ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን |" ቅይጥ አገልግሎት" | Evangelist Yared Tilahun | Part 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን |" ቅይጥ አገልግሎት" | Evangelist Yared Tilahun | Part 2
    የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን በቦስተን
    Ethiopian Evangelical Church Boston
    www.eecboston.org

Komentáře • 79

  • @negakassa
    @negakassa Před 6 lety +18

    ይህ በእርግጥ ጠንካራና ወሳኝ በጽድቅና በእግዚአብሔር። ብቻ ለመኖር ለቆረጠ ቆንጆ መልዕክት ነው ።
    እግዚአብሔር ይባርክህ !!

  • @Tb-cp7lz
    @Tb-cp7lz Před 5 lety +1

    May God bless you yaredo and God open our eyes

  • @tigistshawel5412
    @tigistshawel5412 Před 6 lety +3

    በዚህ የተባረከ ወንድም ጌታ አስመለጠኝ በጊዜ
    እኔ እየደጋገምኩ እሰማዋለሁ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ሆይ እርዳኝ።

  • @saraashebir2509
    @saraashebir2509 Před 4 lety +1

    Amen thank you for sharing this Life chaning teaching message my God bless you Yard

  • @halimatsfa2084
    @halimatsfa2084 Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክክ በጥፍ መንፍስ

  • @tanabahrdar3426
    @tanabahrdar3426 Před 5 lety +2

    እግዚአብሔር የበለጠ የቃሉን መገለጥ ያብዛልህ !!!የጌታን የሉቱን መልዕክት አጊቻለሁ።

  • @fortunere6050
    @fortunere6050 Před 5 lety +3

    Thank you wengelawi Yared for standing for the true Gospel! God bless you more and more.

  • @shebirashebira7158
    @shebirashebira7158 Před 5 lety +1

    ወገላዊ ያሬድ እናመሰግናለን ይህ ት/ም ነብይ ጋር ለሚሰበሰበው ሕ/ዝ ቢደረስ::

  • @hayatbest6306
    @hayatbest6306 Před 6 lety +2

    በእርግጥ ጠንካራና አስተማሪ ፀጋ ይብዛልክ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tamirumathewos8981
    @tamirumathewos8981 Před 5 lety +1

    በጣም የሚገርም ትምህርት ጌታ ዘመንህ ይባርክ! ወንጌላዊ ያሬድ!

  • @yoditdesalgn7905
    @yoditdesalgn7905 Před 5 lety

    Geta yebarekh yaredye

  • @FreweiniGebregzabher-fi7ic

    May the lord God bless you. The lord gave me insight with your lessons
    Thank you for you for the lord

  • @Haset7866
    @Haset7866 Před 6 lety +6

    This teaching is hard to swallow for some people, but extremely important for the Body of Christ.

    • @tigistshawel5412
      @tigistshawel5412 Před 6 lety +3

      Heaven Kesete ልክ ነው። እኔ ግን አኝኬ ውጬዋለሁ።
      ይህ ትምህርት ድንቅ ነው

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 Před rokem

    በእውነት ጌታ ይባርክህ ትምህርትህ እውነት ነው ጸጋያብዛልህ ከዚህ በላይ ይጠቀምብህ በእግዚአብሔር ስም የሚነግዱ ናቸው በቴሌቢዦን የሚታየውና ሲኪድ ያለው አንድአይደለም ክርስቲያን ሊነቃ ይገባዋል ገንዘብን እንዴት እንደሚያገኙ አጥንተው የሚሰሩ ናቸው !!

  • @tesfagiorgieszerga2537

    the right message at the right time for the body of Christ . god blesse you never give up evangelist yared fight for the truth gospel .

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 Před 6 lety +6

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ወንጌላዊ ያሬድ ።

  • @jesusislord9447
    @jesusislord9447 Před 5 lety +3

    Å Lord, write this msg in my heart!! God bless you wengelawi Yared!

