12ኛ ክፍል እራሴን ለማጥፋት አሰብኩ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #Encounter#SemayTube #Demasko#Encounter_#SemayTube #christiantube#yttracker
    #Henok Mengistu
    #ሄኖክ ሲንገሌounter#SemayTube #Demasko#Encounter_#SemayTube #christiantube#yttracker
    #Henok Mengistu
    #ሄኖክ ሲንገሌ
    የEncounter ፕሮግራም ማገዝ ምትፈልጉ ፦
    Zelle/cash Up +12067249288
    PayPal: @getish316
    Ethiopia:_ CBE 1000407022738
    ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
    #ደማስቆ #ሰማይ #Testimony #YidenekachewTeka #berekettesfaye
    For more information
    Ethiopian +251978808055 / 0940547511
    Telegram: - +251978808055 / +12067249288
    Whats Up :- +12067249288

Komentáře • 346

  • @meronkeleb7047
    @meronkeleb7047 Před 2 měsíci +71

    የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ አቅራቢወች ፀጋይ ይብዛላቹ እወዳቹሀለው ደግሞ በጉጉት ነው የምጠብቃቹ እኳን ደና መጣቹ

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules Před 2 měsíci +34

    እስከመጨረሻው ስሙት ወገኖች ድንቅ የጌታ እጅ ይታያል በዚህ ምስክርነት

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 2 měsíci

      ክብር ለጌታ ይሁን።

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 Před 2 měsíci +29

    የጌታ እራት ተዘጋጆቶ ቀልድ አይደለም ዘውድ አይደለም በእሾክ ነው ብጥርቅ ብሎ ደሙ በዛ ውሰጥ ነው ጌታ ነካኘ ደሙ በላዬ ፈሰሰ በጭንቅላቴ ውስጥ የነበረው እጢ ተፈወስኩኘ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዛሬም በህይወት አለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ክብሩን ይውሰድ ኘበ

  • @tigi886
    @tigi886 Před 2 měsíci +28

    ይገርማል አገልጋይ አሁን ያለበትን ሳይሆን ያሳለፈዉን ስንሰማ ለእኛም ለሌሎች በህይወታችን ሁሌም ተስፋ እንዳንቆርጥ ይረዳናል። በእንደዚህ አይነት አስቸጋሪ ተስፋ አስቆራጭ ህይወት ታሽቶ ያለፈ አገልጋይ ሁሌም ፍሬያማ ነዉ ዘመንህ ይባረክ🙏

  • @kidstteferra9557
    @kidstteferra9557 Před 2 měsíci +21

    የዚ ፕሮግራም አቀራረብ በጣም ምርጥና ጥርት ያለ እንደ ውሀ የሚፈስ ድምፅ ጭቅጭቅ የሌለበት በቃ በምን ቃል ልግለፀው:የሚለቀቀው ምስክርነት በጉጉት ነው ምጠብቀው በዚው ቀጥሉ:ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ ተባረኩ👍

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 2 měsíci +1

      አሜን እናመሰግናለን ።

  • @SariAz-on6rg
    @SariAz-on6rg Před 2 měsíci +29

    ኢየሱስ ክርስቶስን...
    ስታየው ሰው ነው ስታምነው መለኮት ነው!!!
    WOW 😮😮😮

  • @HALELUYA62
    @HALELUYA62 Před 2 měsíci +8

    ፍቼ ከተማ ዛሬም መንፈሳዊ ህይወት በጣም አስቸጋሪ ነው ብቻ ዛሬም ብዙ ክርስቲያኖች አሉባት
    ፍቼ ገነት ቤተክርስቲያን ብዙ ፍሬዎች አሏት
    ፓስተር Heni silante ብዙ ሰምቻለሁ
    ጌታ መልካም ነው

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema Před 2 měsíci +10

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ይሄ የእይወትህ ምስክርነት ብቻ ሳይሆን በጣም ደስ የሚል ስብከት ነዉ ወንድሜ ሄኖክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ።

