አዲስ ምዕራፍ፦ ራዕይ ማካፈል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • በኢትዮጵያ ውስጥ ድህነትን ከመቅረፍ አኳያ እግዚአብሔር ለወንጌላዊ ያሬድ የሰጠውን አዲስ ራዕይ ለመለኮት ቤተክርስቲያን ቅዱሳን ያካፈለበት ቪዲዮ። በራዕዩ ውስጥ የእግዚአብሔር ቃል አስደናቂ በሆነ መንገድ ይገለጣል። ይስሙ፣ ይባረኩ፣ የራዕዩ አካል ይሁኑ!

Komentáře • 153

  • @amrotearaya2811
    @amrotearaya2811 Před 2 lety +21

    የተናገረህ ጌታ እርሱ ከአንተ ቀድሞ ይውጣ: የድሆች አምላክ የሰማይ መስኮቱን ይክፈትልህ: ምህረትና ቸርነቱ ይክበቡህ ራዕይህ ይስፋ::

  • @helinamckrory4874
    @helinamckrory4874 Před 2 lety +6

    ውድ ወንድሜ ያሬድ እግዚአብሔር አምላክ በአንተ ትምህርቶች አልፎ ብዙ አስተምሮኛል!!! አንተ የምድር በረከት ነህ በእግዚአብሔር መታመን እንዴት መታደል ነው! ታዘህው እንደ ቃሉ ሐሳብ ታዘህው ተነስ እዛ ሂድ ተነስ እዚህ ና ሲልህ ሳትታክት ወጣትነትህን ከመስጠት ጀምረህ እስካሁን ሳትታክት ሳታቃርጥ ቀጥ ብለህ እዛ ሂድ እዚህ ና ቁጭ በል ተነስ እያለ የመራህ የምታገለግለው ጌታህ አባትህና አምላክህ በምትሄድበት ሁሉ እርሱ ሞገስህ አቅምህ ሀይልህ ይሁንልህ ፈቃዱ እንዲሆንለት የሱ ስራ እንዲሰራለት ያዘዘህ የሚልክህ አምላክ እርሱ አዋቂና ታማኝ አምላክ ነው!!! ተከናወን ብዛ ለምልም ገስግስ የእግዚአብሔር ጥበቃ ምህረት ቸርነት ካንተ እና ቤተሰብህ ጋር ይሁን!!! ፀጋ ይብዛልህ!!!! በጣም አመሰግናለሁ!!! መልካም ጉዞ🙌🙏❤️❤️❤️

  • @humansuffer6434
    @humansuffer6434 Před 2 lety +7

    ወንድሜ ያሬድ ይህ አጥንት የሆነ ትምህርት ነው። ተባረክ።

  • @elshadai925
    @elshadai925 Před rokem +5

    ፀሎቴ ነው አብሬህ ለመሥራት። ጥማቴ እራቤን በአንተ ራህይ ተለቋል። ፀልይልኝ በቅርብ እገለጣለሁ የሚጠበቅ ሲለቀቅ። ደሆች ደሆች ደሆች ወንጌል ወንጌል። የስንት ዓመት ፀሎት በአንተ ዕንቁ ሊፈፀም ነው። የደሆች እምባ ሊታበስ ነው። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሰባሪው እየሱስ ቀድሞህ ወጥቷል። አገሬ ባለራህዩ መጥቷል ደስ ይበልሽ

  • @freshtsedeke9030
    @freshtsedeke9030 Před rokem +5

    መቼም ከዚህ የተማርኩት ለዘመናት የሚሆነኝን ትልቅ ነገር ነው ደግሜ ደጋግሜ ነው የሰማሁት በእውነት እግዚአብሔር ለሚሰሙት ቅርብ ነው ። አምላክህ እግዚአብሔር መከናወንን ይስጥህ!!!

