የማይሽረው የልጅነት ጠባሳ እና ዝነኛዋ ድምፃዊት ቬሮኒካ በሰነ ልቦና ባለሞያዋ ትዕግስት እይታ! Ethiopia | Sheger info |Meseret Bezu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Komentáře • 192

  • @zainabyzz
    @zainabyzz Před 8 měsíci +35

    ይችን ልጂ ስወዳት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ባዲስ ስራ እጠብቃለን

    • @adeym3481
      @adeym3481 Před 6 dny +1

      ትክክል ባለሞያ ናት::

  • @hamlitahamlita
    @hamlitahamlita Před 8 měsíci +32

    ቲጅዬ ሁሌ ስደት ላይ ሆኜ እከታተልሻለሁ እንዴት ህሊናዬ እንደሚታደስ መሲዬ እናመሰግናለን ❤

  • @aynalemwodere6559
    @aynalemwodere6559 Před 8 měsíci +29

    ቴራፒ ውድ ነው pray people God can help in everything for free

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 Před 8 měsíci +21

    መስዬ እናመሰግናለን የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች በጣም አስተማሪ ናቸው❤❤❤

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 Před 8 měsíci +13

    የሁላችንም ችግር ነው ስንቀጠቅጥ እናድጋለን ልጆቻችንን እንቀጠቅጣለን ይኸው ውጤቱ ከቤተሰብ ውድቀት አልፎ የሀገርም ውድቀት ላይ ደርሰናል

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 Před 8 měsíci +13

    ❤ቲጂዬ ስለ አየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ እወድሻለሁ❤በጣም ነው የማከብርሽ❤

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow Před 8 měsíci +7

    ዋውውውውውው ግን ታመን እንደት እዳን😢😢😢 5 አመት በላይ ሆነኝ ግን አልተሻለኝም ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሁለት ልጆች ወልጃለሁ ብቻየንም እያሳደኩ ነው ግን ያመኛል ትልቁ ልጀ ሁሌ አባቱን ይፍልጋል ያውም በአውሮፓ 😢😢

    • @user-tp6nh4ey2e
      @user-tp6nh4ey2e Před 8 měsíci

      Ayezosheee ehetaaa it will get better ❤️‍🩹

  • @meseluadmassu4154
    @meseluadmassu4154 Před 8 měsíci +7

    መሲዬ ሁሌም ነው የማደንቅሽ .ትህትናሽ ድ ምፅሽ እንደው ባጠቃላይ ስው ለመርዳት የምታደርጊውን ዛሬም አደንቅሻለሁ : እንደው በዚህ ድምፅሽ እደው መፅሐፍ ብተርኪልን ምን ያህል ስው እንደሚወደድ እርግጠኛ ነኝ❤❤

  • @aishaumar7420
    @aishaumar7420 Před 8 měsíci +5

    የእዉነት የኔን ስሜት የሚሰማቸዉ ብዙ ሰወች አሉ አልኩኝ እኔኔ አንዷ ነኝ ሁሌ መታቀፉ እፈልግ ነበር በተለይ ጉንፋን ሲይዘኝ መቶ ሙቀሻል ቀዝቅዘሻል አይዞሽሽ የሚሚለኝ ሰዉ እፈልግ ነበር ናፉቆት ነበረብኝ የቤተሰቦቼ ግን ደግሞ ክረምት የናፈፈኳኳቸዉ ቤተሰቦቼ ጋ ስሄድ እናቴ አትስመኝም ነበር ሁሌ ግራ ይገባኛል እስካሁን አሁን ትልቅ ልጅ ሆኛለሁ አሁንሳልከፋም ሳልደሰትም መኖርን እንደ እህል ተላምጀዋለሁ ግን እናቴን በልጅነቴ ናፉቃችሁኝበአመትም በሁለት አመትም ስመጣ ለምን እቅፉ አርገሽ አልሳምሽኝም ብየ ልጠጠይቃት እላለሁ ግን አስከፋት ይሆን እኔን እንደከፋኝ ይቅር እላለሁ

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Před 8 měsíci +5

    መስዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከብዙ ሰወች ሂወት ተምረናል 🎉🎉❤❤❤❤ ትዕግስ ዋልተንጉስ በጣም የምወዳት ጀግና ሴት የርቅማድ አቅራቢ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před 8 měsíci +8

