ስፍራን ላዘጋጅላችሁ እሄዳለሁ by Evangelist Yared Tilahun

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Preached by ያሬድ ጥላሁን
    In San Antonio Ethio-Eritrean Church
    Recorded in 2017
    San Antonio Abeshan Church
    Christian Fellowship Church

Komentáře • 54

  • @EECFCSA
    @EECFCSA  Před 7 lety +6

    Thank you all for watching! Stay updated by Subscribing to this CZcams channel. It will help our ministry!
    May God Bless You!

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w Před 4 lety +1

    መኖሪያየ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ነው።

  • @dogood9094
    @dogood9094 Před 7 lety +5

    ኢየሱስ በሰራው ሥራ መንፈስ ቅዱስ አገይኘን፤በመንፈስ ቅዱስ ሥራ ወደ አብ ውስጥ ገባውት ከክርስቶስ ጋር ወራሽ ሆንኩይኝ።
    Love you Ev.Yared♥♥♥♥.

  • @hannateka5988
    @hannateka5988 Před 6 lety +3

    ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ ብዙ ነገር ግልፅ አለልኝ የሚያስደንቅ የቃሉን መገለጥ ወደእኛም እንዲደርስ ጌታንም እኛንም ስላገለገልህ ተባረክ ያብዛልህ

  • @deguyegetalij5199
    @deguyegetalij5199 Před 2 lety

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን የዘላለም ንጉሥ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሁለም በፍቅሩ ያኑርህ በእድሜ ዘመን በሙሉ እርሱን እየተከተልክ በቤቱ ኑር በጣም የሚገርም የሚደንቅ ቃል ነው እኔም ማስበዉ በሰማይ ቤት እንዳለው ነው ለላዉ ደግሞ ወዴ አብ እሄዳለሁ የምለው ወደ ሞት መሆኑን አልተረዳዉት ነበረ እኔን በጣም የገረመኝ ነገር ብኖር እግዚአብሔር ምን ያህል እንደ ምወደኝ ነዉ ያንተን ትምህርት እንዲሰማ መንፈስ ቅዱስ ጋበዘኝ መጽሐፍ ቅዱስ በጣም ወዳለው አቅሜ ገና ናት ማለትም ገና ቡዙ መረዳት ይኖርብኛል አንዱ መንፈስ ቅዱስ ለብዙ ነፍሳት ይቃል የምገርም ድንቅ ትምህርት ነው በጉሩፕ በጣም የምወዳት እንደ አንተ የምታስተምር እህት አለችኝ እናንተን የሰጠኝ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz Před 2 lety

    Amen Amen Hallelujah praise God.

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před 2 lety

    ይህ ትምህርት ብዙ ጊዜ ስምቸዋለሁ ፅፌዋለሁ ስወች ጋር አውርቸዋለሁ ውስጤ ላይ ቁጭ ነው ያለው እግዚአብሔር ይባርክህ ያሬዶ

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před 2 lety +1

    መንፈስ ቅዱስ መኖሪያ... የእግዚያብሄር ህይወት በየሱስ ያለ ህይወት ለኛ የሚሰጠን ህይወት ያ ህይወት መኖሪያችን የሚያስኖረን ህይወት መንፈስ ቅዱስ ነው።...የእግዚያብሄርን ህይወት ነው የተሰጠን።...ቤት ላዘጋጅላችሁ እሄዳለሁኝ ሲል የእግዚያብሄርን ህይወት ለመቀበል ብቁ ሊያደርገን ነው ወደ ሞት የሄደው (ይገርማል ወደ፡ሞት ነው የሚሄደው የሚለው ሃሳብ ለመጀምምሪያ ጊዜ ነው ሳስተውለው)... መንፈስ ቅዱስ እንዴጠን ህይወትን እንዲሰጠን ይህ ነው ያዘጋጀልን መኖሪያ!! መኖሪያ ሲባል የምንኖርበት ቤት ለማለት ነው።ለዘልኣለም የምንኖርበት የእግዚያብሄርን ህይወት ነው የሰጥን።ይህንንም፡በመስጠቱ እሱ ባለበት ህይወት እኛም እንድንሆን ኣስቻለን!! ኣሜን
    ማንም ሊያየው የሚገባ ድንቕ ትምህርት ነው! ኹሉ ክርእዮ ዝግባእ ትምሕርት እዩ!

  • @atsedemariamferede2409

    ወንድሜ ያሬድ ስለተሰጠህ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በካፈልከው ቃሉ ተፈውሻለሁ እማላውቀዉ የእግዚአብሔር አለም ውስጥ እየገባሁ እንድምሆነ እና ዉስጤ በእግዚአብሔር እውነት እንዳረፈ ይታወቀኛል፡፡
    ጌታ ባንተ እየሰራ እንደሆነ ልመስክር አስቤ ነው
    እግዚአብሔር ሙሉነትን ይስጥህ ሚስትህን ልጆህን ይባርክ!!

  • @user-jb9sk4up4l
    @user-jb9sk4up4l Před 3 měsíci

    Yared God almighty bless you

  • @elizabethgetachew1282
    @elizabethgetachew1282 Před 5 měsíci

    ጌ ታ ይባርክህ

  • @tafesechernet1272
    @tafesechernet1272 Před rokem

    Thank you.