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 Před 2 lety +6

    ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን የወንጌላዊ ያሬድ መመለስ ጌታ ፊቱን ወደ አገራችን የመመለሱም ምልክት አድርጌ ወስጄዋለሁ፤ ሰሞኑን የተከሰተው የኑሮ ውድነት ብዙ ድሆችን በራብና በእርዛት መጥበስ ከጀመረ ሰንብቷል፣ በመንገድ ላይ ያበዱና ጨርቃቸውን የሚጥሉ ሰዎች ተበራክተዋል፣ ይሄ የጠላት ስራ ብቻ ሳይሆን ሰዎች የኑሮ ጭንቀታቸው ጣሪያ ሲነካ የሚፈጠር ይመስለኛል፡፡
    ኢትዮ ጵያ ውስጥ እኛ ኪስ ቢቀመጥ ምንም የማንሰራበት… ለረድኤት ብንዘረጋ ግን በቢሊዮኖች የሚቆጠር ሃብት አለ፣ ችግሩ የኛ አለመቆረስ፣ የባለአደራዎች እምነት ማጉደልና የተረጂዎች በእግር አለመቆም ነው፡፡
    ጥሩ ባላደራ እንደምትሆን እግዚአብሄርንም እንድትፈራ እናውቃለን፤ ብዙዎች በበጎ ልብ ጀምረው የተሸረሸሩ አሉ፤ ሽልማቱን ከጌታ የሚጠብቅ ግን አይወላከፍም፡፡ በምንችለው ሁሉ ከጎንህ የምንሆን አእላፍ ነን፤ አንተን ከዛ የሚቀሰቅስ ጌታ ከወዲህ ዝም ብሎ አይቀመጥም፤ እግዚአብሄር ከፊትህ ይውጣ!!! ይከተልህም!!! Let it be a divine orchestration and favor for you.

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 Před 2 lety +7

    Usually, I listen first then click like, but in your case, I click like first then listen

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 Před 2 lety +12

    ልዩ ስጦታችን የሆንክ ዉድ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ ፣እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰቦችህንና አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከአንተ ጋር ይሁንልን አሜን።

  • @kokobeabebe7714
    @kokobeabebe7714 Před 2 lety +9

    ትምህርትህ እውነትን ፈልቅቆ ስለሚያወጣንና ስለሚያሳይ በአጠቃላይ መሰረትህ የጠራውና እውነተኛው ወንጌል ላይ ስለሆነ ትምህርትህን ሁሌ ከሰማሁ በኃላ ልቤ በእግዚአብሔር ሀሳብ እረስርሶ ሙልት ይላል:: ትምህርትህን ደጋግሜ ለማዳጥ ብዙ የቤት ስራ አለብኝ:: የዛሬው ትምህርት ደግሞ በርግጥም አለምን የሚቀይር ነው , የሚደንቅ እይታ ነው:: ጌታ በተልእኮህ ሁሉ አብሮ ይሁን:: የዚህን ታላቅ ሀሳብ በማገዝና ይህን ቃል ፈፃሚ እንድሆን ፀሎቴ ነው::

  • @alemtsehaydesta6280
    @alemtsehaydesta6280 Před rokem

    የእግዚአብሔር ሰው አገልግሎትህ ይባረክ ምድር ፍጥረት ሁሉ ይስማህ ለበረከት ሁንልን

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před 2 lety +3

    ያሬዶ እንደት ከርምክ ሁለት ወር ስላላየውህ ናፍቀኽኝ ነበር በርግጥ በየቀኑ እብራውያንን እየተማርኩ ነበር ስልኬ ላይ ትምህርቱ ስላለ ነገር ግን ፊት ለፊት እንዲህ ስላላየውህ ናፍቀኽኝ ነበር
    ያሬዶ ጌታ ኢየሱስ ስሙ በማይጠራበት ምድር ውስጥ እየኖርኩ አስተማሪየ አድርጎ የስጠኝ ስው ነህ ጸጋው ይብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ ።
    እግዚአብሔ መምስል መፅሃፍህን ለሁለተኛ ዙር እያነበብኩ እየታነፅኩ ነው ስለተስጠህ ጸጋ እግዚአብሔርን አመስግናለሁ ።

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 2 lety +5

    የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ያሬዶዬ ጌታ ከፊትህ ይቅደም ተከናወን ለምልም 👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @negafilatie2202
    @negafilatie2202 Před rokem

    ጌታ ራዩን ፍፃሜህ እንዲኖረው ይርዳህ ከአንተም ጋር ይሁን ራስህን ከአህዛብ መንግታት ጠብቅ ጌታ ከእነርሱ የተሰወረ ሽንገላ አብረን እንስራ ብለው ለምድራዊ ስልጣናቸው መጠቀሚያ እንዳያደርጉህ ገታ ዬጠብቄህ።

