Pastor Yared Tilahun - መንፈሳዊ ድንዛዜ [መገለጫው፥ አደጋውና መፍትሄው]

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Sunday Sermon (2-2-2020)
    Pastor Yared Tilahun - መንፈሳዊ ድንዛዜ [መገለጫው፥ አደጋውና መፍትሄው]
    አድራሻችን፡ 1400 Russell Rd. Alexandria, VA, 22301
    የአምልኮ ቀንና ሰአት፡
    አርብ ምሽት፡ 7pm - 9pm
    እሁድ ጠዋት፡ 10:30pm - 1:00pm
    - ወር በገባ ሶስተኛ ሳምንት ብቻ የእሑድ ፕሮግራም ወደ ከሰዓት 3pm - 6pm ይዞራል።
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
    ይህ በቨርጂኒያ የምትገኘው አንፆኪያ የኢትዮጵያውያን ወንጌላዊት ቤተክርስትያን ዋና የዩትዩብ ቻናል ነው። አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት ሰብስክራይብ ያድርጉ።
    SUBSCRIBE - now to get notification for new videos. Many Blessings!
    #Antsokia_Ethiopian_Evangelical_Church
    ከዩትዩብ በተጨማሪ በተለያዩ ሚዲያዎች የሚተላለፉ ስርጭቶቻችንን ለመከታተል፡
    - የፌስቡክ አድራሻችን፡ / aeecinva
    - የዘወትር እሑድ የቀጥታ ስርጭታችንን ለመከታተል፡ / tariku.ehestu
    በካስትቦክስ (castbox.fm) የፖድካስት ስርጭታችን ስብከቶችን ያዳምጡ፡ castbox.fm/app...
    የጌታ ቅዱሳን በሚሰበከው የእግዚአብሔር ቃል እንደተባረካችሁ እምነት አለን። ከስብከቱ የተረዳችሁትን እና የተማራችሁትን እንዲሁም ከህይወታችሁ ጋር የተገናኘ ምስክርነት ካላችሁ በኮመንት ከታች ማስፈር ወይም በኢሜል: antsokiaministries@gmail.com መላክ ትችላላችሁ።
    ስልክ ቁጥር: 571-290-0387
    ኢሜል: antsokiaministries@gmail.com

Komentáře • 244

  • @Tseganesh-vl8fw
    @Tseganesh-vl8fw Před 2 měsíci

    ፓስተር ጥላሁን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ትምህርትህ ተመስቶ አይጠገብም ኦንላይን ሁኘ ነውየማዳምጥ ዘመንህ ይለምልም ቤተሰብህንም የባርክ አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 12:08

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 3 měsíci

    Waw what a teaching ኑርልን ተባረክልን ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን❤

  • @iydiydiyi6r96e4
    @iydiydiyi6r96e4 Před 4 měsíci

    በውነት እግዚአብሔር ዘመንክህ ሕይወት ይባረክህ የጌታ ሰዉ ስል ኢየሱስ መንገር ይሁንልክህ ለዝላለም
    በጌታ ስም አሁንም በዝህ ጊዜ በጣም አስፈለገህ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያስተማረንህ
    በጌታ ስም ከ መንፈሳዊ ድዝዝህ ጌታ ያዉጠን እኔ ቂዱሳን በዉነት ለ ጸሎት አቂም ያጡ ጊዜ ነው
    ግዝዉ ትምህርት ነው ተባረኪህ አባትቺን ❤❤❤❤

  • @user-xc1sc3ym7t
    @user-xc1sc3ym7t Před 6 měsíci

    አሜን አሜን ዘመንህ ይለምልም❤❤❤

  • @Tseganesh-vl8fw
    @Tseganesh-vl8fw Před 4 měsíci

    ወ/ዊ ጌታ ይባርክህ ትምህርትህን ለረጅም ጊዜ ነው የምከታተለው ሰምቸምአልጠግበውም ጌታ ልጆችህን ባለቤትህን ናፍቆቴን ይባርካቸው አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤ 19:48

  • @user-xs9bj2wo1n
    @user-xs9bj2wo1n Před 6 měsíci

    Pastor yared tebark enwedahalen berta.mistrun aytahal

  • @user-ui1yp1ry2t
    @user-ui1yp1ry2t Před 10 měsíci

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @wondimagegngirma1980
    @wondimagegngirma1980 Před 4 lety +53

    ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ዘመንህን ይባርከው እንዲህ ያለ ጥልቅ የክርሰቶስን ሀሳብ በዘመንህ ሁሉ እያስተማርክ ስላለህ እጅግ አመሰግናለሁ, ብዙ ተጠቅሜበታለሁ በትምህርትህ ።
    አንተን በዚህ ዘመን የሰጠን ጌታ ሰሙ ለዘላለም ይባርክ, ክብር ለጌታ ይሁን አሜን ።

    • @simatafara759
      @simatafara759 Před rokem

      😊😊

    • @tamegebre9455
      @tamegebre9455 Před 9 měsíci

      የተወደድክ ወንድማችን ያሬድ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ የጌታ ጸጋዉ ይብዛልህ በእየሱስ ስም አሜን ።❤❤❤

  • @godisgood2399
    @godisgood2399 Před 4 lety +15

    ወንጌላዊ ያሬድ አንተ በዚህ ዘመን
    ክርስቶስ ን ማያችን ነህ ።
    ዘመንህ ይባረክ።

    • @jenberkassa4846
      @jenberkassa4846 Před 2 lety

      ወንጌላዊ ያሬድ በጣም እንወድሃለን በመልክቶችህ ተጠቅሜአለሁ ቀሪ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před 2 lety +3

    አሜን የኔ ኢየሱስ ከሁሉ ትበልጣለህ 💗

  • @yifatdenbarga7781
    @yifatdenbarga7781 Před 6 měsíci

    ጌታ እየሱስ አንተን ስለሰጠን ፀጋዉን ስላበዛልህ ጌታ በፀጋዉ በአንተ ዉስጥ ሆኖ ስላስተማረኝ እጅግ አድርጌ ጌታ እየሱስን አመሰግናለሁ። ጌታ እየሱስ ዘመንህን፤ አገልግሎትህን እና ቤተሰብህን ይባርክ።

  • @yenebetatube679
    @yenebetatube679 Před 4 lety +13

    💚💛❤ባንተ ላይ አድሮ ላስተማረን የቅዱሶች ሁሉ እውነተኛው ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም ስሙ ይባረክ!!አንተም የእግዚአብሔር ሰው ከነቤሰቦችህ ተባረክ!!

  • @user-yb5el4ip8y
    @user-yb5el4ip8y Před 4 lety +3

    ታማኙ ጌታ፤፤፤ ለኛ እንዳንተ አይነቶቹን ሰዎች ሰጠን
    ተመስገን ጌታ ሆይ፤ ያለሁበት ድረስ ድምፅህን ላክልኝ፤፤

  • @hanagess4730
    @hanagess4730 Před 3 lety

    አሜን

  • @lylyllyy5926
    @lylyllyy5926 Před rokem

    Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 Před 4 lety +11

    የሕይወታችን መልህቅ የሆነ ድንቅ ትምህርት ነው።
    ከሹክሹክታ ትንህርት ያድናል።
    ብሩክ ነህ ወንድሜ

  • @hewangetachew4126
    @hewangetachew4126 Před 3 lety +3

    ውድ ወንድሜ ወ/ዊ ያሬድ እግዘአብሔር አብዝቶ ይባርክህ…አንዷ የሹክሹክታ ተከታታይ እኔ ነኝ በጣም ነው ያሳቀኝ ያልከው ነገር ከዚህ በኋላ ግን ትምህርቶችህን በደንብ እንደምከታተል ቃል እገባለሁ ደግሞም በጣም እየተጠቀምኩበት ነው ተባረክ ልኝ ፡፡

    • @MamushetWoldasenbet
      @MamushetWoldasenbet Před 3 měsíci

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊

  • @ayalmariam8465
    @ayalmariam8465 Před rokem

    ..ተባረክ .....