  • @user-br8yw9ff7h
    @user-br8yw9ff7h Před 2 měsíci +25

    Pls pls ይድነቃቸው ተካ ይቅረብልን 🙏🙏

  • @Yitayal_Berhanu
    @Yitayal_Berhanu Před 2 měsíci +3

    በምታቀርቡት መርሀግብር በጣም እየተባረኩ ነው ከአጠያየቅ ስነስርዓቱ ጀምሮ ማለት ነው። ግን የጥያቄው አይነት ዘወትር 1)እንተዋወቅ 2)ጌታ ኢየሱስን እንዴት አገኘህ 3)ጌታን ስትከተል ምን ችግር ገጠመህ 4)መንፈስ ቅዱስ ለአንተ ማን ነው እና 5) ኢየሱስን ትወደዋለህ ብቻ ነው። እኝህ ጥያቄዎች እንዳሉ ሆነው ከሚጠይቀው ሰውዬ የምስክርነት(ታሪክ) ጋርም በተገናኘ መጠየቅ ተገቢ ነው።

  • @lishanhailu5559
    @lishanhailu5559 Před 2 měsíci +9

    አቤት የእግዚአብሔር ታላቅ ስራ ሁሌም ሲነገር ይባርካል ሌላው ግን አገራች(ሕዝባችን) ወንጌልን ለዘመናት አሳደናል ጌታ ምህረት ያድርግልን

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Před 2 měsíci +9

    ፓስተር ሄኒዬ ተባርክህ ስወድ አንተ ብቻ ሳይሆን የተወደደች ባለቤት እሶዋንም በጣም ነው ሚወዳት ጌታ ዘመናችሁ ይባርክ❤❤❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 2 měsíci +6

    አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው እንዴት እንደምወድ ፓስተር ሔኖክ❤❤❤ ጌታ ረጅመ እድሜ ይስጥክ❤

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 Před 2 měsíci +3

    እድሜ ይስጥህ ዘርህ ይባረክ ጌታ ያስጨርስህ እንደ ጳውሎሰ🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Před 2 měsíci +2

    ቅንነትና ትህትና የተሞላህ አገልጋይ ነህ እንዳየሁህና እንደሰማሁህ አንድ ቀን ደግሞ በአካል እሰማሃለሁ ልጆችህ እንዳንተ የእግዚአብሔር ፍርሃት የተሞሉ የመንግስቱ ገንዘቦች ያድርገልህ ብዬ እባርካቸዋለሁ ተባረክ

  • @God_Is_Love1111
    @God_Is_Love1111 Před měsícem

    ፓስተር ሔኖክ በጣም ነው የተፅናናሁት በሕይወት ምስክርነትህ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ!❤❤❤❤

  • @meheretmekonnen3931
    @meheretmekonnen3931 Před 2 měsíci +3

    ፓስተርዬ እጅግ የምኮራብህ መንፈሳዊ አባቴ ከአንተ እግር ስር ቁጭ ብሎ መማር መታደል ነው ። ከአንተ ብዙ ተምሬያለሁ ,ብዙ ተጠቅሜያለው። በጣም እወድሀለው 🥰🥰🥰🥰

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 Před 2 měsíci +3

    በጣም ደስ ይላል ለብዙ ሰው ትልቅ ትምህርት ነው ክርስቶስ ለእንጀራ አይደለም ለእውነት ነው ሌላው ደግም ከሲንንገሌ ምስክርነት ለኔ ትልቁ ነገር እግዚሐብኤር በሱ ተጠቅሞ በክርስቶስ ደም ሰለ ቁርባን ተፈውሻለሁ ኤኒ ጌታ ይባርክህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Marlvs2
    @Marlvs2 Před 2 měsíci +5

    We love you Pastor. Holy Spirit is the most beautiful, generous, powerful, gentle, loving father. He lives in us and will never leave us. He himself is God. Thank you God for the gift of the Holy Spirit. Thank you for the grace of God. Amazing.

