ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን |" እውነተኛ አገልጋይ" | Evangelist Yared Tilahun | Part 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን |" እውነተኛ አገልጋይ" | Evangelist Yared Tilahun | Part 1
    የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን በቦስተን
    Ethiopian Evangelical Church Boston

Komentáře • 58

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 3 měsíci

    ወንጌልን በብርአን ተማርኩ❤❤❤❤

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 Před 2 lety

    እንዳንተ ያለ አስተማሪ አላየሁም አልሰማሁም ጸጋውንና እውቀቱን የሰጠህ ጌታ የተባረከ ይሁን።

  • @mahimulatu5096
    @mahimulatu5096 Před 6 lety +24

    ሁል ጊዜ እውነተኛና ጤነኛ ትምህርት ስለምታስተምር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም።

  • @samiyonas274
    @samiyonas274 Před 3 lety +1

    Betam new enjoy yemargew timihirthin GBU ትምህርቶችህን በሙሉ እየደጋገምኩኝ እሰማቸዋለው ይገርመኛል እንደ አዲስ።ነው የምሰማው ጌታ ይባርክህ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 2 lety

    የተባረክ በጥንቃቄ ቃሉን ስለምታሰተምር አብዝቶ የቃሉን መገለጥ ይ ሰጥህ።

  • @henokdesalegn2004
    @henokdesalegn2004 Před 2 lety

    በጣም ነው ምንወድህ ያሬድ ሠው ማነው በሚለው ላይ ብታስተምረን ደስ ይለናል

  • @salamasefa667
    @salamasefa667 Před 3 lety

    ጌታ ይባርክህ በቃ ነፍሴ ትረካለች ተባረክ

  • @berhanehajer1218
    @berhanehajer1218 Před 2 lety

    God bless you evangelist yared

  • @abenezerlala9813
    @abenezerlala9813 Před rokem

    በጣም መሰረታዊ ትምህርት በጣም ወደድኩህ

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @jerusalemtermeer5982
    @jerusalemtermeer5982 Před 3 lety

    Hallelujah ❤️🙏🏼

  • @kukuasefaliben388
    @kukuasefaliben388 Před 5 lety

    Edelegnoch nachu betam desiylale geta zemenken yebarek endiy teanegna megeb hulam magegnet metadel nw geta yekebre

  • @wintiberhe7414
    @wintiberhe7414 Před 6 měsíci

    God bless you! I am so blessed by your teachings at the same time it’s really heavy I can’t even continue to part two because I have to process part one. It’s so deep and a lots of knowledge, revelation teaching all at the same time. I am so challenged by this teaching I am just a disciple of Christ but the I feel heavy burden now to love others as my Lord loves me. What a revelation! I thank God for you brother Yared! Tebarek,
    I am definitely going to get your book in fact it would be a great gift for my family of 11 brothers and sisters praise God! God is good!

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire8758 Před 3 lety

    ጌታ ስለአንተ ይተባረክ ይሁን
    ዋው ትዉልድን የሚሻገር የህይወት ምንጭ ምልእክት ነው ትምህርቶችህ በሙሉ ዘመንህ ይባረክ ለቡዙዎች በረከት ነህ እግዚአብሄር እንደ አንተ አይነቶችን ያብዛልን ቡሩክ ነህ 😍

  • @achamyeleshwondimagegn8753

    እግዚ/ር የሰጠህ የቃል መገለጥ ልዩና ድንቅ ነው ጌታ ቀሪውን ዘመንህን ያብዛልህ ይባርክልህ

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 Před 4 lety

    እውነትም እውንተኛ እገልጋይ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @aneleymiheretie8887
    @aneleymiheretie8887 Před 6 lety +2

    በብዙ ተባረክ

  • @meazadele4808
    @meazadele4808 Před 6 lety +3

    Zemenhe yelemelem betam new yemiwede

  • @user-rd9bp8ny4q
    @user-rd9bp8ny4q Před 6 lety +6

    ራሱን ማዋረድ ያልቻለ ሰው ፡በእግ/ር ለመክበር የማይፈልግ ነው ፡በጌታ የከበረ መሆኑን ያወቀ ሰው ሰዎች ሲያዋርዱት አይደንቀውም

  • @helenkbrulegetayihuntewold3936

    be blessed man of God !