  • @abrahamwoldegiorgisgodbles4504

    ደስታዬ ወደር የለውም። የራእዩ ክብደት የአገሪቷን ውርደት ከላይዋ ያነሳልብዬ አምናለሁ። የራሱን ደም የሚያፈስ ህዝብ ከድንቁርና ወጥቶ ጨለማው ተገፎ በፍቅር ተያይዞ ብርሃን ያያል። ባልጀራዬ ማለት ሌለኛው እኔ ማለት እንደሆነ የአገሪቷ የትምህርት ካሪኩለም እንዲሆን ምኞቴ ነው።
    እግዚአብሄር ከፊትህ ይውጣ። በውስጥህ ያለው ታላቅ ፀጋ እንደሚገባው ልክ ባለመዘርጋቱ እንደተገደበ እየተሰማኝ አዝን ነበር ።በቅርቡ ኢትዮጵያ ሄጄ ጎልደን ዖይል ቢሮ በጎበኘሁበት ወቅት እንደው ያሬድ አይመጣም? እያልኩ በልመና መልክ ፀሐፊዋን እጠይቃት ነበር። ። ብርሃን በእንቅብ በታች አይተውትም ፡ለሰው ሁሉ እንዲያበራ በከፍታ ያሮሩታል እንጂ። እግዚአብሄር እያደረገ ያለው ይኸው ነው። በርታ ከዚህ ራዕይ ጎን እንቆማለን።

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 2 lety +7

    ውድማችን ያሬድ እግዚአብሔር ያስብከውና ያቀድከውን አላማ በጸሎት በገንዘብ ለመርዳት እንችል ዘንድ ጌታ የሁላችንንም ልብ ያዘግጀልን እምነታችንን በተግባር የምንግልፅ ያደርገን በርታ እግዚአብሔር ለእያሱ እንዲህ ብሏት ቃል የገባለት ዛሬም በአንተ ሕይወት ይሰራል
    በምትሄድበት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክህ ከአንተ ጋር ነውና አይዞህ፤ በርታ፤ ጽና፤ አትፍራ፤ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን?”
    ኢያሱ 1:9 NASV

  • @tewodrosalemu-pastor7465

    አምላኬ የብርታቱን ጉልበት ያድልህ ! መልካም ራዕይ ነው።

  • @mahlethailemariam7576
    @mahlethailemariam7576 Před 2 lety +2

    ወንጌላዊ ያሬድ በረከት ነህ ለምድራችን የእግዚአብሔር መንግስት በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት አስተማሪ ያስፈልጋታል በተጨማሪም በተቀበልከው ምሪት በምድራችን ተከናወን እንደ ነህምያ አብረውህ የሚቆሙ ትውልድ ይስጥህ::

  • @selamzewdu7991
    @selamzewdu7991 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን። የተወደደ አገልግሎት። ጌታ እንደረዳኝ መጠን ባለእንጀራዬ እረዳለሁ። ሰላም ከLondon

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 2 lety +4

    አሜን ተባረክ ተከናወን

  • @kassahunwoubeshet6309
    @kassahunwoubeshet6309 Před 2 lety +6

    በመንፈሳዊ ውልደቴ ከፔንቴኮስታል አይደለሁም:: ነገር ግን የያሬድን መንልክት ስፔን የምትኖር እህት እንዳምጥ ላከችልኝ:: ስትልክልኝ ያዳምጠዋል ብላ አልነበረም ነገር ግን የያሬድን መልእክት ከሮሜ ጀምሬ ባብዛኛው ተወጣሁት:: በያሬድ ህይወት ውስጥ እግዚአብሄር እንዴት እንደሰራ አየሁ:: ልጠራጠረው ከምችለው በላይ በትምህርቱ አብዛኛውን አስተሳሰቤን ቀየርኩ:: ጉዞዪ እግዚአብሄር እንዴት ኢትዮጵን በያሬድ እንዳሰባት ተረዳሁ:: ከፖውሎስ አፍ መስማት ምንኛ መልካም ይሆን ነበር:: ነገር ግን እግዚአብሄር በምረቱ እትኢዮጵያውን ፖውሎስ ወንድማችን ያሬድን ላከልን:: የዘላለም እባት ስሙ ለዘላም ይባረክ

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před rokem

    እንዴት ያለ ግሩምና ድንቅ መገለጥ ነው በጣም ነው ጌታ ያስተማረኝ እግዚአብሔር አምላክ ይሄንን ራዕይ ያስፋ ያብዛም ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ
    እግዚአብሔር መከናወንን ይስጥህ ይሄ የእኔም ምኞት ነው እግዚአብሔር ይረዳኛል