  • @peace4u767
    @peace4u767 Před 5 lety +1

    እኔ ነብያት ሆነው እያገለገሉ ያሉና አገልግሎታቸውን ለሚካፈሉ ይህን አይነት ትምህርት በጣም ያስፈልጋቸዋል እኔም አንዱ ነኝ። በማደግ ላይ ያለ እና አጥርቶ ለማፍራት ለሚፈልግ አገልጋይ ሆነ ተገልጋይ ይህን ትምህርት እግዚያብሄርን አመስግኖ ይሰማል። ማደግ ማይፈልግ ጌታን ደስ ማሰኘት ማይፈልግ ትምህርቱ ይኮሶኩሳል። ነብያቶች እንደሁላችን ሰው ናቸው አስተማሪ ያስፈልጋቸዋል የእግዚያብሄር ቃል ይህይወት ነው።

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Před 2 lety

    ጆሮ ያለው ይስማ !!! ክርስቲያን ሕዝብ አስራትህን ስጥ ፀልይ ወገኖች በነፃ ይፀልዩልህ ለወገን በነፃ ፀልይ እግዝአብሔር በእርሱ የሆነ በኑሮህ በረከትን ይሰጣል ቃሉ እንደሚለው ሀዘንንም አይጭምርበትም ሽሮ በምስጋና ሲሰራ ይጥማል

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 Před 5 lety +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ:: ፀጋውን ይጨምርልህ:: አሁን በጣም ገባኝ:: ተባረክ ::

  • @bandrb7821
    @bandrb7821 Před 6 lety +2

    kebr legziaber yhun tleqtmehrt new giet Tegawn yabzal!!!

  • @meazaweldegebriel872
    @meazaweldegebriel872 Před 6 lety +6

    ተባረክ ብሩክ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባርክ በጣም የሚባርክና ልብ የሚነካ ትምህርት ነው እዚም እዛም ከማለትና ከመቅበዝበዝ ጌታ ይርዳን 🙏❤️👌

  • @betelehimadmassu6323
    @betelehimadmassu6323 Před 6 lety +10

    ወ ንጌላዊ ያሬድ ተባረክ ትክክል ነው ወሳኝ መልክት ነው ደግሞም በገሀድ የታየ ውድቀታችን ነው ግን ይህ መልክት ባደባባይ ለምን አይነገራቸውም ተመለሱ ቢባል ላገልጋዮቹ ቀጥታ ህዝቡን እያሳቱ እንደሆነ።
    ለህዝቡም ጠቃሚ መልክት ነው እንድንመለስ ቤተክርስቲያን አቅም ያጣችበት ወንጌል መነገጃ የሆነበት
    አህዛብ የተሳለቁብን ዘመን ነው
    ለኛ ግን እግዚአብሔር ተናግሮናል። ቸግሮን የነበረው በዪቲዪብ የሚታየው ምልክት ከክፉ ወይስ ከጌታ ብለን ተቸግረን ነው። ዛሬ ግን ብርሃን በርቶልናል አንተን ልኮልናል አሁንም እናንተ ወንጌላውያን በተለይ ወንድም ያሬድ ባለፈው ለመንግስት መልክት በቀትታ እንደተናገርክ አሁንም በቀትታ ተናገር ይህ ከባድ መልክት የወቅቱ ቃል ነው እኔ ግን ሰምቼሀለው እግዚአብሔርን መፍራቴ ጨምሮአል። እባክህ አድርገው ይድረስ ለቤተክርስቲያን ብለህ በድፉረት ጬህ
    ያኔ ያልከው ፖሊስ መንግስትም ይሰማሉ
    እባክህ ጊዜው ነው ብዙ ህዝብ ተበልቶአል በየጉዋዳው ስብራት ሆኖአል እዚህ አሜሪካ ካናዳ በየአለማቱ የሚጒርፈው ህዝብ ብዙው ተበልተዋል አሁን መመለስ ይሁን ፈውስ ይሁን ምህረት እንጠይቅ። አገልጋዮች እዳ አለባችሁ ለጥቂት ህብረት ወይም በየጒዋዳው ብቻ አይደም በአለም ያሉ ሁሉ ወደማስተዋላቸው እንዲመለሱ ባደባባይ ተናገሩ ህዝቡ የጌታ ነው። ተባረክ