  • @user-mp3sg8ur5s
    @user-mp3sg8ur5s Před rokem

    ውይ ስወድህ ተባረክ

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 3 lety +4

    ኧረ ያሬድዬ ያንተ ትምህርቶች በምንም አይነት ጩኸት አይቀየሩም!!!!ሁሌም በናፍቆት የምማራቸው ናቸው ውድ ወንድሜ ❤❤❤

  • @danielgebremedhin3970
    @danielgebremedhin3970 Před 4 lety

    Geta abzto ybarkh wongelawi yared tmhrth endet endemiwedew betam keyrognal

  • @negedetsehaygetachew1340

    ወ/ዊ ያሬድ ጌታ በውስጥ ስላስቀመጠው ፀጋ ጌታ ይባረክ አንተም ተግተህ ስላስተናገድከው ተባረክ

  • @lt7491
    @lt7491 Před 4 lety +5

    " የትኛውም ነገር እዚህ ምድር ላይ ተስፋ አየደለም:: ተስፋችን አንድ ነው እርሱም እየሱስ ክርስቶስ ነው::" ከልቤ እጅግ አድርጌ አምሰግናለሁ በታማኝነት ወንጌሉን ሳትቀያይጥ ስለተረጎምክልን ዘምንህ ይለምልም:: በሕይወቴ ብርሃን በራ, ማያ አገኘው😊 ያሬዳችን ዘምንህ ይባረክ::

  • @lidyahabtwold1604
    @lidyahabtwold1604 Před 2 lety

    God bless you!!!!!!

  • @rodasgetachew672
    @rodasgetachew672 Před 4 lety +1

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋም ይብዛልህ🙏....እግዚአብሔርን እንድናውቀው እንድናድግ እንድንለወጥ ከመንፈሳዊ ድንዛዜ እንድንወጣ ክፉና ደጉን ለመለየት በስራ የለመደ ልቦና እንዲኖረን የእውነትን ቃል የዕውቀትን ቃል የምክርን ቃል....በአንተ ተጠቅሞ ስለገለጠልን ለእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ክብር ይሁን ለዘላለም🙏 🙏 🙏 ለእኛ ለሰሚዎችም በእምነት ተዋህዶ እንዲጠቅመን በውስጣችንም..... 30..60..100..እንዲያፈራ በፍሬውም አብ አባታችን እንዲከብር(እንዲከበር) ማስተዋልና ጸጋውን ያብዛልን መንፈስቅዱስ ይደግፈን🙏 🙏 🙏 !!በብዙ ተባረክ 🙏 🙏አንተን ወንድማችንን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏 💖 💖 !!

  • @mesaratmesarat6119
    @mesaratmesarat6119 Před 4 lety +1

    በህይወት እያለን ብልተዛዘን ብንዋደድ መልካም ነው ያሬድ ብዙ የምንጠቀምበት ሰው ነው ሰዎች ሲሞቱ ትምህርታቸውን ሼር እናድርግ በህይወት እያሉ ቢሆን መልካም ነው ያሬድ በጣም የሚወደድ ሰው ነው!!! በጣም ነው እማከብረው እግዚአብሔር ይባርከው ዘመንህ ይባረክ ባለህበት ሰላምና ፀጋ ይብዛልህ ብዙ ተጠቅሜለሁ ባንተ ትምህርት ስለ አንተ ጌታ አከብራለሁ ብዛ !!

  • @tigistdagne1284
    @tigistdagne1284 Před rokem

    Amen

  • @maymunafarh2595
    @maymunafarh2595 Před 3 lety +1

    ያባቴ የየሡሥ ልጅ ተባራክ ከነሞላው ቤተሠቦችሽ እግዚያቤሕር ቅባቱን አብዝቶ ይጨምርልሕ ረጅም እድሜ ከጥና ጋር ይሥጥሕ

  • @user-yi5nz1im1s
    @user-yi5nz1im1s Před rokem

    Aaameeen❤❤❤❤

  • @eskedargashaw5470
    @eskedargashaw5470 Před 4 lety +1

    ዘገየሁ ትምህርቶችህን ለመከታተል ቢሆንም ግን አላመለጠኝም። እግዚአብሔር ይባረክ ስለ እውነት ልሰማ የሚገባው ትምህርት ነበር እንኳን ሰማሁ !!! ተባረክልኝ ወንጌላዊ

