የፕሮፌሰሩ ግጥምጥሞሽ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 102

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 Před 2 měsíci +4

    እጅግ የሚያስርም እውቀት ነው ፕሮፌሰር አሁንም ጌታ ያብዛልህ በጣም የተማረ ትሁት ሰው ነህ የአሳብህን ፈቃድ ጌታ ኢየሱስ ይፈፅምልህ እኛም እንፅልያለን ኢትዮጵያን በልፅጋ የሚመጣው ትውልድ ያርፍ ዘንድ ተስፋ አለን ዘመናችው ይባረክ እግዚአብሔር እድሉን ከሰጠን አገራችንን ለማየት ያብቃን እህታችንም ጌታ ይባርክሽ

  • @betyGebre
    @betyGebre Před 2 měsíci +5

    Happy birthday Etalemye 🎉🎉🎉 your our blessings, my Lord bless you more

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 2 měsíci

    ‭ያዕቆብ 1:17 NASV‬
    [17] በጎ ስጦታና ፍጹም በረከት ሁሉ ከላይ፣ ከሰማይ ብርሃናት አባት ይወርዳሉ፤ በእርሱ ዘንድ መለዋወጥ፣ ከመዞር የተነሣ የሚያርፍ ጥላም የለም።
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ግሩምና ድንቅ ውይይት❤

  • @wossenwoldekidan8078
    @wossenwoldekidan8078 Před 2 měsíci +6

    Spirit of excellence at work!
    Praise the Lord!
    “እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።”
    - ማቴዎስ 5፥14

  • @bezabihtolosa923
    @bezabihtolosa923 Před 2 měsíci +1

    አሜን! እግዚአብሔር ይችላል::
    ምድሪቱን ሲያምሳት የቆየውንና ዘርን መሠረት አድርጎ ሊኖር የሚሻውን ዘንዶ ይወጋዋል:: ከምድሪቱም ያስወግደዋል::
    “በዚያም ቀን እግዚአብሔር ፈጣኑን እባብ ሌዋታንን ጠማማውንም እባብ ሌዋታንን በጠንካራ በታላቅም በብርቱም ሰይፍ ይቀጣል፥ በባሕርም ውስጥ ያለውን ዘንዶ ይገድላል።” - ኢሳይያስ 27፥1
    አሜን!!!

  • @selamselam366
    @selamselam366 Před 2 měsíci +4

    ተባረክ ፕሮፌሰር እንዳንተ ያሉ ይብዛልን ❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙏

  • @bezabihtolosa923
    @bezabihtolosa923 Před 2 měsíci +2

    God bless you my dear brother and friend. Wonderful presentation! I agree with your strategic agricultural transformational idea that will benefit many African farmers and those who involved in the market supply chain, and the consumers.
    In many African countries, it is evident that there is a very high wastage during farm production, harvesting, and storage processes. Especially, in areas of fruit and vegetable production, transportation, and storage seasons, such a problem becomes so vast.
    By realizing these gaps, you have planned to intervene to become part of the solution.
    I pray that the Lord that helped you so far will help you with your plans to transform mother Africa in general, and countries like Rwanda and Ethiopia, who are suffering from a loss millions of tons of their scarce farm productions every year due to poor farming, harvesting, and storage management.
    Keep on pressing in faith brother.
    Every thing is possible with the Lord.

  • @selamawitoda7320
    @selamawitoda7320 Před 2 měsíci +3

    እታለም ተባረኪ በዙጌዜ የዚህ አገልግሎት ተጠቃሚ ነኝ አንተ ታላቅ ሴት ነሽ አምሮሽ ይባረክ ወንድሜ አንተም ከነ መላው ቤተሰብሕ ተባረክ

  • @deeb260
    @deeb260 Před 2 měsíci +1

    ደንቅ ምስክርነት ጌታ ይባርክህ ኘሮፌሰር አበበ ብዙ ተምሬበታለሁ

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2m Před 2 měsíci +2

    Happy birthday. You are blessed and highly favored and the best is yet to come. I have visited Kigali.

  • @anketskebede241
    @anketskebede241 Před 2 měsíci +8

    የተባረከ ሰው ; እውነተኛ በእውቀት የተሞላ ለዚህ ትውልድ ያለውን ሊያካፍል ስላቀረብሽው እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዲህ ከያሉበት ፈልቅቆ ጌታ ያገናኝሽ ህዝብን የሚጠቅም የምንማርበት የምንለወጥበ ት ቻናል ይሁን

  • @wayessaolkaba249
    @wayessaolkaba249 Před 2 měsíci

    Both of you thank you! እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!