    • @selamawitmakonnen9512
      @selamawitmakonnen9512 Před 6 lety

      Are you really born again Christian
      1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6 : 6 - ፤ ነገር ግን ወንድም ወንድሙን ይከሳል፥ ይህም በማያምኑ ፊት ይደረጋልን?

    • @betelehimadmassu6323
      @betelehimadmassu6323 Před 6 lety +2

      @@selamawitmakonnen9512
      ሰላም ስለጥያቄሽ አመሰግናለሁ
      በመጀመርያ ጥያቄውን እራስሽን ጠይቂው
      ሲቀጥል የሳቱ ወንድሞች እንዲመለሱ ቢጠየቅ ስህተቱ ምኑ ላይ ነው ጭራሽ እኮ ነውራችን ከቤት አልፎአል ያደባባይ ዜና ሆነናል ። ለማንኛውም እንደ ስራችን የሚከፍለን ጌታ በደጅ ነው።
      ተባረኪ።

  • @saramohamedosman823
    @saramohamedosman823 Před 5 lety +2

    You are right

  • @zewditutessema3567
    @zewditutessema3567 Před 6 lety +1

    ወንድም የያሬድ ምርጥና በሣልስ የእግዚአብሔር አገልጋይ ኦባክ
    የፀሎት አዋጅ ይሁን ንገርልን እግዚአብሔር አሶቀይመናል

  • @thankyoujesusvhcg4405
    @thankyoujesusvhcg4405 Před 6 lety +3

    Wowww Amazing God bless you more and more

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 Před 5 lety +1

    EGZIABHER Yebarekeh Ewenetnew Tebarekelen EGZIABHEREN Bemengedu Megenagnt Yehunelen.

  • @gesusislordamen9405
    @gesusislordamen9405 Před 6 lety +2

    Geta abizto yibarkih yibzalih wedimachin yered

  • @user-we6hs3oz3n
    @user-we6hs3oz3n Před 6 lety +2

    genuine teaching, God bless!

  • @user-te5gb5vm8o
    @user-te5gb5vm8o Před 6 lety +2

    It is true may God bless you yared

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 6 lety +2

    Its a great revelation bless you !!

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 Před 6 lety +2

    ተባረክልን

  • @kebebushteferi1080
    @kebebushteferi1080 Před 6 lety +2

    Bless you more and more.

  • @frezwdnegash
    @frezwdnegash Před 5 lety +2

    ተባረክ

  • @senaittegbaru9054
    @senaittegbaru9054 Před 6 lety +3

    Amazing teaching, you are blessed bro

  • @reallife-ie2ef
    @reallife-ie2ef Před 6 lety +2

    Bless you for sharing the truth that will set us free.

  • @saramohamedosman823
    @saramohamedosman823 Před 5 lety +1

    9 ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን።
    10 ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤
    'ወደ ሮሜ ሰዎች 5:9-10'

  • @werkitbekele477
    @werkitbekele477 Před 6 lety +2

    Amen Amen Amen 💝🌺🌸🙏💚💛❤🌸🌺🙏💝🌺🌸🙏💚💛❤

  • @tsegenetbedaso8180
    @tsegenetbedaso8180 Před 6 lety +2

    One of a kind man of God.

    • @kocetgofta4374
      @kocetgofta4374 Před 6 lety

      Pastor, with all due respect you didn't want to say these prophets are true or false prophet. As fault finder you even didn't pin point their mistake. You are undermining all these people who are healed and come for testimony. When doctor's breast cancer surgery appointment is canceled, HIV is healed , court injustice decision is reversed, most prophecy come to pass. What do you say about all these???

