02# ቤ/ክ ውስጥ የዲያብሎስ ልጆች አሉ !YARED_TILAHUN_(EVANGELIST) Nikodimos Show - Tigist Ejigu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2022

Komentáře • 483

  • @MT-rg3mt
    @MT-rg3mt Před rokem +94

    ከየሱስ እግር ሥር ቁጭ ብዬ የተማርኩ እስከሚመስለኝ ድረስ ነው እዉነቱ የበራልኝ። Thank you ፣Thank you ፣ Thank you ወንጌላዊ ያሬድ ዘመንህ ይለምልም ። ትግስትዬ የእኔ ዉብ እህት ከጠየቅሽ በሁላ ሁሊ የሚገርመኝ የምታዳምጭበት አደማመጥ ልዩ ነሽ። ዘመንሽ ይባረክ።

    • @nardosmengistu4025
      @nardosmengistu4025 Před rokem +1

      Betammmm!!! Geta yebarkew!!

    • @affordableground-transport7169
      @affordableground-transport7169 Před rokem +1

      ያሬድ, በዚህ የዩ-ትዩብ ቻነል ላይ ከሚሰጡት አስተያየቶች/ሃሳቦች ውስጥ ለአንዳንዶቹ መልስ እንደምትሰጥ ስላየሁ ቀደም ብዬ የጠየቅሁትን ጥያቄ አላየህም ማለት አይቻልም። ለምን ጥያቄውን ለመመለስ ፈቃደኛ እንዳልሆንክ ባይገባኝም, አንድ የማይካድ ሐቅ ግን አለ። ማንም ሰው ካለፈው ታሪኩ ሊያመልጥ አይችልም። ንሠሐ ሊገባ ይችላል፤ Genuine የሆነ ንሠሐ ከሆነ ደግሞ እግዚአብሔር ይቅር እንደሚለው ቃሉ ይላልና እሙን ነው። በቅድሚያ ግን ያ ሰው ይቅር እንዲባል ስለፈጸመው በደል ጸጸት ሊሰማው ይገባል። ያም ሆኖ ግን የቀደመው በደሉ የሰውዬው ታሪክ አካል መሆኑ የማይካድ ሐቅ ነው።
      ቀደም ብሎ ወያኔዎች በሰሩት ተውኔት በሐውዜን ገበያ አስገድለው የበርካታ ንጹሐን ደም እንዲፈስስ የተሰራው አሰቃቂ ድራማ ሳያንስ የዛሬ 7-8 ስምንት ዓመት ደግሞ አንተን ወደ ሐውዜን ወስደው “ትናንትና በሐውዜን ሞትና ዋይታ ነበር፤ ዛሬ ግን ...“ ሠላም፣ መረጋጋትና እፎይታ የሰፈነባት ቦታ ሆናለች የሚል ቅላጼ ያለው ለወያኔዎቹ የፕሮፓጋንዳ ዲስኩር የመገለጥ ቃል (prophetic oratory) በሚመስል መልኩ ያቀረብከው ነገር አምባ-ገነናዊ ስርዓታቸው እንዲቀጥል ነዳጅ (fuel) አቀባይ፣ አሞጋሽ፣ እስዬው ባይ ዓይነት ንግግር እንደነበር ለማንም ግልጽ ነበር።
      እኔ ባለፈው በእንግሊዝኛ ጽሑፌ የጠየቅሁህ “እንዴት በፊት የተሳለቁብን ሳያንስ, የዛሬ 7-8 ዓመት አካባቢ በሌላ የወያኔ ድራማ, እንዴት አንዱ ዋና ተዋናይ ልትሆን ቻልክ?” የሚል ነበር።
      ይህ እውነተኛ ቃለ-መጠይቅ ከሆነ ልትመልሰው የሚገባ ነገር ነው።
      (ምናልባት ባለፈው በእንግሊዝኛ የጻፍኩትን አላየሁም የምትል ከሆነ, እነሆ ከዚህ በታች አስፍሬልሃለሁ።)
      Yared, I have heard a number of your teachings on CZcams and some in person at a local church. I believe your teachings for the most part, are based on sound doctrine.
      One thing that I have some reservations on is this: what you call “Revelations” from God. How sure are you that they are truly from God; and not your sentiments?
      The reason that I asked that is, because I remember a time some seven or eight years ago when you went to Hawzen, Tigray region and declared in some prophetic language:
      “This place ‘yesterday’ was a site of death and horror. And now, God has declared …”
      I thought that was also not from God; but you being carried away with some type of euphoria, perhaps fueled by the help and cooperation that you got from the Woyanne regime then for whatever you were doing up there in the area.
      It will be really interesting if you delve into that episode and explain what caused you to say those things. (The gist of your ‘prophetic’ talk/oration was: ‘Yesterday, death and destruction by the Derg on the population; and today, peace and tranquillity brought to you by the Woyannes’).
      I wonder if that was what you heard from God!
      [Many of us remember the tragic drama that was orchestrated by the woyannes which culminated in the loss of innocent lives. As if that sickening drama wasn’t enough, the woyanne took you there so that you would shower them with praises for bringing peace and well-being to the place. Frankly speaking, that was another distasteful drama.]
      Would you care to comment on that?

    • @MT-rg3mt
      @MT-rg3mt Před rokem +1

      @@affordableground-transport7169 ወንጌላዊ ያሬድ ስራ ያጣ አይመስለኝ ይህ የሚመልሰው። አንተም ከዚ ጥላቻ ልብህን አፅዳ

    • @affordableground-transport7169
      @affordableground-transport7169 Před rokem +1

      @@MT-rg3mt
      ወንድሜ, አንተም የእውቀት ችግር ያለብህ ይመስለኛል። አንድ ሰው ሲዋሽ ወይም በደል ሲፈጽም በሐቅ confront ማድረግ ጥላቻ አይደለም። ኬፋ (ጴጥሮስ) አይሁዳውያንን ላለማስከፋት ብሎ ባደረገው ነገር ሐዋርያው ጳውሎስ በአንጾኪያ ጴጥሮስን confront እንዳደረገው የማታውቅ ከሆነ ገላትያ ምዕራፍ 2ን እንደገና አንብብ። ታዲያ ያንን ጥላቻ ነው ልትል ነው? አይደለም።
      አንዱ ትልቅ ችግር በወንጌላውያን ቤ/ክን ውስጥ እውነትን በግልጽ ለመናገር የመፍራት/የመሸሽ ብሎም ሲከፋ ዝም ብሎ እንደመንጋ የመነዳት ባህል/ተለምዶ ነው። ስለዛም ይሆናል cultic devotion to a “minister” (“የተቀባ አገልጋይ“ ነው ለተባለ ሰው ሰዎች (ምዕመናን) እንደ-ስለት) ራሳቸውን የሚሰጡትና ኢትዮጵያ ውስጥ እጅግ ፈር የለቀቀ ነገር የተበራከተው።
      ያሬድ በዚህ የቃለ-መጠይቅ እንኳን በርካታ አፍ የሚያስይዙ፣ ለትዝብት የሚዳርጉ ነገሮችን ብሏል። እንደው ለምሳሌ ብቻ ይሄንን ልጥቀስ፦ “እኔ በመንፈስ ስለምመራ ... በአንዳች ነገር ተጸጽቼ አላውቅም።“ ይህ አባባል ራሱ ከመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ጋር የሚጋጭ፣ ከእውነት የራቀ (ሐሳዊ) አባባል ነው።
      በነገራችን ላይ ከክርስቶስ ኢየሱስ በቀር በደልና ሐጢዓትን ያልፈጸመ ሰው በምድር ላይ አልነበረም/አይኖርም።
      የእግዚአብሔር ቃል በ 1ኛ ዮሐንስ 1:8 እንዲህ ሲል ይህንን እውነት ያረጋግጥልናል።
      “ኀጢአት የለብንም ብንል፣ ራሳችንን እናስታለን፤ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።”
      ‭‭1 ዮሐንስ‬ ‭1:8
      ሐጢዓትን በማወቅም ይሁን ባለማስተዋል እንደምንሰራ የሚካድ አይደለም። ነገር ግን በበደላችን ተጸጽተን ንሠሐ እንገባለን። ይቅር ባይ አምላክ ስላለን አጥቦ ያነፃናል። ተጸጽቼ አላውቅም የሚል ሰው ግን በሐሰት ይኖራልና ሐሳዊ ነው ቢባል labelኡ የሚገባው ይመስለኛል።
      በእኔ እምነት የያሬድ ትልቁ ችግሩ ለራሱ ያለው ወይም የሚሰጠው ግምት ከሚገባው በላይ መለጠጡ ይመስለኛል። በእንግሊዝኛው ወይም ሳይኮሎጂስቶች Narcissistic የሚሉት የሥነ-ልቦና disorder የተጠናወተው ይመስለኛል።
      ከዛ እንዲፈታ ጌታ ይርዳው።

