🔴AEEC Sunday Live Service (June 7, 2020) - ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • አድራሻችን፡ 1400 Russell Rd. Alexandria, VA, 22301
    የአምልኮ ቀንና ሰአት፡
    አርብ ምሽት፡ 7pm - 9pm
    እሁድ ጠዋት፡ 10:30pm - 1:00pm
    - ወር በገባ ሶስተኛ ሳምንት ብቻ የእሑድ ፕሮግራም ወደ ከሰዓት 3pm - 6pm ይዞራል።
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
    ይህ በቨርጂኒያ የምትገኘው አንፆኪያ የኢትዮጵያውያን ወንጌላዊት ቤተክርስትያን ዋና የዩትዩብ ቻናል ነው። አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት ሰብስክራይብ ያድርጉ።
    SUBSCRIBE - now to get notification for new videos. Many Blessings!
    #Antsokia_Ethiopian_Evangelical_Church
    ከዩትዩብ በተጨማሪ በተለያዩ ሚዲያዎች የሚተላለፉ ስርጭቶቻችንን ለመከታተል፡
    - የፌስቡክ አድራሻችን፡ / aeecinva
    - የዘወትር እሑድ የቀጥታ ስርጭታችንን ለመከታተል፡ / tariku.ehestu
    በካስትቦክስ (castbox.fm) የፖድካስት ስርጭታችን ስብከቶችን ያዳምጡ፡ castbox.fm/app...
    የጌታ ቅዱሳን በሚሰበከው የእግዚአብሔር ቃል እንደተባረካችሁ እምነት አለን። ከስብከቱ የተረዳችሁትን እና የተማራችሁትን እንዲሁም ከህይወታችሁ ጋር የተገናኘ ምስክርነት ካላችሁ በኮመንት ከታች ማስፈር ወይም በኢሜል: antsokiaministries@gmail.com መላክ ትችላላችሁ።
    ስልክ ቁጥር: 571-290-0387
    ኢሜል: antsokiaministries@gmail.com

Komentáře • 107

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 Před rokem

    ማወቅ የምፈልገው ትምህርት ነው ስለክርስቶስ አመጣጥ ጌታ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ

  • @selame2713
    @selame2713 Před 2 lety

    ያሬድዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ስብከቶችህ ትምህርቶችህ ሁሉ የሚባርኩና የሚለውጡ ናቸውና እኔም ተጠቅሜበታለሁና ተባረክ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 9 měsíci

    አሜንንንንንን እግዚአብሔር ይባርክ ❤

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 Před 2 lety

    ውድ ወንድሜ ያሬድ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክልህ በቃ ተምሬአለሁ ይጨምርልህ ትውልድህ ይባረክ ::

  • @josephbtyejoseph5231
    @josephbtyejoseph5231 Před 4 lety +8

    ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ ተሰምቶ የማይሰለቸዉን ቅዱስ የእግአብሔር ቃል በሚደንቅ ሁኔታ በእግዚአብሔርም መንፈስ ስላስተማርከከን በበኩሌ በጣም ተጠቅሜአለሁ፣ተባርኬበታለሁ ተፅናንቻለሁም።
    ዘመንህ፣ ኑሮህን፣ቤተሰሰቦችህ፣አገልገሎትህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ዘመንህ ይለምልም።

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 3 měsíci

    Amen Amen 🙏 geta tsegawen yabzalen

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 Před 4 lety +4

    በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ ያሬዶ ጌታ ብዙ ነገር አስተምሮኛል ምን እንደምልህ አላዉቅም እኔ በጌታ ቀን አክሊልህ ደስታህ ተስፋህ ነኝ ።ዘመንህ ይለምልም ❤️

  • @dawittadele9691
    @dawittadele9691 Před 4 lety +1

    ወንጌላዊ ያሬድ ትምህርቶችህ ሁሉ ሁልጊዜ በእምነት አንድ እርከን ከፍ ያደርጋሉ እዉነተኛና ድንቅ ጸጋን ተቀብለሀል ከ ሃይማኖተኝነት አውጥቶ እውነተኛ አማኝ አድርጎኛል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @selamerejabo5533
    @selamerejabo5533 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @delilterada531
    @delilterada531 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @selamselam4583
    @selamselam4583 Před 4 lety +6