    • @kocetgofta4374
      @kocetgofta4374 Před 6 lety

      Please come on board before it is to late or tell us what wrong they are doing. Don't scare us by using verses from old testament. We are new testament generation. It is American pastors who are living beyond there means by exploitING their minimum wage congregation. It is job security for most of incompetent pastors. MERCY UP ON YOU DEAR.!!!

    • @zeenatzenaaa4758
      @zeenatzenaaa4758 Před 6 lety

      @@kocetgofta4374አግዚያብሔር ይባርክሕ

    • @user-dm1gu9hj8h
      @user-dm1gu9hj8h Před 6 lety

      Kocet Gofta Yared has recognized and thanked God for the gifts of the Holy Spirit upon these ministers. His question, like many other Christians, is on the excessive greed of these ministers. He is a teaching minister of the word and should pinpoint mistakes. That is his ministry duty. He said it is a mixed ministry (Quiyit agelglot) - on the one hand we see God's hand on these ministers and on the other hand evidently these ministers are too greedy against the word of God. Don't say we cannot use the Old Testament. It is the word of God. He is not saying we should live by the laws of the Old Testament.

  • @biniyamworku3635
    @biniyamworku3635 Před 3 lety

    አሜን፫

  • @almazab5596
    @almazab5596 Před 6 lety +2

    Bezi Zemen Mawek Yemigeban Mastewal Yalebn Btm Tekami Timirt New Geta Zemenkn Ybark wengelawi Yared

  • @wm3214
    @wm3214 Před 5 lety

    Wow

  • @ag7541
    @ag7541 Před 6 lety +2

    Stay blessed it's timely message!

  • @tigistshawel5412
    @tigistshawel5412 Před 6 lety +1

    Post ያደረከው ሰው በጣም አመሰግናለሁ

  • @saramohamedosman823
    @saramohamedosman823 Před 5 lety +1

    9 Much more then, because we have now been declared righteous by his blood, we will be saved through him from God's wrath.
    10 For if while we were enemies we were reconciled to God through the death of his Son, how much more, since we have been reconciled, will we be saved by his life?
    'Romans 5:9-10'

  • @tayeterefe779
    @tayeterefe779 Před 5 lety

    Wow Godbless brother

  • @meseretdarga933
    @meseretdarga933 Před 6 lety +2

    Gita yebrkeh wangilwi yaride gita masetawle yestane

  • @mulubrhantsegay3641
    @mulubrhantsegay3641 Před 6 lety +1

    Gbu brothers

  • @KAYKAY-kx8ou
    @KAYKAY-kx8ou Před 6 lety +3

    ኤፉድና ተራፊም ተደባልቀዋል።ልክ ነው።
    ሕዝቡ የእግዚአብሔር እንዲሆን በእውነተኛ ትምህርት መድረስ የጊዜው ጉዳይ ነው።

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 6 lety

    barumsaa ketii bayen gamada!!!

  • @jonniabebe4114
    @jonniabebe4114 Před 6 lety

    Yes li is true must start from u

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 6 lety

    wwwwwwho

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 5 lety

    አንተ የአስተማሪ ፀጋ ስላለህ ልናዳምጥህ አገር አቌርጠን እንደምንመጣ ሁሉ ። እንደ አንተ ሰባኪዎችና አስተማሪዋ ች በየሳምንቱ እንደሚያስፈልገን ሁሉ በየሴምንቱ አይሁን እንጂ በአመት አንዴ የነብያት ፀጋ ያስፈልገናል ስለዚህም እንዲናገረን ብንሄድ ምን አለበት ?