  • @danielasgedom3623
    @danielasgedom3623 Před 7 lety +4

    My dear brother Yared I thank God for your ministry, I am one of many who enlightend by the word of God through you. I would like to say thank you.
    Whenever there is a thirsty the well will never stops giving waters.
    I drunk it and it's awesome, I need more and more.
    May God bless you

  • @simeyabate4849
    @simeyabate4849 Před 4 lety +1

    As always it is amazing to leasten Yared preaching 🙏

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 Před 6 lety +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር ያሬድ ።

    • @yohannesmichael5987
      @yohannesmichael5987 Před 6 lety

      Really brother you are blessed. But. I need your latest book how can I?

  • @meleket
    @meleket Před 4 lety

    This is proper exegesis of the scripture expounded. God blessed you. You are the only Ethiopian preacher/teacher who got the gospel message correct. I have learnt a lot from you.

  • @josephbtyejoseph5231
    @josephbtyejoseph5231 Před 4 lety

    ዋዉ...! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! አሁንም ጌታ በመንፈሱ በብዙ ይግለጥልህ የሚገርም አሰተምርሆት ነው ፀጋው ይጰመርልህ!!

  • @tijiphonetastic7319
    @tijiphonetastic7319 Před 5 lety

    ተባረክወንጌላዊጥላሁ

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 3 lety

    አሜን ሀሌሉያ መንፈስ ቅዱስ

  • @dogood9094
    @dogood9094 Před 7 lety

    መንፈስ ቅዱስ፣ከወጣበት ወቶ ወደ ምገባቤት ስገባ ከወጣበት ሳይለይ ወደ ምገባቤት ይገባል።I am surprised by this sentence.
    Love you Ev.yared♥♥♥♥

  • @aklilgeorge8670
    @aklilgeorge8670 Před 4 lety

    Yekalun ewnet mitastemir Yaredo tebarek geta hulun yazegajilih kibru le geta yihun

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 Před 7 lety

    What a life God has given us praise God.

  • @blenberhanmamoye5801
    @blenberhanmamoye5801 Před 4 lety

    Amen eyesuse geta nw hallelujah amen

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ላመን የተገባ መልክት ነው

  • @yoditdesalgn7905
    @yoditdesalgn7905 Před 4 lety

    Evanglist yaredo geta yebarekhe wow hewot yehone denk temheret

  • @jerusalem7050
    @jerusalem7050 Před 7 lety

    Brother Yared I thank the lord for anointing you with the teaching of the gospel and amazing revelation!!

  • @abebakebede3830
    @abebakebede3830 Před 5 lety

    Amen!! Thank you Lord!

  • @hanayegta6165
    @hanayegta6165 Před 7 lety +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 Před 6 lety

    What a revelation! Praise the lord!

  • @tesfaysunemait6488
    @tesfaysunemait6488 Před 6 lety

    Waw Egziabher ybarek betam des yemil temhert ! Rega beleh selmtastemer bedenb new yemigebagne ewnet ybzalh ye Geta Menfes ....

  • @diribebeyene1562
    @diribebeyene1562 Před 5 lety

    Thank to my almighty God through jesus Chris!!!!!!!!!!!! It is amazing, every thing is given to us aready, we don't have any thing that we need to search, thank you pastor

  • @addisalemayotaddese8103

    betam yemwedew yemakebrew agelgai. rega bleh slemtastemer tmhrte betam tru tmhert nw. geta abzto ybarkeh ye abate lej.

  • @zembelachewkifetew
    @zembelachewkifetew Před 6 lety

    my beloved brother in Christ,GOD abundantly bless you!!!!

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w Před 4 lety +1

    እኔ ፈዝዤ ቀረሁ ግሩም ትምህርት ነው ግሩም መገለጥ

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w Před 4 lety

    ተባረክ ያሬድየ

  • @Tb-cp7lz
    @Tb-cp7lz Před 5 lety

    May God bless you more and more.

  • @salamawafi1454
    @salamawafi1454 Před 7 lety

    እሺ ተባረክልን አሚን

  • @blenberhanmamoye5801
    @blenberhanmamoye5801 Před 4 lety

    God bless you

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 3 lety

    Wowww!!❤❤❤

  • @temueafework2597
    @temueafework2597 Před 5 lety

    🙌🙌🙌amen

  • @ethiopiankidssongsandgames678

    ድንቅ

  • @user-tr5gz8xy7i
    @user-tr5gz8xy7i Před 7 lety

    God bless u pastor

  • @geni4jesusparsagrace436

    Tebareke 💛💛💛💛

  • @mahletzeleke1743
    @mahletzeleke1743 Před 4 lety

    Tebarek

  • @habtetensu7108
    @habtetensu7108 Před 2 lety

    የአብና የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ህይወት በእኩል ደረጁ ከተካፈልን እኛም መንፈስ ሆንን ማለት ነው???

  • @salamawafi1454
    @salamawafi1454 Před 7 lety

    እውነት ነው። አሚን አሚን

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w Před 4 lety

    ሃሌ ሉያ

  • @getabchalene
    @getabchalene Před 7 lety

    elellelelellelellellelellelellelellelelelellelellelelelellelelellelel UUUUUUUUUUUUUUU

  • @weyniadane5849
    @weyniadane5849 Před 7 lety +1

    ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በጌታ የተወደድክ ነህ ተባረክ ግን ስልክህን እንደት ላግኝ እምጠይቅህ ነበረኝ

    • @EECFCSA
      @EECFCSA  Před 7 lety

      You can use contact us phone number @eecfc.org through contact us. Thanks and God Bless!

  • @asmaredegu3037
    @asmaredegu3037 Před 4 lety

    God bless you