  • @BeteAb-zg8tk
    @BeteAb-zg8tk Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔርን በምን ቋንቋ እንገልፀዋለን ከድተነውም ስለኛ ግድ ይለዋል!! ጌታ ስሞ ይባረክ

  • @user-pv8ny8uu1z
    @user-pv8ny8uu1z Před 2 měsíci +1

    አቤት ጌታ ባይደርስልን እኮ ምን ነበር የምንሆነው ሰው ሁሉ የሚያሳልፈው ህይወት ይገርማል ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 Před 2 měsíci +1

    በዚህ የሚቀርቡ ምስክርነቶች የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ የሚሰሙበት ለአማኞች አቅምና ብርታት የሚሰጥ ላልዳኑት ወደ መዳን የሚመጡበት ድንቅ ምስክሮች ናቸው ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን።❤❤👏

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 2 měsíci

      አሜን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 Před 2 měsíci +3

    የሚገርም አባት ነው ይወደኛል ማለት ይሻላል ልክ ነህ ስንቴ ነው የምንክደው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሄንዬ እሰከመጨረሻ ሰማሁት ጌ 1:13:50 ታ አብዝቶ ይባርክህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😭😭😭😭😭😭😭

  • @genet1009
    @genet1009 Před 2 měsíci +3

    የተወደድክ አገልጋይ በጣም ነው የምወድክ ምክንያቱም ጌታን እደተቀበልኩ ሰሞን መካኔሳ ያለችው ገነት ቸርች ነበር ያወኩህ በጣም ነበር ምታስቀኝ ለመሳቅ ብዬ ነበር የምመጣው ።በግዜው፣ ጌታ በትክክል አልገባኝም ነበር ፀጋውን ያብዛልክ ❤

  • @selamawitbekele961
    @selamawitbekele961 Před 2 měsíci +1

    "ከመጀመሪያም ጌታ ኢየሱስን እወደዋለው" ❤❤❤😊 ደጉን ጌታ አለመውደድ አይቻልም! ፓ/ር ሄኒ የተወደደ ምርጥ አስተማሪ...

  • @elilitaredae1514
    @elilitaredae1514 Před 2 měsíci +3

    Amazing interview የመንፈስ ቅዱስ አብሮነት የተገለጠበት ነው። ብሩካን ናችሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 2 měsíci

      አሜን እናመሰግናለን 🙏

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před 2 měsíci +2

    Your blessed pastor thank you for sharing thank you semay tube

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 2 měsíci

      እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @MesfinBelay-pl7cg
    @MesfinBelay-pl7cg Před 2 měsíci +2

    ዋው ፓስተር ሄኖክ እንዴት እንደምንወድክ በረከታችን ንክ

  • @addistedla
    @addistedla Před 2 měsíci +3

    ከስር የተፃፈዉ ሙሉውን ሳልሰማ ነበር የፃፍኩት ልሎችም የኔ አይነት የደረሰባቸዉ ብዙ ናቸዉ ጌታ ይባረክ

  • @mulukenabebe8515
    @mulukenabebe8515 Před 2 měsíci +9

    ❤❤❤❤ በናፍቆት የምንጠብቀው ፕሮግራም ነው ❤❤❤❤❤ ተባረኩልኝ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 2 měsíci +1

      እናመሰግናለን ተባረክ

  • @johnesku8772
    @johnesku8772 Před 2 měsíci +2

    Amazing Message and testimonials ,
    “They looked unto him, and were lightened: and their faces were not ashamed.”
    - Psalms 34:5 (KJV)❤🎉

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 2 měsíci +1

    ፓስተር ሄኒ ተባረክ በአገልግሎትህ በብዙ ተጠቅሜያለው ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሀለን❤❤❤

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před 2 měsíci +1

    ❤singale pastor heni እጅግ የሚወድህ የአባቴ ልጅ ድንቅ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር የእድሜ ዘመንህን ያለምልመው ፓስተር ሄኒን ስለጋበዛችሁ ተባረኩ በአካል አግንቼ በሶሻል ሚዲያ የሚከታተለውን ፀጋ በአካል ለመካፈል እግዚአብሔር እድሉን ይሰጠኝ ዘንድ እለምነዋለሁ ክፉ አይንካህ ፓስተር ሄኒ ቅን ሰው❤

  • @soliyanaalebachew
    @soliyanaalebachew Před 2 měsíci +4

    hulachum tebareku ..❤❤❤❤
    DR Mamusha Fenta yekerebelen❤❤❤❤

  • @user-zt7mq7rw4h
    @user-zt7mq7rw4h Před 2 měsíci +2

    አቤት የጌታ ምህረቱ ብዛትን

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 2 měsíci +1

    ዋው የምወድህ የማክብርህ አገልጋይ ሄኖክ (ሴንግሊ)በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረክ ዘመንህ ይለምልም ፀጋ ይብዛልህ ❤❤

