የካታኮቦ ሰማእታት ክፍል 1Catacombs part 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #የካታኮቦ ሰማእታት ክፍል 1 #ታላቁ ተስፋ #ልብ አንጠልጣይ ትረካ
    ውድ ቤተሰቦች በጥያቄያችሁ መሰረት ይህ ትረካ ከበፊቱ ቻናል ጋር ስለጠፋ እንደገና ተለቋል። ተባረኩ።
    ታላቁ ተስፋን ሰብስክራብ ያርጉና ቤተሰብ በመሆን የወንጌል ሰራተኛ ይሁኑ። በዚህ አገልግሎት ላይ በቀጥታ መሳተፍ እንደሚችሉና የዚህ የከበረ አገልግሎት ተካፋይ ይሁኑ። ሼር እና ላይክ በማድረግ ለአገልግሎቱ ተደራሽነት ድጋፍ ይስጡ። በዚህ አገልግሎት ዝማሬዎች ፣ ስብከቶች ፣ የመፅሃፍ ቅዱስ ጥናቶች ፣ የህፃናት አገልግሎቶችን ያገኛሉ ለሌሎች ያጋሩ ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ በመሆን የወንጌል ቀኝ እጅ ይሁኑ እናመሰግናለን።
    ታላቁ ተስፋ የወንጌል አገልግሎት
    / @-greathope-official

Komentáře • 8

  • @KebedeAragaw
    @KebedeAragaw Před 2 dny +1

    በጣም የሚገርም ገድል ነው፡፡ ትረካውም በጣም ጥሩ ነው፡፡ ተባረክ ወንድሜ

  • @temesgenteklemariam9134
    @temesgenteklemariam9134 Před 5 měsíci +2

    I read it in my youth before 55 years ! I am happy that it is available to the new generation! God bless you!

  • @mekiademisie8679
    @mekiademisie8679 Před rokem +1

    ጎበዝ

  • @user-tk4mm8zt7s
    @user-tk4mm8zt7s Před 2 měsíci

    በጣም ነው የቀደሙት አባቶች እናቶች እና ህፃናት የእምነታቸው ፅናት የሚያስደንቅ ነው ለክርስትና የከፈሉት ምፅዋዕትነት ድንቅ ነው የአናብስትን አፍ ዘጉ የእሳትን ሀይል አጠፉ የባዕድ ልጆችን አባረሩ ድልም ነሱ የሰማዕትነትን አክሊል ተቀዳጁ በእውነት ድል የማትነሳው ቅድስት እምነታቸው ትደርብን ትጠብቀን አሜን❤❤❤

  • @saraansebo1992
    @saraansebo1992 Před 3 měsíci +1

    Tnx brother

  • @hirutbizuneh8906
    @hirutbizuneh8906 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ትረካ!!!