    አሜንን አሜንንን ተባረክልን ወንጌላዊ በሰማይ ዋጋህ ታላቅቅ ነው በምድርም የተባረክህ ነህ

  • @ribikadaniel3847
    @ribikadaniel3847 Před 4 lety +1

    ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ ተሰምቶ የማይሰለቸዉን ቅዱስ የእግአብሔር ቃል በሚደንቅ ሁኔታ ስላስተማርከን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ከሁሉ በፊት የጸጋው ባሌበት እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ

  • @selamselam4583
    @selamselam4583 Před 4 lety +2

    የምንወድህ ወንጌላዊ

  • @hodanamen7083
    @hodanamen7083 Před 4 lety

    Amen..amen abetu yesemahunten etegeber zend Tsegahen abzaleng! Bezu wegenoch alung egig bezu Enat,wendemoch,ehetoch,bateqalay egig bezu beteseboch alung medan yalebachew!!😭😭😭 Ebakeh tsegahen abezaleng enesun yemageleglebeten. Wede mulateh yemetu zend mengedun aqnaleng..erdang!! Bandem belela menged hulunem wede eqefeh amtachew..Ebakeh..ebakehen...Getahoy..ebakehen....!!😭😭😭😭😭

  • @edsol983
    @edsol983 Před 3 lety

    God bless you

  • @rb2782
    @rb2782 Před 2 lety

    ኦ ክብር ሁሉ ለሉኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን አሜን, በጣም የሚደንቅ ወስኝ የሆነ ትምህርት ነው ዛሬ የሰማሁት፡ ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ!!

  • @eyosiasbereda3461
    @eyosiasbereda3461 Před rokem

    Amen

  • @abebalolamo3233
    @abebalolamo3233 Před 3 lety

    ወድማችን ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁን ስለአንቴ እግዝአብሔር የተባርከ ይሁን!!❤❤❤❤

  • @aynalemyakob6940
    @aynalemyakob6940 Před 4 lety

    ወ/ዊ ያሬድ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክ ፣ ፀጋውንም ያብዛልክ።
    እኔ በአንተ ውስጥ ጌታ ያስቀመጠውን ፀጋ መጠቀም የጀመሪኩት መተሐራ ሙሉ ወንጌል ሽቦ ግቢ በወንድም ዳክተር ሳምሶም ቤት ስታገለግል ነዉ ።
    ሁሌም ቅዱስ ቃሉን አውዱን ሳትለቅ የሚተክል፣ የሚያፀና፣ በተኩላዎች መካከል እንኳን ብናልፍ እውነተኛውን መንገድ ስለምታስጨብጥ ባለፍኩበት መንገዶች ጌታ በአንተ አገልግሎኛል ተባረክ።
    አሁንም ስለ ክርስቶስ ምፅአት መሠረታዊና መርሆችን ስታስተምረን ብዙ ነገሮች ቀርቶልኛል ተባረክልኝ።

  • @derartutola2579
    @derartutola2579 Před 4 lety

    ወንጌላዊ ወንድማችን ተባረክልን ያብዛልክ ያትረፍርፍልክ

  • @hirutabenezer4446
    @hirutabenezer4446 Před 4 lety +2

    ጌታ ይባርክህ

  • @aneleymiheretie8887
    @aneleymiheretie8887 Před 3 lety

    ጌታ እየሱስ የሰጠን ውድ ሰጦታችን እና ወንድማችን ስለ አንተ ጌታን አመሰግናለሁ ።

  • @istandwithtigraym7981
    @istandwithtigraym7981 Před 4 lety +1

    Amen የአባቴ ብሩክ ተባረክ።

  • @heldanaafework597
    @heldanaafework597 Před rokem

    Getan silante Amesegnalehu Wud Yared

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 Před 4 lety

    ጌታ በብዙ ይባርክህ ከምሜጣዉ ቁጣ ልያድኔን የምመጣዉን ጌታ ኢየሱስን በመጠባበቅ ላይ እንድንተጋ ይሁንልን
    ወንጌላዉ ያሬድ ለመጀመርያ ግዜ ስብከትህን ስሰሜ ነዉ ተባረክ ክብር ሁሉ ለጌቶች ጌታ ለኢየሱስ ይሁን

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 Před 4 lety

    ወንድም ያሬድ ጌታ ይባርክህ በተሰጠን ፅጋ ሰዎችን እናገልግል ደስታችን ሰዎች እንደሆኑ ስላሳወከን እውነቱን ስለገለጥክልን በበጌታችን በኢየሱስ ስም አመሰግናለሁ ስለ ተማርነው ቅዱሱ ቃል አሜን!!