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 2 měsíci

    ያለማወቅ ዋጋ ያስከፍላል❤❤ኢየሱስ ያላመኑ ወጋቸዉ ተቀበሉ❤

  • @selamzeray5345
    @selamzeray5345 Před 2 měsíci +1

    Geta ymesgen l Holy spirit Love emigerm mskrnet new getaybarkk paster henok xegaw ybzalh ❤ getaw ybarkachu azegajoch

  • @rb2782
    @rb2782 Před 2 měsíci +2

    Pastor Heniye, you are very humble person. We love you and God bless you 🙏🏼❤️✝️

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 2 měsíci

      Amen 🙏. Yes he is so Humble

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 Před 2 měsíci +2

    ዋው ሔኒ ለካ እንዲህ አይነት ታሪክ አለህ እንዴ? በጣም ነው የሚገርመው እስከዛሬ አለመስማቴ። ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን።

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 Před 2 měsíci +3

    ፓስተር እግዚአብሄር ይባርክህ፣ ብዙ ቀረልኝ

  • @Tamerat-yc6js
    @Tamerat-yc6js Před 2 měsíci +1

    ሄኖክ፡መንግሥቱ፡(ስንገሌ)እግዚአብሄር ፡ለኢትዮጵያ፡የሰጣት፡አገልጋይ፡ተባረክ፡አብዝቶ፡አብዝቶ፡አብዝቶ።

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před 2 měsíci +2

    ፕሮግራማችሁን በጣም አስተማሪ ነውና ሁልጊዜ በጉጉት ነው የምጠብቀው ደግሞም ለብዙዎች ሸር አደርጋለሁ
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 Před 2 měsíci +3

    የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ጌታ ይባርክህ።

  • @ashawaynishat4042
    @ashawaynishat4042 Před 2 měsíci

    አሜንን አስቀድም እርሱ በወደደን እንጂ መቼ በእኛ ፍቅር ሆነና አብሮ መኖራችን ❤ በዘላለም ፍቅሩ ለወደደን ለአባታችን ለእግዚአብሔር ክብር ይሁንለት አሜንን😍🙌🙏

  • @hassenoumer8936
    @hassenoumer8936 Před 2 měsíci +5

    ሲንገሌ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bethelihemtariku611
    @bethelihemtariku611 Před 2 měsíci +1

    Pastor Heni tebarek ..semay tube begugut nw yemitebikachu tsegaw yibzalachu betam bemenifes kidus aset eyareku nw betam eyasitemarachughe nw

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 2 měsíci

      ክብር ለጌታ ይሁን ። እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před 2 měsíci +1

    በጣም የምወደው አገልጋይ ፓስተር ሄኒ ፀጋ ይብዛልህ ለምልም ብዛ ክፉ አይንካህ❤

  • @addistedla
    @addistedla Před 2 měsíci +9

    በባእድ አገር በ ቴክሳስ 11 አመት በፊት የ መጋቢ ሄኖክ ትምህርት በአማኑኤል ቦሌ ይመስለኛል የግዴታዉ መንገድ ለክ?ር ወደ 40ጊዜ ሰምቸዋለሁ ጥያቄዬን የመለስልኝ መንገዴን ያስተካከለልኝ በመንፈስ የታጀበ ግሩም ትምህርት ነዉ ስሙት

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 2 měsíci

      Thank you 🙏

    • @bona2318
      @bona2318 Před 2 měsíci +1

      Link kagegnesh askemichilin tebareki

    • @addistedla
      @addistedla Před 2 měsíci

      @@bona2318 czcams.com/video/F42rXK1uNvo/video.htmlsi=qylRh8tZhLVyQFd0

    • @addistedla
      @addistedla Před 2 měsíci

      @@bona2318 Bona ሊንኩን ፖስት አድርጌዉ ሰረዙት ግን you tube search adrigiw bezih
      “Yegidetaw menged lekibir”
      bilesh feligiw. Geta yibarkish

