ፈተናን እንዴት ማየት አለብን? | Evangelist Yared Tilahun

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን
    ርዕስ፡ ፈተናን እንዴት ማየት አለብን?
    ቀን፡ 10/30/2016
    @Emmanuel Full Gospel Believers Church

Komentáře • 63

  • @alexgatess
    @alexgatess Před 6 měsíci +1

    Thank you Good job
    Yared

  • @fasimeshesha4182
    @fasimeshesha4182 Před 3 měsíci

    Wow powerful message special for me glory to God forever and ever Amen 🙏

  • @tigisthabte9541
    @tigisthabte9541 Před 2 lety

    Thank u God bless u

  • @jeentbirnk9653
    @jeentbirnk9653 Před 4 lety

    Amen Amen

  • @lemlemmohammed7762
    @lemlemmohammed7762 Před 5 lety +3

    ወንድም ያሬድ ጥላሁን አገልግሎትህ ዋና አገልግሎት ነው የእግዝአብሔር ቃል!!! God Bless you & your family more & more!!! I wish long live!!!

  • @tinayatinaya4485
    @tinayatinaya4485 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባርክ ወዳጄ እግዚአብሔር አምላክ ፈጺሞ ይባርካችሁ ዎዳጆች

  • @hiwetseyfekebede473
    @hiwetseyfekebede473 Před 3 lety

    እዴት እደምገልጸው አላውቅም የእግዚአብሔር ቃል ህየወትነወ ከሁለትምወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍነው የውስጥን ስሜት ይመረምራል የልብንምሀሳብ ያያል ለኢየሱስ ክብር ምስጋና ይገባዋል

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 3 lety

    God bles youuuuuu 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire8758 Před 3 lety +1

    #ቡሩክነህ

  • @paintedinHisPalm
    @paintedinHisPalm Před 5 lety +3

    Thank you and God bless you for sharing, very important.
    "1:13... የማጥራት ስራውን በእኛ ላይ እንዲፈጽም ከፈቀድንለት ሙሉአን እንሆናለን ፤ matured complete ።
    ....አንድ ሰው ይሄኛውን በሙሉ ትቶ value ያደረገው በውጪ ያለውን ከሆነ ሲሞት ሁሉን ትቶ ፤ ይሄዳል የሱ አይደለም፤
    ያ ባዶነቱን ይዞ ይቀራል፤ ያልተሰራ ፤ ያልተገራ ፤ የእግዚአብሄር እጅ ያላረመውን ፤ የእግዚአብሄር እጅ ያልነካውን ፤ ወራዳ ማንነቱን ይዞ ነው የሚቀረው። ምክንያቱም ጥረቱ ሁሉ ፤ እምነቱ ሁሉ ከሱ ውጪ በሆኑ ቁሶች ላይ ነበረ... የተሰራው ግን እዚህ የሚቀር ብዙ የለውም የተሰራውን ማንነቱን ይዞ ይሄዳል (ያዕቆብ ፩፤ ፱)
    የስጋ ምኞት መሆኑን የምና ውቅበት መንገድ...
    ካላገኘሁ ሞቼ እገኛለሁ፤ ከእግዚአብሄርም ጋር ቢሆን ያጣላናል፤ ያስኮርፈናል፡
    እኛ ሳናገኘው ቀርተን ሌላው ቢያገኘው እንቀናለን፤ እንቆጣለን፤ ..... "

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 Před 6 lety +7

    ለሙታን ህይወትን የሚሰጥ የትንሳኤ አምላክ ነው የምናመልከው አምላካችን ዋው ።ይህንን አመነ አብርሀም

  • @lydiagrant5958
    @lydiagrant5958 Před 3 měsíci

    Change your value system❤

  • @elsaelsa9147
    @elsaelsa9147 Před 4 lety +1

    አሜን ተባረክህ ፓስተርዬ

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 Před 6 lety +4

    tebark wondma betam tru temrt new

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 Před 6 lety +4

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ወንጌላዊ ያሬድ ።

  • @birukasres9797
    @birukasres9797 Před 4 lety

    God bless you yared telahun

  • @neftalemmarcon5967
    @neftalemmarcon5967 Před 3 lety

    አቶ ያሬድ እና አቶ መለሰ ወጉ ን የሚሰማ መንፈሱ ይታደሳል!