    ቲጅዬ ስወድሽኮ❤❤ አንደበተ ርእቱ የልብ ፈውስ ነሽ👏👏👍እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏የልብሽን መሻት ይሙላልሽ🙏🥰

  • @negussetamene4542
    @negussetamene4542 Před 8 měsíci +8

    መሰረት መቼም የምወዳትን የማከብራትን ትግስትን በማቅረብሽ በጣም አመሰግናለሁ ትግስትዬ ባንቺ ፕሮግራም ብዙ ስላተማርኩ እባክሽ ፕሮግራምሽ ይቁጥልልን እናመሰግናለን

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 Před 8 měsíci +12

    መስዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ የዚህች ልጅ ነገር እዚህ ስላደረግሻት እኛ ደሞ በቻልንው አለን

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 Před 8 měsíci +15

    በስማብ ምነዉ ብዚህ ልክ ኢትዮጵያ እናቶች እረ ተዉ ልጆችም ባጠቃላይ የኢትዮጵያዉያን ክፉዎች ልበል መሰለኝ ልቦና ይስጣቺሁ የሰው ልብ ለእድሜ ልክ አትስበሩ!!!::

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před 8 měsíci +5

    እውይ ልጅቷ ስታሳዝን አቤት ፈጣሪዬ ምሕረትህን ላክላት አባክህ።

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 Před 8 měsíci +3

    የኢትዮጵያ እናት ድሮ እሷ ባይመቻት እንኳን ለልጇ ብዙ ሰክሪፋይ የምታደርግ ጀግና እናት ነበረች ለእዛም ነዉ ብዙ ትዉልድ ከቁም ነገር የደረሰዉ

  • @Babyuk5121
    @Babyuk5121 Před 8 měsíci +7

    I think Tg should start her own CZcams channel.

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 Před 8 měsíci +4

    ቲጂዬ ስወድሽ እርጋታሽ ከልብሽ በሙያሽ የምትሰሪው ስራ ሁሉ በስራሽ ያለሽ እርካታ በጣም ደስ ይላል መስዬም የምታቀርቢው ሁሉ የሚያምር ይሚያስመሰግን ስራ ነው ብርቱልን ።

  • @susutube2726
    @susutube2726 Před 8 měsíci +1

    መሲየ ቁም ነገሩኛ እና የሰወችን እባ እንድታበስላቸው እምታደርጊው ጥረት ልዩነው አላህ ይስጥሽ❤❤❤❤

  • @ethiohagere6671
    @ethiohagere6671 Před 8 měsíci +2

    መሲና ትዕግስት በጣም እናመሰግናለን

  • @user-qm5ld4em5c
    @user-qm5ld4em5c Před 8 měsíci +28

    መፍትሄዉ እየሱስ ነዉ እኔን ከእንደዚህ አይነት መከራ የወጣሁት በእየሱስ ነዉ

    • @user-nc6pl9jz5p
      @user-nc6pl9jz5p Před 7 měsíci +1

      😂

    • @jimmyjimmy5775
      @jimmyjimmy5775 Před 7 měsíci

      Ine muslim naberku ,marebeshe skebaza ye zare 8wor getan takebelku inate gar slemanwaded ahunm asharawa iyetekelegn lalit enkilf yelagnm ,min tmekrignalesh?

    • @user-jj6jo5pj4n
      @user-jj6jo5pj4n Před 7 měsíci

      ትክክል

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp Před 7 měsíci

      🤣🤣ለራሱ የማይን ሰው ላንቺ

  • @user-zg9lv4dt6f
    @user-zg9lv4dt6f Před 8 měsíci +6

    my god እዴት እምወድሽ ቲጂየ በፋቅር ነው ምወድሽ ❤❤❤❤

  • @taychmechal348
    @taychmechal348 Před 8 měsíci +17

    ሁለት መልካም ሰዎች❤❤❤

  • @kenumulaw8007
    @kenumulaw8007 Před 8 měsíci +6

    የኔ ሒወት ተመሳይ ባለቤቴ መትቶኛ አሁን ድረስ አድ አይኔ ማየት አይችልም 😢😢😢😢😢😢

    • @lulunadi7487
      @lulunadi7487 Před 8 měsíci +3

      Ayezoshe ehete

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Před 8 měsíci +3

      በስመአብ የአፈር ትዳር አይዞሽ😢

    • @21MarYam
      @21MarYam Před 8 měsíci +2

      አይዞሽ እህቴ

  • @tigistmolla1045
    @tigistmolla1045 Před 8 měsíci +1

    መሲ እና ቲጅ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤ አክብሮት አለኝ፡፡ ትልቅ የማህበራዊ ብሎም የሀገር ጉዳይ ነው(ሀገር ያለ ሰው ሰውም ደግሞ ያለ ሀገር ባዶ ነው ) በርቱልኝ!!!👏👏👏