  • @user-ji1ir6je2i
    @user-ji1ir6je2i Před rokem +45

    ውድ ያሬድ ወንድሜ በትግራይ ያገልግሎትህ ፍሬ ነኝ ተባረክ ።እውነተኛ የክርስቶስ ልጅ ሰውን በክርስቶስ ያየዋል ደግሞም እውነት ነው። ሁሉም ሰው ለክርስቶስ እናዘጋጃለን አንድ የሚያደርግ ጌታ ብቻ ነው።

    • @affordableground-transport7169
      @affordableground-transport7169 Před rokem

      ያሬድ, በዚህ የዩ-ትዩብ ቻነል ላይ ከሚሰጡት አስተያየቶች/ሃሳቦች ውስጥ ለአንዳንዶቹ መልስ እንደምትሰጥ ስላየሁ ቀደም ብዬ የጠየቅሁትን ጥያቄ አላየህም ማለት አይቻልም። ለምን ጥያቄውን ለመመለስ ፈቃደኛ እንዳልሆንክ ባይገባኝም, አንድ የማይካድ ሐቅ ግን አለ። ማንም ሰው ካለፈው ታሪኩ ሊያመልጥ አይችልም። ንሠሐ ሊገባ ይችላል፤ Genuine የሆነ ንሠሐ ከሆነ ደግሞ እግዚአብሔር ይቅር እንደሚለው ቃሉ ይላልና እሙን ነው። በቅድሚያ ግን ያ ሰው ይቅር እንዲባል ስለፈጸመው በደል ጸጸት ሊሰማው ይገባል። ያም ሆኖ ግን የቀደመው በደሉ የሰውዬው ታሪክ አካል መሆኑ የማይካድ ሐቅ ነው።
      ቀደም ብሎ ወያኔዎች በሰሩት ተውኔት በሐውዜን ገበያ ንጹሐንን አስገድለው የበርካታ ዜጎቻችን ደም እንዲፈስስ የተሰራው አሰቃቂ ድራማ ሳያንስ የዛሬ 7-8 ስምንት ዓመት ደግሞ አንተን ወደ ሐውዜን ወስደው “ትናንትና በዚህ ቦታ ሞትና ዋይታ ነበር፤ ዛሬ ግን ...“ ሠላም፣ መረጋጋትና እፎይታ የሰፈነባት ቦታ ሆናለች የሚል ቅላጼ ያለው ለወያኔዎቹ የፕሮፓጋንዳ ዲስኩር ሊባል የሚችል የመገለጥ ቃል (prophetic oratory) በሚመስል መልኩ ያቀረብከው ነገር አምባ-ገነናዊ ስርዓታቸው እንዲቀጥል ነዳጅ (fuel) አቀባይ፣ አሞጋሽ፣ እስዬው ባይ ዓይነት ንግግር እንደነበር ለማንም ግልጽ ነበር።
      እኔ ባለፈው በእንግሊዝኛ ጽሑፌ የጠየቅሁህ “እንዴት በፊት ወያኔዎቹ አስከፊ ስላቅ የሰሩብን ሳያንስ, የዛሬ 7-8 ዓመት አካባቢ በሌላ ድራማ ዳግም ሲከሰቱ, እንዴት አንተ አንዱ ዋና ተዋናይ ልትሆን ቻልክ?” የሚል ነበር።
      ይህ እውነተኛ ቃለ-መጠይቅ ከሆነ ልትመልሰው የሚገባ ነገር ነው።
      (ምናልባት ባለፈው በእንግሊዝኛ የጻፍኩትን አላየሁም የምትል ከሆነ, እነሆ ከዚህ በታች አስፍሬልሃለሁ።)
      Yared, I have heard a number of your teachings on CZcams and some in person at a local church. I believe your teachings for the most part, are based on sound doctrine.
      One thing that I have some reservations on is this: what you call “Revelations” from God. How sure are you that they are truly from God; and not your sentiments?
      The reason that I asked that is, because I remember a time some seven or eight years ago when you went to Hawzen, Tigray region and declared in some prophetic language:
      “This place ‘yesterday’ was a site of death and horror. And now, God has declared …”
      I thought that was also not from God; but you being carried away with some type of euphoria, perhaps fueled by the help and cooperation that you got from the Woyanne regime then for whatever you were doing up there in the area.
      It will be really interesting if you delve into that episode and explain what caused you to say those things. (The gist of your ‘prophetic’ talk/oration was: ‘Yesterday, death and destruction by the Derg on the population; and today, peace and tranquillity brought to you by the Woyannes’).
      I wonder if that was what you heard from God!
      [Many of us remember the tragic drama that was orchestrated by the woyannes which culminated in the loss of innocent lives. As if that sickening drama wasn’t enough, the woyanne took you there so that you would shower them with praises for bringing peace and well-being to the place. Frankly speaking, that was another distasteful drama.]
      Would you care to comment on that?

    • @ephremfekade3205
      @ephremfekade3205 Před rokem

      @@affordableground-transport7169 brother, your question is good and legitimate! But, this is not his channel and the questions are raised by the interviewer.

    • @user-gf2qm8xh8q
      @user-gf2qm8xh8q Před 9 měsíci

      አንተ ብቻ አልክ

    • @alemtesfamichael2121
      @alemtesfamichael2121 Před 9 měsíci

      አንተን መስሎኝ ትግራዋይን እባጭ ነው ካንሰር ሳይሆን መነቀል አለበት ያለው

  • @haimanotakalu749
    @haimanotakalu749 Před rokem +31

    ኡኡኡኡ!!!! እግዚአብሔር ስለ አዲሱ ሰው ማንነት እንዲገባን ጌታ ይርዳን !!! ይሄ ብቻ ነው የሚያወጣን!!! ወንድማችን ያሬድ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ !!!

    • @affordableground-transport7169
      @affordableground-transport7169 Před rokem

      ያሬድ, በዚህ የዩ-ትዩብ ቻነል ላይ ከሚሰጡት አስተያየቶች/ሃሳቦች ውስጥ ለአንዳንዶቹ መልስ እንደምትሰጥ ስላየሁ ቀደም ብዬ የጠየቅሁትን ጥያቄ አላየህም ማለት አይቻልም። ለምን ጥያቄውን ለመመለስ ፈቃደኛ እንዳልሆንክ ባይገባኝም, አንድ የማይካድ ሐቅ ግን አለ። ማንም ሰው ካለፈው ታሪኩ ሊያመልጥ አይችልም። ንሠሐ ሊገባ ይችላል፤ Genuine የሆነ ንሠሐ ከሆነ ደግሞ እግዚአብሔር ይቅር እንደሚለው ቃሉ ይላልና እሙን ነው። በቅድሚያ ግን ያ ሰው ይቅር እንዲባል ስለፈጸመው በደል ጸጸት ሊሰማው ይገባል። ያም ሆኖ ግን የቀደመው በደሉ የሰውዬው ታሪክ አካል መሆኑ የማይካድ ሐቅ ነው።
      ቀደም ብሎ ወያኔዎች በሰሩት ተውኔት በሐውዜን ገበያ አስገድለው የበርካታ ንጹሐን ደም እንዲፈስስ የተሰራው አሰቃቂ ድራማ ሳያንስ የዛሬ 7-8 ስምንት ዓመት ደግሞ አንተን ወደ ሐውዜን ወስደው “ትናንትና በሐውዜን ሞትና ዋይታ ነበር፤ ዛሬ ግን ...“ ሠላም፣ መረጋጋትና እፎይታ የሰፈነባት ቦታ ሆናለች የሚል ቅላጼ ያለው ለወያኔዎቹ የፕሮፓጋንዳ ዲስኩር የመገለጥ ቃል (prophetic oratory) በሚመስል መልኩ ያቀረብከው ነገር አምባ-ገነናዊ ስርዓታቸው እንዲቀጥል ነዳጅ (fuel) አቀባይ፣ አሞጋሽ፣ እስዬው ባይ ዓይነት ንግግር እንደነበር ለማንም ግልጽ ነበር።
      እኔ ባለፈው በእንግሊዝኛ ጽሑፌ የጠየቅሁህ “እንዴት በፊት የተሳለቁብን ሳያንስ, የዛሬ 7-8 ዓመት አካባቢ በሌላ የወያኔ ድራማ, እንዴት አንዱ ዋና ተዋናይ ልትሆን ቻልክ?” የሚል ነበር።
      ይህ እውነተኛ ቃለ-መጠይቅ ከሆነ ልትመልሰው የሚገባ ነገር ነው።
      (ምናልባት ባለፈው በእንግሊዝኛ የጻፍኩትን አላየሁም የምትል ከሆነ, እነሆ ከዚህ በታች አስፍሬልሃለሁ።)
      Yared, I have heard a number of your teachings on CZcams and some in person at a local church. I believe your teachings for the most part, are based on sound doctrine.
      One thing that I have some reservations on is this: what you call “Revelations” from God. How sure are you that they are truly from God; and not your sentiments?
      The reason that I asked that is, because I remember a time some seven or eight years ago when you went to Hawzen, Tigray region and declared in some prophetic language:
      “This place ‘yesterday’ was a site of death and horror. And now, God has declared …”
      I thought that was also not from God; but you being carried away with some type of euphoria, perhaps fueled by the help and cooperation that you got from the Woyanne regime then for whatever you were doing up there in the area.
      It will be really interesting if you delve into that episode and explain what caused you to say those things. (The gist of your ‘prophetic’ talk/oration was: ‘Yesterday, death and destruction by the Derg on the population; and today, peace and tranquillity brought to you by the Woyannes’).
      I wonder if that was what you heard from God!
      [Many of us remember the tragic drama that was orchestrated by the woyannes which culminated in the loss of innocent lives. As if that sickening drama wasn’t enough, the woyanne took you there so that you would shower them with praises for bringing peace and well-being to the place. Frankly speaking, that was another distasteful drama.]
      Would you care to comment on that?

