ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | የምኞት ፈተና

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን በቦስተን
    Ethiopian evangelical Church in Boston
    www.eecboston.org

Komentáře • 49

  • @elizabethkassa7047
    @elizabethkassa7047 Před 3 lety +6

    ለጌታ እና ለመንግስቱ ወንጌል ሰራተኛ ያደረገህ ልኡል እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን !!!!! ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ አሁንም ለበረከት ሁን

  • @medymesay1422
    @medymesay1422 Před 2 lety

    በጣም የማከብርክ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ

  • @sarasimon711
    @sarasimon711 Před 6 měsíci

    ጌታ ይባርክህ

  • @henokdesalegn2004
    @henokdesalegn2004 Před 2 lety

    በጣም ነው ምንወድህ ያሬድ ሠው ማነው በሚለው ላይ ብታስተምረን ደስ ይለናል

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 10 měsíci

    ሰላም ሰላም ያሬዱ

  • @abebechkinduabebdchkindu2624

    ያሬዶ በአለም ላይ ያላችሁ ቅዱሳን በለን እኔ ከይትዮጵያ እየተከታተልኩህ ነዉ

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c Před 7 měsíci

    amen❤

  • @user-vy9jn6yn6q
    @user-vy9jn6yn6q Před 29 dny

    Bless u

  • @yihunmushikare1100
    @yihunmushikare1100 Před 5 měsíci

    God bless you

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 Před 3 lety +3

    ዘመንህ ይለምልም በአንተ መልክት ብዙ ተጠቅሜአለሁ፡፡

  • @fanayeb1546
    @fanayeb1546 Před 3 lety

    Tabarkl

  • @azmeraderbew2312
    @azmeraderbew2312 Před 2 lety

    Thank you , tebarek.

  • @birukseifu5488
    @birukseifu5488 Před 3 lety

    GOD BLESS YOU!!!

  • @mulukennigatu4244
    @mulukennigatu4244 Před 3 lety

    Wow good teching

  • @fitsumabebe6979
    @fitsumabebe6979 Před 3 lety +1

    ያሬድ በጣም ናፈቀን እባክህ አትጥፋ

    • @be8cab
      @be8cab Před 3 lety

      He has CZcams channel subscribe and watch his videos so that way you are connected with him.

  • @saratizazu9297
    @saratizazu9297 Před 3 lety

    "የእግዚአብሔር የወርቅ display" ኦ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ። ወንድሜ ያሬድ እና አብረውህ የሚያገለግሉ ቤተሰብህ ሁሉ እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ።

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Před 2 lety +1

    Thanks you for sharing God's word, which is the right encouraging message for my today.

  • @abebalolamo3233
    @abebalolamo3233 Před 3 lety

    አ ሜ ን!መጋቢያችን 💕ያሬዳችን 💕ሰለአንተ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436 Před 3 lety +1

    ተባረክ

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይታደጋኛል ይህንን አምናለሁ ። ታደያ ወጋኖች ልያጠቀኝ እየተዘገጀ ያለ የጠለት እቅድ አለ ይህ የጠለት ሴራና ዕቅድ ከአምለኬ ኃይልና ስልጣን አይበልጥምና ። በፀሎት እርዱኝ በማለት የወጋኖችን የህብራት ፀሎት እሻለሁ ። የሚያስጫንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጠሉት ይለል እና ቃሉ ቃሉንም አምናለሁ ። የእግዚአብሔር እጅ ይድራስልኝ ።

  • @fasimeshesha4182
    @fasimeshesha4182 Před rokem

    I learned a lot from you brother 🙏💙

  • @mekonenabadi9791
    @mekonenabadi9791 Před 3 lety

    ያሬድን ያሬድ ያደረገው እግዚኣቢሔር የተባረከ ይሁን! ለጌታ ያለህ ፍቅር ፡ በክቡር ደሙ ለገዛቸው በጓቹ በመመገብና በመጠበቅ እያሳየህ ነውና በርታ ! እግዚአቢሔር አምላክ የምትማርበትና የምታስተምርበት ጥበብና ጸጋ ይስጥህ ! ተባረክ!

  • @ruthmengeste8682
    @ruthmengeste8682 Před 3 lety +1

    God bless you wengelawi yared

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 3 lety +1

    ጌታ ይባርክህ ወንድማችን

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 3 lety +1

    God bless 🙏🏽 you brother yared

  • @mekidesbekele1787
    @mekidesbekele1787 Před 3 lety

    ወንድም ያሬድ ተባረክ ፀጋ ይጨመርልህ
    በረከት አድርጎሃል ለሁላችን

  • @selambaby6334
    @selambaby6334 Před 3 lety

    ብሩክ እኮነህ ዘመንህ ይለምልም ያሬዶየ

  • @ethioinfo8258
    @ethioinfo8258 Před 3 lety

    Yared yemteweded wendem neh geta tesgawewn yabzalh...🥰😍😍 anbesaye💪

  • @alexbuta4958
    @alexbuta4958 Před 3 lety +1

    I enjoy watching your messages they are very authentic, I am really blessed by your teachings, you are teaching with knowledge I learn a lot from it.
    God bless you and all your loved ones