  • @ELSHADDAI4443
    @ELSHADDAI4443 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ሆይ ሃገራችንን ልትታደጋት፡ ሕዝቧንም ከሰመጠበት የድህነት ማጥ ልታወጣው፡ እውነተኛ ባርያህን፣ የቃልህን ታማኝ አገልጋይ ወንጌላዊ ያሬድን ከመፍትሔ ጋር ስለላከው ምሥጋና ይብዛልህ። አንተ ታማኝ አምላክ ነህ። የአባቶቻችን ልመና ከንቱ አልቀረምና ጌታ ሆይ ተመሥገን።

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před rokem

    ጌታ የረዳውና የሚረዳው እንደጌታው በቃልም በተግባርም ለመትጋት ራሱንእና ቤቱን ለመስጠት በጸጋው እገዛ የጨከነ።

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 2 lety +3

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ቸር ለልጆቹ መልካም የሚያስብ አምላክ ነው

  • @tanabahrdar3426
    @tanabahrdar3426 Před 2 lety +7

    የተቀበልከውን ራዕይ ትፈጽም ዘንድ ከእግዚኣብሄርን ዞንድ ጥበብ ማስተዋል እና ሞገስ ይብዛልህ...

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 Před 2 lety +2

    ለአገሬ ለህዝቤ ዛሬም ተስፋ አለ ።
    ተሰፋን የሰጠ አምላክ የታመነ ነዉ ።
    በጣም ደስ ይላል ጌታ ይረዴኛል በምችለው አደግፋለሁ
    ወንጌል እንኳ ሰምተው ቸርች እየመጡ በረንዳ የሚያድሩ ሰምተናል

  • @genetmareta6572
    @genetmareta6572 Před rokem +1

    ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልህ ድንቅ መልክት ነዉ ተባረክልኝ

  • @pastormelakutemesgenofficialch

    የእግዚአብሔር ሰዉ ያሬዶ በነገር ሁሉ ጌታ ይባርክህ በብዙ ተባርኪያለዉ በርታልን አንተ በረከታችን ነህ፡፡ እንጸልይልሃለን፡፡

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 2 lety +3

    በጣም የምወድህ ውድ ወንድሜ ያሬዱ ለኔ ብርቅ የእግዚአብሔር አገልጋይ ተባረክ ያሬዱ

  • @samison6932
    @samison6932 Před rokem

    ኦ ወንጌላዊ ያሬድ ፣ ወደ ትውልድ ሀገር እንኳን በደህና መጣ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በገነት ቤተክርስትያን ዕሮብ ቀን መስከረም 11፣ 2015 ዓ.ም በተዘጋጀው ኮንፍረንስ ላይ ከመንፈስ ቅዱስ በረከት ተካፈይ እሆን ዘንድ የጌታ በጎ ፈቃድ ነበር። በእግዝሐብሄር ቃል በብዙ ተባርኬኣለው። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን። ራዕይን ጌታ እንዲፈፅምልን አብዘን እንፀልያለን።

  • @aklilu.g7023
    @aklilu.g7023 Před 2 lety +15

    I don't have enough words to praise my God for giving you this rightous vision and i can't wait to be part of this vision and contribute in everything i can , much love to our beloved brother in christ Yaredo!

  • @ruthmaru5061
    @ruthmaru5061 Před 2 lety +4

    ኦ እንዴት ደስ ይላል። ተስፋ፣እምነት፣ፍቅር የተሞላበት ራዕይ! ሰማያዊ ራዕይ! መንፈሳዊ ራዕይ! ዘላለማዊ ራዕይ! የእግዚአብሔር ስም ይባረክ።

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye8442 Před 2 lety +12

    ፀጋው ይብዛልህ ያሬዶ! በአገልግሎትህ ብዙ ተጠቅሜአለሁ::

  • @tayetilahun212
    @tayetilahun212 Před 2 lety +5

    Eva. Yared Tilahun God bless you

  • @meseretlata253
    @meseretlata253 Před 2 lety +2

    wooooooowwwww እኔ ሁሉም በእንተ መልዕክት በጣም ትጥቅም ነኝ ጌታ አቢሰቶ ይባረክ ድሆችን መሰቦ & የአካልን አንድነት & ማወቅ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @showakebretkebret4454
    @showakebretkebret4454 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ፣ ይባርክህ ። ወንጌላዊ ያሬድ
    የእግዚአብሔር ፣ ቃል ፣ እንድወድ
    የበለጠ ግዜ ስጥቼ እንድ ማር ስለረዳሀኝ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እጅግ ጠቅሞኛል።

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሠገነ ይሁን ። አሁንም የአየኸውን እራይ እግዚአብሔር ይፈፅምልህ ከአንተ ጋር ይሁን ብዙ ተጠቅሜአለሁ ተባረክ ቤተሰቦችህ ይባረኩ ።

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን!ወንጌላዊ ያሬድ !!!!