  • @bereketgizaw9889
    @bereketgizaw9889 Před 4 lety

    ወንጌላዊ ዘመንህ ይባረክ እየቆምኩ እየመሰለኝ ነው

  • @FatherNegasa-do3jy
    @FatherNegasa-do3jy Před rokem

    God bless you

  • @eteneshhailu4955
    @eteneshhailu4955 Před 3 lety

    Thanks

  • @ermiasashebo4314
    @ermiasashebo4314 Před 3 lety

    የምታክሉ ትምህርቶችህ ያንፃሉ ታባርአክልን

  • @yrgakassa7465
    @yrgakassa7465 Před 9 měsíci

    Amennn amennn tebareku ❤

  • @bezawitwale418
    @bezawitwale418 Před 4 lety +3

    ወንጌላዊ ያሬድ እና ፓስተር ዘመናችሁ ይባረክ ክርስቶስን ብቻ የሚያሳይ ትምህርት

  • @eteneshhailu4955
    @eteneshhailu4955 Před 3 lety

    ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ የዛሬ 6 አመት ጌታን ሳልቀበል ኤልሻዳይ ቲቪ ላይ ትምህርቶችህን እከታተል ነበር እናም ጌታን ካገኘሁም ቦሀላ ለመንፈሳዊ እድገቴም ብሎም ለአገልግሎቴ እጅግ በጣም ጠቅሞኛል ። ትምህርቶችህን በመፅሐፍ እንዴት ማግኘት እንደምችል ብትጠቁመኝ? ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ።

  • @bezawit3137
    @bezawit3137 Před 3 lety

    እልልልልል! ሀሌ ሉያ! ሀሌ ሉያ! ሀሌ ሉያ! ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን!

  • @yetufikre4377
    @yetufikre4377 Před rokem

    tebarekilgn geta zemenhn yibarkh

  • @pastordemisisechemoyemeske1732

    ዘመንህ ብሩክ ይሁን ❤ እባክህን ኢትዮጵያ ስትመጣ ሐዋሳ የዲያስፖራ አካባቢ አጥቢያ ቃለሕይወት ቤ/ክ እንዲትጎብኝና ከዚህ ከተከበረው ቃል እንዲታስተምረን አደራ እለሃለው መጋቢ ደምሴ ጬሞ ነኝ!!

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 Před 4 lety

    ወንጌላዊ ያሬድ ከቤተሰቦች ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před 10 měsíci

    God bless you more Evangelist Yared.
    I thank God about you!

  • @tigist3038
    @tigist3038 Před 3 lety

    ደጋግሜ ብሰማት እውቀቴ ይጨምራልእንጂ አልሰለችም ጌታስላንተ ይባረክ ክብሩን ይውሰድ ወንድሜ በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ኑርልን!!

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel Před 4 lety

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ ያሬድ ፀጋውን ያብዛልክ።
    ኢየሱስ ይመጣል ተስፋችን እርሱ ነው አሜን ።

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 10 měsíci

    አሜን ያተ ተማርሆች,የተባረኩ ናቸው❤

  • @girumgezahgn6964
    @girumgezahgn6964 Před 2 lety

    ወንጌላዊ ሰላምህ ብዝት ይበል!!
    ለምንድነው የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በአንተ ያለውን ጸጋ የማንጠቀመው ???
    በተለይ ወጣቱ ብዙዎች እኮ አያውቁህም
    እባክህ ብቅ በል ኢትዮጵያ ላይ እና ለወጣቱ በአንተ ያለውን የቃሉን ብረሀንን አፈንጥቅ።
    ልንሰማህ አለን 🙏🙏

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 4 lety +2

    ዘመንህ ይለምልም ወንጌላዊ ያሬድ 🙏🙏🙏❤❤

  • @user-ui1yp1ry2t
    @user-ui1yp1ry2t Před 10 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mercyhaile3997
    @mercyhaile3997 Před 3 lety

    Amen 🕊🕊🕊🕊❤

  • @lylyllyy5926
    @lylyllyy5926 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @astertadese4489
    @astertadese4489 Před 4 lety +1

    ከመንፋስ ድንዛዜን፡እግዘአብሔር፡ያሳልን፡አሜን

  • @lidyabeletetsadik4354
    @lidyabeletetsadik4354 Před 2 lety

    EGZABER EGEZABER NEW SEMUM EGEZABER NEW END EGZABER YAL MANM YELM

  • @AbeniMedia1
    @AbeniMedia1 Před 4 lety +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ በዚ ዘመን እራሳችንን የምንፈትሽበት እንዲህ አይነት ትምህርት ስላስተማርከን

  • @mairegegudina2593
    @mairegegudina2593 Před 4 lety +3

    Wow this is amazing teaching, very very timely and we all need to practice it , Jesus is our only and only hope 🙌🏿🙌🏿🙌🏿

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 4 lety +4

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ጆሮቻችን ለቃልህ የት ክፍት ይሁን የመንፈስ መነቃቃትን ስጠን የተረጋጋ ህይወትም ስጠን የመንፈስን ደንዛዜን አስውግድልን አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w Před 4 lety +3