  • @eskidesal4442
    @eskidesal4442 Před 6 lety +2

    ተባረክ ይጭምርልህ

  • @rechorich5072
    @rechorich5072 Před 6 lety +2

    I love the way you teach GOD BLESS you more and more!!

  • @marthagetachew6680
    @marthagetachew6680 Před 6 lety +6

    መልካም ትምህርት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @tamartesema5968
    @tamartesema5968 Před 5 lety

    Thank you wenglawe yarede
    I thank God fore you.

  • @diribebeyene1562
    @diribebeyene1562 Před 6 lety +4

    Amazing message, God bless you

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 6 lety +2

    Bless you all !!

  • @YnTnGdL
    @YnTnGdL Před 5 lety

    ጌታ ይባርክህ ያሬዶ:: እንደ ሁልጊዜው ልብን የሚያረሰርስ ትምህርት:: ይህንን ቪዲዮ ከማየቴ በፊት አንድ ነገር ለማድረግ እያሰብኩ ነበር የሀሳቤን ማጠናከሪያ ጌታ በዚህ አፀናልኝ:: ብዙ ነጥቦችን ወስጃለሁ አሁን በህይወቴ ለመተግበር ያሰብኩት; አገልግሎት ፍቅር ነው; ፍቅር ደግሞ ውሳኔ ነው:: ተባረክ💕

  • @tamirumathewos8981
    @tamirumathewos8981 Před 5 lety

    Almighty God bless u abundantly u r hero man the master of gospel

  • @meazaweldegebriel872
    @meazaweldegebriel872 Před 6 lety +1

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ለበረከት ሁን 💕👌

    • @tigistyirdaw2944
      @tigistyirdaw2944 Před 6 lety

      ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ንፁሁን ወንጌልን እያስተመርክ ስለሆነ።

    • @ahferomtsegay4271
      @ahferomtsegay4271 Před 6 lety

      God bless you

  • @bitsitasefa7971
    @bitsitasefa7971 Před 6 lety

    ይጋርማል የ ጌታ ቃል

  • @bitsitasefa7971
    @bitsitasefa7971 Před 6 lety

    አሜን ተባረክ

  • @negakassa
    @negakassa Před 6 lety +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲህ ልክ ልካችንን የሚነግረን አጥንት ትምህርት ነው
    እንዲህ አይነቶችን ያብዛልን!!!

    • @negakassa
      @negakassa Před 6 lety +2

      #እውነተኛ አገልግሎት#
      #ላኪውን በመታዘዝ መውደድ
      #የምናገለግላቸውን መውደድ
      #እግዚአብሔር ላኪውን ሁሌ መስማት
      .
      .
      .

  • @bekaludile9068
    @bekaludile9068 Před 6 lety

    Evangelist Teacher Yared Tilahu I am soo blessed by your ministry and God bless you with Grace. I have one big problem with the lifestyle that full of regrets and doubts .

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Před 5 lety

    Bezu temehertehen esamalehu denke nawe yevhemerelehe.

  • @bitsitasefa7971
    @bitsitasefa7971 Před 6 lety

    ዎው ጌታ ይባርክህ ወንድም ያሬድ

  • @YnTnGdL
    @YnTnGdL Před 5 lety +2

    ኦዎዎዎዎ "የወይን ጠጅ አልቆባቸዋል ...ግዜዬ ገና አልደረሰም" ለመጀመሪያ ገባኝ ከ30 ዓመት በኃላ!!!🤔🤔

  • @user-rd9bp8ny4q
    @user-rd9bp8ny4q Před 6 lety

    ብርክርክ በል ይብዛልህ በ ፍቅርና በፍቃዱ ጊዜ ነገሮች ማድረግ ፥ከእግዚአብሔር አብሮነት ጋር መኖር የአንድ እውነተኛ ክርስትያን መመዘኛ ነው

  • @tamirumathewos8981
    @tamirumathewos8981 Před 5 lety

    ለመዉደድ ለመወሰን ይቻላል & በዉሳኔ መዉደድ ይቻላል love is not a emmotion is decition

  • @bandrb7821
    @bandrb7821 Před 6 lety

    Egziyeyabrn Sleqalu Kbrmsgana yhunlet amen giet Tegawn yabzalh

  • @amanuelyohannes4100
    @amanuelyohannes4100 Před 5 lety

    Geta yibarkh wandm Yared.