  • @hiwotbegetayemchal8972
    @hiwotbegetayemchal8972 Před 4 lety +2

    Tebarek Yaredeye Geta yebarekhi

  • @Bterefe
    @Bterefe Před 4 lety +2

    God bless you evangelist Yared

  • @seblegebreyes6251
    @seblegebreyes6251 Před 4 lety

    መሰረት የሚያስይዝ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክህ ወ/ዊ ያሬድ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 4 lety

    ወንድም ያሬድ አብዝቶ አብዝቶ ጌታ ይባርክህ ግሩም ድንቅ ትምህርት ጌታ ሆይ የስም ነውን በልባችን አሳድርልን ጌታ ሆይ እባክህን ቶሎ ና

  • @kidutesfaye6838
    @kidutesfaye6838 Před 4 lety +1

    Yaredaa GOD bless you more and more

  • @brhaneyakob4038
    @brhaneyakob4038 Před 4 lety

    Wengelawi yared tnshu hawaryaw pawlos geta abzto ybarkh sle sbkethna agelgkoth shalom.

  • @YemeskluKaleChurchPrGirum

    Brightness Bechemerebet, Bekere Malefya Ye Hiwot Kale.

  • @sBedaso
    @sBedaso Před 4 lety

    ወንገላዊ ጌታ እየሱስ ይባርክህ!!

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 Před 4 lety

    God Bless you Evangelist Yared!

  • @aschalewgirma9837
    @aschalewgirma9837 Před 4 lety

    thank you yared ,this is important teaching for Christians!

  • @user-qo6mj2lr5x
    @user-qo6mj2lr5x Před 4 lety

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው🥰❤

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 Před 4 lety +1

    Wow እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel Před 4 lety

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ያሬድ ።

  • @fortunere6050
    @fortunere6050 Před 4 lety

    You are a blessing for true body of Christ. Thank you.

  • @amanemete2432
    @amanemete2432 Před 4 lety +1

    ተባረክ

  • @eyosiyassileshi1806
    @eyosiyassileshi1806 Před 4 lety

    አሁን ሰዓት ከምሽቱ 6:14 ነው፣ መተኛትም ፈልገአለው፡ ትምህርቱን ግን እንደምጨርስ እርግጠኛ ነኝ። ፀጋ ይጨመርልህ እኔም ጌታ ከፈቀደ እና ብኖር ወደፊት እንደ አንተ ለማገልገል እተጋለው። በጣም ነው ምወድህ፣ ጌታ ዘመንህን ይባርከው።

  • @tiitiy2170
    @tiitiy2170 Před 4 lety

    Thank you for teaching the truth
    God bless you more!!!

  • @almaz1160
    @almaz1160 Před 4 lety +1

    God belss you above your expectations

  • @jerusalemtermeer5982
    @jerusalemtermeer5982 Před 3 lety

    🙏🏼❤️

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye8442 Před 4 lety

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ!

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 Před 4 lety +1

    አሜን

  • @hebamichele7130
    @hebamichele7130 Před 4 lety +1

    Amen geta yebark tbark

  • @tigestdeseta7287
    @tigestdeseta7287 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @yoditdesalign8091
    @yoditdesalign8091 Před 4 lety

    Yaredo God bless you so Amazing teaching🙏🙏🙏🙏

  • @user-vo6fx2gw8q
    @user-vo6fx2gw8q Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ 💞💞💞💞💞💞💞

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 Před 2 lety

    🙏

  • @sabagirma5810
    @sabagirma5810 Před 4 lety

    Hallelujah hallelujah hallelujah 🙏🙏🙏🙏🙏
    Jesus is coming soon!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    God bless you brother,

  • @sabapaulosofficial2919
    @sabapaulosofficial2919 Před 4 lety +2

    You are blessed
    Every time I listen your message,
    May God bless you more and more

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Před 4 lety

    Buruk neh wondemachnen TSEGA yichemerlh AMEN AMEN LEZELALEM❤🙏❤🙏❤🙏

  • @chudinato8224
    @chudinato8224 Před 4 lety

    God bless you brother. In Jesus name me and my household will not miss the Rapture. Lord hold our hands and after every labour we will not miss your second coming in Jesus name

  • @user-un9vd8wm3k
    @user-un9vd8wm3k Před 4 lety

    Aelam sela selam evanjelist

  • @meazayohannes7000
    @meazayohannes7000 Před 4 lety

    God bless you more and more

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 Před 4 lety

    አሜን ፣አሜን ፣ተባርከሃል፣ወንድሜ

  • @frayg6560
    @frayg6560 Před 4 lety +2

    Wow what a life changing & wonderful message God bless you brother yarde!!