  • @user-ps2is2dm6c
    @user-ps2is2dm6c Před rokem +37

    ተባረክ ወንድሜ የአባቴ ልጅ ፀጋው ይብዛልህ ጌታ በአንተ ላይ ያለውን ፀጋ ለኔም እንዲያካፍለኝ እፀልያለሁ ጊዜ ሰጠቼ ማንበብ እንድችል ጌታ ይርዳኝ

    • @rozeag5510
      @rozeag5510 Před rokem +2

      አሜን,ለሁላችንም,ይርዳንንንን

  • @hanatesfaye1604
    @hanatesfaye1604 Před rokem +6

    አቤት ወንጌላዊ ያሬድ እንዳንተ አይነት ወንድም አስተማሪ የማያመቻምች እውነትን ግልጥልጥ አድረጎ የሚነግረን እኔ በግሌ የዘመኑ ሀዋርያው ጳዉሎስ በይ ብልህ እንዳላገነንኩህ አስባለዉ ያሬድይ ስለድሆች ያስረዳህበት እኮ ተደንቄያለዉ የአባቴን የእየሱስን የልብ ትርታ ስላስረዳከን ምን እላለዉ ተባረክ አሁንም ቀሪ ዘመንህ በፊቱ በቤቱ ይለቅ: ቲጂይ ተባረኪልኝ ተወዳጆች ተባረኩ::

  • @girmaanbasieordolo5238
    @girmaanbasieordolo5238 Před rokem +1

    እንዴት አስገራሚ በሕያው መንፈስ የተሞላ የእግዚአብሔር ልጅ ነው። ፖሎቲካውን፣ ቤተክርስቲያንን ፣ ሰውን ፣ ተፈጥሮን ጠንቅቆ ያወቀ የእግዚአብሔር ልጅ። እርኩስን ከተቀደሰው ላይቶ ያወቀ ፍፁም የእግዚአብሔር መንፈስ ቤተመቅደስ የሆነ ሰው። ያሬድ ከእግር ሥሪ ሆኖ መማር እንዴት ደስ ይላል ። ተባረክ !!!!!!

  • @amsaleaddmase7348
    @amsaleaddmase7348 Před rokem +19

    ታላቅ አስተማሪ ነህ ። የጌታ ቃል በሙላት ያለብህ ዘመንህ ይባረክ🙏❤

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 Před rokem +19

    እውነት ነው ልዩነት መከበር ፣አንድነት መነገር አለበት ፣ማቀንቀን አለብን!ወንጌላዊ ያሬድ ሁሌም የእግዚአብሔር ቃል እውቀት እና የሀገር ፍቅር ከአንተ ውስጥ ይፈልቃል!ተባረክልን!

    • @affordableground-transport7169
      @affordableground-transport7169 Před rokem

      ያሬድ, በዚህ የዩ-ትዩብ ቻነል ላይ ከሚሰጡት አስተያየቶች/ሃሳቦች ውስጥ ለአንዳንዶቹ መልስ እንደምትሰጥ ስላየሁ ቀደም ብዬ የጠየቅሁትን ጥያቄ አላየህም ማለት አይቻልም። ለምን ጥያቄውን ለመመለስ ፈቃደኛ እንዳልሆንክ ባይገባኝም, አንድ የማይካድ ሐቅ ግን አለ። ማንም ሰው ካለፈው ታሪኩ ሊያመልጥ አይችልም። ንሠሐ ሊገባ ይችላል፤ Genuine የሆነ ንሠሐ ከሆነ ደግሞ እግዚአብሔር ይቅር እንደሚለው ቃሉ ይላልና እሙን ነው። በቅድሚያ ግን ያ ሰው ይቅር እንዲባል ስለፈጸመው በደል ጸጸት ሊሰማው ይገባል። ያም ሆኖ ግን የቀደመው በደሉ የሰውዬው ታሪክ አካል መሆኑ የማይካድ ሐቅ ነው።
      ቀደም ብሎ ወያኔዎች በሰሩት ተውኔት በሐውዜን ገበያ አስገድለው የበርካታ ንጹሐን ደም እንዲፈስስ የተሰራው አሰቃቂ ድራማ ሳያንስ የዛሬ 7-8 ስምንት ዓመት ደግሞ አንተን ወደ ሐውዜን ወስደው “ትናንትና በሐውዜን ሞትና ዋይታ ነበር፤ ዛሬ ግን ...“ ሠላም፣ መረጋጋትና እፎይታ የሰፈነባት ቦታ ሆናለች የሚል ቅላጼ ያለው ለወያኔዎቹ የፕሮፓጋንዳ ዲስኩር የመገለጥ ቃል (prophetic oratory) በሚመስል መልኩ ያቀረብከው ነገር አምባ-ገነናዊ ስርዓታቸው እንዲቀጥል ነዳጅ (fuel) አቀባይ፣ አሞጋሽ፣ እስዬው ባይ ዓይነት ንግግር እንደነበር ለማንም ግልጽ ነበር።
      እኔ ባለፈው በእንግሊዝኛ ጽሑፌ የጠየቅሁህ “እንዴት በፊት የተሳለቁብን ሳያንስ, የዛሬ 7-8 ዓመት አካባቢ በሌላ የወያኔ ድራማ, እንዴት አንዱ ዋና ተዋናይ ልትሆን ቻልክ?” የሚል ነበር።
      ይህ እውነተኛ ቃለ-መጠይቅ ከሆነ ልትመልሰው የሚገባ ነገር ነው።
      (ምናልባት ባለፈው በእንግሊዝኛ የጻፍኩትን አላየሁም የምትል ከሆነ, እነሆ ከዚህ በታች አስፍሬልሃለሁ።)
      Yared, I have heard a number of your teachings on CZcams and some in person at a local church. I believe your teachings for the most part, are based on sound doctrine.
      One thing that I have some reservations on is this: what you call “Revelations” from God. How sure are you that they are truly from God; and not your sentiments?
      The reason that I asked that is, because I remember a time some seven or eight years ago when you went to Hawzen, Tigray region and declared in some prophetic language:
      “This place ‘yesterday’ was a site of death and horror. And now, God has declared …”
      I thought that was also not from God; but you being carried away with some type of euphoria, perhaps fueled by the help and cooperation that you got from the Woyanne regime then for whatever you were doing up there in the area.
      It will be really interesting if you delve into that episode and explain what caused you to say those things. (The gist of your ‘prophetic’ talk/oration was: ‘Yesterday, death and destruction by the Derg on the population; and today, peace and tranquillity brought to you by the Woyannes’).
      I wonder if that was what you heard from God!
      [Many of us remember the tragic drama that was orchestrated by the woyannes which culminated in the loss of innocent lives. As if that sickening drama wasn’t enough, the woyanne took you there so that you would shower them with praises for bringing peace and well-being to the place. Frankly speaking, that was another distasteful drama.]
      Would you care to comment on that?

    • @werkeayalew9459
      @werkeayalew9459 Před rokem

      ጥያቂ:አለኝ:ለምሳሌ:አንድሰው:ከዳነ:በሗላ:አሀዛብ:ቢያገባ:ወይም:የማያምን:ቢያገባ:ይድናል:ማለትነው?