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 5 lety +1

    የጌታ መንፈስ 2001 ከ 50 የነብያት ልጆች ይልቅ የአንድ ነብይ አገልግሎት ይሻላል ብለህ ንገርልኝ አለኝ ።እኔ ደግሞ ጨምሬበት ከ100 ካልተጠሩ አገልጋዮች ይልቅ የአንድ ተራ ነብይ አገልግሎት ይሻላል እላለሁ ።

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 5 lety

    በአንድ ወቅት መንፈስ ቅዱስ እንዲህ አለም በሳኦላውያን ዘመን የእጮኝነት ቃልኪዳን ይለዋወጣል ጋብቻም ይፈርሳል አለኝ ።ሳኦላውያም ያፈረሱትን ጋብቻ ነብያቶች እያስመለሱ ነው ።ይህ ደግሞ ቀድሞ በነበረው በዊግልስ ዎርዝ አገልግሎት የተፈፀመና የምንደነቅበት የነበረ ነው ።

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 5 lety

    ትምህርት በየጊዜው የሚዬስፈልግ ቢሆንም የነብያት አገልግሎት ቡአመት አንዴ ለተምታታብን ነገር ቢናገሩልን ምን ችግር አለው ?

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 6 lety

    how

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 5 lety

    ለምሳሌ በነብይ እስራኤል አገልግሎት የተጣሉ ባልና ሚስቶች በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ታረቁ ።ይህ ትልቅ ነገር አይደለምን ? ታሪክ ተናግረን ከመውረድ ማስታረቅ ትልቅ ፀጋ አይደለምን ?

  • @demirewbirru1381
    @demirewbirru1381 Před 6 lety

    Aye antem sel menfes .....
    Gude new?

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 6 lety

    are you ok

    • @tigistshawel5412
      @tigistshawel5412 Před 6 lety +1

      catherina Atarga። yes he is ok
      በጣም okነው

    • @Myen0912
      @Myen0912 Před 5 lety

      She is not looklike okay

  • @zala9346
    @zala9346 Před 6 lety

    a bit too long---too much emotions.

  • @Myen0912
    @Myen0912 Před 6 lety

    ግን እኮ እየበዙ በበለጠ ሰውን ወደ ጌታ እያመጡ ያሉት ሌላውንም ለመረዳት እጃቸው እየተፈታ ያለው አንተ ገብተህ የማታውቀው ቦታዎች ሁሉ በወንጌል እየደረሱ ያሉት አሁን አንተ የምትቃወማቸው ነብያቶች ናቸው።
    አንተ ዘመንህን ሁሉ የዳኑትን ሰዎች ነው እየሰበከው ያለው። ነብያቶች ግን ወደ አልዳኑት ሁሉ እየገቡ ያሉት በአሁኑ ሰዓት እነሱ ናቸው። 🤔

    • @user-dm1gu9hj8h
      @user-dm1gu9hj8h Před 6 lety

      Tiyakiew sew ayzeref new.

    • @saramohamedosman823
      @saramohamedosman823 Před 5 lety

      9 ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን።
      10 ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤
      'ወደ ሮሜ ሰዎች 5:9-10'
      Elet elet medan aleben

    • @peace4u767
      @peace4u767 Před 5 lety

      እውነት ነው መብዛታቸው እና በተለያየ ቦታ ወንጌል መስበካቸው ግን እንደዚህ አይነት ጌታንም ላወቁት ለሚያውቁትና ለነርሱ ለራሳቸው በእግዚያብሄር ቃል መሰረት እንዲያገለግሉ እና እንዲያስተምሩ ይረዳቸዋል።

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 Před 2 lety

      በደንብ ሰምተህ ከሆነ እንደዚህ ያሉትን አላለም የዳኑትንም ሕያው ቃሉን እያስተማረ ነው ለብዙሃኑ መባከን ምክንያት የሆነው ቃሉን በደንብ አለመማር ነው ሐሰተኞችም ይህንን ስለምአውቁ ነው እነደልባቸው የሆኑት ምናልባት ሰው በቃሉ ብሞግታቸው ፀጋቸውን መዝረፍያ አያደርጉም ነበር

  • @gesusislordamen9405
    @gesusislordamen9405 Před 6 lety +2

    Wow