  • @TigistIndale
    @TigistIndale Před 8 měsíci

    መሲ በጣም አመሰግናለሁ ብስኩት በጣም ታሳዝናለች ከቲጂ ጋር በአካል ቢገናኙ ❤❤❤❤ ቲጂ

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱልን

  • @WondersUnveiled-Tube
    @WondersUnveiled-Tube Před 8 měsíci +4

    You are intelligent. I want you to talk every day Tigi. We need you guys messy and Tigi.

  • @simegnushareju2986
    @simegnushareju2986 Před 8 měsíci +12

    እኔምብዙ የማወራዉነበረኝ የተባለዉ ሁሉ በእኔላይደርሷል😢😢😢

  • @ZinashTesfaye-ww4iz
    @ZinashTesfaye-ww4iz Před 26 dny

    ተባረኩ

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 Před 8 měsíci +3

    እንወድሻለን እናከብርሻለን እድሜ ይስጥሽ ቲጂ እኔ ከዛሬ 8 እና9አመት በፊት ነው ከእንዳልክ ጋር ዮቱብ ላይ ምከታተልሽ ሊያውም በጉጉት

  • @yeneneshselehi7994
    @yeneneshselehi7994 Před 8 měsíci +2

    Am # 1like & I was waiting part 2 wow .Thank you for sharing Mesy.🙏

  • @helenmichael5895
    @helenmichael5895 Před 8 měsíci +3

    Both of you are the best 😍

  • @ethiowubtube5628
    @ethiowubtube5628 Před 8 měsíci +2

    እውነት ነው በልጅነት ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ መሰራት አለበት እየተጋቡ ባይፋቱ ማንኛውም ሰው የወለደውን በልዩነታቸው ቢያሳድጉ አለበለዚያ ባይጋቡ ባይወልዱ!!!!!!!!!

  • @matusala8322
    @matusala8322 Před 8 měsíci +31

    ለጠቅላይ ሚኒስቴርም አገልግሎት ብትሰጭ ጥሩ ነው::
    በልጅነት ንጉስ ትሆናለህ የተባለውን ቅዠት ለማሳካት አገሪቷን ደም በደም አደረገ::

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 Před 8 měsíci +6

    ለአንድ ህፃን ልጅ የእናት ቻይድ ሆድ አስተዳደግ ወሳኝነት አለዉ እናት ደሀ ብትሆንም እንኳን ፍቅር ትስጥ ያ ለልጆች ፊዉቸር ወሳኝነት አለዉ ፊዉቸሩ ላይ የተረጋጋ ምንም ባይኖረዉም ደስተኛ ኮንፊደንስ ያለዉ ልጅ ያደርገዋል ያደርጋታል

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c Před 7 měsíci

    ተባረኩ እኔም ታከምኩ እየሰማው❤

  • @berutasfea161
    @berutasfea161 Před 8 měsíci +3

    ተይ እህቴ እኔም ያለ እናት ያለ አባት ነው ያደኩት በአክስቶች እጅ ግን ከምለው በላ ጠንካራ ነኝ ለምን እንደዛ ሆንኩን ውስጤ የሚለን ጠንካራ እንደሆንኩ ነው እናም አግብቼ ሰውልድ ብሆላ ለልጄ ጥሩ እናት ሆነኩ ለዛውም ለብቻይ ከአባቶ ከተለየው በሆላ እስካው አብሬያት ሆኝ ምን ለማለት ፈልጌ መሰለሽ መሰለሽ እህቴ ሁሉንም ነገር እኛ እራሳችን ካላበረታን ጉዳቱ ከባድ ነው 😊😊