    • @affordableground-transport7169
      @affordableground-transport7169 Před rokem

      “... የሀገር ፍቅር ከአንተ ውስጥ ይፈልቃል ...“
      Really? እውነት ከወያኔዎች በመመቻመች እነሱን በማወደስ ያሳለፈው የትናንትና ታሪኩ የሚያሳየን የያሬድን የሀገር ፍቅር ነው? ለእኔ አይመስለኝም።
      ይህንን ደግሞ የምለው, አንዱ/ዷ እንደመለሰልኝ /ችልኝ በጥላቻ አይደለም። እንደውም የሃሳቦቹን exchanges እነሆ፦
      “MT 2 days ago
      @Affordable Ground-Iransportation ወንጌላዊ ያሬድ ስራ ያጣ አይመስለኝ ይህ የሚመልሰው፡፡ አንተም ከዚ ጥላቻ ልብህን አፅዳ“
      የኔም ሃሳብ ቀጥሎ እነሆ፦
      ወንድሜ, አንተም የእውቀት ችግር ያለብህ ይመስለኛል። አንድ ሰው ሲዋሽ ወይም በደል ሲፈጽም በሐቅ confront ማድረግ ጥላቻ አይደለም። ኬፋ (ጴጥሮስ) አይሁዳውያንን ላለማስከፋት ብሎ ባደረገው ነገር ሐዋርያው ጳውሎስ በአንጾኪያ ጴጥሮስን confront እንዳደረገው የማታውቅ ከሆነ ገላትያ ምዕራፍ 2ን እንደገና አንብብ። ታዲያ ያንን ጥላቻ ነው ልትል ነው? አይደለም።
      አንዱ ትልቅ ችግር በወንጌላውያን ቤ/ክን ውስጥ እውነትን በግልጽ ለመናገር የመፍራት/የመሸሽ ብሎም ሲከፋ ዝም ብሎ እንደመንጋ የመነዳት ባህል/ተለምዶ ነው። ስለዛም ይሆናል cultic devotion to a “minister” (“የተቀባ አገልጋይ“ ነው ለተባለ ሰው ሰዎች (ምዕመናን) እንደ-ስለት) ራሳቸውን የሚሰጡትና ኢትዮጵያ ውስጥ እጅግ ፈር የለቀቀ ነገር የተበራከተው።
      ያሬድ በዚህ የቃለ-መጠይቅ በርካታ አፍ የሚያስይዙ ነገሮችን ብሏል። እንደው ለምሳሌ ያህል ብቻ ይሄንን ልጥቀስ፦ “እኔ በመንፈስ ስለምመራ ... በአንዳች ነገር ተጸጽቼ አላውቅም።“ ይህ አባባል ራሱ ከመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ጋር የሚጋጭ፣ ከእውነት የራቀ (ሐሳዊ) አባባል ነው።
      በነገራችን ላይ ከክርስቶስ ኢየሱስ በቀር በደልና ሐጢዓትን ያልፈጸመ ሰው በምድር ላይ አልነበረም/አይኖርም።
      የእግዚአብሔር ቃል በ 1ኛ ዮሐንስ 1:8 እንዲህ ሲል ይህንን እውነት ያረጋግጥልናል።
      “ኀጢአት የለብንም ብንል፣ ራሳችንን እናስታለን፤ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።”
      ‭‭1 ዮሐንስ‬ ‭1:8
      ሐጢዓትን በማወቅም ይሁን ባለማስተዋል እንደምንሰራ የሚካድ አይደለም። ነገር ግን በበደላችን ተጸጽተን ንሠሐ እንገባለን። ይቅር ባይ አምላክ ስላለን አጥቦ ያነፃናል። ተጸጽቼ አላውቅም የሚል ሰው ግን በሐሰት ይኖራልና ሐሳዊ ነው ቢባል labelኡ የሚገባው ይመስለኛል።
      በእኔ እምነት የያሬድ ትልቁ ችግሩ ለራሱ የሚሰጠውን ግምት ከሚገባው በላይ መለጠጡ ይመስለኛል። በእንግሊዝኛው ወይም ሳይኮሎጂስቶች Narcissistic የሚሉት ዓይነት የሥነ-ልቦና disorder የተጠናወተው ይመስለኛል።
      ከዛ እንዲፈታ ጌታ ይርዳው።

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 Před rokem +13

    Wow! የማይታየዉን አንድነታችንን እንስበክ powerful message. ሁሉም የእምነት መሪወች ይህንን ቢሰብኩ🙏🏿

  • @hagoswoldegebriel1137
    @hagoswoldegebriel1137 Před rokem +12

    ድንቅ እና ብዙ ያስተማረኝ ቃለ ምልልስ ነው፡፡
    ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ብዙ መጽሀፉን አንብቤ ተጠቅሚያለሁ፡፡
    ቲጂ,,,,, የኒቆዲሞስ ሾው በጣም እያነጸን ያለ አገልግሎት ነው፡፡
    በርቺልን ፤ ጠንክሪሊን፡፡
    በሰማይ አክሊል እንዳላሽ አምናለሁ፡፡

  • @kifledamite7577
    @kifledamite7577 Před rokem +12

    ወ/ዊ ያሬድ እግዚአብሔር
    ቀሪ ዘመንህን በኢየሱስ ስም ይባርክልህ:: እጅግ የምወድህ የእግዚአብሔርን ቃል በደንብ አድርገህ የምታስተምር excellent መ/ር ነህ ::እግዚአብሔርን ስለ አንተ አመሰግነዋለሁ:: ብዙ ጥያቄ የሆኑ ያልገቡኝን የእግዚአብሔርን ቃል ፈተህ ስታስተምር ተጠቅሜአለሁ::እርሱ ጥሩ አስተማሪ ሲሆን እኔ ደግሞ ጥሩ አድማጭ ነኝ::

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Před rokem +28

    በዚህ ክፉ ዘመን አንተን ሳይ ጌታ ቅሬታዎች እንዳሉት ማሳያ ነው ያሬድዬዬዬ ብሩክ ሁን ♥♥♥

    • @affordableground-transport7169
      @affordableground-transport7169 Před rokem

      ያሬድ, በዚህ የዩ-ትዩብ ቻነል ላይ ከሚሰጡት አስተያየቶች/ሃሳቦች ውስጥ ለአንዳንዶቹ መልስ እንደምትሰጥ ስላየሁ ቀደም ብዬ የጠየቅሁትን ጥያቄ አላየህም ማለት አይቻልም። ለምን ጥያቄውን ለመመለስ ፈቃደኛ እንዳልሆንክ ባይገባኝም, አንድ የማይካድ ሐቅ ግን አለ። ማንም ሰው ካለፈው ታሪኩ ሊያመልጥ አይችልም። ንሠሐ ሊገባ ይችላል፤ Genuine የሆነ ንሠሐ ከሆነ ደግሞ እግዚአብሔር ይቅር እንደሚለው ቃሉ ይላልና እሙን ነው። በቅድሚያ ግን ያ ሰው ይቅር እንዲባል ስለፈጸመው በደል ጸጸት ሊሰማው ይገባል። ያም ሆኖ ግን የቀደመው በደሉ የሰውዬው ታሪክ አካል መሆኑ የማይካድ ሐቅ ነው።
      ቀደም ብሎ ወያኔዎች በሰሩት ተውኔት በሐውዜን ገበያ አስገድለው የበርካታ ንጹሐን ደም እንዲፈስስ የተሰራው አሰቃቂ ድራማ ሳያንስ የዛሬ 7-8 ስምንት ዓመት ደግሞ አንተን ወደ ሐውዜን ወስደው “ትናንትና በሐውዜን ሞትና ዋይታ ነበር፤ ዛሬ ግን ...“ ሠላም፣ መረጋጋትና እፎይታ የሰፈነባት ቦታ ሆናለች የሚል ቅላጼ ያለው ለወያኔዎቹ የፕሮፓጋንዳ ዲስኩር የመገለጥ ቃል (prophetic oratory) በሚመስል መልኩ ያቀረብከው ነገር አምባ-ገነናዊ ስርዓታቸው እንዲቀጥል ነዳጅ (fuel) አቀባይ፣ አሞጋሽ፣ እስዬው ባይ ዓይነት ንግግር እንደነበር ለማንም ግልጽ ነበር።
      እኔ ባለፈው በእንግሊዝኛ ጽሑፌ የጠየቅሁህ “እንዴት በፊት የተሳለቁብን ሳያንስ, የዛሬ 7-8 ዓመት አካባቢ በሌላ የወያኔ ድራማ, እንዴት አንዱ ዋና ተዋናይ ልትሆን ቻልክ?” የሚል ነበር።
      ይህ እውነተኛ ቃለ-መጠይቅ ከሆነ ልትመልሰው የሚገባ ነገር ነው።
      (ምናልባት ባለፈው በእንግሊዝኛ የጻፍኩትን አላየሁም የምትል ከሆነ, እነሆ ከዚህ በታች አስፍሬልሃለሁ።)
      Yared, I have heard a number of your teachings on CZcams and some in person at a local church. I believe your teachings for the most part, are based on sound doctrine.
      One thing that I have some reservations on is this: what you call “Revelations” from God. How sure are you that they are truly from God; and not your sentiments?
      The reason that I asked that is, because I remember a time some seven or eight years ago when you went to Hawzen, Tigray region and declared in some prophetic language:
      “This place ‘yesterday’ was a site of death and horror. And now, God has declared …”
      I thought that was also not from God; but you being carried away with some type of euphoria, perhaps fueled by the help and cooperation that you got from the Woyanne regime then for whatever you were doing up there in the area.
      It will be really interesting if you delve into that episode and explain what caused you to say those things. (The gist of your ‘prophetic’ talk/oration was: ‘Yesterday, death and destruction by the Derg on the population; and today, peace and tranquillity brought to you by the Woyannes’).
      I wonder if that was what you heard from God!
      [Many of us remember the tragic drama that was orchestrated by the woyannes which culminated in the loss of innocent lives. As if that sickening drama wasn’t enough, the woyanne took you there so that you would shower them with praises for bringing peace and well-being to the place. Frankly speaking, that was another distasteful drama.]
      Would you care to comment on that?