  • @user-rf5zb9qh4w
    @user-rf5zb9qh4w Před 2 měsíci +1

    ፕሮፌሠር እንዳንተ ያሉ ሠዎች ለዚች አገር ያስፈልጉናል ተባረክ!!

  • @Yodit.Tamiru
    @Yodit.Tamiru Před 2 měsíci

    ስለዚህም ነገር ሁሉ ለምድሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ተስፋ ስላለ ፤ በዘመናት መካከል ሰዎች ያሉት እግዚአብሄር ክብሩን ሁሉ ይውሰድ🙌🏿🙌🏿🙌🏿 Happy birthday to you, Etalem🥳🎊🎉
    May God bless all of your coming days!

  • @mitselal
    @mitselal Před 2 měsíci +5

    Happy birthday Ethalemya 🎉❤🎉

  • @wintaamanuel6802
    @wintaamanuel6802 Před 2 měsíci +5

    HAPPY BIRTHDAY ETALEMYE

  • @mahleteyassu7911
    @mahleteyassu7911 Před 2 měsíci

    Happy birthday Etalemye ❤ enkuan teweldsh❤❤❤
    Tebarekilen selemtagelegyin hulu

  • @abebely
    @abebely Před 2 měsíci +1

    God bless you Etalemye for inviting Professor Abebe. I believe he will bring answers to the many problems of Ethiopia. May the Lord bring opportunities for him to apply his knowledge. Thank by you.

  • @selamawitmakonnen7316
    @selamawitmakonnen7316 Před 2 měsíci

    You're amazing!!! Professor, specifically, you're mentioned about "pedagogy" ☝️👏our country's school system. Thank you so much.
    God bless you both🙌

  • @gelilamillion193
    @gelilamillion193 Před 2 měsíci

    አቤት ቅንነት እግዚአብሔር ይመስገን። ጌታ ይባርክህ።አንቺንም ጌታ ይባርክሽ።

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 Před 2 měsíci +1

    Amazing humble and intelligent. Obviously, he is one of the most important persons for Ethiopia.
    Ethiopia need him so much.come home!!!

  • @marthayohannes1590
    @marthayohannes1590 Před 8 dny

    እግዚአብሔር ይባረክ ፕሮፌሰር አበበ እስከነ ሙሉ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርክህ የሚገርም የእግዚአብሔርን ስራ አየሁበት ጌታ ይባረክ ፕሮፍ ከዚህም በላይ ጌታ ረድቶህ ብዙ ትሰራለህ እንጠብቃለን እታለምዬ ተባረኪልኝ መልካም ልደት ላንቺም ይሁንልሽ

  • @tadessegalcha5969
    @tadessegalcha5969 Před 2 měsíci

    ተባረክ ፕሮፌሰር እግዚአብሔርእንዳንተ ያሉ ይብዛልን

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 Před 2 měsíci +2

    Ann amazing story! Yes, yow were predestined by the Lord to be who you are to day!

  • @mimi.jiesusiscoming7793
    @mimi.jiesusiscoming7793 Před 2 měsíci +3

    ተባረኩ🎉🎉🎉

  • @user-kt4km7ol8z
    @user-kt4km7ol8z Před 2 měsíci +2

    Tbarek Professor Ababa Ant Latwled Tasflgnalh Egzyabher Ethiopia Lejohwan Ymttkm Yargat.

  • @fekadu-tp2to
    @fekadu-tp2to Před 2 měsíci

    ፕሮፌሰር አቤ ስለ አየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክልኝ እታለምዬ አንችም ተባረኪልኝ ጌታ ይባርካችሁ

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 Před 2 měsíci +3

    በጣም ድንቅ ቅዱሳን ነሽ በጣም ነዉ የምወድሽ። ብርክ በይልኝ 🙏🙏😍

  • @workineshdubale9205
    @workineshdubale9205 Před 2 měsíci

    Happy belated birthday Etalemiye ❤

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 Před 2 měsíci +1

    እታለምየ Happy birthday 🎂🎉❤️ ቀሪ ዘመንሽ የደስታ የጤና የመከናወን ዘመን ይሁንልሽ

  • @misrakottemer4173
    @misrakottemer4173 Před 2 měsíci +1

    Joyeuses anniversaire Etalemeye tebareki ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @asterasnake6777
    @asterasnake6777 Před 2 měsíci

    Wounderful story bless hin

  • @tadessegalcha5969
    @tadessegalcha5969 Před 2 měsíci

    ፕሮፌሰር አበበ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!