  • @abeba_sisay
    @abeba_sisay Před 8 měsíci +11

    እኔም የልጆቼ አባት ያደረሰብኝ በደል አይምሮዬን አቁስሎኝል😢😢 እዴት ከዚስሜት መቼእደምወጣ አላቅም😢😢

    • @MaheltGetent
      @MaheltGetent Před 8 měsíci +4

      እኔም😢😢😢

    • @yenemarvelous8086
      @yenemarvelous8086 Před 8 měsíci +2

      Eyesus ale eyesus hulem lanchi beke fiker alew bicha libishin kifachelet enatye

  • @tefeyyhiwot6344
    @tefeyyhiwot6344 Před 8 měsíci +1

    Absolutely right

  • @munanuredin3861
    @munanuredin3861 Před 8 měsíci +5

    እኔም እናቴ አትወደኝም በጣም ከባድ ነው ስሜቱ ውይይይይ 😔😔😔

  • @sarafeleke9822
    @sarafeleke9822 Před 8 měsíci +1

    ሁለታችሁንም በጣም እወዳችዋለሁ ጤና ከእድሜ ጋር ይሥጣችሁ

  • @kedestzegeye992
    @kedestzegeye992 Před 8 měsíci

    Ohh tijeye yene konjo hulu negersh yemiyamer mulu seat nesh I like the way you talk ❤️❤️❤️

  • @kidistpaulos7859
    @kidistpaulos7859 Před 8 měsíci

    Thank you Tgye so brilliant.

  • @fekr21tube82
    @fekr21tube82 Před 8 měsíci

    መሲዬ በጣም ደስ የምትይ ጋዜጠኛ በርችልን

  • @selihom6023
    @selihom6023 Před 8 měsíci +3

    Dear Mese &Tg we thank you for such great advice ❤

  • @susumebratu9074
    @susumebratu9074 Před 7 měsíci +1

    የቤተሰብ ፍቅር የሚባል ነገር አላውቅም ።።። እራሴን ብቻ ነው የማፈቅረው

  • @AmenBaba-fe4rz
    @AmenBaba-fe4rz Před 2 měsíci

    ትግዬ ስወድሽ❤❤❤❤

  • @taduselamtt6332
    @taduselamtt6332 Před 8 měsíci +12

    ወላጆች ለልጆቻቸው ተገቢውን ግዜ መስጠት አለባቸው ።

  • @simrettilahun9278
    @simrettilahun9278 Před 8 měsíci

    so interesting and it is starting point to find our self thanks TG an Mesi

  • @user-hr4yi4ey8k
    @user-hr4yi4ey8k Před 8 měsíci

    አይዞሽ አግዚያብሔር ያያል

  • @user-bi6gw6zt2j
    @user-bi6gw6zt2j Před 8 měsíci +1

    Dear Mesi / Mokshe 🙏😍🙏🥰🙏

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x Před 8 měsíci +3

    ቲጂዬ ለእኛ በስደት ሀገር ለምንኖር የአንች አንድ ቃላት ሺህ ብርታቶቻችን ናቸው❤

  • @temsegengetaye3869
    @temsegengetaye3869 Před 7 měsíci

    Endt eko endmwedsh Tigeye ❤

  • @winniedawit4823
    @winniedawit4823 Před 8 měsíci

    በትክክል በተለይ አሜሪካ

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 Před 8 měsíci +2

    እኔ የሚሰማኝን ነው የምትናገረው

  • @user-km5tr6ty9y
    @user-km5tr6ty9y Před 7 měsíci

    በታም ደስ የሚል ነው

  • @user-hu2gt9ju5r
    @user-hu2gt9ju5r Před 8 měsíci +3

    በልጅቷ ህይወት ላዬ ያለእሷ ፍቃድ ስለ እሷ ማውራቱ ተገቢ አይደለም። 14:01

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj Před 8 měsíci +1

    ቲጂዬ ስጠብቅሽ ነበር 🙏

  • @tzountytsgave3034
    @tzountytsgave3034 Před 8 měsíci

    Thank you❤❤

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 Před 7 měsíci

    ሲጀመር የኢትዬጲያ አብዛኛው ወላጅ ልጁን በልጅነቱ ተከታትሎ አላፊነትን ከሚወጣ ይልቅ አድጎ የሆነ ደረጃ ላይ ሲደርስ ሚከታተሉት ነገር እኔ ልወቅልህ የሚሉት ነገር በጣም ያስቀኛል።

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 Před 8 měsíci +2

    ቬሮኒካ እህቴ የኔ ም ልጄ አባቷ ትልቅ ቁስል ጥሎባታል የናቴ ሰራተኛ ልጂ ናት እያለ ጓደኞቹ ያስተዎዉቃት ነበር ለሚስቱም እንደዛዉ ስለዚህ ብቻሽን አይደለችም ብዙ ጠባሳ አለ ከዉስጥ የማይጠፋ

  • @alshamdamena
    @alshamdamena Před 8 měsíci +3

    ቲጂዬ ጌታ ሁልጊዜ ካንቺ ጋር ይሁን መሲ ተባረኪ አንድ ጥያቄ አለኝ እናትስ በልጇ እናቴ መባልን፣አይዞሽ መባልን፣መታቀፍ ወፈለግን እኮ ትፈልጋለች ምን ትያለሽ?