  • @tsionseyoum6760
    @tsionseyoum6760 Před rokem +10

    ቲጂዬ፡በጣም፡ እናመሰግናለን፡ ባላለቀ፡ እያልኩ ነው፡ ያለቀው፡ ወንጌላዊ ፡ ያሬድ፡ ብዙ ነው ፡ ካንተ የተማርኩት፡ጌታ፡ ዘመንህን : ይባርክ፡ ሁላችንን፡ እንደሃገር : ያለንን፡ በማካፈል፡ ከብረንህ፡ ልንቆም ይገባል።

  • @Gelane1
    @Gelane1 Před rokem +14

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ድንቅ ዕውቀት
    ነው ያገኝሁበት አሁንም
    የቃሉን ዕውቀት ያብዛልህ
    እህታችን ም ተባረኪ መልካም
    የጌታን ሥራ እየሰራሽ ነው
    ቀጥይበት ተባረኩ ልኝ 🙏

  • @zewdituabera6520
    @zewdituabera6520 Před rokem +48

    ይህን ትምህርቱ ተሰምቶ የማይጠገብ ወንድም ስለጋበዝሽልን ተባረኪ።

    • @affordableground-transport7169
      @affordableground-transport7169 Před rokem

      ያሬድ, በዚህ የዩ-ትዩብ ቻነል ላይ ከሚሰጡት አስተያየቶች/ሃሳቦች ውስጥ ለአንዳንዶቹ መልስ እንደምትሰጥ ስላየሁ ቀደም ብዬ የጠየቅሁትን ጥያቄ አላየህም ማለት አይቻልም። ለምን ጥያቄውን ለመመለስ ፈቃደኛ እንዳልሆንክ ባይገባኝም, አንድ የማይካድ ሐቅ ግን አለ። ማንም ሰው ካለፈው ታሪኩ ሊያመልጥ አይችልም። ንሠሐ ሊገባ ይችላል፤ Genuine የሆነ ንሠሐ ከሆነ ደግሞ እግዚአብሔር ይቅር እንደሚለው ቃሉ ይላልና እሙን ነው። በቅድሚያ ግን ያ ሰው ይቅር እንዲባል ስለፈጸመው በደል ጸጸት ሊሰማው ይገባል። ያም ሆኖ ግን የቀደመው በደሉ የሰውዬው ታሪክ አካል መሆኑ የማይካድ ሐቅ ነው።
      ቀደም ብሎ ወያኔዎች በሰሩት ተውኔት በሐውዜን ገበያ አስገድለው የበርካታ ንጹሐን ደም እንዲፈስስ የተሰራው አሰቃቂ ድራማ ሳያንስ የዛሬ 7-8 ስምንት ዓመት ደግሞ አንተን ወደ ሐውዜን ወስደው “ትናንትና በሐውዜን ሞትና ዋይታ ነበር፤ ዛሬ ግን ...“ ሠላም፣ መረጋጋትና እፎይታ የሰፈነባት ቦታ ሆናለች የሚል ቅላጼ ያለው ለወያኔዎቹ የፕሮፓጋንዳ ዲስኩር የመገለጥ ቃል (prophetic oratory) በሚመስል መልኩ ያቀረብከው ነገር አምባ-ገነናዊ ስርዓታቸው እንዲቀጥል ነዳጅ (fuel) አቀባይ፣ አሞጋሽ፣ እስዬው ባይ ዓይነት ንግግር እንደነበር ለማንም ግልጽ ነበር።
      እኔ ባለፈው በእንግሊዝኛ ጽሑፌ የጠየቅሁህ “እንዴት በፊት የተሳለቁብን ሳያንስ, የዛሬ 7-8 ዓመት አካባቢ በሌላ የወያኔ ድራማ, እንዴት አንዱ ዋና ተዋናይ ልትሆን ቻልክ?” የሚል ነበር።
      ይህ እውነተኛ ቃለ-መጠይቅ ከሆነ ልትመልሰው የሚገባ ነገር ነው።
      (ምናልባት ባለፈው በእንግሊዝኛ የጻፍኩትን አላየሁም የምትል ከሆነ, እነሆ ከዚህ በታች አስፍሬልሃለሁ።)
      Yared, I have heard a number of your teachings on CZcams and some in person at a local church. I believe your teachings for the most part, are based on sound doctrine.
      One thing that I have some reservations on is this: what you call “Revelations” from God. How sure are you that they are truly from God; and not your sentiments?
      The reason that I asked that is, because I remember a time some seven or eight years ago when you went to Hawzen, Tigray region and declared in some prophetic language:
      “This place ‘yesterday’ was a site of death and horror. And now, God has declared …”
      I thought that was also not from God; but you being carried away with some type of euphoria, perhaps fueled by the help and cooperation that you got from the Woyanne regime then for whatever you were doing up there in the area.
      It will be really interesting if you delve into that episode and explain what caused you to say those things. (The gist of your ‘prophetic’ talk/oration was: ‘Yesterday, death and destruction by the Derg on the population; and today, peace and tranquillity brought to you by the Woyannes’).
      I wonder if that was what you heard from God!
      [Many of us remember the tragic drama that was orchestrated by the woyannes which culminated in the loss of innocent lives. As if that sickening drama wasn’t enough, the woyanne took you there so that you would shower them with praises for bringing peace and well-being to the place. Frankly speaking, that was another distasteful drama.]
      Would you care to comment on that?

    • @martatadele6215
      @martatadele6215 Před rokem

      Tgye tebarekilgn endezih ayinet yetebareke sew gabezshiln!!

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 Před rokem +14

    በየሱስ ሰም ያሬዱ አኔ ኤርትራዊ ነኝ ከ ኣንድ ሁለት ኣመት በፌት ያሁት ህልም ኣሁን አውን ሆነልኝ ስለምድርህ በሆድህ ተኝትህ ስጥጸልይ ጌታ ኣሳይቶኝ ነበር ጌታ አሱስ ይባርክህ አንዴት አንደምወድህ

  • @ey504
    @ey504 Před rokem +32

    This is the kind of preaching our people needs. God bless you both for your special service 🙏 🙌

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Před rokem +7

    የሚደንቅ ለህይወት የሚጠቅም እና እንዴት ከጌታ ጋር መኖር እንዳለብን የሚየሳዉቅ ቃለ መጠይቅ ነዉ። የእግዝአብሔር ሰዉ ያሬድ ተባረክ። ቲጂም ለጠየቅሽዉ ጥያቄ ሁሌ አድማጭ ስለሆንሽ ተባረኪ።

  • @genetzeberga1269
    @genetzeberga1269 Před rokem +10

    እናመሰግናለን ይህን ምርጥ አሰተማሪ ሰላቀረብሸልን የማረሳው ከአሰተማርከኝ 1ወንድም ያሬድ ብላቹ ጥሩኝ ክርሰቶሰ እራሱ ወንድሞች ብሎ ነው የጠራን ሰለዚ አንድ አንዳቹ ከፊትያለውን ተቀጥያ ሰም ካልተጠራ እ/ር የሚቀሰፍ ያህልነው ለጉባኤው የሚያሰጠነቅቁት እናም ወንድም ያሬድ እ/ር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህ ነገር ያሰመለጠኝ

  • @tgtak3916
    @tgtak3916 Před rokem +13

    ቲጂዬ የእኔ ውድ ተባረኪልን! ወንጌላዊ ያሬድን ስላቀረብሽልን! ተባረኩ!

  • @craven13yt23
    @craven13yt23 Před rokem +12

    ውይ ምግብ እኮ ነው ኢንተርቨው አይደለም ቲጂዬ ተባረኪ አቦ ዘመንህ ይባረክ ወንጌላዋ ያሬድ

  • @melakalemu3902
    @melakalemu3902 Před rokem +13

    ዋው ስለደንነት የሰጠህው መልስ መንፈስን ሜሳርፍ ድንቅ ጥርት ያለ ቲጅ በመልሱ እረክቻለሁ እንዳልሽ እኔም እረክቻለሁ ወንጌላዊ ተባረክ ለኛ በዚህ ዘመን የተሰጠህን ስጦታችን ነህ።

  • @yoyoyeshi4165
    @yoyoyeshi4165 Před rokem +7

    ታላቅ ለሆነው መልዕክት፣ ትምህርት አመሰግናለሁ ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርከው!!