  • @getabchalene
    @getabchalene Před 3 lety +1

    ተባረክ ወንድም አለም ።

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 Před 3 lety

    ጌታ ይባርክህ ወንድም ያሬድ

  • @teddyworku3317
    @teddyworku3317 Před 3 lety

    በእዉነት ቃሉን የምታስተምርበት መንገድ በጣም የተባረከ ይሁን

  • @tsaganeshdasalang4636
    @tsaganeshdasalang4636 Před 3 lety

    Amne tsaga yecamarilachu tabaraku🇪🇹♥🙏

  • @ermiasbelhu3099
    @ermiasbelhu3099 Před 3 lety

    አው እውነት ነው በእምነት ስንፈተን በሚደርስብን ችግር የሆነው መከራ ውስጥ ስናልፍ ::
    የመድረክ ሰባኪዋችና ፓስተር ነን የሚሉ የአስር ሳንቲም ሻይ በመጋበዝ ከመምከር ይልቅ ወይም ችግራችንን ከመስማት በየቦታው እንደተረገምን አርገው በአሽሙርና በሀሜት ስም ሲያጥፉ ማየቱ ነው የሚከብደው::

  • @azebtewolde822
    @azebtewolde822 Před 3 lety

    God bless you my brother

  • @sami5610
    @sami5610 Před 3 lety

    God bless you brother as always 🙏

  • @dinkudagu4959
    @dinkudagu4959 Před 3 lety

    may God bless you a lot brother

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 Před 3 lety

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️👏👑🐑

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 Před 3 lety

    ቅድስት ድንግል ማርያም ከጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሌላ ኣልወለደችም። ፈሃሪሃ ማለት ጠባቂዋ የሚል ትርጉም ነው የምንቀበለው። ከትንሳኤ በሆላም "ኣንቺ ሴት እነሆ ልጅሽ" ብሎ ጌታ ከተናገረ፥ ኣደራ ተቀብሎ የወሰዳት ዮሃንስ መሆኑ ቃለ እግዚ ኣብሄር ያስተምረናልል።

  • @benjamjohn9690
    @benjamjohn9690 Před 3 lety

    Yhenen yemesele timhert share sladeregachun geta abezeto yebarekachu. Wendemachen yared segawen chemero yabzaleh. I am a little confused about the title and the content of the teaching.

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 3 lety

    ህዝ 2:3-8,ዘፀ 3:13-15, ዮሐ 8: 26, ኤር 26፣ ) ወገኖቼ፣ YHW/ElOHIM ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት፣ በህዝቡ ላይ ያለውን የልቡን ቅሬታ ለአመታት ሸሽጎኝ የነገረኝን ፣ መልእክተኛው አድርጎኝ ዛሬ ወደ እናንተ ላከኝ። ይህንን መልእክትም ባለፈው ሳምንት በኤልሻዳይ TV. ለሰባት ቀን የጾምና ፀሎት ፕሮግራም ላይ፣ በ3ኛውና. በ4ኛው የፀሎት ቀን ፕሮግራም ላይ በሃሳብ መስጪያው ላይ ጽፌዋለሁ። ወገኔ፣ በማስተዋል አንድታነቡትና ህይወታችሁን በመፈተሽ በንስሐ እነድትመለሱ በጌታ ፍቅር እለምናችኋለሁ። ለሌሎችም አድርሱ። ይህን መልእክት ስቀበል፣ ለብዙ አመታት እስከ ዛሬ ድረስ በእግዚአብሔር ፊት በፀሎት በመሆን ከመንፈስ ቅዱስ የሰማሁትን ነው። አስቀድሞም በዚህ መልከ ለስራው እንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ ነው ድምጹን ለእኔ ማሰማት የጀመረው ። ዛሬ ብዙ ሐሰተኛ ነብያት ስለበዙ ፣ስለ እኔ በመጠኑም ቢሆን በጌታ ፊት መናገሩን የወደድኩት። ተባረኩ።

  • @berrez4985
    @berrez4985 Před 2 lety

    You people we have a lot of mission to save the country from the chronic cancer of TPLF. We are fed up your statements extracted from the Bible. You are not to tell us about the almighty God. He only needs our internal beauty not how we shout You followers of revised religion by the westerners are lukumias of the country.

  • @kelemargaw6040
    @kelemargaw6040 Před 3 lety

    ተባረክ

  • @Solomon-uq6pi
    @Solomon-uq6pi Před 3 lety

    God bless you

  • @eyarusnuguse1601
    @eyarusnuguse1601 Před 3 lety

    ተባረክ

  • @tsegakahase7944
    @tsegakahase7944 Před 3 lety

    God bless you

  • @henokabraha6918
    @henokabraha6918 Před 3 lety

    God bless you