የጽድቅ ፍሬ | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | Teaching

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የጽድቅ ፍሬ | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | #2024 #Wolaita #Sodo #StadiumKalehiwotChurch | ተከታታይ ትምህርት

Komentáře • 41

  • @yosephayele9626
    @yosephayele9626 Před měsícem +12

    ህገ አጥባቂነት በጣም ገባኝ !!!!...ይጥራሉ፣ ካልተሳካላቸው ራሳቸውን ይኮንናሉ፣ስሳካላቸው ይመካሉ፣በሌላው ላይ ይፈርዳሉ...ሁለንተናዬ ጆሮ ሆኖ ነው የሰማውት ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ

    • @user-uj5qh3bc6y
      @user-uj5qh3bc6y Před měsícem +1

      😂😂😂ሁለንተናዬ ጆሮን ወድጃታለሁ

  • @YosephAyele-zd8yp
    @YosephAyele-zd8yp Před měsícem +10

    ይህ "ሙሉ የሆነ ወንጌል" ነው 10 ጊዜ ብሰማው የምጠግብ አይመስለኝም... ነብስ አልቀረልኝም። ይህ... መብል ነው መንፈሳዊ መብል

  • @anaremelka3287
    @anaremelka3287 Před dnem

    ለምስጋና የሚሆኑ በቂ ቃላቶች የሉኝም :: ረጅም እድሜ አና መልካም ጤንነት ያላብስህ :: ፈጣሪ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ::

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před měsícem +3

    ስራ ማለት ራስህ የምትሰራው ነው።ፍሬ ግን ሌላ ባንተ ውስጥ ሆኖ ሲሰራው ባንተ ሲገለጥ ነው

  • @felekeotoko-w3
    @felekeotoko-w3 Před 27 dny +1

    ሮሜ 10
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³ የእግዚአብሔርን ጽድቅ ሳያውቁ የራሳቸውንም ጽድቅ ሊያቆሙ ሲፈልጉ፥ ለእግዚአብሔር ጽድቅ አልተገዙም።
    ⁴ የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።

  • @YesewzerYesew
    @YesewzerYesew Před měsícem +5

    ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርከው በጣም ነው የምወድህ ትምህርቶችህን በጣም ነው የምከታተለው

  • @senait4726
    @senait4726 Před 3 dny

    ያሬድዬ ቃላት ኖረውኝ ስለዚህ ድንቅ ትምህርት መፃፍ በቻልኩ ፣፣፣ ምን እላለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህን ሁሉ እንዲህ እግዚአብሔር የመገልገያው መንገድ ያድርግህ ❤🙏🏼

  • @surafelwubalem
    @surafelwubalem Před 6 dny

    ሁካታ እና ጫጫታ የሌለው ለስሜት የሆነ ምድር ምድር የሚሸት ሳይሆን ለመንፈስ የሆነ የመንፈስ ምግብ የሚሆን ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ ያሬድ

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 17 dny

    አሜን ጌታ የሱስ ብቻ በህይወታችን😢 ይገለጥ 🙌

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 17 dny

    ጌታሆይ በኔ ሰርተህ ፍሬህ ታይቶ ብቻህን ክበር ክበር ክበር 🤲

  • @user-oc3ds4de6e
    @user-oc3ds4de6e Před 12 dny

    ወንጌላዊ ያሬድ ተባረክ ጥሩ ትምህርት ነው እያስተማርከን ያለኸው

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před měsícem +4

    አሜን አሜን የጌታችን የእየሱሰ ክርስቶስ ስም ለዘላለም የተመስገነ ይሁን።
    "ክርስቶስ በእኔ ውስጥ አለ"
    ተባረክልን🙏🙏

  • @freeuser4913
    @freeuser4913 Před 29 dny +1

    zamanh yatabraka nw edmana tana yestha labrkat honhal God bless you we love you lemlem waw ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsedalebissrat4959
    @tsedalebissrat4959 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ይቦርክህ ያብዞልህ

  • @user-it3qu1ev2u
    @user-it3qu1ev2u Před měsícem +2

    ተባሪካል እንድሁ እንደ አማረብህ ዘመንህ በቤቱ ዪሌቅ የሄን You Tube በማግኘተ ደስ ብሎኛአል😍

  • @felekeotoko-w3
    @felekeotoko-w3 Před 27 dny

    “ከእነርሱም ሁሉ የተሻለው እርሱ እንደ አሜከላ ነው፥ ከሁሉም ቅን የሆነው እንደ ኵርንችት ነው፤ ጠባቆችህ የሚጐበኙበት ቀን መጥቶአል፤ አሁን ይሸበራሉ።”
    - ሚክያስ 7፥4