  • @taksigisokelbamu8737
    @taksigisokelbamu8737 Před 2 měsíci +1

    ዋውውው

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 Před 2 měsíci

    መልካም ውይይት ነው።አርእስቱ ግን ምን አገናኘው

  • @user-kt4km7ol8z
    @user-kt4km7ol8z Před 2 měsíci +1

    Tbareke

  • @haregewoinasfaw6930
    @haregewoinasfaw6930 Před 2 měsíci

    Amazing GOD bless you

  • @sabaaman8259
    @sabaaman8259 Před 2 měsíci

    happy birthday etalemye!!!

  • @abenezerteshome2516
    @abenezerteshome2516 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤God bless you

  • @saramekonnen5127
    @saramekonnen5127 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለለሂህ ዝግጅትት ጌታ ይባርክሽ እህት እታለም ❤።
    ወንድሜ ወዳጄ ያባቴ ልጅ ፕሮፌሰር አቤ እግዚአብሄር በዚህ መልኩ ስለገለጠህ ክብሩን ይውሰድ ይሄ ጅማሬ ነው ገና ለምድርህ ለህዝብህ ለዘመናት ባንተ ያስቀመጠውን መልካም ነገር ይወጣል። እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰብህንም ይባርክ❤ ❤❤

  • @kassywedajo3077
    @kassywedajo3077 Před 2 měsíci +2

    ፕሮፌሰር አበበ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!! እኔ 10ኛ ክፍል Maths አስተምረህኛል ከረዥም አመት በሁዋላ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ! ተባረክ ከነቤተሰቦችህ!!!

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 2 měsíci +2

      አሜን ይ ባ ረ ኩ

    • @kassywedajo3077
      @kassywedajo3077 Před 2 měsíci

      እታለምዬ አንችልም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የተወደድሽ እህታችን !!! ​@@etalemmesgana7398

    • @kassywedajo3077
      @kassywedajo3077 Před 2 měsíci

      እታለምዬ አንችልም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የተወደድሽ እህታችን !!!@@etalemmesgana7398

  • @NebiyMesfen
    @NebiyMesfen Před 2 měsíci

    ጌታ አየሱስ የተገረ ቦታላይ ያድርስህ

  • @user-xs3ok4rc2c
    @user-xs3ok4rc2c Před měsícem +1

    You're Blessed!

  • @ji8m012
    @ji8m012 Před 2 měsíci +1

    🎉🎉🎉

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 Před 2 měsíci

    ክፉውን ወደመልካም ቀይረሕ ማሰብሕ ድንቅ ነሕ
    በጽናት በቁርጠኝነት ጥረሐል አደንቃለሁ
    ሳይንስ ሕዝብን ኑሮ ያሻሽላል ብለሐል
    ስለመምሕራን ጥቅም አስተዋጽኦ ምስጋና ወይም ሽልማት ሳይጠብቁ እውቀታቸውን ማካፈላቸው ተናግረሐል። ሰሌዳ አስተምረው የሚወጡ መምሕራን ተገነዘብክ ድንቅ ነሕ
    አትክልትና ፍራፍሬ ማቆያ ነጋዴዎች ሲያከስር የምግብነቱ ጥራት ይቀንሳል በምድር ላይ ገንዘብ የሚገኘው የሰው ችግር ሲፈታ ነው።
    የሰው ፍጡር ፈጣሪ ሲፈጥረው በእድሜው እንዲበስል
    ሴሬብረም
    ሴሬብለም
    ኮርቴክስ
    ኦብላንጋታ
    ሐይፖታልመስ
    የስሜት ሕዋሳቶች
    እጅ እግር አስታጥቆ ነጻነት አልሰጠውምን
    እጅግ ብዙ ውጣውረድ ገጥሞሕ የተወጣሕበት መንገድ ፈጣሪ በሰጠሕ ሴሎች ነው ሐላፊነቱ የራስሕ ነው
    የተናገሩትን የማይኖሩ መጽሐፍ ቅዱስን የማይተገብሩ ነብይ ተብዬ ፕሮጀክትሕን ቦርሳሕን አውቆ ጠቆመኝ ያልከው ብዙ ሰዎችን ያሳስታል የነገረው መኖር አለበት።
    ሕዝብሕ ሁሉ እንዳያሰንፍ መጠንቀቅ ጠቃሚ ነው
    እምነትሕን ፍጹም አከብራለሁ
    ግን
    ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉም እምነት መሪዎች ብዙዎቹ ሕዝቡ አደንዘውት ነው የማየው
    ጥሩ ቤት ምንያደርግሐል
    ጥሩ ሳሎን
    ጥሩ መኪና መኪና ምን ያደርግልሐል እያሉ የሚሰብኩ እጃቸው ለስላሳ ሥራ ነክቶ የማያውቅ ሒሳብ ኬሚስትሪ ፊዚክስ ተምረው የማያውቁ ናቸው።
    ቀይስር ትከሉ
    ካሮት
    ቆስጣ
    ሰላጣ
    ጥቅል ጎመን
    አበባጎመን ትከሉ
    በግ ዶሮ ፍየል አርቡ ሕይወታችሁ ይሻሻላል
    ከድሕነት ቀንበር ትላቀቃላች
    ባገኛችሁት ገቢ ከራሳችሁ ተርፎ ቤተክርስትን ወይ መስጊድ ትገነባላችሁ ባትችሉ ጥገና ባትችሉ ምንጣፍ ታስገባላችሁ የሚሉ አሉን?
    ጥላቻ መስበክ ሥራቸው አይደለምን?
    በተረፈ ድንቅ ባለሙያ ነሕ
    በርታ
    ቀጥል
    ከልብ አመሰግናለሁ