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Před 2 lety +3

    ትልቅ ራዕይ ነው ጌታ ይመስገን ይከናወናል እግዚአብሔር ስለተናገረ

  • @tadelechtelila2027
    @tadelechtelila2027 Před rokem +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ያሬድ በአንተ አገልግልት ብዙ እየተጠቀምኩኝ ነው አሁንም በምትሄድበት ሁሉ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን ዘመንህ ይባረክ ።

  • @tsegacharis137
    @tsegacharis137 Před rokem

    In this I rejoice, seeing the right thing on the right time, at the right place, with the right person, which of course, comes from above.
    "ሊወለድ የተቃረበውን፣ እንዳይወለድ አደርጋለሁን?” ይላል እግዚአብሔር። “በሚገላገሉበት ጊዜስ፣ ማሕፀን እዘጋለሁን?” ይላል አምላክሽ።"
    ኢሳይያስ 66:9
    He is so faithful not only on giving visions, but in making them realities also.
    May God be with you in all your good deeds and give you persons that give you right hands all the way, Beloved God's servant!

  • @amanuel5474
    @amanuel5474 Před 2 lety +3

    ከእግዚአብሔር ሰው መካፈል መታደል ነው::

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 Před rokem

    ተስፋን የሰጠው የታመነ ነው ጸጋያብዛልህ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን!!

  • @workumimi8108
    @workumimi8108 Před 2 lety +4

    የእግዚአብሔር ቸርነት አሁንም ከዚህ በላይ ይትረፍረፍልህ!! ♥️

  • @asaminewbiramoofficial2101

    አብረን እንቆማለን!

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před 2 lety +3

    ኦ ደስ ይላል ያሬድየ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ያከናውንልህ

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 Před 2 lety +6

    May the Lord fulfill this great Vision that you have received!!!

  • @zimitaaychluhum5433
    @zimitaaychluhum5433 Před 2 lety +3

    የዘላለም አምላክ ከቪዥንህ ቀድሞ ይውጣ:: እግዚአብሔር ሞገስ ይስጥህ:: በአንተ ሊፈፅም ያለውን ስራ አብሮ ሰራተኛ ያድርገን :: በጌታ በእየሱስ ስም ምድሪቷን ( ኢትዮጵያን) ያውርስህ::
    ጌታ እየሱስ ያክብርህ ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ::

  • @daa9880
    @daa9880 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ከሁሉ በላይ የከበረ አገልግሎት ድሆችን መርዳትና ወንጌልን መስበክ ነው ለዚህ ቅድስ ስራ ጌታ ስላጨህ እጅግ ደስተኞች ነን እንጸልይልሃለን ጌታ በረዳን መጠን ከዚህ አገልግሎት ጋር አብረን እንቆማለን ተባረክ ተከናወን ወንድማችን አሜን እልልልልልል🙌

  • @phonetastic1004
    @phonetastic1004 Před rokem

    wongelawu yared zemenh ybareki tbarekilgn ye qali gilxeti ycemerilhi

  • @addistewldetewlde3491
    @addistewldetewlde3491 Před 2 lety +3

    Amen Yaredye Tebarekk

  • @addistewldetewlde3491
    @addistewldetewlde3491 Před 2 lety +4

    Mekenawon Yhunlihe

  • @amengetachew4485
    @amengetachew4485 Před 2 lety +3

    ዋውውውውው ጌታ ይባረክ ስላንተ ወንጌላዊ ያራድ...

  • @phonetastic1004
    @phonetastic1004 Před rokem

    Aimee n Wongelawu yared Geta TNA kih ene be nizu texeqimiyalewung tbarekilgn kefiyi Issu Egezabher yiqedimi be selam temelsi moges be moges💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 2 lety +3

    አሜንንን ያሬዱ እንኩዋን መልካም ወገኖቼ አዘጋጀልህ

  • @Tb-cp7lz
    @Tb-cp7lz Před 2 lety +3

    May God be with you, 🙏 I pray in the name of Jesus never hold back from this. Let God give us the courage and wisdom tobe part of this vision.

  • @henokabraha6435
    @henokabraha6435 Před 2 lety +3

    God bless you

  • @dilnessayargal86
    @dilnessayargal86 Před 2 lety +6

    ወድም ጋሻ እግዚአብሔር ከሰማይ ይባርክህ

  • @hannagossayedagne1236
    @hannagossayedagne1236 Před 2 lety +4

    ጌታ ይባርክህ!!!