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 Před 8 měsíci

    Messi wow you dress I love it❤❤❤❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Před 8 měsíci

    ስታምሩ❤❤❤

  • @tigisttebabal3512
    @tigisttebabal3512 Před 8 měsíci

    ቲጂዬ የኔ መካሪ አበርቺ እንቺን የመሰለ therapist በማግኘቴ እድለኛ ነኝ ደከመኝ የማትይ በዛላ የሰው ጉዳይ ጉዳይሽ የሚሆነውስ ከዛም ቤተሰብ የምትሆኝው ባጠቃላይ እርቅ መአዶች number one

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp Před 7 měsíci

    አልሃምዱሊላህ ምረጥ አባት አለኝ እናቴን አላውቃትም አባቴ ሂወት ነው አባቴ ጋር ማደገደ ደሰ ይለኛል ጥንካሬ ተምሪለሁ የሴት ልብ የለኝም

  • @ProAtEssays
    @ProAtEssays Před 8 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቲጂ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንወድሻለን

  • @user-nu6dk6hi4e
    @user-nu6dk6hi4e Před 7 měsíci

    በጣም ትልቅ ትምህረት ነው ግን ቲጂየ አትጥፊ

  • @zinetmohammed9484
    @zinetmohammed9484 Před 8 měsíci +1

    ትጂዬ በጣም አክባሪሽ አድናቅሽ ነኝ ነገር ግን በአንቺ እሳቤ ኢትዬጺያ ዊያን ከግማሽ በላይ የምንሆነው ትሮማ አለብን ልንል እንችላለን???
    እኔ በአውሮፓ ነው ኑሮዬ ባገኝሽ አቤት ደስታዬ ቲጂዬ እረጅም ጤናና እድሜ ይስጥሽ በርቺልኝ

  • @bahrainds8221
    @bahrainds8221 Před 8 měsíci +4

    ከልብ እናመሰግናለን ክበሩልኝ የልጅነት ጠባሳን ያለፈበት ብቻ ነው ልረዳ የሚችለው ህመሙ ከባድ ነው መቼም ከአእምሮ አይጠፋም

  • @tamrtaambaye
    @tamrtaambaye Před 8 měsíci

    Fexari yimaresh 😢😢😢😢😢

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 Před 8 měsíci +1

    Wow egizhabere yebarkchu tg gobeze

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru Před 8 měsíci

    በእውነት አኔ ብዙ ችግር አለብኝ ምን እንዲድል አላውቅም እኔ ደውዬ ማግኘት እፈልጋለሁ እህታችን ትግስት መላ ብትሰጠኝ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Před 7 měsíci

    ቲጂ የኔ ቆጆ የሴት ወይዘሮ❤❤❤

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 8 měsíci +1

    የኔ ቆንጆ የፀሀይ ብረሃን አላርጂክ የተባልሽው ልጅ የመንፈስ ችግር ስለሆነ እረጅም ስግደት ፀበል ቅባ ቅዱስ ሳታቋርጪ ጀምሪ

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Před 8 měsíci

    መሲየ ቲጂየ ትለያላችሁ❤❤❤❤

  • @nehimiyaseena6045
    @nehimiyaseena6045 Před 8 měsíci

    Mid night Sun....movie in my mind

  • @user-hu2gt9ju5r
    @user-hu2gt9ju5r Před 8 měsíci +2

    በልጅቷ ህይወት ላዬ ያለእሷ ፍቃድ ስለ እሷ ማውራቱ ተገቢ አይደለም።

  • @user-hh1no6gu8t
    @user-hh1no6gu8t Před 8 měsíci

    መሲየ አመንን ፕሮግራምሽን ሳዳምጠው አያለቀስኩነው ሁለት ልጆች አሉኝ እነሱን አቅፌ ለማሳደግ ግን እድሉን አላገኘውም እዲው እደተከራተኩ ነው ውስጤ የበለጠ አመመኝ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 8 měsíci