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 Před rokem +9

    ወንድም ያሬድ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ከነቤተሰብህ ይባርክህ።

  • @elizabethhadgu7186
    @elizabethhadgu7186 Před rokem +3

    ብሩክ ነህ ያሬድዬ ጌታ እየሱስ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ

  • @almazamante6008
    @almazamante6008 Před rokem +3

    Thank you evangelist. Your teachings are incredible. Stay blessed.

  • @miesganaabedela5921
    @miesganaabedela5921 Před rokem +1

    አንቺ የተባረክሽ ሴት ስወድሽ የማዳመጥ ችሎታሽን በጣም ነው የማደንቀው ወንጌላዊ ያሬድ ከልጅነቴ ጀምሮ ኮንፈረንስ ተጋብዞ እያመጣ ያገለግለን ነበር ብዙ ተባከናል። በተረፈ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ እንደአንድ ቤተ ክርስቲያን የተጠሩበትን አላማ የረሱ ይመስላል ዝምታዉ በቅቶ ሊወቀሱ ይገባል ምክንያቱም ክርስቶስ የሞተዉ ለሁሉም የሰዉ ዘር ነው።

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 Před rokem +8

    ወንጌለዊ ያሬዴ አሁንም ፀጋው ይጨመርልህ እግዚአብሔር አምላክ ጉልበት ይሁንህ የልብህን መሻት ይስጥህ ተከናወን በእየሱስ ስም

  • @fasikaalemayehu4753
    @fasikaalemayehu4753 Před rokem +4

    Wengelawi yared Geta yibarkeh endayehew mekeraw yemiabeqabet geze yihunelen Amen...

  • @ey504
    @ey504 Před rokem +8

    I really have so much respect to the man of God Yared. I agree with everything you said. Thank you TG you are so great too especially with the way you listening is amazing and very professional 👌

    • @almazalemu5229
      @almazalemu5229 Před rokem +1

      እውነት ክርስቶስ በእርግጥ ገብቶን ከሆን ፍፁም የማንንም ዘር ጥላቻም ሆነ ንቀት አይገባም ጌታ ሰውን ሁሉ ይወዳል

  • @kiflufikadu2356
    @kiflufikadu2356 Před rokem +4

    Wow, ምን አይነት ፀጋ ነው!! ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!!❤

  • @nawalelbel2799
    @nawalelbel2799 Před rokem +5

    ትግስት ዬ ነፍሴ ረካች ጌታችንን ወደድኩት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እናንተም ጸጋውን ያብዛላችሁ።

  • @manwonduwolde1842
    @manwonduwolde1842 Před rokem +2

    የላሉትን መሰረቶቻችንን ያጠበቀና ያጠነከረልን ተወዳጅ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን እግዚአብሔር ይባርከው ! ያስፋውም !

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 Před rokem +5

    ግን ብለህ ባትቆም ጉድ ፈላ ብዬ ነበረ ሁለንተናዬ ጆሮ ሆኖ ነበረ የእግዚአብሔርን እውቀት ሉዋላዊነቱን እንጂ ሰዉ ፈቃድ ስላለዉ የመዳን መንገዱ ክርስቶስ ኢየሱስ ነዉ ከካደ አለቀ።ተባረክ !!!!

  • @tamiratmanamo2400
    @tamiratmanamo2400 Před rokem +4

    አያልቅ የለ አለቀ😢 እንደዚህ ዓይነት አስተማሪ ቃለ-መጠይቅ ይብዙልን!! ሶፎንያስ ከዚህ ብዙ ተምሮ ቧልቱን ያቆማል ብዬ አስባለሁ

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 Před rokem +5

    Wow Evangelical Yared is always amazing. Thank you so much for inviting him. I learned so much. God bless you all more and more.

  • @bsgizaw1969
    @bsgizaw1969 Před rokem +5

    አሜን እጅግ በጣም ተባርኬበታለሁ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን።አንተን ያስተማረ ባንተም ያስተማረ ና ገና የሚያስተምር፤አንተን የሰራ ባንተም የሰራ ገና ደግሞም የሚሰራ የእግዚአብሔር መንፈስ ይባረክ።
    የተባረከ ዘመን ተመኘሁልህ።እህቴ ጌታ የባረከሽ ሴት ነሽ በነገር ሁሉ ጌታ መከናወን ይሁንሽ!!!

  • @yottesfu6338
    @yottesfu6338 Před rokem +1

    ወንጌላዊ ያሬድ ብዙ ካንተ ተምሪያለው ተባረክ ግን ያልገባኝ ነገር ጌታ ተናግሮኝ ነበር ካልክ ለምን ዲሲ ላይ ወያኔ ይጥፉ ብለህ ሠላማዊ ሠልፍ ወጣህ ፡ በዛ ላይ ስላለፈ ተናግሮኛል ስለሚመጣው ስትጠየቅ ግምታዊ ነው የተናገረገው በዚህ ጦርነት ማንነትህ አወኩ

  • @elsabetpahulis5046
    @elsabetpahulis5046 Před rokem +1

    ወንጌላዊ ያሪድዬ እግዚአብሔርን በዘመንክ እያከበርክ እኛም እንድናከብረው በእግዚአብሔር ቃል እውቀት በየቀኑ እንድናድግ ( እንድንኖረው) ይህን የህይወት ቃል እንድንጠማ (ሰው ሰው የሚባለው በቃሉ ስንኖር ብቻ እንደሆነ በብዙ እግዚአብሔር በአንተ አስተምሮኛል እረጅም አመት ያሪድዬ ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልኝ እስከነቤተሰብህ!!!!!!

  • @getchtefera7928
    @getchtefera7928 Před rokem +1

    Nice to see yared , He is not only Evangelist, and also he is anointed teacher .God Job Tigist . In vite matured people in christ they can edify the christ body in ethiopia .

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 Před rokem

    ዎንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ብዙዎች ክርስቲያኖች ሆነን ነገሮችን እንዴት ለይተን እንደምናደርግ እንደማናደርግ ተንትኖ ያሳያልና እኔ ተመችቶኛል ጌታ ይባርከው! አቅራቢዋን ትዕግስት እጅጉንም እንባርካታለን!

  • @elleni4658
    @elleni4658 Před rokem

    ወንጌላዊው ያሬድዬ ተባረክልኝ ትክክል የሆነውን ስለምትነግረን ዘመንህ ይባረክ

  • @dawitwelde7455
    @dawitwelde7455 Před rokem

    ተባረክ በብዙ ወንድም ያሬድ ፣ ፀጋም ይብዛልህ በጣም የሚያንፅ ውይይት ነው
    ለቤተክርስትያን በረከት ነህ ይብዛልህ,...... thank you Nicodimos Show

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 Před rokem +1

    መጀመሪያ እግዚአብሔር ስሙ የ ተመሰገነ ይሁን በመቀጠል ወንድሜን እና እህት እናተን እግዚአብሔር ሰለሰጠን ፈጣርየን አብዝቸ አመሰግነዋለሁ በእዉነት ትክክል ትህርት ሰላሰተማርከን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤ 🙏

  • @phonetastic1004
    @phonetastic1004 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ይባረክህ ወንጌልዊ ያሬድ በጣም ደሰ ብሎኛል ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልህ ረጅም ዕድሜና ጠና ይሰጠህ ተባረክልኝኝኝኝኝኝኝ
    ከዚህ በመቀጠል #የያዕቆብ መልዕክት# ትምህርት ከመጀመሪያ ጀመረ እየተከታተልኩ ነበር በጣም ድንቅ ነው ቡዙ ተጠቃሚያለው ተባረክልኝ አባቴ ይብዛልህ
    ትጉዬ ዘመንሺ ይባረኪ ተባረክ ውደ ፌቤን ነኝ ከቤሩት🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @beautifulangel2423
    @beautifulangel2423 Před rokem +4

    may the grace of Lord Jesus increas up on you again & again!🙏🇪🇹💚💛❤️Thank you Nikodmos Show bless you with all ur families
    Nice interview everseen!