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @kehatube4308
    @kehatube4308 Před 2 lety +3

    We gonna miss u..thank you for your service in here USA..God bless you and your everything! ❤️ 😍 💖

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před 2 lety +4

    የእግዚአብሔር ነገር ይገርማል ስሞኑን አንተን እያስብኩ ወደ ኢትዮጵያ ቢመለስ ይህን ግራ የገባውን ህዝብ ክርስቲያን ያርጋጋ ነበር አልኩ

  • @jerusalemtermeer5982
    @jerusalemtermeer5982 Před 2 lety +3

    Amen amen ❤️🙏🏽the favour of God go before you wherever you go . ❤️❤️❤️❤️🙏🏽

  • @user-zq4jl1gb1e
    @user-zq4jl1gb1e Před 2 lety +1

    ዋው እኔም መልክትህን እየሰማው ይፈፀም የሚል ወረቀት ይዘህ በየቢሮ ስትገባ አየው የምወድህ ወንድሜ በሀይል ታረገዋለህ

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 Před 2 lety +2

    May God be with you.be strong.God is faithful

  • @Learning2801
    @Learning2801 Před rokem +1

    Bless you!!

  • @danieltesfaye6570
    @danieltesfaye6570 Před rokem

    we are highly blessed to have you

  • @damtewtesfaye9149
    @damtewtesfaye9149 Před 2 lety +5

    Dear brother Yared
    What an amazing vision! That is from the Lord. This has been my prayer that God will raise many among His people to be a testimony of His righteousness to the nation. What a perfect vision in a perfect time! I will follow you and fulfill my part. May the Lord go with you

  • @nigistibrhane5910
    @nigistibrhane5910 Před rokem +2

    ጌታ ዘመንክን ይባርከው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Před rokem +2

    Geta abezeto yebarkh ante ye geta wetader neh.

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 2 lety +10

    Can't wait to start and very very excited. I am looking forward to learning more about revelation. Thank you yared for choosing this chapter 🙏 God bless you !!!

  • @tsegamuzollo1720
    @tsegamuzollo1720 Před 2 lety +3

    Amen amen God is with you! Yemnwedeh Wendemachen wengelawi Yared.

  • @ag7541
    @ag7541 Před 2 lety +5

    May the grace of the Lord Jesus be with you in every aspect!

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz Před rokem +2

    I have been blessed with your teaching Yared. May the Lord bless you more. 💙

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 Před rokem +2

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ እርሱ ይምራህ በደሙ ተሸፈን አንተ የእግዚአብሔር ሰው

  • @fentahunfenta611
    @fentahunfenta611 Před 2 lety +4

    God is perfect My God Blessed You .

  • @kidistezarfu2082
    @kidistezarfu2082 Před 2 lety +3

    Amen

  • @surafelfekadu9365
    @surafelfekadu9365 Před rokem +1

    Betewat yesemawet melkam zena... yaredo nalen beberetu nafkehenal....egzihaber hoy selezi bariya tebarek

  • @natnaelayele4853
    @natnaelayele4853 Před 2 lety +3

    May God bless you my brother Yaredo. I hope you will continue to teach us this precious gospel. We will be with you by contributing everything we can.