  • @muludegaga4098
    @muludegaga4098 Před 4 lety +2

    God bless you brother Yared felt ate like buffet

  • @mekashaketyebelu9113
    @mekashaketyebelu9113 Před 6 lety +7

    ወንድም ያሬድ እግዚአብሄር ይባርክህ ትልቅ ነገር ሰማሁ ጥሩ ስንቅም ነው Mekasha K.

  • @familychannel9844
    @familychannel9844 Před 6 lety +3

    .....Thank you lord thank you lord ......
    I so my self in this teaching GOD BLESS YOU evangelist Yared Tilahun

  • @glorytogod3013
    @glorytogod3013 Před 4 lety +1

    God bless you abandently

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 Před 4 lety +1

    God bless you

  • @hailuberhe8139
    @hailuberhe8139 Před 4 lety +1

    GOD BLESS YOU

  • @obsey2154
    @obsey2154 Před 5 lety +1

    Geta yiberkih wendimachin yared

  • @misraky1548
    @misraky1548 Před 5 lety +1

    Algebagnim

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 Před 6 lety +1

    እግዚአብሄር ጋር ስንመጣ ዋጋ የሚሰጠው ለእምነት ነው ።እምነት ደግሞ የምንለው ያለን የሚታየውን እግዚአብሄርን መረዳትን ነው

    • @nardosaemiro6088
      @nardosaemiro6088 Před 6 lety +1

      የማይታየው ባህሪ አለው እግዚአብሄር ።ስለዚህ እምነት ስለእ/ር ትክክኛ መረዳት እርግጠኝነት ማለት ነው ዋው

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 Před 6 lety +1

    Amen EGZIABHER Yebarekeh

  • @yonatankahsay5645
    @yonatankahsay5645 Před 6 lety +1

    Wengelawi yared Egzabiher zemenih yibarek

  • @abebakebede3830
    @abebakebede3830 Před 5 lety +1

    Amen !!!!!!

  • @ghjggtbbvbbb6623
    @ghjggtbbvbbb6623 Před 6 lety +1

    አሜንአንሜንአሜን

  • @lemmatamire1593
    @lemmatamire1593 Před 6 lety +2

    ፓ/ር የሰማይ እምላክ እግ/ር አብዝቶ ይበርክህ በክርስቶስ ኢየሱስ ፍቅር ከልብ እወደሀለሁ...ለወንጌል አገ/የለህ ቅናት ደስ ይለኛል..አገ/ይበረክ..

  • @hiwotmulugeta6130
    @hiwotmulugeta6130 Před 7 lety +2

    Geta yibarkeh!!!!!😇😇😇

  • @luchyakiflaykiflay6736

    Be blessed

  • @ayantumagarsa2695
    @ayantumagarsa2695 Před 5 lety +1

    Wwwuuu tabarikuu

  • @selamabrha6055
    @selamabrha6055 Před 6 lety +1

    Amen

  • @yenebetatube679
    @yenebetatube679 Před 5 lety +1

    wow amazing preach Thank you evangelist yared. God bless you!!!

  • @user-sp5bp8jj5b
    @user-sp5bp8jj5b Před 6 lety +1

    አሜንንንንን

    • @mimisho8519
      @mimisho8519 Před 6 lety +1

      በጣም ጥሩ ትምርት ነው ተባረክ

  • @esraelgelo2214
    @esraelgelo2214 Před 5 lety

    Iwunet iwunet gets abizitewu yibark ine bezi kal betam teregagichalewu

    • @alemayehulegesse3291
      @alemayehulegesse3291 Před 4 lety

      የተባረክ ሰው ነህ እ/ር አንተን ስለሰጠህን ጌታ ይባረክ።

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 Před 6 lety +1

    Real message

  • @mebrihitmezgebe8666
    @mebrihitmezgebe8666 Před 7 lety +1

    Geta yibarkh Wendm

  • @jordighirmai9224
    @jordighirmai9224 Před 6 lety +1

    blessed

  • @aziebteweldemedhin4600
    @aziebteweldemedhin4600 Před 6 lety +2

    My bro bless u

  • @user-jf5ov3zc2v
    @user-jf5ov3zc2v Před 6 lety +1

    GBU

  • @tizitamekiso9182
    @tizitamekiso9182 Před 7 lety +2

    wenglaw yared zemnk ybark

  • @createchanneladisabeba956

    ትልቅ መረደት ደጋጊመ ደጋጊመ ብያደምጥ ማልጠግበው

  • @basketballstar5392
    @basketballstar5392 Před 5 lety +2

    God bless you

  • @shalomshalom5283
    @shalomshalom5283 Před 6 lety +1

    Amen