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ጌታም ይባርክሽ ውዷ እህታችን ትእግስት ድንገት የተቋረጠውን ሁለተኛውን ክፍል ይዘሽ ስለ መጣች በዚህ ክፍልም ይሄ ነዉ ብዬ የማልገልጽው ብዙ ጠቃሚፕ ትምህርት ተምሬበታለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ወንድማችን ያሬድ ጌታ ከአንተ ጋራ ይሁን ያቀድከውን ታላቅ አላማ ጌታ ወደ እውነት ያወጣው በጸሎትና አቅማችን በፈቀደው አቅም እድንረዳህ ጌታ አቅሙን ያብዛልን በርታ ጠንክር ግሩም ውይይት ጌታ ይባርካችሁ

  • @kongitshiferaw9770
    @kongitshiferaw9770 Před rokem +1

    Amazing teaching ❤️ 👏 may God bless you 😊 🙏 ❤️

  • @akliluwoldher1221
    @akliluwoldher1221 Před rokem +1

    ወንጌላዊ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ። በብዙ ተጠቅሜያለሁ በትምህርትህ ሁሉ ። እህት ትዕግስት ተባረኪ ወንጌላዊን ስላቀረብሽልኝ ። እኔ የእርሱ College የነፃ ተማሪ እድል የሰጠኝ የተባረከ ሰው ነው ወንጌላዊ ያሬድ ። ነቢዩ ዳንኤል ከሚዛን አማን ።

  • @yaataniisorsaa4806
    @yaataniisorsaa4806 Před rokem +3

    እንደነ ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁን ያሉ ስጦታዎችን በዘመናችን ውስጥ ስላገኘን እግዚአብሔርን አመስግኛለሁ፤ እህቴ ትዕግሥት አንቺንም የጌታ ጸጋ ይብዛልሽ በርቺ እያልኩ በሚቀጥሉ ጊዜያቶችሽ እንዲህ የበሰሉ አገልጋዮችን እንደምታቀርብልን ተስፋ አለኝ፡፡

  • @user-uq9mw5so1k
    @user-uq9mw5so1k Před rokem +8

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ♥️🙏

  • @theblessedsarahchaka1233

    wow! Tigestye may God bless you abundantly, what a wonderful moment 😍❤😘 honestly speaking, I was feeling the holy sprit movement.praise his holy name 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @alemexpectsolution3725

    ድጋሚ ስላየኋችሁ ተደስቻለሁ አክባሪያችሁ ነኝ። ወንጌላዊ ያሬድ አሜን ብለናል የተሀድሶ ዘመን ለሀገራችን ሊሆንልን ስለሆነ።እንደናንተ ያለውን ሰዎች እግዚአብሔር ያበርክትልን ይባርክልን
    ያብዛልን ነገሮችን በማረጋጋትና በአስተውሎት እግዚአብሔርን በመፍራት የሚኖር ሰው ለምድራችን ያስፈልገናል።ጌታ ይባርካችሁ።

  • @MsFaithnhope
    @MsFaithnhope Před rokem +10

    Blessings to all my brother and sisters. I thank God for providing me with this wonderful interview/message. I have been blessed with it beyond you can ever know. Thank you brother Yared and sister Tigest, for taking your time to bless us with outstanding interview. God bless your upcoming endeavors. May this message reach out many more.

  • @girmagashu8730
    @girmagashu8730 Před rokem +1

    ዘር ቅዱሰ፤
    ዘረኝነት እርኩስ….!!!
    ……… ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ…..!!

  • @iyasuhibebo1438
    @iyasuhibebo1438 Před rokem +10

    Essential doctrine (basic)
    -ድሆችን አለማሰብ
    - በሰጋዬ ሀጥአት ብሠራ መንፈሴ ንጹሕ ከሆነ ችግር የለዉም ይባላል ግን ስህተት ነዉ።

    • @abimandefro6385
      @abimandefro6385 Před rokem

      ጥቅስ ስጠኝ ወይስ በመሰለኝ ነው

  • @christmazmur8004
    @christmazmur8004 Před rokem

    ወ/ዊ ያሬድ ጌታይባርክህ ከጌታ ጋር አብሮ ለመሰንበት የጠቀመህን ምክር ስለነገርከን ደስ ብሎኛል

  • @lemlemhaile3543
    @lemlemhaile3543 Před rokem

    በ1980ዎቹ መጨረሻ አካባቢ ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ከተማ ገና ወጣት እያለህ አገልግለኸኛል! ያንን የወጣትነት አገልግሎትህ በፍፁም አልረሳውም። ከዚያን ግዜ ጀምሮ በተለያዩ ግዚያትና ቦታዎች አገልግሎትህን ተካፍያለሁ! ግሩም ነው! የምከተለው እምነት ህይዎት መሆኑን በትክክል ያረጋገጥሁት ባንተ ትምህርት ነው!! አገልግሎትህ የእውነት ነው! መጠሪያህም ትልቁን ማዕረግ " ወንጌላዊ" የሚለውን ነው። ዘመንህ ይባረክ! ያንተ በምድር ላይ መኖር ራሱ ለኛ በህይወት መኖር ነው!!

  • @meselechmado8544
    @meselechmado8544 Před rokem +17

    እንኳን ደና መጣቹ የረዳቹ ይባረክ🙌🙌 ፀጋው ይብዛላችሁ 😍

  • @abdbula5288
    @abdbula5288 Před rokem +2

    It's loud and clear message to all of us. Thank you! May Almighty God bless you!

  • @mesfin4j
    @mesfin4j Před rokem

    ወ/ዊ ያሬድ:- ስለዚህ ጥልቅና ሚዛናዊ ስለሆነው ማብራሪያህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። ቲጂ አንችም እንደዚህ ዓይነት መረዳት ያላቸውን ሰዎች መርጠሽ ለቅዱሳን ጥቅም እየጋበዝሽ ስለሆነ ጌታ ይባርክሽ። በርቺ።

  • @binishuyegeta5558
    @binishuyegeta5558 Před rokem

    እንዴት የተባረከ ትምህርት ነው ወንጌላዊ ያሬድ ፀጋ ይብዛልህ አንተን የሚመስሉ ይብዙልን

  • @Yosephdebebe
    @Yosephdebebe Před rokem +3

    Thank you TG for this especial presentation with the best Teacher. This is full of substantial & solid (fundamental teaching which enabled us to stand & died for the Lord Amen) stay blessed !!!

  • @kukulu99
    @kukulu99 Před rokem +3

    ወንድም ያሬዲሻ ሃገራችን ኢትዮጵያ በአሁኑ ስአት ያንተን እርዳታ ያስፈልጋታል

  • @wendesenhaile2321
    @wendesenhaile2321 Před rokem

    የእግዚአብሔር ሰዉ ወንጌላዊ ያሬድ ተባረክ ሁሌም በምታስተምረዉ የእግዚአብሔር ቃል ደስተኛ ነኝ። በነዚህ ሁለት ዝግጅቶች እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ዕዉነቶችን አካፍለኸናል። አገልጋይ እንዲህ የተዘጋጀና ለማስተማር የበቃ ሆኖ ሲገኝ ለበረከት ይሆናል። ቲጂ ተባረኪ በዚህ መንገድ ስላገለገልሽን። ባንቺ ቦታ የመሆን ዕድል ቢኖረኝ ኖሮ ወንጌላዊ ያሬድን አስተማሪ ነህ እንዴት ወንጌላዊ ተባልክ ብዬ ሳልጠይቅ አላልፍም ነበር።

    • @abnett.6429
      @abnett.6429 Před rokem

      "አስተማሪው መንፈስ ቅዱስ ነው እኔ አስተርጓሚ ነኝ" ብሏል ካሁን በፊት

  • @sabawoldu5831
    @sabawoldu5831 Před rokem

    አረ ጌታሆይ እያወቅን እየተነገረን የምንሂደውን አካሂድ ይቅር በለን እኔነትን ከኛ አርቅልነሰ ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ ስለሰጠኸን የመንቃት የማወቅ የመገለጽ ቃል ተባረክ እህቴ ተባረኪ ስለትህትናሽ

  • @TewodrosAyele-fq1dh
    @TewodrosAyele-fq1dh Před 9 měsíci

    አንተ ድንቅ ሰው ነህ በእውነት ተባረክ
    በተለይ ስለ ድነት ያብራራኸው part
    በጣም ወድጄዋለው--
    ሰው በሀጢያት ድግግሞሽ( ልምምድ) ውስጥ የሚኖር ከሆነ ካልተመለሰ ከባድ ሊሆንበት ስለሚችል-ለጠፋ ይችላል የሚለውን በመያዝ በፅድቅ መንገድ የሚሄድበትን አቅጣጫ አሳየዋለው ያልከው part በጣም ወድጄዋለው ተባረክ

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 Před rokem +6

    May God almighty bless you exceedingly according to his richness .it’s selfishness to not appreciate our beloved sis Tg and renowned gospel preacher man of God .bless y’all🙏🏾

  • @amiwassie7576
    @amiwassie7576 Před rokem

    Powerful!! ሀያል ሰዉ! እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌላዊ ብሩክ ነህ አንተ!! ብዙ ተምረናል

  • @zessseyoum9963
    @zessseyoum9963 Před rokem +4

    Wow! Learned so much! May God bless you both!!!