  • @zebibateklay5926
    @zebibateklay5926 Před 28 dny

    Waww wonderful u r our blessing my lovely Brother LJBU

  • @mimitube270
    @mimitube270 Před 8 dny

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ 🙏

  • @samuelalamirew1938
    @samuelalamirew1938 Před 28 dny

    ለለበረከት ሁን ዛፍነትህ እየታየ ነው ዛፍ ለእራሱ ፍሬ ውን እንደማይበላው የሚበላው እግዚአብሔር በአንተያፈራውን ፍሬ እያበለህ ስላለ

  • @freeuser4913
    @freeuser4913 Před 29 dny

    ena endzh aynet tmhrty nw yanafakag zamnhe yebarak ❤❤

  • @aklilumesfin4568
    @aklilumesfin4568 Před 20 dny

    amen ❤❤️❤❤️❤

  • @medhindawit6450
    @medhindawit6450 Před měsícem +2

    I bless u in jesus name

  • @HanaYergalo-ko9ub
    @HanaYergalo-ko9ub Před měsícem +2

    Wonidimachin yaredo geta ahunim kezi belayi yeqalun ewiqeti yisti bexami desi yilali bezi 3 teketayi timiri bedemibi texeqimiyalewu biruk

  • @user-dg1xb3ts9h
    @user-dg1xb3ts9h Před měsícem +2

    👍👍

  • @HanaYergalo-ko9ub
    @HanaYergalo-ko9ub Před měsícem +1

    ❤❤❤

  • @addisnet21
    @addisnet21 Před 23 dny

    🟢የስጋ ስራ የተባለው ያለ እምነት የሚስራ ነው-የመንፈስ ፍሬ የተባለው በእምነት የሚስርው ነው:: ሰሪውን አማኙ ነው በመንፈስ ቅድስ አጋዥነት የሚሰራው ፖሰተሩ የቀላቅሉ በግድ ወደራሳችው ሀሳብ እየወሰድት ነው:: ሀማኝ ሀጥያት የሚሰራው ክርስቶስ በውስጣቹ ስራ ሲያቆም ነው? አዩ ፖስተር ደግመው አንቡ::

  • @addisalemmukulo3990
    @addisalemmukulo3990 Před měsícem

    አሜን::

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před měsícem

    Amennnnnnn❤❤❤❤❤❤

  • @WalelignAyele
    @WalelignAyele Před měsícem

    Thank you❤🙏

  • @HanaYergalo-ko9ub
    @HanaYergalo-ko9ub Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @Jonwin121
    @Jonwin121 Před měsícem +1

    አይደለም ሰማያዊውን ደሞዝ ለማግኘት ሰው ምድራዊዉን ደሞዝ ለማግኝት እንኳን ላቡንም ደሙንም ያፈሳል ይሰራል እንዳትሳሳቱ የምንፀድቀው አምነን በምንሰራው ስራ ብቻ ነው ስራ ስራ ግድ ነው

    • @ag7541
      @ag7541 Před měsícem

      ምን ምን ሰርተን ነው የምንፀድቀው ወዳጄ?

    • @addisnet21
      @addisnet21 Před 23 dny

      ፖስተሩ የሚሰጡት ምሳሌ እራሱ ትምርታችውን ያፈርሰዋል ምንም መፅሐፍ ቅድሱ አገባችውም

    • @addisnet21
      @addisnet21 Před 23 dny

      @@ag7541ፓስተሩ አልገባችውም ገና እሩቅናችው

  • @Jonwin121
    @Jonwin121 Před měsícem +1

    ግራ ገብቶህ ግራ ታጋባለህ መጵሐፍ ቅዱስ ጠቅሰህ ስሜትህን ልቦለድህን ትተነትናለህ ለገዛ ፈቃድህ የሚሆን ትምህርት ።

    • @elizabethketema7740
      @elizabethketema7740 Před měsícem +1

      ውይ ወንድሜ እስቲ መንፈስ ቅዱስን ይህንን ትምርት እንዲገልፅልህ ፀልየህ ስማው። የዛን ግዜ ምልክት ይገለጥልሃል። ጌታ እየሱስ ይርዳህ።

    • @haregmulat1gmail
      @haregmulat1gmail Před měsícem

      😮😮

  • @WalelignAyele
    @WalelignAyele Před měsícem

    Thank you❤🙏