    • @user-gn3yf5cl7o
      @user-gn3yf5cl7o Před 2 měsíci +1

      Enme semchwalhu des ymile tmhirt nbr

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. Před 2 měsíci

    ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነው ፓስተር ሄኖክ በጣም እወድሃለሁ ባሳለፍከው ውጣውረድ ውስጥ ብዙ ትምህርት ይሆናል ለሌሎች ስለ ሁሉም ጌታ ይመስገን ተባረክ ❤❤❤

  • @Makishewa
    @Makishewa Před 2 měsíci

    በጌታ በጣምም በጣም. እናመሰግናለን አረፍ ተመህርት ነው ሁሌም ምታስተላልፉት. ጌታ ክበሩን ይወሰድ.. ሄንዬ. ፍቼ መተህ ሳልገኚህ ሄድክ መምጣትሀን ሳልሰማ ተናድጄ ነበር እና ፍቼ ዛሬም ከብዳ ነው. ጌታ ግን ገና ያወርሰናል አምናለው. ዘመንህ ይባረክ አገልግሎተህ ይባረክ. I hope አንድ ቀን አገኘሃለው.

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 2 měsíci

      ክብር ለጌታ ይሁን 🙏🙏

  • @user-op4xt5ir8u
    @user-op4xt5ir8u Před 2 měsíci +2

    ጌታ ይባረክ መንፈስ ቅዱስ ይሰራል

  • @GenetSamuel-vo3xm
    @GenetSamuel-vo3xm Před měsícem +1

    God bless you. Your interview styles are the best without interrupting.

  • @delamotesfaye1363
    @delamotesfaye1363 Před 2 měsíci +3

    በጣም የገረመኝ የማስታወስ ችሎታው🎉

  • @etenatzemedkun4730
    @etenatzemedkun4730 Před 2 měsíci

    ወይኔ ሄኒ ሁሌም አለመነካት በኢየሱስ ፍቅር አልችልም በስብከቶችህ ሁሉ የዳንንበትን ፍቅር, የእግዚአብሔርን ምህረት ቸርነቱን ርህራሄውን በቃ ወዳጅ የማይከዳ ወዳጅነቱን እረዳበታለው እንደገና ከደከምኩበት ካዘነኩበት እፅናናለሁ። በርግጥ የትውልድ መጋቢ ነህ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ።

  • @DagiAyisa
    @DagiAyisa Před 2 měsíci

    "" እርግጠኛ የምሆነው በእኔ ፍቅር ሳይሆን በአንተ ፍቅር ነው "" ምርጥ ምስክርነት ነው

  • @user-wr1hs1mu9c
    @user-wr1hs1mu9c Před 2 měsíci +1

    ያባቴ ልጆች በጣም ነው ምወዳቹ ተባረኩ❤❤❤

  • @user-op4xt5ir8u
    @user-op4xt5ir8u Před 2 měsíci +2

    አሜን

  • @Adu_DAYEM
    @Adu_DAYEM Před 2 měsíci

    የሚገርም ነው ፍቼ ከተማ አሁንም ድረስ ከባድ ነው ።እንኳን ጴንጤ ሆነህ የዛን ጊዜ ህፃናት ነበርን መካነ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ኮማፓሽን ገብተን ነበር ።ቤተሰቦቻችን ከእድር ከቤተክርስቲያን መቃብር መከልከል ነበርና አንዲት የጋደኛችን እናት ሞታ ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ የጴንጤ መቃብር ተቀበረች እናም ሁሉም ቤተሰብ ተደናገጠ እናም የወሰነ ተከተለ የፈራም ሁሉንም ትቶ ተመለስ ግን አሁንም ከባድ መንፈስ አለ።

  • @aronfembaye3926
    @aronfembaye3926 Před 2 měsíci +4

    ለኔ ነው ምስክርነቱ

  • @misrakottemer4173
    @misrakottemer4173 Před 2 měsíci +3

    Paster Henoke tebarek yemwdehe wendemye

  • @abel8835
    @abel8835 Před 2 měsíci +1

    Amazing testimony

  • @aberehamregasa3234
    @aberehamregasa3234 Před 2 měsíci +1

    ከፍቼ እንዲአይነት አገልጋይ መገኘቱ ደስ ይላል የፍቼልጅ ስለሆኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @manalebishwolde2999
    @manalebishwolde2999 Před 2 měsíci