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 Před 4 lety

    O be blessed.

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ፣ነው

  • @hewanshiferaw6510
    @hewanshiferaw6510 Před 4 lety

    Amen God-bless your ministry Powerful message thanks 🙏

  • @eyesusfikir9501
    @eyesusfikir9501 Před 4 lety +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @medhanitarega9360
    @medhanitarega9360 Před 4 lety

    God bless you!

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 Před 4 lety

    Tebarekelen❤🙏

  • @sabapaulosofficial2919
    @sabapaulosofficial2919 Před 4 lety +1

    Maranata Geta Eyesus hoy tolo naa

  • @sebleabebe7042
    @sebleabebe7042 Před 4 lety

    God bless you.

  • @ruthtsegaye9489
    @ruthtsegaye9489 Před 4 lety

    You are Blessed!

  • @negaworku5668
    @negaworku5668 Před 4 lety

    amen amen amen

  • @addiswoled6526
    @addiswoled6526 Před 4 lety

    እግ/ር ዪባርክህ ወንድሜ 🙌

  • @ephrataelias8792
    @ephrataelias8792 Před 4 lety

    Be blessed more!!!

  • @abdusmedahmed2322
    @abdusmedahmed2322 Před 4 lety

    ወንድሜ ተባረክልኝ ከጅቡቲ

  • @Beni_200
    @Beni_200 Před 4 lety

    God bless you beloved brother.l am so blesed by your teaching. May the Lord incrase his grace upon your life.cant wait to lesien to the next teaching.