    • @genettesfay8780
      @genettesfay8780 Před 2 měsíci

      You’re revealing yourselfLike uneducatedYou do not have to mention either believe Respect. The true God is Jesus Mohammed is dead search your book if you’re righteousnessYour book could forgive you?..?.?.?.

  • @genethailegebriel4299
    @genethailegebriel4299 Před 2 měsíci

    እታለምዬ እባክሽ ታይትሉን ብትቀይሪው መልካም ነው።

  • @MekdesMulugeta-vq5qv
    @MekdesMulugeta-vq5qv Před 2 měsíci

    ተባረኪ እታለምዬ

  • @selamawitmohammed3192
    @selamawitmohammed3192 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ሩዋንዳን ይባርክ

  • @NatnaelTilahun-m5q
    @NatnaelTilahun-m5q Před 24 dny

    የተወደድሽ እህት ዓለም የፕሮፌሰር አበበ ገለዖ የምናገኝበት እድል ቢፈጠር እላለሁ ።የዉጪ ትምህርት እድል ፈላጊ ተማሪ ነኝ። የአንድኛ ዓመት አ.አ ዩኒቨርሲቲ ኮሜርስ ካምፓስ የአካዉንቲንክ እና የፋይናንስ ተማሪ ነኝ እርዳታቸውን እንፈልጋለን ። የጌታ ፀጋ እና ሰላም ከእናተ ጋር ይሆን አመሰግናለሁ

  • @manbeza918
    @manbeza918 Před 2 měsíci

    እታለምዬ እንኳን ደስስስስስስስስስ አለሽ በጣም እኮ ነው ምወድሽ

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Před 2 měsíci +2

    ግብረገብ ኢለመንተሪ ነው መጀመር ያለበት ።

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 2 měsíci +1

      Yes, i think it has already started. I made a mistake because i tought my nephew was grade 8 while she was grade6
      Yeketa

  • @NatnaelTilahun-m5q
    @NatnaelTilahun-m5q Před 24 dny

    Dear Sister Alem, I would like to have the opportunity to meet Professor Abebe Geltio. I am an accountant and financial student of the first year university Commerce Campus. We need their help. Thank you for the Lord's grace and peace with you.🙏🙏🙏🙏

  • @gezegofe6869
    @gezegofe6869 Před 2 měsíci

    ❤❤❤God bless you❤❤❤🙏🙏🙏

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 Před 2 měsíci

    Gosa yemil sew, Aehya new biye Aemnalew.

  • @bawzayedigafe6494
    @bawzayedigafe6494 Před 2 měsíci

    ለጠያቂዋም ለተጠያቂውም አከብሮቴን እያቀረብኩ ፕሮፌሰሩ ስለ አስተማሪ በተናገሩት ጉዳይ ብዙዎቻችንም ሃሳቡን እንደምንጋራ ተማሪ አንድን ትምህርት እንዲወድም እንዲጠላም የሚያደርገው የአስተማሪው በሚያስተምረው ትምህርት እና በሚያስተምራቸው ተማሪዎች ዙሪያ ሊኖረው የሚገባ ቅድመ ዝግጅት; ለሥራው ፍቅር እና መሠጠት እንደሚገባ የተጠበቀ ስላልሆነ ለብዙ መምህራን ሊሠሙት የሚገባ ነው ብዬ አስባለሁ::
    ዛሬ ላይ አስተማሪነት ስራ ሲጠፋ ገንዘብ ማግኛ እንጂ እንደተባለው ትውልድ መቅረጽ የሚባለው የሚታሰብ አይመስለኝም በዚህ ውስጥ ግን ጥቂቶች አይጠፉም ለትውልድ ግድ ብሏቸው በብዙ መሠጠት የሚያገለግሉ::

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398  Před 2 měsíci

    Hope, peofessor will text you

  • @muninitefera6728
    @muninitefera6728 Před 2 měsíci

    Awakina yebesele senemegebar yalew sew !!
    Yemiyasazenew ageritu weste kealut yetemaru sewo ch gar ligebaba ayechelem. Ye Ethiopia mehur abzajnaw denkoro new.