    ከመንፈሳዊ ድንዛዜ ጠብቀን😥

  • @Sunem7
    @Sunem7 Před 3 lety

    Ene yemigebagn endezih Hiwot yalew kal new Geta zemenihn ybarek demom tebarkehal 🙏🙏🙏

  • @kurtmaamari9312
    @kurtmaamari9312 Před 3 lety

    zamanik yibarak

  • @abebebeyene3125
    @abebebeyene3125 Před 4 lety

    Wonde Girma
    ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ዘመንህን ይባርከው እንዲህ ያለ ጥልቅ የክርሰቶስን ሀሳብ በዘመንህ ሁሉ እያስተማርክ ስላለህ እጅግ አመሰግናለሁ, ብዙ ተጠቅሜበታለሁ በትምህርትህ ።
    አንተን በዚህ ዘመን የሰጠን ጌታ ሰሙ ለዘላለም ይባርክ, ክብር ለጌታ ይሁን አሜን ።

  • @abdifeyissa1415
    @abdifeyissa1415 Před 4 lety +1

    የምገርም ትምህርት ነዉ ጌታ ይባርክህ ።

  • @XBOX200-21
    @XBOX200-21 Před 4 lety +1

    Yaredo I always like your teaching since I the day was a born again Christian. All your teachings are helpful to me. You’re this time genuine teacher and a gift of Christ for this time church. I was felt your feelings when I told to People about Jesus, many will not amaze. Jesus the Only hope we have nothing else!!!!!

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው
    የትውልድ በረከት ክብር ለጌታ ይሁን

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w Před 4 lety

    አሜን ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ይሁን

  • @kidujesusholyspiritilovepr2560

    መልህቅ አለን። ጌታ ይባርክህ እወድሀለው በጌት ፍቅር ብዝት በል አይወሰድብህም። ጌታ ይባረክ

  • @mercyyohannes300
    @mercyyohannes300 Před 4 lety +2

    God Bless you and all your families Yaredo.
    Thank you for sharing Antsokia Betekrstian. God bless you and all your families.

  • @Tolerantbuddy
    @Tolerantbuddy Před rokem

    😯 wow wow wow So deep, amazing sermon. Thank you thank you thank you. May God bless you!!!

  • @getaselamenarefiteamenamen1761

    አሜን ኢየሱስ የምንጠብቀው ተስፋችን ነው። ተባረክ ፓስተር ያሬድ

  • @betiyyeyisusenagnnemer3071

    Zaminhi.yebarki.tabrki.tsagwn.yabezalki🙏🙏blss you

  • @bereket4344
    @bereket4344 Před 4 lety

    Yetebarekh wogene wonigelaw yared geta banith bizu asitemaregn be ewunet bizu temiriyalewu wogene keri zemenih yetebarekh yihun ye kirisetin mininet ahun gebagn God bless you more than Dad🙏🙏😍

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 Před 4 lety

    ስሙ ይባረክ በራሱ ፅድቅ ዘግቶ ገላገለን

  • @user-mo2nt3gr5m
    @user-mo2nt3gr5m Před 4 lety

    ዋው ሀሌሉያ ተሥፋችን እየሡሥ አንተ ከሁሉ የምትበልት ነሕ አንተን ነው የምንተብቀው በሌላ ተሥፋ አንለውትሕም

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 Před 4 lety

    ወንጌላዊ ያሬድ እንወድሃለን

  • @hakib5417
    @hakib5417 Před 4 lety +2

    I am thankful to God because of you, Eva yared. your message is powerful as usual & focusing on The word of God.

  • @tarikuagegnehu59
    @tarikuagegnehu59 Před 3 lety

    realy blessed, paster yared God bless you , i have no word for such real preaching

  • @AbeniMedia1
    @AbeniMedia1 Před 4 lety

    አሜን አሜን ተስፋችን ኢየሱስ ነው

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 Před 4 lety +1

    ወንድም ያሬድ ጌታ ይባርክህ በአእምሮ መታደስ ያስተማርከዉ ብትደግመዉ ሰባአምስት ፐርሰንት ፊዉቸር መዳናችን ይለምልም ::

