"የእግዚአብሔር ሥራ" | ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • "የእግዚአብሔር ሥራ" |
    ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun
    Ethiopian Evangelical Church In Boston
    www.eecboston.org

Komentáře • 15

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před rokem +3

    ደግሞ ደጋግሞ ቤሰማ የማይጠገብ ትምህርት በእድሜ ከጤንነት
    ተባረክ።

  • @alemtshaygetachew3493

    እግዚአብሔር ይመስገን በልጅ ደም የዋጀን ተሰፋችን የዘላለም ነው

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před rokem +1

    የቃሉን መገለጥ የሰጠ ጌታ ይባረክ ዘርህ ይባረክ።

  • @meseretyadeto9189
    @meseretyadeto9189 Před rokem +1

    ያሬዶ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የደከመኝና ያሰለቸኝን ነገር አበጥረህ እያስተማርክ ስላለህ ተባረክ ከብዙዎች ጋር የማልግባበትን ነገር ፍንትው ትንትን አርገህ እያሰተማርክ ስላለህ አብዝቶ ቃሉን ይግለጥልህ

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 Před rokem +1

    በእውነት ለኔ በትክክል ገባኝ ሁሌ ለአንድ ነገር ለማግኝት እመኚ ሲሉኝ ሌላው አምኖነው የሆነለት ግራይገባኝ ነበር አሁን ግን ሕይወቴ እየተሰራ ነው ጸጋያብዛልህ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን!!!!

  • @kiflomtsegaye15
    @kiflomtsegaye15 Před 2 lety +7

    ወንጌላዊ ያርድ ሰላም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እባክህን ፀሎት እንድታደርግልኝ የምፈልገው እጅግ በራስ ምታት እሰቃያለሁ ያለሁት እና በጣም ትምህርትህም ሰለምከታተለው ነው የማውቅህና ነው ።

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 5 měsíci

    ተባረክልኝ ያሬዱ 🙏

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 Před 2 lety +1

    ፀጋ ለአካል ክብሮ ለእግዛብሔር ነው ያሬድ ተባረክልን

  • @user-yx4te2oe8w
    @user-yx4te2oe8w Před 7 měsíci

    hey Evangelist Yared Telahun my Dad you are not only for Ethiopia you are the blessing of entire world telling you this today.
    You are something different holly person.
    May God bless you and your wife and your beloved kids
    You are 100% blessed.
    Even your personality something different you're gifty.
    I really Love you in the name of
    Jesus.
    May you have a blessed year in future.
    You are Supper man of God.

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 Před měsícem

    ዋው ነፍስም አልቀረልኝ ወንድምዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Před 2 lety +1

    የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰቦችህንና አገልግሎትህን ይባርክ።

  • @meseluabera5616
    @meseluabera5616 Před rokem

    ድንቅ ቃል ነዉ ስሙ ለዘልአለም ይመስገን አንተም ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @azmeraderbew2312
    @azmeraderbew2312 Před 2 lety

    Tebarek

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před 2 lety +1

    ሰንበት እግዚኣብሄር ያረፈበት ጊዜ ነበር! ግን ዘፍ3 ላይ ሰው ሲወድቕ እግዚኣብሄር ተመልሶ መስራት ጀመረ የማዳን ስራን መስራት ጀመረ!! ልጁም ከአባቱ ጋር ይሰራ ነበር!! የዚህ ስራ እረፍት በኢየሱስ የስራ ፍጻሜ ላይ ነው የሚገኘውና የመጀምሪያዋ ሰንበት ምልክት ብቻ ሆና ቀርታለች ምልክትነትዋም የሚመጣውን ኢየሱስን በማመን ወደሚገባበት እረፍት የምትጠቁም ብቻ ሆነች!!

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před 2 lety

    የእግዚኣብሄር ስራ ምንድን ነው? አንድ ስራ ነው ያለው