    ቲጅዬ የእውነት ትለያለሽ ልቤን አፌን ከፍቼ እኮ ነው የምሰማት የእውነት የብዙዎቻችን ጥያቄ ነው የመለሽልን

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před 7 měsíci

    ቲጂዬ❤❤❤

  • @saraberhanu1547
    @saraberhanu1547 Před 8 měsíci

    Mesi konjo

  • @Weyni21
    @Weyni21 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @user-qn8pp2du9o
    @user-qn8pp2du9o Před 8 měsíci

    Ena mesiye asububet 🙏

  • @user-hu2gt9ju5r
    @user-hu2gt9ju5r Před 8 měsíci +1

    በልጅቷ ህይወት ላዬ ያለእሷ ፍቃድ ስለ እሷ ማውራቱ ተገቢ አይደለም። 14:01

    • @misrakgezahegn3731
      @misrakgezahegn3731 Před 8 měsíci +5

      በምን አወክ ፍቃደኛ አለመሆኗን? በመጀመሪያ ይሄ ትልቅ ሚዲያ ነው ያለፍቃድ እዚህ ላይ አያወጡም

    • @marylamb8926
      @marylamb8926 Před 8 měsíci +2

      ቲጂም ተናግራለች ስለፈቀዱልኝ ነዉ የማወራዉ ብላለች ኮሜንት ከመፃፋችሁ በፊት በደንብ አዳምጡት

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 Před 8 měsíci +5

    መሲ በጣም ሰውነትሽ እየጨመረ ነው ለመቀነስ ሞክሪ

  • @embebabayru2163
    @embebabayru2163 Před 8 měsíci +1

    We need more like her in Ethiopia

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls Před 8 měsíci

    ።👍👍👍👍👍👍👍የኔ:ታሪክ:የወራሸ!መሰለኝ :እኔ:የወደደኝን:መፋቃር:አልቻልኩም:የጣለኝ:መፍቃር:ሆና:የወደድኩቻዉ:ይጋፉኛል

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 Před 8 měsíci

    ቲጂዬ አንዳንድ አባቶች። በ60ዎቹም ሆነው ስለልጅ ግንዛቤ የላቸውም እቤት ሲገቡ ከስልክና ከቲቪ ጋር ካልሆነ ከሚስትም ከልጅ ጋር አብሮነት የላቸውም ቤተሰቡም መጣ የሚሉዋቸው ባሎች ሊሆኑ ይችላል።

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 Před 8 měsíci

    Egzyabhir yistachihu Mese Tgye nuruln zelalem

  • @nigstifishaye7831
    @nigstifishaye7831 Před 8 měsíci +3

    ለ ትእግስት ጥያቄ
    ግን እናቶች ለምን ብዙ ግዜ ለወንዶች ያደላሉ ? ለምን ?

    • @wintakinfe6910
      @wintakinfe6910 Před měsícem

      መልስ ሰጥታለች እኮ አልገባችሁም እንዴ

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Před 7 měsíci

    ሚድያ የግድ መቅረብ አለባት አንድ ባለታሪክ ሕክምና ለማግኝነት?? የምክር የሰነልቦና ሕክምና ለማግኝነት ከነዚህ አይነት ሐኪሞች ጋር ለመገናኘት ምንድነው የሚያስፈልገው??

  • @romanworkgebremariam2017
    @romanworkgebremariam2017 Před 8 měsíci

    Tigstya Mesi amesegnalehu.Enenu mtaweru yemeslegnal.

  • @HdHd-yq4ft
    @HdHd-yq4ft Před 7 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-vi6wb2uc6m
    @user-vi6wb2uc6m Před 8 měsíci

    መሲየ የኔ ቆንጆ እኔም አባቴ በህፃንነቴ ትቶኝ ሂዶ በጣም ትልቅ ልጂ ሆኝ መጣ ነገርግን መምጣቱ በሂወት መኖሩ ቢያስደስተኝም ነገር ግን ልቤ ደስተኛ አይደለሁም 😢

  • @dhhdjjd4993
    @dhhdjjd4993 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-to7fe8zt2z
    @user-to7fe8zt2z Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tibletshewa6391
    @tibletshewa6391 Před 8 měsíci

    mesina & tg fetari edmena tena yistachehu set honachehu yesetochen cheger betelket aytachehu mesratachehu ereft yisetal

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před 8 měsíci

    mesye berchlen yene eheti