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 2 měsíci

      Ou Ou Ou😭

    • @muninitefera6728
      @muninitefera6728 Před 2 měsíci

      Etalemye, esti A.A university beneberekujne gize yemawekachewen astemariwoch saseb malkes hulu efelegalehujne. Mene enasawekachew sayehon endet adenageren ejna lay endaydersu enekeberachewena ejna telekinena bechejna awakiwoch enehun newe yemilut yehe degmo yeabezajnaw amelekaket newe. Edme ketena gare lanchim leprofessorem temejnehu.
      Yemigeremesh hulegize yemiyasasebejne guday eskahun yetemarut sewoch yemigedadelut be wechiw ager system seletemaru yetemehertu asetate bekuwankuachen selaletekeretse newe menem ledeget astewatso yaladeregew beye ame neber ahun gin ke interviwe behewala tegeletselejne ene mehaime leka yetemarnrwen science wede cheger mefecha kulfe melewte selalechalenena gura erasachin laye kolefo selasekemeten newe. Yegeremeshal thinking out of the box selemanawek ke derg gize jemero erst berserk yetegadelew mehur hulu le seletan becha sialkot EPRP MEASON lelawem maseb yetesanew yekenechere chinikelat yezen telalekin. Yehewem yetemarew hulu wetaderun chemereshe sitelalek geberew 85%a ahunem be bere yaresal. Geber eyekefele yastemarew wetat landum chigeru mulu mefeteh alagejeletem including meret learashu.

    • @genettesfay8780
      @genettesfay8780 Před 2 měsíci

      @@etalemmesgana7398I would not hold the phone in my hand that’s a little bit disrespect

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 2 měsíci

      @@muninitefera6728
      Muninye you made cry please write it in Amharic, we all have our story 😭

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 2 měsíci

      Since you're working for the UN office, please share,write vour reply in Amharic words & English
      Since you have big experience in life, you could be the one who can change the thinking of many. That might be why you're burning inside❤️

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 2 měsíci

    Ke Dihemet
    Yemeyasrnabot
    Anis Amlak bicha new ‼️‼️‼️‼️‼️

  • @user-oh7op6vi5m
    @user-oh7op6vi5m Před 2 měsíci

    Ehte zemnshe yebrke bewnet yehe wndmten profser degmo egege yemydnke ytatke maeden leblew kalat yarnal Geta endnzhe aynet leghe selalut eggun tednkylhe zemnhe yebrke yehenen amrhen Egzabher yebrkew Selante Getan amsgnlhe Bezhe hulu Yerdhen amlkena balbthen setmsegne sesma egege desnew yelane bezu geze bewket sewte kefe selu yerstew ewket endhon adergew yemktru selgteme selhne hemblentehe Bezwhen Getan bente yeytal bey amnlhe betsbhe yebrku belbthena leghe yetbrku yehnu lhegrehe lewgnhe yelhen feker betgber lemrdat selalhe feker tebrke mulu from Canada.berta wendeme betlot abrhen enkomlen.

  • @vivaviv3108
    @vivaviv3108 Před 2 měsíci

    Ethiopia ye rwanda 42 etif nat. Not 3 etif.

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 2 měsíci +1

      Is that so? Tku my source night be wrong. Yekerta, 42 times bigger ከሆንንማ አንወዳደርም
      Tks

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 2 měsíci

    እህቴ፡ እታለም፡ እንዲህ፡ ዓይነት፡ ተስፋ፡ የማይቆርጥ፡ ሰው፡ ይደንቀኛል! በራሱ፡ ጥረት፡ ሰዎች፡ የወሰኑለትን፡ ብቻ፡ እሺ፡ በቃ፡ ሳይል፡ ከፍ፡ እያለ፡ እየተማረ፡ ሌሎችን፡ ረዳ!

  • @M_O_P.Limited
    @M_O_P.Limited Před 2 měsíci +1

    Please provide me with his email and phone number. I will be doing my MSc in Engineering management.