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 Před rokem

    በ28 አመት ክርስትና ህይወቴ ላይ የተረዳሁትና ነፃ የወጣሁበት ውሳኔን ከሁሉ በላይ እደሰትበታለሁ:: ብዙ አመታትን በቤተክርስትያኔ ውስጥ እየመጡ ከዚሁ ከአሜሪካና ከሌላም ቦታ ተጋብዘው የሚያገለግሉ አገልጋዮች የሚሉትን ሰምቼ ስከተል ሌላም ጎረቤት ቤተክርስቲያንም እስከስድስት ሰአታት ነድቼ ስካፈል ኖሬ መጨረሻ ላይ እንድ ቀን ከእንቅልፌ እንድባነንኩ ያህል ነቃሁ:: የጤና ችግር ስላለኝ አገልጋይ ሲፀልይልኝ የትንቢት ቃል ሲነገረኝ ብዙ ተስፋ ስሰማ የኖርኩት ስውዬ ለካ አገልጋይ የሚለው ቃል የውሸት ነበር:: አዋቂ ተብለው ይስብካሉ የእግዚአብሄር ስው ተብለው እነሱም ጌታ ተናገረኝ እያሉ የሀሰት ተስፋ ሞልተው የመጡበትን ዶላራቸውን በኪሳቸው አጭቀው ምእመኑን የማትነጥፍ ላም እድርገው በጩኸት ስብከታቸው ጆሮአችን ከሚችለው በላይ አደንቁርውን ወደመጡበት ይሄዳሉ እኔ ግን ምንም ፈቅ ያለልኝ ነገር የለም:: ምንም ሳይስሩ ብስብከት ማታለል አደንዝዘውን አበላቸውን ሰብስበው ሀገር ቤት ገብተው መክና ገዝተው ጥሩ ቤት ገዝተው ልጆቻቸውን ጥር ትምህርት ቤት ሲያስተምሩ ቆይተው የኢትዮጵያም ኑሮ ሲሰለቻቸው እዚሁ አሜሪካ በአገልግሎት ስም መጥተው በመቅረት በሰማያዊው ቃል ምድራዊ ኑሮአቸውን ያስተካከሉ በሺዎች ናቸው::
    ስብከት የጠቀመው ለሰባኪው እንጂ ለተሰባኪው በጊዜ የሚደብዝዝ የሀስት ተስፋ ረጭተው ይሄዳሉ ግን ለምእመኑ የተረፈው ንገር ውሀ ቢወቅቱት እምቦጭ ሆኖ ከነችግራችን ወደአፈራችን እየተመለስን ነው::
    እኔም አሜሪካ ምጥተው እየዞሩ ሲሰብኩ ከሰማሁዋቸው ወንጌላውያንና ፓስተሮች 86 መሀል ሀገር ቤት ፀንተው የቆዩ ሁለት ብቻ ሲሆን 84 አሜሪካና አውሮፓ አውስትራሊያ ይኖራሉ:: ይህንን ጥናት እድርጌ በም

  • @AmexDend
    @AmexDend Před rokem

    ወይ እኔነት! በሃያ ዓመት+ ስንት ጊዜ ነው አዲስ ምዕራፍ እና አዲስ ራዕይ፤ አዲስ ድምጽ የምትቀበለውና የምትሰማው? ጌታ እግዚአብሔር አምላክ እውነተኛ ቃሉን በእውነተኛነት ይግላጥልህ!

  • @victorhugo-om7co
    @victorhugo-om7co Před 2 lety +3

    Glory to the owner of the vision and success to His obedient servant. God is faithful and leads you to fulfillment.

  • @misikirlemma5404
    @misikirlemma5404 Před rokem

    God bless you abundantly brother! አገልግሎትህ ይስፋ. እወድሀለሁ

  • @ethiopiankidssongsandgames678

    I just can't wait!!!
    What a preciouse gift!!

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 Před 2 lety +2

    Amen Amen 🙏

  • @biniyamtilahun272
    @biniyamtilahun272 Před 2 lety +1

    Abate yared betam nw yemiwadik be ewunet be mitastemirachew timhirtochihina bemetsafochik be geta kal sir mesded ena metekel honolingal ewedihalew geta yirdah ,tebareklign

  • @alemtsehayyallew6074
    @alemtsehayyallew6074 Před 2 lety +2

    May Got bless you and your family abundantly!!! Eve Yared
    Thank you for your God Missionary !
    May God give you more wisdom and vision when you go to Ethiopia 🇪🇹
    AMEN!!!🙏

  • @alemabebe3743
    @alemabebe3743 Před 2 lety +2

    I thank God to hear this vision, I am part of this , God bless you for your obedience life. I stand with you. I know God already has blessing for our people ( poor) through you. Thank God. One thing That comfort me the most in this vision, God was with my people in the midst of chaos. Then finally he made the plane to land.
    Hope You will keep teaching online , so I will listen to you more.

  • @fitsumasresahegnterefe5438

    አብሬ ተሰልፌአለሁ::
    ጌታ ዘመንህን ይባርክ!

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow Před 2 lety +2

    May the Almighty God who gave you this vision be blessed ! You are also blessed for accepting this vision and decided to act on it! This is the work of the Holy Spirit! May the God of mercy be with you at all times! Go out and be the vocal for the poor! I will keep you in my prayers!

  • @user-zq4jl1gb1e
    @user-zq4jl1gb1e Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ሙሉ ያርግህ በእየሱስ ስም

  • @selamawithalefom9997
    @selamawithalefom9997 Před 2 lety +5

    Thank you for your service 🙏may God help us to be done his work with you by his grace ,missed you a lot 👋🏻

  • @asnakehailu9517
    @asnakehailu9517 Před 2 lety +2

    I hope in the mean time all we blessed from revelation of God's word for example me/I clearly got the standard and universal (biblical) definition of humanity God bless you bro Yared! I am also very much happy about you/Yared and us/church and Ethiopia at large -to receive a such valuable&practical vision. THE VISION IS BIG ALL WE/CHURCH AND OTHER ETHIOPIANS SHOULD STAND TOGETHER FOR ITS ACCOMPLISHMENT!