  • @jojojojo2878
    @jojojojo2878 Před 6 lety

    ❤️❤️

  • @tsegenetbedaso8180
    @tsegenetbedaso8180 Před 6 lety

    You are one of a kind

  • @alem8640
    @alem8640 Před 6 lety

    God bless you

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před 6 lety

    GBU more and more

  • @mezovich7010
    @mezovich7010 Před 6 lety

    Stay blessed

  • @asressugoshu9627
    @asressugoshu9627 Před 6 lety

    Keep perching the only good news brother! Stay blessed!

  • @samiyonas274
    @samiyonas274 Před 3 lety

    Pls የፃፍካቸውን መፅሀፎች በጣም ነው የምፈልጋቸው እንዴት እንደማገኛቸው አላውቅም pls pls pls

  • @jesusislordgodislove5015

    waww

  • @bergnash7446
    @bergnash7446 Před 6 lety

    Geta yiberki tsega yibzelk

  • @tamirumathewos8981
    @tamirumathewos8981 Před 5 lety

    የትኛዉም አገልግለዋት ፍቅር ሰለየ አገልግለዋት መሆኑ ይቀራል

  • @ermiasbelhu418
    @ermiasbelhu418 Před 5 lety

    ይገርምሀል አንተንና ሌሎችን አገልጋዮችን ሳስብ በመጀመርያ አሁን እንዳስተማርከው በመረዳት በዚመልኩ በመቀጠል መረዳቱን በመተግበር በመለማመድ ስዋችን ታሳርፋላችሁ ውይም ለማሳረፍ ትተጋላችሁ ብዬ አላስብም ነበር ምክንያቱም ሰው ሁሉ ተዋቂ አገልጋይ ሲሆን ከዝህ እውነት እርቆ በተቃራኒው እራሱን......................ወዘተ አድርጎነው የሚታየው እውነቱን ጌታ ያውቃል እነትና እንትና አልልም:: በአንተዘንድ ባገኝህ አገልጋይ ከሆንክ እንደዚህ እንደዚህ አይነት ህይውት አለህ ብዬ ልጠይቅህ ከምመኘው እጅግ አብልጠህ ነው የተረዳሀው ያስተማርክው እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ወደ ተግባር አውርዶ ማን .....................ህብረታችን የፍቅር ሰዋችን የሚያብረታታ የሚያቅፍ ሳይሆን እንድነዚ ያሉት አዲስ ክርስቲያን ወዘተ በማለት በጋራ ፍላጎትን ከሚደርግ ጋር ተቧድኖ የምታስተምረውን ተቃራኒ ማድረግ ሆኖአል ስታስተምሩ ሰምቶ ቢጥጝችሁ እንኳን ፍቅር ያላችሁትም ያስተማራችሁትም አትመስሉም ስል ለመፍረድ አደለም ከይቅርታ ጋር መረዳቴ ይህኖል ከፍቅር የተነሳነው የተናገርኩት እውነት በተግባር ይታይ:::

  • @geremewmengistu4451
    @geremewmengistu4451 Před 5 lety

    you are drinking me sweet teching alwes

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 Před 6 lety

    True his presence is not with us.tired of programs.God save us.we love pulpuit than God's people

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 Před 6 lety

    abet abet guraaaa lol , lek physics lacture yemeeyderg aymeslem kkkkkkkkkkkkkkk

  • @ማርሲልነኝኢየሱስያድናል

    በብዙ ተባረክ