    ዋው ዋው እጅግ በጣም ደስ ይላል ፍፁም የሆነ እውነት ሁሉም ማለት ነው እግዚአብሔር ን ትወደዋለል? መልሱ ደግሞ ውይ አምላኬ ምንኛ ድንቅ ነው በቃ አዎ ይኸው ነው ተባረክልን ጠያቂውም መላሹም ባይሆን ኖሮ ድሮ ድሮ የአውሬ እራት ሆኜ ቀርቼ ነበር ኢየሱስ ጌታዬ ክበርልኝ እሰይ እሰይ እልልልልልል❤❤❤

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 Před 2 měsíci +4

    ሰላም ለናንተ ይሁን እስኪ ከቻላችሁ ወንድም ዳዊት ፋሲልን አቅርቡልን ፀጋ ይብዛላችሁ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 2 měsíci

      እናመሰግናለን we will

  • @fikirtemamotessmafikirtema7490
    @fikirtemamotessmafikirtema7490 Před 2 měsíci +6

    ሰላማቹ ይብዛልኝ

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Před 2 měsíci +4

    Kiber le Egizabeher ☝🏾☝🏾☝🏾

  • @sabalakew3940
    @sabalakew3940 Před 2 měsíci +4

    ፖስተር ሄኒ የተባረከ የወንጌል ሰው

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 Před 2 měsíci +2

    ዋው ሄንዬ ብዙ ትዝታ መጣብኝ ፍቼ!!!!!!

  • @monayohannes2303
    @monayohannes2303 Před 2 měsíci

    Wow pastor what a great testimony!
    We love you lemlemilin pastor you’re amazing!

  • @upright4363
    @upright4363 Před 2 měsíci

    ጌታ ይባርካችሁ 🙏🙏

  • @tsionnigus2959
    @tsionnigus2959 Před 2 měsíci +1

    Pasterye tebarek zemenh yibarek yahulu alfeh ahun degmo lebzo twld meftihe silaregek geta amesegnalew ahunm geta eyesus tsegawn yabzalh

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Před 2 měsíci

    I have a huge respect for Pr Henock. God bless him.
    God is good.
    Thank you Semay tube ❤

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 Před 2 měsíci

    እውነት ደንቅና ፍፅም ማጋነን የሌለበት የሔወት ምስክርነት ሌላው ፓስተርየ መንፈስ ቅዱስ መሞላት የሚለው በሰው እጀ መጫን የሚለው ለምሳሌ በኔ ሔወት አልሆነም እናም መንፈስ ቅዱስ መሞላት የግድ ያስፈልጋል በሚለው ግን እስማማለሁ በጣም ለክርስቲያን አስፈላጊ ነው።

  • @mihretutekalign4716
    @mihretutekalign4716 Před 2 měsíci

    wow, ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
    ጌታ ይባርካችሁ

  • @AbrehamYohannes-zn4oo
    @AbrehamYohannes-zn4oo Před 2 měsíci +4

    Ebakachihu next wondim dawit fassiln afelalgqchihu akirbulin

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules Před 2 měsíci +4

    ፓስተርዬ እንወድሃለን

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Před 2 měsíci

    ጌታ ይባርካችሁ !!አቀራረባችሁ ግን እንደ እስከ ዛሬው ይሁን እንግዳው ብቻ ይናገር !! ዋና የማደንቃችሁ የእናንተ ጣልቃ ገብነት ስለ ሌለ ነው !!

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 2 měsíci

      እናመሰግናለን 🙏

  • @AdugnaNagomsa
    @AdugnaNagomsa Před 2 měsíci

    God bless you Pastor and semay tube ❤

  • @woizertesfaye61
    @woizertesfaye61 Před 2 měsíci +2

    Pastor, we really like you

  • @spreadthegospel2221
    @spreadthegospel2221 Před 2 měsíci +2

    Why i love this man of God!!