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 Před rokem

    በቤተክርስቲያኔ ውስጥ ባለኝ የአገልግሎት አስተዋፅኦ በምጠቀም ከራሴው ቤተክርስቲያን አባላት መሀል ተፈውሳችሁአል ተብለው በይአመታቱ ክ ወጥተው ከምስክሩት መሀል ቀርቤ በመጠየቅ ከ22 ካስታወስኩዋቸው መሀል ስለፈውሳቸው ሁኔታ ከአንዱ ራስ ምታት ተፈወስኩ ካለው ውጪ 21 ወዲያው በሚቅጥልው ቀን በሽታቸው እደተመለሰ ግማሾቹም የእግዚአብሄር ባርይ ላለማሳፍር ብዬ እንጅ መጀመሪያውንም አልተፍውስኩም የምሉ ነበሩበትና ሁኔታውን ስረዳ ምእመኑ እግዚአብሄርን አልፍውሰኝም ብል እምነት የለሽም እባላለሁ ወዘተ እያሉ ወጥተው መስከሩ እንጂ አንድም ፈውስ የተነገረን ሁሉ ሀሰት ነው::
    ለመሆኑ አይነስር በቶ ያውቃል? አይነስውር አንካሳ ሽባ ተፈውሶ ያየ አለ? ቁርጠት ውጋት ኩላልት ሆድ ጉበት ከማይታዩ በሽታዎች ውጭ ይሚታዩት በሽታዎች አንድስ አይተን አናውቅም::
    ማጠቃለያው እኔ እግዚአብሄር የሚናገረው አገልጋይ እንደልለ አረጋግጫለሁ:: አሜሪካ እንጂ ኢትዮጵያን እየጣሉ የሚመጡ ዶላር ሲያሳድድ እንጂ እግዚአብሄርንየሚያናግራቸው አይደለም:: መና ሲነዱ ባኬሽን በየሳለጠንው ሲመላለሱ የሚራበው ድሀ ካለችው አስራት ይከፍላል የሚናገሩት እውነት መስሎት:: እኔ መፅሄት ብዚሁ ላይ ለማሳተም በዝግጅት ላይ ነኝ:: ህዝቡን መታደግ ያስፈልጋል በእግዚአብሄር ስም ንግድም ማቆም አለበት::

  • @user-zq4jl1gb1e
    @user-zq4jl1gb1e Před 2 lety +2

    ሌላው ሰው እኔን ነው ሰውነት አንድ ነው ዋው የሚገርም ነው አስተሳሰብን ባንድግዜ ከፍ የሚያረግ መልክት ብሩክ ነህ

  • @kalkidanzelalem357
    @kalkidanzelalem357 Před rokem +1

    You have no idea how great it is to hear this massive news from u brother Jared
    I believe God will be with u along the way and of course me and my friends would be glad to assist in everything we can ❤

  • @mekashaketyebelu9113
    @mekashaketyebelu9113 Před rokem

    ወ ያሬድ
    ከቅርብ አመታት ወዲህ በልቤ የተቀመጠ ፣ በአጥቢያዬ ለመሪዎቻችን ይህንኑ ገልጬ አጭር ፕሮፖዛል ቀርጬ ታምኖበት ከአጥቢያዋ ያለውን ሪሶርስ ብቻ በመጠቀም የአጥቢያዋን መሰል ችግር ለመፍታት (በጥቃቅን እና አናሳ ቢዝነስ ሀሳብ ማመንጨት ፣ ድጋፍ ፈላጊዎችን መለየት ወዘተ ) አየጀመርን ነው። Just availing bread if not too bad, not too good, as simply is raising dependancy syndrom.
    May the LORD be with you.
    Mekasha K.

  • @assefatigist8768
    @assefatigist8768 Před rokem

    Wendime geta ybarkih temechitognal raeyih kegonih negn wedesemen sitimeta gerami new

  • @fekadesolomon3895
    @fekadesolomon3895 Před 2 lety +1

    ተባረክ በርታልን!

  • @beraeyassefa7400
    @beraeyassefa7400 Před 2 lety +2

    ሀሌሉያ አሜን ተከናወን ወንድሜ ።