  • @abiy-EL
    @abiy-EL Před rokem +2

    Very Impressive, and Full of Blessings. I am sure I want to hear it again. Thank you sister Tigist.

  • @user-em7sz6xe5f
    @user-em7sz6xe5f Před rokem

    ዋው ልክ መፃፍ እያነበብኩ አንዱን ክፈል ስጨርስ እደምገልጥ ሁሉ ልክ እደዚሁ የጥያቄዎቹን መልስ በሚገባ መልኩ ትገልጥ ነበር ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ በጣም ደስ የሚል ነበር ። ቲጂም ተባረኪ

  • @sisaybeyene7886
    @sisaybeyene7886 Před rokem +3

    My second time watching this, surely not my last ! Just Amazing!!! God bless you🙏🏼

  • @dawitalemu5825
    @dawitalemu5825 Před rokem

    ለካስ ብሔር እቸቆጠርኩኝ እስካሁን የ እግዚአብሔር ጠላት የክርስቶስን ስራ አፍራሽ ነበርኩ ከዚ ቡሀላ ጌታሆ ሰው አንድ ነው ዘሬም ክርስቶስ ነው ሁሉም ወንድሜ ነው እወዳቹሀለሁ ሁሉ አንድ ነው አሜን

  • @adiammehari1511
    @adiammehari1511 Před rokem +4

    Tebareku brethren evangelist yared and Tigiest Ejigu

  • @Tesfanesh3780
    @Tesfanesh3780 Před rokem

    ዋው እጅግ ድንቅ ትምህርት በእውነት ተባረክ ✅️

  • @kidistibeyene3343
    @kidistibeyene3343 Před rokem

    ተስምቶ የማይጠገብ ቃል ምልልስ ወንድም ያሬድ የስጠከው መልስ የደንነት በጣም ደስ ብሎኝል ጌታ ዘመን ይባረክ we love you

  • @bantayehuabedhaso7775

    ፓሰተር ጌታ ይባረክ ብዙ ከአንተ ተምረናል

  • @rb2782
    @rb2782 Před rokem

    ክቡር ሁሉ ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁንለት, ወንጌላዊ ያሬድ ምን እንደምል አላውቅም ሁሌ ምን አለ ባይጨርስ እያልኩ ነው ምሰማህ ስታወራ ብትውል ብታድር በፍጹም አትሰለችም በቃሉ ያለህን መረዳት ማንም ሰው ላይ አጋጥሞኝ አያውቅም፡ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ፡ ቲጂዬ የኔ ትሁት ባንቺ እርግታ እና አዳማጭነት ደግሞ ያቀረብሻቸው ሰዎች በሚገባ ሐሳባቸው ተረጋግቶ የጀመርቱን እንዲጨርሱ ታረጊያቸዋለሽ፡ በጣም ነው ማደንቅሽ የማዳመጥ ጸጋ ነው እግዚአብሔር ያፈሰሰብሽ፡ ተባረኩልኝ የአባቴ ብሩካን ዘመናቹ ይለምልም 🙏🏽

  • @haymidenbel223
    @haymidenbel223 Před rokem +1

    Our beloved evangelist Yared belssssssss you. Much respect for you.🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
    I wish you could interview him more.

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Před rokem +4

    Wongelawi geta yebarkh bezu temerealehu. Ehte tebarki

  • @Tsionhika
    @Tsionhika Před rokem +2

    We will be saved only and only if we stayed faithful to the end. The will erase you from the book of life, if you persistent working sin. Re 2, Matt 24

  • @messeretengida2992
    @messeretengida2992 Před rokem +1

    ከቅባቱ ጋር መኖር🤔 እውነት፣ ህይወት፣ እዉቀት.... ዘመንህ ይለምልም፣ በብዙ ተጠቅሚያለሁ

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 Před rokem +8

    የኔን ጥያቄ መልሱን በትክክል አግኝቻለዉ! ወንጌላዊ ያሬድ የኔ አስተማሪ ዘመንህ ይባርክ!

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 Před rokem +1

    ዕብራውያን 6:-
    4: አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን
    5: መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን
    6: በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።

  • @henokkebede1783
    @henokkebede1783 Před rokem

    አንዳንድ ጋዜጠኞች ይበልጥ ሲያሽቃብጡ የሚጠቀማት ቃል ዋው ዋው

  • @terushetwoldemariam9714
    @terushetwoldemariam9714 Před rokem +2

    ህይወትን ኖረዉት የህይወትን መንገድ የሆነዉን እየሱስን የሚያሳዩን ግሩምና ድንቅ ጥያቄና መልስ ወንጌላዊ ያሪድ ስለአንተ ጌታዬን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ሰዉ ስላለዉ። የተወድሽ እህቴ ትግስት ፕሮግራም ሽን እወደዋለሁ በሌለኘ ሰዓት እከታተልሻለሁ አደራ የምልሽ እየሱስን የሚሸቱትን አቅርቢልን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ 🙏

  • @wudemesore7713
    @wudemesore7713 Před rokem

    ያሬድ የአባቴ ልጅ ዘመንህ ይባርክ

  • @kebedetefera5501
    @kebedetefera5501 Před rokem

    Dear Evangelical Yared May the True Father God Bless you !! you are a consistent preacher with depth . your life is a living witness !!!...

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před rokem

    ጸጋና ራዕይ ያለው ሠው ከግጭት መሸሽ ነው ያለበት። ዋው!!! ወንድሜ ያሬድ!!!!
    ቲጂ በጌታ ክፍል 3 ይዘሽልን ቅረቢ!!! እንደ ፊልም ጉጉቴ ሣያልቅ አለቀብኝ......

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před rokem

    አስተማሪው ኢየሱስ በአንተ ውስጥ ተገልጦ ብዙ ስላስተማረን በግሌ ያሬዱ ስላንተ እግዚአብሔርን ብዙ ከሚያመሰግኑት አንዱዋ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ያስብከውን ሁሉ ያሳካልህ እህታችን ትግስትዬም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ተባረኩ የእግዚአብሔር አገልጋዮች በሙሉ 🙏🙏

  • @nitreworkmulat9461
    @nitreworkmulat9461 Před rokem

    እግዚአብሔር በዘመን ሁሉ ይቅደምህ ይርዳህ አመሰግናልሁ ተባረክ እህቴ ተባረኪ

  • @kasakebede9923
    @kasakebede9923 Před rokem +1

    ቲጂ እግዚአብሔር ዘመንሽን አብዝቶ ይባርክሽ እላለሁኝ ። እጅግ ተባርከለሁኝ ።በሌላ ዙር እንደገና እንደምታቀርቢ በመታማመን ።Almighty God bless you,your family and your Ministry!!!

  • @yonasatle5319
    @yonasatle5319 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ !🙏 ለክርስቲያን በጣም ጠቃሚ የሆነ ቃለ ምልልስ ነው።

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 Před rokem +1

    በጣም ደስ የሚል ዝግጂት ነው:: ጊታ ይባርክህ ወንድሜ - ተባረክ::

  • @feyasspecial5314
    @feyasspecial5314 Před rokem +1

    ትግስት ኒቆዲሞስ እናመሰግናለን! ይህን ጉምቱ ሰው ስላቀረብሽልን። አንቺም እድለኛ ነሽ።በርቺ🙏

  • @gebeyaneshworku1005
    @gebeyaneshworku1005 Před rokem

    Wow 🥺🥺 I have no words..may God bless you abundantly dear Evangelist Yared!

  • @wondebasazenew8464
    @wondebasazenew8464 Před rokem

    እንዳንተ ያሉ አገልጋይ ያብዛልን ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ እናመስግናለን ቴጄዬ ተባረኬ

  • @amanuelworku7444
    @amanuelworku7444 Před rokem

    ምን እንደምል አላውቅም ሁለቱንም ክፍል በተከታታይ ነው የተመለከትኩት በጣም የሚባርክ የሕይወት አቅጣጫ የሚያስቀይር ቃለምልልስ ነበር እኔ በብዙ ተምሪያለሁ በተለይ የመጨረሻ ክፍል ላይ የተናገረው አገልጋይ ወይም ሰው ለመሆን መጣር ያለበት ክርስቶስ በውስጡ የሆነውን ነው የሚለው ሁለንተናዬን ቀይሮታል። ወንጌላዊ በብዙ ተባረክልኝ ለኔም ለሀገሬ ኢትዮጵያ ስጦታ ነህ። ቲጂዬ እንቺም እንዲ የመሰሉ የበሰሉ የሕይወት ጭማቂ ያላቸውን ሰዎች እየጋበዝሽልን ስላለ ብሩክ ሁኝልኝ

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před rokem

    Thank you again Evangelist Yared!
    Thank God about you!