  • @ruthlejalem9842
    @ruthlejalem9842 Před 2 měsíci

    በትክክል ያለ መንፈስ ቅድስ መኖር ከባድ ነው ለክርስቲያን ❤❤❤❤ መንፈስ ቅድስ የኔ ውድ የኔ አባት የኔ ረዳት ቃል አጣለሁ

  • @tsiontilahun5722
    @tsiontilahun5722 Před 2 měsíci +1

    Enam pastor ke 16 amet befit telot argehelgi kemot amelchalhu kebad huneta lay neberku ,,,,,,tsion negi ,tebarkilgi pastor ❤❤❤❤

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 2 měsíci

    ስለጴጥሮስ አድቦታ መተ አጀቱተዘረገፈ ይላል አድቦታ እዳለነዉ ግራገባኝ❤❤

  • @yididyaphilip6987
    @yididyaphilip6987 Před 2 měsíci +3

    Pastor fasilen please ❤❤❤😊😊

  • @NehmeyaHailu
    @NehmeyaHailu Před 2 měsíci

    ተባረክ ወንድሜ ምስክርነትህ ልቤን ነካው ።

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 Před 2 měsíci +1

    እንደ ጴጥርስ ያሰጨርስህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tsehaygebremariam7966
    @tsehaygebremariam7966 Před 2 měsíci +1

    God bless you it ia an amazing testimony 🙏 🙏 🙏

  • @martialex-bs2uj
    @martialex-bs2uj Před 2 měsíci

    pastor henok Geta eyesus yibarkhe🙌 endezi ayenet hiwot yasalefek aymeslegnem neber, yigermal ye Egziabher mihert cherenet, erdataw Tsegaw! Kiber le ersu yihun🙏
    Encounter tube geta yibarkachu👍

  • @user-qy8ce7hy8g
    @user-qy8ce7hy8g Před 2 měsíci +1

    Wow it's amazing understanding 😢
    Tekle neh Getan betam ewdwalew kemnel geta betam yewednal belen bendemedem yeshale yegna mewded kegeta gare sintsatser begenbo endale tebeta nw
    Geta yebarke heniye ewdehalew

  • @MunanaSeman
    @MunanaSeman Před 2 měsíci

    አለህ የአለማቱ ጌታነዉ

    • @hayuyakob9722
      @hayuyakob9722 Před 2 měsíci

      እየሱስ ይወድሻል ! ልብሽን ክፈቺለት

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 Před 2 měsíci

      “በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።”
      - 2ኛ ቆሮ 6፥2

  • @85wos
    @85wos Před 2 měsíci +1

    Bizu nger temarku Thank you Pastorye

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat Před 2 měsíci +3

    The top most pastor ❤❤❤
    thank you "encounter "
    more ❤❤❤
    እየሱስ ያድናል።

  • @BirukAmare-mq8im
    @BirukAmare-mq8im Před 2 měsíci

    በጣም ምርጥ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት ተባረክ

  • @elsabetyohanis1946
    @elsabetyohanis1946 Před 2 měsíci

    🎼ድንቅን አይቻለሁ (2*) በህይወት ዘመኔ እገዛልሃለሁ .....🎼🎼

  • @user-li7xb3yp1f
    @user-li7xb3yp1f Před 2 měsíci +2

    Waw yale menfes kidus mnm mareg anchlm………🙏tebareku yemigerm melkt new

  • @kalkidan366
    @kalkidan366 Před 2 měsíci +1

    Begeta toto tolo lekekuln i've watched every single episode ena it has been such a blessing to me😢 1 ken wendme wedetewew geta temelso endi enemimesekr begeta lay mulu emnet alegn...geta bewededew berasu seat!...mark my words!! Encouters

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 2 měsíci

      እግዚአብሔር ያሳካው ዘንድ ፀሎታተለችን ነው ።

  • @justusing4718
    @justusing4718 Před 2 měsíci +1

    God bless you ❤

  • @lydianigatu4709
    @lydianigatu4709 Před 2 měsíci +1

    helina kassahun tegabez she got amazing testimonies

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 2 měsíci

      Who is Helina Kassahun ?

    • @BreatheInGrace
      @BreatheInGrace Před měsícem

      @@Encounter_ czcams.com/video/XnT7vXxBcQE/video.htmlsi=4C8yB5SjFliVMMiz

  • @tigestwoldetsadik4316
    @tigestwoldetsadik4316 Před 2 měsíci +2

    ሰንገሌ እንወድድሀለን