  • @fantaneshsisay1462
    @fantaneshsisay1462 Před 4 lety +1

    ተባረክ ወንድሜ ክርስቶስን ከመናቅ እግዜር ይጠብቀን

  • @mollaasmare
    @mollaasmare Před 3 lety

    ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ይባርክህ ግን ዕበራውያን 10፤29( ----- የእግዚአብሔርን ልጂ የረገጠ ያንንም የኪዳኑን ደም እንደ እርኩስ ነገር የቆጠረ የፀጋውንም መንፈስ ያክፋፋ----- ) ይህ በአሁኑ ዘመን እንዴት ይገለጣል፡፡ እንደ እኔ ወደን በኃጢአት ብንኖር ነው( ዕብ 10 ፡ 26 )፡፡ የእግዘዚአብሄርን ቃል ንቀሃል የተባለው ትእዛዙን መተላለፉ ነው ፡፡ ለመስቀሉም ጠላት ሁኖ መመላለስ አለና በኃጢአት መታለል ይኖራል ብየ እሰጋለሁ፡፡

  • @brookxdfvfftafese3757
    @brookxdfvfftafese3757 Před 4 lety

    Amennnnnnnnnnnn ከሁሉ ትበልጣለህ!!!!!!

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 Před 4 lety +1

    ፖስተር ያሬድ ጥላሁን ጌታ ይባርክህ

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Před 4 lety

    Yichemerlh tsega bebzu AMEN!!!

  • @elsabetpahulis6935
    @elsabetpahulis6935 Před 2 lety

    Evangelist Yarediy God bless you so much and your family!!!

  • @kurtmaamari9312
    @kurtmaamari9312 Před 3 lety

    ameeeen

  • @zo-ma6557
    @zo-ma6557 Před 4 lety +1

    እንደው ምናለበት እግዚአብሔር ሺ መቶ ነብይ ሃዋርያ ተብየዎች ሲወሩን እያየ እንዳንተ አይነት ጥቂስዎች ቢስነሳልን?!! እንደ አሮን በትር ይሄን አገር ምድሩን ያጥለቀለቀውን የስህተት ትምህርት ዋጥ! ስልቅጥ! ባደረገው ነበር! ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይጨምርብህ!

  • @holytemplehouseofprayer4487

    Thank You For Sharing. It Help Me To See Me. God Bless You Pastor Yared.

  • @tiruworkwoldamlak8625

    Our Lord Almighty bless you.

  • @azitiknit
    @azitiknit Před 4 lety +4

    Be blessed brother. Let The Lord Jesus Christ cover you in His Blood.

  • @negaworku5668
    @negaworku5668 Před 4 lety

    Tsega yibzalih wangelawi yared ,hulem bisema altegbewum

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 Před 4 lety

    እግዚአብሔር በተናገረው ይናገረናል አሜን አሜን 🙏

  • @blenberhanmamoye5801
    @blenberhanmamoye5801 Před 4 lety

    Ahhhhhhh

  • @hailuplumbing6801
    @hailuplumbing6801 Před 4 lety

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር

  • @eleniwoldetsadik1294
    @eleniwoldetsadik1294 Před 4 lety +2

    What a Teaching ,Amazing and eye opener God bless u ,I have watched it several times ,very important teaching God bless u ,More Grace be up on

  • @eyrusalemkibret2063
    @eyrusalemkibret2063 Před 4 lety +1

    ተባረክልን ወንድማችን ያሬድ !!!ልክነው ሌላው ሁሉ አደንዛዥ ነው ,የሚያዋታን ጌታ ብቻ ነው!!

  • @tsehagebreado6449
    @tsehagebreado6449 Před 3 lety

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ፡፡

  • @lidaymamire7591
    @lidaymamire7591 Před 4 lety

    Wooooow geta yibareki tsagun yabezalik betam tebarekalewu
    Endezi ayinet kirestosen yemigelexu alu esay esay esay esay esay esay
    Yabizaki

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 Před 4 lety +1

    አሜን ፣ተባረክ፣ፓስተር

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 Před 3 lety

    Thank you brother yarede. I thank God for you 🙏 keep purchasing ⚓👏👏👏🙌🙌

  • @betelhemmulu5255
    @betelhemmulu5255 Před 3 lety

    God bless You! Brother Yared

  • @abeeg.k544
    @abeeg.k544 Před 4 lety +1

    እግዛቤሄር አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ያረድ💕

  • @yemishaw6802
    @yemishaw6802 Před 4 lety +3

    ተባረክ ወንድሜ ያሬድ