጸሚያ ጉልበት የታዘዝከውን በብቃትን እስከ መፈጸም የሚያበቃ ሃይል ነው።የታሰበልህም እንድትሰራ ነው።
    አገልጋይ ከተገልጋዪ ዋጋው ያነሰ ነው።ለጊያገለግለው ባሪያ ብቻ ነው ጌታ ጉዳዩ ከአገልጋዪ ጋር አይደለም።ለሚገለገሉት አገልጋይ ፈለገላቸው ሰራተኛ ቀጠረላቸው።ለህዝቡ እረኛ አገልጋይ ይፈልጋል እንጂ ለእረው፡በግ ለአገልጋዩ ህዝብ አይፈለግም።ተገልጋይ የተፈለገው በማንነቱ ነው አገልጋዪ ግን በስራው ነው።አገልጋዪ ካልሰራ ይባረራል ሌላ ደሞ ይተካል።ዳዎት እግዚኣብሄር ያነገሰውና መንግስቱን በእስራኤል ያጸናው ለእስራኤል ህዝቡ ብሎ እንዳነገሰው አስተዋለ ነው የሚለው።ጉዳዪ፡ደስ ይላል ወይ አይደለም አይመችም ይመቻል አይደለም ሰዎች ምን ይላሉ አይደለም!! መታዘዝ ነው!! Obedience! እግዚኣብሄር ካለ ምንም ይሁን ምንም መታዘዝ!!!
    3-ሃጢያት ብቻ አይደለም ጌታ የመጸየፈው ለሃጥያት ያለን አመለካከት (attitude ) ጭምር ነው።ሓጢያትን የሚጸየፍ ሰው እሱ እንደ፡እግዚኣብሄር ልብ ነው (ዳዊት)

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w Před 3 lety

    ሻሎም ያሬዶ

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před 2 lety

    Please dont finish...እባክህ አትጨርስ ቀጥል
    ሳሙኤል፡ሳኦልን፡ሲቀባው በሸክላ በተሰርስ በሚሰነር ዕቃ ነው የተጠቀመው ዳዊትን ሲቀባ ግን በቀንድ ዕቃ በማይሰበር ዕቃ ነው የቀባው።

  • @jijinewjijinew3642
    @jijinewjijinew3642 Před 3 lety

    ዛሬ መንፈስ ቅዱስ ተገልጦ. በኢትዮጵያ ቅባት ፈሶ በዚሕ ትውልድ እያየህ ለምን አላውቅም ትላለህ? ጸለትህ ጥማትህ ተገልጦ እያየህ አላውቅም አልቀበልም. አልቅ. ቅባት ምድነው? የተገለጠ ጸጋ ነው ሌላ ትርጉም የለውም.

    • @admassu5003
      @admassu5003 Před 3 lety

      እግዚአብሔር አብዝተው ይባረክ ከጅቡቲ አድማሱ እባላለሁ