  • @mbyruhama3408
    @mbyruhama3408 Před 4 lety +4

    በመጀመሪያ የምለው አለኝ! ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ ሰለጌተ ምፅዓት የሰጠኸውን አስተምህሮ ተመልክቼ በጣም አሳስቦኛል፣ ባልሳሳት ከስነመለኮት ትምህርት ቤቶች ባገኘኸው ትምህርት መሠረት ያንኑ እንዳለ ወሰደህ አስተምረሀል ብዬ እገምታለሁ፣ ታዲያ ግን የሥነ መለኮት ትምህርቶች አብዛኛዎቹ ከቃሉ ጋር የሚጣረሱ ስለሆኑ በጣም አሳሳችና አደገኛ ናቸው! ስለዚህ እስቲ ከቲዎሎጂው አስተምህሮ ወጣ ብለን መንፈስ ቀዱስ የሚያስተምረንን በፀሎት ሆነን ከሕያው ቃሉ ብቻ በግላችን በጥቅስ በተደገፈ መልኩ በጥንቃቄ እንመልከተው እንመርምረው!!
    ጌታ ረድቶን ዘመኑን በቃሉ ካየነው እንደተጻፈው አውሬው ከምን ጊዜውም ይልቅ በረቀቀ መልኩ ራሱን አየገለጠ ስላለ ችላ የምንለው ጉዳይ አይደለም! አንተ ከቅንነት ይመስለኛል፣ ይህ አስተምህሮ ግን ለረዥም አመታት ብዙዎች ቤተ ክርሰቲየናት በልማድ፣ ከቀሉ ሳይሆን ከቲዎሎጂ አስተምህሮ የሰሙትን እየተቀባበሉ ሲሰጥ የነበረ የተሳሳተ አሰተምህሮ ነው፣ ሰለዚህ ሰለክርስቶስ መምጣተትና መነጠቃችን ከፀረክርስቶሱ መገለጥ በፊት ነው የሚሆነው ያልከው አባባል በቃሉ መሠረት ሰህተትና የሚያዘናጋ ነው ! ደግሞ ሌላው ያልከው "ጌታ በመጀመሪያ አመጣጡ በስውር ማንም ሳያየው የተወሰነ ዝቅታ ድረስ ብቻ ዝቅ ብሎ መጥቶ እንነጠቃለን " ላልከው መጽሐፍ ቀዱስ ውሰጥ አንዳችም ጥቅስ እንደዚያ የሚል ጥቅስ አይገኝም! አሁንም ይህ አሰተምህሮ በአንዳነድ የቲዎሎጂ አሰተምህሮዎች ቀደም ሲል ሆን ተብሎ ሰዎች የአውሬውን ቁጥር እሱ አይደለም እኛ ሳንነጠቅ በፊት ፀረከርሰቶሱ አይመጣም ብለው ተታለው አሳቹን እንዲቀበሉ በቲዎሎጂ ትምህርት ከብዙ አመታት በፊት ለክርሰቲያኖች ማሳሳቻ ሆን ተብሎ የተጀመረ ሰውር ሴራና አስተምህሮ ነው ! አንተና ብዙዎች አገልጋዮች ያለውን ተንኮል ሳትረዱ ይሆናል ። የእግዚአብሔር ቃል የሚነግረን እውነት ግን ፀረ ክርሰቶሱ የሚገለጠው ከጌታ ኢየሱስ ከመምጣቱና ከመሰብሰባችን በፊት ቀድሞ ሲሆን አውሬው በቅዱሳን ላይ ገና ብዙ መከራ ያደርሳል
    2ኛ ተሰሎንቄ 2:10
    ማቴ 24: 9-31
    ራዕይ 13:1-18
    ራዕይ 14: 9-13 ወዘተ
    እዚህ ላይ ልብ እንበል እኛ በጌታ አምነን የፀረ ክርስቶሱን ምልክት አንቀበልም የምንልና እስከመጨረሻው በመከራ ውስጥ የፀናነው ጌታ አየሱስ ሲመጣ ዲያቢሎሰን ጠላታችንን፣ ያሰቃየንን ሊበቀለው በቁጣው ሲመጣ በዚያ ቅፀቨት እኛ በአየር እንነጠቃለን! ለቁጣ አልመረጠንምና በሚለው ቃል መሠረት አዎ እኛ ለዚህ ዓይነቱ የእግዚአብሔር ቁጣ
    ሰይጣንንና ጌታን የካዱትን ሊያጠፋ ለሚሆነው ለእግዚአብሔር ቁጣ አልተመረጥንም ! ይኼ የእግዚአብሔር ቁጣ የሚያገኛቸው አውሬውን፣ የአውሬውን ቁጥር በቀኝ እጃቸው ወይም በግንባራቸው የተቀበሉትን፣ ለአውሬው የሰገዱትን ነው፣ እናስተውል እንደተፃፈው ለመግዛትና ለመሸጥ የሚየሰችል ማይክሮቺፕሰ በእጅ ውሰጥ ለማስገባት ዘመኑ ዝግጁ ሆኖ ቀርቧል! ሺህ ዘመን አይኖርምና እያንዳነዳችን በግላችን ሕሊናችንን እንጠይቀው! ለእውነት እንጨክን፣ እንያያዝ! ከእውቀት ከፍለን እናውቃለን እንደሚል ወንድምሜ ወንጌላዊ ያሬድ ሰላልተረዳህ ሊሆን ይችላልና ቃሉን እንደገና በትኩረትና በጥልቀት መርምረህ በቃሉ አስተካክልና በተሰጠህ የአገልግሎት አደራ አገልግል!! አምልጠህ ብዙዎችን እንድታስመልጥ እፀልይልሀለሁ! ሁላችንም በጌታ ፀጋ እየተናነፅን! እየተደጋገፍን! እየተመካከርን! በመከራ ፀንተን ተያይዘን ፅዮን እንድንገባ መጨረሻችን እንዲያምር ፀሎቴ ነው!!!!!

    • @mosesabebe9826
      @mosesabebe9826 Před 4 lety +1

      Wendeme yared tekekel astemerual betechemary mawek kefelegeh CZcams lye ECFC Houston belhe pastor dr.tesfa workenhe The Book of Revelation hulunem chapter bemigerem huneta bedeneb astemerewetal still eyastemaru naw ena endeteketatel aberetatahalw God bless you

    • @thelordismyshepherd3714
      @thelordismyshepherd3714 Před 4 lety +1

      T Kasmeta እኔም እስማማለሁ ብዙ አስተማሪዎች የሚያስተምሩት ቃሉ ከሚለው ጋር አይስማማም::ያነሳሀቸው ነጥቦች የኔም ጥያቄዎች ናቸው:: የሰማሗቸው መልሶች እንደ መፅሐፍ ቅዱስ ቃል ሳይሆን የሰዎች ሀሳብ ሆኖ አግኝቸዋለሁ::

    • @mbyruhama3408
      @mbyruhama3408 Před 4 lety

      @@mosesabebe9826 I mean the bible is the final authority! We have to check with the bible every thing what we learn also they need to give the verse for what they say ! አሰተማሪዎችም ሆኑ ሰባኪዎች አከብራቸዋለሁ ነገር ግን ከመጽሐፍ ቀዱሰ በላይ አይደሉም ለሚሉት ዋና ሐሳብ ቃሉ ውስጥ ጥቅሱን ማሳየት አለባቸው ! ፀረክርስቶሱ የሚየመጣውን መከራ ክርስቲያኖች ይደርስባቸዋል ! በዚህ መከራ ወስጥ ፀንተው ያላለፉ የአውረውን ቁጥር በእጃቸው ውስጥ የተቀበሉ ናቸው በእግዚአብሔር ቁጣ የሚጠፉት! ራዕይ
      14: 9-13

