ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | በተወለድንበት ቃል ለተወለድንበትአላማ መኖር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን በቦስተን
    Ethiopian evangelical Church in Boston
    www.eecboston.org

Komentáře • 41

  • @tigistmoges1599
    @tigistmoges1599 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ እድለኛ ነህ የእግዚአብሔር ቃልም ሰባኪ ነህ

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 3 lety +1

    ተባረክ

  • @zemenumelese4975
    @zemenumelese4975 Před 2 lety

    እ/ሔር ምርጥ ዕቃው ስላደረገህ አና ከዚህም በላይ ሊያደርግ ስላለው የሚጨምር ቃሉን የመግለጥ ፀጋ ክብሩን እ/ሔር ብቻውን ያለምንም ደባል በጌታችን በመዳሐኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይውሰድ።ይህንን የእውነት ቃል የማቀበል ስራ በአንተ የጀመረው እ/ሔር አስከ ዘመን መጨረሻ እንዲያቀብልህ ተቀብለህም እንድታቀብለን እ/ሔር ምረቱን፣ቸርነቱን፣ጥበቡን፣ፀጋውን ወዘተ.....ያብዛልህም ይጨምርልህም።ዘመን ሁሉ በመጨመር ይለቅ።እ/ሔር በጌታችን በመዳሐኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይባርክ።ተባርከህም ቅር ከከፍታህም አትውረድ።በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን።

  • @eteneshdemessie8334
    @eteneshdemessie8334 Před 3 lety +7

    ወንድሜ ያሬድ እግዚአብሄር ይባርክህ ከዚህም በላይ ቃሉን ያብራልህ ፀጋውን ይጨምርልህ ቤትህ ሁሉ ይባረክ

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Před 3 lety +3

    አሜን እግዚአብሔር በተማርንበት እንድንኖር ይርዳን ። ተባረክ 🙏🏽

  • @ethichakida2953
    @ethichakida2953 Před 2 lety

    ወንድም ያሬድ ጌታ ይባርክህ !!!

  • @zerihunmiky9041
    @zerihunmiky9041 Před 3 lety +3

    የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ ዘመንህ ይባረክ መልካም ግዜ።

  • @user-yc4gs1yr2o
    @user-yc4gs1yr2o Před 3 lety

    GOD bless you yaredo

  • @7777382
    @7777382 Před rokem

    Thank you Yared!

  • @elizabethgmedhin5378
    @elizabethgmedhin5378 Před 3 lety +1

    Geta abzeto yebarekeh Wengelawi Yared.

    • @tigistyeshigeta3134
      @tigistyeshigeta3134 Před 3 lety

      ወንድሜ ያሬድ እግዚአብሔር ብዝቶ ይባርክ ከዚህ በበለጠ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልክ

  • @semharasevaw4817
    @semharasevaw4817 Před 3 lety +1

    ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏

  • @josephbtyejoseph5231
    @josephbtyejoseph5231 Před 3 lety

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፀጋው በብዙይጨመርልህ

  • @ruthmengeste8682
    @ruthmengeste8682 Před 3 lety +1

    God bless you wengelawi yared

  • @yottesfu6338
    @yottesfu6338 Před 3 lety +1

    Wendme.yared bebzu tebarek hulem bante timhrt eyetekeyerku new thanks jesus

  • @wushubelete8470
    @wushubelete8470 Před rokem

    wendimachen tebarekehal

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz Před 3 lety +2

    Wowww wonderful teaching thank you .W/ Yared .

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 3 lety +3

    Thank you our brother yared tilahun for teaching us clearly God bless you🙏🏽

  • @showakebretkebret4454
    @showakebretkebret4454 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ !
    ድንቅ ቃል ።

  • @tsegenetmuareta8218
    @tsegenetmuareta8218 Před 4 měsíci

    Tebarek

  • @eyarusnuguse1601
    @eyarusnuguse1601 Před 3 lety +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @temsgenamlke5541
    @temsgenamlke5541 Před 3 lety +1

    Amen

  • @tigistnegash8738
    @tigistnegash8738 Před 3 lety +3

    Very powerful message.
    Let's live our christian life. May God help us to be action oriented.
    Tebarek brother

  • @Solomon-uq6pi
    @Solomon-uq6pi Před 3 lety +1

    Wow..tebarki

  • @temsgenamlke5541
    @temsgenamlke5541 Před 3 lety +1

    GBU Amen

  • @henokabraha6918
    @henokabraha6918 Před 3 lety +1

    God bless you

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz Před 3 lety +1

    Amen God bless you w/?Yared .

  • @mekumeja3415
    @mekumeja3415 Před 3 lety

    I will thanks my God because of you, this is the gift of God's grace not because of you but God's grace. I'm blessed always by this grace.

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Před 2 lety

    Geta yebark

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 Před 3 lety

    በነገር ሁሉ ኢየሱስ ጌታ ነው። ሃሌ ሉያ ...ጌታ ይመጣል...ሀይል ክብር ምስጋና ለዘለሃለሙ አሜን።

  • @jerusalemtermeer5982
    @jerusalemtermeer5982 Před 3 lety +1

    Anen 🙏🏼

  • @helinamckrory4874
    @helinamckrory4874 Před 3 lety

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ያሬድ !!!! ባንተ ውስጥ አልፎ ጌታ ብዙ አስተምሮኛል, ዘመንህ ይለምልም!!!! አመሰግናለሁ!!

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Před 3 lety

      ወንድማችን የየረዳህ ይባረክ ከተጠቀሙብህ እህቶችህ አንዳ

  • @aidadefere4065
    @aidadefere4065 Před 3 lety

    Praise and glory to God who gives you his pracious word to share it with us.
    Ev. Yared God bless you so much

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 Před 3 lety

    ነፍሴ በሰማያዊው መብል እየረሰረሰች ነው፣መንፈሴም ብርሃናዊዉን ዓለም ላይ ንጉሱን እያየች ነው እንዲነካትም አብዝታ ትቃትታለች፣ ስጋዬም ከመባዘን ከመኳተን ከመቅበዝበዝ እያረፈች ነው።

  • @atsedemariamferede2409

    ሰላም ወንድም ያሬድ የያቆብ ትምህርትን ስታስተረጉም በዚህ ክፍልም ሆነ በሌላ ክፍል ላይ ደጋግሜ አዳምጨሀለሁ ::
    ነግር ግን ያልገባኝ ነገር ማለት በደንብ ግልፅ ያልሆነልኝ
    ምኞት ማለት ምን ማለት ነው ? በታብራራልን ጥሩ ነበር ::
    በተረፈ በጣም እናመሰግናለን በጣም እየጠቀምን ነው
    ጌታ ይባረክህ 🙏

  • @simretmg9263
    @simretmg9263 Před 7 měsíci

    አንተ ብሩክ ነህ የትውልድ በረከት

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 Před 3 lety +1

    ያሬዶ ጥያቄ አለኝ ያቆብ 1:2 "ልዩ ልዩ መከራ ሲደርስባችሁ " ሲል በሽታን ያካትትታል ?

  • @kebrontoy5361
    @kebrontoy5361 Před 3 lety +1

    Tebarek