ባለ ብዙ ገድሉ ኢየሱሰ... አያልቅም!!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 36

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 3 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። በርቺ ጠንክሪ እህታችን እታለም በዙ ትምህርት እያገኝንበት ያለ ፕሮግራም ነው ጌታ ከአንቺ ጋራ ይሁን አሜን አሜን

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 3 měsíci +1

    ያድናል ኢየሱስ ! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ! እታለም የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ በርቺ እናታችን ወንጌላዊት ጥሩነሽ ይመርን ስላቀረብሽልን እጅግ በጣም ደስ ብሎናል ተባረኪ ( የባንክን አሰራር እንደ ኢትዮጵያ አታስቡት ከእውነት የራቀ ነው በብር ጀመራችሁ ተባረኩ )

  • @aidb1275
    @aidb1275 Před 3 měsíci +1

    We love you Etalem, and you really care for the body of Christ, the fact that when you find real servants of God you bring them to the show, you are such a wonderful Christian!

  • @sarahaddis7338
    @sarahaddis7338 Před 3 měsíci +4

    እታለምዬ ተባረኪልን ፕሮግራምሽ በጣም ያፅናናል ያበረታታል ❤❤❤❤❤❤

  • @mahleteyassu7911
    @mahleteyassu7911 Před 3 měsíci

    Tebareku Etalemye lanchi sletestew meskrnet Geta ybarek!
    Lewengel yalesh qenat teleq new
    Geta zemenshen ybarek ❤❤❤

  • @YaredEyasu-is3qc
    @YaredEyasu-is3qc Před 3 měsíci +1

    Thank you Etalem,interesting.

  • @martasila5996
    @martasila5996 Před 3 měsíci +3

    Dear Etalem you are a great blessing to the Ministers of the Gospel. Than you for serving us..Your reward is great.

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 3 měsíci +1

      Amen Martha, yes on this world too because I feel so happy when people get their answer. Couples from CA sponsored me to fly to Rwanda for holiday
      This is additional blessing

  • @abeba4328
    @abeba4328 Před 3 měsíci

    Etalem geta zemenishin ybark 🙏 yegziabher kinatish yasgermal berche🙏🙏🙏❤️

  • @mitselal
    @mitselal Před 3 měsíci

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ በጥንቃቄ ስለምታቀርቢያቸው ሰዋች፣ እወድሻለው እታለምዮ ❤

  • @kidilove1715
    @kidilove1715 Před 3 měsíci +4

    ❤ እታለምዬ ጌታ ይባርክሽ: ቀጣይ ማነው በማለት በጉጉት ነው የምጠብቅሽ❤❤

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 3 měsíci +1

      ሰላም ኪዲ ጌታ ቢፈቅድ የአገልግሎትም የኑሮም ዕረፍት ለማድረግ ጌታ ቢፈቅድ ሩዋንዳ ሰለማሳልፍ ብሬኪንግ ኒውሰ ካልመጣ ትንሸ እጠፋባችዃለሁ
      ለመናፈቅ😁

  • @hiwotkidus1163
    @hiwotkidus1163 Před 3 měsíci +1

    We love you እታለምዬ! ብሩክ ነሽ!

  • @HelenTesfaye2575
    @HelenTesfaye2575 Před 3 měsíci

    Etalemye, you are working tirelessly to bring God’s gem 💎 to the front.the best is yet to come my dear. keep shining.I am sending you big love one day I until I see you face to face.
    🤗 🥰

  • @ufaysemenza9622
    @ufaysemenza9622 Před 3 měsíci +1

    በምታቀርቢያቸው ምስክርነቶች ከተጠቀሙት አንዷ ነኝ ተባረኪ እፀልያለሁ

  • @sewmehon5245
    @sewmehon5245 Před 3 měsíci +2

    እንዲሁ ዝም ብዬ እወድሻለሁ እታለምዬ።

  • @user-gx5yg1ws6q
    @user-gx5yg1ws6q Před 3 měsíci

    etu tebarekilignee❤❤❤❤❤

  • @selamawityitbarek9357
    @selamawityitbarek9357 Před 3 měsíci

    Can she pray for me ? God Bless you abundantly

  • @tigisthaile7565
    @tigisthaile7565 Před 3 měsíci

    እታለም ተባረኪ ደግነሽ ክርስትና የገባሽ

  • @tigisthaile7565
    @tigisthaile7565 Před 3 měsíci

    እታለምዬ ተባረኪልኝ❤❤❤

  • @hanagebeyehu7106
    @hanagebeyehu7106 Před 3 měsíci

    እታለምዬ እባክሽን የረውዳን ምስክርነት ፈልጊና አቅርቢልን ቀጠና ሁለት ሙሉወንጌል ነው ነፃ የወጣችሁ ከጅጅጋ ነው የመጣችሁ የምስክርነት ቃል የሰጠችው 20 አመት ይሆነዋል አስመጭና ላኪ የነበረች በጌታ ምክንያት ግን መንገድ ዳር ቁጭ ብላ ሽቶ የምሸጥ የነበረች በአንድ ቋንቋ የምትናገር የነበረች ለወንጌል ስራ ግን ጌታ ያለምን ቋንቋ የሰጣት ናት ብታገኛት እታለምዬ ለብዙ ሰዎች የመዳን ምክንያት የምትሆን ናት

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 2 měsíci

      Eshy ሃና, will ask pastor Bekele w/kidan if he knows where she is& let you know
      Bless you

  • @user-ow3yx2vj6t
    @user-ow3yx2vj6t Před 3 měsíci +1

    ስልክሽን እንዴት ማግኘት እችላለሁ???

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 3 měsíci

      ሰላም ከመሸ በስልክ ሰለማላወራ ነገ 0911202878 ደውሉልኝ

  • @meseretbelayneh81
    @meseretbelayneh81 Před 3 měsíci

    እታለምዬ ፕሮግራምሽ በጣም የሚባርክ ነው የነብይ ኩማን ስልክ እንዴት ማግኘት እችላለሁ ??? እባክሽን ፀሎት እፈልጋለሁ ተባረኪልኝ

  • @fanayedessalegn4610
    @fanayedessalegn4610 Před 3 měsíci

    እባክሽ ስልክሽን አስቀምጪው