    • @bekaludile1281
      @bekaludile1281 Před 4 lety

      Is microchips the sign of 666,I am confused about this end time teaching. I heard different types of teaching so far

    • @mbyruhama3408
      @mbyruhama3408 Před 4 lety +1

      @@bekaludile1281: microchips by it self not a sign but they use the 666 code already in hidden way in the micro chips, in the computer, in the bar cods etc. It is the number of the beast; Believe me They don't directly force us to receive the visible number 666 because people will not accept if it comes that way ! but they put it in hidden coded way in the microchips to put in the hand or forehead as an ID in order to buy or sell, which is already started in some places of the world & here as well; cash will be over soon, so the microchips implants has to come to replace cash , so the number 666 is coming in hidden way , that is what our lord in the bible revealed to us 2000 years ago now happening in front of our eyes; in Revelation 13:16-18; verse 18 gives us a clue that it is hidden by saying:
      " here is wisdom, let him that has understanding count the number of the beast: for it is the number of a man,& his number is six hundred three score and six"
      I think this will help you, if my explanation is not clear to you yet don't hesitate to ask again! Under this comment God bless you!!!

  • @ameyemerbesher6015
    @ameyemerbesher6015 Před 4 lety

    TEBARK BABZU

  • @YemeskluKaleChurchPrGirum

    ወንድም ያሬድ ተባረክ ድንቅ ትምሕርት. hope it will continue bcz. Its very vast subject. ካገርቤት ወዳጅሕ.

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 4 lety

    ባንድ ወቅት ጋሽ በበቀለና ወ/ኪዳን ያሬድ ስለ መጨረሻ ዘመን ሲነጋገሩ ያሬድ በማቴ 24 ላይ ሁለት ጥያቄ ስለመፍረሱና ስለ መምጣቱና ፪ ጥያቄ ምላሽ መሆኑን የተረዳሁት ከወንድሜ ሰምቼ ነው ።አንዳንዴ አስተውለን አናነብም ።

  • @seblegebreyes6251
    @seblegebreyes6251 Před 4 lety +5

    ለማያምኑ ሁሉ እንዲሰሙ ሼር እናድርግ። ለብዙዎች ሼር አድርጊያለሁ

  • @YA-ok1mo
    @YA-ok1mo Před 4 lety

    👍👍👍👍👍

  • @alem8640
    @alem8640 Před 4 lety +1

    God bless you brother. I have question My question is for born Christian when jedus come there is no judgement ? I grow church and I learn there is judgement for Christian. I have got a lesson but a little bit confused.

  • @semhargulbet3143
    @semhargulbet3143 Před 4 lety +1

    🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @titbeyene6098
    @titbeyene6098 Před 4 lety

    Yaru bruk kata buzu aweku ades ewkat das bulonal

  • @eyosiyassileshi1806
    @eyosiyassileshi1806 Před 4 lety

    W/w Yared, btm new miwedih inam yetetekemkubih. Ye geta tsega yibzalik. Be dagim mitsat timihirtil lay tifat yemijemirew be whualegnaw meleket new, whualegnawum 7tegna indehone geltsehilinal ina kutaw ke 7tganw meleket behuala yalew new malet new be teselonke lay yetetekesew? Ok isu bicha kehone ke 1-6 yalew kuta be bete kirstiyan lay yihonal malet new?

  • @emuyeatoki4283
    @emuyeatoki4283 Před 4 lety +1

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ።ግን የምናስተምረዉ ትምህርት በስዎች ላይ የሚያመጣው ተጽዕኖ ከፍተኛ ስለሆነ የመንፈስ ቅዱስ ምስክርነት ሊኖረን ይገባል።

  • @jesusislordgodislove5015

    አንተ የዚህ ዘመን ጳውሎስ ነህ

  • @ruthmengeste8682
    @ruthmengeste8682 Před 4 lety

    God bless you

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 Před 4 lety +1

    Amen

  • @zinaawash9607
    @zinaawash9607 Před 4 lety

    God bless you

  • @selamawityirga8432
    @selamawityirga8432 Před 4 lety

    God bless you